ሳሚ እቤቱ ገብቷል🙏 መርዝ የሰጠኝ ጓደኛዬ አይደለም😥😥

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 2,7 тыс.

  • @fikrcherkos772
    @fikrcherkos772 2 месяца назад +241

    እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የባሮክዬ የዚህ የህፃን ልጅ አምላክ እንኳን ለቤትህ አበቃህ ሳሚዬ ደስታም ያስለቅሳል እንባዬ መቆጣጠር አቃተኝ ክብር ለመዳኒያለም

    • @mehbobamahnooba
      @mehbobamahnooba 2 месяца назад +1

      ምን ሆኖ ነው? ???

    • @fikrcherkos772
      @fikrcherkos772 2 месяца назад +4

      @@mehbobamahnooba መርዝ አብልተውት አፈር ይብሉና

    • @AhmedShop-zr4kh
      @AhmedShop-zr4kh 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @LolLol-d5d
      @LolLol-d5d 2 месяца назад +4

      ጥላትና ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም

    • @RichRahale
      @RichRahale 2 месяца назад +2

      እሲይ ደስይላለ እግዚአብሔር ይመስገን ሳሚዬ እንኳን ደስ አላቸው እሙዬ

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
    @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ 2 месяца назад +94

    አልሃምዱሊላህ ሣሚይ ወንድሜየ እንኳን አላህ አሻርህ አብሽር አትሞክረኝ አይባልም አትጨክንብኝ ነዉ እንጅ አልሀምዱሊላህ እሙየ እንኳንም ተሻለዉ

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy 2 месяца назад +1

      ወድምሽ አይዴለም አታሽቃብጪ ድንሽን ተማሪ

    • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
      @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ 2 месяца назад

      @@MadenaUae-lw9wy መጀመሪያ ለራሥሽ እወቂይ ሠዉ የሚፅፈዉን ከስር ከስር ከማየት እራሥሽን የት እያለሽ እይ ነብያችንም ሡለላህ አለይሂ ወሰለም ለሁሉም ሠዉ አዛኝ ናቸዉ አንች ማን ስለሆንሽ ነዉ እኔ የምለዉ ሠዉ ሢታመም አያሳዝንም ሁላችንም ያደግነዉ ከሁሉም ተሥማምተን ነዉ ስለዚህ ለራሥሽ እወቂ ሥለሠዉ አይመለከትሽም ገባሽ ብዙ ቀንሽ ነዉ የምፅፈዉን እያየሽ ሥፅፊይ ለማንኛዉም አላህ ለሁላችንም ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራል

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy 2 месяца назад

      @@እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ እሰይ እንኳን ተከታተልሽኚ እኔ ያልኩሽ ወንድሜ አይባልም ነዉ ያልኩሽ አትለቅልቂ ወለከል ሀምድ እየተማርኩ ነዉ ሲቀጥል ብቅ ስል ወዴዬቴዬብ ኮሜንት እሩጨ ስለማነብ እንጂ ዉሎየ የት እንዴሁ አላህ እና እኔ ነን የምናቀዉ

    • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
      @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ 2 месяца назад

      @@MadenaUae-lw9wy እሽ አብሽሪይ እህቴየ አወፍ በይኝ እኔ አወፍ ብያለሁ

    • @MadenaUae-lw9wy
      @MadenaUae-lw9wy 2 месяца назад

      @@እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ አዉፉ ብየሻለሁ የጥላቻ አይዴለም ግን ስለቀልቅ የምታይኚ አይቶ ማለፍን ድኔ ስለማይፈቅድልኚ ነዉ ይቅርታ

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b 2 месяца назад +43

    ሳሚ እንኳን ለቤትህ አበቃህ😢😢ተውት እረፍት ያድርግ አትዘናጉ ሀኪም የተቻለውን አድርጓል ፀበል ውሰዱት መዳኒት ያጠጣውን አውቆታል መናገር ስላልፈለገ ነው ብቻ ምንም ይሁን ፀበል ውሰዱት😢😢😢

  • @WasenDejena
    @WasenDejena 2 месяца назад +21

    እግዚአብሔር እኮ የዋሆችን ይጠብቃል ለበጎነው እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ለቤትክ አበቃ ሳሚ መልካም ሰው ጨርሶ ይማርክ

  • @HelmaHemsu
    @HelmaHemsu 2 месяца назад +1

    አለሀምዱልለህ❤❤❤❤❤ኢንኳን ተረፍክ ወንድሜ

  • @gelaneguta6205
    @gelaneguta6205 2 месяца назад +65

    Hadhoo koo bagaa waqaayoo sii olche tataphaata koo😭😭😭😭😭 sii argu keenyaaf galaanii waqaayoo yaa ta.uu samii koo😭

  • @zehara5198
    @zehara5198 2 месяца назад +34

    አልሀምዱሊላ የኔወንድም እንኳንም አላህ አተረፈህ አቤት የሠው ክፋት

  • @mita7976
    @mita7976 2 месяца назад +19

    አሁን ተርፈሃል ጠላት ቂጥል ይበል
    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ቀጣይ ቪዲዮ ላይ ደና ሆነህ እንድትመጣ ፀሎታቺን ነው 😭🙏🙏

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu 2 месяца назад +4

    ተመሠገን በእውነት ሥላየንህ ደሥ ብሎናለ እወውነተ፡፡፡፡እልልልልል፡፡፡ምሥጋና ለእርሡ ይሁን፡እሙ እንኳን አተረፈልሽ የልጁ አምላክ ነው ያተረፈው፡

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ

    እንኳንም ፈጣሪ አተረፈህ ሳሚዬ 😥😥💔💔💔💔💔

  • @PpPp-iv8hq
    @PpPp-iv8hq 2 месяца назад +20

    እሰይ ተመስገን አምላኬ የአንድዬ እናት ምን ይሳናታል ከነልጇ ይሄው አዳነችው እንኳን ደስ አላችሁ ሳሚ እራስክን ጠብቅ ዘመኑ ከፍቷል በሉ ቡናውን ቆላ ቆላ እጣኑንም ጨስጨስ ደመቅ ደመቅ ሞቅ ሞቅ አርጉት እንጂ

  • @Ukasha-pi8fi
    @Ukasha-pi8fi 2 месяца назад +47

    አሁን ሳሚን የሚጎዳው ከህመሙ በላይ ለምንና እንዴት የሚሉ በአዕምሮ የሚመላለሱ አስጨናቂ ሃሳቦች ናቸው።ስለዚህ እናንተም አጥብቃችሁ ልትመክሩት የሚገባው በመትረፉ አላህን ማመስገን ቅድሚያ የሚሰጠው ቦታና ከዚያም እራስን ማከም መቻልን የሚያህል ፈውስ እንደሌለ ሳትሰለቹ ስሩበት።

    • @SemiraMohammed-z9n
      @SemiraMohammed-z9n 2 месяца назад

      እውነት ነው

    • @ሰዉነት
      @ሰዉነት 2 месяца назад +2

      ምናልባት ያህያ ስጋ ሲሸጥ የነበረዉን ሰዉዬ ሳሚ አሳስሮት ነበር በዛ መበቀሉ ይሆንዴ ብቻ እኳንም ተረፈ የሚዘከር ቀን ነዉ ሙሉ ቀን ነዉ😢

    • @ብትአብዱሠኢድ
      @ብትአብዱሠኢድ 2 месяца назад

      ሣህ

  • @HamelmalTesfaye
    @HamelmalTesfaye 2 месяца назад +26

    ኡፍ ስጠብቅ ነበረ ሳምዬ እንኳን ፈጣሪ ማረክ እንኳን ለቤትክ አበቃክ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ ስላየውክ በጣም ደስ ብሎኛል የሳቃችን ምንጭ

  • @user-wn4en6wg
    @user-wn4en6wg 2 месяца назад +1

    Baga waqayyoo sii fayyiisee obboleessaa kooooo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Lidiaa-ch8yd
    @Lidiaa-ch8yd 2 месяца назад +2

    ደስታችሁ ደስታቺንናዉ በጣም ደስ ብልይኛል.ሳሚ እንኩዋን በሰላም መጣ እግዚአብሔር አገራችን🇪🇹 ሳላም.እዳያርግ እለምኛለን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Fikir-sh5wj
    @Fikir-sh5wj 2 месяца назад +106

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ወንድማችን ግን ዝም አትበሉ ፀበል በደንብ አጠጡት ጥሩ አደለም ሊሰራበት ይችላል ሀኪም ጨርሶ አያድነዉም

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 месяца назад +1

      እማ ፀበል ይጠጣሉ ብለሽ ነው ጴንጤ ናቸው እኮ እምነታቸው እንዳለ ሆኖ ፀበል ቢፀበሉ ጥሩ ነበር

    • @AlamYlima
      @AlamYlima 2 месяца назад +2

      @@ዳግማዊትኢትዮጵያ ምንያልሽነው ፀበላችን ማርከሻ ነው እንዴ ወዳ እኮነው እምነቷን ለወንድብላ የቀየረችው ብቻ ልቦና ይስጣቸውነው የሜባለው????

    • @GanatiGanati-hq5hz
      @GanatiGanati-hq5hz 2 месяца назад

      Beminim ergxegna honesh pence mehonachewin. Ehtuwa lay mayew mesqel naw engdi​@@ዳግማዊትኢትዮጵያ

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 2 месяца назад

      o​@@AlamYlimaኦኬ ጴንጤ ናቸው እንዴ😢

    • @Fikir-sh5wj
      @Fikir-sh5wj 2 месяца назад

      ዉይ ጴንጤ ናቸዉ እንዴ እኔኮ ከህቷ አንገት ማተብ ሥላለ ነዉ

  • @SaadaSaada-es1lu
    @SaadaSaada-es1lu 2 месяца назад +16

    እልልልልልልልልል ሳሚየ እኳን አላህ አተረፍህ ወዲማቺን አላህ ጨርሶ ይማርህ የዋህ ነበርክ ላተ እኳን መርዝ ምንም አይገባህም ነበር

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 2 месяца назад +10

    እልልል ይሔ የዋሕ ባልሽ በሠላም ቤቱ መጣ ተመሥገን እመብረሐን እንኳን አተረፈልሽ ኡፍ አይዞሕ ትምሕርትነው በጣም ያማል እኔ ኮመት መፃፍ አልወድም ከላይክ በቀር የሡ ነገር አሣሠበኘ ❤❤❤❤

  • @saadahsaadah2535
    @saadahsaadah2535 2 месяца назад +3

    ሳሚ ምርጥ ልጂ አልሀምዱሊላህ እንኳንም የተረፍክ ይህ ላተ አይገባም ነበር አቤት የሠዉ ክፋት ግን መርዝ የሠጠዉን ሠዉ እዳትለቁት እገባበት ገብታችሁ ፡ለፍርዲ አቅርቡት

  • @user-seadi
    @user-seadi 2 месяца назад +6

    አልሀምዱሊላህ እንኳንም ወደ ቤትክ ተመለስክ ጨርሶ አፊያክን ይመልስልክ

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث 2 месяца назад +42

    አልሃምዱሊላህ ሳሚ እያሰብኩህ ነበር ስላየውህ ደስስስስስ ብሎኛል😢

  • @user-mm9jl3wc1u
    @user-mm9jl3wc1u 2 месяца назад +8

    የኔ አባት ይሄን ይመሥል ልጅ ክሥል ብሏል ሠርቶ በላ ሳቂታ ልጅ ነዉ አየ ክፊ ሠወች መጨረሻችሁ አያምር ሳሚሻ እኳን ለቤትህ አበቃህ ፈጣሪ ጨርሶ ያሽይር በዱአ በፀሎት አንረሳህም😢

  • @MeseretTeferi-qh8ew
    @MeseretTeferi-qh8ew 2 месяца назад +10

    😢 ወይኔ በእግዚአብሔር ፊቱ በእራሱ ተቀይሩዋል ምን ጉድ ነው ይህን ያህል ለሰው ልጅ ክፋት

  • @EnatEth
    @EnatEth 2 месяца назад +2

    ስላየሁት ደስ ብሎኛ በጣም ጨንቆኝ ነበር ጌታ እየሱስ ከናተጋ ይሁን አይዞሽ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 2 месяца назад +3

    አልሃሙዱሊላህ. እንካን ለቤትህ አበቃህ. ❤❤❤. ጨርሶ ደግሞ አላህ. ያሽርህ 😢😢😢😢. ሰውን አትመኑ ባአሁን ሰአት የሚታመን ሰው. የለም. 😢😢😢.

  • @NejatIslam
    @NejatIslam 2 месяца назад +17

    Alhamdulillah ሳሚዬ የየዋህ አምላክ እንኳን አተረፈህ 😢

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka 2 месяца назад +23

    አቤት የሰው ክፍት እንኳንም እግዚአብሔር አምላክ ማርህ መጨርሻህን ያሳምርልህ 🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @YebaleworkAsamenew
    @YebaleworkAsamenew 2 месяца назад +89

    ሳሚን እንዲ ያረከው ሰው የሄድክበት አይቅናክ ህይወትክ ይመረዝ ሠማይ ምድር ይዙርብክ ህፃን ልጅን ካለ አባት ለማስቀረት ሞክረካል አንተ ባጭር ቅር ቀን እና ማታ ጨልሞብክ ይቅር ተንከራተት ባናትክ ተተከል ውይ ውይ ምን ልበል

    • @አቤቱጌታሆይበመንግስትህበ
      @አቤቱጌታሆይበመንግስትህበ 2 месяца назад +6

      እግዚኦ አረ አይባልም 😢 ምን ዓይነት ልቦና ነው የሄን ያሃል ርግማት ክፍ ያረገ ስው እንፀልይለይ እንጂ ማራገም ምን አመጣው ለሁላችን ልቦና ይስጠን ፈጣሪ

    • @tube-zq8ot
      @tube-zq8ot 2 месяца назад +5

      ምን ልበል አላለችም ምን ያላልሽዉ አለሽና ሁሉንም ብለሽዋልኮ ግን ወላሂ የሰዉ ህይወትን የሚያጨልሙ ሰወች ህይወታቸዉ ይጨልም

    • @tube-zq8ot
      @tube-zq8ot 2 месяца назад +3

      ​@@አቤቱጌታሆይበመንግስትህበኧረ ዉደ ይሄስ ይገባዋል ቢገኝ እንደዉም አንገቱን ነበረ መቁረጥ ቆይ ጓደኛ ካልታመነ ከማጋ ይሆራል ኧረ በኢላሂ ምን አይነት ጭካኔ ይሆን

    • @ZamzamA-p5n
      @ZamzamA-p5n 2 месяца назад +1

      የ80አመት ባልቴት ይመስል ይህ ሁሉ እርግማን ምን ልበል አላለችም ኧረ ይብቃው ወርድሺበትኮ😂😂😂😂😂

    • @ZEBlDAR
      @ZEBlDAR 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂​@@ZamzamA-p5n

  • @BestBuy-lk3id
    @BestBuy-lk3id 2 месяца назад +2

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈክ ወድሜ ጨርሶ ይማርህ አይ የኛ ሰው ግን ምን ትጠቀማላችሁ ቆይ ሰውን አጥፍታችሁ በስማአም ግን ጸበል ይጠጣ !

  • @hizbeyerayawayoutube4352
    @hizbeyerayawayoutube4352 2 месяца назад +3

    እልልልልልልልልልል ጠላት ድብን ይበል ሳሚየ በዚህ መልኩ ስላየሁክ የድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ይገባው

  • @hdjsdj2099
    @hdjsdj2099 2 месяца назад +12

    የኔ እህት እንኳን ደስ አለሽ ሳሚ እቤቱ ሰለገባ ግን አንድ የምነግርሽ ነገር ቢኖር ወደ ፀበል ሰፍራ ይዘሽዉ ሂጅ በህክምና ብቻ አምነሽ አትቀመጭ ቀን አትሰጭ እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርህ እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም ወደ ጤናህ ትመልስህ

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ
    @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ 2 месяца назад +63

    ወላሂ በጣም አሳዘነኝ ሣየዉ ሣሚን አይሠዉ አሁን ምን አረጋችሁ አላህ የሠራትን ነብስ አጠፋለሁ ብላችሁ መሞከራችሁ አይዞህ ሳሚይ

    • @rabiahussen9441
      @rabiahussen9441 2 месяца назад +1

      በጣም እኔም ወላሂ

    • @ZeburaAli-db7wk
      @ZeburaAli-db7wk 2 месяца назад

      አልሀምዱሊላህእሰይእኳንለዝህአበቃህህህህህህህህህ

    • @ማሪያምየአበርችኝ
      @ማሪያምየአበርችኝ 2 месяца назад +1

      በጣም ነዉ ሚያሳዝነዉ ልቦና ይስጣቸዉ እዉት አሁን ለሳሚ ይሄ ይኘባዋል😢

  • @Dudu-u1u
    @Dudu-u1u 2 месяца назад +10

    ሰሚዬ እንኳን ተረፍክ አንድ ወንድማዊ ምክር ልምከርህ ብዙ ቴክስቶች ሊደርሱህ ይችላሉ ሙህር እና የተማርክ ሰው ነህ በወሬ ጋጋታ ልትረበሺ አይገባህም ተረጋጋ ጊዜ ውሰድ ለውሳኔ እንዳትቸኩል ይሄ መከራ መማሪያ ይሆንህ ዘንድ ነው ፈጣሪህ ያተረፈህ

  • @salam9960
    @salam9960 2 месяца назад +1

    እልልልልልልልልልልልል ሳሚዬ የባሩክ ሸጋ አባት እንኳን ደህና መጣቼ ፈጣሪ ይመሰገን ደስ ብሎኛል እሙዬ እንኳን ደስ አለሽ ማሪያም እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @ethiomidia7071
    @ethiomidia7071 2 месяца назад +2

    🎉🎉ግን ምን በድሏቸዉ ነዉ ።ምኑ ተምች ሰዎች ናቸዉ በጌታ። ብቻ ፈጣሪ እንኳን አተረፈህ ።እራስህን ጠብቅ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 месяца назад +14

    ማርያምን ሳየው በጣም ልቤ ተነካ ሳሚዬ አንተ እኮ እኛን ጥርስ ስታስከፍት እንጂ ስታስከድን አናውቅህም 😢😢😢😢😢የኔ አባት ግን ይህን ያደረገውን በደንብ ሲሻለው እንዳይለቀቅ 😢😢😢የእጁን ያግኝ😢😢😢

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 2 месяца назад +12

    😭😭እኔን ወንድሜን አይዞህ አንተ እኮ ጀግና ነህ ፈጣሪዬ ያድነው አምላኬ እኮ ደግ ነው🙏🏼🙏🏼🙏🏼😍😍

  • @tgabab6759
    @tgabab6759 2 месяца назад +6

    የኔ ሚስኪን እንኳን ለቤትህ አበቃህ ተመስገን አምላኬ እንዴት ፊቱ ጭር አለ አይዞክ ሳሚ ፈጣሪ የዋነትህን አይቶ ዳግም ፈጠረክ ተመስገን ቃላት የለኝም የምር 🎉

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
    @RijsiejHdjejjdj-by4ki 2 месяца назад +2

    ወላሂ አሳዘነኝ የኔ ወንድም እኮንም አላህ አተረፈህ ለበጎ ነው አይየሀበሻ ክፋት😢😢😢

  • @ahlammajor5689
    @ahlammajor5689 2 месяца назад +2

    አልሃምዱሊላህ ወላሂ ሳስብ ነበር የኔ ጨዋ ሳሚዪ ወንድማችን አላህ አፊያህን ይመልስልህ ሁሉም ነገር ለኸይር ነው ላንተ ይሄ አይገባህም ነበር አላህ ሂድያ ይስጣቸው መጥፎ ለሚያደርጉ ሰዎች እና አብሽሩ የኔ ውዶች🥰🥰

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee 2 месяца назад +16

    የኔ አባት እንኳን ለቤትህ አበቃህ❤❤❤❤

  • @enatager5416
    @enatager5416 2 месяца назад +10

    በመጀመሪያዎት በቤቱ ስለተመለሰ ፈጣሪን እናመሰግናለን እስኪ አሁን ይህን ሚስኪን ምን አረግን ብለው ነው የሰው ልመቸን ብድር አይመለስም ፈጣሪ ፍርድ ውስጥ ሌላ ምን ይባላል ዋናው ነገር ደግሞ ሰው የሱ መኖር አስጠልቷቸው ነበርና ፈጣሪ ደግሞ ምንም አትሆንም ብሎ ስላቆየው አላህ ወላሂ በጣም ነበር ያዘንኩት ምክንያቱም ልጅ ለመውለድ አቅፎ ለመሳብ ምን ያክል ጉጉት እንደነበራቸው አቃለሁ ልዩ እንኳን በደንብ ሳይጠግብ በአጭር ቀረ ብዬ በእውነት ሃዘን የነበረ ግን የዋህነቱ ፈጣሪ ማትረፎታል እና እኔ እንደተረዳሁት መቼም የሱ ይወት እንዲጠፋ ደስተኛ የሆነ ጉዋደኛ መስሎ ጥላት ነውና እንደዛ ይመስለኛል ማንሳት አልፈልግም ነው እኮ ያለው ፈጣሪ አምላክ ከጓደኛ መልካሙን ይስጥህ ያንተ መጥፎ የሚያስቡ ሁሉ ፈጣሪ እሱ ይጠበቀ እሙ እናንተንም እንኳን ደስ አላችሁ ሙሉ ተመልካቾቹ የሳሚ መታ በሚያስጨንቃቸው በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን

  • @RegatMehari
    @RegatMehari 2 месяца назад +6

    በቃ አታስጨንቁት ኡሙየ አይዞሽ ተመስገን ማለት አለብሽ እንካን ክዚ የክፍ አልሆነ አይዛቹ

  • @BizuyeMm
    @BizuyeMm 2 месяца назад +1

    እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርህ ወደማችን 😢

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 2 месяца назад +5

    በኢየሱስ ስም እንኳን እግዚአብሔር አተረፉ
    ምን አይነት ጨካኝ ሰው በጌታ ስም ከክፉ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቀን 😢😢😢😢😢😢ሰምዬ አይዞህ እግዚአብሔር መልክህን የህፃን ገላ ያረጎ 👏👏👏😢

  • @HananJelita-et9zk
    @HananJelita-et9zk 2 месяца назад +7

    ተመስገን አምላኬ የሳቄ ምንጭ❤❤❤❤❤ ሳሚዬ ስወዳችሁ

  • @Tsegi
    @Tsegi 2 месяца назад +9

    እልልልልልልል ተመስገን ሳምዬ እንኩዋን ፈጣሪ ማረህ እና ለቤትህ አበቃህ ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @CggFgh-k7x
    @CggFgh-k7x 2 месяца назад +6

    እውነት በጣም ደስስስስስይላል ዋናው ነገር እኳንም ድገል ማሪያም አተርፈቺው❤❤❤❤❤❤

  • @AmirAla-jt8rk
    @AmirAla-jt8rk 2 месяца назад +2

    ይገርማል ምን አይነት ዘመን ነው የደረሰን ላንተ ይህ አይገባህም ሁሉ ነገር በፈጣሪ ሀይል እንካን ሆነ ሰሚ እንካንም ፈጣሪ ማረህ ከኩፉ ነገር ይሰውርህ

  • @Badawe2023
    @Badawe2023 2 месяца назад

    አላህዬ በእዝነቱ ሙሉ አፍያዉን ይመልስልክ ወድሜ

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 2 месяца назад +8

    አይዞን ሳሚየ ለበጎ ነው እግዚአብሔር አትርፎሀል

  • @tamuyoutube3110
    @tamuyoutube3110 2 месяца назад +12

    የኔ የዋህ እንኮንም በሰላም ወደቤትህ ተመለስክ አላህ ጨርሷ ያሺልህ

  • @የማርያምነኝ-ሠ1ኀ
    @የማርያምነኝ-ሠ1ኀ 2 месяца назад +8

    ፀበል በደንብ ይጠጣ ውዴ ከባድ ነው እኮ ዘመኑ ሰው ከፍ ሲል የማይወዱ ብዙዎች አሉ

  • @solihabentmohammed3069
    @solihabentmohammed3069 2 месяца назад +3

    አልሀምዱሊላህ አለ ሰላመትክ እኳን ተረፍክ ሚስኪን ክስል ብሏል ያአላህ

  • @yoditethiopia9856
    @yoditethiopia9856 2 месяца назад +2

    እማምላክ ጨርሳ ትማርክ ሳሚዬ አይዞዋችሁ በእርቱ እማምላክ አለች

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 2 месяца назад +5

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እልልልልልልልልልልልልልልል አልሀምዱሊላሂ ለአላህ ምን ይሲነዋል እንኮን በሰላም ወደቤትህ ተመለስክ ሲሚ 😢😢❤❤❤

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 2 месяца назад +8

    የኔ አባት ውይ ምንም ማለት እዳለብኝ አላቅም ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ይማርህ ሳሚየ ለልጅህ እና ለሚስት ለመላው ቤተሰብህ ሲል ፈጣሪ ይጠብቅህ የምር ሳቅህ ናፍቆናል ባባየ የኔ ምርጥ እድግ በልልን እሙየ የኔ እናት ፊቱ ምን ሁኖ ነው ጥብስ ያለው😢😢

  • @Tesfansh8358
    @Tesfansh8358 2 месяца назад +6

    ኢግዝአብሔር ይመስገን እንኳን ተራፍክ ሰምዬ እኛም በጣም ተጨንቀን ነበር እና አምላክ አትርፎታል ግን ያንን አረመኔ ለህግ እንድ ቀርብ አድርጉ

    • @almazz-u6w
      @almazz-u6w 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤📖📖🤲🤲🤝

  • @GonderTesema
    @GonderTesema 2 месяца назад +2

    ዉይ!!!ባታ ማርያም እናቴ ተመስገኚልኝ። ይህንን ቸር ወሬ ስላሰማሽኝ። ተመስገን የድንግል ልጅ❤

  • @SaraYu-gd7ms
    @SaraYu-gd7ms 2 месяца назад +1

    አዬ የሰው ልጆች ክፋት 😢😢እኽን ዳህና ሆንክ አብዝታችሁ ሰውን አትመኑ ውዶችዬ ጊዜው ከፍቶል😢😢😢

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 2 месяца назад +6

    እንኳን ደስ አላችሁ አትያዝ ሣይሆን ዋናዉ ምህረቱነዉ እግዛብሄር ለቤትህ አበቃህ ይሄ ለወደፊት መ ማሪያ ነዉ

  • @hayathayat1618
    @hayathayat1618 2 месяца назад +6

    እንኳን በሠላምለቤትህ አበቃህ ሣሚዬ ዴስብሎኛል ስለተሻለህ❤❤❤❤❤❤አልሀምዱሊላህ በጣም ጨቆኝነበረ

  • @Git-w9u
    @Git-w9u 2 месяца назад +4

    እንኳን እግዛቢሄር ማረህ እሙዬ እንኳደስአለሽ የኔእናት የምርለሳሚ አይገባውም የኔየዋህ የዋህነትክን አይቶ ማረህ ❤❤❤❤ክብር ለድግልጅ

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 2 месяца назад +2

    እንኳን አላህ አተረፈህ ወንድም ሳሚ አልሀዱሊላህ 🤲 እድሜው ይጠር ያንተን ዕድሜ ለማሳጠር የሞከረውን ።የአላህ በላ ይውረድበት አብሺር ወንድማችን ።ሰውን አትመኑ ሰው ከፍቷል 😢 ይገርማል እንደው እሱን ገሎ ምን ሊጠቀም ነው አላህ ይግደለውና ።እንኳን ደስ አላችሁ እሙየ😘😘

    • @tube8181
      @tube8181 2 месяца назад

      ግንእውነትነው
      በራክነበርየመሰለኝ?

  • @almazmekaneselam
    @almazmekaneselam 2 месяца назад +2

    አልሃምዱሊላህ አላህ ጨርሶ ያሸርህ መርዝ መራጆች አላህ እጃቹሁን ያደዝዘው አእምሮችሁ ይሰለበው ሃሰቤላህ ወኒእመል ወኪል ምን ጉድ ነው

  • @BerhanAbeya
    @BerhanAbeya 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ሰላም ገባህ ሳሚየ እግዚአብሔር ይማርህ😢😢😢

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e 2 месяца назад +9

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እውነት በጣም ነው እግዚአብሔር የሚወዳቹህ በጣም ፈርቼ ነበር ሳሚዬ እንኳንም ተረፍክልን ከዚህ በኋላ ጭንቀቴ ተወግዷል ተመስገን

  • @Tsi-e2t
    @Tsi-e2t 2 месяца назад +7

    እንኳን ወደ ቤትክ ገባክ እመቤቴ ትዳብስክ ወንድሜ ስለ ተሻለክ ደስ ብሎናል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @gadisegadise3935
    @gadisegadise3935 2 месяца назад +1

    Waqayyof galan gudaan haa ta'uu bagaa waqayoo sii fayyis garami namaa namni garin adunyaa kaan irratii dinnaa hin dhabuu namaa hamaa irraa waqayoo issin haa qabuu namni namafii cisee hin buluu jabadhaa waqayoo bagaa garaa keessan goree waqayoo issin haa eguu dhugaa uuuuuufff 😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @HabibaHabiba-fp4ck
    @HabibaHabiba-fp4ck 2 месяца назад

    ምቀኛ አይተኛም ተጠንቀቁ እሙ ጨምሮይማርው ምርጥሰው የሳቅቤእንጂእንጂ ለዚህ የሚማኛቺሁን እመብርሀን ትፍርዲበት

  • @Handle-q5g
    @Handle-q5g 2 месяца назад +8

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አይዞህ ዴግምሰራ መጥፎምሰራ ይቀመጣል እዴአደራ የስራቼውንያገኛሉ

  • @ZulfaAmmer
    @ZulfaAmmer 2 месяца назад +7

    እምዬ ሳምዬ. አብሽር. አይዞን. ያልፋል

  • @Arsulove-ke6xd
    @Arsulove-ke6xd 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለቦጎ ነው እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ሳምየ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ 🥺🙏♥️

  • @HiwotKebede-l9i
    @HiwotKebede-l9i 2 месяца назад +1

    ተመሥገን እንኳን ሠላም ተመለሠ

  • @SenaytS-i5r
    @SenaytS-i5r 2 месяца назад

    እኔን ውይ እግዛብሄር ጨርሶ ይማርህ ሳሚዬ አይዛቹ ጠንክሩ ውዶቼ😢😢😢😢😢

  • @jamilaEnderis-qd9dg
    @jamilaEnderis-qd9dg 2 месяца назад +9

    መርዝ ነው ምድን ያበሉት አልገባኚም እንክዊን ፍጣሪ አትርፍክ ሳሚ ሳቅህ ንግግርህ ናፍቆናል አብሺር ለበጎ ነው

  • @urjiiitalaasalalee7325
    @urjiiitalaasalalee7325 2 месяца назад +10

    Samiyee Waqayoo baga sii basee Amasa Waqayoo sii yaa Eguu Garamii koo😢🎉❤❤❤

  • @BetygirmaBaqala19
    @BetygirmaBaqala19 2 месяца назад +3

    Elelelelelel🎉🎉 Hunkan das halachu sami unkan egzaber atarafak yene maznanya😢😢😢🙏🙏

  • @fastfast-sv5pb
    @fastfast-sv5pb 2 месяца назад +1

    እስካሁን ኮሜንት አልሰጠሁም ነፍሴ ተጨንቆ ነበር የኔ ምስኪን የኔ የቧህ እንኳን ለቤትት አበቃህ የልጅህ አምላክ እንኳን አተረፈህ

  • @zenebuasfaw3804
    @zenebuasfaw3804 2 месяца назад +2

    አቤቱ አምላኬ እሰቲ ምን አደረጋቸዉ እስቲ ለየትኛዉ ግዜ ነዉ እንደዚህ የምንጨካከነዉ ወይእ እኳን ፈጣሪ አተረፈህ ወንድሜ ወይኔ እስቲ ምን አደረጋቸዉ እግዚያበሔር የሰራችሁን ይስጣችሁ

  • @TTyeborenawa
    @TTyeborenawa 2 месяца назад +5

    ውይ ሳሚየ አልሀምዱሊላህ ደስብሎናል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ❤❤❤❤❤

  • @habibaal4299
    @habibaal4299 2 месяца назад +6

    አላህ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ❤❤

  • @HalimaMohammed-xb5nc
    @HalimaMohammed-xb5nc 2 месяца назад +4

    እንኳን ፈጣሪ ማረህ

  • @GgGgv-ne9nk
    @GgGgv-ne9nk 2 месяца назад +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ😢🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏#

  • @ToyebaTube
    @ToyebaTube 2 месяца назад +1

    አላህ ጨርሶያሽርክ😢

  • @qamariyanasir9492
    @qamariyanasir9492 2 месяца назад +4

    Alhamdulilahi Alhamdulilahi Alhamdulilahi Alhamdulilahi Alhamdulilahi Alhamdulilahi woly ahunim allah cariso yimarik

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut 2 месяца назад +11

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ 🙏💓

  • @hayatbeshir7645
    @hayatbeshir7645 2 месяца назад +4

    አይ መያዝ ሳሚ የሳቃችን ምንጭ መዝናኛችን አላህ አፊያ የድርግህ አብሽር ሳሚ ሙሎ ጤናህን አላህ ይመልስልህ

  • @ElsabetTeka
    @ElsabetTeka 2 месяца назад

    ሳሚ እንኳን ለቤት አበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን የኔ የዋህ ሰው አይታመንም እሺ

  • @ToyebaTube
    @ToyebaTube 2 месяца назад +1

    ሳሚየ እንኳንም አላህለቤትክ አበቃክ😢

  • @احمدعلي-غ7م5س
    @احمدعلي-غ7م5س 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል
    ወንድሜ ራሲህን ጠብቅ እንኳን ደስስስ ኣላቹም ተመስገን

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 2 месяца назад

    እግዝአብሔር የተመሰገነ ይሁን በእውነት እመብርሀን እንኳን አከሸፈቹ እልልልልልልል

  • @MekyaSeid-pn5cl
    @MekyaSeid-pn5cl 2 месяца назад +1

    ወይኔ ሳሚየ ለዚህ ያበቃህ አላህ ኢሸአላህ ጨርሶይማርህ አይዞህ በዱአ ከጎንህ ነን ወዲሜ

  • @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
    @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ 2 месяца назад

    አልሀምዱሊላህ ሳሚየ እንኳን ለቤትህ በቃህ አላህ ጨርሶ ይማርህ ተይ አታስጨንቂዉ እሙ

  • @uae8392
    @uae8392 2 месяца назад +1

    በእውነት እንዴት እንደተጨነኩ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ፀበል ይጠጣ ጠዋት ጠዋት ክብር ለድንግል ልጅ😢

  • @በላይነሽአንባው
    @በላይነሽአንባው 2 месяца назад

    እንኳንእግዛብሄርአተተረፈህሳሚአንችምእንኳንድስእለሽ

  • @asiniatironisitube
    @asiniatironisitube 2 месяца назад

    እሰይ እንኲን ለቤትህ አበቃህ ወድማችን እንኲን ደስአላችሁ እናንተም ፈጣሪ ከዚህ ይሰውራን

  • @martaethio
    @martaethio 2 месяца назад

    እልልልልል እንኳን ደህና ገባ ሳሚ እንኳንም እግዚአብሔር ማረህ ተመስገን

  • @HelenDemisse-ze9ss
    @HelenDemisse-ze9ss 2 месяца назад

    እሰይ እሰይ ሳሚዬ እንኳን በስላም እቤት ገባህ ወንድሜ ጎሸ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ እሱ እጅን ያገኛል ለእግዚአብሔር ሰጠው የልጅህ አምላክ እንኳንም አተረፈህ

  • @zuzubinitiseidi
    @zuzubinitiseidi 2 месяца назад +1

    ወዲማች ሳሚ እኳን ለቤትህ አበቃህ እሙ እኳደሳላችሁ እኛም ደስ ብሎናል ክፍ አችሁን ያርቅልን ❤❤❤❤❤❤