ውሎ አዳር - ጮሮርሳ፤ ጦሮሾ፤ ዳንጋ በአንድ ገበታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025
  • ውሎ አዳር - ጮሮርሳ፤ ጦሮሾ፤ ዳንጋ በአንድ ገበታ #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Комментарии • 382

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 Год назад +22

    እጅ ይባረክ እያሉኩ ከምግቡ የአነባበሮ በአይብና በእርጎ በቅቤ የተስራውን በጣም ለየት ያለ ነው ብዙሁን ነገሩ ከደቡብ ቤሔረስብ ጋር ይመሳስላል /ይቀራረባል ወ/ሮ ብሩቱ ጎበዝ ኢትዮጵያዊ እናት ጀግና ሴት ኖት ከምያዎት አነባበሮውን እምክረዋለሁ ስርቶ ለመብላት አስካለ ጎበዞዋ የኢትዮጵያ ሴት ጋዜጠኛ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ጌታ አምላክ እድስጥሽ እመኛለሁ ከስራ ባልደረቦችሽ ጋር የኢትዮጵያ የቤሔር ቤሔረስቦችን የምግብና አልባሳት ፣አኖኖር ጭምር በህላችንን ስላምታስይን አመስግንሻለሁ ከልቤ ❤ ።

    • @hayatdamtew7016
      @hayatdamtew7016 16 дней назад

      ትክክል ልክ እኔእራሱየኛነበርየመሰለኝ የአማራዎች

  • @Salam-lo1lf
    @Salam-lo1lf 3 месяца назад +3

    በጣም ምርጥና ጀግና እናት ታስታወቃለች እድመ ይስጣት ቦታ ያልተሰጣቸው ያልተዘመላቸው ጀግኖች እናቶቻችን ክብርና ይገባቿል እናቶች ስባሉ አብሶ የኢትዮጵያ እናቶቻችን ልዩ ናቸው ያልተነገረላቸው ጀግኖች ናቸው በጣም!

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 Год назад +9

    የኔናት እኛ እያየን ያደግነው የምናቀውይህን ህዝብ ነው ትህትና ዋአክብሮቷ ምግቡ አስካል ሁሉ በጣም ደስ ይላል 🙏🏼🙏🏼🙏🏼 ❤️❤️❤️

  • @KiyyaaTube-rd3io
    @KiyyaaTube-rd3io Год назад +9

    Wow aadaa oromo baay'ee bareeddu kana harmee umri nuf dheeradha ❤❤❤❤

  • @EthioHabesha-hc6kr
    @EthioHabesha-hc6kr Год назад +31

    የሴት ወይዘሮ እድሜና ጤና ይስጥሽ ቸሩ ጌታ

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 Год назад +16

    Addan kenya bayye bareduudha ummuri dhera rabiin isinfi akkenu hadhakoo❤❤❤

  • @elsamekonnen3979
    @elsamekonnen3979 Год назад +7

    She is amazing Mom a Love her God bless you and your family

  • @Bokime-Media
    @Bokime-Media Год назад +26

    እጅግ ጠንካራ እናት ናት እድሜሽን ያርዝመው ድሮም ኦሮሞ ስስት አያውቅም በዛ ላይ ለምለም ናቸው ወይዘሮ ብሬ የጀግና ሴቶች ምሳሌ❤❤❤

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 Год назад +3

      አመሰግናለሁ

    • @user-solomonzl6fq3zc2r
      @user-solomonzl6fq3zc2r Год назад

      ኦሮሞ አሉ?መቼም ዘንድሮ ማፈር የለም ብትደበቁ ጥሩ ነበር በኦሮሞ ልጆች የሚሰራውን ጄኖሳይድ ተው የሚል ሸማግሌ የላችሁም ደሞ አለማፈራችሁ

    • @alem8640
      @alem8640 Год назад +3

      Ewunet new

    • @ElsaAbo-lv4cx
      @ElsaAbo-lv4cx 23 дня назад

      ❤❤❤❤

  • @ttagestittagesti2935
    @ttagestittagesti2935 6 месяцев назад +7

    ድንቅ ናቸው ኢትዮጵያውያን እህቶቻችና እናቶቻችን አድናቆትህ በቂ ነው ሌላ አትቀባጥር እጅሽ ይባረክ እድሜ ይስጥሽ

  • @zeritutube
    @zeritutube 7 месяцев назад +12

    ያደክማል እኮ ጀግና ሴት ለቤታ ለጎረቤታ ድምቀትናት❤እረጅም እድሜ ከጤናጋር ❤

  • @ejigayehu-cq5bi
    @ejigayehu-cq5bi Год назад +57

    ሰው ካለው ከተደላደለለት ምግብ መስራት ማንያቅተዋል የኛእናቶች ጎበዝእና ጠንካራ ናቸው ❤

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 Год назад +2

      አመሰግናለሁ

    • @melber7957
      @melber7957 Год назад +1

      Ena???

    • @someoneudontknow4298
      @someoneudontknow4298 8 месяцев назад

      9ok

    • @mekonnenselam3601
      @mekonnenselam3601 6 месяцев назад +2

      Ewunet nw

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 6 месяцев назад

      ብትደላደይ ቢሞላልሽም ከድሮው ሙያ ከለለሽ ምን ታደርጊያለሽ ከማግኘት ጋር ሙያም ያስፈልጋል ቅናት መስለብሽ ምናልባት አማራ ነሽ እናንተ ናችሁ ከአፍችሁ ጥሩ ንግግር እማይወጣ ለስው ቀና እማታስቡ ምቀኞች ናችሁ ለዛ ነው በላበላ እምትይው አዬሽ ሙያ ና ፅዳታቸው ብቻ ይበቃል አማራ ወይ ሙያ ወይ ፅዳት የላችሁ ቤት አታፀዱ አፍ ሁን ብቻ ትከፍታላችሁ እኔ አማራ ነኝ እውነት ነው እንናገር ዋሽቸ እራሳችንን አላሞካሽም 😂😂 ያው ከስድብ ውጭ ሌላ ስለማታውቁ ስድባችሁን አሜን ብያለሁ 😂😂😂😂

  • @Beth-sm2fx
    @Beth-sm2fx Год назад +3

    አስኩዬ ትላንት ሣስብሽ ነበር ይህችን ፍፁም የሆነች ሐገራችንን ኢትዮጵያን ስታስጎበኝን እንደተለመደዉ: ይሄዉ ዛሪ አገኘሁሽ፡ ስራሽ ፍፁም ነዉ እህቴ እግዚአብሔር ይስጥልን❤

  • @om-mubark
    @om-mubark Год назад +12

    እማማ አቱንን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ጀግና አይገልጥሺም አላህ ይባርክልሺ

  • @jamila3850
    @jamila3850 Год назад +13

    ገፎ ማገፍት አነባበሮመጋገር እናቴ ሙያአስተምራኛይ እድሜጤናይስጣት

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 Год назад

      አሜን

    • @hawamuhamed5971
      @hawamuhamed5971 Год назад

      በተለይ የገጠር እናቶች በልጂነትም ጪምር ነው የሚያስተምሩን አሁን እነሱ ተሰሩት ያልሰራሁት ጨረርሳን ብቻ ነው

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Год назад +7

    እውንት ደስ እሚሉ እናት ናቸው
    እደልጃቸው ነው ሲናግሯት
    አስኩዬ የኔ ድቅ ስው
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
    ❤❤❤❤❤

  • @SisiWiwuw
    @SisiWiwuw 4 месяца назад +2

    ከስድስት መልስ እንብላ እናታችን ትልቅ እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤❤ስልክ የት ናቸው❤❤❤❤❤

  • @sophiasophia3188
    @sophiasophia3188 Год назад +7

    በጣም ጅግና ናት የኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሴቶች ጀግና እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ 🎉👑💐🌟🥇🏆ይህን ሁሉ ሸልሜሻለሁ በርችልን

  • @JamilaJamila-mc1oi
    @JamilaJamila-mc1oi 3 месяца назад

    mashalllhaaa rabbin umurii siyaa dhersuuuuuu❤❤

  • @abeban.8366
    @abeban.8366 Год назад +13

    ለእናታችን ቸሩ መድኀኒት ዓለም እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን ። በጣም ባለሞያ ናቸው አድናቂያቸው ነኝ. ምግቡን በማየት ብቻ ሸኘነው እንደ እግዚሐብኤር ፈቃድ ወደ ኢትዬጰያ ስንመጣ አድራሻቸውን ብታሳውቂን መመገብ እንፈልጋለን በተለይ አነባበሮውንና ገንፎውን በጣም ነው መቅመስ የፈለኩት. ።

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Год назад +9

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥችው ክበሩልን❤❤❤

  • @tsedale5516
    @tsedale5516 3 месяца назад

    ሁሉ ነገር የምርል እናታችን እህታች እራጅም እድሜ ጤና የሰጣችሁ
    እቃችው ለምድነው ጫሊ ይበዛል

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 Год назад +7

    እድሜ ጤና ለናቶች❤❤❤❤❤❤❤

  • @sanyiimotiimotii5306
    @sanyiimotiimotii5306 Год назад +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪🏼🌳🌳🌳🌳🌹 Addaa keenyaa my oro kiiyyaa ❤❤❤

  • @banteamlakawoke-ot7jc
    @banteamlakawoke-ot7jc Год назад +4

    ዋው የምር በጣም ደስ የሚል ነዉ እናት በምን ቋንቋ ትገለፃለች እድሜ ከጤና ያድላችሁ ሁሉም እናቶች ክእኝህ እናት የተወለዳችሁ ልጆች በጣም እድለኛ ናችሁ በጣም ደሰ የሚሉ እናት ናቸው ቃላት ያጥረኛል

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ

    መልክ ስጠኝ ሞያ ከጎረቤት😊 ሰላም ለኢትዮጵያ❤❤❤

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 3 месяца назад

    ASEKU THANKYOU FOR SHARING THIS AMAZING FOOD PREPARATION.THANKS W/RO BIRAY.

  • @danawitemanda166
    @danawitemanda166 Год назад +2

    ውይ እውነት እንዴት እንደምወዳቹ እውነት እንደስምሽ ልዩ ነሽ ከዚ በላይ እግዚያቤር ይጨምርልሽ።

  • @VardhaVardha-js4ww
    @VardhaVardha-js4ww 3 месяца назад

    Oromuman namaa bosaa dhugaa ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Burtukanabera-ub9mv
    @Burtukanabera-ub9mv 6 месяцев назад +1

    Armee koo jabadhuu sin jalladhaa ebbiffaamii !!!!

  • @martasila5996
    @martasila5996 Год назад +2

    Beautiful culture. You are blessed Nation

    • @melber7957
      @melber7957 Год назад

      God is awesome 💙🤍💙!

  • @hagerabaye1215
    @hagerabaye1215 Год назад +3

    ህግን እናት ናቸው እግዛብሄር እድሜና ምንስ ይስልን

  • @asresachyaso42
    @asresachyaso42 Год назад +3

    የኔ እናት እንኳን ለዚህ እበቃሽ ሰላምና ጤና ተመኘሁልሽ
    ስወድሽ❤❤❤❤❤❤ 2:03

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Год назад +6

    ሴትየዋ ጀግና ጠንካራ ሴት ናቸው እዚህ ቤት የሚሰሩ ሰራተኞች አሰብኳቸውና አሳዘኑኝ ከባድ ነው የምር😢ማዱካ ይቅር በይኝ😂😂😂

    • @melber7957
      @melber7957 Год назад

      Banatesh tetekeye! Gered!

  • @AlmazAssfaw
    @AlmazAssfaw Год назад +2

    ሸዋአገሬየሁሉ መገኛ ሀብታም አገርሸዋ የመጣ እየጠገበያሸግረና እጂ በተለያወያኔ ጁታ ሸዋን ቢወርሳት ደስ ባለዉ ብሬ ኮራሁብሽ ወተት አማረኝ ስመጣአቺጋ እመጣለሁ ብርየ ኑሪልን ❤❤❤❤

  • @MeseretAbera-x7z
    @MeseretAbera-x7z 9 месяцев назад +1

    Mama siwedishe. Yesira sewu neshe🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @hirutkebede1319
    @hirutkebede1319 6 месяцев назад +2

    አዴ ብሬ በጣም ጎበዝ ናት። ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። አስኩ መቼም የፕሮግራሙ ድምቀት ናት።

  • @hayasana9468
    @hayasana9468 Год назад

    Askuye ekwan denesh lezih bekash enate selayewesh dess blongall dero welo Adar begugut metebek program new zare Agatami Agengewesh ❤❤❤❤❤😊😊

  • @yetintutizeta5166
    @yetintutizeta5166 Год назад

    ወ/ሮ ብሬ ድንቅ ሴት🎉 መልካምነትዎ እና ታታሪነትዎ ለትውልድ መተላለፍ ይኖርበታል🎉

  • @FatySam
    @FatySam Год назад +9

    አስኩየ ታስቂአለሽ የገፎው ነገር 😂😂ሴትዬዋደሞ ባትችይም ትችያለሽ ጎበዝነሽ እያለይ ታጀግንሻለች ጡሩሰው😂

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 3 месяца назад

    Yene enat balmoya nachw ejachw yebarak❤❤❤

  • @Tayetu19
    @Tayetu19 Год назад

    በጣም 😅እናመሰግናለን ወ/ር ብሬ እው😅ነትም ጀግና

  • @melber7957
    @melber7957 Год назад +2

    May God bless Oromo Nations and Oromiyaa 🙌🙌🙌🙌💦🌿💦🌿💦🌿💦

    • @SheenaBh
      @SheenaBh 5 месяцев назад

      Oromoo kirstan 🇪🇹🙏🙏❤🙌

  • @taz3739
    @taz3739 Год назад +1

    በጣም ጎበዝ ሴት ❤👍❤

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 Год назад +4

    ❤❤❤❤❤❤ አስክዬ የእኔ እህት እንደው ስስት እያልኩ ነው የማይሽ
    እናትዬ ብርዬ በርቱ ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን እማ ቁጥር ስጡኝ በፈጣሪ በስደት ነው ያለሁት ስመጣም እዚም ሆኜ ብዙ ነገር ማዘዝ ፈልጋለው ❤

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 Год назад +2

      ጠይቄእሰጥሻለሁ ያንቺን ፃፊልኝ በቴሌግራም አወራሻለሁ

  • @tesfaneshdebusho6634
    @tesfaneshdebusho6634 Год назад

    Askaliyee welcome yene konjo. Thank you for sharing our culture.

  • @hanna-pn9ex
    @hanna-pn9ex 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ጎበዝ

  • @aminakhatoon8576
    @aminakhatoon8576 Год назад +2

    Yene enat byeshalwhu weyzero vrye👍👍👍👏👏👏👏👏❤❤❤🥰💐💐💐💐💐💐🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 Год назад +3

    ጀግና እናት ረጅም እድሜ ይስጦት ። አስኩዬ ክበሪልን።❤❤❤

  • @kedanayemariyam1323
    @kedanayemariyam1323 Год назад +1

    Haadholini keenyaa saanyisii adduunyaa caaluu waaqayyoo umurii siinaa dheerisuu

  • @mersi-xz4mf
    @mersi-xz4mf 6 месяцев назад +1

    Yeti nachuhu bamarima yene enate edime katena ga yestachuhu❤❤❤❤

    • @AbutiDadii2
      @AbutiDadii2 3 месяца назад

      Ye waleggaa bahel new wude❤

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 Год назад +1

    SEYTWEZERO BALEMUYA SHEGE ENTEL ORMO BREDU GEBDU BLESU🍀🍀🌼🌼🌺🌺🦋🦋👍Wawe fantastene???

  • @mababa6556
    @mababa6556 3 месяца назад

    Hero !!!!

  • @hololpc4033
    @hololpc4033 Год назад

    ማሻላህ የኔ ጀግና እንናት ብዙ ነገር ነው የተባርኩት አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ እናት አለም ጀግናናሽ❤❤❤❤

  • @tigist-hm3jt
    @tigist-hm3jt Год назад +7

    ዎውው ደስ ስትሉ ፍቅር ሕዝብ ጅግና ሴት 🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Год назад +14

    ጀግና እናት ሺ አመት ኑሪልን ምራጥ ጋዜጤኛ እህቴ

  • @almazawel5741
    @almazawel5741 Год назад

    Bexam abesa yenene mignot yeserachi set bemayet des belognal enem ande ken mignoten esera yehonal ❤❤

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 4 месяца назад +1

    ብሔሮቻችን ውበቶቻችን ነው ካወቅንባቸው❤

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Год назад +8

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤ጀግና እናት

  • @GanatiGanati-hq5hz
    @GanatiGanati-hq5hz 3 месяца назад

    የኔ ጎበዝ አስካለዬ❤❤❤❤

  • @eftuabramim8313
    @eftuabramim8313 Год назад +3

    Wow she’s so amazing ❤❤❤❤❤❤

    • @cutecell7964
      @cutecell7964 Год назад

      ❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮😮

  • @enush7338
    @enush7338 Год назад +9

    ማማዬ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥሽ ጀግና እናት❤...አዘጋጇ ምርጥ ጋዜጠኛ❤

  • @Ethi912
    @Ethi912 Год назад +4

    መልካም ሴት ናቸው ❤ ጉብዝ ታታሬ❤

  • @sisaytolla4831
    @sisaytolla4831 Год назад +2

    ዋው ራጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤንናት ጋር ቆንጆ የሆና ባህል

  • @nenekeke7822
    @nenekeke7822 9 месяцев назад

    Good job 👏🏿 👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿❤🎉

  • @TsgstFzgs
    @TsgstFzgs Год назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ እንኻን በሰላም መጣሺ በኡለሽበት ያለም ዳርቻ ሰላምሺ ይብዛ ዋው በጣም ያምራል

  • @rahma6779
    @rahma6779 Год назад

    Mazer des selu askun bexam wedowatal hulun serawan gobez neshi konjo nw eyaluwat yaberetatuwatal ❤❤❤❤

  • @hanafikadue.t3743
    @hanafikadue.t3743 Год назад

    Wow 👍👍❤❤Aseku sila ayahushe dasi bilogenli ❤

  • @EmusaneSiej4jjd
    @EmusaneSiej4jjd Год назад

    Masha allha barchi aaki❤❤❤

  • @BnUk-n3c
    @BnUk-n3c Год назад

    Ijachu yibarek mashallah

  • @AbutiDadii2
    @AbutiDadii2 3 месяца назад

    Nuf jiraadha❤❤❤❤❤

  • @sifankumsa7450
    @sifankumsa7450 Год назад +5

    Ijumma ilalee dhara bahe ❤❤❤❤

  • @KennaaTesfaayee
    @KennaaTesfaayee 5 месяцев назад

    በጣም ደስ የምል ነው ተባረኩ

  • @resalaahmad2214
    @resalaahmad2214 6 месяцев назад

    ማሻአላህ ተባረከላህ ደስስስስ ይላል እናቶቸችን እኮ ጎባዝ ነቸዉ

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤ማሻአላህ

  • @blueblueablueblue5904
    @blueblueablueblue5904 Год назад +1

    አስኩ የኔ ውድ ስላየሑሽ ደስ ብሎኛል❤

  • @yeenalmetyo4286
    @yeenalmetyo4286 Год назад

    wawwww Bexamnew YmamrewBalmoya Enat Ytbreke Yhun🤲🤲🤲👏👏👏👍👍👍👍

  • @መቅደስአበባዬ
    @መቅደስአበባዬ Год назад

    ዋዉ ጅግና እናት ደሞ ሲያምር ምግቡ ምራቄን አሷጠኝ 😋😋😋😋😂😂😂የት ነዉ ግን ለማዘዝ

  • @fathimasiraj4058
    @fathimasiraj4058 6 месяцев назад +1

    Yummy 🤤😋 Coroorsaa

  • @merongeta2149
    @merongeta2149 Год назад

    Wawooo jegina enat desi silu erjim edimena tenan yistachew

  • @kedijamusema9075
    @kedijamusema9075 6 месяцев назад

    Askye betam new yyemwedsh edmena tena yistesh

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Год назад

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @mariamichalidis8787
    @mariamichalidis8787 6 месяцев назад

    Askale you are very good Women and verry clever 🎉❤

  • @zizu584
    @zizu584 6 месяцев назад

    አነባበሮ በኛም አለ እቃወቹ ሲምሩ ማሻ አላህ❤

  • @yemama5922
    @yemama5922 Год назад +1

    ኣ ይብ: በእርጐ. በቂቤ: እሞክራዋለው:ሲታይ፡ ያምራል. ሲበላ ግን፡ እንጂ፡ ብቻ፡ እሞክራለሁ: አንቺን❤❤❤❤❤

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ Год назад +2

    ጀግና እናት

  • @salamgalaxy7091
    @salamgalaxy7091 Год назад

    Jegnana tastawukalech❤🎉

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 6 месяцев назад

    የአያቶቸን ኑሮ በዘመኔ አሳሄየኝ ፈጣሪ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 3 месяца назад

    እንደዚህ አይነቶች ምግብ ቅባታቸው በጣም ስለሚበዛ ለጤን ጡሩ አይደ ክትፎ ,ጥሪስጋዱለት በጣም ቅባታቸው የበዙ ስለሆነ ለጤና አደገኛ ናቸው ሳይተወቀን በልተን መጨረሻላይ የእግር ህመም ,ይልብ መም የሚይመጡት እነዚህ ምግቦችናቸው!

  • @jafaremusa2138
    @jafaremusa2138 Год назад

    Wowowowo❤❤❤❤❤

  • @Dhugbati
    @Dhugbati Год назад +1

    Thanks ❤❤❤

  • @eteneshgeberemichael5630
    @eteneshgeberemichael5630 Год назад

    Good job, mother

  • @ሠሚራሀሠን
    @ሠሚራሀሠን 6 месяцев назад

    ዋው ጀግና እናት

  • @SSaudi-sy8ti
    @SSaudi-sy8ti 6 дней назад

    ሀዲያ ሆሳዕና 🙏❤

  • @SenayitTakle
    @SenayitTakle Год назад

    Wow ❤

  • @bahredinibrahim3486
    @bahredinibrahim3486 Год назад

    Thank you asku and bite ❤❤❤

  • @sintiaabdeta8374
    @sintiaabdeta8374 Год назад +1

    Amazig ❤️❤️❤️❤️

  • @TiruwerkAsefa-z9k
    @TiruwerkAsefa-z9k Год назад +1

    ውይአሱኩየ ሰወድሺ እኮ ደከመኝ አትይም❤❤❤❤

  • @leratub6791
    @leratub6791 Год назад +1

    Wawa www hulum edazi bisara etiopia rahab aynorm nabar

  • @alem8640
    @alem8640 Год назад +1

    Tenkara set Egizaibher yirdawot

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 7 месяцев назад

    እረዥም እድሜ ለእናቶቻችንን❤❤❤