በተቋማት የተዘረጋልን የወቀሳና እርግማን የስርአት ዝርጋታአንዱና 95%በሜታ ፊዚክስ እይታ!!! | ስምንቱ-sementu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024

Комментарии • 25

  • @Rahel88879
    @Rahel88879 3 месяца назад +3

    ወንድም በርታልን እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ እኛም ብዙ ልናውቃቸው የሚገቡን ነግሮች አሉ እግዚአብሔር ይግለጥልን።

  • @endaletsegaye2594
    @endaletsegaye2594 3 месяца назад +2

    ድንቅ ችሎታ፤ድንቅ ብቃት። ተባረክ!

  • @MeseretBirhanu-be6ml
    @MeseretBirhanu-be6ml 3 месяца назад +3

    አምሰግናለሁ ተባረክ!

    • @Sementu8
      @Sementu8  3 месяца назад +1

      አመሰግናለሁ!!!

  • @gwudfre
    @gwudfre 3 месяца назад +3

    በጣም ጥሩ ነው በርታ!!!

    • @Sementu8
      @Sementu8  3 месяца назад +1

      አመሰግናለሁ

  • @emaye9786
    @emaye9786 13 дней назад +1

    Amazing.

  • @negusafrica-o4y
    @negusafrica-o4y 7 месяцев назад +3

    ስምንቱ በርታ ጥሩ ሃሳብ ነው

    • @Sementu8
      @Sementu8  7 месяцев назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ!!!

  • @AsdfghZxcv-jl8vk
    @AsdfghZxcv-jl8vk 3 месяца назад +2

    በጣም ጡሩ

  • @abiitekola
    @abiitekola 7 месяцев назад +4

    ሃሳቡ አሪፍ ነው፣ ግን ቃል የገባህልን ግጥም ለምን ቀረ?

    • @Sementu8
      @Sementu8  7 месяцев назад +3

      ይቅርታ በቀረፃ ላይ የድምፅ ችግር አጋጥሞን ቆርጠን አስቀርተነው ነው።

  • @FshaMahari
    @FshaMahari 3 месяца назад +1

    እናመሰግናለን

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 2 месяца назад +1

    እናመሰግናለን💚💛❤🙏👏💐

  • @yasirmisganaw6833
    @yasirmisganaw6833 3 месяца назад +2

    ተሎ ተሎ ለምን አትለቅልንም ሲቀጥል መፅሐፍ መግዛት ለማንችል ከሀገር ውጭ ላለነውም ይሁን መግዛት or ለማግኘት ለማይችሉ በሰፊው የመፅሐፉ ሀሳቦች በሰፊው በፍጥነት ብታደርሰን በዩቱብ ብታመቻች ለዚህም የፋይናንስ ችግር ካለ እኔ ለማገዝ እፈልጋለሁ እየቆየህ የምትለቅ ከሆነ ግን ሰው ከብዙ ጊዜ በኃላ እየተመለሰ በለቀክ ጊዚ ብቻ ይማራል ብዬ አላስብ ይረሳል ጊዜው በፍጥነት የተሞላ አንድን ነገር ጀምሮ በዛው መጨረስ ይፈልጋል የተለያየ ሀሳብ የሞላበት ጊዜ ስለሆነ እግሩ በደረሰበት ሁሉ ረግጦ ይወጣል የተለየ ነገር ካገኘሁ በማለት አመሰግናለሁ

  • @misshannah2358
    @misshannah2358 3 месяца назад +2

    Berta wendeme❤❤❤❤❤

    • @Sementu8
      @Sementu8  3 месяца назад +1

      እጅግ አመሰግናለሁ

  • @alphamedia1786
    @alphamedia1786 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
    ደቀመዝሙር አለህ ወይ ከሌለህስ በዚህ ጉዳይ ምን ታስባለህ ?

  • @dagmawitdesalegn212
    @dagmawitdesalegn212 2 месяца назад

    ምስጥረ ስላሴ ወምስጥረ መለኮት!!! በቃ ይሄ ሁሉኮ ምስጥረ ስላሴ ነው! ማህደረ መለኮት ማርያም ትውደድህ! ህያው እግዚአብሔር ይውደድልህ! የስላሴ አንድነት ሶስትነት ተገለጠልኝ! ምስጢረ መለኮት ግን ስምንተኛው ቀን ይገልፅልናል ይኸውም በሰው ዘንድ ስምንተኛው ሺህ ነው :: ሰው የትኛው ቀን ላይ ሆኖ ይግዛ ላልከው ያው ስምንተኛ ቀን ነዋ የሚሆነው ፡

  • @rasmassyom1024
    @rasmassyom1024 3 месяца назад +1

    እስቲ ስለእስቲ ስለ 369 ሃሳብ ካለ

  • @emutamiru2471
    @emutamiru2471 3 месяца назад

    ትንሽ ድምፁ ይስተካከል

    • @Sementu8
      @Sementu8  3 месяца назад +1

      እሺ አመሰግናለሁ

  • @MuluYimer-rd2xc
    @MuluYimer-rd2xc 7 месяцев назад +2

    በጣም ጥሩ ነው በርታ!!!

    • @Sementu8
      @Sementu8  7 месяцев назад

      አመሰግናለሁ!!!