መቃብር ሰባኪው አማርኛ መንፈሳዊ ፊልም | MEKABIR SEBAKIW | MENFESAWI FILM AMHARIC | TEWAHEDO DOCUMENTARY

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 48

  • @Amezenyifru
    @Amezenyifru 10 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @titigezaei138
    @titigezaei138 8 месяцев назад +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AklilMelese
    @AklilMelese 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ያክብርልን, ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አስተማሪ ትምህርት ነዉ::

  • @AmeneSisaye
    @AmeneSisaye 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን 💕💕💕🤲🤲🤲💕🙏🙏

  • @haregughirmay8661
    @haregughirmay8661 8 месяцев назад +4

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ግሩም መካሪና አስተማሪ ፊልም ነው አሜን አቤቱ ትእግስትን ማስተዋልን ራስን መግዛትን በህይወቴ አድለኝ አሜን

  • @amendaniel6268
    @amendaniel6268 9 месяцев назад +6

    በጣም ነው የወደድኩዎቸው በርቱልን

    • @tewahedodocumentary
      @tewahedodocumentary  9 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር ያክብርልን
      ይበልጥ እንድንሠራ በጸሎት አስቡን

  • @መቅዲ-ጘ9ቈ
    @መቅዲ-ጘ9ቈ 11 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም አስተማሪ ፊልም ነው🙏 በረከታችሁ ይደርብን ❤❤ ለቤታችሁ አዲስ ነገር ወለተ ማርያም እያላችሁ አስቡኝ ሲበዝ ደካማ ነኝ በእምነቴ መጠንከር እፈልጋለሁ ግን መልሸ እወድቃለሁ 😭😭😭😭 አቤቱ ጌታየ ሆይ የጠፋሁትን ልጅህን መልሰኝ 😢

    • @tewahedodocumentary
      @tewahedodocumentary  11 месяцев назад +5

      እህታችን ወለተ ማርያም
      እንኳን በደኅና ቻናላችን @tewahedodocumentary ን ቤተሰብ ተቀላቀልሽ እግዚአብሔር ከጎንሽ ይሁን ፥ ድንግል ማርያም በምልጃዋ አትለይሽ ፥ የቅዱሳኑ ረድኤት በረከት አይለይሽ። እኛንም በጸሎት አስቢን።

    • @danielsiyumaregawi
      @danielsiyumaregawi 11 месяцев назад +2

      እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን አይዞሽ እህቴ

  • @ZerihunNagsh
    @ZerihunNagsh 2 месяца назад

    Amen Amen Amen

  • @danielsiyumaregawi
    @danielsiyumaregawi 11 месяцев назад +2

    በስመ አብ! እንደተለመደው በጣም የሚገርም ሥራ ነው።
    እጅግ ትልቅ ትምህርትን ተምረንበታል። ከንቱ ውዳሴ ስንቶቻችንን ጥሎናል?
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    በርቱ ሌሎችም ፊልሞችን እንዲህ አቅርቡልን

    • @tewahedodocumentary
      @tewahedodocumentary  11 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር ያክብርልን
      #share በማድረግ ለሌሎችም ያድርሱ

  • @SaSa-iu5rf
    @SaSa-iu5rf 3 месяца назад +1

    በውነቱ ቃለሕይወት ያሰማልን 😢😢አስተማሪ ፊልም😢

  • @BhCus-i3p
    @BhCus-i3p 6 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ማስተዋል ያዶለን በቃሉ እንድንኖር የእግዚአብሔር ቅዱስ ፋቃዱ ይሁን

  • @AbeGalEmbrhen
    @AbeGalEmbrhen 9 месяцев назад +2

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ሃጥያተኛ ልጅህ ለውጠኝ😥😥😥

    • @tewahedodocumentary
      @tewahedodocumentary  9 месяцев назад

      አሜን
      ሁላችንንም በመልካም ጉዳና ይምራን

  • @MuraalBelayineh
    @MuraalBelayineh 9 месяцев назад +2

    ቃለሒወት
    ያሰማልን
    ብዙ አትርፈንበታል
    እናመሰግናለን

  • @assdf4222
    @assdf4222 Год назад +3

    ቀጥሉበት እናመሰግንአለን❤

  • @Aberash-fg9wh
    @Aberash-fg9wh 7 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @Abenezer499
    @Abenezer499 10 месяцев назад +2

    Gobezoch 🙏🙏🙏 keep it up

  • @TegestTegest-e2k
    @TegestTegest-e2k 9 месяцев назад +2

    እግዚአቤሔር ያካብሪልን ❤❤❤

  • @zasy67fvcx57
    @zasy67fvcx57 10 месяцев назад +1

    AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤

  • @Mekerekidusan
    @Mekerekidusan Год назад +5

    ይሄንንም በደንብ አቅርቡት ጎበዞች ናችሁ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ

  • @Netsisheberu
    @Netsisheberu 10 месяцев назад +2

    አስተማሪ ፌልም ነዉ ደስይላል

  • @GenetMegos-ej9ss
    @GenetMegos-ej9ss 9 месяцев назад +1

    amen kalhwet yasemalin

  • @wejebuamare6757
    @wejebuamare6757 4 месяца назад

    ንሮዬ የእግዚአብሄር መስመር ልይዝልኝ ነው ፈጣሪዬ አመሠግናለሁ ።

    • @tewahedodocumentary
      @tewahedodocumentary  4 месяца назад

      እግዚአብሔር በመንገድዎ ሁሉ ይምራዎ።

  • @ContentHotDog-go6cp
    @ContentHotDog-go6cp 8 месяцев назад +1

    Kale hiwot yasemalen

  • @messishibeshi2315
    @messishibeshi2315 Месяц назад

    ewunet new

  • @ABELYibeyin
    @ABELYibeyin 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @ለጠቢብሰ_አሐቲ_ቃልትበቅኦ

    እናመሰግናለን

  • @BizuyeTesfaw
    @BizuyeTesfaw 7 месяцев назад +1

    🙏🙏🙏

  • @YeMaryam492
    @YeMaryam492 Год назад +6

    ውዳሴ ከንቱ ክፉ ነው ትልቅ ትምህርት ነው የተማርነው

  • @የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ
    @የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉