ትንስን ለመጀመሪያ ግዜ ኘራንክ አደረኩት .................. ልጆቹን ደብቄ ተጫወትኩበት!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 221

  • @bellayoutube4860
    @bellayoutube4860 4 месяца назад +48

    ቤትሽ በጣም ያምራል እግዚአብሔር በበረከት ይሙላው❤❤❤

  • @foziyaah4957
    @foziyaah4957 4 месяца назад +29

    የኔ አባት ደስ የሚል ባል ነው ያለሽ ፈጣሪ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ❤

  • @እኔምፍኖነኝ-ረ6የ
    @እኔምፍኖነኝ-ረ6የ 4 месяца назад +19

    ወላሂ ጎበዝ ጀግና ቤቱን ልጆቸን የሚወድ❤❤❤

  • @firdoushabasha
    @firdoushabasha 3 месяца назад +7

    ጎበዝ አባትለልጁ ሲቆረቆርነው ደስ ሲል ምረጥ አባት

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka 4 месяца назад +72

    ቤትሽ ሲያምር የኔ ማር ልጆቹን የሚወድ አባት ለሚስቱም ምርጥ ባል ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @HawiiLm
    @HawiiLm 3 месяца назад +8

    ያኔ ቆንጆ አለሽ? በርቺ እግዚአብሔር ኑሮሽን ትዳርሽን ይባርክ❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ወ8ዀ
    @አልሀምዱሊላህ-ወ8ዀ 3 месяца назад +11

    ኡውነቱነው ጥፋት የለበትም እሳን ሠላም ብሏት ያቀረበችውን ያምራል ብሏት ልጆቸን ስሜ አቸው ልምጣ ነው ያለው😊😊

  • @saras8158
    @saras8158 3 месяца назад +14

    አች ፍቅር ነሽ ልጆቹ ደሞ ውጤቱ ናቸው ሶ እነሱ ወበታችሁ ናቸው አባትነት ዋው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @Degie-t8l
    @Degie-t8l 3 месяца назад +11

    ወይኔ ስታምሪ ለካ እንድይ ያለ ማዕርግ ና ትዳር አለሽ ።እኔ እኮ ዝም ብለሽ አውቆ አበድ ነበር ምትመስይኝ ።ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ።ልጅሽን ያሣድግልሽ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 месяца назад +1

      አዳድሰው,,ቁምነገሩ,አይታወቅበትም🎉

  • @Zahra-uq1nt
    @Zahra-uq1nt 3 месяца назад +2

    ወይኔ ቤታችሁ ሢያምር በሥመአብ ፍቅራችሁን ያዝልቅለችሁ❤❤❤❤❤😊

  • @FikirJon
    @FikirJon 4 месяца назад +21

    እውነቱን ነው በልጅ አይቀለድም ደስ የሚል የአባትነት ፍቅር ነው በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @mitiku5068
    @mitiku5068 2 месяца назад

    ታድለሽ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ እመቤቴን በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ባል ማግኘት መታደል ነው በእውነት

  • @tsedigetachew8021
    @tsedigetachew8021 3 месяца назад +5

    ጨዋ ባል አለሽ ታድለሽ በጣም ተፈታተንሽውኮ በጣም ደስ ይላል ከራስ ልጅ ዴኬር ለዚያውም የሌሊት በጥፊ ሳይልሽ አድንቄዋለሁ የኛ አገር ባሎችኮ በቃ ከወለድሽ ልጆቻቸውን ብቻ አይ ጉድ

  • @AamenAamen-zy6dh
    @AamenAamen-zy6dh 3 месяца назад

    ❤❤❤❤ በጣም ምርጠባት ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @kidgetayeshareg6907
    @kidgetayeshareg6907 3 месяца назад

    ውይይይይይ ሲያሳዝን የኔ ጌታ!!! ተባረክ

  • @ElsabethGebru
    @ElsabethGebru 3 месяца назад +2

    አቦ ተመቸሽኝ 😍😍 አባትየው ደሞ አንደኛ ነው

  • @salem4086
    @salem4086 3 месяца назад

    ቤትሽ ሲያምር የእኔ ቆንጆ ።ልጅ የሚወድ አባት ደስ ይላል. የታደሉ ልጆዋች።

  • @JanniJanni-vl7sw
    @JanniJanni-vl7sw 3 месяца назад +5

    ምርጥ አባት ልጆቹን እሚወዲ ዋውው

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 3 месяца назад

    ማአሻ አላህ ጀግና ባል ጀግና አባት😊

  • @tjg2527
    @tjg2527 3 месяца назад +6

    የኔአባት ጀግና 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ጀግና አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DeraartuTadase
    @DeraartuTadase 3 месяца назад +3

    Maash allaah jaalala ijjoollee isaatti qabuu bayyee nattii tollee waliin umrii issinni haa dheersu bareedina mana keessanii wajjin👌 ❤️😍🤲🤲

  • @nanirelax
    @nanirelax 3 месяца назад +2

    ምርጥ ባል ተባረኩ!!!!!!!!

  • @AyshaMohmmeb
    @AyshaMohmmeb 3 месяца назад +3

    ዉይይይ ምርጥ ባል❤❤ወላሂ

  • @betselotmuche1556
    @betselotmuche1556 3 месяца назад +2

    Wow des sil yelji fkir ❤ ❤

  • @BEYEDagi-yq4tx
    @BEYEDagi-yq4tx 3 месяца назад +3

    Mert Meri Mert Bal Mert Abat Keberelen Yemtgermi Set Nesh Tamralachehu❤🙏❤🙏❤🙏❤

  • @HayatHayat-zc8hf
    @HayatHayat-zc8hf 3 месяца назад

    ጀግና ሤት ነሽ በርቺ እንኳን ደና መጣሽ

  • @FatumaFatuma-gs8qr9715
    @FatumaFatuma-gs8qr9715 3 месяца назад

    ሚጣ ተኝታነዉ ሲጀመር እቤት ናት❤😂 ትምርቱ ሀሪፍነዉ ምርጦችየ ታምራላችሁ በርቱ

  • @Mm-lf3ki
    @Mm-lf3ki 3 месяца назад

    አንቺኮ ትለያለሽ የአስፋውን ሞት ያፋጠንሽ❤❤

  • @نعيمهمم
    @نعيمهمم 4 месяца назад +15

    ገበዝ❤ባልነዉ❤👍👍👍👍👍👍

  • @FanosBayisa
    @FanosBayisa 4 месяца назад +6

    Mashala you.. home ❤❤

  • @በላይነሸይግለጥ
    @በላይነሸይግለጥ 3 месяца назад +1

    ምርጥ,አባት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Chulusmith
    @Chulusmith 3 месяца назад

    ምርጥ ባል!!!

  • @LubabaAhmedi
    @LubabaAhmedi 3 месяца назад +4

    ቤትሽ ሲያምር ❤❤

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 3 месяца назад +2

    አንደኛ አባት ከምር❤❤❤

  • @Abc12407
    @Abc12407 4 месяца назад +1

    ምርጥ ባል ነው።❤❤❤❤❤❤❤

  • @FisonGebreyes
    @FisonGebreyes 3 месяца назад +5

    ያባት ጥግ በእውነት ❤❤❤❤

  • @YarosMashallah
    @YarosMashallah 4 месяца назад +3

    ምርጥ ባል ዋዉ❤❤❤❤❤❤

  • @BetiDani-s2u
    @BetiDani-s2u 3 месяца назад +1

    ዋው ቤትሽ❤❤❤❤❤

  • @AnnaMohammed-lh4xh
    @AnnaMohammed-lh4xh 3 месяца назад +1

    Setamru fetari ytebekachu 🥰🥰🥰❤❤

  • @ElfineshEtete
    @ElfineshEtete 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም.አሥተዋይ.አቺም.አለማሥቀየም❤በጣም.ከሠወ

  • @shhdhhd3199
    @shhdhhd3199 3 месяца назад +1

    ካዲለሽ ማሻ አላህ

  • @sitratube1193
    @sitratube1193 2 месяца назад

    ሁለት ልጂ ነውደ ያላት ማሺ አላህ

  • @FrehiwotTadesse-b9r
    @FrehiwotTadesse-b9r 3 месяца назад

    Ljochu tadlew❤❤❤

  • @ዜዲነኝተስፈኛዋ
    @ዜዲነኝተስፈኛዋ 3 месяца назад +1

    ምን ደስ ይለኛል ትግስት ያወ ወዲ ታዲለሽ በልጂ አይሟረትም❤❤❤❤

  • @ainNike
    @ainNike 3 месяца назад

    በጣም ድርቅ ያልሽ ነሽ እሱ ከልብ አባት ነዉ ኤጬ

  • @WubitHailemariam
    @WubitHailemariam 3 месяца назад

    ትግስትህ በጣም ደስ ይላል

  • @salamgebre6375
    @salamgebre6375 3 месяца назад +2

    ዋውው ቤታቹ በጣም ያምራል 🥰

  • @MakAsser
    @MakAsser 3 месяца назад +1

    ዋው ቤትሽ ሲያምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 3 месяца назад +5

    ቀይ አሻጉሊቱን አዉርጂዉ የቤቱን ዉበት አጥፍቶታል ቆጆ ሶፋ ላይ አሻጉሊት አያምርም ዉበቱን ደበቀዉ 😂😂

  • @SaraEtupia
    @SaraEtupia 3 месяца назад +1

    ኡፌፌፌፌፌ አቤት ጀግና ወንድ ❤❤❤

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 3 месяца назад

    እኔ የገባሁት ቤትሺን አይቸነው ኦኦ ሲያምር

  • @redaehadish
    @redaehadish 3 месяца назад

    ሆሆሆ ባልየዉ ባል ነዉ ጀግና

  • @berqegabisa275
    @berqegabisa275 3 месяца назад +1

    WOWO good job ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @አለውያ
    @አለውያ 3 месяца назад

    በርቺ የኔቆጆ ለቤትሽአዲስነኝ❤

  • @yesheworkwasse383
    @yesheworkwasse383 3 месяца назад

    ፈጣሪ እዳተ አይነት ወንዶችን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ
    @ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ 3 месяца назад +3

    የኔ ባል ቢጤ ነው ወላሂ ከየትም ሲመጣ ገና ከበሩ ሳይደርስ ነው የልጁን ስም የሚጠራው ፀጥ ካለ ከተኛ መኝታ ቤት ገብቶ አይቶ ስሞት ይወጣል እኔ እደት እደምናደድ የቀሰቅስብኛል እኛልኩኝ ብቻ ጥሩ ነው

  • @ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ
    @ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ 3 месяца назад +1

    ቤታችሁ ውብ ነው ማሻ አላህ ብያለሁ በፍቅር ኑሩበት

  • @maryamaaaa4627
    @maryamaaaa4627 4 месяца назад +1

    Wowowo ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Uyt432
    @Uyt432 3 месяца назад

    እኔኮ ለማልቀስ የምታደርገው አክት ሞትኩ ኤረ ተይ ግን ተይ😂😂😂😂

  • @NigstiYmer
    @NigstiYmer 2 месяца назад

    ታምሩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TerefechAbaynehNechu
    @TerefechAbaynehNechu 3 месяца назад +1

    Wow setameru baretu👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾👍🏾💯💯💯💯💯💯

  • @mulu454
    @mulu454 3 месяца назад +1

    ደስ ይላል

  • @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
    @ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ 3 месяца назад +1

    ብርቱ❤❤❤

  • @KssakssakssaKssakssakssa-i8o
    @KssakssakssaKssakssakssa-i8o 3 месяца назад +1

    ዋዉዉዉ

  • @Adna-h4k
    @Adna-h4k 3 месяца назад +1

    Gobezi bertuo

  • @bzu-dt1st2pf4k
    @bzu-dt1st2pf4k 3 месяца назад +2

    አቺንሳይ አሰፊቲ ትዝአለኝ😭😭😭😭😭

  • @HALIMASEID-r5k
    @HALIMASEID-r5k 4 месяца назад +1

    ምርጥ ባል❤❤❤❤❤❤

  • @MaroMaro-w9d
    @MaroMaro-w9d 3 месяца назад +1

    አቦይመችክ ምርጥባል ታድለሻል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asyaasya6630
    @asyaasya6630 3 месяца назад

    Yene mar betish yamral masha'allah gin kir yalegn keyu ashangulit botaw ayidelem ena anshiw 2gna sofaw anat layi yalut tirasoch sofaw layi adirgoyachew beterefe bertu

  • @AstetAstet-n9b
    @AstetAstet-n9b 4 месяца назад +1

    የተባርክ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanlove412
    @hanlove412 3 месяца назад +1

    በርቺ ቶሎ ቶሎ ነይ ቤተሰብ ሆኛለሁ❤

  • @Makdes-i7g
    @Makdes-i7g 3 месяца назад +1

    ውይ ግግም አላለም

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل 4 месяца назад +3

    መሸአላህ ወልድሺ

  • @ሩሃማባለማተቦየማርያምልጅ

    መታ ነውዴ የወለድሽ ታድለሽ❤❤

  • @Ester-dd5be
    @Ester-dd5be 3 месяца назад +1

    Wow ❤❤❤❤❤❤

  • @mahletearaya5605
    @mahletearaya5605 3 месяца назад

    የኔ እያወኩ መደንገጤ ምን ይባላል ምታድሪዉማ ካላመጣሻቸዉ ያዉ ሶፏ ላይ እደሪ😅😅😅😅

  • @Fahizaawe
    @Fahizaawe 3 месяца назад +1

    , አሉ እንጂ የልጃቻው ስማቸውን እንኳን ማያቁ አሉ

  • @bcbc1248
    @bcbc1248 3 месяца назад +1

    Wowkonjo 👌 😂😂😂❤❤❤❤

  • @zeki3724
    @zeki3724 3 месяца назад

    😂😂😂ሰራችልህ ተቀበል

  • @KelemAhtay
    @KelemAhtay 3 месяца назад +2

    ለቤታችሑ አዲስ ነኝ ዋው የቤታችሑ ውበት እናተንም ይገልፃል

  • @marshte2107
    @marshte2107 3 месяца назад

    Batachehu yebrak

  • @genet50
    @genet50 3 месяца назад

    tsegurishin ere teseri ende mist eko eraswan sititebik nw balwa imwedat

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 3 месяца назад +1

    እኳደናመጣሺ ቤትሺ ዋው

  • @SebliAlex
    @SebliAlex 3 месяца назад +1

    Kkk yen mesikyn 😢

  • @FhjGhh-f1s
    @FhjGhh-f1s 4 месяца назад +1

    የኔ ቀበጥ❤❤

  • @mary-zq7yj
    @mary-zq7yj 3 месяца назад +1

    Woww ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @SaraEtupia
    @SaraEtupia 3 месяца назад +3

    የልጅ ፍቅር ዋው😂

  • @AgeeMulm
    @AgeeMulm 3 месяца назад

    ጥሩባልነው

  • @ainNike
    @ainNike 3 месяца назад

    ሲጀመር የምትለዋት 😅😅😅😅😅

  • @HanaZerihun-k2z
    @HanaZerihun-k2z 3 месяца назад

    ምርጥ አባት ግን የት አድርገሻቸው ነው

  • @sintayehutube2871
    @sintayehutube2871 4 месяца назад +7

    ቤትሽ ስያምር ሶፋውን ከየት ገዛሽው pls🙏

    • @Tinsuandbetasfamily
      @Tinsuandbetasfamily  4 месяца назад +7

      አመሰግናለሁ የኔ እናት።
      ሶፍውን ከ ct furniture ነው የገዛነው
      አድራሻቸው -ቁ1-ጉርድ ሾላ ከሴንቸሪ ሞል አጠገብ ሰንፔር ህንፃ አንደኛ ፎቅ
      ቁ2-ሀያት ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ ሪፍት ቫሊ ፊትለፊት
      ስልክ-+251964945414

  • @ZedzedBicha
    @ZedzedBicha 4 месяца назад +3

    Wwww ene home ayechew new yemexw😮😮😮😮😮😮😮

  • @ኤፍታህ-ጐ1ቨ
    @ኤፍታህ-ጐ1ቨ 3 месяца назад +1

    አቤት ትግስት

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 месяца назад +1

    መልካ ም አባት

  • @elisabit8946
    @elisabit8946 3 месяца назад

    Misken abati 😢😂

  • @FirehiwotAsnake-bq7ck
    @FirehiwotAsnake-bq7ck 3 месяца назад

    ደደቦች

  • @fkrfkr-s7m
    @fkrfkr-s7m 4 месяца назад +1

    ዋውውውው🎉

  • @SofanitSofanit-ol6gt
    @SofanitSofanit-ol6gt 3 месяца назад

    gn be liji bet neci sofa ayikebedem ?eneko arasebet kemach jamero new mikafaw eragizena new tsbayi mikayeraw

  • @bazawitalmeamen4643
    @bazawitalmeamen4643 3 месяца назад

    አዳሬን የት እንደማድር አላውቅም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ገደልሽኝ በሳቅ

  • @በላይነሸይግለጥ
    @በላይነሸይግለጥ 3 месяца назад

    ሰወቹ,ሰያርጉ,አይቸነው😅😅😅😅😅