Yes, it happened to me last summer. I was in Addis, and one lady came to around my door and fell down, and when I saw her, I picked her up, and she said she has diabetes and she said I want go to hospital and I don't what happened to me I gave to her 3000 birr.. after 3 days, people said she tricked you. This is not good. Some people are not honest .
የሰው ድሃ የለም የአስተሳሰብ ድሃ እንጂ እንደሚባለው እድሩ የአስተሳሰብ ድህነት የተዋጋበት ውሳኔ በመሆኑ ሊመሰገንና ሊሸለም የሚገባው እድር ነው። ሌሎችም ሊከተሉት ይገባል። የተከተሉት እድሮችም አሉ እና ሊገርመን አይገባም። የባህል ብረዛ ተብሎ የተሰጠው ርእስም ትክክል አይደለም። ባህል በ2 ይከፈላል። ጠቂሚና ጎጂ ተብሎ ማለት ነው። ስለዚህ የቆየው ባህል አሁን ካለንበት ነባራዊ ሁኔታ ጎጂ ስለሆነ የእድሩ ጠቅላላ ጉባኤ ካለ ምንም ተቃውሞ ያሳለፈው ውሳኔ ስለሚጠቅመው እንጂ ስለሚጎዳው አይደለምና በርቱ ተበራቱ ሊባል ይገባል። ጥሩ ስራ ስናይ እናድንቅ!ስህተት ሲሰራ ስናይ እንተች! መልካም ጊዜ!
እንኳን በሰላም መጣሸ ትዕግሥት እናመሰግናለን ። የሙትን ነፍሰ ይማር ለመላው ቤተሰበ መፅናናቱን ይሰጥልን ።
አረ ወገን ወዴት እየሄድን ነው ቆይ ለሰው መዳኒቱ ሰው ነው አይደል የሚባለው መልሶ ሰው እያየ የሚሞትበት ዘመን እና እድር ደግሞ በዚህ ልክ መሆኑ ልክ አይደለም እኛ ኢትዮጱያዊያን አኗኗራችን ይለያል ትንሽ ሲቆዩ ለቅሶ አያሰፈልግም ቢቻህን ቅበር እድርም እንደዛው አረ ወገን እንተዛዘን ወደኛ ባህል ብንመለሰ ይሻላል።
እድሩ ነው እንጂ መንግሰት መቼም ህግ አያወጣም ብይ አሰባለሁ ግን እድሩ ንሮ በጣም ሰለተወደደ ይመሰለኛል ግን የባለ እድሩ መፍት ቢጠይቅ የሚል ቢያገቡበት ማለት ለቀሰተኛው ከፈለገ እድሩ ቢሰራ ምን አለበት አሆን እኮ ሰለሰት የለም ነው ብዙ ግዜ የሚባለው እና ሰውም የእራሰ ሰው ካልሆን የሚቀመጥ የለም ግን እግዚአብሔር ይረዳን ደና ቀን ያምጣ የድሮዋን ኢትዮጵያ
በመጀመሪያ በጣም አመሰግለሁ ይህን ሃሳብ ስላቀርብሽ እንደዉ ለመሆኑ የሃገራችን በሃል እንዲ በመዘበራቁ በጣም ያሳዝናል ሰዉ እንዳይተዛዘን እንዳይረዳዳ ሆን ብሎ የሚደረግ ነው እባካችሁን ይቺን እንኳን ተዉሉን ይሄን ነገር አንዴ ጀምረሽዋል አጣሪልን እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ጥሩ ነው ሰለድሩ የተናገርሽው እኔ በቅርብ ግዜ ሀዘን ደርሰበኝ ነበር ለሞተው ሰው ከወጣውት ወጭ ለታከሜ ይልቅ ለቀብር ሰው ለማሰታነገጃ የወጣውት ይበልጣል የተሻለ ሀሰብ ነው አሁን ይለው የንሮ ውድነት ከባድ ነው እድሩ ጥሩ ነው ይደረገው
ወይ ሀገሬ ኢትዮጵያውያ 💔💔💔😭😭😭 እንደዚህ በቁሟ መሞቷን አላውቅም ከወጣው ቆይቻለሁ ግን ወጣት ሁኜ ሰፈር ሰው ሲሞት ተሰብስበን ሀዘንተኛውን ስናስቅ ስንሳሳቅ ቁጭ ብለን ወሬና ካርታ ቡናው ቁርሱ ምሳው እራቱ ቆሎው እረ ስንቱን ሰው መሞቱ የሚታወቀን 40 ው ከወጣ በሗላ ነበር ወይ ሀገሬ እንደዚህ ሁና በመስማቴ በእውነት አዝኛለሁ የወደቀን ማንሳት ኢትዮጵያውያ ውስጥ ቀርቶአል በጣም ያሳዝናል የሰው ልጅ እንደ ሰው የማይቆጠርበት ሀገር ቢኖር ኢትዮጵያውያ ነው በአለም ላይ የለም እንደዚህ አይነት ጭካኔ 😭😭💔💔💔💔 ወይ ሀግሬሬሬሬ
ሲጀመር እንካን ደህና መጣሽ እኔ እንካን የማውቀው ነገር የለኝም ፈጣሪ ይመስገን የደህናው ጊዜ ልጅ ነኝእንዲህ በሚዲያ የታዘብኩት ሰው ሲሞት ብፌ የሚያዘጋጁት ጥቁር ለበሱ እንጂ ሰርግ ወይም እንካን ሞትክልን የሚያሰኝድግስ ነው የሚደግሱት ይሄ ከበሀላችን ጋር ፍጱም የማይገናኝነገር ሲጀመር ማነው እንዲህ አይነት ህግስ የሚያወጣው እኔ ላምን አልችልም እራሳቸው የፈጠሩት እንጂ ሀገራችን እኮ ሰው ገሎ የሚወጣበት ልጆች ተደፍረው ማስረጃ የላችሁም እየተባለ ወንበዴ ነፍሰገዳይ የሚፈነጭበት ሀገር ሆናለች ታዲያ አንድ የወደቀን ሰው ማንሳት በምኑ ነው ወንጀልነቱ በጣም ነው ያዘንኩት እህቴ አንችም ፊትሽ ላይ በጣም የመገረም ነገር ነው የሚታይብሽ እውነትሽን ነው ብቻ የት ሄደች ያቺ ሀገራችን በጣም በጣም አዝኛለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የጎንደር ልጅ ነኝ ወንድሜ ደብረታቦር በምህርነት እነ በርዕሰ ምህርነት ለ 27አመት አገልግሏል እኔን ያሳደገኝ ያስተማረኝ እሱ ነው
ታመመና ብዙ ወጭ ተደርጎ ቢታከምም ሊድን አልቻለም አረፈ ከዛ ጓደኞቹ ሁሉም ብር አዋተው ልጆቹ ማሰደጊያ የሚሆን ብር እረዱ
በቅርብ ያለ ዘመድ ጎረቤት እያንዳንዱ ሰው ሁሉም እንጀራ ወጥ, የሚጠጣ ሳይቀር ይዘው ነው የመጡ ት እንጀራው ተርፎ ድርቆሽ ሆኖ እስከ ብዙ
ጊዜ ተበላ
እና ወንድሜም በሂወት ሲኖር የችግረኛ ቤተሰብ ተማሪ ልጆች መመዝገቢያ ወጭ በያመቱ የሚሸፍነው ከራሱ ገንዘብ ነበር
ለቅሶም ቢሆን እንጀራ ወጥ በገንቦ ጠላ እኔን እና ሰራተኛዋን አሸክምን እንሄድ ነበር እያመመውም ቢሆን ለቅሶቤት አይቀርም ነበር
ወንድሜ ነብስ ይማር
እና ሁላችን በምንችለው ብንረዳዳ
ጥሩ ነው
ቲጂዬ እንደኔ የዚህ ህግ ወቶ ከሆነ እኔ ያወጣውን አካል አደቃለሁ ሃዘተኛች የደረሰባቸው ሃዘን ሳያስ ሃዘኑን ትተው ምንላብላ ብሎ መጨነቁ እራሱ ከባድ ህመም የሚፈጥር ጉዳይ ነው እኔ በተደጋጋሚ ሃዘን ደርሶብኝ አይቸዋለሁ እና እድር የሚባለው የሚሰጠው ገዘብ በአሁኑ ስአት ካለው የኑሮ ውድነት አፃር ሲታይ ሽኩርት አይገዛም እና የቤተሰቡ ኑሮ በዚህ የተነሳ ቀጣይ ሂወታቸውን ያዛባል ደርሶብኝ ስላየሁት ነው እና ለሚያፅናና ወዳጂ ዘመድ ቆሎና ውሃ በቂ ነው ባይነኝ ፀሎት ለሚያደርጉ ካህናት(ለኦርቶዶክስ)ሌላው እንደየምነቱ ምግብ ቢዘጋጂ ጥሩነው ብየአምናለሁ ሞት ሃብታምና ድሃ አይመርጥም እና የእለት ምግብ ሰው እየተቸገረ ነው ለሆስፒታል የሚወጣው ከፍተኛ ወጭነው እና ሃዘተኛው ምግብ ባያዘጋጂ ጥሩነው ግን ለቅሶ ለመድረስ እኛ የምንወስደው ቢቀጥል ጥሩ ነው እሄ የውጭ አገራት ተሞክሮ እደሆነም ሰምቻለሁ እደሰማሁት በኛባህል ትክክል አደለም ብለው እደሚገረሙ ሰምቻለሁ ቲጂዬ ወሳኝ ርእስ ነው እሄን ጉዳይ ዳር ድረስ ብትሄጂበት ደስ ይለኛል
ቲጂዬ እንደኔ እና አንቺ አይነቷ በመሃል አዲስ አበባ ተወልደን ሰው እና ሰው ብቻ በሚል መልካም አስተዳደግ ላደግን ሰዎች ኢትዮጵያ ውስጥ የሌላ አገር ዜጎች እስክንመስል ድረስ ብዙ የተመሰቃቀሉ ማህበራዊ ቀውሶች ተከስትተዋል አዎ እድር ሌሎች ሰዎችን ማብላት እንዳይችል በህግ ተከልክሏል ስታበዪ ከተገኘሽ ቅጣት አለው፤ ለማንኛውም ማህበራዊ ሚድያን መከታተል በትንሹም ቢሆን ያለውን መረጃ ለማግኘት ይረዳል!!
በጣም ይገርማል እድር ዋናዉ አላማዉ በሀዘንም በደስታም ከጎናቸዉ መሆን ነዉ እንደገና ሀዘንተኛዉን ማበሳጨት በሀዘን ላይ ሀዘን
መንግስት ከሆነ የከለከለ በእውነት ሽህ አመት ይንገስ እንዴዴዴ…በእውነት አብሶ የአዲስ አበባ ለቅሶ በዛ ከ አፒታይዘር እስከ ድዘርት (ኬክ) ድረስ በሚሊዮን በሚቆጠር ገንዘብ እየወጣ እየተደገሰ ብፌ ሰላሳ እና አርባ አይነት ምግብ ከጠጅ እስከ ዊስኪ በዚህች ደሀ ሀገር አብዛኛው ህዝብ ፆም በሚያድርባት ሀገር የጥቂት ሰዎች ጥጋብ በዝቶ ነበር
በቅርቡ ለሞተው ነፍሴ ማርያም ትግስት እንኳን በሰላም መጣሽ የኛ ሃገር የህግ ድንጋጌ ወይንም የህግ አወጣጣችን ችግር አለበት ብዬ አምናለሁ የስኳር በሽተኛ ያለበት ሰው በጣም ክብካቤ ትሬት ማድረግ ይፈልጋል ምክንያቱም ረጅም ጊዜ የስኳር ተማሚ እኔ ቤት ስላለ ነው
ቲጂ ደ/ዘ ነው የምኖረው አንድ ልጂ በሬ ላይ በረኪና ጠጥቶ አረፋ ደፍቆ አገኘሁትና ተራሩጬ ወተት አጠጥተን አቡላንስ ጠርተን ህክምና ሄዶ ተርፏል ሌላው እድር ላልሽው እኛምጋ ቀርቷል ለምን መስለሽ ሀዘንተኛው በተወደደ ኑሮ ስውን ማስተናገድ እጅግ ከባድ በመሆኑና የቀብሩ ቀን የማታውቂው ስዎች ቀባሪ መስለው ጥርግ አርገው በልተው ይወጣሉ እኛጋ የቀብሩ ቀን ብቻ ነው ከዛውጭ እንደፈለግሽ ባልትና ተብየዎቹ እየስሩ ይሽኛሉ ማለት ነው ቲጂ አስበሻል በተወደደ ሀይላንድ ውሀ ያን ሁሉ ቀባሪ መሽኜት አይከብድም መቀጠል ያለበት ነገር ነው አቅም የሌሌውስ ምን ይሁን
ይሄ ነገር እኮ አዘንተኛዎችን ከወጪ ለመታደግ ይመስለኛል
እግዚአብሔር ይባርክሽ ቲጂ ይሄን ሀሳብ ስላነሳሽው ለጠቅላላ እውቀት ይረዳል ያልሰሙ እንዲሰሙ ለማለት ነው ።እና ይሄ በእድሮች ላይ የመጣባቸው አዲስ ህግ ሳይሆን እድሮች ራሳቸው ሀዘን ለደረሰበት ቤተሰብ የሚሰጡት ገንዘብ ለቀብር ማስፈፀሚያ ህዝቡን ለመሸኛ አይበቃም ጭራሽ ሀዘን የደረሰበትን ወገን የሚያስጨንቅ በመሆኑ እድሮች ይሄን ሀሳብ አመጡ ለህዝቡ አወያዩቶ ሁሉም በስብሰባው ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ተሰጥቶበት ድግስ ሲደግስ የተገኘ ሀዘንተኛ 2ሺ ብር ሊቀጣ በቀጣይ ከእድር ሊሰናበት ተነግሮ ተስማምቶ ወስኗል አንቺ ምናልባት አዲስ መስማትሽ ሊሆን ይችላል እና የተቀደሰ ሀሳብ እና የሴት እድሮችን ከአላስፈላጊ ድካም ወጪ የገላገለ ሆኖ አግኝተነዋል ክፍውን ያርቅልን ❤
@@TigistKibebew-p7y 😅😅😅😅 አዘንተኛው እንዳቅሙ ያደርጋል ማን አስገደደው። ኢትዬጽያዊ እንደአቅሙና እንደጊዜው መኖር አዲስ አይደለም ያውቅበታል። ደግሞም ሰርግና ሞት አንድ ነው ይላል ከጥንትም በባህላችን። ያም ቢሆን ደግሞ በግዳጅ ከእድር ትባረራላችሁ እየተባለ ነው እንዴ? ከመቼ ወዲህ ነው አዘነተኛ/እድር የመንግስትን ጠበቃነት የፈለገው?? አንገት የተፈጠረው አዙሮ ለማሰብ ነው ይላል የአገሬ ሰው። ወገን ሌላ አጀንዳና ፕሮግራም በቃቃቃቃ ሌላ አይደለም።
የሞቱትን ነፍስ ይማር ለመላው ቤተሰብን መፅናናትን ይስጥ
እኔም የስኳር ታማሚ ነኝ ለራሴ ፈራሁ 😢😢😢
አሁን ያልሽውን የእድር ህግ ሰምቻለሁ ባህላችንን እያጣን ነው😢😢😢😢 ያማል
ውይ ይኔ እኮ የቆየ ነው ከኑሮ ውድነት የተነሳ ነው እድሩ ለሀዘተኛው ከማሰብ ነው እድሩ የሚያወጣው ወጭ በቂ ስላልሆነ ነው ።
ትክክል ያውእንግዳ ነገር ሆኖብን ነው ከጊዜው ጋር አስቸጋሪም ስለሆነ ነው ምክንያቱም ለቅሶው የማይመለከተው ማንም ስው ገብቶ ተጠቃሚ ስለሚሆን ለመስተንግዶ አስቸጋሪ ስለሆነይመስለኛል
የቆጠቡት ለዚ ቀን ነው መንፈሳዊም ነው
ነፍሰ ይማር መባሉ ቀርቶ ዕድር ማለት የኢትዮጲያውያንን አብሮነት የሚያሰተሳሰር የሚደጋገፍ ነው እንግዲህ ምንም ማድረግ ይቻላል ጌታ ይድረሰልን
አድናቂሽ ነኝ እህቴ it is a very good & important issue ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን? ኢትዮጵያዊነትና ስብዕና ከምድሪቱ እየጠፋ መሆኑን ያመላክታል ! ❤❤❤
በጣም ያሳዝናል ብዙ ባህላችን እየጠፋ ነው። ቲጅየ በጣም ታምሪያለሽ ያለ ሜክአፕ የተፈጥሮ ቁንጅናሽ በቂ ነው
ሰላም ትጂዬ ቅንና አስተዋይ ድንቅ አርቲስት ነሽ በርቺልን እንወድሻለን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እኔም ገጥሞኛል ግን የሚያሳዝነው በሳምንት 1 ቀን ውሃ ለሚመጣው የቧንቧ ውሃ አቅርቡ መባሉ ሰው ሲሞት እኮ በቀጠሮ አይደለም ውሃ የሚመጣ ቀን ባይሞት በበርሜል የተጠራቀመ ውሃ ማቅረብስ ሰውን በሽታ ላይ መጣል አይሆንም ብቻ በአጠቃላይ ብታይ ጥሩ ነው
እሙ እውነት ነው ይህ የተደረገበት ምክንያተ ለእኩልነት ነው ።ይህ ፋክክር ለደሀ መከራ ስለሆነ ነው።አንዱ ከአንዱ እየተፎካከረ ሟች ከሞተ በኋላ ልጆች እየተበተኑ ለቋሚ መከራ ስለሚሆን በአብዛኞው እድሮች የተወሰነ ነው።
ትግስትየ አንች ሁሌም የትናንትናዋን የፈቅር የአንድነት ማንነቷን አንግበሽ ነዉ የምትሰሪዉ ይህ ጸረ ኢትዮጵያ ዛሬ ያመጣዉን ምናምንቴ አሜን ብሎ የሚከተል ያዉ የጸረ ኢትዮጵያዉ ተከታይ ነዉ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ የትላንትናዉ ማንነታችን ታሪካችን ነዉ ማንነታችን የሚያስቀይር አዲስ ታሪክ አንሰራም ብለን መቃወም አለብን ማንም ትላንተና እየመጣ ለ 1000 አመታት የቆየን ታሪክ መቀየር አይችልም የማንነት ታሪክ እንደ ፈለገ የሚቀያየር
ፓንት ወይም ሸሚዝ አይደለም
አዎ ቲጂዬ ወደመሐል ከተማ እንደዛ አይነት ህግ ወቷል ከምን አንፃር እንደሆነ ግን አይታወቅም "እድርተኛ በለቱ መስራት ያለበትን ይሰራና ለቀበረ ሰው ንፍሮ እንዲሁም በኩባያ ውሃ በምስጠት እንዲያስተናግድና ልክ አንቺ እንዳልሽው ለቤተሰብና ለሩቅ ዘመድ በቤት ውስጥ መመገብ በተረፈ ገንዘቡን እንደ እድሩ አቅም 20,000, 30,000 የቻለውን ከባልትና ጋር ይሰጣል ከዛ በኃላ እድሩን አይመለከትም እያሉ ባለፈው እድር ላይ ተሰብስበን እድርተኞቼ ሲያወሩ ሰምቻለሁ" ግን የመረዳደት ባህላችን ባይጠፋ ጥሩ ነው አሁንኮ ሲጀመር ህይወት እንደምናያት ሁሉንም ሯጭ አድርጋዋለች ሰዉ በዙህ በዚህ ምክንያት ካልተገናኘና ደስታንም ሆነ መከራን መካፈል ካልቻለ ከባድ ነው የሚሆነው
በዚህ ኑሮ ውድነት በጣም ከባድ ነው ንፉሮና ቡና በቅ ነው ያለው ይችላል በቀን 2 ሰው ልሞት ይችላል 3ቀን ቁርሰ ምሳ እራት እድር ለመሸፈን ከባድ ነው በራሳችን አቅም ሳይሆን በእድሩ አቅም ብንረዳ ጥሩ ነው
ቲጂ እድር በዕለቱ የቀብር ሰርዓቱን ያስፈፅማል እንጅ ምግብ አያበላም የሚያበላው ባልትና ነው ይህንንም አጣሪ
ልክ ነው በኑሮ ውድነት ምክንያት በሚል የወጣ ህግ ነው አልተሰታቱም ገንየ በኑሮአችን ከፍና ዝቅ ያለ ስለሆነ ከማን አንሸ በሚል ከውሀው ጀምሮ አልተቻለም ስለዚህ ላለመቀጣት ሲል ሁሉም እኩል ይሆናል በሚል ሀሳብ ሁሉም እድሮች ባይሆኑም የጀመሩ አሉ
ትግሰተዬ እንካን ደና መጣሽ ውይ ጉድ ገናአ ብዙህ እናያለን ብዙም እንሰማለን እድሜ ከሰጠን ሀዘን ለማባሰ ነው ውይሰ እደሞቱ ሙቱ ነው
መንገድ ላይ ሰው እራሱን ስቶ ወድቆ ሳይ የሚሰማኝ የእውነት ከቤተሰቤ አካል ቢሆን ኖሮ ህግ የሚለው ይመጣልኛል ነው ብዙ ቀንም አጋጥሞኝ እረድቼ የማቅበት ብዙ አጋጣሚዎች ገጥመውኛል በጣም ካስከፋኝና ካስለቀሰኝ አጋጣሚ ግን የሀይማኖት ቦታ ላይ ጨርሰን እየወጣን ነበረና አንድ ወጣት በቁመቱ ልክ እራሱን ስቶ ወደቀ ሁሉም ሰው ሸሸው ሮጬ መሬት ላይ ተቀምጨ ጭንቅላቱን ደገፍኩለት እና ስኳር ይለኛል ስኳር እያለ ነው አምጡለት ስላቸው ይተላለፍብሻል ተነሺ ነበር መልሳቸው ብቻ በስተመጨረሻ ስኳሩ መቶ ልጁ ተነሳ አውቃለው ዘመኑ ከባድ ነው ብዙ ሊያሳስቡን የሚችሉ ነገሮች ይኖራሉ ማርያምን ከምንም ነገር በላይ ሰውነት ሰው መሆን ይቀድማል ካመመው ሰው ጎን ሆኖ እጅ መያዝ ቢሆን እንኳን ትልቅ ተስፋ ነው ለወደቀው ሰው ነገ እኛስ ምን እንደምንሆን በምን እናውቃለን እመብርሀን የአስራት ሀገሯ ልጆቿን የቀደመውን ትመልስልን መልካሙ ዘመን ይምጣልን
እረቲጂ በርቺ የሀገራችን ባህል እየጠፋ ነዉ
ትጅየ ትክክልነሸ እኔ ምን ገጠመኝ መሰለሸ ሰፈሪላይ አንድ ቀን አንድ ሰው ጎደኛየ ጋር ስሂድ ከፊታችን ሰውየው እጅ እግሩ ተጣመመና እፊታችን ወደቀ ከዚያ እባካችሁ አንሱት ብለን ስንጮህ የሆነልጅ አነሳልን ከመደንገጤየተነሳ ባጠገቤ ካፊነበር ሚሪዳብየ ሲዘገዩብኝ ስኳር አገኘሁ ያን አንስቸ ሰጠሁ ሚሪንዳም ሰጠን ትንሸቀመሰና በቃ አለን ካረጋጋነው ቡሆላ ምንሁነህነውስንለው ምን አለን መሰለሸ የቤትኪራይ የምከፍለው ስላጣሁ አከራየ አላስገባኝ ስላለች የስኳር መድሀኒት ወስጀ ስኳሪ አልቆነው አለኝ ስንት ብርነው ስለው 900 አለኝ አጋጣሚ 700 ብር ይዠነበር ባጠገቢ ያሉ ሰወችን ጨሙሩለት እቦካችሁብየ አንድ ሺ ብር ሁኖ ከሰጠሁት ባሆላ ከሆላየ ስሜን ሲጠሩኝ ሰማሁ ዘወር ስል የማቃት ሰውነበረች እሱሰው አጭበርባሪነው እንዳትሰጭው ስትለኝ መልሸ ዙሪ ስመለከተው ከምንጊዜ ካጠገባችን እንደተሰወረ አላውቅም ምልልሸመሰለሸ እደዚህ አይነት ሰው ባለበት ግዜ በሰውላይ ለመፍረድ ያስቸግራል እኔ በዛንሰአት ምን አልኩ መሰለሸ የራሱ ጉዳይ እኔ የራሲንተወጥቻለሁ ነውያልኩት ግትክክለኛ ህምተኛ ሰው እንዳይረዳ ነው ያደረገው አሰተቸጋሪ ጊዜ ነው ያለነው እግዚአብሔር ይርዳን
አዎ አለ ምክንያቱም የሚሰጠው ብርና የሚወጣው ብር ስለማይገናኝ እንደዚህ የተደረገው ለነብስ ይማር ንፍሮውና ቡናው አለ
በመጀመሪያ አንኳን ሀሳቡን አጋራሽን። ጎበዝ ወዴት እየሄድን ነው? በማህበራዊ ኑሮአችን፣ ሀሴታችንና ማንነታችን ጣልቃ እየተገባ ትላንት አብረን ያደግን የኖርን ጎረቤታሞች በልማት ሽፋን እየለያዩንና እየበታተኑን እሱ አልበቃ ብሏቸው የሞተብንን ቤተሰብና ወዳጅ በቅጡ እንዳናዝን ከቤተሰብ ጎን እንዳንሆን በህግ ደረጃ መበታተን ፀረ ኢትዮጵያዊነት ነው እንጂ ምን ይባላል። ወይ መዓልቲ አለ ጉራጌ
ቲጂዬ እኔ ሀምሌ 2, 2014 ዓ.ም ወንድሜ አዳማላይ ጓደኝው በመኪና አደጋ ይሞታል ከዛም አስከሬኑን ከወጣ በሃላ ሀይለማርያም ሆስፒታል ይወስደዋል ከዛም ሊገንዙት ሲከፍቱት ሲያይ ይወድቃል የሚረዳው አቶ እሱም ሞተ😂😂😂
እውነት ነው ለደሀው ጥሩ ነው አንድ እንጀራ 40 ብር ገብቶ ለስንት ሰው ይሆናል
እንደ እድሩ ህግ ነው እንጂ እኛ በቅርብ እህታችን አርፋ በኢትዮጲያ እንደቀድሞ ባህል ነው ያደረግነው
ቲጂዬ ባህላችን እንዳለ ሆኖ አሁን አገራችን ምን ላይ ነው ያለችን በልቶ ከሚያድረው ይልቅ ሳይበላ እምያድረው ይበልጣል እህቴ በደሃው ጫማ ላይ ሆነን ማየት ያለብን ጤፍ በ150/ እየተገዛ ላላውም እንደዛው እድሩስ ምንያህል ነው ክፍያው ያንን ነው ማሰብ አገሬ ደሃዋ ይበዛል ወይስ ያለው ቲጂ ንፍሮ ለነፍስ ይማር ይበቃል ውሃም ትክክል የቧቧንቧ ከየት ያምጣው ድሃው ዛሬ መኖራችን በእግዚአብሔር ቸርነት ነው እድሩም የወሰደው እርምጃ ትክክል ነው ሁሉ በእኩል መኖር አለብት እኛ ስላላን ብቻ ለምን እሱ ልክ አይደለም
ህክምና ሳያገኝ ጠያቂ ሳያገኝ ለሞተ ሰው በሚሊየን የሚቆጠር ብር አፍስሶ መመገብ ለብክነት መሰባሰቢያ ስለሆነ ነዳያንን ለነፍስ ይማርና ማስቀደሻ ብቻ መሠገብና የአካባቢውን ሰው ንፍሮ መሰጠት ከአንድ ኩባያ ውሃ ጋር በቂ ነው
በዚህ በተወደደ ኑሮ ሰው በሐዘን ተጎድቶ እንደገና ያለ አቅሙ ደግሶ ማብላት አለበት እንዴ?
እኔ ጥሩ ጅምር ነው ባይ ነኝ።
በአደባባይ ላይ የወደቀን ሰው ማንሳት ግን ብዙ የአይን እማኞች ስላሉ በወንጀል እጠየቃለሁ ብሎ ሳይፈሩ በሰብአዊነት የሰውን ሕይወት መታደግ መልካምነት ነው
እንጂ ሰው ሲሰቃይ ቆሞ ማየት ክፋት ነው።
እንደኛ አገር ፖሊስም ይሁን አምፒውላንስ ፈጥነው በማይደርሱበት ሁኔታ እርስ በእርስ ልንረዳዳ ይገባናል።
የኛ እድር ችግር የለበትም ሁሌም እስከ ሳልስቱ እዛው ነን አሁን ነው ይህንን የሰማሁት
እኔ የሰማሁት የሃይላድ ውሃ ተከክክሎል ነበር ጉድ እኮነው😢😢😢
በቀጣይ እስኪ የሃሳብ ባለቤት የሆነውን ሌቦን ሰከላ ሾው ላይ አቅርቢው ቲጂ እባክሽ
እኔም ገጥሞኛል ግን አብጄ አብጄ ነበረ በዛላይ መሐል ነበረ የወደቀው ወደ ዳር ላድርገው አግዙኝ ኸረ የሰው ያለ ስል ዳር ይዘው እራሳቸውን ጥግ አስያዙ ለሰውየው አላዘንኩም ለእራሴ ነው ያዘንኩት በማንም ሰው ባለመመካት ግን አልሞተም
እንግዳ መመገቡ በጣም ጥሩ ነው በተለይ ደሀው ሲሞት ከየትም ስር ተደብቀው ሳይቀብሩ ከቀባሪ በፊት ሰልፍ ይዘው ምግቡን መጠጡን ይጨርሱታል ነውረኛ ሆኗል ህዝቡ
😂እድር ከሰልስት በፊት መበተኑ ዛሬ አላምንበትም ግን እንዲበተን የሚያስገድድ ሁኔታ ያጋጥማል አሜት አድሎ ..ሲከሰት 😂በተረፈ የለቅሶ ክብር የተቀበረው ደረት መደቃት የተከለከለ እና አስክሬን በመኪና ተጭኖ መኤድ የጀመረ ቀን ነው
የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ❤
አይ ለህዝብ እግዚአብሔር ይድረስ ግን እድሩ ለሐዘተኛው በጣም ጥሩ ነበረ ሐዘኑን ይረሳበታል አሁንም አልረፍደም ተንጋግሮ ችግሩን መፍታት ይቻላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይሰጥሺ ❤❤
እድር ላይ ወጥቷል እውነት ነው ተገቢም ነው! ምክንያቱም ከሀዘኑ በላይ ለሀዘንተኛው ወጪው ሀዘን ሆኟል
❤❤❤❤አሺ
በመጀመሪያ ሀሳብ የወደቀን( አደጋ ) የደረሰበት ሰው አለመርዳት ወንጀል ያስጠይቃል ለመርዳት ግን በትምህር ቢታገዚ አንቺ ከተናገር ሽው የስኳር ታማሚ ሁሉ የሚወድቀው የስኳሩ መጠን ሲቀን ብቻ አይደለም ለምናደርገው መጠንቀቅ።በሁለተኛ ሀሳብ በሀገራችን ኑሮ ወድ ስለሆነ ከወጪ አንፃር ነው
ምን ጉድ ነው የምንሠማው አምላኬ ይቅር ይበለን ይሄ በጣም የሚያሣዝን ነው
የእድሩ ህግ ከባህል አንፃር ቢደረግ ጥሩ ነው::
ለቅሶ ላይ ንፍሮ ቡና የቧንቧ ውሃ በማንቆርቆርያ እየተቀዳ ይሰጥና !
ድንኳን ውስጥ ከፈለጉ ሶስት ቀን ካልፈለጉ አንድ ቀን ተቀምጦ ሀዘን በጣም በቂ ነው ::
መጥፎ መጥፎ የጨርቅ ባህል ከፈረንጅ ከመውሰድ የለቅሶ ባህሉን መውሰድ ይጠቅማል::
ከቀብር ሲመለሱ እድርተኛ የሆነ ምሳ መመገብ አይችልም ቅጣት አለው የቀብሩ እለት ብቻ ምክንያቱ ደሞ አቅም ያለው እና የሌለውም ስላለ ያንን ታሳቢ በማድረግ ነው ማለት ሃዘን የደረሰበት ወጪ አውጥቶ ማዘጋጀት የሚችልም የማይችልም ስላለ ነው
ወይ እምየ ኢትዮጵያ 😢😢😢😢ከቶ ወደት እየሄድን ነው ባህል ወጋችን ቀረ😢😢😢
ሰለእድሩ ደስ ብሎኞል ሰው የሞተበት ሳያንስ ስንት ለፍቶ አስታሞ ገንዘብ ጨፍጭፎ ሞቶበትም አቅም ያስፈልጋል በአሁን ሰአት ውሀ አንኳ ስንትነው ቲጂ
አዋ ትጂ ምክኒያቱም የኑሮ ዉድነት ነዉ እንጂ ሌላ ምንም የሌም የእኛ በጣም ኑሮዉን አልቻለም
ያስቸገረው ከማን አነሼ የሚለው ነገር ነው ሁሉ ባቅሙ ቢኖር ጥሩ ነበር
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ትእግስት እንደምነሽ። እውነትሽን ነው ይሄ ነገር በዚሁ ከቀጠለ መልካም አይደለም። አንዳንድ ኮመንት የጻፉ ሰዎች ሳይ ኑሮ ስለተወደደ ነው እያሉ ነው ነገር ግን እኔ ያየሁትን ልንገርሽ በአዲስ አበባ ሰው ሞቶ ከቀብር በኋላ ንፍሮም ምግብም ቀረበና ተበላ እየተሰናበቱ ሄዱ። ከዛ በኋላ መዋልም ማደርም የለም የቅርብ ጎረቤቶች አልፎ አልፎ እየመጡ በረታችሁ ወይ ይላሉ እንጂ ማደር ማፅናናትና የለም። እንኳን አስተዛዛኙ ሀዘንተኞችም በየቤታቸው ሄደው አድረው ጠዋት ደሞ ሀዘኑ ቤት መጥተው ይውላሉ። በጣም ነው ሰው የተቀየረው በተለይ አዲስ አበባ። ቲጂዬ ወደ ምስራቅ እንደዚህ አይደለም እንደድሮው ነው ሰው የሚያስተዛዝነው እናም እዛ እንደ ስልጣኔ ተደርጎ ይመስለኛል ይሄ ነገር እየቀጠለ ያለው በጣም ያሳዝናል። አንቺ የገለፅሻቸው ሀዘንተኞች እንድሩን አንፈልግም ቢሉም እንኳን አባትየው ሲከፍሉበት የነበረው እድር 3 ቀን ሳይሆን እንዴት ሸራ ይፈታሉ ይሄ ሸራ የሟችም ገንዘብ እኮ ነው። ኮሚቴዎቹ ይህን ማስተዋል እንዴት ያቅታቸዋል ? ያሳዝናል ለውሳኔ መቸኮል፣ አለመተዛዘን ፣ አለ ማስተዋል ፣ ነግበኔ ፣ አለማለት እዚህ ላይ አደረሰን ይህንን ስል ይቅርታ ይደረግልኝ። እግዚአብሔር ይድረስልን።
,ድሮም ንፍሮ ቡና ዉሀ ነበር አሁን ከማን አንሺ ነዉ የተደረገው ከኑሮ ዉድነት ሆኔታ ተመችቶናሌል
Some people enjoy have fun.
ትግስትዬ አወድሻለሁ ቅር ብሏት ይሆን ብየ ነበር አመሰግንሽ አለሁ በርች። ሰላማችን ይብዛ።
እኛ ሰፈር ኑሮአችን አናሳ ስለሆነ ያሁኑ ኑሮ ደሞ ደግሶ ለማብላት ያልተመቸ ስለሆነ ድሮ ድሮ ቀባሪ ንፍሮ ብቻ በልቶ ስለሚሄድ ድግሱ ደሞ የእድሩ ገቢ ስለማይበቃ በሚል ዛሬዛሬ አንድ የሐይላንድ ስንት ይሸጣል ገቢና ወጪ አልተመጣጠነም አርባ አለ ሰማኒያ አለ ስለዚህ አዘንተኛ አዘኑን ያስብ ወጪውን በሚል ነው ንፍሮና የቧቧ ውሃ የተባለው
የፈጣሪ ምህረት መጥቶልን ኑሮ እስኪስተካከል ህጉ ቢሆንና በፀሎት ካልበረታን ጊዜው እንኳን ምግብና ቀባሪ ያሳጣል የሞተ ተገላገለ ከቁም ሞት ይሰውረን
ትጅዬ. በጣም ነው ምወድሽ እሽ
እቀማመጥሽን. አስተካክይ ስተር በይልኝ
እኔየማይገባኝ ነገር ይህ ደንብእና መመሪያ ሲወጣ አባላቱ እራሱ በተገኘበት የተወሰነ አምኖ ተስማምቶ ያፀደቀዉ ዉሳኔ አዘኑሲደርስበት በደንቡ አንመራምማለት አይቻልም ይህ ደንብ ሟቹ በሕይወቱ እያለ እክምና መብላት መጠጣት የሚችልበትን ሳያገኝ ለታይታ የሚደረግ እንጂ ለሟቹ የሚጠቅም አይደለም ለዕድርተኛዉ ሊቀምስ የሚችለዉ ንፍሮ ቡና የተፈጥሮ የቧንቧዉሃ ቀምሶ ነብስ ይማር ማለት ይችላል
ትግስትዬ አንቺ ይህን ትያለሽ እግዚአብሔር ወላዲተ እማሞላክን ማስቀየምን ቆየን እኮ ለምን አልሽኝ በይኝ ዘር እየቆጠርን ኢማን እራቀን የሀዘኑ ነው የገረመሽ በየጫካው በየእርሻው ሰው እረገፈፈ ደሙ ሲፈስ ስጋው ሲወድቅ መሬቱ ታርሶ ዘሮ ለመበል ይቀርባል በኢትየጵያ እና ውጪ ያለ ሰው እንጀራ ይበላ የለም ታዲያ ያየወደቀው ሰው ሰውነቱና ደሙ መሬቱላይ ቀርታል ገበሬው የማቀርብል ዘር የሰው ስጋ በልተናል
አይአንቺ፣ስንትየተቸገርንበትእያለ፣ደሞበዚህጦርነትውስጥእንግባ😅😅😅
ሰዉ ተጨካክኗል የመጀመሪያ እርዳታ በማድረግ ማትረፍ ይቻላል እኔ የሚያዘኝ የአይምሮዬ ህግ ነው ማድረግ የምችለውን አድርጋለው ፈጣሪም እኮ ሰበብ ማድረስ እንዳለብን ተነግሮናል እኛ የቻለውን እናድርግ
የሰፈሬ:ልጅ:ትእግስትዬ:መልካም: ሰው: እግዚአብሄር:ይባርክሽ:
ሁሌም:ደግነት:ጌዜው:
ተቀይሮል:ከአገሬ:
ከወጣሁ:ቆይቻለሁ:ግን:
ሁሌም:እከታተልሻለሁ::
ትክክል ነው የተደረገው ከእድሮች ሀላፊዋች አስተያየት እንዲሰጥ ብታደርጉ ጥሩ ነው ከውጭ የመጡት ያደረጉት ከባህል ያፈነገጠ ነው
እኔደሞየ ገረመኝ ባለቡፌው እድር በሽፍና ባለ ዲዘርቱ ነው ይህንንም ባሕል የመቸውነው አላያችሁትም?
ህጉ የወጣው ከእድሩ አቅምማጣት ጋር ስለሆነ በቀብር ላይ የተሳተፈው ህዝብ ግን ንፍሮ ዘግኖ ውሀ ጠጥቶ ቢሰናበት ምንድን ነው ችግሩ እድሩ ምግብ ለማቅረብ አቅም ስለሌለው ይመስለኛል ብዙ እድሮች በተለይ የዱሮዎቹ በዱሮው ፍቅር እንጂ የሚንቀሳቀሱት የገንዘብም ሆነ የጉልበት አቅም የላቸውም እንደትልቅ ነገር መወሰድ የለበትም በዚህ ጉዳይ ባህል ተረስቶም ተቀይሮም አይደለም የአቅም ማጣት ብቻና ብቻ ነው አቅም ያለውማ ከሰርግ አስበልጦ ሲደግስ እያየን እኮ ነው !!!
ትግስት የእኔ አስተያየት የኢ/ያ ባህል የሚለውን ትተሺ ዠሞላለት ይደግሳል የጎደለበት አይደግስም እናታዲያ ሁሉንም የሚያስማማው አለሐደገሱነው ምንነው ህጉ ጥንክር ባለና ድግሱ በቀረ ምድረሆዳም ፀጥይልነበር
እድሩ የተባለው ኑሮ ስለከበደ ሐዘንተኛው እየተጎዳ ነው ስለተባለ ነው
የሚሰጠው ንዘብና የሚያወጣው ወጪ በጣም ብዙ ስለሆነ ሕዝቡ እራሱ ነው የወሰነው ለሐዘንተኛው ታስቦ ነው ማታ እራትም ወይመ በሚቀጥለው ቀን ማብላት ይችላል
ትጂ፣ቅንሲት፣በርቺ፣እህቲ ፣ሀሳቡን፣ተረድቻለው፣በእኛ፣አካባቢ፣አሆንያልሽው፣የለም፣
Ediru ye gizewin chigger tegenizibo new migib endayibela yekelekelew bekintot lalu sewoch ayigebachihum
ስለ እድሩ ስው በኑሮው ነው ። እንደምናየው ያለው ቡፌ ይደረድራ በሰርግ መልክ የሌለው ከየት አምጥቶ ያብላ? ስለዚህ እድሩን የሚሉትን መስማት ነው አለቀ።
Yewedeke sewen mansate teru newe yelkeso degesu hege mewetatu ejge esmamalhu! Degse beka hode beza. Beka wede sera!
መኖር አለ ከአስር ዓመት በፊት ሩፋኤል አካባቢ ያየሁት እድርተኛው ቀ ብር ይሄዳል እንጂ ምንም እይቀምስም እኔም ትገርሜ ብጠይቅ ቤተሰቢ ውጪ እንዳይበዛበች ታስቦ እንደሆነ አስረዱኝ እኔም ጥሩ ሃሳብ ነው ብዬ ተቀበልኩት
አዲስ ሆነብሽ ቆይቶአል እኮ ፡ይህ የሆነ ው ከቀብር መልስ ቀባሪ ብቻ ሣይሆን መንገደኛዉ ሁሉ እየገባ ስለሚመገብ ሀዘንተኞቹ ለአርባ መዘከሪያ እስከሚያጡ ቀሪ ልጆች እስከሚቸገሩ በኑሮ ዉድነቱ ምክንያት ማለት ነዉ ፡፡ለድሀ ቤተሰብ ጥሩ ነዉ እላለሁ ፡፡
እኔእደመሰለኝየኑሮውድነትነው
Good idea not necessarily
ከቀብር መልስ ከንፍሮና ከውኃ በስተቀር ደግሶ የማብላት ባሕል ድሮ ንበረ ወይ ? ወቅታዊ የኑሮ ውድነት ፣እድሩ የሚሰጠው ገንዘብ ለሣጥን መግዣ እንኳን በማይበቃበት፣ የችግርተኛን ግድ አራቁቶ ለይሉኝታ ፉክክር መዳረግ ፣ _ __
ቲጅዬ ይሄ ህግ ከወጣ ቆዬኮ!!!ምክንያቱም የኑሮ ጉዳይ ነው
የሚገርምሽ እኛም ላይ ደርሶብን በሕግ ረተን አስተምረናቸዋል ቀላል ጉዳይ አይደለም ባገኝሽና ባወራሽ ደስ ይለኝ ነበር :: አላማው ከባድ ነው የማህበረሰቡን ባህል መበረዝ ዘመቻ አንዱ አካል ነው::
ሰው ወድቆ አለመርዳት ተገቢ አደለም የለቅሶው ግን የሁሉም አቅም እኩል ስሀልሆነ በሀዘን ተጉድቶ ኦንደገና በኢኮኑሚም ለምን ይደቃል እድሩ ያረገው ልክ ነው ሰው እየተበደረ ያብላ
አንድ ነገር ያላወቅሽዉ አለ ስኳሩ ማነስ ወይም መብዛቱን ሳታዉቂ መርዳት ይከብዳል መርዳት ካለብሽ አንፑላንስ መደወል ነዉሌላዉ ከነካሽ ገዳይ ተብለሽ መዘዝ ወስጥ ትገቢያለሽ❤
በጣም ነው የምወድሽ ማር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ማር❤❤❤❤
Tune awelki zeme blessed new Kelly kelye atemchegem derom
❤❤❤❤❤🎉🎉የኔውድ
እንዴት እንደዚህ ይደረጋል
እድር ዋና እሴታችንነው አታብሉ የሚል ህግ ሊወጣ አይችልም አይገባም
ከወጣም ትክክል አይደለም እድርተኞች መስራት ባይፈልጉ ሰው ቀጥሮ ማሰራት ነው እንክዋን ኢትዮዽያ ውስጥ ውጭ ሀገርም ሰው ምግብ ሳይቀምስ ነፍስ ይማር ሳይል መሄድ የለበትም
መቼም እድር የሚፈጥረውን ማህበራዊ ትስስር ለመናድ ካልሆነ መከልከል የለበትም
ይሄ በራሱ ማእድ ማጋራት አይደለም እንዴ ?
ድሃን የሚያስጨንቁ አጉል ባህል መቅረት አለበት
ሲጀመር ነብስ ይማር ስለተባለ የሚምማር ነብስ የለም
የሰውየው እምነትና ስራው ነው የሚያድነው
ለዚህ ነው ደሃው ጥሪቱን እየሸጠ የሚደግሰውና ቤቱን የሚበትነው
ከማን አንሳለሁም አለ
መሰደብም አለ
በእኛ ቤተሰብ የደረሰውን ላውራችሁ
ነገሩ የቆየ ነው
እናታችን ከሞተች ቆይታለች
አባቴም ከእርሷበሁዋላ ማግባት ስላልፈለገም ከ30 አመት በላይ ብቻውን ይኖራል ከልጅ ልጆቹ ጋር
እኛም ለቀለብ ከምንልክለት እየቆጠበ ያኖራትን ሞት አይቀርምና
እርሱ ሲሞት እነርሱ እንደሚሉት ወደ 16 ሽህ ነበረው
ሁሉም ልጅ በእርሱ አጠገብ አልነበርንም
ስለዚህ ሁሉን የሚያዘው የነብስ አባቱ ነበር
በእኛ አካባቢ ከቀብር በሁዋላ የሚበላ ይዘጋጃል አዘጋጁ
ደግሞም በእለቱ በተለያየ ምክኒያት ያልቀበሩ ሌላ የለቅሶ ስርአት አለና
በእኛ ሐገር አጎበር ይባለል ለእዚያ ተብሎ ከአካውንቱ የነበረችውን ሙጥጥ አድርገው ደገሱበት
ከእዚያ በሁዋላ ከቤት የሚያሳድጋቸው የልጅ ልጆች ምን ይብሉ
እንደገና ደግሞ ተድካር ተባለ
ብዙዎቻችን ባናምንበትም ከባህሉ ተፅእኖ መውጣት አልቻልንምና ሌላ ከባድ ወጭ
ስለዚህ ከተቻለ ህዝብን በማሳመን
ካልተቻለ በህግም ቢሆን ቢለመድ መልካም ነው እላለሁ
Hi tigest because everything is expensive so is good idea
አይ ቲጅየ እኔ ካለሁበት አገርም እንኳን ሌላሰው ቤተሰብ ቢወድቅ እና ቢሞት የነካው ሰው ይተሰራል ለምን ሲባል ሕጉ አትንካ ስለሚል ይላሉ
ይቅርታና ለክፍት አይደለም ብዙ ግዜ አርቲስቶች ለትያቆ ሲቀርቡ ብዙግዜ እደትጅ አቀማመጥ አያለሁ አስተያየት ማስቀመጫው ላይ ሳይ ስርአት አላትብለው ሲጽፊ አያለሁ ግን እናቴቻችን እደዚህ ስንቀመጥ ይቆጣሉ እግርሽን አውርጅ ይላሉ ተምታታብኝ በትህትና ብመልሱልኝ
እስቲ ቁምነገሩን አድምጣት። በአገራችን ስንት ጉድ እየመጣብን እንደሆነ መስማትና ማወቅ ስላልፈለክ ሮጠህ ወደትችት😡
አይ የኛ ነገር እንዲህ ሆነናል እኛ ኢትዬጵያኖች ያሳዝናል።
@tsigenigatu3922 መቸ ተቸሁ ለማወቅ ያህል ነው
@tsigenigatu3922 እኔ ለክፍት አደለም የጻፍኩት ማወቅ ስለፈለኩ ነው ቲጅ ያወራችው ጋር አያይዛችሁ እየተቸሁ ከመሰላችሁ ተሳስታቹሀን
በርግጥ ይህንን ለመጠየቅ ቦታው አደለም ለዚህ ይቅርታ እጠይቃለሁ ስለእድር ስላለችው ሁሉንም ሰምቻለሁ በጣም ያሳዝናን ስለከተማ አኗኗር ብዙ እውቀት የለኝም ግን ነሀሩ ያሳዝናል
@@tsigenigatu3922ትክክል ነው ስርዓት መጀመሪያ እሷ ተያዝ ከዛን ምክሩን ለሙስጠት ይቻላል
Yes, it happened to me last summer. I was in Addis, and one lady came to around my door and fell down, and when I saw her, I picked her up, and she said she has diabetes and she said I want go to hospital and I don't what happened to me I gave to her 3000 birr.. after 3 days, people said she tricked you. This is not good. Some people are not honest .
We are taking the mentally of western this how we are programmed in the west.
ዱሮ ኦኮ ለቅሶ ቤት ምግብ የእድሩ አባል ሆኖ እራት ወይም ሚሳ አልባልም ያለው የእድሩ አባል በገንዝብ ይቀጣ ነበረ እኔ እራሴ በወጣትነቴ እድር ገብቼ አንድ ሰዉ ሞቶ እራት እየተባለ ለቅሶ ቤት ሰሄድ እራት ብላ ሰባል እኔ ደግሞ ከሥራ መጥቼ እርቦኛ እራት ባልቼ ሰለነበር አሁን ባልቼ ነው የሚጣሁት ብየ አልባልም ሰላሉኩኝ እግዚአብሔር ምሰኬሬ ነው የደረሰብኝ መካራ አሁን እንዲዚ አይነት ነገር የለም አሉ እኔም ከአገር ዉጭ ነኝ 😢😢
በፊት በንፍሮ አና ብና ተደርጎ ነብስ ይማር እያለ ቀብር ተኛ ይሸኝ ነበር ከዛ ምሳና እራት ያልተጋነነ ነበር አሁን ግን አንዳንድ ጋ ብፌ ድሀውጋ ደሞ ታሞ መታከም አቅቶት ሞተ ዘመድ መቶ ካላበላው ይላል ስለዚህ ይሄን ህግ ያወጣው አደግፍለሁ ያዘመን መመለስ አለበት ነብሳችን የሚማረው በንስሀ ብቻ
በጣም ያሳዝናል ይሄ እኮ የሌላን አገር ወደኛ አገር ኮፒ ለማምጣት የተፈለገ ነው እኛ ግን በተቻለ የድሮ እናት አባቶቻችን ያወረሱንን ባንለቅ እድር እኮ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አንድነታችን ለመበታተን የመጣ ነው እግዚአብሔር ይገስፅልን!!
በትክክል ለክፋት ሳይሆን ባህል እና ስርዓት የሚባል ነገር አለ። አዎ ብዙ ጊዜ አርቲስቶች ናቸው እንደዚህ አይነት አቀማመጥ የሚያሳዩት። የተለዩ መስሏቸው ይሆን፣ ወይም አራዳነት ይሆን አሊያም ልምድ ሊሆን ይችላል...ብቻ ጥሩ አይደለም ከኢትዮጵያዊነት ባህል አንፃር። የሚቀጥለው ትውልድ ከዚህ መሀል ላይ ሆኖ ከሚንሳፈፈው ትውልድ ከቶ ምን ይማር ይሆን?
በቡኩሌ ቲጂ እጅግ ከማደንቃቸው እና ከምወዳቸው አርቲስቶች መሀል አንዷ ናት። ትችትና ተግሳፅንም የምትፈራ አይመስለኝም። ስለዚህም ስለሚጠቅም ብትመለከተውና ብታስተካከል እጅግ ደስ ይላል የሚል ሀሳብ አለኝ።