ሰናኦር - ናምሩድ - ባቢሎን - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች 5 - መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 34

  • @Meba_tv
    @Meba_tv  2 дня назад +4

    🌼🌼🌼 አዲሱ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ 👇👇👇
    youtube.com/@mebatv_2?si=VbVg8Xh2FZV06EvQ

  • @estegenettekesete240
    @estegenettekesete240 13 часов назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤

  • @merontsegaye2601
    @merontsegaye2601 День назад +2

    እግዚህአብሔር አምላክ ይባርካችው በጣምደስ ይላላል!!

  • @hannahanna6519
    @hannahanna6519 День назад +2

    አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 10 часов назад +1

    Amen kale hiwte Yasmalen 🙏 ❤

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de День назад +2

    ማወቅ የምፈልገው ታሪክ ነበር። ይባርካችሁ።

  • @SaraDemese
    @SaraDemese День назад +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን ❤❤❤

  • @TewodrosGetnet-ut6km
    @TewodrosGetnet-ut6km День назад +1

    Kale hiwot yasemalen 🙏🙏🙏

  • @ሶልያናማርያም
    @ሶልያናማርያም День назад +1

    አሜንንን

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 2 дня назад +2

    ቃል ሄወት ያሰማልን ወንድማችን👋👋👋

  • @BeKii21
    @BeKii21 2 дня назад +2

    Thank You❤

  • @eritrealove7981
    @eritrealove7981 2 дня назад +2

    ጥሩ ኣቀራረብ ነው። እናመሰግናለን በርቱ።

  • @yemanegebreyohans5980
    @yemanegebreyohans5980 День назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @workiyeadere37
    @workiyeadere37 2 дня назад +2

    ❤❤❤❤❤ ❤ እድሜ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመናቹ ይባርክልን

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  2 дня назад +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @eyerusalemtadesse4249
    @eyerusalemtadesse4249 21 час назад

    Thank you 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Oldies_podcast
    @Oldies_podcast 2 дня назад +1

    Wow

  • @ህዝባየሽ
    @ህዝባየሽ 2 дня назад +2

    እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  2 дня назад

      እንኳን ደህና ቆየሽኝ እህቴ! አሜን አሜን አሜን

  • @samuelabitew6030
    @samuelabitew6030 2 дня назад +1

    MEBA TV #1👍

  • @fereabreha2496
    @fereabreha2496 День назад +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @MmMm-v1c3c
    @MmMm-v1c3c 2 дня назад +2

    እኳን ደሕና መጣሕልን ወድማችን❤❤❤❤

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  2 дня назад

      እንኳን ደህና ቆየሽኝ/ኸኝ

  • @AfeworkSeyoum-b4t
    @AfeworkSeyoum-b4t 2 дня назад +1

    ❤ሰላም ሰላም ተናፋቂው መባዕ ቲቪ ❤

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  2 дня назад +1

      አፈወርቅ ወንድሜ..... እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

  • @AlemGuracho
    @AlemGuracho 16 часов назад +1

    በጣም ግልፅ እና መረዳት በምንችለው መንገድ ነው የምታቀርበው ግን ለምን ስትጀምር በሰመአብ ብለክ አትጀምርም

  • @AfeworkSeyoum-b4t
    @AfeworkSeyoum-b4t 2 дня назад +1

    ❤@መባዕ ቲቪ በመሪራስ አማን በላይ በተፃፈ መጽሐፍ ብሩክ ዣንሸዋ ቀዳማዊ ገፅ272 ላይ የአዳም ዘርሮች ሁሉ በነገድ ቢለያዩም ቋንቋቸው ልሳነ ሰብእ የሚባለው የሱባ ቋንቋ ብቻ ነበር አንጂ ሌላ ቋንቋ አልነበራቸውም ይላሉ ሥለ ነምሩድ ዘመነ መንግሥት የሰው ልጆች ቋንቋ እንደተሰወረና የተለያዩ ቋንቋዎች እንደተጀመሩ በሚለው ርእሥ በገፅ267 መጣጥፋቸውና መባዕ ቲቪ ጉዳዩን የሚፈትሸው ቢሆን ?❤?❤?❤

  • @AfeworkSeyoum-b4t
    @AfeworkSeyoum-b4t 2 дня назад +3

    @ መባዕ ቲቪ በውሃ ጥፋት ኖሕና ቤተሠቦቹ ብቻ ከመቅሠፍቱ የዳኑ ከሆነ ነውም የካም የልጅ ልጅ ልጅ ናምሩድ ታዲያ እነዴት ሆኖ ከኔፍኒም ግዙፋን ዝርያዎች ሊወለድ ቻለ ?❤?❤❤❤

    • @Meba_tv
      @Meba_tv  2 дня назад +5

      እንደዛ ብለው የሚያስቡ አሉ እንጂ ይህ የቤተክርስቲያን ትምህርት አይደለም።

    • @Fyori-e6b
      @Fyori-e6b День назад

      ነፍሌም አኮ የወደቁ መላኣክት ወደ ምድር ተልኮው ከ ሰው ልጆች ሴቶች ትዋሰቦ የተወለዱ ናቸው ።ስለዚ ናምሩድ ሰው ሁኖ ወንድ ነው

    • @AfeworkSeyoum-b4t
      @AfeworkSeyoum-b4t День назад +1

      @Fyori-e6b ከክብራቸው የወደቁ መላእክት እንደሆኑ ይገባኛል በሠሩትም ነውረኛ ሥራ በውሃ ጥፋት እንዲጠፋ ከሆነ በዃላ በምድር ላይ የተረፉት 8 የኖሕ ቤተሠብ አባላት ናቸውና እነሡው ተባዝተው ናምሩድ ከኩሽ ወገን መወለዱን ሥንዘክር ከግዙፋን ወገን የመወለድ ዝርያ አለው እንዴት እንላለን ?

    • @WitnNess
      @WitnNess 23 часа назад

      @@Meba_tvእኔ እንደሰማሁትና እንደተረዳሁት ካም ልጁ በሚስቱ በኩል ይህ ዘር እንዳመለጠ ተረድቻለው ! ካም ውሎውም ከነሱ ጋር እንደነበረ ይነገራል

    • @WitnNess
      @WitnNess 23 часа назад +1

      በካም ሚስት በኩል ያመለጠ ዝርያ አለ ተብሎ ይታመናል