አዲስ የኮንዶሚኒየም ዋጋ በአዲስ አበባ / New Condominium Price in Addis Ababa 2014 Ethiopia | Ethio Review

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • አዲስ የኮንዶሚኒየም ዋጋ በአዲስ አበባ / New Condominium Price in Addis Ababa 2014 Ethiopia | Ethio Review
    የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!

Комментарии • 147

  • @EthioReview1
    @EthioReview1  2 года назад +1

    00:50 ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁ. 0983318818 / 0902590809
    Etproperty.net ዌብሳይትን ይጎብኙ

    • @biruriabra6619
      @biruriabra6619 2 года назад +2

      እኔ የምለው ቤቱን ሳይሆን የናንተን
      ቅርፅ ነው ያሳያችሁን

  • @YOTE122
    @YOTE122 2 года назад +17

    እኔ: የማይገባኝ: ቃለ መጠይቅ: እያረግሽ: ሙዚቃው: ምንድነው? ሙዚቃውን: እንስማው: ወይስ: ያንችን: ቃለ: ምልልስ።

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 2 года назад +52

    ካሜራ ማኑ እንጨት ዉጧል እንዴ ? ዞር ዞር ብሎ ክፍሎቹን ማሳየት ትቶ ሰዎቹ ላይ ነው ትኩረቱ

  • @temesghengoita5542
    @temesghengoita5542 2 года назад +5

    እባክሽ ቃለ መጠይቁን ስታቀርቢ ከኋላ ሙዚቃ አትጨምሪበት። ሙዚቃው ከመረብሽና ትኩረታችን ከማዛባት አልፎ ምን እንዲጠቅመን ነው የምትጨምሪው።

  • @sol-dm6jo
    @sol-dm6jo 2 года назад +11

    ሲጀመር የቤቱኔ ስፍት የት አሳያችሁንበር ላይ ቁማቹ እያወራቹ ሰፊነዉ ጠባብ ነዉ ትላላቹ እዴ

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 2 года назад +7

    እህት አለም ለምንድን ነው ኪራይ የሚፈልግ ይኖራል እኮ ኮንዶሚኒየም ቤቶች ሁሌም ገዢ ብቻ የምታቀርቢህ ለምን ? ኪራይም ብታስተዋውቂ መልካም ነው እኛ ደሀዎችን አስቡልን ከየት አምጥተን ነው በዚህ ዋጋ ኦኦኦኦኦዎዎዎዎ !!!

  • @shimelisworkumarkos
    @shimelisworkumarkos 2 года назад +9

    ሚሊየን የምናውቀው የሰው ስም ነው ፕሊስ ሺ የሚባል ነገር ጥሩ

  • @abebafentaw4392
    @abebafentaw4392 2 года назад +5

    ካሳያችሁ በደንብ አታሳዩም እንዴ አሁን እኮ እናንተን ብቻ ነው ያየነው እንጂ ቤቱን አላየነውም ለወደፊቱ ዘወር ዘወር እያላችሁ በደንብ አሳዩን

  • @seniameha4984
    @seniameha4984 2 года назад

    እናመሰግናለን አሪፍ ነው ፕሮግራምሽ ከቻልሽ ግን ይሚሰማን የሙዚቃ ድምጽ ብታጠፋው ይረብሻል

  • @member1437
    @member1437 2 года назад +3

    በጣም ተወደደ እናተ በዘመድ ስብስባችሁ ትቸበችባላችሁ ውድ ነው

  • @ortodoxtewahodo8362
    @ortodoxtewahodo8362 2 года назад

    እኔ ለቤትሽ አዲስ ነኝ የምትሉትን ስለማይሰማ ትቼ ወጣሁኝ ከናተ ድምፅ እኮ የክላሲካሩ ድምፅ ነው ሚበልጠው እዴት እናዳምጥ ክላሲካር ባታስገቡስ ኤጭጭጭጭ

  • @anisasani7564
    @anisasani7564 2 года назад +9

    አይ እኛ ኢትዮጵያኖች ከምንግስት ላይ በዘር ማዘሩ ስም በ400,000 ይቀበልና በሚሊዮኖችይቸበችባል😏

  • @ቀሌ
    @ቀሌ 2 года назад +17

    ኧረ ውድ ናቸው ።ከአዲስ አበባ ወጣ ካአሉ ሙሉ ጊቢ ቤት ይገዛል

    • @relax-everything
      @relax-everything 2 года назад +2

      ህህህህህ

    • @hamytube3728
      @hamytube3728 2 года назад +1

      ማን ይገዛል ካዲስ አብባ ውጭ እኔ በበኩሌ በነጻ ቢሰጠኝ አልኖርም

    • @hamytube3728
      @hamytube3728 2 года назад +1

      ማን ይገዛል ካዲስ አብባ ውጭ እኔ በበኩሌ በነጻ ቢሰጠኝ አልኖርም

  • @habeebah1073
    @habeebah1073 2 года назад +7

    ገጠር ሄጄ መቶ ካሬ ገዝቼ ኣልሰራም ምነው ሸዋ

  • @prix205
    @prix205 2 года назад +1

    the last guy with red sweater is the true real state agent. you can tell he knew his job wery well. can i get his contact info ?

  • @senaitmikre3898
    @senaitmikre3898 2 года назад +11

    ቤቱን ሙበሙሉ አለሳያችሁ የቤተን ውሰጥ ብታሳዩ ጥሩ ነው

  • @Sami-uq1gm
    @Sami-uq1gm 2 года назад

    In 2015 When I was in Ethiopia my dad buy a home 3 ,500 birr now he can sale it for 9 million birr I can believe it everything get expensive and expensive wow !

  • @Alemye777
    @Alemye777 2 года назад +11

    ትንሽ መሬት መንቀጥቀጥ ቢያጋጥመው ለሚፈርስ ቤት ይህን ያህል ዋጋ🤭

    • @nahomabate8497
      @nahomabate8497 2 года назад +1

      Lemin ante atanketekitewim?😋

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 года назад

      @Lexie Plays አቅም ከሌለሽ መግዛት አችይም ምጽ

  • @Tamking72
    @Tamking72 2 года назад

    ካሜራ ማኑ የBackgroundን sound አጥፋው ከinterview ጋር አብሮ አይሄድም

  • @negrhululebegownaw9519
    @negrhululebegownaw9519 2 года назад +1

    Ar betun be denb asyun fitachun naw yemineyew?

  • @amirshemsu2729
    @amirshemsu2729 2 года назад

    ጥሩ ነው ግን ሙዚቃውን ብታጠፉት አረ ወገን ደሞ እንተሳሰብ ቀነስ አርጉት።

  • @member1437
    @member1437 2 года назад +9

    አሁን አገሩ በፊት ስላም መሆን አለበት እካቢው ሁሉ የኦሮሞመሬት ነው እየተባለ ነው

  • @abbaa8712
    @abbaa8712 2 года назад +3

    You should show us the rooms. Kamerawun kefitish wede roomochu

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 2 года назад

    ስውየው እውር ነውወይ ? ፈዛዛ ቀልጠፍ ብሎ እየዞረ እያሳይም እንዴ?

  • @febid1679
    @febid1679 2 года назад +4

    ቀለሙ የውስጡ በጣም ያስጠላል ደሞ ለሰው ሳይሆን ለራሳችሁ ነው የምታዩት

  • @selamselam115
    @selamselam115 2 года назад +1

    ካሜራማን አላችሁ በሞባይል የተቀረፀ እኮን ጥራትአለው ውስጡን በደብ ማሳየት አልቻለም

  • @ashenafihurga4727
    @ashenafihurga4727 2 года назад +2

    በጣም ይቀራችዋል እሱን ከመጠየቅ እራስሽ ድምፅሽን ከፍ አድርገሽ አውሪ አቀራረፅ ዜሮ

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 2 года назад +2

    የጋብቻ ያስፈልገዋል ከማለትህ በፊት ያገባ/ ች ከሆነ ነው የሚባለው::

  • @adissababa8528
    @adissababa8528 2 года назад +2

    ቤቱን ለመን አታሰዩንም ,, አቺ ነሽ እንጂ እኛ እኮ ቤቱ አይታይም ,, ካሚራ ማኑ ቀሽም ነው ,,,

  • @ጀበሀ
    @ጀበሀ 2 года назад

    ከጀርባ ያለው ድመጽ ረበሸኝ መስማት አልቻልኩም

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 2 года назад +1

    በርቱ ጥሩ መረጃነዉ

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 2 года назад +1

    Ethio Review Thanks.

  • @sigmatronX
    @sigmatronX 2 года назад +3

    Camera man and editor please focus on the rooms not on the people.

  • @teddyyimermariyezeethiopia878
    @teddyyimermariyezeethiopia878 2 года назад

    Bole bulbula looks amazing 😻

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 2 года назад +1

    የት ነው አባዶ ?አራብሳስ የት ነው ?

  • @matiasgirma5251
    @matiasgirma5251 2 года назад +7

    ደላላውን ነው ቤቱን ነው ያሳያችሁን

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 2 года назад +1

    They are not allowed 🚫 you to show the rooms? What kind of shows.

  • @kumelmehamed7595
    @kumelmehamed7595 2 года назад

    የዘንድሮ የ14ኛ ዙር ኮንዶሚንየም የወሰደ ሰው መሸጥ የጀመረ ሰው የለም እኔ አሰራረ የተሻለ ስለሆነ የሚሸጥ ሰው ካለ የዘንድሮውን አሳዩኝ ደሞ ምንድነው በስጦታ የምትወስዱ ሰዎች ስትሸጡልንም በዋጋው ባትቀጡን ቢያንስ አስተያት አድርጋቹ ሽጡልን

  • @titanaabera8502
    @titanaabera8502 2 года назад

    እንዴ ካሜራ ማኑ ግን ትኩረት የሚስብ ስራ አልሰራም ሰወቹ ድምፃቸው በቂ ነው ዞርዞር ብለህ ቤቶቹን አሳይ እንጂ !! ፈዘህ አፈዘዝከን

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 2 года назад +1

    Great 👍 info bravo

  • @lifeinethiopia6864
    @lifeinethiopia6864 2 года назад

    Nice information

  • @Peace-be2qu
    @Peace-be2qu 2 года назад +1

    If you're already filming why not rooms not people why are you doing half the work. How people will see it. I hope next time you fix it

  • @meronbesha9903
    @meronbesha9903 2 года назад +1

    በዚው መካኔሳ አከባቢ ባለሁለት መኝታ ቤት ፍሊጊልኝ

  • @today3594
    @today3594 2 года назад +3

    Beto naw msataw wyes enanta lmen beto atsyen kananta fet kmtsayen

  • @bettyhaylu6223
    @bettyhaylu6223 2 года назад

    ግን ይሄ የምትሉትን ብር ብቻዬን ሰርቼ አልችለውም እና አንተም እሱዋም አብራቹ ተጋግዛቹ የቤት ባለቤት ብታረጉን ምንይመስላቹሀል ግን እነኚ የምትላቸውን ብር ስትጠራ አልከበዱህም እኔ ስሰማቸው መቆም ስላቃተኝ ነው

  • @samuel97ification
    @samuel97ification 2 года назад

    The girl looks beautiful.

  • @belehuasfaw9388
    @belehuasfaw9388 2 года назад +1

    ምን ያረጋል በመጀመሪያ አገሬቶ በወረበላ. ወንበዴ. ያለበት ያዩትን በሙሉ. የኛ (. ኬኛ. ) በሚሉ. ስወች. ከበፌቶቾ. አገዛዝ. የባሱ. የአራዊት. የእንስሳት. ጥርቅም መተማመን ያጣንበት ሀገር. ነው. ታድያ. ስው. እንዴት.ስድ ነው መዋለ. ንዋይ. የሚያፈስው. (. I'm o. እ።ኔ ኦ?? ሞ

  • @danbisrat22
    @danbisrat22 2 года назад

    ቤቱን አሳዩን እንጅ?

  • @eyeruafework3752
    @eyeruafework3752 2 года назад

    ሰፊ ነው ጠባብ ነው አይባልም ካሬው ነው የሚገለፀው

  • @museyosef8992
    @museyosef8992 Год назад

    Enaneten new yayenew!?🤔

  • @tadla8200
    @tadla8200 2 года назад

    ግን አንድ ኩታል ብር የተባለአልተከራየም የሚከሪይጠፋ

  • @mesretaliga1205
    @mesretaliga1205 2 года назад +1

    ሠላም ሠላም የኔፓላይት

  • @saron.danielladebebe4580
    @saron.danielladebebe4580 2 года назад +4

    ቁጥር ያውቃሉ ግን

  • @wondimagegn8557
    @wondimagegn8557 2 года назад

    Tru nw tinish camera mulu byasay

  • @fekaduteferi5676
    @fekaduteferi5676 2 года назад

    ቤቱን እንይ ወይስ እናንተን ???

  • @yaradaarada8292
    @yaradaarada8292 2 года назад +2

    እናቴ ቅጠል ሸጣ ነው ያስተማረችኝ ስለዚህ ኮንደሚኒየም በነጻ ነው የሚሰጠንኝ አልገዛም

  • @izoue5925
    @izoue5925 2 года назад

    ሙዚቃው እዴትእንስማ

  • @የኛቤተሰብ-ቀ5ኰ
    @የኛቤተሰብ-ቀ5ኰ 2 года назад +1

    Lemaji neshi enda minuni nw yasayeshew

  • @haydermohammed2281
    @haydermohammed2281 2 года назад

    Asko 40/60 btasayun. Thanks

  • @conniebisrat4553
    @conniebisrat4553 2 года назад +2

    Show the rooms lady?

  • @bezuhailu3290
    @bezuhailu3290 2 года назад

    Betun sayhon enanten new yayenew ye keretsa cheger ale yeshashal

  • @nova3677
    @nova3677 2 года назад

    All we saw is the two of you guys talking, not the house. Next time show what you're trying to sell or promote, not the people describing it! Ridiculous

  • @YH-mu7gm
    @YH-mu7gm 2 года назад

    ዋጋዉ ስንት ነዉ

  • @YOTE122
    @YOTE122 2 года назад +2

    ያበደ: ሰው:ነው: አዲስአበባ : ውስጥ: ይሄን:ያህል: ገንዘብ: አውጥቶ: የሚገዛው።

  • @saratasahi590
    @saratasahi590 2 года назад +3

    ሚሊዮን እደ ቅጠል

  • @adissababa8528
    @adissababa8528 2 года назад +1

    ቤቱ አይታይም ,,

  • @بنتجماللاالهإلاأنتسبحانكإنيكنت

    ምኑን አየነውውው

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 2 года назад +3

    እናቱ በርላይ ምነው ተገተርሽ እሳ ዞርዞር ብለሽ አሳይን እንጂ

  • @adismerafmessew6587
    @adismerafmessew6587 2 года назад

    ለለ ራሳቹ ነው የምታዩት?

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324 2 года назад

    ስቲድዮ ሁለት ነጥብ ጉደኞች ይርዳው።

  • @nanibelete6371
    @nanibelete6371 2 года назад

    BETUN MECH ASAYACHEHUT
    ENANTE NACHEW YMETEGOBEGNUT

  • @Godismypat
    @Godismypat 2 года назад +3

    Camera man enanten yasayal sile salon eyetewera 😂...

  • @selamselam115
    @selamselam115 2 года назад

    እዴ ያላገባ መግዛት አይችልም እዴ

  • @ziyadaqatar1904
    @ziyadaqatar1904 2 года назад +6

    ለራሳችሁ ነው የምታዩት

  • @asterabraham9656
    @asterabraham9656 2 года назад

    አንድ ሰው ታፍና ነቃ ያል መሆን አለበት ሲያስተዋውቅ ተጨንቆ ነው የሚተነፍሰው

  • @ertale1874
    @ertale1874 2 года назад

    23:47

  • @yohannesyajohn5711
    @yohannesyajohn5711 2 года назад +1

    እናንተን ኣጋልጠን ቤቱ የማን እንደሆነ እናጣራለን በቀላሉ ኣናልፋችሁም። እናንተ የግብጽ ቅጥረኞች ከግብጽ ኣትሻሉም ጠብቁ። ጊዜው እሩቅ ኣይደለም🇪🇹🇪🇷

    • @asqwjerry3410
      @asqwjerry3410 2 года назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Tofiyan
    @Tofiyan 2 года назад +2

    Sema konjo bet nw telale ende yeferese geregeda eysayeke

  • @woinshetatlaw9617
    @woinshetatlaw9617 2 года назад

    Do you have in bole

  • @befairbalance7507
    @befairbalance7507 2 года назад +1

    Poor, why don't show us inside the rooms why you are hiding..he keep saying konjo konjo

  • @sirgutamera4806
    @sirgutamera4806 2 года назад +1

    Where is Abado

    • @milkilion696
      @milkilion696 2 года назад

      Some where in Addis 😂 why you ask you trying to buy? Fucken expensive 😂

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 2 года назад

      Where

  • @loariftube206
    @loariftube206 2 года назад +1

    Mud tiyizalachu ende

  • @almazdemissieadefrs5196
    @almazdemissieadefrs5196 6 месяцев назад

    ግድግዳ ነው እንዴ የምታሳዩን

  • @newethiopian7277
    @newethiopian7277 2 года назад +1

    ሰግጤ አቅራቢ አዲሰ አበባማ ባንቺ ቢጤ ገጠሬ ተውራ የከተማ ተውላጅ መግቢያ አጣ አዲሰ አበባ ልጀ በምጤ ኮንደሚኒየም ተቀማ አማር ክልል በተሄድ እንሱ ይፍለሱ ያጣብት ሰራውንም ቤቱንም ኦሮሚያ እንድዛው የአዲሰ አበባ ልጅ ትውልዶ ባድገበት ሌላው ይበልፅግበት አሁን 90% ከመቶ ክልል የምጣ መታውቂ ለውጦ ያዝው እኛ 30 አምት ሲሆን ተዳር ሳንዚ እንሰድዳል ሰው ሀገር የአዲሰ የተውለድክ ነቃ ፓሊቲካ አትናቅ ውንበርን አተግፍ ከተማውን የማይቅ ሚንስትር ውይ ክትባ እሰከምቼ

  • @adissababa8528
    @adissababa8528 2 года назад

    ቤቱን ለመን አታሳዩንም አራሳቹሕን ነው የምታስተዎውቁት ,, ካሜራ ማኑ ቀሽም ነው ,,

  • @ethioman1241
    @ethioman1241 2 года назад

    ወይ ጉድ ማነው ሚሊዮን ያልው ግ ን

  • @ethiohagera9728
    @ethiohagera9728 2 года назад

    Teyakewa lerswa becha new yemeyawe

  • @yohannesyajohn5711
    @yohannesyajohn5711 2 года назад +5

    እናንተ ደላሎች ናችሁ ደሃ እንዳይኖር የምታደርጉት ዋጋ እየሰቀላችሁ።
    መንግስት ወደ እናንተ መዞር ኣለበት

    • @emebetyalew3773
      @emebetyalew3773 2 года назад

      አረ ጉድ ነው ሀብታም ይግዛ አንንጅ የማዳም ቅመም አትችልም

  • @ethel7303
    @ethel7303 2 года назад

    ካሜራ ማኑ ምን ሄኖ ነው ቤቱን ሳናየው አለቀኮ ክክክክ

  • @macbalefekrte4114
    @macbalefekrte4114 2 года назад

    Ye lidetaw waga tikikle aydelem

  • @adissababa8528
    @adissababa8528 2 года назад

    ካሜራ ማኑ ችሎታ የለውም ,,ቤቱን ,, አያሳይም ,,

  • @ሳአዲነኝስደተኛዋ

    ለደሀ የሚሆን ኮዶሚኒዬም አሳይን እናቱ የሄ የሀብታሞቹ ነው 😂😂

  • @DerejeMelaketsehay
    @DerejeMelaketsehay Год назад

    Video views Camera man lack of experience...

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu5657 2 года назад

    Betam yegermal

  • @almekteb7722
    @almekteb7722 2 года назад

    የሰፈሩ ስም ኦሮምኛ ከቦታው ተነሺው ኦሮሞ ደላላው አማራ መሆኑ ባይከፋም አማራ የኦሮሞ ምቀኛ ይመስል በከተማው ጉዳይ ላይ ውዝግብ ሆዳምነት ነው

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 Год назад

    Dankiraw yrebshal

  • @mimitadesse8400
    @mimitadesse8400 2 года назад

    Teru nw gnnn altewededme

  • @ወንቅሸትሂወቴ
    @ወንቅሸትሂወቴ 2 года назад

    ጨው በጣም በዛቷል አይቀመስም ሆሆሆሆሆሆ በቅኔ 😒

  • @sisayasfaw6197
    @sisayasfaw6197 2 года назад

    ማዕድ ቤት ኪችን

  • @teg22345
    @teg22345 Год назад

    Le conduminem demo be million tegermalachu