Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጎበዝ ነሽ በትክክል ነው የምትፈችው
ማሊኩምሠላም ሀልምየ❤❤❤ህልምሽ ይመቸኛል
በርች
የኔ ዉድ ሰላምሽ ብዝት ይበል ለቤትሽ አድስ ነኝ ወላሂ በጣም የጨነቀኝ ነገር ነበር እዳጋጣሚ አገኘሁሽ የህልምፍችሽ ሀሪፍ ነዉበጣም አመሠግናለሁ❤❤❤❤❤
እኔ እርጉዝ ነኝ ግን የለብስኩት ባንትየ ደም በደም ሆኖ አይሁት በጣም ድንግጭ ነበር ምክንያቱም የ 7 ወር እርጉዝ ነኝ ባሌ ጋር በጣም ነው ምንጋጫው ጫንቅት ወስጥ ነኝ ያረቢ ፍርጅህን እስኪ ፍቱልኝ ህልሞን
አብሽሪ ማማዬ አትጨነቂ ህልም እንደ ፍቹ ነው እንዳልሽው ከባልሽ ጋር ያለውን ግጭት ሊሆን ይችላል ፔሬድ መጥፎ ብቻ ሳይሆን ጥሩ ጎንም አለው በሚቀጥሉት ግዜወች ውስጥ የምታገኝውን ህዳያ ያሳያል ለምሳሌ ልጅሽን። ፔሬድ ለእርጉዝ ሴት ወንድ ልጅ መውለዷን ያበሽራል ይህ ግን ፆታውን ከማወቋ በፊት ከሆነ ክፉ ጎኑ ለእርጉዝ ሴት ባለብሽ ብስጭት ምክነያት ፅንሱ ሊጎዳ ስለሚችል ዶክተርሽ ጋር በመሄድ ቸክ ማድረግ እንዳለብሽ ይመክራል።ከዚህ ያለፈ መልካሙን ተመኝ አላህ በሰላም ወልዶ ለመሳም ያብቃሽ 🙏
እሽ የኔ ውድ ውንድ ልጅ ነው ብሉኛል Dr እርግዝናው. አልቅሽ አልቅሽ ተጣይ ተጣይ ነው ሚለኝ ብቻ አላህ ህይር ያረግው ይህን ሁለት ቀን አሞኝ ነበር ሆዴን በዚህ ይለፍልኝ
ከ@@AsdAsd-mp1tc በሰላም ወለድሺ እህት 😢
አብሽሬ የኔ እህት የርግዝናው ባህሪነው አላህ ይፈርጅሽ
አሠለሙአለይኩም እህት ደናነሽ በህልሜ ያባቴ አትክልት አትክልቱውን ውሀ እያጠጣሁኝ የሆነሠው ቡናው እደሚያምር ያወራል ቡናው ገና እያፈራ ነው በጣም ያምራል ከዛ ሠውየው እደሚያምር እያወራ አድኛው ቡና ከወገቡ ይቀለጠማል ማሻአላህ ብትል አይቆረጥም ነበር እለዋለሁ ግን አባቴ ይቆጣኛል እላለሁ ምን ይሆን
ሰላም ሰላም የኔ እመቤት እባክሽ ህልሜን ፍችልኝበህልሜ ሣል እያሳለኝ አይብ የመሠለ አክታ ደም የቀላቀለ መሬት አፈር ላይ ተፍቼ ለ ልጄ እያሳየዀት ነበር ምን ማለት ይሆን
Wa wr wb❤
Your right my sister ❤❤❤
Thanks my dear ❤️ 🙏🙏
ጎበዝ ነሽ እህት❤
እንዴት ነሽ እህት እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ እስካሁን ባለሁበት ግዜ በተደጋጋሚ የማየው ህልም አለ ሁሌም ግራ ይገባኛል ለምን በታደጋጋሚ እንደማይ እሱም በህልሜ ረጂም መንገድ ከሰዎች ጋር ስንጓዝ መንገዱ ረዘም ያለ ቀጥታ መንገድ ሲሆን ግን ግን ሁሌም አቋርጠን የምናልፍው የሚያስፈራ ጫካ አለው ግን ሁሌም እሱ ጫካጋ ስንደርስ በንኜ ከእንቅልፌ እነቃለሁ ፍቺልኝ ምን ይሆን
ጀዛኪላኸይርእህትባአላህካየሽው 9ቁጥርበህልምምድነው
ruclips.net/video/gFTeM3wGqyY/видео.htmlsi=jL-dcefSHwlsk0OK
የረጋ ደም በማህፀን ሲወጣ ምንድን ነው? ባለትዳር ነኝ
ሰላም ዉዴ እንዴት ነሽ ዛሬ ላስቸግርሽ ሁሌ አዳምጣለው ግን ጠይቀሽ አላዉቂም ዛሬ ሊጠይቂሽ ፐረዱ ፍራሽ ከነካስ እና እንደሞደስ ጨርቅ መጠቀምስ በአላህ መልሺልኝ
ባለትዳር ከሆንሽ ከትዳር አጋርሽ ጋር አለመግባባ ወይም ላንችና ለባልሽ የሚሆን አድስ እርዝቅ ነው። አላሁአእለም🙏
አላገባዉም እሽ አምሰግናለሁ አላሃ ያክብርሽ
ሰላም ነው እህቴ ዛሬ በህልሜ ከማላቀው ሰውጋ በአድ አልጋ ተኝተን ሱስመኝም ነበር ሉብሳችነን ግን አላበለቅነም መጨረሻም ላይ አውሊቂ እያለ ሱስገድደኝ ፔሬድ ላይነኝ ብኚ ቁምጣየን ዝቅ አድርጌ ሞደሱላይ ያለውን ደም አሳየዋለሁ እሱም ይናደዳል እኔም ደስ ብሎኝ እስቅ ነበር ግንኙነት ሳናደርግ ሰለቀረን ባልሽ ነኝኮ ሲለኝም ነበር እኔግን አላቀውም አግብቼ አላቅም ከፍቅረኛየምጋ የተጣላሁት በቅርቡ ነው ለአላህ እሆንሻለሁ አደራ እህቴ መልሽልኝ ውዴ
ችግሮችን ማስወገድ እና ወደተሻለ ወኔታ መዛወር
አብራሪልኝ እህቴ
ዋለይኩምሠላም እህቴ በህልማ ከቦቦ ውሀ ፊቴን ሥታጠብ አየሁ ከዛ ደሞ የሞተች ጎደኛየ ልጂ አዝላ ከጎረቢቴ ቤት ሥትገባ አየሁ ኦኔም የልጂሽ ልጂ ናት ብየ አለኮት ልጂት በጣም ታምራለች እኔም መሻላ ብየ ሣምኮት ተዛ ደሞ ልጀ ልጀን ይዛ አልጋላይ ተኝታ አየሆት በአላህ ፍችልኝ
❤❤አንች ባትኖሪ ውዴ ምን ይውጠን ነበር ❤እኔ ሁሌም አመሠግንሻለው .በህልሜ ብዙ ሴተኛ አደር የተሠበሠቡበት ቦታ ውሰጥ ነኝ ሴቶቹ በጣም ይጨፍራሉ የማውቃችውም ሠዎች አሉ ሠላም ይሉኛል ከዛ አንዲት የማላውቃት ሴት ገላሸን ታጠቢ ትለኝና ገላየን ታጥቤ ልብሰ ለብሸ በይ ሂጀ አንች ገና ልጆ ነሸ ብላ የሆቴሉ ባለቤት ሣያይ ታሥመልጠኛለች .እኔም እሩጨ አመለጥኩ
በጣም ውድ አብስ ለኔ ብዙ የተምታታብኝን ነገር እስን ስሠማ ነው የተገለጠልኝ
ሰላም እህቴ እንዴት ናሺ እኔ ባእህቴ ልብሶአ ላይ ፔሬድ አይቻሎ እኔ ግን ሳፍና አዲሱ ልብስ ላብሽ ይዖን ቦታ ማሄድ ስላላብን ዎጣዉ እባክሽ ፍቺልኝ
አህለን
ው ፈጣሪ ያፋታኝ😂😂😂😂😂ስሚማ ሞዴሴ ዴም ሆኖ ሞዴስ ልቀይር ስል እሽ ስትለኝ ጎዴኛየ እየቀየርኩ ነቃሁ ስነቃ ጦት በኡኑ ቤረዲ መቶ አየሁ ገረመኝ
ህልሙ ተፈታ ማለት ነው 🙏
ው ሸት እልም እደዚ አይፈታም የቤተ ሲሳይ ነዉ
@@rasmesekerm2920 እረ በጭራሽ የሱዋ ልህም በውኑ ስለተገለጠ ምን አልባት ስለ ፔሬድ ቀኗ መድረሱን እየነገራት ነው ግን ደሞ ከውነቱ ጋር ባይያያዝ ህልም እንለው ነበር ደሞ ፔሬድ የቤተሰብ ሲሳይ ያለው ማነው በጭራሽ የማይመስል ነው
ሰላም እህቴ በህልሜ ያስወረደኝም ይመስለኛል ብቻ ደም ነው ደሞ ቆሻሻ ደምም ይመስለኛል ብቻ አየዋለሁ በናትሽ ፍቺልኝ
አሰላሙ አሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነሽ እህት እኔ ቢሬድ በሆኩበት ሳአት በህለሚ ሽት ቤት ውስጥ ሁኘ ሴፈሰኝ አየሁ አግብቻ የፈታሁነኝ
ህልም አይደለም ፔሬድ ላይ ሁነሽ በህልም ፔሬድ ማየትሽ የውሎሽን ጉዳይ እየደገመልሽ ነው
@@addismedia9882 እሺ ሽኩራን
አሰለም ወልኪም ዉዴ እሂቶ መልከሚ የእበደ ወረ ዪሁንልሺ በመቀተል ሂልሚን ፊቺልኝ ሰዉዮን በአከል አቀሎዉ ዚምዲነሀ ዪለም ቢተሰቦቺም በሉበቲ
ሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ የኔ እህት በህልሜ አድ ፌስታል የ ሚሆን የርጋ ዴም እያረፈ ሲወጣኝ አየሁ ባፌ እዴጉበት የሆነ ዴም ምን ይሆን?
ጀዛኪ አላህ. ኸይር የጥያቀየን መልስ በማዳመጥብቻ ቢደወሽን አገኘሁ ተባረኪ 👌ሮመዳንን በኢባዳና ቁረአንን ለማክተም እበርታኢሸአላህ👍👍👍🥂
Amiiiin yareb
ወአለይኩም ሠላም የመጀመርያኮማች ወዶቼ ሮመዳን እዴት ይዞችኋል አላህ ይገዘን ሁላችንንም
እኔ አግብቸ ፍትቻለሁ ግን ፕልሬድ መቶ ልብሴንም፣አልነካው፣ሺትቤት ቁጭስል፣ይፈሳል ግን፣ጠቆርያለነው፣ተፀዳድቸ ወጣሁ፣መልሽልኝ
አሰላም አለይኩም እኔ በህልሜ እርጉዝ ሁኝ ግን በርዴ መቶ በጎኔ ዝልብ ብየ ልብሴን ደም ባድ ጎን አያለሁ ባለ ትዳር ነኝ
Wl wr wbtu hitee
👍👍👍👍👍👍👍ሺኩረን ዉዴዴ
በህልሜ የተጣላሁት ወንድሜ እቤት መቶ ተቀምጦ
እህቴየ ፌችልኝ የኔማር እነቴየ የወር አበባ እነቴ ሥወች እየተጵየፌው እነቴም አቅፌየ ወደህክምነ እወስዳታለሁ እያለቀሥኩው እያዘንኩው
በሕልም አዛን ማርግ ምዲነው እሕቴ ሐገር ገብቼ ይመስለኛል ስፈሬ ተቃጥሎ ጥቀርሻ ሑኖ መዴሩ ኦና ሑኖ እጮሀለሑ😢😢😢
እረ እህቴ በአላህ ቶሎ ፍችልኝ እኔ ከፍቅረኛየ ጋ ደም የነካ ብርድ ልብስ ለብሰን እንተኛለን ደሙ ኖርማልም ይመሰለኛል ፔረድም ይመሰለኛል ጠቆርያለ ነው ደሙ
ዋአሊኩም ሰላም እትነሸ እሀት በቴከሰትም ቢሆን መልሽልኛ በተከታታይ ሁለት ቀን አደቀን ጎረቤታችን እራቁኗነ አያታለሁ አደኛወቀን እማላቃት ህፃን እራቁኗን አያለሁ መድነው
በስራ ቦታሽ ያሉ ላንች ጥሩ የማያስቡ ጠላቶችሽን ታውቂያለሽ አሸናፊም ትሆኛለሽ
ሰላም ውዴ በህልሜ ካንድ ከማላውቃት ልጅ ቤት አልጋ ላይ ከላይ የሚለበስ ደራርቤ ተመችቶኝ ተኝቼ እያለው አንድ የማላቀው ልጅ የኔ እንግዳ ሆኖ ወዳለሁበት ቤት ይመጣል ከዛ እኔም ተነስቸ እያወራንወደ ቤቴ እወስደዋለሁ ከዛ ግን ቁልፍ በጀላይ ስላልነበረ እሱን ለማምጣት እሱን በሩ ላይ ትቼው እሄዳለሁ ከዛ ፈልጌ ሳገኘው ቁልፌን ይዠ ወደቤቴ ሳልመለስ ከማላቃት ልጅ ጋር ድግስ ቤት እሄዳለሁ ከዛ ልጅ ትዝ ሲለኝ ወደቤት ስመለስ ልጅ የለም ብዙ ቦታ ፈልጌም አጣሁት እኔም የቤቴን በር ከፍቸ እገባለሁ ከዛ ግን ልጅ ተመልሶ ወደ ቤቴ ይመጣ እና አልጋየ ላይ ጋደም ይላል ምን ይሆን አመሰግናለሁ❤❤❤ የትዳር ሂወቴ ከጓደኛዬ ጋር በቅርቡ ተለያይተናል
እኔ ያለምኩት የፈታሁዋሃትሴት ሊገናኛት ፈልጌ በደም ምክንያት ተዉኳት
ruclips.net/video/ue6ySvGX5_E/видео.htmlsi=wzJt30bs1H25bQb9 👈ruclips.net/video/KlE6f5RJkE4/видео.htmlsi=icgGFjvxuoapKvkw 👈
ህልሙን ያየችው እህቴ ናት እኔና አንች ሆነኝ እቤት እዳለኝ የፈታሺው ባልሺ የልጅ ወተት ይዞ ይመጣና በኪሰ እቤት ሳይገባ ይሰጥሻል ወተሺ ተቀበለሺ ተመለሺ እኔ ደግሞ እዴት ልጁንኮን ሳይሰመው ሳያየው ይሄዳል ብየ ብዲግ ብየ ሠሙን ሰልቸ አተ ልጄህንኮን ሳታይ ትመለሳለህድ ምን አይነት ክፊ ነህ እያልኩ ሰዴብኩት እሱ ምንም ሳይናገረኝ ሄድ አለች እኔን ደግሞ ልጁሺን ዴላልበሺ አልብሰሺው ነበር ካዛ ሀፋዛ ቀይሪለት ብለሺን ሰቀይልለት ሀፋዛው ይሞላልቀናል አለችን ሀልሙ ለማንናችን ነው
ከዘሀ በመሀል ቀጪን መገዲ እነሀ ረዢም አሁንም ከፊቲ ለፊቲ በጠም ሰፊ መረቲ አል ምጊቢ ቡነሀ የሲተነጊደል ቢቸዉን ሙሉ ቢተሰቦቺን ከዘ እን ደሲ ቢሎኝ ፊቲ ፈቲን እየዪዉ ፈገጊ እለሎ በጠም ተሰፊሲፊ ልየወረሀ እፈልገሎዉ እሱ ጀረበዉን ሰጢቶ ሄደ ልጁን በአከል አቀሎዉ እነም በለቲደረነኝ
በደንብ አይነበብም ሆደ🙏
እስኪ እህት ዛሬ በህልሜ ብዙ ሰውች ሁነንን 3 አይጦችን ይፍክጋለሉ እኔ ከጉሬቸው ሲገቡ አያቸውና የቀን መቁጥርያ ይመስለኛል ሴት ትሰጠኛለች ካዚያ አይጢቹን ሁለቱን ስገላቸው አስታውሳለሁ አንዶን ግን ሳልገላት ነቃሁ 😮
ስለ አይጥ ተፈቷል በህልም አይጥ ብለሽ ፃፊ በቪደወ ውስጥ ታገኛለሽ
በሕልም መንታ ልጅ ማዘል
ruclips.net/video/gwmQdEcaRkE/видео.htmlsi=T2-nbIanwUYs7hLl
ሰላም እህቴ እኔ እናቴ ቤሬድ አታይም ትልቅ ናት ግን ዛሬ ግን ቤሬድ በጣም ፈሶባት መሬት ላይ እሱን ስታጥብ አየሃት በህልሜ
ከጭንቀት መላቀቅ እፎይታን ያሳያል
አረ ለኔ ፍቺልኝ
የቱን
መኪና መንዳት ቢጫ እርግብ ሚለው ቪድዖሽ ላይ ፅፌልሻለው ውዴ ❤
አሁንም በፊት የነገርሽን አትፈቸም ማለት ነው እኔ ካንድ ሁለት ገዜ ነገሬሽ ነበር አልፈታሽልኝም
አላየሁትም ❤️
ዛሬ በህልሜ ሽትቤት ስጠቀም ሴትዮየ በሳቃውቀዳዳ ተደብቃ ታየኛለሽእፍረተገላየን ከዛደሞ እክላሴውስጥ ተኝሸ ትመጣለችእና እጀላይ ስአት ጌጣጌጥ የወርቅ ይመስለኛል እናእሶእጀንእያነሳይ ታየዋለሽ ስትነውየገዛችውትለኝለች ተየትነውያመጣሽውትለኝለች እግረጀላይነው
መጥፎይሆን እደ
?
ጎበዝ ነሽ በትክክል ነው የምትፈችው
ማሊኩምሠላም ሀልምየ❤❤❤ህልምሽ ይመቸኛል
በርች
የኔ ዉድ ሰላምሽ ብዝት ይበል ለቤትሽ አድስ ነኝ ወላሂ በጣም የጨነቀኝ ነገር ነበር እዳጋጣሚ አገኘሁሽ የህልምፍችሽ ሀሪፍ ነዉበጣም አመሠግናለሁ❤❤❤❤❤
እኔ እርጉዝ ነኝ ግን የለብስኩት ባንትየ ደም በደም ሆኖ አይሁት በጣም ድንግጭ ነበር ምክንያቱም የ 7 ወር እርጉዝ ነኝ ባሌ ጋር በጣም ነው ምንጋጫው ጫንቅት ወስጥ ነኝ ያረቢ ፍርጅህን እስኪ ፍቱልኝ ህልሞን
አብሽሪ ማማዬ አትጨነቂ ህልም እንደ ፍቹ ነው እንዳልሽው ከባልሽ ጋር ያለውን ግጭት ሊሆን ይችላል ፔሬድ መጥፎ ብቻ ሳይሆን ጥሩ ጎንም አለው በሚቀጥሉት ግዜወች ውስጥ የምታገኝውን ህዳያ ያሳያል ለምሳሌ ልጅሽን። ፔሬድ ለእርጉዝ ሴት ወንድ ልጅ መውለዷን ያበሽራል ይህ ግን ፆታውን ከማወቋ በፊት ከሆነ ክፉ ጎኑ ለእርጉዝ ሴት ባለብሽ ብስጭት ምክነያት ፅንሱ ሊጎዳ ስለሚችል ዶክተርሽ ጋር በመሄድ ቸክ ማድረግ እንዳለብሽ ይመክራል።ከዚህ ያለፈ መልካሙን ተመኝ አላህ በሰላም ወልዶ ለመሳም ያብቃሽ 🙏
እሽ የኔ ውድ ውንድ ልጅ ነው ብሉኛል Dr እርግዝናው. አልቅሽ አልቅሽ ተጣይ ተጣይ ነው ሚለኝ ብቻ አላህ ህይር ያረግው ይህን ሁለት ቀን አሞኝ ነበር ሆዴን በዚህ ይለፍልኝ
ከ@@AsdAsd-mp1tc በሰላም ወለድሺ እህት 😢
አብሽሬ የኔ እህት የርግዝናው ባህሪነው አላህ ይፈርጅሽ
አሠለሙአለይኩም እህት ደናነሽ በህልሜ ያባቴ አትክልት አትክልቱውን ውሀ እያጠጣሁኝ የሆነሠው ቡናው እደሚያምር ያወራል ቡናው ገና እያፈራ ነው በጣም ያምራል ከዛ ሠውየው እደሚያምር እያወራ አድኛው ቡና ከወገቡ ይቀለጠማል ማሻአላህ ብትል አይቆረጥም ነበር እለዋለሁ ግን አባቴ ይቆጣኛል እላለሁ ምን ይሆን
ሰላም ሰላም የኔ እመቤት እባክሽ ህልሜን ፍችልኝ
በህልሜ ሣል እያሳለኝ አይብ የመሠለ አክታ ደም የቀላቀለ መሬት አፈር ላይ ተፍቼ ለ ልጄ እያሳየዀት ነበር ምን ማለት ይሆን
Wa wr wb❤
Your right my sister ❤❤❤
Thanks my dear ❤️ 🙏🙏
ጎበዝ ነሽ እህት❤
እንዴት ነሽ እህት እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ እስካሁን ባለሁበት ግዜ በተደጋጋሚ የማየው ህልም አለ ሁሌም ግራ ይገባኛል ለምን በታደጋጋሚ እንደማይ እሱም በህልሜ ረጂም መንገድ ከሰዎች ጋር ስንጓዝ መንገዱ ረዘም ያለ ቀጥታ መንገድ ሲሆን ግን ግን ሁሌም አቋርጠን የምናልፍው የሚያስፈራ ጫካ አለው ግን ሁሌም እሱ ጫካጋ ስንደርስ በንኜ ከእንቅልፌ እነቃለሁ ፍቺልኝ ምን ይሆን
ጀዛኪላኸይርእህትባአላህካየሽው 9ቁጥርበህልምምድነው
ruclips.net/video/gFTeM3wGqyY/видео.htmlsi=jL-dcefSHwlsk0OK
የረጋ ደም በማህፀን ሲወጣ ምንድን ነው? ባለትዳር ነኝ
ሰላም ዉዴ እንዴት ነሽ ዛሬ ላስቸግርሽ ሁሌ አዳምጣለው ግን ጠይቀሽ አላዉቂም ዛሬ ሊጠይቂሽ ፐረዱ ፍራሽ ከነካስ እና እንደሞደስ ጨርቅ መጠቀምስ በአላህ መልሺልኝ
ባለትዳር ከሆንሽ ከትዳር አጋርሽ ጋር አለመግባባ ወይም ላንችና ለባልሽ የሚሆን አድስ እርዝቅ ነው። አላሁአእለም🙏
አላገባዉም እሽ አምሰግናለሁ አላሃ ያክብርሽ
ሰላም ነው እህቴ ዛሬ በህልሜ ከማላቀው ሰውጋ በአድ አልጋ ተኝተን ሱስመኝም ነበር ሉብሳችነን ግን አላበለቅነም መጨረሻም ላይ አውሊቂ እያለ ሱስገድደኝ ፔሬድ ላይነኝ ብኚ ቁምጣየን ዝቅ አድርጌ ሞደሱላይ ያለውን ደም አሳየዋለሁ እሱም ይናደዳል እኔም ደስ ብሎኝ እስቅ ነበር ግንኙነት ሳናደርግ ሰለቀረን ባልሽ ነኝኮ ሲለኝም ነበር እኔግን አላቀውም አግብቼ አላቅም ከፍቅረኛየምጋ የተጣላሁት በቅርቡ ነው ለአላህ እሆንሻለሁ አደራ እህቴ መልሽልኝ ውዴ
ችግሮችን ማስወገድ እና ወደተሻለ ወኔታ መዛወር
አብራሪልኝ እህቴ
ዋለይኩምሠላም እህቴ በህልማ ከቦቦ ውሀ ፊቴን ሥታጠብ አየሁ ከዛ ደሞ የሞተች ጎደኛየ ልጂ አዝላ ከጎረቢቴ ቤት ሥትገባ አየሁ ኦኔም የልጂሽ ልጂ ናት ብየ አለኮት ልጂት በጣም ታምራለች እኔም መሻላ ብየ ሣምኮት ተዛ ደሞ ልጀ ልጀን ይዛ አልጋላይ ተኝታ አየሆት በአላህ ፍችልኝ
❤❤አንች ባትኖሪ ውዴ ምን ይውጠን ነበር ❤እኔ ሁሌም አመሠግንሻለው .በህልሜ ብዙ ሴተኛ አደር የተሠበሠቡበት ቦታ ውሰጥ ነኝ ሴቶቹ በጣም ይጨፍራሉ የማውቃችውም ሠዎች አሉ ሠላም ይሉኛል ከዛ አንዲት የማላውቃት ሴት ገላሸን ታጠቢ ትለኝና ገላየን ታጥቤ ልብሰ ለብሸ በይ ሂጀ አንች ገና ልጆ ነሸ ብላ የሆቴሉ ባለቤት ሣያይ ታሥመልጠኛለች .እኔም እሩጨ አመለጥኩ
በጣም ውድ አብስ ለኔ ብዙ የተምታታብኝን ነገር እስን ስሠማ ነው የተገለጠልኝ
ሰላም እህቴ እንዴት ናሺ እኔ ባእህቴ ልብሶአ ላይ ፔሬድ አይቻሎ እኔ ግን ሳፍና አዲሱ ልብስ ላብሽ ይዖን ቦታ ማሄድ ስላላብን ዎጣዉ እባክሽ ፍቺልኝ
አህለን
ው ፈጣሪ ያፋታኝ😂😂😂😂😂ስሚማ ሞዴሴ ዴም ሆኖ ሞዴስ ልቀይር ስል እሽ ስትለኝ ጎዴኛየ እየቀየርኩ ነቃሁ ስነቃ ጦት በኡኑ ቤረዲ መቶ አየሁ ገረመኝ
ህልሙ ተፈታ ማለት ነው 🙏
ው ሸት እልም እደዚ አይፈታም የቤተ ሲሳይ ነዉ
@@rasmesekerm2920 እረ በጭራሽ የሱዋ ልህም በውኑ ስለተገለጠ ምን አልባት ስለ ፔሬድ ቀኗ መድረሱን እየነገራት ነው ግን ደሞ ከውነቱ ጋር ባይያያዝ ህልም እንለው ነበር ደሞ ፔሬድ የቤተሰብ ሲሳይ ያለው ማነው በጭራሽ የማይመስል ነው
ሰላም እህቴ በህልሜ ያስወረደኝም ይመስለኛል ብቻ ደም ነው ደሞ ቆሻሻ ደምም ይመስለኛል ብቻ አየዋለሁ በናትሽ ፍቺልኝ
አሰላሙ አሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ነሽ እህት እኔ ቢሬድ በሆኩበት ሳአት በህለሚ ሽት ቤት ውስጥ ሁኘ ሴፈሰኝ አየሁ አግብቻ የፈታሁነኝ
ህልም አይደለም ፔሬድ ላይ ሁነሽ በህልም ፔሬድ ማየትሽ የውሎሽን ጉዳይ እየደገመልሽ ነው
@@addismedia9882 እሺ ሽኩራን
አሰለም ወልኪም ዉዴ እሂቶ መልከሚ የእበደ ወረ ዪሁንልሺ በመቀተል ሂልሚን ፊቺልኝ ሰዉዮን በአከል አቀሎዉ ዚምዲነሀ ዪለም ቢተሰቦቺም በሉበቲ
ሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ የኔ እህት በህልሜ አድ ፌስታል የ ሚሆን የርጋ ዴም እያረፈ ሲወጣኝ አየሁ ባፌ እዴጉበት የሆነ ዴም ምን ይሆን?
ጀዛኪ አላህ. ኸይር የጥያቀየን መልስ በማዳመጥብቻ ቢደወሽን አገኘሁ ተባረኪ 👌ሮመዳንን በኢባዳና ቁረአንን ለማክተም እበርታኢሸአላህ👍👍👍🥂
Amiiiin yareb
ወአለይኩም ሠላም የመጀመርያኮማች ወዶቼ ሮመዳን እዴት ይዞችኋል አላህ ይገዘን ሁላችንንም
እኔ አግብቸ ፍትቻለሁ ግን ፕልሬድ መቶ ልብሴንም፣አልነካው፣ሺትቤት ቁጭስል፣ይፈሳል ግን፣ጠቆርያለነው፣ተፀዳድቸ ወጣሁ፣መልሽልኝ
አሰላም አለይኩም እኔ በህልሜ እርጉዝ ሁኝ ግን በርዴ መቶ በጎኔ ዝልብ ብየ ልብሴን ደም ባድ ጎን አያለሁ ባለ ትዳር ነኝ
Wl wr wbtu hitee
👍👍👍👍👍👍👍ሺኩረን ዉዴዴ
በህልሜ የተጣላሁት ወንድሜ እቤት መቶ ተቀምጦ
እህቴየ ፌችልኝ የኔማር እነቴየ የወር አበባ እነቴ ሥወች እየተጵየፌው እነቴም አቅፌየ ወደህክምነ እወስዳታለሁ እያለቀሥኩው እያዘንኩው
በሕልም አዛን ማርግ ምዲነው እሕቴ ሐገር ገብቼ ይመስለኛል ስፈሬ ተቃጥሎ ጥቀርሻ ሑኖ መዴሩ ኦና ሑኖ እጮሀለሑ😢😢😢
እረ እህቴ በአላህ ቶሎ ፍችልኝ እኔ ከፍቅረኛየ ጋ ደም የነካ ብርድ ልብስ ለብሰን እንተኛለን ደሙ ኖርማልም ይመሰለኛል ፔረድም ይመሰለኛል ጠቆርያለ ነው ደሙ
ዋአሊኩም ሰላም እትነሸ እሀት በቴከሰትም ቢሆን መልሽልኛ በተከታታይ ሁለት ቀን አደቀን ጎረቤታችን እራቁኗነ አያታለሁ አደኛወቀን እማላቃት ህፃን እራቁኗን አያለሁ መድነው
በስራ ቦታሽ ያሉ ላንች ጥሩ የማያስቡ ጠላቶችሽን ታውቂያለሽ አሸናፊም ትሆኛለሽ
ሰላም ውዴ በህልሜ ካንድ ከማላውቃት ልጅ ቤት አልጋ ላይ ከላይ የሚለበስ ደራርቤ ተመችቶኝ ተኝቼ እያለው አንድ የማላቀው ልጅ የኔ እንግዳ ሆኖ ወዳለሁበት ቤት ይመጣል ከዛ እኔም ተነስቸ እያወራንወደ ቤቴ እወስደዋለሁ ከዛ ግን ቁልፍ በጀላይ ስላልነበረ እሱን ለማምጣት እሱን በሩ ላይ ትቼው እሄዳለሁ ከዛ ፈልጌ ሳገኘው ቁልፌን ይዠ ወደቤቴ ሳልመለስ ከማላቃት ልጅ ጋር ድግስ ቤት እሄዳለሁ ከዛ ልጅ ትዝ ሲለኝ ወደቤት ስመለስ ልጅ የለም ብዙ ቦታ ፈልጌም አጣሁት እኔም የቤቴን በር ከፍቸ እገባለሁ ከዛ ግን ልጅ ተመልሶ ወደ ቤቴ ይመጣ እና አልጋየ ላይ ጋደም ይላል ምን ይሆን አመሰግናለሁ❤❤❤ የትዳር ሂወቴ ከጓደኛዬ ጋር በቅርቡ ተለያይተናል
እኔ ያለምኩት የፈታሁዋሃት
ሴት ሊገናኛት ፈልጌ በደም ምክንያት ተዉኳት
ruclips.net/video/ue6ySvGX5_E/видео.htmlsi=wzJt30bs1H25bQb9 👈
ruclips.net/video/KlE6f5RJkE4/видео.htmlsi=icgGFjvxuoapKvkw 👈
ህልሙን ያየችው እህቴ ናት እኔና አንች ሆነኝ እቤት እዳለኝ የፈታሺው ባልሺ የልጅ ወተት ይዞ ይመጣና በኪሰ እቤት ሳይገባ ይሰጥሻል ወተሺ ተቀበለሺ ተመለሺ እኔ ደግሞ እዴት ልጁንኮን ሳይሰመው ሳያየው ይሄዳል ብየ ብዲግ ብየ ሠሙን ሰልቸ አተ ልጄህንኮን ሳታይ ትመለሳለህድ ምን አይነት ክፊ ነህ እያልኩ ሰዴብኩት እሱ ምንም ሳይናገረኝ ሄድ አለች እኔን ደግሞ ልጁሺን ዴላልበሺ አልብሰሺው ነበር ካዛ ሀፋዛ ቀይሪለት ብለሺን ሰቀይልለት ሀፋዛው ይሞላልቀናል አለችን ሀልሙ ለማንናችን ነው
ከዘሀ በመሀል ቀጪን መገዲ እነሀ ረዢም አሁንም ከፊቲ ለፊቲ በጠም ሰፊ መረቲ አል ምጊቢ ቡነሀ የሲተነጊደል ቢቸዉን ሙሉ ቢተሰቦቺን ከዘ እን ደሲ ቢሎኝ ፊቲ ፈቲን እየዪዉ ፈገጊ እለሎ በጠም ተሰፊሲፊ ልየወረሀ እፈልገሎዉ እሱ ጀረበዉን ሰጢቶ ሄደ ልጁን በአከል አቀሎዉ እነም በለቲደረነኝ
በደንብ አይነበብም ሆደ🙏
እስኪ እህት ዛሬ በህልሜ ብዙ ሰውች ሁነንን 3 አይጦችን ይፍክጋለሉ እኔ ከጉሬቸው ሲገቡ አያቸውና የቀን መቁጥርያ ይመስለኛል ሴት ትሰጠኛለች ካዚያ አይጢቹን ሁለቱን ስገላቸው አስታውሳለሁ አንዶን ግን ሳልገላት ነቃሁ 😮
ስለ አይጥ ተፈቷል በህልም አይጥ ብለሽ ፃፊ በቪደወ ውስጥ ታገኛለሽ
በሕልም መንታ ልጅ ማዘል
ruclips.net/video/gwmQdEcaRkE/видео.htmlsi=T2-nbIanwUYs7hLl
ሰላም እህቴ እኔ እናቴ ቤሬድ አታይም ትልቅ ናት ግን ዛሬ ግን ቤሬድ በጣም ፈሶባት መሬት ላይ እሱን ስታጥብ አየሃት በህልሜ
ከጭንቀት መላቀቅ እፎይታን ያሳያል
አረ ለኔ ፍቺልኝ
የቱን
መኪና መንዳት
ቢጫ እርግብ ሚለው ቪድዖሽ ላይ ፅፌልሻለው ውዴ ❤