ትረካ ፡ ድልድይ - ቪጌን ኼቹሚያን - Amharic Audiobook - Ethiopia 2023
HTML-код
- Опубликовано: 4 окт 2024
- Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #tereka
ደራሲ፡ ቪጌን ኼቹሚያን
ተርጓሚ፡ ካሳ ገብረህይወት
የመጽሀፉ ርዕስ፡ እኛና የኛ ተራሮች
የሶሻል ሜድያ አድራሻዎች፡
Facebook: / 61552974822529
Tiktok: / tireka_tube
Telegram: t.me/tirekatube
ትረካውን ከወደዱት ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
Music credits:
Intro:
🎵 Song: Emahoy - by Exodus Getahun www.exodus.et/
/ @atoexodus
#audiobook #amharic #books #ethiopian #ethiopianmusic #Ethiopia
ጤና ይስጥልኝ ወዳጆቼ፤ የሶሻል ሜድያ አድራሻዎቼ እነሆ፡
የፌስቡክ አካውንቱን ላይክ በማድረግና የመጀመሪያውን ፖስት ሼር በማድረግ የመፅሀፍት ስጦታው እጣ ላይ ይሳተፉ።
Facebook: facebook.com/61552974822529
Tiktok: www.tiktok.com/@tireka_tube
Telegram: t.me/tirekatube
ባለቤቴ ካላንተ ትረካ አልተኛም አስለምደሀኛል እያለችኝ ስለሆነ እባክህን ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን ግን ሳላልፍህ የምነግርህ ነገር you are born to do this Thankyou so.... much God bless you
ግሩም የሆኑ ታሪኮችን ስለምታሰማን እናመሰግናለን። ምርጥ ተራኪ ነህ። ድምጽህም የንባብ ዘዴህም የሰጠ ነው።
❤️❤️❤️
Egziabeher yakbereh. 🤛🏾
❤❤❤
Thanks!
ከልብ አመሰግናለሁ ❤️🙏🏾
እናመሰግናለን
yimechal 😊🙏😘☺
አመሰግናለሁ ለኔ ይሄን መስማት እንደስጦት ነው የማየው
🙏🙏🙏
በእዉነት ከልቡ እናመሠግናለን ስለምታቀርባቸዉ ሁሉ
Its strange how the story feels like home ልዩነቱ አባትየው የልጁን እጣ ፈንታ አምነው መቀበላቸው ላይ ነው።
በጣም ተመሳሳይ ወግ አለን።
መቅድሙ ምርጥ ነበር።
የሶቪየት ዘመን ድርሰት ስለሆነ 'አጉል' የሚለውን ወግ እና ስርአትን ማጠየቅ ፣ ብሎም ለመገርሰስ መሞከሩ ግዴታ ነው። (የልጅ ሚስትየው ራሽያዊት መሆኗን ልብ ይሏል)። ተመሳሳይ ይዘት/አላማ ያላቸው ድርሰቶች እኛ ሀገርም በደርግ ዘመን በብዛት ይጻፉ ነበር።
ትረካ እንስማ ወይስ ኢንስትሩመንቱን አንዱን አስደምጠን