Aba Yohannes Tesfamariam Part 1325 A ''የምኅላ ጸሎት''

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024
  • ''የምኅላ ጸሎት''
    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም
    ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
    በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
    ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRUclips እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
    Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Комментарии • 765

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 6 дней назад +1

    አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ዑራኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ የበረሀው መናኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb 8 месяцев назад +1

    የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ለባለቤቴ ስራ ስጥልኝ አባታችን ተክለአብ እያላችሁ በፀሎት አስቡልኝ አሜን አሜን

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን ወለተ ማርያም እያላችሁ በፀሎአስቡኝ ከነቤተሠቦቼ አሜን

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb 8 месяцев назад +2

    አሜን ወለተ ማርያም ተክ ለአብ ከነቤተሠቦቼ በፀሎት ያስቡን የሻረግ እያሉ አይርሱን አባታችን አሜን አሜን

  • @TrkastGtujbc
    @TrkastGtujbc 10 месяцев назад +4

    አባታችን እንባና ፆለታችሁ አይለየን

  • @ብርሀኔ-ጠ2ፈ
    @ብርሀኔ-ጠ2ፈ 10 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን አባታችን

  • @ስንቄ
    @ስንቄ 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑዎትን ያቆይልን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን በእውነት በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሴ እያላችሁ ከነቤተሠቦቼ😢

  • @ስንቄ
    @ስንቄ 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት ፀሎታችሁ ይድረስልኝ በእውነት አባቴ መፅናኛዬ ቤተሠቦቼን በመንፈስ ቅዱስ ባርኩልኝ አባቴ😢😢

  • @medhanieghirmayabera8839
    @medhanieghirmayabera8839 10 месяцев назад +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ይፍቱን ይባርኩን ኣባታችን

  • @ከዋናወቹአለቃቅዱስሚካኤል
    @ከዋናወቹአለቃቅዱስሚካኤል 8 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን በውነት ይሁን ይደርግልን አባታችን ፆለተ መላእክትን ያሰማልን ፀጋ በርከትን ያድልልን በእድሜ በፀጋ ኑሩልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ከነ መላ ቤተሰቦቸ አይርሱኝ አባቴ❤❤

  • @HhhhJhh-s3e
    @HhhhJhh-s3e 10 месяцев назад +2

    አሜንአሜንአሜን❤

  • @yemariyamlig951
    @yemariyamlig951 10 месяцев назад +4

    Amen amen 🙏 ❤❤❤

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማረን ይቅር በለን🤲🤲🤲

  • @zebiba7563
    @zebiba7563 10 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን
    አባየ ይፍቱኝ ይባርኩኝ 💒🤲

  • @AbuRokan-v2m
    @AbuRokan-v2m 8 месяцев назад +1

    አቤቱእድቸርንትህማረንይቅርበለን
    ጌታሆይማረንይቅርበለን
    አቤቱማረንይቅርበለን
    አባታችን ቃለ ህይወት የአ መነን
    አቤቱማረንይቅርበለን😢😢😢😢 በፀሎታችአስቡላኛእህትንጨንቁኛን
    ወለተቄርቆስእይላችሁ😢😢😢😢

  • @bogglaboggla1277
    @bogglaboggla1277 10 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ጸሎተመላቅን ያሰማልን❤

  • @SonySony-sx1tl
    @SonySony-sx1tl 8 месяцев назад +2

    የታሪክ አባታችን ፀለተመላእክትያሠማልንበፀለት አስቦኝ አበየ ሁለተ ዮሐንስ እያላችሁከነቤተሠቦቸ🤲🤲🤲
    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን🤲🤲🤲

  • @የበሪሃዉመናኝልጅነኝ
    @የበሪሃዉመናኝልጅነኝ 10 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ኣባታችን እንባ ፀሎታቸዉ ይድረስልን 😢😢😢

  • @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
    @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ 10 месяцев назад +2

    አቤቱ ጌታሆይ ማርን ይቅርበለን፫
    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን ይፍቱኝ አሜን አሜን አሜን

  • @ኑሀሚንየወቅሸቷነኝ
    @ኑሀሚንየወቅሸቷነኝ 10 месяцев назад +2

    አባታችን እርጀም እድሜ ያኑረወት
    ፀሎትወት ይርዳን

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 10 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜንይሁንይደርግልን አባታችንፆለተመላይክትያሠማልንአሜን

  • @selometube6702
    @selometube6702 9 месяцев назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣምላከ ገብሪኤል ማረኝ ስለ ኣባታችን ፀሎት ብለህ ይቅረ በለኝ ኣጥኣቴን ደምስልኝ

  • @TrkastGtujbc
    @TrkastGtujbc 10 месяцев назад +2

    አባታችን የኦርቶዶክስ ተስፋ የኛልዩ አባት በፆለታችሁ አስቡን አሜን

  • @GhrhyGhggg-vw7op
    @GhrhyGhggg-vw7op 10 месяцев назад +2

    እአሜን አሜን አሜን አባታችን በረከቴ ይድረሰኝ ቃለ ሂይወት ያስማልን🎉🎉🎉

  • @TrkastGtujbc
    @TrkastGtujbc 9 месяцев назад +1

    አሜን እግዚ አብሔር ይመሥገን አባታች ይፍቱን ይባርኩን የኛ ልዩ አባት የወንጌል አርበኛ እስከአለም ምስአት ያኑርልን አሜን

  • @WerkyeGetahun
    @WerkyeGetahun 5 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን የበርሀዉ መናኝ የ8ተኛዉ ሺ ሀዋሪያ የወንጌል አርበኛ የእናንተ ፀሎት ለሀገራችን ሰላምን ለህዝባችን አነድነትን ይላክልንየፋቅር የሰላምም አባት ፀጋወትን ያብዛልን ፀጋወትን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb 9 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አባታችን ፀሎተ መላህክትን ያሠማልን አሜን ወለተማርያም ወለተ ሀና የሻረግ ወልደ ጊዮርጊስ ተክለ አብ ሀይለእየሱስ ከነቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡን አይርሱን አባታችን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አሜን አሜን

  • @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ
    @መስከረምነኝባለማህተ-ቈ5ኀ 10 месяцев назад +2

    እግዚኦ ማሀረና ክርስቶስ አስበኝ የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል

  • @merryqudo6123
    @merryqudo6123 10 месяцев назад +1

    Amenamen

  • @sofialove635
    @sofialove635 10 месяцев назад +2

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን።
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታች🤲✝️🕊

  • @saryfsse4785
    @saryfsse4785 10 месяцев назад +2

    አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ከነቤተሰሶቼ ወለተ ሰንበት ስደተኛ ለጅህ አይርሱኝ

  • @ህይወቴነሽድንግልማርያም
    @ህይወቴነሽድንግልማርያም 10 месяцев назад +2

    የፆሎት አባት እስከ አሁን በእርሶት ጸሎት አለን አባታቸን አሁንም ዋስና ጠበቃ ይሁነን ጸሎቶትን እባታችን አባቴ ሀገሬን ኢትዮጵያ መግባት አስብና ፈተና እየበዛኝ ተቸገርኩ ወለተ ተክለሃይማኖት እያሉ በጸሎታችሁ አስቡኝ።ስደት ለስጋይ መንወር ደክሞኛል አባቴ።

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት 10 месяцев назад +12

    አቤቱ እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን😢አባታችን ጸሎት ልመናዎ ይድረስልን አስቡን አባታችን የግፍ አባት ከፈጣሪጋ አስታርቁን 🤲😭😭

    • @zdatlaw9358
      @zdatlaw9358 10 месяцев назад +2

      አሜንንን

    • @kwtkwt6841
      @kwtkwt6841 10 месяцев назад +1

      AmenAmenAmen kalewot yasemaleng Abatachn Gedamachn Fexar yixebek

    • @zebiba7563
      @zebiba7563 10 месяцев назад +1

      አሜን😢

    • @BulchaZenebech-fl9mb
      @BulchaZenebech-fl9mb 10 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን ይቅርበለን ጌታ ማረን አሜን

    • @BulchaZenebech-fl9mb
      @BulchaZenebech-fl9mb 10 месяцев назад +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @የአባይራስልጅ
    @የአባይራስልጅ 10 месяцев назад +3

    በአካል ባላውቀዎትም በመልካም ተግባራዊ ስራዎት እና ምግባርዎት በማህበራዊ ሚዲያ እከታተለዎታለሁ።ረጅም ዘመን ኑሩልን አባታችን።
    እግዚአብሔር ይመስገን።
    እንደእርስዎ ያሉ አባቶችን ፈጣሪ ያብዛልን።
    አሜን አሜን አሜን።

  • @kalkidanlove5426
    @kalkidanlove5426 10 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ጸሎተ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ያቆይልን ይጠብቅልን ጠላትወትን ከእግርወት ስር ይጣልልን ባሉበት ሰላምወትን ያብዛልን ለእኛም በረከትወት ይደርብን አባታችን

  • @Abel-rg1uc
    @Abel-rg1uc 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ጌታ ሆይ 😢😢😢 አሜን አሜን ይፍቱን። ይባርኩን። አባታችን ፀሎት መላእክት ያሰማልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ሺ።አመት ያኑርልን አሜን ክፋ ጠላታችውን የእግራችው ስር መረገጫ ያድርግልን አሜን አባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን ይሁን ይድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @3124aa
    @3124aa 10 месяцев назад +2

    አባታችን የእኛ የስደተኞች መፅናኛ የህይወታችን ፋና እንኳንም በሰላም መጡልን
    ባሉበት የራማአው ልኡል ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን
    አሜን
    አባታችን ዘላለም ያኑርልን
    ልኡል እግዚአብሔር
    ስለ እሰው እንባ ና ፃለት ብሎ
    ሀያ አራት ሳሀት ያለ ማቋረጥ በሚያፈሱት እንባ ብሎ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን ይመልስልን
    እኛንም በስደት ያለን ሀሳባችን ተሳክቶ ወደ ሀገራችን በሰላም በጤና ይመልሰን ቤተሰቦቻችን የአባታችን የበርህው መናኝ አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅልን
    አባዩ ሁሉን በመንፈስ ቅዱስ ያውቃሉና ገብር ስላሴ ብለው በፃለት ያስቡልኝ
    አምላክ ሆይ ሳላውቅ በስተት እያወኩ በድፍርት እግዚአብሔርን አስቀይሚያለውና ስለ በርህው መናኝ እንባ ፃለት ብለህ ማርኝ ይቅር በለኝ
    አሜን አሜን አሜን
    ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታለም

  • @ታድላየገብርኤልልጂ-ከ3ቀ
    @ታድላየገብርኤልልጂ-ከ3ቀ 10 месяцев назад

    ✝️ *እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ*
    *እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ*
    *እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ*
    *በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ*
    *በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ*
    *በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ*
    *በእንተ ሚካኤል መሐረነ ክርስቶስ*
    *በእንተ ገብርኤል መሐረነ ክርስቶስ*
    *በእንተ ሩፋኤል መሐረነ ክርስቶስ*
    *በእንተ ዮሐንስ መሐረነ ክርስቶስ*
    *በእንተ ጊዮርጊስ መሐረነ ክርስቶስ*
    *በእንተ ህጻን ቂርቆስ መሐረነ ክርስቶስ*
    *ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን*
    *ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን*
    *ኪራላይሶን ኪራላይሶን ኪራላይሶን*
    *አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን* 🤲
    *አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን* 🤲
    *አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለነ* 🤲
    *አሜን ይሁንልን ይደረግልን አሜን* 🤲
    *አባታችን ጸሎተ መላእክት ያሰማልን በጸጋ ከረጅምእድሜ ጤናያኑርልን ጠላታቸውን ከእግራቸውን ስር ይጣልልን አሜን አባታችን በረከተዎት ይደርብን አሜን✝️🤲አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ከነ ቤተሰቦቼ አሜን* አባታችን አገራችን ገዳማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን

  • @TrkastGtujbc
    @TrkastGtujbc 9 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አባታችን እንባና ፆለታችሁ አይለየን ለወንቅሸት ገብርኤል ለደጁ ያብቃን አሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን

  • @እለሚነሽA
    @እለሚነሽA 10 месяцев назад +2

    እሜን እሜን እሜን ፀሎተ መላእክት ያሰማልን እባታችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኩፍ እይንካብን እሜን
    እባታችን በፀሎት እስቡኝ እስካለ ማርያም እያሉ ሰነቤተሰቦችይ እይሩሱኝ እባታችን

  • @addismana5153
    @addismana5153 10 месяцев назад +2

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የኛ ልዬ ስጦታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ከነበተሰባች አሜን
    ፀሎተ መላእክት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን አሜን ሺ አመት ያኑሩልን አሜን አሜን አሜን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለነ
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለነ
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    አምላክ የወንቅሸት ቅዱስ ገብርኤል አምላክ ዮሐስን መጨረሻችን ያሳምርልን አባዬዬ እንባና ፀሎተ ለሁላችንም ይድረሰልን አሜን
    አቤቱ ጌታ ሆይ አባታችን ገዳማችን ሀገራችን ህዝባችን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @ישרגעלמו
    @ישרגעלמו 10 месяцев назад +2

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን❤❤❤❤

  • @ስንቄ
    @ስንቄ 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡልኝ የኔ አባት ቤተሠቦቼ.በጦርነት መካከል ናቸው ወልደገብረኤል ተክለወልድ. ወለተሀና. እያላችሁ በጣም ፈተና ውስጥናተው በፀሎታችሁ ከፈተና አውጡልኝ አባቴ መፅናኛዬ እኔ ስደተኛነኝ ማየት አልችልም እንባችሁ ይድረስልኝ በእውነት😢😢😢😢😢😢

  • @እለሚነሽA
    @እለሚነሽA 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን

  • @zinashgedamu1223
    @zinashgedamu1223 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አባቴ በፆለትዎት ያስቡኝ ወለተ እየሡስ ገብረ ፃዲቅ ወለተ ማርያም አፀደማርያም እያሉ ከእነሙላ ቤተሰቦቸ ያሥቡኝ የታዬ ይፍቱን አባታችን

  • @heuteheute3812
    @heuteheute3812 10 месяцев назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🤲
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🤲
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🤲
    አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን 🤲🤲🤲😭😭

  • @batiwondimu3485
    @batiwondimu3485 7 месяцев назад

    ወለተ ገብርኤል አባ የደብተራ መተት እያሰቃየኝ እገኛለሁ በፀሎቶ አስቡኝ እንዲያው ሰላሜን ካገኘው የሀሳቤ እንደሰው ብሆን የወንቅሸቱን ቅዱስ ገብርኤል ዕለት አስገባዘንድ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳኝ

  • @MuluWedago
    @MuluWedago 10 месяцев назад +2

    አሜን አባታችን ጸሎተ መላዕክት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያድልልን አቤቱ ጌታ ሆይ በቸርነትህ አስበን ስለ አባታችን እባና ጸሎታቸው ብለህ ማረን ይቅር ይበለን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb 10 месяцев назад

    አባታችን ወለተማርያም ወለተሀና እያላችሁ ተክለ አብ ወልደ ጊዮርጊስ ከነቤተሠቦቼ በፀሎ ያስቡን ይባርኩን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @LemLemTv-h1o
    @LemLemTv-h1o 10 месяцев назад +2

    አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ገር ይስጦት ኑሩልን በረከታችዉ ይደርብን አሜን አሜን አሜን እኔም ወለተ ሰላሴ ሊጄንም ወልደ ዮሔንስ በፆሎቶ አሰቡን

  • @አባዮሐንሰናቸውአባቴወንቅ
    @አባዮሐንሰናቸውአባቴወንቅ 10 месяцев назад +1

    እንኳን ብሰላም መጡልን የእኛ ህይወት ጋሻ ምክታችን አባቴ እንባውት ፅሎተዎት አይለየን ባሉበት እግዚአብሔር አምላኽ ይጠብቅልን የእኛ ተሰፋ

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx 9 месяцев назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    እንደ ቸርነትህ እንደ ምህረትህ
    ማህሪ ነህና ይቅር ባይ ነህና
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏ፀሎተመላእክት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን እስከቤተሰቦቼ🙏🙏🙏🙏

  • @ስንቄ
    @ስንቄ 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን በረከታችሁ ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት ፀሎታችሁ ይድረስልኝ በእውነት አባቴ መፅናኛዬ የስደት ስንቄ በመንፈስ ቅዱስ ቤተሠቦቼን ባርኩልኝ እናቴን ወለተሀና እያላችሁ በፀሎት አስቡልኝ የኔ አባት የሚያስጨንቃትን እረኩስ መንፈስ ከሠው ፍቅር የሚያሣጣትን ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ ገስጡልኝ አባቴ መፅናኛዬ የስደት ስንቄ እንባና ፀሎታችሁ ይርዳኝ በእውነት ለናተሠጥቻለሁ ቤተሠቦቼን መከላከያ ገብቶ መኝታ መቀመጭያ አተዊል ተጨንቀዋል የኔአባት ፀሎታችሁ ይድረስልኝ በእውነት አባቴ አስቡልኝ በፀሎታችሁ እኔ ስደተኛነኝ ምንምማርግ አልችልም ጠብቁልኝ በፀሎታችሁ😢😢😢😢😢😢😢

  • @ስንቄ
    @ስንቄ 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችን በረከታችሁ እረደኤታቸው ይደርብን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት ፀሎታችሁ ይድረስልኝ

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ተክለአብ ወልደ ጊዮርጊስ ወለተ ሀና ወለተ ማርያም ከነቤተሠቦቼ በፀሎት አስቡን አይርሱን አሜን አሜን

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx 8 месяцев назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    እንደ ቸርነትህ እንደ ምህረትህ
    ማህሪ ነህና ይቅር ባይ ነህና
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን ፀሎተመላእክት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏
    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን እስከቤተሰቦቼ🙏🙏🙏🙏

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb 9 месяцев назад

    ወለተ ማርያም ወለተ ሀና ተክለአብ ወልደ ገዮርጊሰ እያላችሁ ከነቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡን አይርሱን አሜን

  • @meseretmesert5124
    @meseretmesert5124 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን በጸሎታችን አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ልጇን ወለተ ጸድቃ ያላቸው ከነቤተሰቦቻቸው አስቡን😢አትርሱ 😢

  • @MoMo-p8j2c
    @MoMo-p8j2c 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን የወቅሸቱ ቅዶስ ገብሬኤል ለሁሉ ደራሽ የታመመን ፈዋሽ እረ በስዴት እግሬን በበሽታ እያቃጠለኝነው በስዴት በሽታ ከባድነው ግራ እግሬን ነው እማቃጥለኝ ልቤም ያቃጥለኛን ከኔ የበረታችሁ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰበት እያላችሁ

  • @እየሩስ6b
    @እየሩስ6b День назад

    አሜን ፫🙏ይፍቱን ይባርኩን አባታችን🙏

  • @ይችላልእግዚአብሔር
    @ይችላልእግዚአብሔር 10 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁንልን ይደረግልን ጸሎተ መላእክትን ያሰማልን አባታችን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን🤲

  • @saraetiopia7233
    @saraetiopia7233 10 месяцев назад +1

    እንካን ሰላም መጡ አባታችን አባ የውሃንስ ተስፋ ማርያም የኛ እንቁ አባት የወንጌል ገበሬ

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb 10 месяцев назад

    አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን አሜን ወለተማርያም ወለተማርያም ወለተ ሀና ተክለአብ ወልደ ጊዮርጊስ ከነቤተሠቦቼ በፀሎት አስቡልኝ አይርሱን አባታችን አሜን አሜን

  • @JchjBfhi-mq7lx
    @JchjBfhi-mq7lx 10 месяцев назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢😢

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ወለተ ማርያም ተክለአብ ከነቤተሠቦቼ በፀሎት አስቡን አሜን

  • @hemahema-pk4gc
    @hemahema-pk4gc 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አባቴ በፀሎቶት አሰቡኝ ወለተ መድን ብላቹ አባቴ ከነቤተሰቦቸ አባየየ አቤቱ ማሀርነ ይቅር በለን😭😭🤲🤲🤲

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ወለተ ማርያም ወለተ ሀና ተክለ አብ ወልደ ጊዮርጊስ ሀይለየሡስ ከነቤተሰቦቼ በፀሎት አስቡን አሜን

  • @Titt-y1x
    @Titt-y1x 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን አጠደማሪያም እያላችሁ ከነቤተሠቦቼ በጰሎታችሁ አሥቡኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zebiba7563
    @zebiba7563 10 месяцев назад

    አሜንንንንንን
    በፆለታችሁ አስቡኝ
    ለሊት ቅዥት
    ቀን ጭንቀት ፍርሃት እራስ ምታት አለብኝ😢
    ያለሁት ስደትነው
    አባየ በረከትዎ ትድረሰኝ ይሄን ክፍ መንፈስ
    ቅዱስ ገብርኤል ይንቀልልኝ 😢 🤲ኀይፍቱኝ ይባርኩኝ ❤

  • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ
    @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እኳን ደህና መጡልን የኛ ናፍቆት ፀሎተ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ይፍቱን ይባርኩን አሜን
    አቤቱ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🙌🙌🙌😢😢😢

  • @EgssgshDhegeeg
    @EgssgshDhegeeg 9 месяцев назад

    አቤቱ ጌታ ሆይ እደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን እስከነቤተሰቦቸ ወለተ ሚካኤል አሜን ላአባታችን ፆለተ መላእክት ያሰማልን አሜን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እስከምጽአት ያኑርልን አሜን ያይሰዲቷ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን አባታችን ገዳማችን ሐገራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @yoosfal3nzii731
    @yoosfal3nzii731 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ፈጠራ ማረን ይቅር በለን አሜንንን

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን ባለቤታቴ ነዉ ስራ የለዉም በፀሎት አስቡልኝ ተክለአብ አይርሱብን አሜን አሜን

  • @jshfd410
    @jshfd410 10 месяцев назад +1

    አሜን፫ አባዬ በጥሎት አሰብኝ ወለተ ይሕዋንስ እያላቹህ😢

  • @meseretmesert5124
    @meseretmesert5124 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    በጸሎታቸው አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ከነቤተስቦቻችን😢

  • @melishemalishe4620
    @melishemalishe4620 10 месяцев назад +1

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ፫
    ይፋቱን ይባርኩን አባታችን

  • @SonySony-sx1tl
    @SonySony-sx1tl 8 месяцев назад

    አሜንይሁን ይደረግልን🤲
    አበየ በፀለት አስቦኛ ሁለተ ዮሐንስ እያላችሁ ቅዱገብርኤል አባቴአተዉድረስልኝ🤲🤲😭
    አሜንአሜንአሜንይፍቱንአባታችን🤲🤲🤲

  • @kuwkk759
    @kuwkk759 10 месяцев назад +1

    የተከበሩ ውድ አባታችን እንኮን ደህና መጡልን ናፍቆታችን ❤አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደርግልን አባዬ በፀሎት ያስብኝ ወለተ ሀና እስከነ ቤተሰቦቸ ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ተመልከተኝ 😢

  • @ስንቄ
    @ስንቄ 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን የኛአባት ውበታችን አባዩሀንስ ተስፍ ማሪያም የኛ ጀግና የታሪክ የፍቅር አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት በስደት ስኖር ወረቀት የለኝም በፀሎታችሁ እርዱኝ አባቴ መፅናኛዬ አባቴ በወጣሁበት በገባሁበት እንባና ፀሎታችሁ ይድረስልኝ አባቴ የስደትስንቄ

  • @ZanpZanp-px9kv
    @ZanpZanp-px9kv 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ስለ እርስወ ፀሎት እንባ ብሎ ይማረን

  • @ብሌንደሰየወለተሂወት
    @ብሌንደሰየወለተሂወት 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ፀሎት ልመናችሁ አይለየን

  • @tymordoha
    @tymordoha 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ይማረን አባታችን በረከቶኦት ይደረሰልን🙏🙏🙏

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy9827 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ፀለተመላእክት ያስማልን አሜን

  • @አፀዴሚካኤልወርቅነሽ
    @አፀዴሚካኤልወርቅነሽ 8 месяцев назад

    አሜንአሜንአሜን
    አባታችንይፍቱን🤲🤲
    በፀሎታችሁአስቡኝአትርሱኝወለተጊወርጊስብላችሁአትርሱኝ

  • @ስንቄ
    @ስንቄ 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመኑወትን ያስረዝምልን አባታችን ሺሺሺሺ አመት ያኑርልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሤ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት ፀሎታችሁ ይድረስልኝ

  • @AbuRokan-v2m
    @AbuRokan-v2m 10 месяцев назад

    ቃለህይወትያሠማልን አባታችን የፍ ቱን የቀረ ከነ አሜን
    አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን
    ስለናትህበለህ ስለድግልማርያምብለህእራራልን
    አባቴንበፆለታችሁአስቡለኝ
    ወለደገብርኤል እያላችሁአሜንአሜን❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @زهرةالزهور-ز8ت
    @زهرةالزهور-ز8ت 10 месяцев назад +2

    ኣቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን እደኔ ሃጥኣት ሰይሆን እደ ቸርነትህ ብዛት መተላሌፌን ደምስስ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ፆሎተ መላእክት ያሰማልን ይፉቱን ይባርኩን ኣባታችን እህቴ ወለተ ገርማ ቀፆሎት ኣስባት ኣባዬ በስደት ታማብኝ ነዉ በመንፈስ ቁዱስ ይፈዉስልኝ😢

    • @ከዋናወቹአለቃቅዱስሚካኤል
      @ከዋናወቹአለቃቅዱስሚካኤል 10 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን በውነት ሁን ይደርግልን ላአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን፫ በውነት አባይይፍቱን ይባርኩን አባዬ ከነ መላቤተሰቦቸ❤❤❤ሰለሳቸው እንባ ፆለት ብሎ ይማርን ይቅር ይበለን

  • @alainalthuba1551
    @alainalthuba1551 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @LilyLili-e7i
    @LilyLili-e7i Месяц назад

    አሜንአሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @ሃይማኖትወለተሚካኤል
    @ሃይማኖትወለተሚካኤል 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን በጸሎትዎ አስቡን ከነመላ ቤተሰቦቼ ወለተ ሚካኤል ብለው አባታችን

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb 10 месяцев назад

    ወለተ ሀና ወለተማርያም ተክለ አብ ከነቤተሠቦቼ በፀሎት አይርሱን አባታችን አሜን

  • @misimisi5497
    @misimisi5497 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ከእነ ቤተሰቦቼ
    አባዬ ፀሎትዎ ይርዳን ለእኔም ለቤተሰቦቼ በመንፈስ አስቡን

  • @ወንቅሸትህይወቴአባዩሀንስ
    @ወንቅሸትህይወቴአባዩሀንስ 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደርግልን ይፍቱን ይባርኩን አባዬዬዬ ፀሎተ መላእክትን ያሰማልን

  • @Znu345
    @Znu345 10 месяцев назад +1

    አሜን አባታችን እንኳን ደና መጡልን

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb 10 месяцев назад

    ወልደ ጊዮርጊስ ተክለ አብ ወለተ ማርያም ወለተ ሀና እያላችሁ ከነቤተሰቦቼአይርሱን አባታችን

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb 10 месяцев назад

    ያድነን በመሀት ይሠዉን በምረቱ በተማርያም ወላዲቱ ያድነን በመቱ ይሰዉረን በምረቱ በተማርያም ወላዲቱ ያድነን በመሀቱ ይሠዉረን በምረቱ በተማርያም ወላዲቱ ያድነን በመሀቱ ይሠዉረን በምረቱ በተማርያም ወላዲቱ

  • @ZgSh-vg1mv
    @ZgSh-vg1mv 10 месяцев назад +1

    እግዝአብሄር አምላክ ሆይ ስለ ዝ ቅድስ አባታችን እናባ ጾሎት ብለህ ይቅር በለን አባዬ አሱቡኝ ከነ ቤተሰበቼ አይሩሱኝ ባልበት ቦታ እመ ብርሐን ትጠብቅልን አባዬ በረከትታቸው አይለየን አሜን

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb 10 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ወለተ ሀና ወለተማርያም ተክለ አብ ወልደ ጊዮርጊስ ከነቤተሠቦቼ በፀሎት አስቡን አይርሱን አሜን አሜን

  • @saragai1gordi697
    @saragai1gordi697 10 месяцев назад

    አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን
    አቤቱ እደምረትህ ብዛት ተመልከተን አቤቱ እደቸርነትህ መጠን ማረን እደምረትህም ብዛት መተላለፋችነን ደምስስልን አሜን ይፍቱን ይፍቱን ይባርኩን አባታችን ፀለተ መላእክት ያሰማልን እረጂም እድሜ ያቆይልን እግዛቢሔር አምላክ አሜን አሜን አሜን😢😢😢

  • @Abeeba-f9t
    @Abeeba-f9t 10 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን ይባሩኩን አሜን አሜን አሜን