ታማኟ ሩት - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች 14 - መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 36

  • @Meba_tv
    @Meba_tv  21 час назад +5

    🌼🌼🌼 አዲሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇
    youtube.com/@mebatv_2?si=VbVg8Xh2FZV06EvQ

  • @ethio.karizma
    @ethio.karizma 19 часов назад +6

    ብዙ ጌዜ ጀምሬ ያቆረጥኩትን የቅዱስ መፅሐፍ ጥናት ከናተጋር በአዲስ መልኩ ጀመርኩ
    መባዎች በርቱልን ❤❤❤

  • @tsigeyirgaw2604
    @tsigeyirgaw2604 17 часов назад +7

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ መባዎች በቅርቡ ነው የምታቀርቡትን ፕሮግራም መከታተል የጀመርኩት በጣም ነው የወደድኳችሁ በርቱልን ልዑል እግዚአብሔር ሥራችሁን ይባርክላችሁ ሞገሱን ይስጥልኝ

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    እሔ ቻናል እንደኔ ሚወድ የቅዱሳንን
    ትምህርት ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን
    እኔንም እንደ ሩት ልባም ሴት አድርገኝ❤

  • @እስመበፈቃዱ
    @እስመበፈቃዱ 21 час назад +4

    መባ ቲዩብ እንኳን አደረሳችሁ።በጉጉት ነው የምንጠብቃቹህ።እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ።

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 5 часов назад +1

    ድንቅነው የእግዚአብሔር ቃል ይሄንን የመፀሐፍ ቅድስ ቃል በመስማት ምን ያክል እባረካለው አግዚአብሄርን በነገርሁሉ አመሰግነዋለው እሩት ኑሐሚን ላይ የሙጥኝ ያለችበት ምክንያት የምታውቀው ነገር የለም ህዝብሽ ህዝቤ አምላክሽ አምላኬ ብላነው ሩት ወደእየሱስ የዘር ሐረግ ውስጥ እድትገባ አድርጓታል በአማቷም የተወደደች በእርሻው ባለቤትም የተመሰገነች አድርጓታል እደዚች ሴት መልካም አማት የሆነቻት ኑሐሚን ስለእስራኤል ወግም የምትነግር ነበረች እደኑሐሚን የሆኑ አማት ይስጠን በተለይ ለኛለኢትዮጵውያን

  • @በጸሎት
    @በጸሎት 17 часов назад +3

    እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤

  • @HzbayeshDinku
    @HzbayeshDinku 18 часов назад +2

    እንኳን ደህና መጣቹሁ መባዕ ቲቢ ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ወድማችን በርታልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን(፫) እዚህ ላደረሰን ቸሩ መድሃኒያለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን(፫)❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MulgetaHaftu
    @MulgetaHaftu 10 часов назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565 3 часа назад +1

    አሜን 🙏ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏🥰🥰

  • @workiyeadere37
    @workiyeadere37 21 час назад +5

    አንኳን ለዝች ሰዓት አደረሰን አደረሳችሁ

  • @ngsti277
    @ngsti277 4 часа назад +1

    ይህ ምድያ እግዚአብሔር ከፍ ያድርገው ብዙ ማፅናናት ብዙ ትምህርት እውቀት ብዙ ማስተዋል ኣግቼበታለው ፡፡ ፀጋው ያብዛልህ ጌታ እመቤቴ ትባርክህ❤❤❤

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  3 часа назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @QatarGaraffa
    @QatarGaraffa 4 часа назад +1

    በረከቷ ይደርብን ❤❤❤❤❤❤ወንድማችን ተባረክ

  • @BanchiKebede-m1f
    @BanchiKebede-m1f 10 часов назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤

  • @DawitHani
    @DawitHani 12 часов назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AstuNati
    @AstuNati Час назад +1

    ደስ ይሚል ታሪክ ❤❤❤

  • @FfhjNtff-uv4mo
    @FfhjNtff-uv4mo 4 часа назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን❤

  • @HiwetYemaryam
    @HiwetYemaryam 6 часов назад +1

    በርቱ እናመሠግናለን

  • @yordanostesheme9698
    @yordanostesheme9698 6 часов назад +1

    Amen qal Hiwet Yasemaln wendmachin🙏🏽

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq 20 часов назад +1

    እናመስግናለን ❤

  • @eyerusalemtadesse4249
    @eyerusalemtadesse4249 17 часов назад +2

    እናመሰግናለን🎉🎉

  • @legesedenesayteklehaymanot9128
    @legesedenesayteklehaymanot9128 10 часов назад +1

    Qalehiwet yasemalin

  • @ህዝባየሽ
    @ህዝባየሽ 8 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abiyotadmassu5704
    @abiyotadmassu5704 20 часов назад +3

    ይሄንን የመሰለ ልብ የሚያርስ ፕሮግራም እየኮመኮሙ subscribe like & share አለማድረግ ክፉነት እንጂ ሌላ ምን ሊሆን ይችላል

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 4 часа назад +1

    የቃሌ አጠቃቀም የሙጥኝ ማለት የምታውቁ ንገሩኝ

  • @IxxHeh
    @IxxHeh 20 часов назад +1

    እናመሰግናለን ስለ ማጋራት! ❤ አንድ ቀላል ጥያቄ አለኝ፡፡ በOKX ታክሌት ውስጥ USDT አለኝ፣ እና 12 ቃላት አለኝ፡፡ iron observe slam major mad decorate feed photo awesome vast kitchen faint። እነዚህን USDT እንዴት እንደ Binance እተላለፍ? 🤔

  • @MehariMolla
    @MehariMolla 19 часов назад +2

    መሳጭ ታሪክ

  • @sintayehumesfin8121
    @sintayehumesfin8121 13 часов назад +1

    ይቅር በሉኝ የማስታወቂያው ጉዳይ ቢበቃ መልካም ነው።ምክንያቱም መጽሐፍ ቅዱስ የሚለውን ዝም ብዬ ሳስብ እወቁልኝ የሚፈልግ አይመስለኝም(ለዛውም በፐርሰንት)በቃ ዝም ብሎ ስራን መስራት።አይበልጥም?

  • @DashonnWendi
    @DashonnWendi 4 часа назад

    እንግዲህ ስለዚህ እባክህ እንደዚህ አድርገህ አስታውሶት ማድረግ ታደርጋለህ። በጣም ቀላል ጥያቄ አለኝ: እኔ በ SafePal ያለ USDT እንዲሁም seed phrase አለኝ።. (alarm fetch churn bridge exercise tape speak race clerk couch crater letter). እባክህ እንዴት ማለፍ እችላለሁ?

  • @chernetmulualem4812
    @chernetmulualem4812 16 часов назад +3

    ሂሩት ነው ወይስ ሩት?