ማህፀን እንዲከፍት የሚያግዙ 5 ነገሮች/ 5 Natural ways to dilate faster

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 41

  • @ZedTube-e9r
    @ZedTube-e9r 2 месяца назад +2

    እናመሰግናለን ያንቺን ቪዶ እያየሁ ቅዳሜለት ወለኩ ደስ ብሎኛል እና ከወልድ ቡሀላ ያለውን ህመም ጉዳይ ብታድረጅን አሪፍ ነው እኔ አሁን ልቤላይ የሚሰማኝ ስሜት አለ ትንፋሽ የማጠር የመድከም ምልክት ምንድነው አስረጅኝ የወገብም ህመም አለኝ እና በምን ምክንያት ሊተወኝ ይችላል

    • @saa-dx4tg
      @saa-dx4tg 2 месяца назад

      አጥሚትሌሎችን ምግቦች እንደ መርቅ ነገር ተጠቀሚ።ይተውሻልብርድግን እንዳይመታን ጥንቃቄ አድርጊ።በተርፍ እንኳን ማርያም ማርችሽ❤🎉

    • @emazare.
      @emazare.  2 месяца назад

      እንኳን ማርያም ማረችሽ የኔ እናት... ምናልባት ድካም ሊሆን ይችላል እረፍት አድርገሽ የማይስተካከል ከሆነ ግን አንዳፍታ ሀኪም ጋር ታይው:: የወገብ ህመም ከምጡ ጋር በተያያዘ ሊፈጠር የሚችል ሲሆን በኦፕራስዮን ከሆነም የወለድሽው ከማደንዘዣው ጋር በተያያዘ ሊፈጠር ይችላል:: በተጨማሪ በሆርሞን ምክንያት አጥንቶቻችን ስለሚላሉም ሊፈጠር ይችላል:: በቂ እረፍት ማድረግ, አቀማመጥን ማስተካከል, ምግብ በደንብ መመገብ ሊያስትካክለው ይችላል::

    • @ZedTube-e9r
      @ZedTube-e9r 2 месяца назад

      እሺ አመሰግናለሁ​@@emazare.

    • @ZedTube-e9r
      @ZedTube-e9r 2 месяца назад

      ​@@saa-dx4tgእሺ እህቴ

  • @hansemtube4527
    @hansemtube4527 2 месяца назад

    Tank you❤

  • @bmm3152
    @bmm3152 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MhmkMmjkk
    @MhmkMmjkk 2 месяца назад +1

    አመሰግናለሁ ዶክተር ከአንድ ወር በፊት የፅንስ መጨናገፍ አጋጥሞኝ ነበር ምክንያቱ ግፊት ነው አሉኝ የ7 ወር ነበር እና በምጥ አዋለዱኝ ሀኪም ቤት ግን ምንም ደም አልፈሰሰኝም ደም ማነስ ስለነበረብኝ የሰጡኝ መዲሀኒት ኑሮ ይሆን ?
    መጠረጉ ግዴታ ነው እንደ ? አሁን ላይ ምንም እሚሰማኝ ህመም የለም አልሀምዱሊላህ

    • @emazare.
      @emazare.  2 месяца назад

      እንኳን አንቺን አተረፈሽ የኔ እናት... ይህ በእርግዝና ጊዜ ከሚፈጠር የደም ግፊት ምክንያት ሊያጋጥም የሚችል ነው:: ለደም ማነስ የሚሰጥ መድሃኒት ለዚህ አይዳርግም ምክንያቱም በውስጡ ያለው አይረን ወይም ብረት የተባለ ንጥረ ነገር ነው:: ስለደም ማነስ የሰራሁት ቪዲዮ ስላለ ከታች ባለው ሊንክ ተመልከቺው:: እርግዝና ድጋሚ ሲፈጠር በቶሎ የህክምና ክትትል መጀመር እንዳትረሺ::
      ruclips.net/video/e4p6PpRmzp4/видео.htmlsi=1REe5oQg3A4Onsjo

  • @SsXx-z1s
    @SsXx-z1s Месяц назад

    ደኩተርየ 9ኝ ወሬ ከገባ 21 ቀኔ ሴትናት ብለዋን ለመውለድ ስትቀን ቀረኝ ማለት ነው 😢😢😢😢😢

    • @emazare.
      @emazare.  Месяц назад +1

      ካልተሳሳትኩ የነገርሽኝ ቀን ወደ ሳምንት ሲቀየር 39 ሳምንትሽ ነው። ከዚህ በኋላ በማንኛውም ጊዜ ምጥ ሊጀምርሽ ይችላል። 40 ሳመንት ሲሞላሽ ትወልጃለሽ ተብሎ ይጠበቃል ግን ሳይሞላም ካለፈ በኋላም ሊሆን ይችላል። 42 ሳምንት ድረስ ጠብቀሽ ካልወለድሽ ምጥ እንዲመጣ ይሞከራል። በዚህ ዙሪያ የበለጠ ለማወቅ ከፈለግሽ እነዚህን ቪዲዮወች ተመለክቺ።
      ruclips.net/video/dLMMR8BTdIE/видео.htmlsi=r2bMa_tErRi-CR78
      ruclips.net/video/gk3a_Cw7DlQ/видео.htmlsi=tsCgb8A8lp35kx-I

    • @SsXx-z1s
      @SsXx-z1s Месяц назад

      እሽ ውደ አመሰግናለሁ

  • @allahmdulilahrbintabdu9429
    @allahmdulilahrbintabdu9429 2 месяца назад +1

    ወዴ እኔ ፌብሯሪ 25 ነውየመጠረሻ የወር አበባ የቀረብኝ አሁን ማለት በፈረጆች አቆጣጠር አሁን ስንት ነኝ መልሽልኝ

    • @emazare.
      @emazare.  2 месяца назад +1

      ያ ማለት በኛ የካቲት 17 2016:: ዛሬ ህዳር 05 2017, 36 ሳምንት ከ 2 ቀንሽ ነው:: 40 ሳምንት ይሆናል (ተወልጃለሽ) ተብሎ የሚጠበቀው ህዳር 22 2017 ነው.. ይሄ ቀን ግን 2 ሳምንት ወደ ፊትም ወደኅላም ሊሆን እንደሚችል አትርሺ:: እመቤቴ ትቅረብሽ!

    • @TG-qk7kc
      @TG-qk7kc 2 месяца назад

      አንድ አካባቢ ነው የምንወልደው 🙏

    • @allahmdulilahrbintabdu9429
      @allahmdulilahrbintabdu9429 2 месяца назад

      ❤❤❤

    • @allahmdulilahrbintabdu9429
      @allahmdulilahrbintabdu9429 2 месяца назад

      ​@T❤❤❤በሰላም ይፍታን G-qk7kc

  • @منهجالسلفيةمنهجالحقوالنجاةفيال

    እህቴ ሀይደ ሊመጣ 10ቀን ሲቀረው እጡቴ ላይ የባቄላ ፉሬ እያክል ያአብጥብኛል ያአመኛል እስኪ መድሀኒቱን ንገሪኝ ሌላ በሽታ እደሁ ብየ ፈራሁ ሀይደ ሲያቆም እብጠቱ ይቀንሳል

    • @emazare.
      @emazare.  2 месяца назад

      የኔ እህት የወር አበባ ሲመጣ በጡት ላይ ለውጥ ሊታይ ይችላል:: በጡት ላይ ያለ እብጠት ደግሞ የሌሎች ህመሞች ምልክት ሊሆን ይችላል:: ስለዚህ ሀኪም ጋር ብትታይው አሪፍ ነው:: አታመንቺ

  • @saa-dx4tg
    @saa-dx4tg 2 месяца назад

    የሾተላይ መርፌ በስምንት ወር መወጋት ይቻላል?

    • @emazare.
      @emazare.  2 месяца назад +1

      የሚመከረው 28 ሳምንት ወይም 7 ወር ላይ ቢወሰድ ነው... ሆኖም 8 ወር ላይም መውሰድ ትችያለሽ:: ይጠቅምሻል እንጂ አይጎዳሽም::

    • @saa-dx4tg
      @saa-dx4tg 2 месяца назад

      @@emazare. በጣም አመስግናለሁ አለብሽ አልተባልኩም ፍርቼ ነው የመጀመሪያ ልጄ ስወልድ አለብሽ ተብዬ መርፌ ተወግቻለሁ ስንት ላይ ከወለድኩም ቡሀላ አሁን ላይ ግን ድጋሜ መወጋት አለብኝ ማለት ነው መልሽልኝ እስኪ ከይቅርታ ጋር ጨንቄኝ ነው?

    • @emazare.
      @emazare.  2 месяца назад +1

      በመጀመሪያ እርግዝናሽ በትክክል ከተሰጠሽ አሁን ድጋሚ መውሰድ አይጠበቅብሽም:: ለማንኛውም ግን ከሚከታተሉሽ ሀኪሞች ጋር ብትማከሪ ጥሩ ነው::

    • @saa-dx4tg
      @saa-dx4tg 2 месяца назад

      @@emazare. በመጀነሪያዬ ሁለቴ ወስጃለሁ ሰባት ላይ ከወለድኩም ቡሀላ አሁን ስባትወሬ ነው ምን አልተስማኝ እሽ አመስግናለሁ

    • @ayuetioplove3903
      @ayuetioplove3903 2 месяца назад +1

      በምን ማወቅ ይቻላል እህት

  • @l-p9u
    @l-p9u 2 месяца назад

    ሰብስክራያበ አረኩሽ እኔ ዛሬ 28 ሳምቴ ናው ስንት ወር ማለት ናው ሳምት ሚባለው ለምሳሌ ከሰኞ እስካ ሰኞ የለውን ቃን ናውዴ ሰምንት የምንለው
    መልሽልኝ በኣላህ

    • @emazare.
      @emazare.  2 месяца назад

      28 ሳምንት ማለት 7 ወር ማለት ነው... አቆጣጠሩ ኖርማል ሳምንት እንደምንቆጥረው ሆኖ መቁጠር የሚጀመረው የወር አበባ ለመጨረሻ ጊዜ ካየሽበት ቀን ጀምሮ ነው:: በዚህ ዙሪያ የሰራሁት ቪዲዮ ስላለ ከታች ባለው ሊንክ ተመልከቺው:: Thank you for subscribing❤️ ruclips.net/video/gk3a_Cw7DlQ/видео.htmlsi=QHtuV1G9hWecyQBd

    • @l-p9u
      @l-p9u 2 месяца назад

      ​@@emazare.እሽ አመሰግናላው🎉

  • @saudihosen8183
    @saudihosen8183 2 месяца назад

    እኔ የመሀጰን ኢፌክሽን አለብኝ ያሳክከኛል ሽንቴን ስሸና ያቅጥለኛል የሆነ አይብ የሚመስል ነጭ ነገር ይወጣኛል በተለይ አሁን ባሰብኝ እርጒዝ ነኝ የ2 ወር 😢ያስምጠኛል ምንላድርግ?

    • @emazare.
      @emazare.  2 месяца назад

      ብትታከሚ ጥሩ ነው... ካልሆነ እየባሰ ነው የሚሄደው ::

    • @saudihosen8183
      @saudihosen8183 2 месяца назад

      @emazare. eshi

  • @لننةة
    @لننةة 2 месяца назад

    ሰላም ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ may 27 የመጨረሻ ፔርድ አየሁ so ሰንት ወሬ ነው 6 ወር ገብቻለሁ ወይ ጥያቄየን እደምትመለሸ ተሰፋ አለኝ?😍🙏

    • @emazare.
      @emazare.  2 месяца назад

      በነገርሽኝ መሰረት ዛሬ ማለትም ጥቅምት 29 2017/ Nov 8 2023,
      23 ሳምንትሽ ነው ማለትም 5 ወር ከ15 ቀን

    • @لننةة
      @لننةة 2 месяца назад

      @emazare. አመሰግናለሁ😍🙏

    • @CabdiXirsi-s3y
      @CabdiXirsi-s3y 2 месяца назад

      ​@@emazare.Drye bnatsh yenan negerig ykatete12 nw perod yaywt awn sent were nw amakge ymwlga knas sent nw

    • @emazare.
      @emazare.  2 месяца назад

      ዛሬ ማለትም ህዳር 11 2017...39ሳምንት ከ 1 ቀንሽ ነው:: ትወልጃለሽ ተብሎ የሚጠበቀው( 40 ሳምንት የሚሆንሽ) ህዳር 17 2017 ነው:: ታዲያ ከዚህ ቀን ልቀድምም 2 ሳምንት ሊያልፍም ይችላል:: እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን::

  • @MartaGeremew-l8d
    @MartaGeremew-l8d 2 месяца назад

    ፈሳሽ ነገር ምን ምን ይጠጣል

    • @emazare.
      @emazare.  2 месяца назад

      ወሃ, ለስላሳ መጠጦች... ቀለል ያለ ነገር