ከሞት ጋር ቀጠሮ | መንፈሳዊ ትረካ| TEWAHEDO DOCUMENTARY | kemot gar ketero

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 39

  • @SakiraSkira-rv8sr
    @SakiraSkira-rv8sr Год назад +10

    እግዚአብሔር ይባርክ ነገ ከማለት አሁን ከአሁኖአ ደቂቃ ጀምሮ ንስሀን እንድንገባ የመደሐኒአለም ሀይል ከእኛ ጋር ይሁን

  • @AmeneSisaye
    @AmeneSisaye 3 месяца назад +1

    አውነት ነው. 😭😭😭😭😭አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕

  • @ZewedituKassie
    @ZewedituKassie Год назад +9

    አቤቱ ፈጣሪይ ይሂን ቪዲዮ ለኔ ያደረስክ ጌታየ ተመስገን

  • @GcGc-h2j
    @GcGc-h2j 5 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ቃለሄይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳዲርብን አማሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MiliMillan-u6r
    @MiliMillan-u6r 7 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ሆይ ተዳሌ ክፀንሐካ ናብ ንሰሃ መንገዲ ምርሐኒ😢 ቅድስት ድንግል ማርያም ኣደይ ካብ ስራሕትን ተግባራትን ዲያብሎስ ኣድሕንኒ😢

  • @HasaanHasan-kj4hk
    @HasaanHasan-kj4hk 8 месяцев назад +2

    እየሱስክርስቶስለንስሀውትአብቃኝአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏

  • @lozawityeselase6514
    @lozawityeselase6514 Год назад +6

    ቅድስት ስላሴ ሁላችንንም ይርዳን ለንስሐ ሞት ያብቃን አሜን 3❤❤❤

    • @UgZx-x1x
      @UgZx-x1x Год назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @MelatSultan
    @MelatSultan 7 месяцев назад +2

    ፈጣሪ ሆይ ለንስሀ አብቃኝ

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 Год назад +5

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤😢😢😢ቃለ ሂውት ቃለ በርክት ያስማልን በእደሜ በጤና ይጠብቅልኝ የድንግል ማርያም ልጅ በርከታችሁ ይደርብን በሁላችንም ላይ አሜን ፫ ❤❤❤

  • @DingileMaryam
    @DingileMaryam 7 месяцев назад +2

    በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን በርታልን ወንድማችን ዘመኑ የዋጀ ትምህርት ነው ለኛ የሚሆን ጌታ ሆይ በምህረተህ እና በቸርነትህ አንሮሀኛል ለንሰሐ ግዜም ሰጥተሀኛል የሰጠሀኝ ግዜ እጠቀምበት ዘንድ እርዳኝ ቅዱስ ቃልህ ሰሚቼ ከመጥፋት ጠብቀኝ😢😢😢

  • @DingileMaryam
    @DingileMaryam 7 месяцев назад +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እመቤታችን ታስበህ ወንድችን

  • @ይለይብኛል
    @ይለይብኛል 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @dereje8434
    @dereje8434 Год назад +2

    ትረካዎቹ በጣም አስተማሪ ናቸው በርታ ቶሎቶሎም ልቀቅልን

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ Год назад +3

    ወዩልኝ ለእኔ አቤቱ ጌታ ሆይ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ 👏
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @adanadanish6456
    @adanadanish6456 11 месяцев назад +3

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤

  • @UgZx-x1x
    @UgZx-x1x Год назад +3

    አምላኬዋየ ለንስህ አብቃኝ😢😢😢😢

  • @yimegnushalgetahun2677
    @yimegnushalgetahun2677 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @atsedeleikun9377
    @atsedeleikun9377 Месяц назад

    ኦመሰግናለን

  • @sgysyeys8004
    @sgysyeys8004 Год назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችነን ያብራልን ለንስሀ ያብቃን❤😢😢

  • @Mohammed2023-ui3oc
    @Mohammed2023-ui3oc Год назад +1

    amen amen amen

  • @adanechal581
    @adanechal581 Год назад +1

    Egzabher hoy Le nesa moti abekagn 🙏

  • @temesgentlfa9229
    @temesgentlfa9229 Год назад +1

    Bertuln🙏🏻

  • @lozawityeselase6514
    @lozawityeselase6514 Год назад

    በጣም አስተማሪ ነው ደስ የሚል

  • @HelloShj-g6p
    @HelloShj-g6p Год назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tirhasberhe6069
    @tirhasberhe6069 11 месяцев назад +1

    Thank u tewahedo

  • @temugame
    @temugame Год назад +1

  • @sgysyeys8004
    @sgysyeys8004 Год назад +1

    ❤❤❤

  • @mezerberha5269
    @mezerberha5269 Год назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @warkenshd5975
    @warkenshd5975 11 месяцев назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 11 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢