Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መሽአላህ ወላሂ ከመስጂድ የሚመጣው ድምፅ ቁጥባ እንደት ደስ እንደሚል ወላሂ
❤❤
Ayezachu be hyemnot yemta ewnt ortdox ke gouache nen ftry yrdananal
@@hiwotgebrhiwot2936 ደምሪኛዋ🎉❤❤
💛💚
❤❤❤❤
አዛን ሰማሁ አላህ ሆይ መስጅዶቻችነን ጠብቅለሰን😢😢😢😢
አሚን የኦኽቲ
አሚንንንን❤😢
አሚን ያረብ
አሚን ዉደ
❤❤❤
ዛሬ ደብሮኛል እስቲ ደስ ያላችሁን ነገር በኮሜንት በሉኝ ላይክም👍👍 አድርጉኝ ኡፍፍፍፍፍ የስደት ኑሮ ድክም አለኝ😭😭😭😭😭
አይዞሽ❤
❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ😍😍❤❤
አይዞሽ እማ እመብርሀን ደስእሚያሰኝ ነገር ትስጥሽ😢❤
አይዞሽ ውዴ❤
በጣም የሚያስጠላ ፕራንክ ለሰዉ ስሜት አስቡ ልጁ እደኔ ያሳዘነዉ ላይክ😢
ፍቅር የረከስ ሰለምንቀልድበት ይመስለኛል የምንቀልድበትን ብናቅ ጥሩ ነው
በትክክል
በጣሥ ሢያሥጠሉ
የልጁ ስርአት ተመቸኝ
ሌላ ቀልቃላ ቢሆን ያሳፍር ነበር ግን ...ነዉ
እዉነት ነዉ በፍቅር አይቀለድም የእዉነት አፍቃሪ ነዉ❤❤❤😢
😢😢😢 በጣም ነውር ነው በስሜት አይቀለድም እውነቱን ነው ልጁ ሰው ነው ሊወድሽ ይችላል መብቱም ነው ጓደኛው ግን ለዩቱብ ብር ብሎ ሚስጥር መናገር አልነበረበትም ከገንዘብ እኮ ጓደኝነት ይበልጣል ፣ ዛሬ የጠፋው ይህ ነው ሰዎች ለገንዘብ ሞቱ ነውር ነው
ደምሪኛዋ🎉❤
አዛኑ ደሥ ሢል አልሀምዱሊላ ሀገሬ ሠላምሺ ይብዛ😊
አሚን
ያአላህ የጁማአው ሁጥባ ይሰማል ያአላህ ❤❤❤
Awo
@@fatumaahamed8971 ደምሪኛ
አሳቁ ኤጭ
ግንኮ እኛን ነው ፕራንክ የሚያዴርጉትእነሱማ ተመካክረው ነው የሚሰሩት😅😂ለማንኛወሰም ያምራል💕👌
ሳህ ብቻ ይመቻቸው❤😂
ሚስጥር ብላችሁ ነግራችሁት እንደዚህ በስሜታችሁ ከሚጨማለቅ ጓደኛ ይሰውራችሁ እንደዚህ ያለ ጓደኝነት በአፍንጫው ይቁም እሙዬ ቢያንስ የእውነት ከሚወዱሽ ሰዎች ላይ እንደዚህ አታድርጊ በጣም አናደሽኛል በእውነት💔😥
በጣም አይይ ጉዴኛ 😢
@@እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ ደምሪኛ
አሜን፫
ውሸት ነው
ጓደኛዬ ብሎ የተሠማዉን ስነግርክ ያንን ስሜቶን ተጠቅመክ መቀለድ አግባባ አይደለም በሌላ ነገር መቀለድ እየቻልክ
neber baysber
ማግባት አለሽ እመቤት ልጅን ካልሆነ ይደብራል ፈጣሪን ፍሩ ቀልድ ልክ አለው😢😢😢😢😢
የዛሬ፣ጎደኛ፣ቀን፣አለሁ፣ይላል፣ማታ፣የለሁም፣ምንአይነት፣ነህ፣
@@betyhailay1079 ደምሪኛ
የኔ ቅን የኔ ፍልቅልቅ የጠላሽ ይጠላ 💚💛❤️👈
_ኧረ ይደብራል ሚስጥር ብሎ አምኖህ አውርቶ ፕራንክ አይይ ልጁ አሳዘነኝ❤😢😢😢_
ደምሪኛዋ🎉❤❤
💔💔😢😢
❤❤❤❤❤
እሙካ ይዥ እንዳትለቂ ልጁ ቆንጆ ነዉ ❤❤❤
ቁንጆና ምን ያደርጋል ዋናው ልብና ፀባይነው ለሠውልጅ ፍቅር በፀባይ ነው ፎንቃ ይዞታል አሥጨርሽው
ቆንጆ፣ምን፣ዋጋአለው፣መጨረሻውን፣ያሳምረው
ቆጆውድ ለአዳርእጂለትዳር አይሆንም መቃጠልነው
ልጅ የእውነት ሚወድሽከሆነ ደስ ይላል እሙ
በጣም ብልግና ነው እጅግ በጣም ከባህላችን ያፈነገጠ ነው
አንዳንድ ጎደኛ አንደዚህ አጋልጦ ይሰጣል ሲያናድድ የራሱ ጉዳይ ይላል አንዴ አይዞህ ወንድሜ የኛ አገር ፕራንክ ምንም ሙድ የለውም 😢
I don't think so
እሙየ ልጁ ቆጆ ነው አግቢው ግን ስነምግባሩ ጥሩ ከሆነ
ቁንጅና አጥባ አጠጣው ውስጡ እንዴት እናውቃለን
ወይኔ እሙዬ😄 የኔ ማፈር ምን ይሉታል🙈🙈🙈ፕራክ እያደረጉሽ ነው መሰል
እሙ ውዴ ልጁ ያለሽን ምርጥ ምክር በቁም ነገር ውሰጅውና አስቢበት "እስከመቸ እንደዚህ እየቀለድን እንኖራለን ......"
😢😢😢 የእኔ አባት በፍጹም ትክክል አልሰራሽም
ማነው እንደኔ አዛን የሰማው. ❤❤
እዉነት ነዉ ልጁ የተረጋጋ ልጅ ነዉ ❤❤❤
ልጁ የወድሻን ደሞ ቆንጆ ነወለ ተጋቡ እሙ❤❤❤
ልጅ እራሱ እኮ ያምራል አግቢው ቀልድሺ ከሆነ እኔ ልጥለፈው እሙ😍
🙄🙄🙄🙄🤔🤔🤔
ኪኪኪኪ
@@ethiopialove2772 ደምሪኛ
😂😂😂🤣🤣🤣
😅😅😅😅😅😅😅😅
እሙዬ የእውነት በፍቅር አይቀለድም ይህ ፕራንክ የሚባል ነገር ያስጠላኛል 😢😢😢
እውነትን ነው ልጁ ለካ ገበና የሚሽፍን ጓደኛ የለም ከዚ ቭዶ ብዙ ተምሬያለሁ 😢
በአሁኑ ስአት የለም እዳታወራ ብለሽ ብታወሪው እዳታወራ ብላኛለች ብሎ ያወራልሻል
አጋልጦ ይስጠልእጅ የልብጎደኛየለም😢
በጣም ነው የምታስጠይው ይህን የመሰለ ቆንጅዬ ልጅ ሎተሪ ደረሰሽ
ልጅ አንጀቴን በላው😢😢😢 ደሞ ሳምር ማረያምን እንዳትለቂው እሙዬ❤❤❤❤❤
እናንተ ማመን ከባድ ነው እኛን ፕራንክ እያደረጋችሁን ብሆንስ ? ነገሩ ያ ብሆን ግን የልጁ ጨዋነት አደንቃለሁ የተጠቀመበት ቃል በልኩ ነው "ህወት እንዴት ካሜራ ይገባል"ስሜቱ ከባድ ነው
እሙ አግቢዉ በጣም ቆጆ ነዉ ❤
የሚስጥር ጋደኛ እንደሌለ ከዚህ ተማሩ አምኖ ስሜቱን ቢነግረው እሱ ይቀልዳል 😢
Awokewe new Fiker yezot kesewa 😂 no way they are players
ዋው ያበደ ዘፕራንክ። ፊልም ነው የሚመስለው አሪፍ ጀመአ ነው
እሙየ የራት ልብስና የስራ ልብስ ለይ እንጂ ከለር ልብስ ለግብዣ ወይ ለራት ከዚያ ውጭ የስራ ልብስ ምረጪ ሆ
በጣም ነውር ነው! ይሄ ህይወት ነው መፖሰትም የለበትም ነበር እውሸት እንኳን አልሆነ እንጂ ልጅትዋን መቀለጃ አርጋችዋት ነበር::
ገበዝ፡ጠክሩ፡አትፊሪ፡እጂሺን፡አትሺ፡ቀናበይጎበዝእወዳችሆለን❤❤❤❤❤😂
ጥሩ ስክሪፕት ነው። በደንብ ተጫውታችሁታል። የተደበቀው ካሜራ ደግሞ እየተንቀሳቀሰ ነው የሚቀርፀው 😂
😂😂😂
እሙግን አንቸ አግብተሽ ያችንባል ማየት በጣም እፈልጋለሁ አና እእወድሻለሁ 😍😍😍😍
ባልየላትምእንደ
@@semira6773አው
ደምሪኛዋ❤
እርጋታው ደስ ሲል❤❤
ዋው እመቤት ይመችሽ❤
አግቢው ቆንጆ ልጅ ነው❤❤
ቁጅና ከቱ ነው ዋናው ማንነት
መልክ ታጥቦ አይጠጣም
@@tsehaydesalew4649 ደምሪኛ
@@mekdimetageswagalew3048 ደምሪኛ
ልጁ ግን የፀይም ቆንጆነው ያምራል እሙየ ❤ካልሆነ ላፍ አድርጊው😮
በእርግጠኝነት የሁለቱም ፕራንክ ነው ነገ ፕራንክ ነው ይሉናል 😂😂😂 እኔ ያሚያሳዝኑኝ ኮማቾች ናቸው በሰው ስሜት አይቀለድም ምናምን ምናምን የሚሉት 😂😂😂
ህዝቤ የዋህ እኮ ነው የዩቱበሮች መቀለጃ ሆኗል 😂
፡ኧረ ፕራንክ ይሁን ልጁ ያሳዝናል የምር
መድሀኒያለምን እያለ እኮ ነዉ ቀልድ አደለም
😂😂😂😂😂😂👍👍
😂😂😂ጅል ነን እኛ😢😢😢😢 እናምናል
የኔ የጁመአን ዳእዋ ስስማ ደስአለኝ❤❤❤❤
እሙ ስትጠጋ የኔ መሸማቀቅ (መሽኮርመም) ምን ይሉታል አይኔዋ።😂😂
እንደኔ😄
እኔም 😂😂
🙆🙅🙅ልጁ ቆጆ ነው😂😂😂😂😂😂
@@ደስታነኝየራያዋ ሳ 😂😂
መሻላህ ማነዉ ሁጥባዉን የሠማዉ
ቪዶወን መልቀቅ አልነበርበሸም. እወነት ነው በፍቅር አይቀልደም ዉዴ ይቀርታ ጠይቂው.
fikrhu kelibe yemencha endhona ye lijhu be angegrhu yastawokale yemir ❤takhalsh woy 3x ❤
እውነት በጣም ነው የምታሥጠሉ በሠው ሥሜት መጫወት ከባድ ነው ዳግመኛ እደዚህ እንዳይደገማቹህ ሆሆሆሆ ሚሥጊን አሣዘነኝ ልጁ 😢
ለእውነት ከሆነ በጣም ያስጠላል ጓደኛ ተብዬው ከፕራንኩ በላይ የውድ ጓደኛህን ስሜት መጠበቅ ነበረብህ መተማመንን ነው ያጣኸው በደካማ ጎኑ ገብተህ አስቀየምከው ስሜቱ ከባድ ነው ለመናገር ደግሞ የሚያምርና የሚያሳዝን ትሁት ልጅ ነው እመቤት አትሟዘዥ እሺ አንዳንዴ የሚያምርብሽን እወቂ ይደብራል የዛሬው
ሠላም ወገኖቻችን አይዞሽ እህታችን ሁሉም ያለፈል ፈገግ በለሸ አሳለፈወ እሸ ወዴ ዛሬ ልላ ቀን ነወ❤❤❤❤
ጉደኛው ግን ባለጌ ነው ስሚቱን እያወቀ በሰሚቱ ይጫወታል ቲሽ
The most beautiful sound in the world (azan ❤)
እሙ ፕራኩን እውን ነበር ግን ሳስበው እንቺንም ፕራክ አደረጉሽ ተማክረው የእውነት ቢሆን መልካም ነው አፍቃሪ እውነተኛውን ትዳር ይስጥሽ ያለፈውን የሚክስ ውዴ😍
ያራድዬ ልጅ የገባሽ እሙ ቅን ልጅ ናት ቢጋቡም ደስ ይላል
ኧረ በፍቅ አትቀልዱ ከምር በሰው ስሜት መጫወት😢
ወላሒ ጎደኛዉ በጣም ፍራነዉ እደት በሥሜት ትቀልዳለህ ሠዉ ነሕ ብሎ ቢነግርሕ አደባባይላይ
ኧር እሙ ጠጋጠጋ ወዴት ነው
የምር በጣም ደበራችሁኝ በፍቅር አይቀለድም እንደዚህ አይነት ጓደኛ አያስፈልግም ፍራንክ የተደረከው ግን አይዞህ፡፡አንደዚህ አይነት ፍራንክ ቀሽሞች እሙ በጣም አስጠላሽኝ እንደት በፍቅር ትቀልጃለሽ ?
እሙየ ጠጋጠጋ 😅የኔማፈር❤
አሁንስ አበዛቹት ፕራክ እያላቹ ማርያምን ልጁ እንዴት እንደሚያሳዝን እሙ የማይደረግ ነገር ነው ያረጋቹት ያስጠላል።
ትታስጠሉ በስው ስሜት በስሜት ይደብራል😢😢😢😢😢
ከምር አናደዱኝ ፋራ ሁላ ተሰብስቦ
እመቤት በጣም እወድሽ ነበር ዛሬ ግን ጠላሁሽ በሰው ላይ መጫወት ይደብራል ካፈቀርሽ ግን እንታረቃለን ከምር
@@kiyakiyaye-kv7fn ደምሪኛ
እሙ በጣም ነበር ምወድሺ ጠላዉሺ በፍቅር ሰመት ቀልድ አለ እደ አሁን ይቅርታ ጠይቀሺ የምር ካፈቀረሺ ተጋቡ
እሙየ የኔውድ ፍቅር ክባድነው ይቅርታ ጠይቄው
በጣም ነው የምታስጠይኝ ፕራንክሽ በሙሉ እጅጅ ነው የሚለው ገንዘብ ማግኛሽ እንደሆነ እናውቃለን ግን የሚያስጠላ ፕራንክ ነው የምሰሪው ዘጊ ነሽ
ጎደኛውም ከነገረህ በጣም ጥፋት አድርገሃል
እሱም ይወድሻል እሙየ ይጋቡ የሚል
ግን ይወዶሻል አይኖ ካች ጋር ነው ❤
እዉነት ትክክል ነዉ በፍቅር ቀልድ መጥፎ ነዉ
የኔ፣አባት፣ስዘን፣😢😢😢እር፣አትጀጅሉበን፣በፍቅር፣አትቀልዱ😭
😢😢
@@saragasa174 ደምሪኛ
አሙሻዬ በጣም አምሮብሻል ቀዩ ቀሚስ።
😢እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ የልጂ ትግስት❤
እንደሚያውቅ ቢጠይቀውም ምልስ አልሰጠውም። ባልጠበቀው መንገድ አሰተነፈስው። ምናልባች ቀና በሆነ መልኩ አቅዶለት ሊሆንም ይችላል
የኔ ወንድም አይዞህ በጣም በሰዉ ሂወት መቀለድ😢😢😢😢😢
ነባ፣ኃድኛህንታርቀውምክንያቱም ከእመቤት ጋር በፕራንክ መልክ ቢሆንምታርቁ
እሙ ያዝ ጠበቅ አድርጊ❤❤❤
እሙየ አግቢዉ ስሞትልሽ የኔ ዉድ ሸበላ እኮ ነዉ
ልጁ ግን ከምሩ ነው ለጎደኛዉ አማክሮት እሱ ስሜቱን ስለሚያቅ ብራክ አስደረጋት አይ የዚህ ዘመን ጎደኛ አሳዘነኝ ደግሞ ሲያምር ተጋቡ እሙ ጥሩ ነው ትዳር
ዉይ ጎዋደኛዉ ግን ትክክል አልሠራህም ሠዉ እኔ ከጥላት ጥላቴ በደካማ ጎኔ የገባ ሠዉ ነዉ አሁንም ፍቃደኛ ካልሆነ አጥፉ
እሙዬ እዉድሻልዉ አድናቂሽነኝ የቡልጋዋነኘ
ወይኔ ሲያዝን በፈጣሪ ኤጭ አሁንስ አስጠላሽኝ ኤጭ እውነትም መነገጃ ነውእንደ ፍቅር
እንኳን ሰላም መጣሽ እሙዬ የእሙ ቤተሰቦች ደምሩኝ በስደት ያላችሁት ወገኖቸ ሆይ
ነይ እንደመር
እሙ እኔ ወድሻለሁ ግን ይሄን ልጅ ካላገባሽው የዘራሽውን ታጭጃለሽ ትልቅ ብልግና ነው በአፍሽ ነው እንዴ እግዛብሔር ዩምትይው የጏደኛው ይብላኝለት
የኔ ቅን ሁሉም ሳልኝ
በርግጥ በጣም ምርጥ ምርጥ ብዙ ጓደኛ አለ የዚህ ጓደኝነት ሲያስጠላ 😏😏😏😊😊
እረ ይደብራል ማርያምን በጣም ያስጠላል በሰው ልብ ላይ አትጫወቱ ፍቅር ጨዋታ አይደለም ❤❤❤❤❤
የኔ አባት ሲያዛዝን እሙ ልክ አልስራሽም ማርያምን ጥሩ አይደለም በስው ስሜት አትቀልዱ
እኔ የተሰማኝ አዛን ሲል
ትምህርት የሌለው ቢዲዎ የኛ ጌዜ የለኝም
አረእሙየ ጠጋ አላለችም ልጂ በጣም ያሳዝናል የእውነት ሚሥኪን
እሙየ ድሮም ደረቅ ነሺ አሁን ደግሞ ባሰብሺ
አረእሙ😅😅😅ጥጋአላለቸም😅😅የኔሚሰኪን ልጁ አሳዘነኝ 😢😢የእውነት ውዶሸ እዳይሁን እሙ ግን
ወይ እሙዬ የፍቅር መግባቢያውን ችለሽበታል
ይጋቡ ምትሉ እጅ ወደላይ
.የኔ ዉድ ሁሌም. .ሳቄልኝ ስወድሺ❤❤
ልጁ ይወድሻል ተጋቡ😁😁😁
በጣም የማይረባ ፕራንክ ከምትሰሩ ብዙ ቁምነገሮች ነበሩ። ልጁን በዚህ መልኩ ስሜቱን መጉዳት አግባብ አይደለም።
ልጁ ለአንች የፍቅር ስሜት ካለው እንደዜህ ማድረግ አልነበረብሽም ከብር ሰው ይበልጣል ቅድሜያ ለሰው ክብር ስጭ ያለፍሽበትን አትርሽ በሰው ስሜት አትቀልሽ ፍቅር ህይወት ነው ለምታደርጌው ነገር አስተውይ
ኸርበሰው ስሜት አይቀለድም ደግሞ ልጁሲያምር ጠበቅአርገሽ ያዥ እሙ ሸበላነው ከምር❤❤❤
ወላሂ ጥሩ አላደረጋችሁም ልጁ ጋ ያለው እውነተኛ ነገር ነው
ጓደኘው ግን ጥሩ አልሰራህም ጓደኛየ ብሎ የነግረህን ሚስጥር ሳይፈልግ መናገር የለብህም ነበር ጥሩ አላረክም ታማኝ ጓደኛ ሁን
እኮ ሲያናድ የሆነ ሰገጤ. ለዚህ እኮ ነው ጎደኛን በሩቅ የምለው
መልሰው እሙን ፕራክ እያደረጓት መስለኝ😄😄😄
መሽአላህ ወላሂ ከመስጂድ የሚመጣው ድምፅ ቁጥባ እንደት ደስ እንደሚል ወላሂ
❤❤
Ayezachu be hyemnot yemta ewnt ortdox ke gouache nen ftry yrdananal
@@hiwotgebrhiwot2936 ደምሪኛዋ🎉❤❤
💛💚
❤❤❤❤
አዛን ሰማሁ አላህ ሆይ መስጅዶቻችነን ጠብቅለሰን😢😢😢😢
አሚን የኦኽቲ
አሚንንንን❤😢
አሚን ያረብ
አሚን ዉደ
❤❤❤
ዛሬ ደብሮኛል እስቲ ደስ ያላችሁን ነገር በኮሜንት በሉኝ ላይክም👍👍 አድርጉኝ ኡፍፍፍፍፍ የስደት ኑሮ ድክም አለኝ😭😭😭😭😭
አይዞሽ❤
❤❤❤❤❤❤❤
አይዞሽ😍😍❤❤
አይዞሽ እማ እመብርሀን ደስእሚያሰኝ ነገር ትስጥሽ😢❤
አይዞሽ ውዴ❤
በጣም የሚያስጠላ ፕራንክ ለሰዉ ስሜት አስቡ ልጁ እደኔ ያሳዘነዉ ላይክ😢
ፍቅር የረከስ ሰለምንቀልድበት ይመስለኛል የምንቀልድበትን ብናቅ ጥሩ ነው
በትክክል
በጣሥ ሢያሥጠሉ
የልጁ ስርአት ተመቸኝ
ሌላ ቀልቃላ ቢሆን ያሳፍር ነበር ግን ...ነዉ
እዉነት ነዉ በፍቅር አይቀለድም የእዉነት አፍቃሪ ነዉ❤❤❤😢
😢😢😢 በጣም ነውር ነው በስሜት አይቀለድም እውነቱን ነው ልጁ ሰው ነው ሊወድሽ ይችላል መብቱም ነው ጓደኛው ግን ለዩቱብ ብር ብሎ ሚስጥር መናገር አልነበረበትም ከገንዘብ እኮ ጓደኝነት ይበልጣል ፣ ዛሬ የጠፋው ይህ ነው ሰዎች ለገንዘብ ሞቱ ነውር ነው
ደምሪኛዋ🎉❤
❤❤❤
አዛኑ ደሥ ሢል አልሀምዱሊላ ሀገሬ ሠላምሺ ይብዛ😊
አሚን
ያአላህ የጁማአው ሁጥባ ይሰማል ያአላህ ❤❤❤
Awo
@@fatumaahamed8971 ደምሪኛ
አሳቁ ኤጭ
ግንኮ እኛን ነው ፕራንክ የሚያዴርጉት
እነሱማ ተመካክረው ነው የሚሰሩት😅😂
ለማንኛወሰም ያምራል💕👌
ሳህ ብቻ ይመቻቸው❤😂
ሚስጥር ብላችሁ ነግራችሁት እንደዚህ በስሜታችሁ ከሚጨማለቅ ጓደኛ ይሰውራችሁ እንደዚህ ያለ ጓደኝነት በአፍንጫው ይቁም እሙዬ ቢያንስ የእውነት ከሚወዱሽ ሰዎች ላይ እንደዚህ አታድርጊ በጣም አናደሽኛል በእውነት💔😥
በጣም አይይ ጉዴኛ 😢
ደምሪኛዋ🎉❤
@@እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ ደምሪኛ
አሜን፫
ውሸት ነው
ጓደኛዬ ብሎ የተሠማዉን ስነግርክ ያንን ስሜቶን ተጠቅመክ መቀለድ አግባባ አይደለም በሌላ ነገር መቀለድ እየቻልክ
neber baysber
ማግባት አለሽ እመቤት ልጅን ካልሆነ ይደብራል ፈጣሪን ፍሩ ቀልድ ልክ አለው😢😢😢😢😢
የዛሬ፣ጎደኛ፣ቀን፣አለሁ፣ይላል፣ማታ፣የለሁም፣ምንአይነት፣ነህ፣
ደምሪኛዋ🎉❤
@@betyhailay1079 ደምሪኛ
የኔ ቅን የኔ ፍልቅልቅ የጠላሽ ይጠላ 💚💛❤️👈
ደምሪኛዋ🎉❤
_ኧረ ይደብራል ሚስጥር ብሎ አምኖህ አውርቶ ፕራንክ አይይ ልጁ አሳዘነኝ❤😢😢😢_
ደምሪኛዋ🎉❤❤
💔💔😢😢
❤❤❤❤❤
እሙካ ይዥ እንዳትለቂ ልጁ ቆንጆ ነዉ ❤❤❤
ቁንጆና ምን ያደርጋል ዋናው ልብና ፀባይነው ለሠውልጅ ፍቅር በፀባይ ነው ፎንቃ ይዞታል አሥጨርሽው
ቆንጆ፣ምን፣ዋጋአለው፣መጨረሻውን፣ያሳምረው
ቆጆውድ ለአዳርእጂለትዳር አይሆንም መቃጠልነው
ልጅ የእውነት ሚወድሽከሆነ ደስ ይላል እሙ
በጣም ብልግና ነው እጅግ በጣም ከባህላችን ያፈነገጠ ነው
አንዳንድ ጎደኛ አንደዚህ አጋልጦ ይሰጣል ሲያናድድ የራሱ ጉዳይ ይላል አንዴ አይዞህ ወንድሜ የኛ አገር ፕራንክ ምንም ሙድ የለውም 😢
ደምሪኛዋ🎉❤
I don't think so
እሙየ ልጁ ቆጆ ነው አግቢው ግን ስነምግባሩ ጥሩ ከሆነ
ቁንጅና አጥባ አጠጣው ውስጡ እንዴት እናውቃለን
ወይኔ እሙዬ😄
የኔ ማፈር ምን ይሉታል🙈🙈🙈
ፕራክ እያደረጉሽ ነው መሰል
እሙ ውዴ ልጁ ያለሽን ምርጥ ምክር በቁም ነገር ውሰጅውና አስቢበት "እስከመቸ እንደዚህ እየቀለድን እንኖራለን ......"
😢😢😢 የእኔ አባት በፍጹም ትክክል አልሰራሽም
ማነው እንደኔ አዛን የሰማው. ❤❤
እዉነት ነዉ ልጁ የተረጋጋ ልጅ ነዉ ❤❤❤
ልጁ የወድሻን ደሞ ቆንጆ ነወለ ተጋቡ እሙ❤❤❤
ልጅ እራሱ እኮ ያምራል አግቢው ቀልድሺ ከሆነ እኔ ልጥለፈው እሙ😍
🙄🙄🙄🙄🤔🤔🤔
ኪኪኪኪ
@@ethiopialove2772 ደምሪኛ
😂😂😂🤣🤣🤣
😅😅😅😅😅😅😅😅
እሙዬ የእውነት በፍቅር አይቀለድም ይህ ፕራንክ የሚባል ነገር ያስጠላኛል 😢😢😢
እውነትን ነው ልጁ
ለካ ገበና የሚሽፍን ጓደኛ የለም ከዚ ቭዶ ብዙ ተምሬያለሁ 😢
በአሁኑ ስአት የለም እዳታወራ ብለሽ ብታወሪው እዳታወራ ብላኛለች ብሎ ያወራልሻል
አጋልጦ ይስጠልእጅ የልብጎደኛየለም😢
በጣም ነው የምታስጠይው ይህን የመሰለ ቆንጅዬ ልጅ ሎተሪ ደረሰሽ
ልጅ አንጀቴን በላው😢😢😢 ደሞ ሳምር ማረያምን እንዳትለቂው እሙዬ❤❤❤❤❤
ደምሪኛዋ🎉❤
እናንተ ማመን ከባድ ነው እኛን ፕራንክ እያደረጋችሁን ብሆንስ ? ነገሩ ያ ብሆን ግን የልጁ ጨዋነት አደንቃለሁ የተጠቀመበት ቃል በልኩ ነው "ህወት እንዴት ካሜራ ይገባል"ስሜቱ ከባድ ነው
እሙ አግቢዉ በጣም ቆጆ ነዉ ❤
የሚስጥር ጋደኛ እንደሌለ ከዚህ ተማሩ አምኖ ስሜቱን ቢነግረው እሱ ይቀልዳል 😢
Awokewe new Fiker yezot kesewa 😂 no way they are players
ዋው ያበደ ዘፕራንክ። ፊልም ነው የሚመስለው አሪፍ ጀመአ ነው
እሙየ የራት ልብስና የስራ ልብስ ለይ እንጂ ከለር ልብስ ለግብዣ ወይ ለራት ከዚያ ውጭ የስራ ልብስ ምረጪ ሆ
በጣም ነውር ነው! ይሄ ህይወት ነው መፖሰትም የለበትም ነበር እውሸት እንኳን አልሆነ እንጂ ልጅትዋን መቀለጃ አርጋችዋት ነበር::
ገበዝ፡ጠክሩ፡አትፊሪ፡እጂሺን፡አትሺ፡ቀናበይጎበዝእወዳችሆለን❤❤❤❤❤😂
ጥሩ ስክሪፕት ነው። በደንብ ተጫውታችሁታል። የተደበቀው ካሜራ ደግሞ እየተንቀሳቀሰ ነው የሚቀርፀው 😂
😂😂😂
እሙግን አንቸ አግብተሽ ያችንባል ማየት በጣም እፈልጋለሁ አና እእወድሻለሁ 😍😍😍😍
ባልየላትምእንደ
@@semira6773አው
ደምሪኛዋ❤
እርጋታው ደስ ሲል❤❤
ዋው እመቤት ይመችሽ❤
አግቢው ቆንጆ ልጅ ነው❤❤
ቁጅና ከቱ ነው ዋናው ማንነት
መልክ ታጥቦ አይጠጣም
@@tsehaydesalew4649 ደምሪኛ
@@mekdimetageswagalew3048 ደምሪኛ
ልጁ ግን የፀይም ቆንጆነው ያምራል እሙየ ❤ካልሆነ ላፍ አድርጊው😮
በእርግጠኝነት የሁለቱም ፕራንክ ነው ነገ ፕራንክ ነው ይሉናል 😂😂😂 እኔ ያሚያሳዝኑኝ ኮማቾች ናቸው በሰው ስሜት አይቀለድም ምናምን ምናምን የሚሉት 😂😂😂
ህዝቤ የዋህ እኮ ነው የዩቱበሮች መቀለጃ ሆኗል 😂
፡ኧረ ፕራንክ ይሁን ልጁ ያሳዝናል የምር
መድሀኒያለምን እያለ እኮ ነዉ ቀልድ አደለም
😂😂😂😂😂😂👍👍
😂😂😂ጅል ነን እኛ😢😢😢😢 እናምናል
የኔ የጁመአን ዳእዋ ስስማ ደስአለኝ❤❤❤❤
እሙ ስትጠጋ የኔ መሸማቀቅ (መሽኮርመም) ምን ይሉታል አይኔዋ።😂😂
እንደኔ😄
እኔም 😂😂
🙆🙅🙅ልጁ ቆጆ ነው😂😂😂😂😂😂
🙆🙅🙅ልጁ ቆጆ ነው😂😂😂😂😂😂
@@ደስታነኝየራያዋ ሳ 😂😂
መሻላህ ማነዉ ሁጥባዉን የሠማዉ
ቪዶወን መልቀቅ አልነበርበሸም. እወነት ነው በፍቅር አይቀልደም ዉዴ ይቀርታ ጠይቂው.
fikrhu kelibe yemencha endhona ye lijhu be angegrhu yastawokale yemir ❤takhalsh woy 3x ❤
እውነት በጣም ነው የምታሥጠሉ በሠው ሥሜት መጫወት ከባድ ነው ዳግመኛ እደዚህ እንዳይደገማቹህ ሆሆሆሆ ሚሥጊን አሣዘነኝ ልጁ 😢
ደምሪኛዋ🎉❤
ለእውነት ከሆነ በጣም ያስጠላል ጓደኛ ተብዬው ከፕራንኩ በላይ የውድ ጓደኛህን ስሜት መጠበቅ ነበረብህ መተማመንን ነው ያጣኸው በደካማ ጎኑ ገብተህ አስቀየምከው ስሜቱ ከባድ ነው ለመናገር ደግሞ የሚያምርና የሚያሳዝን ትሁት ልጅ ነው እመቤት አትሟዘዥ እሺ አንዳንዴ የሚያምርብሽን እወቂ ይደብራል የዛሬው
ሠላም ወገኖቻችን አይዞሽ እህታችን ሁሉም ያለፈል ፈገግ በለሸ አሳለፈወ እሸ ወዴ ዛሬ ልላ ቀን ነወ❤❤❤❤
ጉደኛው ግን ባለጌ ነው ስሚቱን እያወቀ በሰሚቱ ይጫወታል ቲሽ
The most beautiful sound in the world (azan ❤)
እሙ ፕራኩን እውን ነበር ግን ሳስበው እንቺንም ፕራክ አደረጉሽ ተማክረው
የእውነት ቢሆን መልካም ነው አፍቃሪ እውነተኛውን ትዳር ይስጥሽ ያለፈውን የሚክስ ውዴ😍
ያራድዬ ልጅ የገባሽ እሙ ቅን ልጅ ናት ቢጋቡም ደስ ይላል
ኧረ በፍቅ አትቀልዱ ከምር በሰው ስሜት መጫወት😢
ወላሒ ጎደኛዉ በጣም ፍራነዉ እደት በሥሜት ትቀልዳለህ ሠዉ ነሕ ብሎ ቢነግርሕ አደባባይላይ
ኧር እሙ ጠጋጠጋ ወዴት ነው
የምር በጣም ደበራችሁኝ በፍቅር አይቀለድም
እንደዚህ አይነት ጓደኛ አያስፈልግም
ፍራንክ የተደረከው ግን አይዞህ፡፡አንደዚህ አይነት ፍራንክ ቀሽሞች እሙ በጣም አስጠላሽኝ እንደት በፍቅር ትቀልጃለሽ ?
እሙየ ጠጋጠጋ 😅የኔማፈር❤
አሁንስ አበዛቹት ፕራክ እያላቹ ማርያምን ልጁ እንዴት እንደሚያሳዝን እሙ የማይደረግ ነገር ነው ያረጋቹት ያስጠላል።
ትታስጠሉ በስው ስሜት በስሜት ይደብራል😢😢😢😢😢
ከምር አናደዱኝ ፋራ ሁላ ተሰብስቦ
እመቤት በጣም እወድሽ ነበር ዛሬ ግን ጠላሁሽ በሰው ላይ መጫወት ይደብራል ካፈቀርሽ ግን እንታረቃለን ከምር
@@ethiopialove2772 ደምሪኛ
@@kiyakiyaye-kv7fn ደምሪኛ
እሙ በጣም ነበር ምወድሺ ጠላዉሺ በፍቅር ሰመት ቀልድ አለ እደ አሁን ይቅርታ ጠይቀሺ የምር ካፈቀረሺ ተጋቡ
እሙየ የኔውድ ፍቅር ክባድነው ይቅርታ ጠይቄው
በጣም ነው የምታስጠይኝ ፕራንክሽ በሙሉ እጅጅ ነው የሚለው ገንዘብ ማግኛሽ እንደሆነ እናውቃለን ግን የሚያስጠላ ፕራንክ ነው የምሰሪው ዘጊ ነሽ
ጎደኛውም ከነገረህ በጣም ጥፋት አድርገሃል
እሱም ይወድሻል እሙየ ይጋቡ የሚል
ግን ይወዶሻል አይኖ ካች ጋር ነው ❤
እዉነት ትክክል ነዉ በፍቅር ቀልድ መጥፎ ነዉ
የኔ፣አባት፣ስዘን፣😢😢😢እር፣አትጀጅሉበን፣በፍቅር፣አትቀልዱ😭
😢😢
@@saragasa174 ደምሪኛ
አሙሻዬ በጣም አምሮብሻል ቀዩ ቀሚስ።
😢እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ የልጂ ትግስት❤
እንደሚያውቅ ቢጠይቀውም ምልስ አልሰጠውም። ባልጠበቀው መንገድ አሰተነፈስው።
ምናልባች ቀና በሆነ መልኩ አቅዶለት ሊሆንም ይችላል
የኔ ወንድም አይዞህ በጣም በሰዉ ሂወት መቀለድ😢😢😢😢😢
ነባ፣ኃድኛህን
ታርቀው
ምክንያቱም ከእመቤት ጋር በፕራንክ መልክ ቢሆንም
ታርቁ