ቡናን እንደዚ ከቀመሱ መመለስ የለም‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 268

  • @elsakebede8634
    @elsakebede8634 Год назад +127

    ጌታ እየሱስን የሰቀሉት ሀይማኖት ያላቸው መሲህ ይመጣል ብለው የሚጠብቁ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ሲላቸው የሰቀሉት ሀይማኖተኛ እንድንሆን ሳይሆን አማኞች እንድንሆን የወደደን ራሱን ስለ እኛ ሀጢያት በመስቀል ላይ የሰጠን በዘመን መጨረሻ ብዙ ነገር ሊሆን ይችላል አንገት መስጠት ሳይሆን አንገት ደፍቶ መጸለይ ሁሉን ለሚችለው ለዘላለም በዙፋኑ ጸንቶ ሁሉን አሳልፎ ስለሚኖረው ለሚያኖረን መስጠት ስለ ሙያቹ ተባረኩ

    • @metigedefa3236
      @metigedefa3236 Год назад +4

      Lawekebt semeatenet metadel new

    • @Elu2424
      @Elu2424 Год назад +1

      You’re right ❤❤❤🙏

    • @Elu2424
      @Elu2424 Год назад +8

      Jesus is more than enough!

    • @Semerehareg2244
      @Semerehareg2244 Год назад +8

      እንዲገባህ ስላልፈለክ አይገባክም, እንጂ ማእተባችንማለት መስቀል ማለት ነው። መስቀሉን ይዞ ይከተለኘ ነው ያለው ጌታ ። አንገታችንን የምንሰጠው ለጌታ ነው ። እግዚአብሔር አይነ ልቦናችሁን ይክፈትላቹ።

    • @newayelfneh
      @newayelfneh Год назад +5

      @@Semerehareg2244 meskelun beangetachin sayihon belbachin endenyizew new yemifelgew kemesekeyaw belay degmo yetesekelewen beyibelt binwed ena binakebr bay negni

  • @fikiritegeitinet6466
    @fikiritegeitinet6466 Год назад +36

    ነነዌ በ 3ቀን ዖም የተለመነ አምላክ ኢትዮጵያን በቅዱሳን አባቶቻቾንፆም ፀሎት ይለመነን አሜን

    • @hanna4751
      @hanna4751 9 месяцев назад

      አሜን፫

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Год назад +8

    አሜን አሜን እግዚያብሄር አምላክ በፆም በፀሎት መበርታት ብቻ ነው የሚያዋጣን መድሀኒያለም ፀሎታችንን ይስማን

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Год назад +2

    እኔ ቡና አልጠጣ ስለማይስማማኝ ግን የእጅግዬን ሞያ ሳየው ሰርቼ ለመጠጣት ጉዋጉሁ።
    እጅሽ ይባረክ ምርዬ የእናትዋ ጉዋደኛ፣ ካሜራ ማን፣ ተላላኪ፣ ልጅ ተባረኪ ።
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖቴ ለዘላለም በክብር ትኖራለች በልጆችዋ ሰማእትነት ትቀጥላለች ።አሜን።

  • @genettesfaye4250
    @genettesfaye4250 Год назад +5

    መድኅን ዓለም ክርስቶስ ይኼንን ከዚህ የመከራ ጊዜ ያሻግረን🤲🤲🤲!!!
    ሀይማኖታችንን ይጠብቅልን🤲🤲🤲!!!
    ሁላችንንም በተዋህዶ እምነታችን ፀንተን ለመኖር አምላካችን መድኃኔዓለም ያብቃን🤲🤲🤲!!!
    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏!
    እኔም ቤተሰቡን በሙሉ በጣም እወዳችኋለሁ🥰🥰🥰

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 Год назад +43

    አይዞአችሁ አላህ ያስተካክለዉ ሠላሙን ያውርድልን ሀገራችንን ኢትዮጵያን እና ህዝቦችዋን ሠላም ያድርግልን 🙏

    • @sarabook2434
      @sarabook2434 Год назад

      በጥም.እናመሠግናለን

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 6 месяцев назад +1

    አሜን ❤❤ አመሰግናለሁ

  • @susuwarknh3321
    @susuwarknh3321 Год назад +32

    ሐገራችንን ሰላም ያርግልን ተዋሕዶ እምነታችንን ይጠብቅልን። እጆችሽ ይባረኩ እናትዋ❤

  • @azmeraalemayehu5055
    @azmeraalemayehu5055 6 месяцев назад +2

    አሜን አሜን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖታችንን ጌታ ይጠብቅልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @yedingil
    @yedingil Год назад +12

    እናትና ልጅ ደስ ስትሉ😍እጆት ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው😍♥️🙏🏼

  • @tsidutaye1285
    @tsidutaye1285 Год назад

    Sweet I like your knowledge ses geta abzto yebrksha Bergteghenet Haymanotenkuan motalch thanks for sharing sestu

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas Год назад +2

    የሜሉዬ እናት ሙያዎን ስላካፈሉን እናመሠግናለን እጅዎት ይባረክ ስለ ሀይማኖታችን ግድ ይለናል ሁላችንም ለእምዬ ተዋህዶ ዘብ እንቆማለን እንዳሉትም ጊዜው ለፀሎት ምቹ ነው እንደሁልጊዜው ነነዌን በጾም በጸሎት እና በእንባ እናሳልፋታለን ከእውነተኛው ዳኛም መልስ እናገኛለን።
    የነነዌም ሰዎች እግዚአብሔርን አመኑ፤ ለጾም አዋጅ ነገሩ፥ ከታላቁም ጀምሮ እስከ ታናሹ ድረስ ማቅ ለበሱ።
    ወሬውም ወደ ነነዌ ንጉሥ ደረሰ፤ እርሱም ከዙፋኑ ተነሥቶ መጐናጸፊያውን አወለቀ ማቅም ለበሰ፥ በአመድም ላይ ተቀመጠ።
    ትንቢተ ዮናስ 3:5-6

  • @asegedechtessema1881
    @asegedechtessema1881 Год назад +5

    እውነት ነው ይህ ሁሉ ፈተና የሚያልፈው በንስሃ፣ በፆም ፀሎት ነው፡፡ እግዚአብሄር ቤ/ክርስቲያናችንን ይጠብቅልን፡፡

  • @fireye-gn777
    @fireye-gn777 Год назад

    እዉነት ነው ሁላችንም ለሀይማኖታችን ዘብ እንቀማለን "አንድ ሲኖዶስ "አንዳንዶች ጭር ሲል ስለማይወዱ ለህዝቡ በየጊዜው የተለያዩ አጀንዳ ቢሰጡም እግዚአብሔር አምላክ ግን ከሁሉም በላይ ሁሉን የሚችል ፍርዱ የማይዛባ ስለሆነ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል አምላካችን ለቃሉ ታማኝ ነው ::
    ስለ ሙያዋ እንዲሁም ይህንን መልእክት ስላስተላለፉ እግዚአብሔር ይባርክዎ መልካም ጊዜ እግዚአብሔር ያምጣለን ::

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 Год назад +2

    እውነት ነው በሐይማኖታችን ፀንተን መቆም አለብን ፡ሰላምን ፍቅርን ፡ይስጠን ፡ በቸርነቱ ይጠብቀን፡ እጅጌ ፡እጅሽ ይባረክ ፡እኛም እንወዳቸዋለን፡፡

  • @ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ
    @ሀገሬኑሪ-ዠ2ጨ Год назад +19

    የሴት አንበሲት ሁላችንም ከእርሶ ጋር ነን ቀልድ የለም አንድ ሲኖዶስ

    • @fulbanezemedkun4849
      @fulbanezemedkun4849 Год назад

      Sinodos ye zelalem hiwot ayhonim, Liju yalew hiwot alew yilal Metsaf Kidus!

    • @fulbanezemedkun4849
      @fulbanezemedkun4849 Год назад

      Sinodos ye zelalem hiwot ayhonim, Liju yalew hiwot alew yilal Metsaf Kidus!

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Год назад

    እጅግዬ ሰላም ላንቺ ይሁን በጣም ጎበዝ እናት ነሽ ሁሌም ባለሙያ የምትሰሪያቸው ሁሉ ትክክል የናት ሙያ ፣ የሚያስተምር እውነት ነው አሜን አሜን ሀገራችንን ሀይማኖታችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን አገር የጋራ ሀይማኖት የግል ነው ይባላል የተባረከ ቡና ይሁን በጣም ቆንጆ ነው ።እናመሰግናለን ላይክ ሼር

  • @peace3791
    @peace3791 Год назад +3

    ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሽ:: ጥንካሬውን ከየት አገኘሽው? እኔ ሃምሳ ሶስት ነኝ : ለቤቴም መስራት እየደከመኝ ነው ከስራ ጋር:በጣም ነው የማደንቅሽ:: አንድ ቀን ኢትዮጵያ ስመጣ ያንቺን ምግብ ኦርደር ሳላደርና ይህንን ያስጎመጀሽኝን ምግብሽን አምሮቴን ሳልወጣ አልመለስም::

  • @ANGEL-tc1hw
    @ANGEL-tc1hw Год назад +1

    አሜን ፈጣሪ ሠላሙን ያብዛልን

  • @banchu3147
    @banchu3147 Год назад +1

    አሜን ማሚየ እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃን ሰላሙን ይስጠን በቃ ይበለን 🙏🙏🙏🙏

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 2 месяца назад +1

    ሁሉም እናት እንዳንቺ ቢሆን ኢትዮጵያ ትባረክ ነበር፡፡

  • @ስደተኘዋሻሽቱ
    @ስደተኘዋሻሽቱ Год назад +2

    እውነት ብለሻል እናታችን በሀይማኖት ቀልድ የለም ሞት እንደሆነ መቸም አይቀር ስለዝህ ለሀይማኖት መሰዋት መታደል ነው

  • @meazaworku6870
    @meazaworku6870 Год назад +17

    ሀይማኖት ሳይሆን ስለሀጢያታችን በመስቀል ላይ የተሰቀለው ክርስቶስ ያድናል!! እርሱ የጠፋውን ሊፈልግ ከሰማይ ወረደ በእርሱ በማመን የዘላለም ህይወት አለ!! ሰው ሀይማኖት ያሳየን ይሆናል ከርስቶስ እየሱስ ግን በእርሱ በማመን የሚገኘውን የዘላለም ህይወት ያሳየናል!🙏🙏🙏🙏

    • @ejigemoya
      @ejigemoya  Год назад +7

      Egnam yemnamnew andem sostem behonew be kidist selasie be abe beweld bemenfes kidus new. Orthodox tewahedo church has its own doctrine and laws and we won’t allow anyone to forcefully change or cross the line. Thank you

    • @helenkiros6647
      @helenkiros6647 Год назад +1

      Yortodox page eyadenachu tlfelfalachu EGA eko checkm anaderachum hooo,ere lkeke argunnn

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ6ሐ

    አሜን አሜን ደጉን ጊዜ ያምጣልን

  • @Mesobcooking
    @Mesobcooking Год назад +1

    Mama ይሄ የtictock ዘመን ሰው ትእግስት የለውም ቭድዮ ትንሽ ባይረዝም ጥሩ ነው በተረፈ I like it

  • @melatTUBE
    @melatTUBE Год назад +1

    ሰላም ለ እምዬ ኢትዮጵያ! አሁን ቡና እየቆላው ነው ልሞክረው ዋውው

    • @21MarYam
      @21MarYam Год назад

      ሜሊዬ መቼ ነው እምትመለሽው

  • @azitytube6811
    @azitytube6811 Год назад +1

    Amen mamaye thank you 💕🙏

  • @tsedeygashaw4426
    @tsedeygashaw4426 Год назад +3

    You guys are so sweet
    Thanks for sharing your opinion about religion 👍 I agree with you guys
    May God bless and protect our religion 🙏 ♥️

  • @genetayele990
    @genetayele990 Год назад

    Amen Amen ye einat l am orthodox atenkuben

  • @andiibrahim9244
    @andiibrahim9244 Год назад +2

    እግዜአብሔር ሰላሙን ያምጣልን በፀሎት መበርታት ነው

  • @wt5506
    @wt5506 Год назад

    በጣም ቆንጆ ነው የምሪዬ እናት እንዴት እንደምታስቀኑ አዲስ ነገሮቨተማርኩ ቡና አፈላበታለሁ በውሀ አሁን በወተ ት እሞክረዋለሁ

  • @atsedaatseda8208
    @atsedaatseda8208 Год назад +1

    ኡሉም በ አይማኖቱ ይጽና እኔም ከ ኦርቶዶስ አይማኖቴ ጎን ነኝ እስከ መጨርሻው እስከ ሕይወት መስዋት

  • @hasnag3161
    @hasnag3161 Год назад

    ማፍያው በጣም አሪፍ ነው ግን የት ነው የሚገዛው

  • @elleni4658
    @elleni4658 Год назад +2

    በጣም ነው የምወዳችሁ ተባረኩ አገራችንን ሰለም ያርግልን እጅግዬ ድምፅሽ ሲያምር

  • @zubest7326
    @zubest7326 Год назад

    ዊዊዊዊዊዊዋዋ የዘመናይ እናት በራስሽ መክፈትሽን ዛሬ ነው ያየሁት lick አርጌሻለው በጣም ሀሪፍ ማኪያቶ እወድሻለው

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Год назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ ያንተ ጣልቃ ገብነት ለ ሃገሬ ኢትዮጵያ ነነዌ ልትጠፋ ታውጆባት የ3 ቀን ፆም ፀሎት አዋጁን እንደገለበጠ አባት ሆይ ስለ ልጅህ እየሱስ ክርስቶስ ብለህ ህዝቤን አገሬን አስባት ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ሃገር ሃገር የምታሰኘው ወግ ስርአት ያስተማረች ቤተክርስቲያን ን አስባት አባት ሆይ በብዙ የ ሃይማኖትልዩነት ቢኖረንም ሃገራችን አለ ኦርቶዶክስ ባዶ ናት ሃጥያተኞችን ይቅር በል ካህናትን ይቅር በል እባክህ እራራልን 😭😭😭

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 Год назад +1

    የኔ እናት ለሃይማኖታችን እንሞታለን thank you sharing

  • @wubanchidemeke6274
    @wubanchidemeke6274 6 месяцев назад

    የኔ ቆንጆ እርጋታሽ እንዴት ደስ ይላል
    ቤ/ክ ናችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን እንጸልያለን አስፈሪ ጊዜ ላይ ነው ያለነው የሚገርመኝ እናት የሆነችን ቤ/ክ ለምን እንደሚጠሉዋትና እንደሚያሳድዱዋት አልገባኝም ሁሉም አፈንግጦ የወጣው ከዚህች ቅድስት ቤ/ክ ነው፡፡ ለሁሉም ልቦና እንዲሰጣቸው እንለምናለን

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 Год назад

    ኣሜን የኔ እህት የምትናገሩት ሁሉ እውነት ነው

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 Год назад

    እውነት ነው ፈጣሪ ደጉን ቀን ያምጣልን ተግተን እንፀልይ። ይችን መጭመቂያ ከለመድሽ የጀበና ቡና ነው የሚያሰጠላው ምክንያቱም በጣም ነው የሚያጣፍጠው የማሽን በያት እኔ ረጅም ዓመት ነው የምጠቀምባት።

  • @richosara
    @richosara Год назад

    Ejigye balemoya ejigiye tebareki ye werkochu enat

  • @mekdi8499
    @mekdi8499 Месяц назад

    ካራሜሉ ቅቤ ባይገባበት ስኳር እና ቅቤ ለጤና ጥሩ አይደለም በቅቤው ፋንታ ውሀ ጠብ እያደረግን ብናወፍረው ይሻላል አመሰግናለሁ።

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 Год назад +1

    እናት እጂጌ ጎበዝ ነሽ በርቺ ጥሩ ነገር ነው በቀላል ማፍላት ይቻላል እጅሽ ይባረክ የተባረከ ይሁንላቹ ስላሳየሽን አመስግናለሁ ምያሽን ስላከፈልሽኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ !!!

  • @mebratbereket2732
    @mebratbereket2732 Год назад +1

    ኣሜን ቆንጅትየ🙏

  • @tizitaserbessa2676
    @tizitaserbessa2676 Год назад

    Tadlesh ke inatish ga, enate tebareku!!!

  • @sabaabakalagalata9301
    @sabaabakalagalata9301 Год назад

    በጣም ይሄ ከተጀመረ አይተውም ምርጥ ነው የኔ ቆንጆ እኔ ተጠቃሚ ሥለሆነ ነው

  • @Pentagon2127
    @Pentagon2127 9 месяцев назад

    የእናትሽ ትሕትና ደስ ይላል እናት ና ልጅ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሐገራችንን ሰላም ያርግልን ተዋሕዶ እምነታችንን ይጠብቅልን።

  • @richblessed2195
    @richblessed2195 Год назад +1

    Thanku Egege i learn how to make late today.i will make it soon

  • @feragh4575
    @feragh4575 Год назад

    ሰላም መጥበሻ ነገሩ ያምራል የት ነው ማገኘው 🙏

  • @Asne-y6f
    @Asne-y6f 2 месяца назад

    Amen 3

  • @medhanithailu2710
    @medhanithailu2710 Год назад

    ውይ ኧረ ጀበናችሁ ይሄን ጉድ እንዳታይእንዳትሰማ:: ክብር ለኢትዮጵያ ቡና እትዬ እጅግ:: ይሄ የወንደላጤ ማፍያ ነው::

  • @almenaassefa8240
    @almenaassefa8240 Год назад +1

    Wow betam arefi new be hortodox aymanote manim wedewal yelmi

  • @tigistmengist319
    @tigistmengist319 Год назад

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @jatam2056
    @jatam2056 6 месяцев назад

    Tebareku

  • @wngwa1080
    @wngwa1080 Год назад

    በሱ ቡና ስናፈላ ዉሀ ከስር ይቀራል ወተት ከስር አይቀርም?

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 Год назад

    አሜን

  • @Mama-nu7it
    @Mama-nu7it Год назад

    Beautiful thank you for your service

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 Год назад +2

    Amen Amen God bless you all 🙏

  • @ፍቅርሐይሉ
    @ፍቅርሐይሉ Год назад +6

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ያለንበትን ክፉ ግዜ በማሰባችሁ እንወዳችሗለን በሀይማኖት ቀልድ የለም::

    • @tignenberhe1081
      @tignenberhe1081 Год назад +1

      You should care more about the people regardless of their religion. Love and respect them. Religion with out the people it is nothing. So love and support the humans not the institutions.

    • @ፍቅርሐይሉ
      @ፍቅርሐይሉ Год назад

      @@tignenberhe1081 ወንድ ሁን ሴት የራስህ ጉዳይ ተናግረህ ሙተሀል ፐፐፐፐ

  • @Amel-f9y
    @Amel-f9y 6 месяцев назад

    Eyesus yadenal amen!!!!

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 Год назад

    I don't have any word for U. U alwalys did emazing job sweet mamey. God blessed U and your family 👪 🙌. Have good blessedday.

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 Год назад

    Keza gn sitateb wetetu yilekal ke wenfitu wust??

  • @simegntbelay3064
    @simegntbelay3064 Год назад +1

    አሜን አገራችን ሠላም ሀይማኖት ይጠብቃል

  • @AdisalemAdicuba
    @AdisalemAdicuba 8 месяцев назад

    Sewedachehu eko yene maroche rejem edme ena tena fekere yesetelenge wededede enatena leje ♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 Год назад +2

    ሲያዬት ከለሩ በጣም ያምራል እድሜ ይስጥልን የኔ እናት

  • @adiyeworku730
    @adiyeworku730 Год назад

    Where is your store?

  • @genetayele990
    @genetayele990 Год назад

    Amen selamun yamitalen yeminsemaw yeminayew betam yasezenal

  • @aberozanmare7434
    @aberozanmare7434 Год назад +3

    የኔ ማሮች እግዚአብሔር ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅ ሁላችንም ለቤተክርስቲያን ዘብ እንቆማለን

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይርዳን በሃይማኖት ድርድር የለም🙏

  • @hanakitaw2835
    @hanakitaw2835 Год назад

    Enamesegenalem betam ye melye, kalye, merye mami ufff tadelachu

  • @kebeneshmelaku8225
    @kebeneshmelaku8225 Год назад +1

    AYZOACHEHU ORTHODOX ZELALEMAWE NATE METE HAYMANOTE YETEFALE .🥮☕️ ENJOY .AREFE NEWE ENAMESEGENALENE. 🌺🌸🌺

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 Год назад +2

    It's right, AMEN.

  • @ቢቺኢትዮጵያ
    @ቢቺኢትዮጵያ Год назад +3

    አሜን አሜን ልክ ናችሁ ምሪዬ እጅጌ ፀሎትና ሱባዬ ነው የሚያስፈልገን ፈጣሪ ሁላችንንም ይጠብቀን ልዩ ሞያ ነው ልጅ ይባርክ

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 Год назад +3

    ሁላችንንም ይቅር ይበለን ፅሎት ማረግ ነው

  • @eyerusalemtadesse6580
    @eyerusalemtadesse6580 Год назад

    GOD is bigger than our Ethiopia problem.

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 Год назад +1

    Amen Amen Amen mamiya 🙏🙏🙏❤❤❤ betam arife new🙏🙏🙏❤❤❤

  • @hirutgtekleyesus
    @hirutgtekleyesus Год назад

    መጶም መፀለይ መቀበል።
    ከዚህ የከፋ ግዜ የለም።
    ማኪያቶው ቆንጆ ይመስላል፡ ምርዬ ስትቀምስ ለምን አትታይም 😃
    አመሰግናለሁ።

  • @mintiwabaddisu1185
    @mintiwabaddisu1185 Год назад

    love you mama Ethiopia ...lord Jesus bless you

  • @ranijo826
    @ranijo826 Год назад

    እግዚአብሔር አለን።እውነት ነው በሐይማኖት የመጣ

  • @rahelmulugeta1127
    @rahelmulugeta1127 Год назад

    Amen

  • @lidacall5542
    @lidacall5542 Год назад

    ማዘር የምግብ ሙያ ተምረው ነበር ወይስ አላህ የሰጦት ስጦታ አላህ እድሜ ና ጤና ከጥሩ ስራጋ ይስጦት

  • @aronaron6406
    @aronaron6406 Год назад

    Betam enamesegenalen momi

  • @eritreal3955
    @eritreal3955 Год назад

    Thanks mam 🎉🎉🎉👍👍👍😍🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aziebhabte-selasie7329
    @aziebhabte-selasie7329 Год назад

    Betam gobeze des sill yasgomejal.

  • @ruthbeyene2862
    @ruthbeyene2862 Год назад

    I love watching you guys.
    May God bless you.

  • @eyerusalemtadesse6580
    @eyerusalemtadesse6580 Год назад

    I like the way you stand
    God is with us.

  • @daginguse6803
    @daginguse6803 23 дня назад

    ic late new??

  • @proudethio1594
    @proudethio1594 Год назад

    Fetari migiretuin yamitalin. We love you too 😘

  • @menenswazi634
    @menenswazi634 6 месяцев назад

    Amennnn

  • @kalMHe
    @kalMHe Год назад

    Was that caramel?

  • @gabitube2726
    @gabitube2726 Год назад

    እጅግዬ የገበታ ቅቤ ነው ?? ካራሜሉን ስትሰሪ

  • @Mama-nu7it
    @Mama-nu7it Год назад

    I think coffee is better without milk for your health because both are different and we shouldn't mix up

  • @thegamer-kd3np
    @thegamer-kd3np Год назад

    des tlalachu egziabher hagerachin yitebklin.

  • @tigist6457
    @tigist6457 6 месяцев назад

    እናታችን እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @jmellayetbe8955
    @jmellayetbe8955 Год назад

    Salmeya llazya betaia msallah allah byellawe angdyenya takbyeaneya

  • @salmamo685
    @salmamo685 2 месяца назад

    ሀይሀይአሠራሩጥሩነውግን በትልቅብርጭቆምነው ጠላአደርጋቾሆትብርጭቆዉ ቢስተካከል.ጥሩነው..🎉🎉

  • @Master_ofElements
    @Master_ofElements Год назад

    በጣም አሪፍ ነዉ ማሚዬ እዉነት ነዉ በሀይማኖት ቀልድ የለም

  • @Mama-nu7it
    @Mama-nu7it Год назад

    Proportional Doctor From Ethiopia that says so don't mix up it is better to drink milk or coffee as it is for your health milk is dairy coffee is beans

  • @alexfk9912
    @alexfk9912 9 месяцев назад

    ዋው ይገርማል አብሶ ከላይ ክሬም ቢኖረው የሚገርም ነው የሚሆነው

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Год назад +2

    ስወዳችሁ እኮ