ማን መርዝ እንዳጠጣው ተናገረ😥 ሙሉ የተፈጠረው ታሪክ😥😥

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024

Комментарии • 2 тыс.

  • @user-jf5mp6ji1o
    @user-jf5mp6ji1o Месяц назад +73

    ልጁመያዝአለበትየምር ልጁመያዝአለበትየምትሉ በላይክአሣዪኝ

  • @user-er1te6sz7r
    @user-er1te6sz7r Месяц назад +43

    ወላሂ ወላሂ ነዉ እምላችሁ እድህ ስላየሀችሁ በጣም ነዉ ደስያለኝ አልሀምዱሊላ

  • @xpk5509
    @xpk5509 Месяц назад +57

    የኔ ወንድም ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ አይዞህ የሰው ክፋት ግን

  • @user-ps7bw9fo6d
    @user-ps7bw9fo6d Месяц назад +2

    አለህምዲሊለህ ምስገና ይግበው ለኛ ጌታ❤❤

  • @user-qj2lv5hy6w
    @user-qj2lv5hy6w Месяц назад +5

    አልሃምዱሊላህ ወላሂ ከልቤ ነው ደሥ ያለኝ እንኳን ደሥ አላችሁ ግን የሰውክፋት ውይይ ሀበሻ ክፋት እንኳንም አላህ አተረፈህ 😘😍❤

  • @user-wp9yt5qz2c
    @user-wp9yt5qz2c Месяц назад +124

    አለሀምዱሊላህ ሣምቹ የሸጋ ባባ አባት ከአላህ በስተቀር ማንም አይጎዳም ወላሂ እኳን በሰላም መጣሃልን

  • @PqoowOqai-kw1xk
    @PqoowOqai-kw1xk Месяц назад +182

    ምቀኛ ነው እሱን ልጅ ተጠንቀቀዉ ሳሚ አንተ የወሀ ነክ ፈጣሪ ይጠብቅህ 🙏🥺

    • @Tegegench
      @Tegegench Месяц назад +3

      አይዙክ የልጅህ አምላክ አትራፈካል

    • @user-fs3lq3on2e
      @user-fs3lq3on2e Месяц назад +1

      Manew esu afer yibla endet endezi yadergew😢😢

    • @PqoowOqai-kw1xk
      @PqoowOqai-kw1xk Месяц назад

      @@user-fs3lq3on2e አይ ስለሚቀናበት ነው ያሳዝናል ገሎት ነበር 😭😭

    • @RichRahale
      @RichRahale Месяц назад

      ሳሚየ እንኳን እግዚአብሔር ለዝአቤቃ

  • @AynalemTigashaw
    @AynalemTigashaw Месяц назад +58

    ጌታ ጣልቃ ገብቶልኃል ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን ልክነህ ተባረክ ።

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 Месяц назад +7

    ፀበል ሰጭው እሁንም more እዲወጣለት ተጠራርጎ ይወጣለታል በሚወደው ታቦት ሀረዶ ይጠመቅ ይጣጣ እሁንም በደንብ እዲነፃ ሆዱውሰጥየገባው እምላክም እውጥቶሀል በማሰመለሰህ ጌታ ተፍቶሀልም ጠብቆሀልም ወደረማችን ጠላትህን ሳተሞት እግኘህው እሁንም እሰከሚጨርሰህድረሰ እይተኛልህም ለሁሉም ቤተሰቦችህ ጭምር

  • @EnatEth
    @EnatEth Месяц назад +4

    ጌታ ይመስገን እኛም በጣም ነዉ ደስ ያለን ደና ሆነክ ስላየን ክብር ለጌታ እና ለመዳም ቅመምሞች ጌታ ከክፉ ይጠብቃቹ❤❤❤

  • @user-qo6qc3pv3i
    @user-qo6qc3pv3i Месяц назад +55

    በይወቴ በጣም በብዙ ነገር አዝኛለሁ ባንተ ላይ በደረሰው ነገር ደግሞ እጅግ በጣም አዝኛለሁ እኔ ከዚህ ቤት ሳቅ ለምጄ ይህንን ሳይ መቋቋም አቃተኝ እንኳን እግዚአብሔር ጣልቃ ገባ የልጅክ እና የሚስትክ የወንድምህ የእህት አምላክ እንኳን አተረፈክ የሰው ክፋት ከሰይጣን ይበልጣል

  • @user-cn8kw5zg5z
    @user-cn8kw5zg5z Месяц назад +59

    የየዋህነትህን አይቶ አሏህ ደረሰልህ አልሃምዱሊላህ ❤

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 Месяц назад

      እግዚአብሔር እኳን አተረፈህ ሰውን አትመን እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው

    • @hfgy872
      @hfgy872 Месяц назад

      😢😢❤❤❤❤

  • @HhdFvgd
    @HhdFvgd Месяц назад +28

    በመጀመሪያ ልኡል እግዚአብሄር ክብሩኑን ይዉስድ የድግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ግርስቱሽ ክብሩን ይዉስድ እኳንም ለዚህ አበቃ ዉድማችን ማሪያምን እደዜ አዉሩቶ ስላየሁት መጣም ደስስስስስስስ ብሎኛል ተመስገን የኒ ግታ❤❤❤❤

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Месяц назад +5

    እንኳን ጌታ ታደግህ አተረፈህ ጸልዩ አይምሮን የሚያልፍ የክርስቶስ ኢየሱስ ሰላም ሁለተናህን ይቆጣጠረው❤❤❤

  • @etagenamina
    @etagenamina Месяц назад +3

    ሳሚ ስትወጣ ስትገባ ፀልይና ውጣ እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው
    ሁሉን ነገር ለእግዚአብሔር ተወው እግዚአብሔር ስራውን ይኖራል
    የእጅን ያገኛል የእግዚአብሔርን ስራ ጠብቅ ሁሉን ለጌታ ተወወ😂😂❤❤❤❤

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 Месяц назад +37

    እንኮን እግዛብሄር አተረፈህ የዚህ ህፃን አምላክ ነው የታደለህ ድንግል ከነልጆ በምህረት ጎብኘችህ ።❤ጠበል ጠጣ ተጠበል ውስጥህ ምንም እንዳይፈራ እንዳይጨነቅ የስይጣን ስራ ነውና በርትትህ ወደ እግዛብሄር ቤት ሂድ ❤

  • @Gete-bz6vc
    @Gete-bz6vc Месяц назад +30

    የዋህነትህ ነው ያተርፍህ ውድሜ በዝህ ስዓት ስው ማመን ከንቱ ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Месяц назад +46

    የኛ ሳቂታ ሳቅህን ቀሙህ አላህ የጃቸዉን ይስጣቸዉ ቆይ ምን ይጠቀማሉ በፈጣሪ 😢😢😢

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Месяц назад

      ወይ የሰዉ ክፋት ግን ምቀኙነት በዚህ ደረጃ

  • @enatmandefro2324
    @enatmandefro2324 Месяц назад +6

    ምን አይነት እድለኛ ሰው ነህ እግዚአብሔር በጣም ይወድሃል የእውነት ፈጣሪን አመስግን ላንተ የተደረገው ትልቅ ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ የሱ ክፋት ግን በዛ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጠው😂😂😂😂

  • @smiranasa6987
    @smiranasa6987 Месяц назад +4

    ማሻአላህ እኳን ተሻለህ ጥላትህን አላህ የስራውን ይጠው

  • @ሰዉነት
    @ሰዉነት Месяц назад +24

    አንተ ስለተሳካልህ ሊያጠፋህ አሰበ ምን አይነቱ ምቀኛ ነዉ ምናለ እርዳኝ ብሎ ቢነግርህ አተ የዋህ ስለሆንህ ጌታ አተረፈህ❤

  • @user-ci3yj9li9h
    @user-ci3yj9li9h Месяц назад +185

    ክብር ለድግል ማሪያም ልጅ ጥላት ተዋረደ❤❤❤❤❤❤

    • @almazz-u6w
      @almazz-u6w Месяц назад +1

      ❤❤❤❤🤝

    • @user-nt3gt4cz7f
      @user-nt3gt4cz7f Месяц назад +1

      ❤❤❤❤

    • @najattube
      @najattube Месяц назад

      ዥሽሽብዥክብብብ ።ብንል ምን ልብ ልብ ልክ ልክ ልክ ችክ ክልል ምን ልብ ክልል ልክ👊🖕👆☝🖐✊✋👊👌✌🖖🤘👎👉👄👅👁👀👏👋💓💔💕💖💗💙💚❤💘💋👄👅👀👏👣👣👃👨‍👨‍👧‍👦👩‍❤️‍💋‍👩

    • @user-zp5xv1tu6e
      @user-zp5xv1tu6e Месяц назад

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @Geneet
      @Geneet Месяц назад

      ​@@najattubeምን ማለት ነዉ…?

  • @user-fz6gg6cp7k
    @user-fz6gg6cp7k Месяц назад +28

    እንኳንም ለልጅህ ተረፍክለት ሳሚዬ ምን አይነት ጭካኔ ነው በአላህ ለዛውም የልጅ አባትን እንደዚህ ማድረግ

  • @user-vr7vr1mi8y
    @user-vr7vr1mi8y Месяц назад +1

    ቅንነትህን ነው ያተረፈህ ልበ መልካም ነህ እግዚአብሔር በሀድክበት ሁሉ ይጠብቅህ እንግድህ በፀሎት መበርታት ነው🙏❤😍

  • @mdsoleman3351
    @mdsoleman3351 Месяц назад +2

    ተመስገን አምላኬ እኳን ለዝህ ደረስክ የዋህ ምን ይሆናል ኩፉዎችን ያርቅልን በውነት ጨንቆኝ ነበር ክብር ምስጋና ይድረሰው የእመብርሃን ልጅ ምን ይሳነዋል እግዝአብሔር ጠላቶችን ያሳፍርልን በያለንበት ቦታ እመ አምላክ ትጠብቀን❤❤❤

  • @user-mk3iy8dy6d
    @user-mk3iy8dy6d Месяц назад +18

    የኔ እናት ሳሚ የዋህነትህ ነው ያተረፈህ አሁንም ምቀኛን ያርቅልህ ወድሜ የሳቄ ምንጭ

  • @almazabrha660
    @almazabrha660 Месяц назад +19

    እግዚአብሄር ይመስገን እስስስይ ጥላት ይፈር እንኳን ለዚ አብቃህ ወንድማችን ክብር ምስጋና ለልኡል እግዚአብሄር ይሁን🙏💒

  • @YirgalemJuses-bo9pg
    @YirgalemJuses-bo9pg Месяц назад +49

    እግዚአብሔር ይባረክ ሃሌሉያ “ቅኖችን በክፉ መንገድ የሚያስት፥ እርሱ ወደ ጕድጓዱ ይወድቃል፤ ፍጹማን ግን መልካም ነገርን ይወርሳሉ።”
    - ምሳሌ 28፥10❤❤❤❤❤

    • @SameyMohmmed
      @SameyMohmmed Месяц назад +3

      ተባርክ ❤ አሜንንን አሜንንን

    • @user-fm4cr1qh1h
      @user-fm4cr1qh1h Месяц назад +2

      አሜን ተባረክ❤❤❤

  • @user-rd5se4bk8o
    @user-rd5se4bk8o Месяц назад +1

    ሳሚዬ እንዴት አይነት ቅን ሰው ሰው እንደሆንክና እግዚአብሔር ካንተ ጋር እንደነበረ ያየንበት ነው አስታዋይነትህ ደግሞ እጅግ ይገርማል በዛን ሰዓት ወተቱን እንድትጠጣ ያገዘህና የረዳህ መጀመሪያ የደረሰልህ እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው በዚህ ዘመን ከሰው ጋር መኖር የከበደበት ጊዜ ነውና ከቤት ውጭ ምንም አይነት ነገር ውሀም ቢሆን አለመወሰድ በገንዘብ የሚገዛ ብዙ እያየን ነው ክርስቶስ በታአምራቱ ህይወት ስለቀጠለልህ ና ለቤተቦችህ ሀዘን ስላልሆነ ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁንለት:: እንዲህ ላረገው ደግሞ ምክር አለኝ
    ብዙ ግዜ ለምን ነገሮች አልተሳካልንም ብለን የሰውን ስኬት አይተን የምንበሳጭና የምንቀና ከሆንን የሰው ሀብት አትመኝ ያለውን ተላልፈናልና ሰይጣን ያገኘናል የበለጠ ነገሮች ካለመሳካት አልፎ ነፍስ አጥፋ አጥፋ ነው የሚለው የሰውንም የራስንም እግዚአብሔር እንደሚል ኑሬዬ ይበቃኛል እንበል ቢቸግረን እኮ ሊረዳን የሚችልን ሰው እኮ ነው ልንገለው የምናስበው ቅን እንሁን እንጂ ከማጣት በኃላ ማግኘት አለና የባሰ የሰው ነፍስ አጥፍቶ ህሊናን በፀፀት ከማሰቃየት አተን የምንቸገረው ንፁህ ስቃይ ይሻለናል ምክንያቱም እግዚአብሔር ደርሶልን ማጣትን አለመሳካትን ታሪክ ያረገዋል ብቻ ቅን እንሁን

  • @haymanotkasaw8532
    @haymanotkasaw8532 29 дней назад

    ማሪያም በጣም ደስ ብሎኛል ሳሚዬ የኔ የዋሂ እሙዬ እንኳን ደስ አለሽ ተመሰገን ጊታዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lg1so7mx6e
    @user-lg1so7mx6e Месяц назад +20

    አሁንም ተጠንቀቁ ሌላም ነገር ሊያደርግ ይችላል ፈጣሪ ይጠብቅህ የዋህ ምን ይሆናል

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o Месяц назад +5

    ሳሚ ይቅር የሚባል አይደለም ይቅርታ ልታደርግለት ትችላለህ ግን በህግ ጠይቀው መፋታት የለም ሆይ😢😢😢ሲጀመር እራሱ ነው በሌላ ስልክ እየደወለ እሙን አንች ነሽ የሚለው ሳሚዬ በጣም ደስ ብሎናል ❤❤❤

  • @ፈኪNtude
    @ፈኪNtude Месяц назад +18

    ማናው ደስ ያላው ሰሚ ተሽሎ እዳዚ በማነገሩ

  • @KEMERIAHAIRU
    @KEMERIAHAIRU Месяц назад

    አልሀምድሊላ አዲ ሆነክ ሰላየንክ ደስ ብሎናል በተረፈ አላህ ይጠብቃቹ❤❤❤❤

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf Месяц назад +2

    አልሃሙዱሊላህ እንካን ለዚህ አበቃህ ሳሚ ❤❤❤❤. እንካን አላህ. አተረፈህ ❤❤❤❤. ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም ጋደኛም ጋር ስትሄድ እራስህን እየጠበቅህ ❤❤❤❤

  • @faisalfsail9561
    @faisalfsail9561 Месяц назад +11

    ክብር ለናትና ልጅ ይሁን ለበጎ ነው አይዟችሁ በርቱ በፀሎት ሣሚ እንኳንም አተረፈህ❤❤❤😢😢

  • @FantaTeka
    @FantaTeka Месяц назад +11

    የዋህ ስለሆንክ ፈጣሪ ነው ያተረፈህ ሳሚ እሙ እንኳን ደስ አለሽ ውዴ የልጅህ አምላክ አተረፈህ ሰው አትመን

  • @enanu87tazeze5
    @enanu87tazeze5 Месяц назад +9

    እፍ እኔ እማ ከልቤ አዝኜ ነበር እግዚአብሄር ይመስገን የድንግል ማሪያም ልጅ እኩዋን ተሻለሽ ለሰጢታዎች የዘላለም እሳት ይጨምራቸዉ ምን አይነት ክፉ ናቸዉ ፀየሰይጣን ስራ ስለሆነ ፀበል ጠጣ ገዳም ሂድ የኔ የዋህ ወንድም

  • @NejatIslam
    @NejatIslam Месяц назад +1

    Alhamdulillah ምስጋና ለዓለማቱ ጌታ ለአሏህ የተገባ ይሁን ! እንኳን ለዚህ አበቃህ ሳሚዬ ወንድማችን 😢ሰዉ አትመን የየዋህ አምላክ እንኳን አተረፈክ ወንድም ዓለም😢

  • @meseretebosena
    @meseretebosena Месяц назад +1

    ወንድሜ እንኳን እመብርሀን አተረፈችህ የኔ የዋህ እሙየ ከጎኑ ሁኝለት ጠንካራ ሁኑ እውነተኛ ሂወት ፈተናው ይበዛል❤❤❤

  • @Zainab-o5o
    @Zainab-o5o Месяц назад +16

    አልሃምዱሊላህ እኳንም ለዚህ አበቃህ ሳሜየ አሏህ ያልቆርጣትን. ነብስ. ማንም አይቆርጣት

  • @AminAmin-ov4yd
    @AminAmin-ov4yd Месяц назад +12

    አልሀምዱሊላ እንኳንምበሰላም ለቤትህ በቃህ የኔ ሳቂታ አብሺር ሁሉምነገር ለበጎ ነው
    ምቀኞች ተቃጠሉ የሠውልጅ ሠውን ለመጣል እንደት ይጥራል እንደዚህ ያደረከው በምድርም በሠማይም አላህ ይቅጣህ ሙትም አልልህ የቁም ሞት ያድርግህ እሱ ይሄው አልሀምዱሊላ ለቤቱ ለልጁ ስል ፈጣሪ አንስቶታል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኔወንድም አንተ አብሺር የልጂህ አምላክ ጥሎ አልጣለህም

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u Месяц назад +45

    አልሀምዱሊላህ ሳሚ አንኳን ተረፍክ ኢትዮጵያ ላይ ያሉ የሰው ደስታ የሚነጥቁ የሰው ጅቦችን አላህ ከምድር ላይ ያንሳልን። እንኳን ደስ አላችሁ እሙዬ የኔ የዋህ❤

    • @ZinatAbdu-ck4ho
      @ZinatAbdu-ck4ho Месяц назад +2

      ወላሂ አወን ሱበሀን አላህ በራሱ ተደስቶ ለሚኖረው እንደዚህ ለሰው ክፉ ማሰብ

  • @beriberi7952
    @beriberi7952 Месяц назад +1

    bagaa waaqaayyoo guyaa kanii sigayee samiii bagaa waaqaayyoo siolcheee waaqaayyoo garidhaaa aka namaa mitiiii ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @foziamohammad-pq8nn
    @foziamohammad-pq8nn Месяц назад +3

    አልሀምዲሊላህ እኳንም ለዚህ አቃህ አሏህ ያሽርህ ሁሉንም አብሽር እራስህን ጠብቅ ወገኔ

  • @beharbehar4823
    @beharbehar4823 Месяц назад +11

    አልሃምዱሊላህ ሰሚ እንኳንም አላህ አታረፈክ በጠም ደስ ብሎኝል

  • @user-vb4qg1ll2i
    @user-vb4qg1ll2i Месяц назад +13

    🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤አብሺረ መቀኛ ይቃጠል እናት ሁሌም ወደፊት💪💪💪💪❤❤❤❤❤

  • @user-mk5ub8eq5t
    @user-mk5ub8eq5t Месяц назад +7

    ሲላ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ካክፉ ቃን ፋጣር ይጣብቃን 🙏🙏❤️❤️

  • @whcgcvh7409
    @whcgcvh7409 Месяц назад

    ሳሚዬ እግዚኣብሔር ይመስገን እንካን ፈጣር ኣወጣክ ኩፉ የምሰራ ሁሉ ፈጣር ይፍረድባቸዉ 👏

  • @Geneet
    @Geneet Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ፈጣሪ አተረፈህ ለክፉችም ልብ ይስጣቸዉ❤❤❤

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث Месяц назад +13

    አይ ሰው ሳሚ እንኳን ተረፍክ ከክፉ ነገር ሁሉ አላህ ይጠብቅህ የኛ ዬዋህ 😢

  • @YehdhdDhdhdy
    @YehdhdDhdhdy Месяц назад +6

    እኮን እመብርሀን ከነ ልጆ ደገፍችክ አይዞህ ፀበል ጠጣ ❤❤❤❤

  • @wassaniwassani2380
    @wassaniwassani2380 Месяц назад +15

    Uuuuuufffff wooooowwwww bagaa nagaan dhuftaan bagaa gamadaan matii jalatamoo waaqayoon bagaa wantaa hundumaaa kesatii siin gargare❤❤❤

  • @user-ew7eh3tm6x
    @user-ew7eh3tm6x Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገንእንኳንፈጣሪአተረፈህ🙏🙏

  • @meri24242
    @meri24242 Месяц назад +2

    በህግ ይጠየቅልን እስከመጨረሻው ማወቅ እንፈልጋለን የወንድ ምቀኛ

  • @fhdghf6713
    @fhdghf6713 Месяц назад +23

    ወንድም እንኳን ተርፍክ ግን በተቻለህ እራስህን ጠብቅ እኛ ተጨካክነናል ብቻ አልሀምዱሊላ ውድ የመዳም ግመሞችየ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @user-lu6ce5lc6o
    @user-lu6ce5lc6o Месяц назад +5

    ወዪኔ ወድሜ ሰዉ አትመን እንኳን እግዚአብሔር ማረክ እራስህን ጠብቅ አሁንም ፀበል ተፀመቅ ❤❤

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 Месяц назад +5

    እንኮን አላህ አተረፈክ አተ በጣም የዋህ ደግ ጨዋ ሰው ነህ ለተ ይሄ አይገባም እረሱ አፈር ይብላ የስራዉን ይስጠው ያረብ

  • @eleni5468
    @eleni5468 Месяц назад

    እንኳን የልጂህ አምላክ አተረፈህ በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @netsanetermias7169
    @netsanetermias7169 29 дней назад

    እነኳን ጌታ ኢየሱስ ማረህ እንኳን ተረፍክ ሰሚ በጣም አዝኜ ነበር

  • @ZuzuAhmed8085
    @ZuzuAhmed8085 Месяц назад +7

    ዋናው መትረፍህ ነው አልሀምዱሊላህ እንኳንም ተረፍክ😢😢

  • @almazbehre-fx1uc
    @almazbehre-fx1uc Месяц назад +6

    እንኳን ለዚህ አበቃህ ሳሚ የልጅህ አምላክ እንኳን ረዳህ

  • @zehara5198
    @zehara5198 Месяц назад +7

    እሠይ አልሀምዱሊላ በጣም ደስይላል እንኳን ተረፍክ ወንድሜ ካሁን በሗላ እራሳቹሁን ጠብቁ ሠው አትመኑ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kathijakathija9035
    @kathijakathija9035 Месяц назад +1

    እንኳን አተረፈህ ወንድሜ ሙሉ በል አላህ አፍያ ያርግህ ጠላት መች ተኝቶ ይበላል እራስህን ጠብቅ

  • @herfadjerfad9165
    @herfadjerfad9165 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ጨርሶ ይማርህ ሳሚ የኔ የውሀ 🙏💚💛❤👍👍👍

  • @SqqeSww
    @SqqeSww Месяц назад +6

    እኳን እግዚያብሔር አተረፈክ ሳሚ ተእዉነት በጣም ነበር የጨነቀኝ አይዞዋችሁ

  • @user-zj9fh7ze6n
    @user-zj9fh7ze6n Месяц назад +7

    አተ የዋህ ነህ ሳሚ ሁሉንም ሰዉ አትመን❤😢

  • @kidist-cd7gz2ut3e
    @kidist-cd7gz2ut3e Месяц назад +4

    ሳሚዬ የቤቱ ድምቀት እንኳን እግዚአብሔር አተረፈክ የምር በጣም ጨንቆኝ ነበር እንቅልፍ ሁሉ እቢ እስኪለኝ ደረስ ደርሼ ነበር የምናጣክ መስሎኝ ሰውየውን ግን እንዳትፋቱት ምንም ህግ አያስፈልገውም ይዞ ቅጥቅጥ እንዳይድን እንዳይሞት አድርጎ መቀጥቀጥ ነው የምር እንዳትፋቱት እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው

  • @user-im1sz7kw5n
    @user-im1sz7kw5n Месяц назад +2

    ሳሚየ እንኳን አላህ አተርፈህ እሙ ዩናስ እሚት ሞላ ቤተሰቡ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @sameraasefea2162
    @sameraasefea2162 Месяц назад +1

    እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜዋ ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 Месяц назад +14

    አቤት አቤት አቤት ሰዉ ያልሞተው ማንን ይሙቱ እዚህቺ አለም ለዘልአለም አንኖርም ምንድነው ክፋቱ ለምንድነው ክፋትና ያምሆነ ይህ የልጅህን መልአክ አዉጥቶሃል እግዚሄር የተመስገነ ይሁን አዲስ አበባም የሚጠላዉ ነገር ይሄነዉ ክፋት ምንቀኝነት ወይጉድ ይገርማል እንካን ደስ አላቹ ሙሉ ቤተሰብ ግን ትምህርት እንዲሆንም የሆነ ነገር ሰዉ ሚበላ የሚጠጣ ቢስጡዋቹ በመስቀል አማቱቡትና የስይጣን ክፋት ይበናል አደራቹ ደስብሎኛል እንካን ለዚክ አብቃህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

    • @user-xb4rk1nv5k
      @user-xb4rk1nv5k Месяц назад +1

      በትኽኽል ሰው ያል ሞተ ማን ይሞታል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን እስኪ

  • @AddisGeleta
    @AddisGeleta Месяц назад +6

    ትምሕርትነው ለሑላችንም።አይዞሕ።ሳሚዬ

  • @Toyba-pc9bi
    @Toyba-pc9bi Месяц назад +49

    እንኳን አሏህ አተረፈክ ወንድሜ

    • @uryyyeuwue2928
      @uryyyeuwue2928 Месяц назад

      ወንድሜ አትበይ ሲስተሬ እንኳን አላህ አተረፈው

    • @Toyba-pc9bi
      @Toyba-pc9bi Месяц назад

      @@uryyyeuwue2928 ጉድኮ ነው ያልኩትን ብልሳ ምን ጨነቀሽ አንች

    • @uryyyeuwue2928
      @uryyyeuwue2928 Месяц назад

      @@Toyba-pc9bi አይ ሙስሊም ከሆንሽ ብየ ነው አያስቆጣም

    • @ZaynbZaynb-w7n
      @ZaynbZaynb-w7n 28 дней назад

      ድኗነ አታቅም እህቴ​@@uryyyeuwue2928

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q Месяц назад +2

    ሳሚቾ በዚህመልኩ ሰላየሁህደሰብሎኛን አይዞህ ለበጎነው ያተረፈህ እራሰህንጠብቅ😢😢😢ሁላቹሁም እራሳቹሁንጠብቁ ስውአትመኑ 🙏🙏

  • @brhanbiru-hh4ed
    @brhanbiru-hh4ed Месяц назад

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ለዚ ያበቃከን ጌታ👏👏👏

  • @salamsalam5718
    @salamsalam5718 Месяц назад +6

    እኳን እግዚአብሔርን አተረፈህ ትምረት ነው ለቀጣይ ሰው ማመን ከቱ ነው

  • @M-xu6ce
    @M-xu6ce Месяц назад +12

    ወላሂ ከልቤ ነበር ሳሚ ያሳዘከኝ 😢 እኳንም ተረፍክ አልሀምድሊላ ከዚህ በላይ ደግሞ ተለውጣችሁ ማየት እንፈልጋለን ለጥላት እጂ እዳሰጡ ❤

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Месяц назад +9

    ሳሚዬ እንካን አላህ አተረፈህ መልካምነት ዞሮይከፍላል የዋህ ስለሆንክ የፈጠረህአምላክ ለቤተሰቦችህ አተረፈህ ሁለተኛ ስውን አትመን አትመኑ ውዶቼ ዛሬ ስው አይታመንም

  • @MesiMoh-eg6nd
    @MesiMoh-eg6nd 29 дней назад

    ሣሚ እኳን አላህ ማረህ የዋህነትህ ነው የረዳህ አላህ የስራውን ይስጠው

  • @tigabugebre5599
    @tigabugebre5599 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ❤❤❤🙏

  • @jamilaadem9617
    @jamilaadem9617 Месяц назад +4

    አልሀምዱሊላህ እካንተሻለህወድሜጨርሶያሽርህ❤❤

  • @miliaakiki9424
    @miliaakiki9424 Месяц назад +31

    ወይኔ ሳሚዬ ይሄ ድምፅህ እስከሰማ ነበር የናፈቀኝ🙏🙏🙏

  • @abibeyene8492
    @abibeyene8492 Месяц назад +6

    እንኳን ደህና መጣችሁ ተመስገን እንደዚህ ስላየንህ ደስ ብሎናል

  • @MartaYouTuber
    @MartaYouTuber Месяц назад

    ተመስገ እንካን ለቤት አበቃ ሳሜ ድምፅ ስለሰማው ደስ ብሎኛል

  • @MAYMONA-be8qn
    @MAYMONA-be8qn Месяц назад +1

    ውንድሜ ጌታ እንኳን አተረፈክ ክብር ለጌታ ይሁን❤❤❤❤❤❤

  • @abifiker1221
    @abifiker1221 Месяц назад +6

    😢😢ሳሚየይ የኔ የዋህ እንኻንም ዳንክልን የሳቄ ምንጭ ጨቆኝ ነበረ ጨምር ጨማምሮ ይስጥህ ኣባቴ

  • @user-im5bn5yo4n
    @user-im5bn5yo4n Месяц назад +4

    በመጀመሪያ እግዜብሔር ይማርህ ሲቀጥል ፀበል ሒድ ፀበል ተፀበል ሰውን አትመን

  • @user-id2pz2gv3v
    @user-id2pz2gv3v Месяц назад +4

    እኳን አሏህ አተረፈህ ሣሚየ ከዚህ ቡሀላም አሏህ ይጠብቅህ ጥንቃቄ አዲርግ❤

  • @customerc8442
    @customerc8442 28 дней назад

    ወይ ሰው ምን ይጠቀማል አንተ ብትሞት አይበላህ የአንተን ኑሮ አይኖረው ውይ እግዚአብሔር እንኳን አተረፈህ ሳሚ

  • @user-jt7hz9ul3y
    @user-jt7hz9ul3y Месяц назад +1

    አልሀምዱሊላህ ወንድሜ እንኳን አላህ አተረፋክ በጣም ደስ ብሎኛል ❤

    • @user-xi6lc4cb9o
      @user-xi6lc4cb9o Месяц назад

      ተሸፍንሽ ውንድሜ ትያለሽ እንዴ ዲኒሽን ተማሪ ኣይፍቀድም

  • @user-ih9wn6gw6q
    @user-ih9wn6gw6q Месяц назад +32

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ጠላት ተዋረደ እግዚአብሔር እንኩዋን ለዚ አበቃችሁ

  • @فاطمهالعتيبي-ج7س
    @فاطمهالعتيبي-ج7س Месяц назад +15

    አልሃምዱሊላህ እንኳን ለቤትህ አበቃህ 😢❤❤

  • @SameraKhan-xg2si
    @SameraKhan-xg2si Месяц назад +4

    ዋናው አንተ መትረፍህ ነው ወንድሜ አይዞህ

  • @user-mj8yv7qg9t
    @user-mj8yv7qg9t Месяц назад

    ኢንኳወን አለሀ አፊየሀን መለሳል አብሺር 🎉🎉🎉

  • @SalamlakTegab
    @SalamlakTegab 3 дня назад

    ሳሚየ የዋህን ፈጣሪ አጥለውም እንኳን የልጅህ አምላክ አተረፈህ

  • @samsunglaxymobile2182
    @samsunglaxymobile2182 Месяц назад +4

    ወድሜ እሡንምአትመን አላህያውቃልሁሉንም

  • @فاطمهالعتيبي-ج7س
    @فاطمهالعتيبي-ج7س Месяц назад +7

    ስለያሁ በጣም ደስ ብሎኛል ወላሂ አልሃምዱሊላህ ❤❤❤

  • @Elsabtelsrel
    @Elsabtelsrel Месяц назад +9

    💔🙏🏽🛐 ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ያንተ ቤት እልልታ ይሁን የጠላት ቤት ለቅሶ ይሁን እንኳን ደስ አላችሁ እጅግ ደስ ብሎኛል

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 27 дней назад

    ሳሚቾ😢😢እንኮን እግዚሐብሔር አበቴ ለቤትህ አበቃህ እሙ እንኳን ደሰ አላቹ እኔ ምለው ሳሚቾ ጎደኛክን እኔ አውንም መጠርጠሬን አልተውም ከልጁጋ የሆነ ሴራ ሊኖራቸው ይችላል ተጠንቀቅ እሱ ተጠቀቅ እራሰህን ጠብቅ በዚህ ግዜ ማንን ማመን እዳለብን እራሱ ግራ ይገባል እግዚሐብሔር ለመልካሞች አይተኛም አያቀላፋም እግዚሐብሔር አውንም በደሙ ሸፍኖ ይጠብቅህ

  • @Selame2968
    @Selame2968 Месяц назад

    አይሰዉ😏 እንኳን ፈጣሬ አተረፈህ ሳሚ የኔ የዋህ በጣም ደስ ብሎኛል ሳሚ የዋህነትህን ቀነስ አድርግ በተረፈ በርቱ ፈጣሬ ከናተ ጋር ይሁን አቼም ሰዉ ሲናገርሽ አትናደጅ ብቻ ባልሽ ይመንሽ እሽ እማ🙏🙏❤❤❤