ያሳዝናል በጎፋ የተገኘው የ3 ወር ጨቅላ ህዝብን በእንባ / ፃነት ወርቅነህ / Seifu on Ebs / kidamen keseat / Ethiopia / EBS TV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 339

  • @niema8807
    @niema8807 2 месяца назад +10

    ለአብነት ምንም ቢሰጥ ከማንነቱ ጋር አይመዛዘንም እውነት ምንኛ መታደል ነው በዚህ ልክ ግን ልብ መሰጠት ለአብነት ቃላቶች ያጥረኛል እና ይገባዋል የኔ የድሆች አባት አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤❤❤❤

  • @birtukansolomon8829
    @birtukansolomon8829 2 месяца назад +8

    በትክክል ወንድሜ ይገባዋል ።እውነት ነው የመላ የኢትዮጵያውያን ምኞት ነው።ይገባዋል ይገባዋል!!!!!!!!!
    ፈጣሪ ሆይ ታረቀን !!!!!!!!

  • @selambekele4493
    @selambekele4493 2 месяца назад +15

    አምላክ ፅናቱን ይስጣቹ

  • @samridesta5080
    @samridesta5080 2 месяца назад +14

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔ምን ቃል ያፅናናችሁ ይሆን ወገኖቼ አፈር ይብላኝ💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @TarkuDebebe
      @TarkuDebebe 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @EleniSisay-wj9xk
    @EleniSisay-wj9xk 2 месяца назад +11

    ላረፉት ወገኖች ነፍሳቸውን በአብርሃም እና በይስሀቅ ጎን ያሳርፍልን ለቤተሰቦቻቸውም አፅናኝ መላእክትን ይላክላቸው።
    በዚህ ሁሉ መሀል የእምነታቸው ፅናት የሚገርም ነው !

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 2 месяца назад +13

    ሽልማትብቻ ሳይሆን የክብር ክብር ሽልማት ይገባዋል። የሀገር ቅን ልብ ነዉ ያለዉ።

  • @ማርያመይመዝሙረይ
    @ማርያመይመዝሙረይ 2 месяца назад +1

    _እግዚኣብሔር ኣምላኽ ምሕረት የውርደለኩም ኣሕዋተይ መዘ😢😢😢+

  • @selambekele4493
    @selambekele4493 2 месяца назад +37

    አብነት ክፉ አይንካህ ደግ አይለፍ፣ብድር ይግባህ አንተ ትለያለህ❤❤

    • @Cell-g1q
      @Cell-g1q 2 месяца назад +2

      ❤❤❤❤❤

    • @wesenebeyene196
      @wesenebeyene196 2 месяца назад

      ማስተር አብነት እ/ር በሔድክበት ይከተልህ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 месяца назад +1

      ኧር ወንድማችን ክፍ አይንካክማሰተር አብነት እግዛብሄር ይጠብቅክ❤❤❤❤❤

  • @TarikuGenet
    @TarikuGenet 2 месяца назад

    ወገኖቼ ጌታ እግዚአብሔር ያጽናናቹ በየሱስ ስም ተጽናኑ

  • @SamerahWakchem-we4wd
    @SamerahWakchem-we4wd 2 месяца назад +12

    እግዚኦ በእኛ አጢአያ እነሱ አለቁ😢😢😢😢😢

    • @snmaunc3589
      @snmaunc3589 2 месяца назад

      Wenet nwe

    • @habtamudehne8502
      @habtamudehne8502 2 месяца назад +2

      😂😂😂 አጉል ንግግር ንሰሀ ግባ የምን መዘላበድ ነዉ

    • @LiyaTesfaye-yl5ds
      @LiyaTesfaye-yl5ds 2 месяца назад

      ምን ፡ አይነት ፡ ንግግር ፡ ነው ??? ፣እያሰ ብን ፡ እንጂ 😭😭😭😭😭😭😭

    • @IfufVkcif
      @IfufVkcif 2 месяца назад

      😢😢😢😢​@@habtamudehne8502

  • @AdenaLovely
    @AdenaLovely 2 месяца назад

    ፈጣሪየ ሆይ ከድንገተኛ አደጋ አተ ጠብቀን መጽናናቱንይስጣችሁ ወገኖቸ

  • @MestAbar
    @MestAbar 2 месяца назад +5

    እግዚኃቢሔር ነብሳቸው በገነት ያኑራቸው

  • @meazamamuye7400
    @meazamamuye7400 2 месяца назад +2

    አብነት የሀገር የህዝብ ባለውለታ ፈጣሪ ከእንደዚህ ካለ መከራ ይጠብቅህ የኛ ፈጥኖ ደራሽ እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @tesfaneshimathiwos8698
    @tesfaneshimathiwos8698 2 месяца назад +3

    ኡፍፍፍ በጣም ልቤ ወራዳ እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጣቸው 😢 ለአብነት ይጋባል ሺልማት እግዚአብሔር የማይናጋሮን ሰላምና ጸጋ በራካት ይስጦ 🌹

    • @tsahaiaron9175
      @tsahaiaron9175 2 месяца назад

      Ezez😅😅😅😅😅😅😅

  • @Cope-f1z
    @Cope-f1z 2 месяца назад

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ምን ቃል ያፅናናችሁ ይሆን ወገኖቼ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @getneshdawit6467
    @getneshdawit6467 2 месяца назад

    Master Abinet Egzabher xeyaqin ayasaxak!!!! Tebarek idime zemenhi hulu bemelkam sira yilek!! BRUK HUN!!!

  • @KidusTesfaye-q2f
    @KidusTesfaye-q2f 2 месяца назад

    አቤት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው የሶስት ወር ህፃኑ መገኘቱ ለሞቱት ነብስ ይማር ለተረፋት መጽናናቱን ይስጥ::

  • @tsegi9563
    @tsegi9563 2 месяца назад +10

    እመቤቴ ድንግል ማርያም ከነልጂዋ ታጽናናቺሁ

  • @HeymanotAbogida
    @HeymanotAbogida 2 месяца назад

    እግዛብሄር መፅናናቱን ይስጣችሁ ፓሰተር አብነት እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክ ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንህ

  • @remamucker1086
    @remamucker1086 2 месяца назад

    ኡፍፍፍ አብነት ልዩ ናው ኤግዚያብሔር ይባረካው 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ማርታግሩም
    @ማርታግሩም 2 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢😢ነፍስይማርልን😢😢😢😢

  • @MekdesAsmare-w5d
    @MekdesAsmare-w5d 2 месяца назад

    ነፍሳቸውን ፈጣሪ ይማራቸው ለአብነትም የአምላክ ጸጋው ካንተ አይለይ።

  • @AyniyeTadesse
    @AyniyeTadesse 2 месяца назад +1

    በጣም ያማል ወገኖቸ እግዚአብሔር ያጽናችሁ

  • @fikirbezabih5039
    @fikirbezabih5039 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ነፍስ ይማር በቃም ይበለን

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 2 месяца назад +3

    ለሞቱት ወገኖቸ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በሰላም ያሳርፍልን የተረፍትን እግዚአብሔር ያፅናልን ጌታ ሂይ ብፕቃ በለን💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @TagastAsmara
    @TagastAsmara 2 месяца назад +5

    ነፍስይማርወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @IfufVkcif
    @IfufVkcif 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @GetachewMekore
    @GetachewMekore 2 месяца назад +3

    ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችው ነፈስይማር

  • @Tomdani-eb7es
    @Tomdani-eb7es 2 месяца назад

    ጌታ ሆይ በቃ በለን ወይኔ ሀገሬ ኢትዮጵያ ምነው ጨከንክብን ምህረትህን ልክ ልብ እባክህን ወዮው

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 2 месяца назад +9

    ማስተር አብነት ከፈጣሪ የተሰጠው ወርቅ ልብ ይበቃዋል ሰው የሚሰጠው ወርቅ ለወረት ነው
    ዋናው እንዲሰጠው የምንፈልገው ለበጎ አድራጎት እራአዩ ማስፈፀሚያ የሚሆን በየክልሉ መሬት ይሰጠው

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣቹ በጣም ያዛዝናል ያማል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ማስተርአብነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ክፉአይካብን የኛመልካም

  • @Melkam-jg2pk
    @Melkam-jg2pk 2 месяца назад

    ዉነት ነው ማሰተር አብነት እግዛቢሄር ይጠብቅህ

    • @Melkam-jg2pk
      @Melkam-jg2pk 2 месяца назад

      የሞቱትን ወገኖቻችን ነፈሳቸውን በገነት ያግባልን ቀሪ ቤተሰቦቻቸን መጸናናቱን ይሰጣቸው

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 2 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉

  • @edenmengesha6653
    @edenmengesha6653 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ሆይ ይቅርታህን ላክልን በቃቹ በለን ፊትህን ወደኛ መልስ 😢😢😢😢

  • @Asefuየተክልየልጅ
    @Asefuየተክልየልጅ 2 месяца назад

    አይይይይይይ ወገኖቸ ምን ቃል ያፀናችው ይሆን አይይይይይይይይይይይይሀገሬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @weletebirihangebiretsadi-ey1yy
    @weletebirihangebiretsadi-ey1yy 2 месяца назад +1

    እቤት እንደበደላችን ሳይሆን እደቸርነትህ ይቅርታ አድርግልኝ ድንግል ማርያም ታፅናቹ

  • @M-yj5qv
    @M-yj5qv 2 месяца назад

    ላለቁት ወገኖች በአብ ቀኝ ያሳርፋቸው ነብስ ይማር በጣም ያሳዝናል

  • @OmAnwar-dd9kx
    @OmAnwar-dd9kx 2 месяца назад

    ፈጣሪ እዝነቱን ምህረቱን ይስጠን በጣም ያሳቅቃል ሰላሙን ያውርድልን ለሁላችንም ጽናቱን ይስጠን

  • @alemeTekle
    @alemeTekle 2 месяца назад

    ነፍሳችሁ በአብርሀምና በይሳቅ ጐን ትረፍ እግዚአብሔር ያፅናችሁ።

  • @TsehayTsehay-w6g
    @TsehayTsehay-w6g 2 месяца назад

    መፅናናት ይሁንልን በጣም ነው ልብ ሚሰብረው 😢😢😢😢

  • @nanieshete6762
    @nanieshete6762 2 месяца назад +2

    ፈጣሪ ያፅናችሁ

  • @naemaadam4175
    @naemaadam4175 2 месяца назад

    ያረህማን

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 2 месяца назад +1

    ወገኖቼ መንፈስቅዱስ ያፅናናል።እሱ ያፅናናችሁ ያበርታችሁ !!!!!!!!

  • @asratgutema3066
    @asratgutema3066 2 месяца назад

    ነብስ ይማር በጣም አሳዛኝ

  • @አብዱያሲንአህመድ
    @አብዱያሲንአህመድ 2 месяца назад

    ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራአጀወል ነብሳቸውን አላህ ይማረው አባት እናቶቸ አላህ ሶብር ይስጣችሁ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Medhanit-wo9ys
    @Medhanit-wo9ys 2 месяца назад

    አብነት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ያፅናናልን ነፍስይማር

  • @elsabetalemayehu375
    @elsabetalemayehu375 2 месяца назад

    እረሌላም ይገባዋል እግዚየሰብሄር ይባረክህ ዘርህ ይለምልም መስተር አብነት

  • @sirayeenyew3184
    @sirayeenyew3184 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    ደግ አይለፍህ

  • @አርሴማየማርያምልጂ
    @አርሴማየማርያምልጂ 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርዱልን😭😭😭😭😭😭ለሞቱት ወጎኖቼ ነፍስ ይማር😢😢

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 месяца назад +4

    ማሥተር አብነት ከእዛ በላይ ይገባዋል እጅግ በጣም የተባረከ ሰው ነው

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 2 месяца назад

    ኡፍፍፍፍ ወገኔ እረገፉ ለመላው ቤተስቦቻቸው ፅነቱን ይስጥችሁ አረ በጣም ያማል 😭😭😭😭😭ወንድም አብነት እንኳን ሽልማት ሌላም ይገባዋልልዩ ወንድም የታመሙትም ምህረት ያውርድላቸው ነፍስ ይማር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 2 месяца назад +1

    ነፍስ ይማርእግዚአብሔር ያጥናናች ወገኖች😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @HabiibaSaid
    @HabiibaSaid 2 месяца назад

    ፈጣሪ ያፅናችሁ ጎፋ

  • @SaadSaid-ok1ez
    @SaadSaid-ok1ez 2 месяца назад

    ያረቢአላህያፅናናችሁኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @workneshtedla5512
    @workneshtedla5512 2 месяца назад

    አቤቱ ፈጣሪ በቃችሁ በለን😢😢😢

  • @mdassa8527
    @mdassa8527 2 месяца назад +2

    ያማል😢😢😢😢😢😢

  • @sifusara4428
    @sifusara4428 2 месяца назад

    ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣቹ😥😥😥ኡኡኡኡፉፉፉፉ ያማል

  • @YeshimebetTekilu-fv2pk
    @YeshimebetTekilu-fv2pk 2 месяца назад

    እግዚአብሄር ለ
    ለሁላችሁም መጽናናት ይስጣችሁ

  • @TsegaTube-hj9px
    @TsegaTube-hj9px 2 месяца назад

    እር እግዚአብሔር ሆይ ማርን ይቅር በለን እጅህን ዘርጋልን 😢😢😢😢

  • @سبحانالله-ز1ه2س
    @سبحانالله-ز1ه2س 2 месяца назад +1

    ፅናቱን ይስጣቹ

  • @SaraLebanon-u1i
    @SaraLebanon-u1i 2 месяца назад +1

    አብነት አንቴን ክፍ አይንከህ ሁል ጊዜ እግ/ር ይጣብቅ በተፈጠረ ነገር በጣ አዝኜሃለሁ መፅናናት ከእግ/ር ለእናንተ ይሁን

  • @Siuidu
    @Siuidu 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
    @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 2 месяца назад

    ያርቢ አላህሆ ይቅርብለን ወጀላችን በዛ😢😢😢

  • @HAwHAwHAwHAw-m6f
    @HAwHAwHAwHAw-m6f 2 месяца назад

    እንደውም ያንሰዋል ማስተር አብነት እድሜ ጤና ይስጠው ሽ አመት ይኑርልን

  • @shemsuhassen2379
    @shemsuhassen2379 2 месяца назад

    የአለህ በሪየሆች ወደ አለህ ተመለሱ☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️አለህ አድ ነው እሄን የመጠው አለህ ነው

  • @danetchdanetch454
    @danetchdanetch454 2 месяца назад

    Awo yigabali la wudi wonidimachini la masiteri abinati geta yibarakaki abiye❤❤❤❤❤

  • @YimenashuBalkew
    @YimenashuBalkew 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ ያማል.........

  • @selambekele4493
    @selambekele4493 2 месяца назад +3

    ይገባዋል

  • @asna7836
    @asna7836 2 месяца назад

    አግዚአብሔር ለሞቱት ለተጎዱት ዎገኖቻቺን መፅናናትን ይላክላቸዉ ለዎንድማቺን ማስተር አብነት ከዛ በላይ ይገበዋል ምኞታቺን ነዉ ይድረስ ለጥቂላይ ምንስተራቺን ልአብይ አህመድ 🙏🙏🙏

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ሆይ ድረሰልን

  • @merryendalkachew-sl9fn
    @merryendalkachew-sl9fn 2 месяца назад

    Melkam sewuneh melkamineti tig yelem egz/ber amlak semenih hulu yibarikihi🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @alemtsegaye6074
    @alemtsegaye6074 2 месяца назад

    ማሰተር አብነት ሰም እግዚብሄር በላይበሰማይ ይፃፋልህ መልካም ነገር ይጥብቅህ ሰው ልጅ መፃለይ አለበት ሕይውት የረዘመ ባለቤትህ እና ልጅህ ይጥብቅልህ

  • @MabanhBintwalah
    @MabanhBintwalah 2 месяца назад

    ይገባዋል❤❤❤❤

  • @Hana-l1e9p
    @Hana-l1e9p 2 месяца назад

    😭😭😭😭😭😭😭ያሳዝናል በጣም 😭😭😭😭😭

  • @HananeSelemon
    @HananeSelemon 2 месяца назад

    አቤቱ የሆነብንን አስብ እግዚአብሔር መጽናናትን ይስጣቹ

  • @HaregewoinOda
    @HaregewoinOda 2 месяца назад

    አብነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🏾

  • @aberhamlegesse3430
    @aberhamlegesse3430 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ብድረን ይክፈለው

  • @MekwantTeganaq
    @MekwantTeganaq 2 месяца назад

    ❤❤እግዚሀቢርይስጥህ

  • @metsihtfesha
    @metsihtfesha 2 месяца назад

    በቃ በጣም ይከብዳል ቃላት የለኝም 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @bogalebeyene413
    @bogalebeyene413 2 месяца назад

    እግዚሐብኤር ነብሳችሁን በገነት ያኑርልን 🎉🎉🎉

  • @sabat1176
    @sabat1176 2 месяца назад

    YeEthiopia meskn hizb Arso Aderun.tsenat ystachu medhaniyalem ❤❤❤

  • @zed8332
    @zed8332 2 месяца назад

    በጎፋ የደረሰዉ እዉነት የመራሳ ጠባሳ ነዉ አይይይይይይይ💔💔💔💔😭😭😭😭😭አምላኬ ሆይ ብምሕረትህ ተመለከትን💔💔😭😭😭ማሰተር አብነት ፈጣሪ ከኩፉ ይጠብቅህ የዘመናችን መልካም ሰዉ❤❤

    • @natifeta1
      @natifeta1  2 месяца назад

      ትክክል 🙏🙏🙏🙏 ሀሳብ ስለ ምትሰጡ አመሰግናለሁ

  • @semharyohannes3192
    @semharyohannes3192 2 месяца назад

    በጣም ያሳዛናል ግታ ይትዳችሁ t😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @HareguaMengistu
    @HareguaMengistu 2 месяца назад

    እህህህህህህህ ወገኖቸ ነብስ ይማር።

  • @astair1568
    @astair1568 2 месяца назад

    አብነት፣ ጌታ፣ ይባርክህ፣❤❤❤❤❤❤

  • @germaniseBereka
    @germaniseBereka 2 месяца назад

    ያረፉ ወገኖች ነብስ ይማር ለቤተሰቦቻቸዉ መፅናናትን ይስጥል አብነት እድሜ ጤና ይስጥህ ሁሌም ለወገንህ ቀድመህ ምትደርስ ❤❤❤❤😂😂😂

  • @AbrhetGebremedhen-k7p
    @AbrhetGebremedhen-k7p 2 месяца назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔አምላኬ. ሆይ. በልጆች ህን. እደዚ ትጨክንብን ኣለህ በሰራችን ተቆጥተብናል. ይቅርበለን እባክህን💔💔💔😭😭

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile8130 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ያመጣብንን ቁጣ ይመልስልን 😢እግዚኦ😢😢😢

  • @atsededejene6199
    @atsededejene6199 2 месяца назад

    ለሁሉም ለሞቱት ነፍስ ይማር

  • @tube-kb1iu
    @tube-kb1iu 2 месяца назад

    ላረፉ ዎገኖቻቺን ፈጣሪ ነፍሳቸዉን ይማር
    ለማስትረ አብነት ይገበዋል ደግሞም ሲያንሰው ነው ፈጣሪ ይጠብቄው

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 месяца назад

    ሓሓሓሓ ወገኔ ወገኑን ረጂ ወገነው እናንተ የሡን የአዞ እንባ ለጥፋችሑ የምትመጡት ነው የሚያቃጥለኘ 😭😭😭😭💔💔💔

  • @barakatbarakat2439
    @barakatbarakat2439 2 месяца назад +1

    አውነት ነው 🥰🥰🥰

  • @nmha4141
    @nmha4141 2 месяца назад

    አብነት እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 2 месяца назад +1

    አብነት ከላይ የተላክ መላክ ነህ አተ ብቻ ቃል የለኝም ያንተ

  • @maaqaaaa9849
    @maaqaaaa9849 2 месяца назад

    አላህይጠብቅህ አብነት

  • @serkalemkura7400
    @serkalemkura7400 2 месяца назад +2

    ውነት መሸለም አለበት❤❤❤❤❤❤

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 месяца назад

    ማስተር አብነት , አንተ ትለያለህ ❤❤❤እግዚአብሔር ብርታት ሆኖህ ነዉ 🙏 ብቻ መመረጥ ነዉ !!!🙏🙏🙏

  • @Rahma-l7s
    @Rahma-l7s 2 месяца назад

    አላህ መፀናናቱን ይስጥአችሉ❤❤❤❤🎉🎉

  • @AddisAsnake-h3t
    @AddisAsnake-h3t 2 месяца назад

    😭😭😭😭😭😭😭አምላክ ሆይ አንተው አቅለው እኔሰ ቃል ጠፋብኝ😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @birtukansolomon8829
    @birtukansolomon8829 2 месяца назад

    ማስተር አብነት ኧረ ምንም አትሁን የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ ።አንተ እኮ ትለያለህ የህዝብ ልጅ ነህ!!
    እግዚአብሄር ሆይ ይቅር በለን !!እባክህን ታረቀን ታረቀን ታረቀን...........