🛑በህልም ጫማ፣ ሰንደል ማየት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025

Комментарии •

  • @ሀዩቲ-ወ4ሠ
    @ሀዩቲ-ወ4ሠ Год назад

    እህቴ የ አንድ እግሬ ጫማ ጠፍቶኝ ፈልጌ ግን አገኘዋለሁ ተደጋጋሚ ነው ማየው ምንድነው እንዳታልፊኝ እህቴ

  • @zaharakuriftu7892
    @zaharakuriftu7892 Год назад +1

    የኒ ማር እዳዉ ስወድሽ❤

  • @MAGA.Channel621
    @MAGA.Channel621 Год назад

    እንደምትመልሺልኝ አምናለሁኝ!
    በህልሜ የሆነ ቦታ በግልፅ አላውቀውም ልጄን አቅፌው ለመሄድ ስሞክር በቀኝ እግሬ ያረግኩት የቀይ ቡኒ ከለር ያለው ቆዳ ጫማዬ ወለቀብኝ ከዛ ጫማውን ለማረግ ስሞክር ጫማው ደብዘዝ ባለ ውሃ ተነከረብኝ ልጄም ሊወድቀኝ ይሆናል ዙሪያዬን ሳየው በሰመያዊ ውሀና ደብዘዝ ባለ ውሃ ተሞልቷል😢

  • @ሽየዩቱብቻናል
    @ሽየዩቱብቻናል 2 года назад

    ሰላምዋለይኩም እዴት ነሽ እየበርርኩ አሚሪካ ሄድኩ ከዛም ካይሮብላል ስውርድ በራሴ እየበረርኩ ልጆች አገኘሁ ከዛም ባታ ጠፋብኝ የት ነው ብዬ ስላቸው ፖልስን አሳዩኝ ላመልጣቸው ስል ያዙኝ ትንሽ ቆይቼ አብሬያቸው እየበላሁ እተጫውትኩ ነጭ የተነጠፈ አልጋም ይታየኛል ባላህ ፍችልኝ አሜሪካ ሁሌም ነው እየሄዱኩ ማየው

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 года назад

      ህልሙ ማሻ አላህ ነው ግን ትክክለኛውን እንድመልስ ሽ የዩቱብ ቻናል ወንድ ወይስ ሴት ባለትዳር ወይስ ያላገባ

    • @ሽየዩቱብቻናል
      @ሽየዩቱብቻናል 2 года назад

      @@addismedia9882 ሴት ነኝ ባለ ትዳር ነኝ ማምዬ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 года назад +1

      በህልም አሜሪካ መሳፈር የሂወት መሻሻል የምኞት መሳካት ከጭንቅ መላቀቅ ሲሆን ግን ከደረስሽ በሀላ መንገድ ሲጠፋብሽ ማየትሽ የሚመቀኙሽ ጠላቶች አሉሽ ከደረሽ በሀላ ያገኘሻቸው ልጆች የምታውቂያቸው ከሆነ ከነሱ ተጠንቀቂ ከደረሽ በሀላ በፖሊስ መያዝሽ ለችግር መጋለጥ ነው ግን አብረሽ መመገብሽ ከነበርሽበት ችግር ትወጫለሽ በአላህ ፍቃድ 🙏 ከፖሊስ መመገብና መግባባት ምን እንደው ለማወቅ ከፈለግሽ የተለቀቁ 2ቪደወ አለ እይው

    • @ሽየዩቱብቻናል
      @ሽየዩቱብቻናል 2 года назад

      @@addismedia9882 በጣም አመስግናለ አላህ ይጨምርልሽ

  • @meeraalhammadi4506
    @meeraalhammadi4506 Год назад

    ሰላም ላንች ይሁን እህት ዛሬ በህልሜ አይቼ ፍቺ ፈልጌ ነው የገባሁት ቦት ጫማ ነው ቡን ከለር እኛ በሴግራ በጣም ቆሽሾ ነው የሰትዮዬ ልጅ ናይ አንሺው እኛ እጠቢው አለች እኔ እንቢ አልኩዋት በአላህ መልሽልኝ ምንድነው?? 🥺🥺

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Год назад

      ሌላ ቪደወ አለ ለማየት ሞክሪ የተቀደደ ወይም የቆሸሸ ጫማ የሚል

    • @meeraalhammadi4506
      @meeraalhammadi4506 Год назад

      እሺ🙏🙏♥️

  • @Maryam-zf6wb
    @Maryam-zf6wb Год назад

    ሰላም እህት በህልሜ የሚያምር ሌዘር ሰንደል ጫማ ሱቅ ከብቼ ሰሰወስድ አየሁ ካላስቸገርኩሽ እባክሽ ፈቺልኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Год назад +1

      ሰረቅሽ ያኒ? የመጨረሻውን የትናቱን ቪደወ እይ መልሱን ልታገኝ ትችያለሽ

    • @Maryam-zf6wb
      @Maryam-zf6wb Год назад

      አዎ ሰርቄ 😂 በእውነቱ አለም ግን የሰው ገንዘብ ከሚጠየፉቱ አንዷ ነኝ እና አዲስ የለቀቅሽው ቪዲዮ ላይ ገብቼ አይቻለሁ አላገኘውትም እባክሽ በዚህ ፍቺልኝ ጥቁር የሚያምር ሌዘር ሰንደል ጫማ ስሰርቅ እና ባለ ሱቋ ትከተለኛለች ከኋላዬ ወይኔ ጉዴ ልትቀማኝ ነው እያልኩ ስፈራ በሌላ መንገድ ሄደች እኔ ደስ እያለኝ ነቃው

    • @Maryam-zf6wb
      @Maryam-zf6wb Год назад

      ​@@addismedia9882እባክሽ ፍችልኝ ❤

    • @Maryam-zf6wb
      @Maryam-zf6wb Год назад

      😮

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  Год назад

      @@Maryam-zf6wb ህልም ከውነታው አለም ጋር አይያያዝም ግን መስረቅ መጥፎ ባህሪ ነው ካላግባሽ ደግሞ ግብቻ ነው ጥር ጫማ ግን ከገንዘብ ጋር ነው የሚያያዘው

  • @seenaa5256
    @seenaa5256 6 месяцев назад

    Tiqur shanqat enaa tiru yemiyamir enam michot yalewu helle chamam bebeti westi destegna hugn lebish ayewut benatish kee komentelay melishilign😢

  • @Mub351
    @Mub351 Год назад

    As wr wb yakesta lej keye esnker chama masriya yalew setestegn destegn ayedelewm bezum gen chamaw siyamer yederoye nw eltalew ekeblat ena sadergew leka nw ebakeshi meleshilegn eheta ❤

  • @UlganAg
    @UlganAg 2 года назад +1

    Sellam .baxam yemwodat liji bahilme wotati saxtahgn xaxichelawu .min yihun ? Please,liyagabat falgewalawu

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 года назад

      በጣም አሪፍ ነው አግባት ወተት ኢማን ነው ፍቅራችሁ ይዘልቃል የምትመጥንክ ነች ከሱዋ ጋር በመሆን ምቾት ይሰማካል

    • @UlganAg
      @UlganAg 2 года назад +1

      Masha Allah dess yillal.Shukreen ihit

    • @ahmedalmazmi9895
      @ahmedalmazmi9895 2 года назад +1

      Selam ehit koytual chamaye tefto eyefelku ayehu be kalsiye bicha eyehedku nekahu

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 года назад

      @@ahmedalmazmi9895 ያንች የሆነ ነገር እንደምታጭ ወይም የገንዘብ ክሳራን ከወዳጅ መለያየትን ያመላክታል። ካልሲው ጥንካሬሽን ያመለክታል ንፁህና ያልተቀደደ ከሆነ ጥቁር ከነበረ የተበላሸ ሂወትሽ ተመልሶ እንደሚስተካከል ያመላክታል

    • @ZaharaSiraji
      @ZaharaSiraji Год назад

      ​@@addismedia9882😢ሰማያዊ ጫማ ማየትስ መልሽልኝ😢😢

  • @almazgeze5465
    @almazgeze5465 2 года назад +1

    እናመስግናለእን እህቴ

  • @Seadayemam-dr7ln
    @Seadayemam-dr7ln Год назад

    እህት ፍችልኝ የባሌ እናት እናቴ ቤት መጥታ ሴቶች ጋር ጋቢ አንጭ እዚህ አለ ትለኛለች እኔም እናቴ ብትቆጣኝስ እያልኩ ልሰጣት እወስንና ሳጥን እከፍታለሁ እሷም ሳብ አድርጋ ኮትም ጭምር ትወስድብኛለች 😢

  • @ahmedalmazmi9895
    @ahmedalmazmi9895 2 года назад

    Selam.ehit ebakshi betam.asasbogni new chama lene neber yemetalgni gn achir new le enate yihonal yesua egir kechin silehone stuaa elalew

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 года назад

      ጠባብ ጫማ ለመግባባት የሚከብዱ ሰወችን መተዋወቅ ነው

  • @kedijaibrahimkedo247
    @kedijaibrahimkedo247 2 года назад +1

    እህት ባላህ መልሺልኝ በህልሜ ከተጣላሁት ጉአደኛዬ ጋር አልጋ ላይ ስንላፍ አየሁ ግን ሌላ ሰዉም ነበር በአላህ ንገሪኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 года назад +1

      ኸይር ነው ትታረቃላችሁ

    • @kedijaibrahimkedo247
      @kedijaibrahimkedo247 2 года назад

      @@addismedia9882 ሹክረን እህቴ

    • @kedijaibrahimkedo247
      @kedijaibrahimkedo247 2 года назад +1

      @@addismedia9882 ካላስቸገርኩሽ ሌላም አለ አብርን ጥቁር ልብስ ለብሰን ለቅሶ እየሄድን ነበር በጥቁር መኪና እኔና እሱ ከፊት ቁጭ ብለናል ባላህ ምንድ ነዉ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 года назад +1

      @@kedijaibrahimkedo247 ሀቢብቲ ማሻ አላህ ህልምሽ አሪፍ ነው እንደተረዳሁት ከሆነ ገና አላገባሽም ላላገባች ሴት ለቅሶ ቤት መሄድ ጅናዛ ካላየች በጣም አሪፍ ነው የሂወት መሻሻል፣ እርዝቅና ጀነት ከሚገቡ ሰወች ውስጥ መሆንን ይጠቁማል ጥቁሩ መኪናም በስራ መሻሻልን ሲጠቁም ከሚያውቁት ሰው ጋር ከፊት መቀመጥ ላላገቡ ጋብቻን ለሰራተኞች የደመወዝ ጭማሬን ይጠቁማል
      ጥቁር ልብስ ላላገባች ሴት የሚያምር ባህሪ እንዳላት ሲያመላክት ለአጠቃላይ ጥቁር ልብስ በእውነታው አለም መልበስ የሚጠላ ከሆነ መጥፎ ትርጉም አለው የሚወድ ከሆነም እንደዛው ጥቁሩ ልብስ የተዋበና ውድ የሚገዛ ከነበረ ጥሩ ባህሪን ይገልፃል።

    • @kedijaibrahimkedo247
      @kedijaibrahimkedo247 2 года назад

      @@addismedia9882 እህቴ ጀዛከላህ አላህ ይጠብቅሽ

  • @ከድጃ-ፀ8ከ
    @ከድጃ-ፀ8ከ Год назад

    ጎደኛ ጥቁር ጫማ ለብሶ አይሁ ምንድን ነው????

  • @lebprog4107
    @lebprog4107 2 года назад +1

    ሠላም ነሽ በህልም ወንዝ ዳር መተኛት ከዛ ተነሥቼ ጋቢ ይዤ ለባሌ ልሠጠዉ ቤቴክርሢቲያን ነዉ የምንሄደዉ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 года назад +1

      ወንዙ ሁለት ትርጉም አለው 1ኛ/ ወደፊት የምታገኝውን እርዝቅ 2ኛ/ ባልሽ በጣም ይወድሻል መተኛት የህሊና እረፍት ነው።
      ጋቢው ለባልሽ ብትሰጭው ለሱ ያለሽን እንክብካቤ መልካም ባህሪሽን ሲያመላክት ለባልሽ ደግሞ ቢለብሰው በብዙወች የሚወደድ የተረጋጋ ሂወቱን ያመላክት ነበር ወደ ቤተክርስቲያን መሄዳችሁ ከጭንቀት መላቀቅ ነው።

    • @lebprog4107
      @lebprog4107 2 года назад +1

      አመሠግናለሁ

  • @kiyakiya5389
    @kiyakiya5389 2 года назад +1

    Aww eski hilmen fichilign be heleme Addis libes lebshe ayhugn malet eygzahugn bzu eylkawygn malet new

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 года назад +1

      ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ልብሱን ካልገዛሽ እየሞከርሽ ብቻ ከሆነ የነቃሽው ባንች ህይወት ውስጥ ያለ ነገር ወደተሻለ ነገር መቀየር ትፈልጊያለሽ ለመሳሌ ስራሽን ሊሆን ይችላል ፀባይሽን ሊሆን ይችላል ወደ ተሻለ ነገር ለመሸጋገር ትፈልጊያለሽ። አላህ ያሳካልሽ 🙏 በቅርብ ቀን ለልብስ ቪድዮ እንለቃለን በአላህ ፈቃድ

  • @selamlemma4842
    @selamlemma4842 2 года назад +1

    በማርያም አትለፊኝ ኖርማል ስሊፐር ለብሽ ወደ ፈተና ስሔድ አየሁ ፈተናውን ለመፈተን በስሊፐር ያስገብኝ ይሆን እያልኩ አስባለሁ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 года назад

      ይቅርታ አላየሁትም ነበር ቀጣይ ቪደወ ላይ ጠብቂ 🙏

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 2 года назад +1

    አመሰግናለሁበትክክልፈተሻል

  • @Kdejaked
    @Kdejaked 8 дней назад

    የሆናነአፍራማ ጠራ ያለ ጫማ ነው ያደረኩት የኔ ግን አይመስለኝም አንዶ የኔ ነው ብላ አውልቃ ወሰደችው ምንድን ነው

  • @lebprog4107
    @lebprog4107 2 года назад +1

    ሠላም ነዉ በሌን በህልም ሥጠራዉ አጥር ዘሎ መጥቶ የቤቱን በር ከፍቶ አሥገባኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 года назад +2

      ሰላም ላንችም ይሁን ጥሪሽ ለሱ ያለሽን ፍቅር ያመላክታል አጥር ጥንካሬ ነው መዝለሉ አንች በምሰጭው ፍቅር እሱ ባንች ላይ እንደማይጨክን ነው ማለቴ እስካሁን አንችን ለማኩረፍ አቅም ነበረው ተኳርፋችሁ የቆያችሁበት ምክንያት ዘሎ ለምትሰጭው ቦታ እየሰጠሽ ነው በር መክፈቱ ነፃነት እየሰጠሽ ነው ትታረቃላችሁ ከእርቁ በሀላ ደስተኛ ያረግሻል

    • @lebprog4107
      @lebprog4107 2 года назад

      @@addismedia9882 አሜን አሜን

    • @lebprog4107
      @lebprog4107 2 года назад

      @@addismedia9882 ሠላም ነሽ ያአፍቀራት ልጅ ቡና ሥታፈላ እቤቴ ዉሥጥ የባሌ ዘመዶች እንዳለ አሉ እኔ ድንገት እገባለሁ እቤት ከዛ ብፌ ላይ ብዙ ብርጭቆ ተቀምጠዋል ከዛ ለመሠብሠብ ብዬ ወደጓዳ ሥገባ ሁለት አልጋ አለ ምንድነዉ ፍቺልኝ

  • @fayinefayine4161
    @fayinefayine4161 Месяц назад +1

    አሉ በታም thanksየምፈልገወን እየገባው ሰለማገኘ ❤

  • @SaadahSaadah-i7o
    @SaadahSaadah-i7o 2 дня назад

    አሰላም ዋለይኩም እህቴ በህልሜ ጓደኛዬ ጎንጎ ጫማ ሰጠችኝ እና እየሳኩኝ አየለካሁት ነበር ብዙ ሴቶች እፎቅ ቤት ደረጃ ላይ ከግራም ከቀኝም ተሠልፈው እኔ ከደረጃውወርጄ ስቀበላት ደፈገግታ ሲመለከቱኝ ነበር????እና እህቴ ምንድነው ፍቺልኝ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  День назад

      * የኮንጎ ጫማ: ጫማ በአጠቃላይ በህልም ጉዞን፣ አቅጣጫን ወይም እድገትን ሊያመለክት ይችላል። የኮንጎ ጫማ ደግሞ ምናልባትም ልዩ ወይም የተለየ መንገድን ሊያመለክት ይችላል። ጓደኛሽ የሰጠችሽ ጫማ ምናልባት በህይወትሽ አዲስ ምዕራፍ እንድትጀምሪ እየረዳችሽ እንደሆነ ወይም አዲስ እድል እየሰጠችሽ እንደሆነ ሊያመለክት ይችላል።
      * መሳቅና መሞከር: ጫማውን ለብሶ መሳቅሽ እና መሞከርሽ በአዲሱ ሁኔታሽ ወይም እድልሽ ላይ ደስታና እርካታ እንደተሰማሽ ሊያመለክት ይችላል። ምናልባትም በራስ መተማመንሽ እየጨመረ እንደሆነ ወይም አዲስ ነገር ለመሞከር እንደተነሳሳሽ ሊያሳይ ይችላል።
      * ብዙ ሴቶች በፈገግታ ሲመለከቱሽ ማየትሽ ተቀባይነትን፣ ድጋፍን እና አድናቆትን ሊያመለክት ይችላል። ምናልባትም በዙሪያሽ ባሉ ሰዎች የተወደድሽና የተከበርሽ እንደሆንሽ፣ ወይም ደግሞ አዲስ ማህበራዊ ክበብ እያገኘሽ እንደሆነ ሊያመለክት ይችላል። በተለይም ከፎቅ ቤት ደረጃ ላይ መሆናቸው ከፍ ያለ ቦታ ወይም ደረጃ ላይ እንደምትገኚ ሊያሳይ ይችላል።
      * ደረጃውን ወርዶ መቀበል: ደረጃውን ወርደሽ ጓደኛሽን መቀበልሽ ትህትናሽን እና ለሰዎች ያለሽን አክብሮት ሊያመለክት ይችላል።

    • @SaadahSaadah-i7o
      @SaadahSaadah-i7o День назад

      @@addismedia9882 ሽኩረን ጀዛ ከላህ በዱአ አትርሺኝ እህቴ

  • @ahmedalmazmi9895
    @ahmedalmazmi9895 2 года назад

    Eshi ehit ke wedaji ga meleyayet new malet new abre aydelwhum

  • @rafeelkusbu9348
    @rafeelkusbu9348 2 года назад

    ሰላም ለኒም ፍቺልኝ ሴትዮዩ ሹሮ መሳይ ጫማ ገዝታ እች ሰትለኝ አለበስኩትም በጅ ይዥዋለሁ ቁዳ ጫማ ነው ከታች ጉብጉብ ነው

  • @ተመስገንአምላክ
    @ተመስገንአምላክ 2 года назад +1

    እናመስግናለን

  • @FanoosFanoos-gn6xm
    @FanoosFanoos-gn6xm 6 месяцев назад +1

    Sewedsh ❤❤❤❤❤❤❤

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  6 месяцев назад

      😍😍😍😍😍😍😍

    • @FanoosFanoos-gn6xm
      @FanoosFanoos-gn6xm 6 месяцев назад +1

      Ewedshaleww

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  6 месяцев назад

      @@FanoosFanoos-gn6xm ፈጣሪየ ከኔ በላይ ውድድ ያርግሽ😘😘😘

    • @FanoosFanoos-gn6xm
      @FanoosFanoos-gn6xm 6 месяцев назад

      @@addismedia9882 Amen Ehtyaa Edmya yistush

    • @FanoosFanoos-gn6xm
      @FanoosFanoos-gn6xm 6 месяцев назад

      @@addismedia9882 Ebakshn Ehtyaa 3 ken betekatatayi new yeayehut Awtobis wait le geba sel Mejemeria Yeameltegnal molto wediw lyala yimetana egebalew Ebakshn fichlgn

  • @eyerusgashaweyu4622
    @eyerusgashaweyu4622 2 года назад

    እንዴት ናቹ የብር ጆሮ ጌጥ አዲስ የሚያምር ለብሼው በጣም ደስ እያለኝ ነበር

  • @FanoosFanoos-gn6xm
    @FanoosFanoos-gn6xm 6 месяцев назад +1

    Eseyi Yedrglgn ❤❤❤

  • @rabiar1072
    @rabiar1072 6 месяцев назад +1

    🌹🌹🌹🌹

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 2 года назад +1

    አልሀምዱሊላህ

  • @maithaalktbe2177
    @maithaalktbe2177 2 года назад

    በህልቤ እጨት ተሸክሜ ዳለቻሰዴል ለብሸ አየሁ እጨቱ በጣም፡ብዙነዉ አዲቀን ቀተረከዝ ያለዉ አዲ ቆዳ ጫማ ለብሸ አየሁ በጣ ልኬነበር ያምራል አዲስነዉ ፡አዲቀን ጥቁር ታኮ ቆዳጫማ ለበስኩ፡ ግን በእዉነታዉ አለም፡ ፡ተረከዙ ረጂም፡ጫማ አልወዲም፡ፍላትነዉ እሚመቸኝ ባለትዳርነኝ፡ ፍችልኝ ዉዴ

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 года назад

      ስለ እንጨት ቪደወ አለ ለማየት ሞክሪ

  • @zayinbaahemd6327
    @zayinbaahemd6327 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @ramziabdulaziz4894
    @ramziabdulaziz4894 2 года назад

    Ya mote wandime chama gizaa lign sil ayahut

  • @ላታህዘንኢነሏህማዓና

    ሠወች ሲሠጡን ማየትስ ነጪ ከለር የያለው ነጠላና

  • @foziahaji8692
    @foziahaji8692 2 года назад

    ነጭ አድስ ሽፍን ጫማ ለብሸ አየው

    • @addismedia9882
      @addismedia9882  2 года назад

      ስለ ጫማ የተለቀቀ ቪደው አለ ፎዚ