ሳሚ ምን ሆኖ ነው😥 ከውጭ ድንገት ሲገባ ወደቀብን😥😥ፕራንክ አይደለም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @samemu
    @samemu Месяц назад +407

    ፀሎት አድርጉልን እስካሁን አልተሻለውም😢😢

    • @nnanansnsn4145
      @nnanansnsn4145 Месяц назад +1

      😭😭😭

    • @yontube-03
      @yontube-03 Месяц назад +23

      እረ ምን ልውን 😢😢

    • @FhCh-zf5nz
      @FhCh-zf5nz Месяц назад +3

      አሁንሰእትነዉ በአላህ ያረቢ ከደገተኛነገር ሁላችንም አላህይጠ ብቀን እሙየአልተሻለዉምወይ

    • @nnanansnsn4145
      @nnanansnsn4145 Месяц назад

      አልተሻ ለዉም 😢😢😢😢😢😢

    • @BirhaneKebede-mu2od
      @BirhaneKebede-mu2od Месяц назад +3

      ምን ሆኖ ነው በጌታ ወይኔ😭😭

  • @QdistArsema
    @QdistArsema Месяц назад +66

    ዋይኔ በእግዚአብሔር ሳሚ አንተኮ ስትጫወት እንጂ እንደዚህ ሁነክ አይቼክ አላውቅም ምን አገኘክ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ምረቱን ይላክልህ 🙏😭😭😭❤️❤️❤️❤️

  • @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy
    @እሙዬየቡታጀራልጅEmuy Месяц назад +16

    እሱ ነው የሰጠኝ አለ እኮ😢😢 ወኔ ሳሚ እደዚ ሆኖ አላቅም ጠላት መቀኛ እኮ አይተኛም አደራቹ መርዝ ወይ መዳኒት ወይ አሰርተውበት መሆን አለበት ወኔ ሳሚ ሲጫወት ሲናደድ ፈታ የሚያረገን ልጅ ቡዳውች በላቹት😢😢😢 ፈጣሪ የሰራቹ ይሰጣቹ እሙ አቺ ከሱ እዳትርቂ ልጅሽ ይዘሽ እዛሁ ከሱ ጉን ሁኚ😢😢

  • @user-si2jp7sz8d
    @user-si2jp7sz8d Месяц назад +34

    ወላሂ ነፍሴ ተጨነቀች ወደ ሀኪም ቤት ውሰዱት ፈጣሪ ከድንገተኛ ነገር ይጠብቀን ሳሚ ወንድማችን ፈጣሪ ይማርህ 😢😢😢😢

  • @user-qd2nx3ed1x
    @user-qd2nx3ed1x Месяц назад +70

    አረ ቶሎ ሀክም ቤት ውሰዱ የዘንድሮ ሰው አይተመንም መደሃንት አጠጥተውት ይሆነል😢😢

    • @SmilingRiverboat-pz9oh
      @SmilingRiverboat-pz9oh Месяц назад

      Awo welahi wetet eyale eko new 😢😢aelah yashirh😢

    • @Rahmet-gm4bj
      @Rahmet-gm4bj Месяц назад +1

      እኮ እኔም ፈራሁ ኡፍፍፍ

    • @user-nc3om7qy5o
      @user-nc3om7qy5o Месяц назад +1

      እና ፀበል ነዉ እጀ

    • @birtukaen3255
      @birtukaen3255 Месяц назад

      እኮ መተት ባኪም ቤት ይድናል እንዴ​@@user-nc3om7qy5o

    • @androiduser5893
      @androiduser5893 Месяц назад

      😢😢😢😢😢😢እህቴ መተተኛ ናት በቤተሰቦቹ ትሰራለች ግን እሷ ፈጣሪያችን አደለችም

  • @IgIgh-vj3cg
    @IgIgh-vj3cg Месяц назад +27

    እንዴ ጎረቤት ጠርታችሁ ቶሎ ወደ ሀኪም ቤት እንደመውሰድ እህህ ሲጨንቅ

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm Месяц назад +93

    እእእ ሳሚ ጨጓራዉ እንዳይሆን ብዙ ጊዜ ስለሚናደድ😢😢

    • @MelishKadir
      @MelishKadir Месяц назад

      er yemnii cegara new menalbatii medantii setutii yeunale

    • @hawabintchaneyoutube1005
      @hawabintchaneyoutube1005 Месяц назад +6

      ይሄማ ጨጓራ አይደለም መርዝ አብልተውት ነው

  • @AbebaAbeba-ml4jb
    @AbebaAbeba-ml4jb Месяц назад +11

    የምን ውስጥ ነው ሃኪም ቤት ነው እንጂ ወይኔ በፈጣሪ ፕራንክ ነው እንዳልል እሙ ሌላ ጊዜ ሳቅ ምልጥ ምልጥ ይልባት ነበር እረ ተው ሳሚዬ ሳቃችንን ነጠከን አባቴ የምር ከሆነ ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኝክ

  • @user-gx4en7qr9k
    @user-gx4en7qr9k Месяц назад +21

    ወይኔ ሳሚየ አይዞህ የኔ ሚስኪን ግን የሆነ የጠጣው ነገር እንዳለ ያስታውቃል 😢😢 😢😢 እረ ቀጣውን ለማየት የናፈቀው ማነው ቶሎ ልቀቁልን😢😢

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 Месяц назад +14

    የኔ አባት ሳሚየ የሳቃችን ምጭ አተንማ አይመምህ የምር ወድምየ እመቤቴ ትድረስልህ ወድማችን ውይ በሽታን ያጥፋልን የድግል ማሪያም ልጅ ምህረቱን ይላክልህ😢😢😢😢😢 😭😭

  • @Hananhusse
    @Hananhusse Месяц назад +32

    አላህ አፍያ ያድረገው
    ሳሚ የሳቃችን ምንጭ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @Dega-sh5vi
    @Dega-sh5vi Месяц назад +17

    አረ ሌቦች የሆነ ነገር አስነክተውት እንዳይሆን 😢😢😢

  • @user-su1jw9fq5x
    @user-su1jw9fq5x Месяц назад +20

    እረ መዳኒት አብልተውት እንዳይሆን ሰው ተጨካክኗል 😢😢 አላሀ አፍያ ያርግክ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Месяц назад +12

    ሀኪም ዉሰዱት ሲቀጥል ጸበል አምጥታችሁ አስቀምጡ ድንገት ሰው ሲታመም ጸበል ማጠጣት እኔ 2008 ከሞት የዳንኩት እምነት ግተዉኝ ነው

    • @የበራሀዋእርግብ
      @የበራሀዋእርግብ Месяц назад +1

      ወይ እኔ ግን በጣም ነው የምትገርሙት ቶሎ ሀኪም አወስዱትም ወይም ክልቻላችሁ ለሰው መደወል ነው የሆን ነገር ስግጥማችሁ አትደናገጡ ቶሎ መፍቴህ መፍልግ ነው እናት እኮ ምንም አላደርጋቹሁ ብቻ ወዳዛ ወደዚህ ጭረሽ ይሸተል እያለች ዝም ኢጭ ሳሚ አላህ ያሸርህ

  • @user-eg7vd5jk7o
    @user-eg7vd5jk7o Месяц назад +18

    ምን ሆኖ ነው ሳሚዬ😢😢😢😢😢😢 አክቤት ሁሰዱ በማርያም 😢😢😢አስጨነቃቹኝ😢😢😢 ፈጣር እህማርይ ሳሚዬ🤲🤲🤲💕💕💕

  • @PqoowOqai-kw1xk
    @PqoowOqai-kw1xk Месяц назад +13

    ዉይ የዉጭ ምግብ በልቶ ይሆናል የተበከለ እግዚአብሔር ይማረዉ ወንድሜ እሙዬ አይዞሽ ያጋጥማል 😭😭😭😭😭🙏

  • @user-gh5id8by1m
    @user-gh5id8by1m Месяц назад +5

    ኧረ ስትናዱ ቶሎ ወደ ሀኪበት እንደመውሰድ ጎረቤት ጠርታችሁ ትንሽ ተኛ ምናንን ትላላችሁ እንደ😢😢

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 Месяц назад +13

    የኔ የዋህ ሳሚየ ወንድሜ አንተንስ አይመምህ እግዚአብሔር ይማርህ

  • @user-zy6su7pb5f
    @user-zy6su7pb5f Месяц назад +8

    ማርያምን ሁሌ ኣስባልው በፍቅራቸው የሚቀና ሰው የሆነ ነገር ኣብልተው እንዳይሆን ፀበል ሂዱ ያጋጠመኝ ነገር ነው ነምነግራቹ 😢

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru Месяц назад +9

    ወይኔ ሳሚ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ እረ ጨነቀኝ ያለበት ሁኔታ አሳውቁን😢😢

  • @user-yh2qu3of4s
    @user-yh2qu3of4s Месяц назад +12

    ፕራንክ መስሎኝ ነበር ሳሚቾ እግዚአብሔር ይማርህ የቤቢሾ አባት😢❤❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Месяц назад +6

    ሳሚዬ እግዚአብሔር ይማርህ ሀኪም ቤት እንደ ወሰዳችሁት ተስፋ አረጋለሁ መዳኔት ከሆነም ጨጓራው ይታጠባል ግን አደራ ጸበልም አጠጡት 😢

  • @betelhemtube1655
    @betelhemtube1655 Месяц назад +4

    በመጀመሪያ ፈጣሪ ይማርህ እናተ ግን አትረቡም ደውላችሁ ለራይድ ወደ አሂክም ቤት ለምን የማትወስዱ

  • @Helenutub
    @Helenutub Месяц назад +10

    ወይኔ ፈጣሪዬ ሆይ😢😢😢አደራህን አይዞህ ሳሚዬ የሆነ ነገር አቅምሰውት ባሎነ ውጭላይ😢😢እግዚያብሄር ይማርህ😢❤❤❤

  • @user-jp3ry1on6b
    @user-jp3ry1on6b Месяц назад +6

    ጉራጌዎች ጎበዝ ስለሆናችሁ ትልቅ ቦታ ትደርሳላችሁ

  • @user-vf3sk3qc1l
    @user-vf3sk3qc1l Месяц назад +2

    ሳሚ ምን ሁኖ ነው የሆነ የጠጣው ነገር አለ ልበል ወላ አጠጡኝ እያለ ነው እሚያመላክታችሁ እደዛ ነው ሚስኪንዋ አላህ አፊያህን ይመልስልህ

  • @Toyba-pc9bi
    @Toyba-pc9bi Месяц назад +5

    ያአሏህ እኔ ሰው ሲታመም ይጨንቀኛል አሏህ ያሽረው ቶሎ ስሩልን ቪድዮ ከተሻለው😭😭😭😭😭😭😭

  • @TizuNigussie-wy3my
    @TizuNigussie-wy3my Месяц назад +10

    በፕራንክ አቃጥላችሁ ጨጓራውን ላጣችሁት 😢😢😢ወይኔ ሳሚሻ

  • @user-go6zx2rk6d
    @user-go6zx2rk6d Месяц назад +20

    ውይ ሳሜ ምን ሁኖ ነው የአላህ

  • @fasikaalem7483
    @fasikaalem7483 Месяц назад +2

    በጣምነዉ የገረማችዉኝ ድንጋጢአችሁ ቢገባኝም የታመመሠዉ ለማናገር ከማጨናነቅ ወደመፋቴዉ ተሎመሄድይሻላል ሐኪም ተሎመዉሠድአለባችሁ ወተቱንም በላይበላይ ብታጠጡት መልካምነበር እናተራሱ ሌላ ህመምነዉየሆናችሁበት

  • @AbebaAbeba-ml4jb
    @AbebaAbeba-ml4jb Месяц назад +7

    ይህው እሙ ፕራንክ ይሁንና መቼም ይቅር አንላቹም

    • @AbebaAbeba-ml4jb
      @AbebaAbeba-ml4jb Месяц назад

      እረ ልብ ቅርፁን ተውና ይሄ ሰው ደና ነው ወይ?????!

  • @user-rp9se4nd2j
    @user-rp9se4nd2j Месяц назад +2

    ይሄ ብራንክ የእውነትም ሞት ቢመጣ አያስተማምናችሁም ርስ በርሳችሁ እንኳ እሱ ታሟል አላህ ያሺረው መርዝ አብልተውት ነው የሚሆነው ወተት አጠጡት ፕራንክ ይቅር የምትሉ ።አላህ ያሽርክ ሳሚየ 😢😢😢ወላሂ ትላንት ፕራንክ መስሎኝ አላየሁትም ዛሬ ሳየው አስለቀሰኝ😢😢😢አጠጥተውት ነው 😢በምልክት እያሳያችሁማ😢😢

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 Месяц назад +102

    ጨጓራ ነው እያቃጠላችሁት የፈራሁት ነገር

    • @user-kv9rr7jw9q
      @user-kv9rr7jw9q Месяц назад +1

      አዎ እናተ አያናደዳቺሁት ነው

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 Месяц назад +1

      💔😢😢😢

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj Месяц назад

      😂😂😂😂

    • @Rahmet-gm4bj
      @Rahmet-gm4bj Месяц назад +2

      ጨንጓራ ታዳ ስልክ ያስጥላልደ ያረቢ እኔ ግን እውጭ የሆነ ነገር አድርገውት እንዳይሆን ፈራሁ

    • @alahamalaham
      @alahamalaham Месяц назад

      @@Rahmet-gm4bj ሌባ አግቶት ያሥነኩትነገርኑሮነዉበምልክት እያሣያቸዉአደል እደመጠጣት እያለ

  • @user-yp4zc3kt7e
    @user-yp4zc3kt7e Месяц назад +2

    ግን ሳስበው ውጭ ላይ ሆኖ እያዳመጣቸው ቪዲዮ እየሰሩ እንደሆነ አውቆ ፕራንክ ሊያደርጋቸው ፈልጎ ነው መሰለኝ ለማንኛውም ፕራክ ካልሆነ እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን😢😢😢😢

    • @haytomer9818
      @haytomer9818 Месяц назад +2

      አይይ አይመሰለኝም እንዴት ያሰታዉካል መቼም ይሄን ሁሉ በአፎ ይዞ አይገባ

  • @user-jj8xy2td1x
    @user-jj8xy2td1x Месяц назад +6

    አባካችሑ እንደዚሕ አይየት ሲያጋጥማችሑ ወተት ስጡት የጠጣው ሰለማይታው ወተት መዳኔት ነው

    • @user-ff8wp1jf7s
      @user-ff8wp1jf7s Месяц назад +1

      እሥኪ አብራሪልኝ ውዴ ፔሬዴ ሲመጣ ለሦሥት ቀን ያክል ወዴላይ ይለኛል ምግብ አልበላም ሀኪምቤትሙቼ ነው የምነሣው

    • @user-jj8xy2td1x
      @user-jj8xy2td1x Месяц назад

      @@user-ff8wp1jf7s ኖ ውደ ወተት የተመረዘ ምግብ ወይም የተበላሽ መጠጥ ከጠጣሽ ወተት ስትጠጭ እንዳለ ይወጣልሻል የፔሬዲ በሐኪም ነው የሚሰተካከለው ታከሚ ወይም ዩቱብ ላይ አለ ሰለዚሕ የሚያሰተምረ ተከታተይ

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Месяц назад +1

    ወይኔ ሳሚ አሳዘነኝ በማርያም እግዚአብሄር ይማርክ እሙዬ ግን ማስታመም አትችይም ነው ድንጋጤ ነው ተነስ ትይዋለሽ😅😅😅

  • @አያንቱ
    @አያንቱ Месяц назад +4

    ያበጃጆዋች ዋይም ያታክሲ ቁጡሪ ማያዝ አላበቹው😢

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Месяц назад +2

    ወይኔ ጉዴ ተጨነቀ እኮ በእመቤቴ ሰው እኮ አይታመንም ጊዜው ከፍቷል ምን አበሉህ ምንስ አጠጥተውህ ይሆን በእመቤቴ ወይኔ ጉዴ 😢😢😢😢ቁጥራቸውን እንዴት ላግኝ ደውዬ እጠይቅ ነበር ❤😢😢😢

  • @nayigachris5689
    @nayigachris5689 Месяц назад +17

    ወይኔ ምነ በለቶ ነው በአላህ 🥺🥺😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @asteramaha733
    @asteramaha733 Месяц назад +14

    እሚትና እሙ ግን በጣም ተናድጄባችዋለው አውቀነው ቀልድነው ምንሆነክ ነው ሰአት ከምትገሉ ለሱ የሚጠቅመው ወደ ሆስፒታል መውሰድ ነው ጭራሽ ቁማችው እሱ እየተጨነቀ ጭራሽ ትንሽ ይተኛቀት ምናምን እያላችው ወሬ ታዎራላችው

    • @TvifGhct
      @TvifGhct Месяц назад +4

      ወሬሽንአትቀባጥሪማሥተዋሉን ይሥጥሽ እነሡድንጋጤላይናቸዉ ገልቱሁኔታቸዉንአታይምእንዴ እንዴት እደተርበተበቱ ምን በደመ ያደረገ ግራ ገብቶ ነዉ የሚችሉትንያክል አድርገዋል ሥልክም እየሞከሩነበር አንቺን በነሡመሀል ብትሆኝ እደዛነዉ ድንጋጤላይናቸዉ

  • @love39347
    @love39347 Месяц назад +12

    በፈጠራችሁ ድጋሚ ልቀቁ ምን ላይ ነው ሰው ነው ያበላው መድኃኒት ሰው ሲለውጥ አይወድም የሀገራችን ሰው😢😢😢😢

    • @user-yh2qu3of4s
      @user-yh2qu3of4s Месяц назад +1

      ኧረ መልካም አስቡ የትነው ምትሮጡት 😢

    • @AbebaAbeba-ml4jb
      @AbebaAbeba-ml4jb Месяц назад +1

      በፈጣሪ እረ ተረጋጉ ወዴት ወዴት ፈጣሪ ይቅር ይበለን ፍጥነታችን

    • @mkkk-ku2iz
      @mkkk-ku2iz Месяц назад +1

      እስኪ ዝም በይ😢

    • @love39347
      @love39347 Месяц назад

      @@mkkk-ku2iz ዝም ያድርግሽ የአባቴ አምላክ

    • @mkkk-ku2iz
      @mkkk-ku2iz Месяц назад

      @@love39347 ቀፎ ሰገጤ

  • @EyerusalamGatahun-1721
    @EyerusalamGatahun-1721 Месяц назад +2

    እኔ የሰዉ አይንና የሰዉ ነገርን ፈርቸላችሁ ነበር አየረ አለመታደል ደህና ሰዉ የማይኖርባት ሀገር ኧረ መድሀኒት አጠጥተዉት ይሆናል ሀኪም ቤት ዉሰዱት😥😭😭😭

  • @user-bh1ln2wv6y
    @user-bh1ln2wv6y Месяц назад +5

    Dhugaa dhayii samii koo Garmii koo maloo malaa tatee dhugaa wayoo waqainii sii maruu😢😢😢😢

  • @ahlammajor5689
    @ahlammajor5689 Месяц назад +1

    ምን አልባት ጨጓራ እንዳይሆን ወላሂ እንደዚህ ነው የሚያረገኝ አላህ አፊያውን ይመልስለት ሀኪቤት ወሰዱት ለማንኛው ሳሚዪ ሲጨወት ነው ደስ የሚለው የአላህ😢

  • @user-gg5td6ib5h
    @user-gg5td6ib5h Месяц назад +5

    እኔም መዳም ስታዞረኚ ዉላ ልቤን አሞኛል ይቺ ዘዋሪ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አይዞን ሳሚዬ የኛተጫዋች😢😢😢😢😢

  • @webtube21
    @webtube21 Месяц назад

    ሰላም እዴት ናችሁ ይሄ ፕራንክ መጣም ያስጠላል ግን ለምን ሰውን እንጎዳለን ለላይክ ተብሎ

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s Месяц назад +5

    አጥወልውሎት ነው መሠልወይኔ የሣቄ ምንጭ ሣሚኳ የእሙየ ባል አሏህ ያሺርው

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 28 дней назад

    ውይ በጌታ ሳሚ ምን አገኝክ ወድሜን😢😢እግዚአብሔር አባቴ በደሙ ሽፍኖ ይጠብቅህ ክፉ ካንተ ይራቅ በኢየሱሰም ፍውስ ይሁንልህ😢

  • @user-bw4dn7ti8w
    @user-bw4dn7ti8w Месяц назад +19

    ጨጓረነው ጨጓራ ያለበተሰው እስከሚያሰመልሰውድረስ ማውራት አይችልም ሰማይና እምድር የተደባለቀ ነው የሚመስልው😢😢😢እኔ አለብኝ

    • @samrilove1772
      @samrilove1772 Месяц назад

      Isu new yesexegni iylkonew 😢yehone medanti nger abltewuti wey axexitewuti yihonali ufff😢

  • @Toyba-pc9bi
    @Toyba-pc9bi Месяц назад +2

    አቃጠላችሁት እያላችሁ አታሽቃብጡ እሱ አይናደድም ተመካክረው ስለሆነ ሚሰሩት

  • @user-sj5ce3pl1s
    @user-sj5ce3pl1s Месяц назад +5

    የኔ ተጨዋት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ 😢😢

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Месяц назад +2

    በእግዚአብሔር ምን ሆነ ነዉ ጨነቀኝኮ ማርያምን 😢😢😢

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu Месяц назад +4

    እ/ር ጨርሶ የማረው ፀልዩ አይዞችሁ እሺ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Месяц назад +2

    ኡፍፍፍ 😢😢ሳሚየ ምድን ሆኖነው ከምን እደደረሰ ንገሩን አላህ ያሽረው ያረብ

  • @gelaneguta6205
    @gelaneguta6205 Месяц назад +7

    Argaa keessaan manaa yalaa hin geesittan 😢😢😢

  • @androiduser5893
    @androiduser5893 Месяц назад +1

    😢😢😢😢😢ወይኔ ሳሜ የደስታ ምንጫች ነበርክ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ

  • @MichuAgaro
    @MichuAgaro Месяц назад +4

    Wene 😢samuchoo yemr dabergnii faxari yimarki wendem 😢😢😢abishr 😢😢😢

  • @balainesh8473
    @balainesh8473 Месяц назад

    አቤት አቤት የሠዉ ክፋት ምን ገጠመህ ሳሚ ወንድማችን😢😢 በፈጣሪ

  • @mawaysh
    @mawaysh Месяц назад +7

    እግዚአብሔር ይማርህ ሳሚ ፀበል አጠጡት

  • @user-bq8dg3fh1y
    @user-bq8dg3fh1y Месяц назад

    እውነት ዳራማቺሁ ያረቧ በሂወት ማሜሮት የአላህ ያረቢ ካሜራ ተዴግኖ መርዝ ጠጣ 😢አይግዜ

  • @saraahmed-fy6cc
    @saraahmed-fy6cc Месяц назад +8

    ጋሸምሆክ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እረበአላህ ጋሸ አቃጥለዉአቃጥለዉ ለዚህአበቁህ ወይኔ

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Месяц назад +2

    ይሄ ነገር ጨኅራ እዳይሆንሳሚ አላህ ያሽርህ😢

  • @user_sf9yw4cm6p
    @user_sf9yw4cm6p Месяц назад +3

    የሆነ ነገር አብልተውት እንዳይሆን በዚ ጊዜ ጓደኛ ገለመሌ ማመን ከባድ ነው አፈር በውሀ በጥብጡና አጠጡት ወይም ትኩስ ወተት አጠጡት

  • @user-cc4kc2uk4u
    @user-cc4kc2uk4u Месяц назад +1

    አዛኝቷ ድንግል ማርያም እናቴ ትዳብስህ
    የሰዉ እንጅ እንዃን ብሆን ሃኪም ሳይሆን ፀበል ዉሰዱት 😢

  • @tesfa8358
    @tesfa8358 Месяц назад +3

    አረ ሀክም ቤት ዉሰዱ ምነልበት መርዝ ለሆን ይችለል😢

    • @AishaShakaru
      @AishaShakaru Месяц назад

      አኡዝቢላሂ ሚነሸይጧን እረጂም😮😮😮

  • @user-xh7tl2yk7j
    @user-xh7tl2yk7j Месяц назад +1

    ስልክስ ትላላችሁዴ ዴውላችሁ ሀኪም ለመውሰድ አሞክሩምዴ መጄመሪያ

  • @user-rv3zy2hb9o
    @user-rv3zy2hb9o Месяц назад +3

    ባአላህ ያለበትን አሳዉቁን ፈጣሪ ይድረስልህ

  • @alemneshhailu1213
    @alemneshhailu1213 Месяц назад +1

    ስልክ እንደመደወል እፍፍፍፍፍ

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 Месяц назад +9

    ወይኔ ጨነቀኝ እር ሀኪቤት ዉሰዱት ይሸታል እያልሸ ምናልባት መዳኒት ሊሆን ይችላል ኡፉ አላህ አፈያ ያርግህ የእኔ የዋህ😢😢😢

  • @user-fz6gg6cp7k
    @user-fz6gg6cp7k Месяц назад +2

    ውይይይይ ሳሚ ወንድም አላህ ያሽርህ እነዚህ 2ሴቶች እያቃጠሉት ጨጓራው ይሆናል

    • @user-vm2jy4ks2h
      @user-vm2jy4ks2h Месяц назад

      ኮሜንት የምትጽፉ ኣዉቁ እባካቹ ምድረ ጅል 🤠

    • @user-fz6gg6cp7k
      @user-fz6gg6cp7k Месяц назад

      @@user-vm2jy4ks2h ለራስሽ ጅል ስድብን ምን አመጣው ደንቆሮ

  • @HamelmalTesfaye
    @HamelmalTesfaye Месяц назад +3

    ፈጣሪ ይማርክ በፕራክ ስለሚናደድ ይሆናል ሁሌም አታናዱት

  • @whsffds5498
    @whsffds5498 Месяц назад +1

    እኔምለው ጎረቤት አጠሩምደ ወይ ስልክ አደውሉም እስከሚሞት ነውደ

  • @BirhaneKebede-mu2od
    @BirhaneKebede-mu2od Месяц назад +10

    ምን ሆነ ሳሚዬ ወይኔ ምስኪን አይዞሽ እሙ ይሻለዋል እግዚአብሔር ይማረዉ 😥😥😥😥😥

  • @NeimaMohammed-q8y
    @NeimaMohammed-q8y Месяц назад +1

    ማቀፍ አያድንም አናዳችሁናል

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይማርህ😢😢😢

  • @WeseneEndale-pd6js
    @WeseneEndale-pd6js Месяц назад

    እባካችሁ ያለበትን ሁኔታ አሳውቁን

  • @gelaneguta6205
    @gelaneguta6205 Месяц назад +11

    Waayoo saamii koo maaltuu sii argattee waqaayoo gooftaa sii duukaa yaa bu.uu egumsi isaa sii irraa addaa hin bahin tataphataa koo😢😢😢😢 siin yeroo hundaa waan qosataanif dhugaaf sobaa keessaan hin beene 😢

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 Месяц назад +1

    ምንድነው የተፈጠረው በናታቹ ንገሩን

  • @Zahra-uq1nt
    @Zahra-uq1nt Месяц назад +3

    ሣሚዬ እችዚአብሔር ይማርህ ምን ሆነህ ይሆን ሠውኮ አይታመንም

  • @Dega-sh5vi
    @Dega-sh5vi Месяц назад +2

    የምርጨነቀኝ አረ ቶሎ ሀኪም ቤት ውሰዱት

  • @gelaneguta6205
    @gelaneguta6205 Месяц назад +5

    Waqaayoo sii yaa eguu samii koo😭😭😭😭

  • @user-dg6gr6ip4z
    @user-dg6gr6ip4z Месяц назад

    ኧረ በእግዚአብሔር ጨንቆኛል ምን አገኘው ሳሚየ ወንድማችን እግዚአብሔር ይማርህ ድንግል ማርያም እናቴ አደራሽን 😢😢😢😢😢😢

  • @mhirat
    @mhirat Месяц назад +10

    ጌታ ሆይ አረ አሰውቁን😢😢❤ እግዚአብሔር ይርህ

  • @user-it6tu9ff2t
    @user-it6tu9ff2t Месяц назад

    አየሽ፣ቶሎኳ፣አልተረዳችሁትም፣ፕራንክ፣

  • @madinachanel6313
    @madinachanel6313 Месяц назад +15

    ሳሚየ ፈጣሬ ያሽልህ የሳቄ ምንጭ

  • @user-jn7xf9tq1tMstawal
    @user-jn7xf9tq1tMstawal Месяц назад +1

    🙏 እግዚአብሔር ይጣብቃቻህ🙏❤ከፍኑገራእሚዮናሳሚ🙏በርልኝ😍😍ሁሉባድሰራእኑጤበቅችህልንቡርቱልኝ👌👌እህታችንእሚትያቱብከፍቻበርቱልኝ❤❤❤❤🙏🙏

  • @user-ip4yl1se4y
    @user-ip4yl1se4y Месяц назад +3

    ወይኔ ምን ሆንክ ሳም አሏህ አፍያህን ይመልስልህ

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ Месяц назад +1

    ወይኔ አምላኬ ሳሚ ምነካህ ወዲሜ በማሪያም😢

  • @user-mv1ti2xb6e
    @user-mv1ti2xb6e Месяц назад +3

    ወይኔ ሣሚ አላህ ምህረቱን ,ይላክልህ 💔💔💔

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ Месяц назад +1

    ፕራክ መስሎኝ ነበር ቅዱስ አማኑኤል በለተ ቀኑ ይማርህ ሳሚቾ አይዞአችሁ

  • @user-ff8wp1jf7s
    @user-ff8wp1jf7s Месяц назад +3

    ያጋጥማል እኳ ማናችንምላይድገት ህመም እሙይዟሺ

  • @Hayat-yl5zq
    @Hayat-yl5zq Месяц назад +1

    አላህ ያሽረው ሲያሳዝን

  • @HGg-eo8kz
    @HGg-eo8kz Месяц назад +3

    ሳሚየ ፈጣሪይማርህ የሳቃችን ምጭ😢😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢

  • @Abebayehu-ql4jq
    @Abebayehu-ql4jq Месяц назад

    አይዞህ ሳሚ ቸሩ መድሃኔዓለም ጨርሶ የማርህ 😢😢😢

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ Месяц назад +3

    ወይኔ በመቤቴ እግዛብሔር ምህረቱን ይላክልህ

  • @user-jn1uc1oh1s
    @user-jn1uc1oh1s Месяц назад +1

    በረቢ ምን ተፈጠሮ ነው. ሳሚ. 😢😢😢 ጨጓራ. እዳይሆን.

  • @TvifGhct
    @TvifGhct Месяц назад +8

    አረሣሚዬምሆንክበአላህ የምርአሥለቀስከኝ አደራመጨረሻዉንአሣዉቁን

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 Месяц назад +2

    አላህ ያሽርህ እደ እናተም ሁለየ ከውጭ ቲመጣ ብራክ አረ ይደብራል

  • @MmMm-hq9cw
    @MmMm-hq9cw Месяц назад +6

    የአላህ😢😢😢😢ምን ሁኖነዉ

  • @user-lb1mk8cz3m
    @user-lb1mk8cz3m Месяц назад

    የሰው ክፋት እጅግ በዛ ኢትዮጵያ እቺም ኑሮ ሆኖ