Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም እናመሰግናለን እንደዚህ መንፈሳዊ ፊልም ቢበዛልን ደስ ይላል ሁላችውንም ፈጣሪ ያክብርልን 🙏 እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 💒
አሜን አሜን አሜን 🙏⛪️⛪️⛪️✝️⛪️✝️⛪️✝️⛪️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉
2015 የጠፉት ወደ ክብርት እናታቸው ቤተክርስትያን የሚመለሱበት ዘመን ይሁንልን እኛንም በቤቱ ያፅናን
አሜንንን
አሜን አሜን አሜን
amen
_🌻🤲አሜን ፫🌻_
Amen 🙏
እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ በርቱልን የእኛ የተዋህዶ ልጆች እንወዳችሃለን ♥እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን
😂😂😂😂እምዬ ማርያም ትጠብቃችሁ አላልሺህም 🤣🤣🤣ጌታሆይ ማረን
🥰🥰🥰 amen amen amen 🙏
@@emugela2785 እና ሉተር ይጠብቃችሁ እንበል 😂😂😂😂😂😂
Betam Desi yemil film Embetatachen KIDESTE KIDUSAN NESEHETE NISUHAN DENGLE MARYAM tsegawen tabezalesh betam gerum film🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰😍😍🥰🥰🙏🙏❤️❤️🙏🥰🥰
ይህ ፊልም ዬኔ ታሪክ ነው። በራቱልን ሰላምቹ ይብዛ እግዚአብሔር ሀጋራቺን ሰላም ያርግልን 🙏🙏 አሜን።እሚዬ ኦሮቶዶክስ ለዘላላም ትኑር❤️❤️❤️
የተዋህዶ ልጆች እመብዙሃን ትጠብቃቹ
አሜንአሜን🙏🙏🙏
Amen Amen Amen ❤️🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen
😂😂😂😂😂
ኮታታሞች ሁላ
ደስ እሚልና ትምርት አዘል መንፈሳዊ ስለሰራችሁልን እናመሰግናለን ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ፅንታ ትኑር የጠፍትንም የድግል ማርያም ልጅ ልቦና ሰቶ ይመልስልን አሜን ::
የሚገርም አስተማሪ ፊልም ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ቃለ ህይወት ያሠማልን ሁሉንም 💚💛❤️
እግዚኣብሔር ኣምላክ በቤቱ ያፅናቹ የእምየ የተዋህዶ ልጆች🤲🤲🤲🤲❤❤❤😍😍😍😍😍
ውዴ
@@mery-w4l የኔ ውድ 😍😍😍😍
አሜንአሜንአሜን
አሜን 🙏🙏🙏🙏
እግዚያብሄር ይባርካችሁ ❤❤❤ በጣም ደስ የሚል ነዉ😊😊
ዋዉ በጣም ጥሩ መንፈሳዊ ትምህርት አለዉ በርቱ ጥሩ ስራ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
የአምዬ ኦርቶዶክስ ልጆች በበቤቱ ያፅናን መሀተባችንን እናጥብቅ ተዋህዶ እምነቴ የጥንት ነሽ የናትና አባቴ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር የጠፉትን በጎች ወደቤቱ ይመልስ። ደስ የሚል ፊልም
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ከምንም በላይ ትልቁ እና ምርጡ ኦርቶዶክስ ነኝ። ኦርቶዶክሳዊነት ትልቅ ምስጢር ነው። ከዚህ መንፈሳዊ ፊልም ብዙ ተምረናል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።🙏🙏🙏
አሜን አሜን የኔ እህት ትዋህዶ ልዙላልም ትኑርልን🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናቹ የእምዬ ተዋህዶ ልጆች🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ቃለ ህይወት ያስማልን
ብጣዕሚ ደስ ዝብል እዩ ❤ ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤ተዋህዶ ሃይማኖት ብምኳነይ ኩሉ ግዜ እዩ ደስ ዝብለኒ❤ ጽዮን ቅድስት ድንግል ማርያም ትሓልወና 🙏❤
ማርያምን በጣም ነው ያሰለቀሰኝ😢😢😢😢😢😢የተዋህዶ ልጆች በስስት ነው የምወዳችህ🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️💕💕💕💕💕💕
😢😢😢እኔም እናትየ
እኔም እምየ ትዋህዶ❤️❤️❤️
መልካም ወጣትን በማልማት ጥንትም አሁንም በድራማ ሳይሆን በተግባር መላካም ወጣቶች ከህፃንነት እስከ አዋቂነት ኮትኩታ አሳድጋ ለክብር አብቅታለች አሁንም እንዲሁ የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶች የእግዚያብሔርን ቃል አያስተማረቾ እንዲሁም በሥነምግባር እየኮተኮተች ለቁም ነገር አብቅታለች በማብቃትም ለይ ነች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላም ተከብራ እና ደምቃ ትኑር አሜን 🙏❤🙏❤🙏❤
በርቱልን ውድ የተዋህዶ ልጆች 🛐👏በጣም ትልቅ ትምሀርት ነው ቀጥሉበት👏
በእውነት እንደዚህ የመሰለ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መንፈሳዊ ፊልም ማየት በዝህ ዘመን በጣም መታደል ነው እንደው የተዋሕዶ ልጆች የት ናችሁ እውነት ለመናገር አለማዊ ፊልም ብሆን ብዙ ሰው ነው ሚመለከተው በተዋሕዶ ሃይማኖታችን ጠንካሮች አንሁን የእማዬ ማርያም ሰላማችሁ ባላችሁበት ቦታ ይብዛልንቀጥሉቡት
የኦርቶስ ተዋህዶ እምነቴ ለዘላለም ትኑር ጌታዬ ሆይ ኢትዮጲያን አተው እደቸርነትህ አስባት
እግዚአብሔር ቤቱ ያፅናቹ በርቱልን የእኛ የተዋህዶ ልጆች እንወዳቹሃለን እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን
ምርጥ አስተማሪ ነው ኦርቶዶክስለዘላለም ትኑር❤❤
የትዋህዶ ልጆች ፍጣራ እመበርUን በቤቱ ያፅናቸህ ትዋህዶ ልዘላልም ኑራልኛ🙏🙏🙏🙏🙏
የተዋህዶልጆች በርቱ በለቅሶ ጨረሰኩት😭
ፈጣሪ ይመስገን መንፈሳዊ ፊልም ካየው ቆይቼ ነበር ቸሩ መድሀኒአለም ለ ሁላችንም ምህረቱን ያብዛልን
አባቴ እኔ የጠፋሁትን ልጅህን ወደ መንጋህ መልሰኝ እንደ ፈርኦን የደነደነውን ልቤን በፍቅርህ ስበርልኝ 🙏🙏🙏😥
ኣሜንንንን🙏🙏🙏
አሜን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ከቤቱ የጠፋነውን ልጆቹን በሙሉ ይሰብስበን፥ ይጠብቀንም፥ አስተማሪ ነው::
እስኪ ሁሌም መንፈሳዊ ፊልም ስሩ
የውነት ደስ የሚል አስተማሪ ኦክዶክሳዊ ፊልም ነው እግዚያብሄር ይባርካቹ በርቱ ቀጥሉበት በዚአስተማሪ ፊልም ብዙ የጠፉ ሰዎች እንደሚመለሱ ፈጣሪ ልቦናቸውን ይመልስላቸው ትክክለኛውን መንገድ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ታሳያቸው
የተዋህዶ ልጆች እመቤታችን ትጠብቃችሁ
አይዞን የተዋህዶ ልጆች በማንም መተተኞች ልንሰደብ አይገባንም የተዋህዶ ክብርበሰው አን ደበት ተነግሮ አያልቅም ስለዚህዝምእንበል
በጣም ደስ እሚል መፈሳውይ ፊልም
እግዛብሄር እዉነት የተዋህዶ ልጆች መብታት አለብን 😢😢😢
እጅግ በጣም ደስስ የሚል እጅግም አስተማሪ ፊልም ሳይሆን ህይወት ብዬዋለሁ!! እንግዲህ ኦርቶዶክሳዊነት ይህ ነው። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ከዚህ በላይ የምትሰሩበትን ሃይሉን ጥበቡን ያድልልን🙏🙏 በርቱልን እንወዳችኋለን❤❤
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12
አሜን መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ❤
በማያግባቹህ አትግብ እሹ😂😂😂😂
የሚገርም ድንቅ የሆነ ትምህርት ሰጪ ዲራማ ነው እኔ እያለቀስኩ ነው ያየሁት እንዲሁም ምን አይነት ጓደኛ መምረጥ እንዳለብን ተምሬበታለሁ ተባረኩ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
እኔም በጣም ነው ያስለቀሰኝ
ዋው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀታ ትኖራለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር የጠፉትን የጎቹን ይፈልግ❤❤❤
እግዚአብሔር ሆይ በ2015 ከስደት መልሰህ በእግረ ስጋም በእግረ ነፍስም ወደ ቤትህ እንድገባ እና እንደ ዮሐንስ አይነት ባል እድትሰጠኝ እለምንኸለሁ
yelebeshen meshat yemitekmeshen yesetsh
አሜን ውይ ስደትስ በቃን
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን💕👏💕ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር!!! ወንድሞቼ እናንተም ተባረኩ! በርቱልን።
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ በዚው ቀጥሉ ብዙ እንጠብቃለን በቤቱ ያፅናን አሜን፣
እግዚአብሔር ይስጣቹ መንፈሳዊ ፊልም ርቦኝ ነበር እጃቹ ይባረክ ሁሌም በዚህ ስራ ቀጥሉበት በመንፈሳዊ ፊልም ላይ ብዙ አልተሰራም እባካቹ አደራ በዚህ አይብቃ ገና ትውልዱን ምታነሱበት ስራ ከእናንተ እንጠብቃለን
በስመ ስላሴ ደስስስ ይላል ቀጥሉበት እግዚአብሔር ይግዛቹ💠💞💞💞💞
ትልቅ ትምህርትን ታገኙታላችሁ እዩት ኦርቶዶክስ አድርገህ የመረጥከኝ አምላኬ ተመስገንልኝ 🙏🙏🙏 ያልጠፋነው ከ እግዚአብሔር ምህረት የተነሳ ነው😢
ቃል ሕይወት ያሰማልን ሀገራችን ሰላም ያደረገልን ❤💛💚🙏🙏🙏
ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ለጠፉት ልብ ይስጥልን እናተም እግዚአብሔር ይጠብቃችው በቤቱ ያፅናችው በርቱልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
ኢትዮጵያ ናት ሀገሬ ተዋህዶ ናት ክብሬ!!!
ኢትዮጱያ ናት ሀገሬ ተዋህዶ ናት ክብሬ ዉድ የተዋህዶ ልጆች በቤቱ ያፆናን አሜንንንን 🙏♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥💒💐💐
እግዚአብሄር ይመስገን እህት ወንዲሞቻቺን ቃለህይወት ያሰማልንበቤቱ ያፅናችሁ በርቱልነ እሽ
የምንም ጊዜ የደስታ ምንጨ እምየ ኦርቶዶክስ ነች እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን!!!🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
በጣም ደሰ የምል ፊልም ነው በመፅሓፍ ቅዱሰ የተደረከ ሰለ ሆነ ያለ ገባን ነገረ አሁኑ ተረዳኝ በእወነት ከዘ ታርክ አባቶች ሰያሰተምሩ እን ምሳሌ አደረገው ተንሸ አየሰማሁ ነበረ አሁን ግን በጣም ነው የተረዳኝ ለሁላቹም ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏 ተዋህዶ ለዘል አለም ትኑረ🙏🙏🙏
በጣም አናመሰግናለን ውዶቼ ደስ ሲል በማርያም ቀጥሉበት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር😘😘😘
ከዚህ መንፈሳዊ ድራማ ብዙ ተምሪያለሁ ከማንበብ በድራማ በጣም ይማርካል ቃለ ህይወት ያሰማልን ደሞ ለግዜው የሚመጥን ነው
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ስወደው ይህን መንፈሳዊ ድራማ ሁለተኛ ዬ ሳየው በተለይ የፀሎት ክፍላቸው ደስሲል
የተዋሕዶ ፍሬወች በቤቱ ያፅናችሁ
ፀጋውን ያብዛላችሁ በረከታችሁ ይደርብን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን ❤❤❤
ብሩክ፡እግዚአብሄር፡ይባርካቹህቅዱስ፡እግዚአብሄር፡ይቀድሳቹህልኡል፡እግዚአብሄር፡ከፍከፍ፡ያድርጋቹህስለማይነገር፡ስጦታዉ፡እግዚአብሄርይመስገን፡አሜን፡አሜን፡አሜን
ግዜውን ትውልዱን የሚመጥን በጣም አስተማሪ ነው አምላከ ቅዱሳን ማስተዋልን ይስጠን
አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ትዕዛዝህን ተላልፈን ካፈነገጥንበት ጎዳና መልሰን ፍቅርና ሰላምህን በልባችን ሙላልንና ትዕዛዝህን አክብረን እንድንከበር እግዚያብሔር ሆይ ይቅር በለን ለሀገራችን ሰላም አምጣልን አቤቱ ይቅር በለን ማረንን አቤቱ አሜንን አሜንን አሜንን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥሩ ትምህርት ነው በተለየ ለዘመኑ ወጣት ባለወቁት ነገር ወደ ማይሆን ስፍራ እየፈለሱ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አዲሱን ዘመን የጠፉት እህት ወንድሞቻችን ይመልስልን እኛም ስለነሱ አብዝተን እንፀልይ ወንድማችን ኪሩቤል እናመሰግናለን በርታ በዚሁ ቀጥልበት
ደስየሚል ዘመናችንአስመልክቶየተዘጋጀእግዚያብሄርይመስገን
በጣም ደስ የሚል እጀዚህ ቀጥሉበት አባታችን ዕድሜ ይስጥልን ።
ጸጋውን ያብዛላችሁ መጀመሪያውን አይቶ ጨረሻላይ አመላለሱ በጣም ደስ ይላል
በጣም ደስ የሚል ብዙ ትምህርቶች የተካተቱበት መንፈሳዊ ፊልም ነዉ ሁላችሁንም እናመሰግናለን ፀጋዉን ያብዛላችሁ ❤❤👏
አሜንአሜንአሜንቃለህይዎት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ነው
“ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤” - ዮሐንስ 1፥12
ምርጥ መንፈሳዊ ይህም ይልመድባችሁ ትውልድ ለዘላለም ትኑር እማምላክ ፀጋውን ታብዛላችሁ የተሳተፋችሁ ሁሉ
እህት ወንድሞቸ ቅዱስ ሚካኤል ባላቹህበት ይጠብቃቹህ ይኸን ፊልም የምታዪ ሁሉ❤❤❤
አሜን አሜን
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹሁ ኦርቶዶክስ ተዋእህዶ እምነቴ ለዘልአለም ትኑር
እግዚአብሔር ይባርካቹ በቤቱ ያፅናቹ
እመቤቴ ትጠብቃችኩ በጣም ደሥ የሚል የመፈሳውይ ፊልም ነው እዩት ❤️❤️❤️
አሜን የማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን አሜን ።አሜን እምየ ኦርቶዶክስ ትለምልም እግዚአብሔር አምላክ
አይዞን የተዋህዶ ልጆችእመብርሀንታቅልናለችስለተዋህዶክብርበሰውአንደበትተነግሮአያልቅምናዝምእንበልእመብርሀንየልቦናችንትፈፅምልናለችና፡፡
አዲት ሀይማኖት እሷም ተዋህዶ በበቷ ያፅናን ለዘላለም አሚን
የተዋህዶ ልጆች እንወዳችኋለን 🥰🥰🥰❤❤❤🙏
ኧራ በጣም ይገርማል ራዕይ ስጠፈ የሌላውን ረዕይ! እግዝአብሔር ራዕይ ይስጣችሁ ደግሞ እንደዝህ አይነት ራዕይ እንድኖርህ መንበርከክ የምበል ነገር አለ እኮ
እጅግ በጣም አስተማሪነው ደጋግማችሁ መፈሳዊ ፊልም ስሩልን በጣም ወድጀዋለው
በጣም በጣም በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። እግዚአብሔር ትክክለኛውን መንገድ ያሳየን።
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው እናመሰግናለን እባካችሁ በዚሁ ቀጥሉበት ሁሌም መንፈሳዊ አስተማሪ ፊልሙችን
እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይሰጥልን የኛ እንቆች ደሰሰ የምል ፍልም ነው ቀጡሉበት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር የጠፉቱን ልጆቿን ትመልሰ እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ከናንተ ጋ ትሁን ከክፉ ሁሉ ትጠብቃቹ በእመነታችን ታፅናንኖ አሜን 👏💘🌹
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ተመሳሳይ የሂይወት መንገድ አለኝ እኔም እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት ይሄንን ፊልም በመስራታችሁ ፈጣሪ አብዝቶ ይክፈላችሁ ፡፡ተመስገን ! እመቤቴ ማርያም ከፈተና ትጠብቀን
በጣም ጥሩ አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው በርቱልን ! እንደዚህ መንፈሳዊ የሆኑ ፊልሞች በብዛት ቢሰሩ ሌላ ፊልም አናይም ! እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱልን !!!
በርቱ ጥቂት ሰወች ይማሩበትና ወደራሳቸው ይመለሳሉ ቢአንስ ።አንድ ነፍስ ማትረፉ እንኳ ቀላል አይደለም
እግዚአብሔር ይመሰገን ❤ቃል ህይወት ያሰማልን❤ኣሜን ፫🙏🙏
በጣም እናመሠግናለን ከምር በእባ ጨርስኩት አወ ወጣትነትን በተዋህዶ ቤት እደት ደስ ይላል በጌታ አቤቱ በበትህ አፅናኝ የጠፉትንም መልስልን😭🙏❤
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የጠፉትል ልጆችህን ፈልገህ እንደመለስጋችሁ እኔንም ሀጥያተኛዋን ባሪህን ፈልገኝ😢😢😢በእዉነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ ዉድ የተዋሕዶ ልጅችን ያብዛልን
በደንብ ለተከታተለዉ ትልቅ ትምህርት ነዉ በርቱልን ደጋግሜ አየሁት ግሩም ነዉ የጠፋዉን ልጅ ሁሌም እያሰብን እኛም ልንጠፋ ስንል የሚስተምረን ትምህርት
የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር🙏🙏 በቤቱ ያለነውን እስከመጨረሻው ያፅናን🙏 ከቤቱ የራቁትን ወደቤቱ ይመልስልን🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ አጽንቶ ያኑራችሁ❤❤❤❤
ደሰ የሚል ፊልም ነዉ ኦርቶደክስ ለዘላለም ትኑርልን አይይይ ነገ ዛሬ እያልነ የዘላለም ቤታችነን ብዙወቹ አረስተነዋን ልባችነን ይመልስልን 😢💔❤
እናመሰግናለን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቀጥተኛዋ መንገድ ናት
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6
@@lidi3349yeoritodokis eyesusu ewuneteigawu kirisitos new eshi temeleshi
አችነሽ ያልሽ እሱን አዘባርቄ ቀጥተኛዋ መንገድ ቤተክርስቲያን ናት
እግዚኣብሄር ያክብርልን ወቅታዊና ኣስተማሪ ፊልም ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን
እዲህ ያሉ ትምርቶችንም ብታሳዩን መልካም ወጣት የት እዳለ ይገባን ነበር እና አሪፍ ነው በርቱ እኛ የተዋህዶ መልካም ወጣቶች እመቤቴን ይዘን ነው 🙏
እግዛብሔር ይመሰገን ወንድሞቼ የዛሬ 26ዓም ይህን ድራማ እንደዱሪዮ አብሬ አጫፈሬለው ሰርቻለውና ዋዋዋዋ በእምነቴ ፀንቼ እንድኖር መሰርቴ ይህ የሉቃሰ ወንጌል ም15የማይርሳ ትዝታነው ቃለወት ያሰማልን ወንድሞቼ።
💞እግዚአብሔር ይመስገን (ኦርቶዶክስ )ተዋሕዶ💞 አድርጎ ለፈጠረኝ ጌታ 💞መታደል እና መመረጥ ነው 💞🙏🥰🥰💚💛❤️
በጣም አስተማሪ ነው አርቲስቶቻችን በርቱልንየእናቱ ና የልጇ ፍቅር አይለየን አሜን
ኣሰይ ደስ ክብል ይቅርታ ሲጠታየቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖተይ ንዘክኣለም ፀኒዓ ትንበር 💒ትምክሕታችን ነሽ እመቤቴ የገታ እናት👏
በጣም እናመሰግናለን እንደዚህ መንፈሳዊ ፊልም ቢበዛልን ደስ ይላል ሁላችውንም ፈጣሪ ያክብርልን 🙏 እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 💒
አሜን አሜን አሜን 🙏⛪️⛪️⛪️✝️⛪️✝️⛪️✝️⛪️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉
2015 የጠፉት ወደ ክብርት እናታቸው ቤተክርስትያን የሚመለሱበት ዘመን ይሁንልን እኛንም በቤቱ ያፅናን
አሜንንን
አሜን አሜን አሜን
amen
_🌻🤲አሜን ፫🌻_
Amen 🙏
እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ በርቱልን የእኛ የተዋህዶ ልጆች እንወዳችሃለን ♥
እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን
😂😂😂😂እምዬ ማርያም ትጠብቃችሁ አላልሺህም 🤣🤣🤣ጌታሆይ ማረን
🥰🥰🥰 amen amen amen 🙏
@@emugela2785 እና ሉተር ይጠብቃችሁ እንበል 😂😂😂😂😂😂
Betam Desi yemil film Embetatachen KIDESTE KIDUSAN NESEHETE NISUHAN DENGLE MARYAM tsegawen tabezalesh betam gerum film🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰😍😍🥰🥰🙏🙏❤️❤️🙏🥰🥰
አሜን አሜን አሜን
ይህ ፊልም ዬኔ ታሪክ ነው። በራቱልን ሰላምቹ ይብዛ እግዚአብሔር ሀጋራቺን ሰላም ያርግልን 🙏🙏 አሜን።እሚዬ ኦሮቶዶክስ ለዘላላም ትኑር❤️❤️❤️
የተዋህዶ ልጆች እመብዙሃን ትጠብቃቹ
አሜንአሜን🙏🙏🙏
Amen Amen Amen ❤️🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen
😂😂😂😂😂
ኮታታሞች ሁላ
ደስ እሚልና ትምርት አዘል መንፈሳዊ ስለሰራችሁልን እናመሰግናለን ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ፅንታ ትኑር የጠፍትንም የድግል ማርያም ልጅ ልቦና ሰቶ ይመልስልን አሜን ::
የሚገርም አስተማሪ ፊልም ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ቃለ ህይወት ያሠማልን ሁሉንም 💚💛❤️
እግዚኣብሔር ኣምላክ በቤቱ ያፅናቹ የእምየ የተዋህዶ ልጆች🤲🤲🤲🤲❤❤❤😍😍😍😍😍
ውዴ
@@mery-w4l የኔ ውድ 😍😍😍😍
አሜንአሜንአሜን
አሜን 🙏🙏🙏🙏
እግዚያብሄር ይባርካችሁ ❤❤❤ በጣም ደስ የሚል ነዉ😊😊
ዋዉ በጣም ጥሩ መንፈሳዊ ትምህርት አለዉ በርቱ ጥሩ ስራ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
የአምዬ ኦርቶዶክስ ልጆች በበቤቱ ያፅናን መሀተባችንን እናጥብቅ ተዋህዶ እምነቴ የጥንት ነሽ የናትና አባቴ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር የጠፉትን በጎች ወደቤቱ ይመልስ። ደስ የሚል ፊልም
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ከምንም በላይ ትልቁ እና ምርጡ ኦርቶዶክስ ነኝ። ኦርቶዶክሳዊነት ትልቅ ምስጢር ነው። ከዚህ መንፈሳዊ ፊልም ብዙ ተምረናል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር።🙏🙏🙏
አሜን አሜን የኔ እህት ትዋህዶ ልዙላልም ትኑርልን🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናቹ የእምዬ ተዋህዶ ልጆች🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ቃለ ህይወት ያስማልን
ብጣዕሚ ደስ ዝብል እዩ ❤
ስለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏❤
ተዋህዶ ሃይማኖት ብምኳነይ ኩሉ ግዜ እዩ ደስ ዝብለኒ❤ ጽዮን ቅድስት ድንግል ማርያም ትሓልወና 🙏❤
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ማርያምን በጣም ነው ያሰለቀሰኝ😢😢😢😢😢😢የተዋህዶ ልጆች በስስት ነው የምወዳችህ🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️💕💕💕💕💕💕
😢😢😢እኔም እናትየ
እኔም እምየ ትዋህዶ❤️❤️❤️
መልካም ወጣትን በማልማት ጥንትም አሁንም በድራማ ሳይሆን በተግባር መላካም ወጣቶች ከህፃንነት እስከ አዋቂነት ኮትኩታ አሳድጋ ለክብር አብቅታለች አሁንም እንዲሁ የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶች የእግዚያብሔርን ቃል አያስተማረቾ እንዲሁም በሥነምግባር እየኮተኮተች ለቁም ነገር አብቅታለች በማብቃትም ለይ ነች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላም ተከብራ እና ደምቃ ትኑር አሜን 🙏❤🙏❤🙏❤
በርቱልን ውድ የተዋህዶ ልጆች 🛐👏በጣም ትልቅ ትምሀርት ነው ቀጥሉበት👏
በእውነት እንደዚህ የመሰለ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መንፈሳዊ ፊልም ማየት በዝህ ዘመን በጣም መታደል ነው እንደው የተዋሕዶ ልጆች የት ናችሁ እውነት ለመናገር አለማዊ ፊልም ብሆን ብዙ ሰው ነው ሚመለከተው በተዋሕዶ ሃይማኖታችን ጠንካሮች አንሁን የእማዬ ማርያም ሰላማችሁ ባላችሁበት ቦታ ይብዛልን
ቀጥሉቡት
የኦርቶስ ተዋህዶ እምነቴ ለዘላለም ትኑር ጌታዬ ሆይ ኢትዮጲያን አተው እደቸርነትህ አስባት
እግዚአብሔር ቤቱ ያፅናቹ በርቱልን የእኛ የተዋህዶ ልጆች እንወዳቹሃለን
እምዬ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን
ምርጥ አስተማሪ ነው ኦርቶዶክስለዘላለም ትኑር❤❤
የትዋህዶ ልጆች ፍጣራ እመበርUን በቤቱ ያፅናቸህ ትዋህዶ ልዘላልም ኑራልኛ🙏🙏🙏🙏🙏
የተዋህዶልጆች በርቱ በለቅሶ ጨረሰኩት😭
ፈጣሪ ይመስገን መንፈሳዊ ፊልም ካየው ቆይቼ ነበር ቸሩ መድሀኒአለም ለ ሁላችንም ምህረቱን ያብዛልን
አባቴ እኔ የጠፋሁትን ልጅህን ወደ መንጋህ መልሰኝ እንደ ፈርኦን የደነደነውን ልቤን በፍቅርህ ስበርልኝ 🙏🙏🙏😥
Amen 🙏
ኣሜንንንን🙏🙏🙏
አሜን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ከቤቱ የጠፋነውን ልጆቹን በሙሉ ይሰብስበን፥ ይጠብቀንም፥ አስተማሪ ነው::
እስኪ ሁሌም መንፈሳዊ ፊልም ስሩ
የውነት ደስ የሚል አስተማሪ ኦክዶክሳዊ ፊልም ነው እግዚያብሄር ይባርካቹ በርቱ ቀጥሉበት በዚአስተማሪ ፊልም ብዙ የጠፉ ሰዎች እንደሚመለሱ ፈጣሪ ልቦናቸውን ይመልስላቸው ትክክለኛውን መንገድ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ታሳያቸው
የተዋህዶ ልጆች እመቤታችን ትጠብቃችሁ
አይዞን የተዋህዶ ልጆች በማንም መተተኞች ልንሰደብ አይገባንም የተዋህዶ ክብርበሰው አን ደበት ተነግሮ አያልቅም ስለዚህዝምእንበል
በጣም ደስ እሚል መፈሳውይ ፊልም
እግዛብሄር እዉነት የተዋህዶ ልጆች መብታት አለብን 😢😢😢
እጅግ በጣም ደስስ የሚል እጅግም አስተማሪ ፊልም ሳይሆን ህይወት ብዬዋለሁ!! እንግዲህ ኦርቶዶክሳዊነት ይህ ነው። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ከዚህ በላይ የምትሰሩበትን ሃይሉን ጥበቡን ያድልልን🙏🙏 በርቱልን እንወዳችኋለን❤❤
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
- ሐዋርያት 4፥12
አሜን መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ❤
በማያግባቹህ አትግብ እሹ😂😂😂😂
የሚገርም ድንቅ የሆነ ትምህርት ሰጪ ዲራማ ነው እኔ እያለቀስኩ ነው ያየሁት እንዲሁም ምን አይነት ጓደኛ መምረጥ እንዳለብን ተምሬበታለሁ ተባረኩ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
እኔም በጣም ነው ያስለቀሰኝ
ዋው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀታ ትኖራለች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር የጠፉትን የጎቹን ይፈልግ❤❤❤
እግዚአብሔር ሆይ በ2015 ከስደት መልሰህ በእግረ ስጋም በእግረ ነፍስም ወደ ቤትህ እንድገባ እና እንደ ዮሐንስ አይነት ባል እድትሰጠኝ እለምንኸለሁ
yelebeshen meshat yemitekmeshen yesetsh
አሜን ውይ ስደትስ በቃን
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን💕👏💕ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር!!! ወንድሞቼ እናንተም ተባረኩ! በርቱልን።
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ በዚው ቀጥሉ ብዙ እንጠብቃለን በቤቱ ያፅናን አሜን፣
እግዚአብሔር ይስጣቹ መንፈሳዊ ፊልም ርቦኝ ነበር እጃቹ ይባረክ ሁሌም በዚህ ስራ ቀጥሉበት በመንፈሳዊ ፊልም ላይ ብዙ አልተሰራም እባካቹ አደራ በዚህ አይብቃ ገና ትውልዱን ምታነሱበት ስራ ከእናንተ እንጠብቃለን
በስመ ስላሴ ደስስስ ይላል ቀጥሉበት እግዚአብሔር ይግዛቹ💠💞💞💞💞
ትልቅ ትምህርትን ታገኙታላችሁ እዩት ኦርቶዶክስ አድርገህ የመረጥከኝ አምላኬ ተመስገንልኝ 🙏🙏🙏 ያልጠፋነው ከ እግዚአብሔር ምህረት የተነሳ ነው😢
ቃል ሕይወት ያሰማልን ሀገራችን ሰላም ያደረገልን ❤💛💚🙏🙏🙏
ዋው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ለጠፉት ልብ ይስጥልን እናተም እግዚአብሔር ይጠብቃችው በቤቱ ያፅናችው በርቱልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
ኢትዮጵያ ናት ሀገሬ ተዋህዶ ናት ክብሬ!!!
ኢትዮጱያ ናት ሀገሬ ተዋህዶ ናት ክብሬ ዉድ የተዋህዶ ልጆች በቤቱ ያፆናን አሜንንንን 🙏♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥💒💐💐
እግዚአብሄር ይመስገን እህት ወንዲሞቻቺን ቃለህይወት ያሰማልንበቤቱ ያፅናችሁ በርቱልነ እሽ
የምንም ጊዜ የደስታ ምንጨ እምየ ኦርቶዶክስ ነች እምየ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን!!!🙏🙏🙏🙏💚💛❤️
በጣም ደሰ የምል ፊልም ነው በመፅሓፍ ቅዱሰ የተደረከ ሰለ ሆነ ያለ ገባን ነገረ አሁኑ ተረዳኝ በእወነት ከዘ ታርክ አባቶች ሰያሰተምሩ እን ምሳሌ አደረገው ተንሸ አየሰማሁ ነበረ አሁን ግን በጣም ነው የተረዳኝ ለሁላቹም ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏 ተዋህዶ ለዘል አለም ትኑረ🙏🙏🙏
በጣም አናመሰግናለን ውዶቼ ደስ ሲል በማርያም ቀጥሉበት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር😘😘😘
ከዚህ መንፈሳዊ ድራማ ብዙ ተምሪያለሁ ከማንበብ በድራማ በጣም ይማርካል ቃለ ህይወት ያሰማልን ደሞ ለግዜው የሚመጥን ነው
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ስወደው ይህን መንፈሳዊ ድራማ ሁለተኛ ዬ ሳየው በተለይ የፀሎት ክፍላቸው ደስሲል
የተዋሕዶ ፍሬወች በቤቱ ያፅናችሁ
ፀጋውን ያብዛላችሁ በረከታችሁ ይደርብን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን ❤❤❤
ብሩክ፡እግዚአብሄር፡ይባርካቹህ
ቅዱስ፡እግዚአብሄር፡ይቀድሳቹህ
ልኡል፡እግዚአብሄር፡ከፍከፍ፡ያድርጋቹህ
ስለማይነገር፡ስጦታዉ፡እግዚአብሄር
ይመስገን፡አሜን፡አሜን፡አሜን
ግዜውን ትውልዱን የሚመጥን በጣም አስተማሪ ነው አምላከ ቅዱሳን ማስተዋልን ይስጠን
አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ትዕዛዝህን ተላልፈን ካፈነገጥንበት ጎዳና መልሰን ፍቅርና ሰላምህን በልባችን ሙላልንና ትዕዛዝህን አክብረን እንድንከበር እግዚያብሔር ሆይ ይቅር በለን
ለሀገራችን ሰላም አምጣልን አቤቱ ይቅር በለን ማረንን አቤቱ አሜንን አሜንን አሜንን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥሩ ትምህርት ነው በተለየ ለዘመኑ ወጣት ባለወቁት ነገር ወደ ማይሆን ስፍራ እየፈለሱ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አዲሱን ዘመን የጠፉት እህት ወንድሞቻችን ይመልስልን እኛም ስለነሱ አብዝተን እንፀልይ
ወንድማችን ኪሩቤል እናመሰግናለን በርታ በዚሁ ቀጥልበት
ደስየሚል ዘመናችንአስመልክቶየተዘጋጀእግዚያብሄርይመስገን
በጣም ደስ የሚል እጀዚህ ቀጥሉበት አባታችን ዕድሜ ይስጥልን ።
ጸጋውን ያብዛላችሁ መጀመሪያውን አይቶ ጨረሻላይ አመላለሱ በጣም ደስ ይላል
በጣም ደስ የሚል ብዙ ትምህርቶች የተካተቱበት መንፈሳዊ ፊልም ነዉ ሁላችሁንም እናመሰግናለን ፀጋዉን ያብዛላችሁ ❤❤👏
አሜን
አሜን
አሜን
ቃለህይዎት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ነው
“ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤”
- ዮሐንስ 1፥12
ምርጥ መንፈሳዊ ይህም ይልመድባችሁ ትውልድ ለዘላለም ትኑር እማምላክ ፀጋውን ታብዛላችሁ የተሳተፋችሁ ሁሉ
እህት ወንድሞቸ ቅዱስ ሚካኤል ባላቹህበት ይጠብቃቹህ ይኸን ፊልም የምታዪ ሁሉ❤❤❤
አሜን አሜን
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹሁ ኦርቶዶክስ ተዋእህዶ እምነቴ ለዘልአለም ትኑር
እግዚአብሔር ይባርካቹ በቤቱ ያፅናቹ
እመቤቴ ትጠብቃችኩ በጣም ደሥ የሚል የመፈሳውይ ፊልም ነው እዩት ❤️❤️❤️
አሜን የማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን አሜን ።አሜን እምየ ኦርቶዶክስ ትለምልም እግዚአብሔር አምላክ
አይዞን የተዋህዶ ልጆችእመብርሀንታቅልናለችስለተዋህዶክብርበሰውአንደበትተነግሮአያልቅምናዝምእንበልእመብርሀንየልቦናችንትፈፅምልናለችና፡፡
አዲት ሀይማኖት እሷም ተዋህዶ በበቷ ያፅናን ለዘላለም አሚን
የተዋህዶ ልጆች እንወዳችኋለን 🥰🥰🥰❤❤❤🙏
ኧራ በጣም ይገርማል ራዕይ ስጠፈ የሌላውን ረዕይ! እግዝአብሔር ራዕይ ይስጣችሁ ደግሞ እንደዝህ አይነት ራዕይ እንድኖርህ መንበርከክ የምበል ነገር አለ እኮ
እጅግ በጣም አስተማሪነው ደጋግማችሁ መፈሳዊ ፊልም ስሩልን በጣም ወድጀዋለው
በጣም በጣም በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። እግዚአብሔር ትክክለኛውን መንገድ ያሳየን።
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው እናመሰግናለን
እባካችሁ በዚሁ ቀጥሉበት ሁሌም መንፈሳዊ አስተማሪ ፊልሙችን
እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይሰጥልን የኛ እንቆች ደሰሰ የምል ፍልም ነው ቀጡሉበት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር የጠፉቱን ልጆቿን ትመልሰ እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ከናንተ ጋ ትሁን ከክፉ ሁሉ ትጠብቃቹ በእመነታችን ታፅናንኖ አሜን 👏💘🌹
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ተመሳሳይ የሂይወት መንገድ አለኝ እኔም እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት ይሄንን ፊልም በመስራታችሁ ፈጣሪ አብዝቶ ይክፈላችሁ ፡፡ተመስገን ! እመቤቴ ማርያም ከፈተና ትጠብቀን
በጣም ጥሩ አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው በርቱልን ! እንደዚህ መንፈሳዊ የሆኑ ፊልሞች በብዛት ቢሰሩ ሌላ ፊልም አናይም ! እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱልን !!!
በርቱ ጥቂት ሰወች ይማሩበትና ወደራሳቸው ይመለሳሉ ቢአንስ ።አንድ ነፍስ ማትረፉ እንኳ ቀላል አይደለም
እግዚአብሔር ይመሰገን ❤ቃል ህይወት ያሰማልን❤ኣሜን ፫🙏🙏
በጣም እናመሠግናለን ከምር በእባ ጨርስኩት አወ ወጣትነትን በተዋህዶ ቤት እደት ደስ ይላል በጌታ አቤቱ በበትህ አፅናኝ የጠፉትንም መልስልን😭🙏❤
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ የጠፉትል ልጆችህን ፈልገህ እንደመለስጋችሁ እኔንም ሀጥያተኛዋን ባሪህን ፈልገኝ😢😢😢
በእዉነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
በጣም አስተማሪ ፊልም ነዉ ዉድ የተዋሕዶ ልጅችን ያብዛልን
በደንብ ለተከታተለዉ ትልቅ ትምህርት ነዉ በርቱልን ደጋግሜ አየሁት ግሩም ነዉ የጠፋዉን ልጅ ሁሌም እያሰብን እኛም ልንጠፋ ስንል የሚስተምረን ትምህርት
የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር🙏🙏 በቤቱ ያለነውን እስከመጨረሻው ያፅናን🙏 ከቤቱ የራቁትን ወደቤቱ ይመልስልን🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ አጽንቶ ያኑራችሁ❤❤❤❤
ደሰ የሚል ፊልም ነዉ ኦርቶደክስ ለዘላለም ትኑርልን አይይይ ነገ ዛሬ እያልነ የዘላለም ቤታችነን ብዙወቹ አረስተነዋን ልባችነን ይመልስልን 😢💔❤
እናመሰግናለን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቀጥተኛዋ መንገድ ናት
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”
- ዮሐንስ 14፥6
@@lidi3349yeoritodokis eyesusu ewuneteigawu kirisitos new eshi temeleshi
አችነሽ ያልሽ እሱን አዘባርቄ ቀጥተኛዋ መንገድ ቤተክርስቲያን ናት
እግዚኣብሄር ያክብርልን ወቅታዊና ኣስተማሪ ፊልም ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን
እዲህ ያሉ ትምርቶችንም ብታሳዩን መልካም ወጣት የት እዳለ ይገባን ነበር እና አሪፍ ነው በርቱ እኛ የተዋህዶ መልካም ወጣቶች እመቤቴን ይዘን ነው 🙏
እግዛብሔር ይመሰገን ወንድሞቼ የዛሬ 26ዓም ይህን ድራማ እንደዱሪዮ አብሬ አጫፈሬለው ሰርቻለውና ዋዋዋዋ በእምነቴ ፀንቼ እንድኖር መሰርቴ ይህ የሉቃሰ ወንጌል ም15የማይርሳ ትዝታነው ቃለወት ያሰማልን ወንድሞቼ።
💞እግዚአብሔር ይመስገን (ኦርቶዶክስ )ተዋሕዶ💞 አድርጎ ለፈጠረኝ ጌታ 💞መታደል እና መመረጥ ነው 💞🙏🥰🥰💚💛❤️
በጣም አስተማሪ ነው አርቲስቶቻችን በርቱልን
የእናቱ ና የልጇ ፍቅር አይለየን አሜን
ኣሰይ ደስ ክብል ይቅርታ ሲጠታየቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖተይ ንዘክኣለም ፀኒዓ ትንበር 💒
ትምክሕታችን ነሽ እመቤቴ የገታ እናት👏