Aba Yohannes Tesfamariam Part 1328 A ''ጸጋ ከመጠን ይልቅ በለጠ''

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024
  • ''ጸጋ ከመጠን ይልቅ በለጠ''
    ስብከት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
    ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
    በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
    ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRUclips እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
    Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Комментарии • 411

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb 7 месяцев назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላህክትን ያሠማልን አባታችን አባታችን አሜን አሜን

  • @21media-nj7kz
    @21media-nj7kz 7 месяцев назад

    አባታቸን ስብከቱን እየሰማሁት በእንባ ነው የምፅፈው ኮመንት እባኮት ኑ በጣም ናፈቁን አባታቸን ናፈቁን 😢በመንፈስ ቅዱስ ከኛጋ እንደሆኑ አውቃለው ግን በአይናችን ለማይት ናፍቆናል አባታቸን ኑ #በረከታቸው እጥፍ ድርብ ሆኖ ይደርብን ካሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን።

  • @fhuaSJfis
    @fhuaSJfis 7 месяцев назад

    ልቦና ይስጦት ምእመናን ትክክለኛውን መንገድ ተከተሉ ሀሰተኞች በስሜ ይመጣሉና ብሎአል የህው ተፈፀመ😢

  • @gery7671
    @gery7671 7 месяцев назад

    እንኳን ደህናመጡልን አባታችን የኛናፍቆት
    አባታችን በፀሎት አስቡኝ ቤተስቦቸ ወድሜ ከኔ ጋር ቅሬታ ፍጥረው ብዙም አያወሩኝም 😢😢እኔ ስደት ነኝ አባቴ አስቦቸው በፀሎት እደበፊቱ የምናፍቃቸው ቤተስቦቸ በስላም በፍቅር እዳወሩኝ አባቴ አይረሱብኝ 😢😢😢

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 7 месяцев назад

    ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን አባታችን ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን🤲🤲❤️❤️❤️

  • @shiwayeyemariyamlij8549
    @shiwayeyemariyamlij8549 7 месяцев назад

    አሜን ፫ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን አባታች ላስተማሩን ለመከሩን ቃለህይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ያቆይልን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን
    ወለተ ማርያም በፀሎታች አስቡኝ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ታሪኬን ቀይረዉ😢❤❤👏👏👏

  • @ZanpZanp-px9kv
    @ZanpZanp-px9kv 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የኛ ስስት ፈጣሪ ባሉበት ይጠብቅልን አሜን

  • @MastewalChanie893
    @MastewalChanie893 7 месяцев назад

    አሜን እግዚአብሄር ይመስገን አባ በፆለት ያስቡኝ ሀብተ ስላሴ

  • @Zed-rm5lh
    @Zed-rm5lh 7 месяцев назад +35

    የኔ የመኖሬ ምስጢር አባቴ እንኳን ደህና መጡልኝ እኔ ደካማ ልጀዎት ወለተ ክሮስከኔ ቤተሰቦቼ በፀሎትአስቡን 15ቀኑ አለፈ ወንድሜ በባህር ወደ ሳውድ ጉዞ ላይ ነው እስካሁን ድምፁ አልሰማነም ጨንቆኛል በመንፈስ ቅዱስ ድረሱለት ወልደ ሐወርያት እያሉ በበፀሎት አስቡልኝ

    • @lovelet0124
      @lovelet0124 7 месяцев назад

      ጅል የመኖርሽ ሚስጥር እግዚአብሔር ነው

    • @misraknegash499
      @misraknegash499 7 месяцев назад +2

      አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር በቸርነቱ ይከተለው ድንግል ማርያም በጥላ ከለላዋ ትጠብቀው

    • @HubithThh-fx4sz
      @HubithThh-fx4sz 7 месяцев назад +2

      እግዚአብሔር አምላካችን ያስበዉ ወንድማችን ወልደ ሐዋርያትን አሜን

    • @Zed-rm5lh
      @Zed-rm5lh 7 месяцев назад

      @@misraknegash499 አሜን አሜን አሜን እማዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ

    • @Zed-rm5lh
      @Zed-rm5lh 7 месяцев назад

      @@HubithThh-fx4sz አሜን አሜን አሜን እማዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
      ዛሬ ደስ ብሎኝ ድምፁ ሰማሁ የበርሃው መናኝ በመንፈስ ቅዱስ ደርሰውልኝ እና ደላላ እጅ ገብቷል90ሺ ክፈይ ካልሆነ ወንድምሽ አታገኝም እያሉኝ ነው አሁንም ልቦናው ያራራለት ብላችሁ በፀሎት አትርሱት መቼም ወንቅሸትስሙ ጠርቼ አላፍሪም እና 🙏🙏🙏

  • @MoMo-p8j2c
    @MoMo-p8j2c 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @zhraz3685
    @zhraz3685 7 месяцев назад

    አሜን አሜን

  • @welettkelhaymanotewenkehst7902
    @welettkelhaymanotewenkehst7902 7 месяцев назад +12

    ልጆቼ ሰዉ ሆኑ ብሎ የሚመክረን ልዩ ባህታዊ እኛስ አባት አለን የኛ ናፍቆት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእእደሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @MaryMarymary-m9n
    @MaryMarymary-m9n 7 месяцев назад +10

    የበረሀው መናኝ የአባታችን በረከቶት ይድረሰኝ ቃል ሕይወትን ያሰማልን አባታችንን
    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 7 месяцев назад +5

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን የሰላም የፍቅር አባት የወንጌል ገበሬ ዘላለም ኑሩልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን በፅሎት አስቦኝ ወለተ ጊወርጊስ እሰከቤተሰቦቼ አባዬ💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @teshomedagne4172
    @teshomedagne4172 7 месяцев назад +5

    የበረሀውመናኝ እንኳን በሰላም መጡልን እፎይማለቻማረፊያችን መጠጊያ ነን እረጅምእድሜናጤና ይስጥልን

  • @TrkastGtujbc
    @TrkastGtujbc 7 месяцев назад +5

    አባታችን የኛልዩ አባት ቃለህይወትን ያሠማልን እድሜያቸውን ያርዝምልን አሜን

  • @የገብርኤልወዳጅ-ዀ7ጠ
    @የገብርኤልወዳጅ-ዀ7ጠ 7 месяцев назад +5

    አባዬ በጸሎት ያስቡኝ ወለተ ማርያም። ብለው ዘንዶ እንኳን ለንሳ። እድበቃ ጸሎቶት ይርዳኝ አባቴ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 7 месяцев назад +10

    #አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫📖🍃🕊🌻
    #ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫📖🍃
    #የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫📖🌾#Egzibher yimsegn abatachn enkuan beselam metulen berketewot yiderbin AMEN tslotewo ayleyen yene abate ❤🤲💚💛❤

  • @mulurayayoutube225
    @mulurayayoutube225 7 месяцев назад +4

    አባታችን እድሜ ማቱሳን ያድልልን አባታችን የበርሀው መነኝ የስላሴ ባሪያ የወንጌል ገበሬ ቃለ ህይወትን ቃለ በርከትን ያሰማልን አባታችን አባዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
    አባዬዬዬዬዬ እኔ ሀጢያተኛ ልጅወት ስደት ላይ ነኝ አባዬዬዬ ፍቅርተ ማሪያም ብለው ከነቤተሰቦቸ ያስቡኝ አባዬዬዬዬ ስራዬ ሳልፈነቀል ቋሚ እንዲሆልኝ አባዬ እባወት ይርዳኝ አባዬዬዬዬ እኔ በሀጢያት የወደቅሁ ነኝ አባዬዬዬዬ🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ሀይሚየገብርኤልልጅ
    @ሀይሚየገብርኤልልጅ 7 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን ለገሰጹን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜን አባታችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስል አሜንንንንንንን ❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Abeeba-f9t
    @Abeeba-f9t 7 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን እንኳን በሰላም መጡ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሸሸሸ አመት ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን በፆሎቶ ያሰቡኝ ከነ በተሰቦቸ አሜን አሜን አሜን

  • @baftahadas1264
    @baftahadas1264 7 месяцев назад +4

    አባታችን ላስተመረን ለመክረን ልአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡን አባቴይ አሜን አሜን አሜን

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx 7 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳንደህናመጣችሁልን ላስተማሩንለመከሩንለገሰፀን የህይወትቃልንለመገቡን. ላባታችን. ለበረሀውመናኝ. ቃለህይወትያሰማልን በእድሜበፀጋያቆይልን አሜን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬመላእክት ያሰማልን አባታችን በረከታችሁይደርብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 7 месяцев назад +5

    ጸጋ ከመጠን ይልቅ በለጠ
    አባታችን ተስፋችን መጽናኛችን የተዋህዶ እንቁ ታማኙ የወንጌል ገበሬ ስደተኛው ባህታዊ የበርሐው መናኝ የስደተኞች አባት እንኳን በሰላም መጡልን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ቃለህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ባሉበት መድሐኒአለም ይጠብቅልን አሜን እንወደዎታለን እናከብርዎታለን አባዬ ክፉ አይንካብኝ

    • @fhuaSJfis
      @fhuaSJfis 7 месяцев назад

      እረ ንቁ ማኀበር ቅዱሳን ጋር ስለነሱ ተመልከቱ

  • @tsigeredahager6256
    @tsigeredahager6256 7 месяцев назад +2

    አባታችንና የዘመናችን ምርጥ ሀዋርያ❤❤❤ አሉንዴ አባቴ ደስስስስስስ ሲል ሁላቹ አዛ ያባቴ ቤት ያላቹ በጸሎት አስቡን!💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏ሰላም ለወንቅሸት ገብሪኤል ሰላም ለገዳመ ቅድስ የዉሃንስ ለሁላችሁም አበባ ከኔ ከ ሀገረ ከስዊድን🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @gohg4262
    @gohg4262 7 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ሠላም መጡልን አባታችን ❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለህወት ቃለበረከት ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን❤❤❤

  • @aab401
    @aab401 7 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @SonySony-sx1tl
    @SonySony-sx1tl 7 месяцев назад +2

    አበየዋ ከነቤተሠቦች በፀለትአስቦኝ😭😭🤲
    እኔስ እየሠማሁ እዳሠማ ምሁነዉ ቅዱስገብርኤል እባቴሠመች እዳልሠማሁእታረገኝልቦናሠጠኝ🤲😭አበየ በፀለትአስቦኝሁለተ ዮሐንስእያላችሁ ከነቤቸሠቦች🤲
    እድሜናጤናይስልአበየዋ🤲

  • @እኔነኝየተዋህዶልጅ-ዘ8ደ
    @እኔነኝየተዋህዶልጅ-ዘ8ደ 7 месяцев назад +3

    እግዚአብሔረ ይመሰገን እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ ፀጋ ይጠብቅልን አሜን አባዬ በፀሎት አይረሱኝ እኔ በሐጥያት የወደኩ ሰዉ ነኝ አሰቡኝ አባይ

    • @fhuaSJfis
      @fhuaSJfis 7 месяцев назад

      እረ አትሸወዱ

  • @keroskeros5466
    @keroskeros5466 7 месяцев назад +2

    ኣባታችን እድሜዎት ያስረዝምልን እንባ ፆሎታቸዉ ይርዳን በፆሎታቸዉ ያስቡን ኣባታችንም ቁዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን ኣሜን ኣሜን

  • @hemahema-pk4gc
    @hemahema-pk4gc 7 месяцев назад +2

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የኛ ዎድ አባት ናፍቆታችን በፀሎቶት አሰቡኝ አባቴ ወለተ መድን ብላቹ አባቴ ሰደተኛዋን ልጅህ😢😢😢

  • @tringotesfa8517
    @tringotesfa8517 7 месяцев назад +2

    የኛ አባት በእድሜዉ በፀጋዉ ያቆይልን ፀሎታችሁ ይድረሰን ጠላታችሁን የግራችሁ መረገጫ ያርግላችሁ የኛ የስደተኞች አባት ሺሺሺሺ አመት እግዚአብሔር ያኑርንልን 👏👏👏

  • @zed96
    @zed96 7 месяцев назад +2

    አባታችን እኳን ሰላም መጡልን እድሜና ጤናዎትን ይስጥልን የኛ ናፍቆት ኑሩልን አንድ ሺሺሺሺሺሺ አመት በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @tringotesfa8517
    @tringotesfa8517 7 месяцев назад +2

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የሰላም አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን 👏👏👏👏👏

  • @erbth8165
    @erbth8165 7 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የስደተኞች አባት ማርኪው ዮሐንስ

  • @ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
    @ወለተኪዳን-ጐ2ዀ 7 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን በረከተዎ ይደርብን ✝️🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ቤዛየተዋህዶልጅ
    @ቤዛየተዋህዶልጅ 7 месяцев назад +1

    አሜን የህይወትን ቃል ያሠማልን አባታችን 🤲❤️አቤቱ አምላኬ ሆይ ልቤን ለውጥልኝ የተግባር ሰው አደርገኝ 😢😢😢😢

  • @yohannesabate2243
    @yohannesabate2243 7 месяцев назад +9

    የእኛ ተናፋቂ አባት እንኳን ስላም መጡልን የበርሃዉ መናኝ የአዋጅ ነጋሪዉ ቃል የበርሃዉ ስብከት የጠላት እራስ ምታት ዉድ ስጦታችን አባታችን በአሉበት እመብርሃን ትጠብቅልን አሜን

  • @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
    @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ 7 месяцев назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሠማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 7 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤

  • @almasaboobacker5934
    @almasaboobacker5934 7 месяцев назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤አባታችን እረሜበጤና ያኑርልን እመቤቴ ትጠብቅልን አሜን 🤲✝️

  • @aynogesese7113
    @aynogesese7113 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሄር ይመስጌን እንኮን ደህናመጡልን አባታችን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜና በፀጋያቆይልን አሜን ☑️☑️የሰማንውን በልባችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን ✝️🤲

  • @የድንግልማርያምባርያ-ነ4ሸ
    @የድንግልማርያምባርያ-ነ4ሸ 7 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን እንኮን በሰላም መጡልን አባታች ለስተማሩን ለመከሩን ለገሰጹን ለአባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን🤲✝️
    በጾሎታችሁ እሰብኝ አባታችን ከነቤተሰቦቼ🤲
    አባታችን ባሉበት ቦታ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን🤲✝️

  • @ሀይሚየገብርኤልልጅ
    @ሀይሚየገብርኤልልጅ 7 месяцев назад +1

    ለአስተማሩን ለመከሩን ለገሰጹን ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ጠላታቸውን ከእግራቸው ስር ይጣልልን

  • @MastewalJenberu
    @MastewalJenberu 7 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    ላስተማሩን ለመከሩን ለገስጹን የህይወትን ምግብ ለመገቡን ለአባታችን ለበርሀው መናኝ ቃለ ሂይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን
    እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የቃሉ ተጠቃሜ ያድርግን አስተዋይ ልቦና ሴሜይ ጆሮ ያድለን መጨርሻችንን ያሳምርልን ከሜዱኖት ያድርገን አሜን

  • @FyzHx-kw4zu
    @FyzHx-kw4zu 7 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን አንደበተ ጣፋጭ አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን የሠማነውን በልቦናችን ያሣድርልን

  • @zebiba7563
    @zebiba7563 7 месяцев назад +1

    አሜን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በረከትዎ ትድደሰን ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ አብቃ ኝ ለምስክርነት ያሰብኩት ተሳክቶ ❤

  • @mahdertsgaye2249
    @mahdertsgaye2249 День назад

    አባይይዬ.እረዳቴ የህይወቴ. እንጀራዬ.ፀጋሁ. አይለየኝ. ለነፍሴ. ዋስሁኗት. የንታዬ

  • @RahelTebabal
    @RahelTebabal 21 день назад +1

    የመኖሬ ትርጉም የሀሣቤ ስኬት የመንገዴ ስንቅ የበረሃዉ መናኝ አባታችን ለዘላለም ኑሩልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @meseretawulew-do9fh
    @meseretawulew-do9fh 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ አባታችን ለበርሀው መናኝ የስደተኞች መጸናኛ የድሀወች አባት እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ፣ እኔስ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አባታችን. እኔ ሀጥያተኛ ልጂወትን በጸለተወት አስቡኝ ለወንቅእሽት ለደጁ ያበቃኝ ዘንድ ፣ ውል ውል አለኝ ደጁህ ወንቅእሽት ገብርኤል ስልህ ።ወደርም የለህ ልዩ ነው የኛ አባት ፣

  • @thigistthigist548
    @thigistthigist548 7 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚያብሄርያዉቃል
    @እግዚያብሄርያዉቃል 7 месяцев назад

    ክብርምሥጋናለድንግልልጅለመድሀኒአለምእየሡሥክርሥቶሥአባታችንንበዚህክፍዘመንሥለሠጠኸንእናመሠግንሀለንአባዬዬዬዬዬዬዬዬዬኑሩለዘላላምየበረሀዉመናኝአባዬዬዬበፀሎትወያሥቡንቃለህይወትያሠማልንአባታችን

  • @bonnybo-ys1wl
    @bonnybo-ys1wl 7 месяцев назад

    አባዬእንኳንደናመጡልንየኛእንቁአባታችንበረከተወትይድረሰኝአሜን
    ለአስተማሩንለመከሩንለገሰፁንለአባታችንእረጅምእድሜናጤናይስጥልንአሜንእኛየሰማነውንበልቦናችንያሳድርብንአሜን

  • @brhangebremedhn1719
    @brhangebremedhn1719 7 месяцев назад +1

    ኣባታችን እድመና ጤና ይስጥልኝ እግዛብሄር

  • @workiehabtie497
    @workiehabtie497 7 месяцев назад

    አሜንአሜንአሜንላስተማሩንለመከሩንለገሰጹን
    አባታችንቃለህይወትያሰማልን
    በእድሜናበጤናያኑርልንአሜን
    ሽሽአመትያኑርልንእኛምየሰማነውንበልቦናችንያሳድርብንአሜንአሜንአሜን

  • @አየሁሽባንቻለም
    @አየሁሽባንቻለም 7 месяцев назад +1

    😢የእኛ ተናፍቂ አባት እንኳን በሰላም መጡልን

  • @GenetYesuye
    @GenetYesuye 7 месяцев назад

    የኔ መፅናኛ አባት በፀሎት አስቡኝ የሚያስፈራኝ የልቤ ጭንቀት ተፈፅሞ ለመመስከር ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @STy-uq8qk
    @STy-uq8qk 7 месяцев назад

    አሜንአሜንአሜን
    የእኛእንቁአባትፁለተወትአይለየንአሜንበእድሜበጤናይጠብቅልንአሜን
    ጥላተወትንየእግረወትመረገጨያረግልንአሜንከፋአይከብን

  • @salamderass7911
    @salamderass7911 22 дня назад

    እግዚአብሔር ይምስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሰልማልን የብረት ምሰሶ ያድርግልን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @RahelTebabal
    @RahelTebabal 21 день назад

    ከማርና ከወተት የሚጣፍጥ አንደበታችሁ የሚዎጣዉ እንዴት ልግለፅው የአባታችን ትምህርት አጥንት የሚያለመልም የመኖሬ ትርጉም አባታችን የኛ ልዩ ስጦታ አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ManiMani-bx7er
    @ManiMani-bx7er 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን በረከታቸው ይደርብን አባታችን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን

  • @DyhcDjhft
    @DyhcDjhft 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እኳን ደህና መጣችሁልን የስደተኞች መፅናኛ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
    @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ 7 месяцев назад

    ውድና የተከበሩ አባታችን እንኳን ሠላም❤❤❤❤❤❤ መጡልን ይፍቱኝ አስካለይ ማርያም በፀሎት አስቦኝ 😢😢😢😢😢 አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AprdAamad
    @AprdAamad 7 месяцев назад

    አሜንአሜንአሜን ላስተማሩንለመከሩን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልንእድሜወትን ያስረዝምልኝ ፀጋወትንያብዛልንአሜን

  • @user-lw4gl3tb9j
    @user-lw4gl3tb9j Месяц назад

    እልልልልልል እልልልልልል ስለ ሁሉም እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን አባታችን ለዘላለም ያኑርልን አሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @brhenbrhen7005
    @brhenbrhen7005 7 месяцев назад

    አንኳን ዳና መጡልን አባታችን በጣምደስብሎኛል ለእግዚአብሔር ሰጦታችን በእድሜ በጤና ይጠብልን እኛም ልጆቻችን በፀሎት አሰብን የበራሃ መናኝ አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @astera3589
    @astera3589 7 месяцев назад

    ለአሰተማሩን ለመከሩን ለበረሀ መናኝ ለአባታችን ቃለ ህወይት ያሰማልን በእድሜ
    በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅል የስደተኞች
    አባትየኛ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ደከማ ልጆዎት በጸሎት
    አሰብኝ ወለተ ማርያም ከና ከቤተሰቦቻ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @heuteheute3812
    @heuteheute3812 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት የታሪክ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ዝማሬመላእክት ያሰማልን አሜን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን በእውነት የእኛ ልዩ አባት የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @Fguu5tyui
    @Fguu5tyui 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህነፈይወትን ያሠማሕን ፀጋዎትን ያብዛልን በፀሎታችሁ አሥቡኝ አባዬ መከታተል አልቻልኩም😢🤲🤲🤲

  • @zewudineshnegus7919
    @zewudineshnegus7919 2 месяца назад

    የበርሀው መናኚ ስደተኒው ባታዊ ለትጪነቁ አላፊ ሺሺሺ አመት ኑሩልን ባለሁበት እርሜወትን ያስርዚምልን ወለት ስበት ጠዳለ ገብርየል ከነ ቢተስቦቻቺን በጡሎተወ አትርሱን አሜን አሜን አሜን

  • @heuteheute3812
    @heuteheute3812 7 месяцев назад

    አባታችን እንኳንደህናመጡልን በእውነት የሰላም የፍቅር አባት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @WerkyeGetahun
    @WerkyeGetahun 2 месяца назад

    እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ ባዕል አደረሳችሁ አባታችን ያስተማሩን ተምህርትአጥንትን የሚያለመልም መንፈስን የሚአድስ ነዉና ቃለ ህይወትን ያሠማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉረስልን

  • @georgehaddad1810
    @georgehaddad1810 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ርጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይድልልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @نورر-ظ9غ
    @نورر-ظ9غ 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው አሜን በእውነት ላስተማሩን ለመከሩን ለገስጹን አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @Beleteabreham-fy4sc
    @Beleteabreham-fy4sc 5 месяцев назад

    የወርቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል እደጅህ መጥቼ ባባታችን ለመባረክ አብቃኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @Beleteabreham-fy4sc
    @Beleteabreham-fy4sc 5 месяцев назад

    የወርቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል እደጅህ መጥቼ ባባታችን ለመባረክ አብቃኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን አሜን ዝማሬ መላእህክት ያስማልን አሜን

  • @WerkyeGetahun
    @WerkyeGetahun 2 месяца назад

    የበርሀዉ መናኝ የ8ተኛዉ ሺ ሀዋሪያ አባቴ የችግረኞች ደራሽ እኔ ሀምሌ ሀያ ሲወሲ ልፈተን ነዉ በንባ በፀሎታችሁ አግዙኝ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አምላከ ዬኋንስ ብየ አፍሬ አላዉቅም ሁሉንም አባቴ ታዉቀዋለህ

  • @zewudineshnegus7919
    @zewudineshnegus7919 2 месяца назад

    አባታቺን የበርሀው መናኚ አባ ዪሀኔ ተስፉ ማሪያም ለዘላለም ኑሩልንን ከፉወትን አያስማን የሁሉ ፈጣሪ ሺሺሺ አመት ኑሩልን ወለተ ስበት ጠዳለ ግብርየል ከነዘመዶቻቺንን በጠሎትወ አተርሱን አባታቺን የቺግርኞቺ ደራሺ አሜን አሜን አሜን

  • @Burtukan-o2s
    @Burtukan-o2s 7 месяцев назад

    የበረሀዉ መናኝ የስላሴ ባሪያ የታሪክ ባላባት የወጌል ገበሬ የድሆች አባት የስደተኞች መፅናኛ የሰይጣን እራስምታት እንቁ ባህታዊ ሀምሳያ ቅልቅል የለለወት አባቴ
    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባየ
    በእድሜ በጤና መድሀኒ አለም የጠብቅልን
    ድንግል ማርያም አትለየዎት
    አባታችን መመኪያችን መፅናኛችን ከስላሴ የተሰጡን የኛ የስደተኞች ተስፋ አባታችን ሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺ ዘመናትን እግዚ አብሔር ያኑርልን
    ጠላትሁን ከእግርሁ በታችን ያድርግልን
    ስደተኛ ልጂዎት ከእግርሁ ስር መድሀኒ አለም እንዲጥለኝ 😥 አንባ ፀሎትዎ አይለየኝ
    እህተ ማርያም እያሉ አይርሱኝ አባቴ መመኪያየ የእምነቴን መንገድ የሚመሩኝ የመሩኝ አባቴ ሁሌም ክፉ አይካብን
    ,,,,,,,,,በረከትሁ ይደርብን
    ,,,,,,,,,,,,,,,,,,በፀሎትሁ ይማረን☝
    ,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,አሜን

  • @amakelechgebrehiwotashagre604
    @amakelechgebrehiwotashagre604 7 месяцев назад

    የኛ❤አባት❤መመኪያችን❤አሁንም ያቆይልን❤በእጅዎ ለመባረክ ❤ያብቃኝ የቤቴ ያለብኝን❤ችግር ያንሳልሽ❤ቅ ገብረኤል ያርዳሽ❤በሉኝ

  • @Emaye.Ewdishalehu
    @Emaye.Ewdishalehu 5 месяцев назад

    aba.taachin.bedime.yakoyelenn.kalehiwote.yasemalen🙏🙏🙏🙏👏👏👏❤❤❤❤❤❤

  • @HelloHi-px4yo
    @HelloHi-px4yo 7 месяцев назад

    ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያትያወርሰልን ፀጋወትን እግዚአብሔር ያብዛሎት አባታችን የኛ የሰደቶኞች አባታችን ከምንም በላይ የምያዩን ❤❤❤❤እመቤታችን ትጠብቅልን ባሉቤት አባቴ
    በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ሰላሴ ብላቹ ❤❤❤❤

  • @ድንግልሆይአንቺጠብቂኝ
    @ድንግልሆይአንቺጠብቂኝ 7 месяцев назад

    እግዚአብሔርይመስገንአሜን አባታችንቅለህይወትንያስማልንአሜን❤🎉🎉❤

  • @zewudineshnegus7919
    @zewudineshnegus7919 7 месяцев назад

    አባታች የጨለማው ብርሀን የስደተኞቺ እርኚ ለዘላለም ኑሩእልን ከፉወትን አያስማን ሂያው እግዚአብሄር ወለት ስበት ጠዳለ ግብርየል ከነቢተስቦቻቺንን በጡሎትወት አትርሱን አባታቺንን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ሽታዬየማርያምልጅYoutube
    @ሽታዬየማርያምልጅYoutube 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን ፀጋዎትን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን

  • @የገብርኤልወዳጅ-ዀ7ጠ
    @የገብርኤልወዳጅ-ዀ7ጠ 7 месяцев назад

    አባታችን። እንኳን ደህና መጡልን 🌷🌷🌷🌷🌹🌹 ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን አሜን አሜን አባታችን። እጅግ ናፍቀውኛል በሰላም ለማየት ያብቃን በአሉበት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴአንተዉ

    የኔ አባት በፀሎት አስቡኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይኸን እልኸኛ የሚያደርገኝን መንፈስ አንተ ያዝልኝ😢😢😢❤❤❤

  • @tirhasgrmay6669
    @tirhasgrmay6669 7 месяцев назад

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን የኛ የስደተኞች ተስፋ የወንጌል ገበሬ የስምንተኛ ሺ ሐዋርያ የተዋህዶ መመኪያ እውነተኛ ባህታዊ ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰጹን ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ሺ አመት ያኑርልን ጠላታቸውን በቆፈሩት ጉድጓድ ይጣልልን እኛም የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦታችን ያሳድርብን አሜን አባታችን የበረሀው መናኝ በአሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amaamm7487
    @amaamm7487 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን የበረሀው መናኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን ጠላቶቻቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን

  • @titieyayu963
    @titieyayu963 7 месяцев назад

    አባታችን አባዬ የእኛ ውድ መምህር ከእግዚአብሔር በታች የመኖሬ ተስፈዬ ምስጢሬ አባትዬ እንኳን ደህና መጡልን።።
    በፆሎቶዎት አስቡኝ የእኔ አባት አደራዎት የወንቅሽቱ ቅዱስ ገብረኤል ለደጁ እንዲያብቃኝ ።።።።።

  • @eliemechleb7600
    @eliemechleb7600 7 месяцев назад

    ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እንኳን ደህና መጡ አባታችኝ በፀሎት አስቡን ረጅም እድሜ ይስጦት ፈጣሪ አምላክ መላ ኢትዮጵያን ይባርክ ፈጣሪ አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ ፈጣሪ አምላክ ረጅም እድሜ ይስጦት ፈጣሪ አምላክ ❤

  • @የበሪሃዉመናኝልጅነኝ
    @የበሪሃዉመናኝልጅነኝ 7 месяцев назад

    የኛ ዉድ ኣባት እንኳን ደህና መጡልን አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ሺ ኣመት ያንሩልን የዶሆች የስዶቶኞች ኣባት ❤❤❤❤❤

  • @emebetshewarega9400
    @emebetshewarega9400 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን የኛ እንቁ አባት እግዚአብሔር አምላክ አባታችን ባሉበት ይጠብቅልን አሜን አባታችን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን ለአባታችን ቃለ ህይውትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @kefnagasi8919
    @kefnagasi8919 7 месяцев назад

    የወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የበራሃው መናኝ አባቴ ታረቁኝ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አሜን አሜን አሜን

  • @zewudineshnegus7919
    @zewudineshnegus7919 7 месяцев назад

    አባታቺንን አባ ዪሀኔስ ትርፍ ማሪያም ለዘላለም ኑሩርንን ከፎወትንን አያስማን ወለት ስበት ጠዳለ ግብርየል ከነቢተስቦቻቺን በጡሎትወ አተርሱን አሜን አሜን አሜን

  • @gery7671
    @gery7671 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ላስተማሩን ለመከሩልን ለገስፁን አባታችን ቃለህይወትያስማልን በእድሜበፀጋ ያቆይልን ያገልግሎትዘመናቸውን ያስረዝምልን አሜን አባታችን ሺአመት ይኑሩልን ጥላታቸውን ከግራቸውስር ይጣልልን ከምድረገፅ ያጥፋልን አሜን እኛም የስማነውን በልቦናችን ያስድረብን አሜን ሃይማኖት አድናት እመኑበአድእዳትሆኑ እመኑ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላእክትያስማልን አባታችን ሁሌም በደስታ ይኑሩልን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @zewudineshnegus7919
    @zewudineshnegus7919 7 месяцев назад

    አቢቱ ለአት የሚሳንህ የለምና አባታቺንን እንኮን በስላም አመጣህልን አባታቺንን ለዘላሉም ኑሩልን ከፉወትን አያስማን ሄያው እግዚአብሄር ወለት ስበት ጥዳለግብርየል ከነቢተስቦቻቺንን በጥሎትወ አትርሱንን አሜን አሜን አሜን

  • @ወንቅሸትህይወቴአባዩሀንስ

    ክቡር አባታችን እንኳን በሰላም መጣችሁልን ስጦታችን መፅናኛችን የሰደተኞች አባት ሺአመት ያኑርልን ጥላቶቻቸውን በቆፈሩት ጉድጓድ ይክተትልን