Lij Tedla we know you in Amhara struggle for many years 🩷 highly intelligent Amhara advocate & scholar! We thank you for the books you wrote & your endless effort to enlighten Amhara ppl. The struggle is at its peak & winning on the ground all thanks to ppl like Lij Tedla 🩷
Lij Tedla you are a person who made me to know more about my country, I hope there are lots of people like me. I know you know better but let me say this, those people shouldn't take your attention & draw your energy, those kind of people will be there which ever way you go, the best way to handle them is ignoring them and focusing on your points...Let the Lord bring peace to our country.
The poll. The ethiopian people deserve respect and justice. With this in mind, the just cause to the Truth is a big strength. The ethiopian intellectuals have the responsibilities to deal with all issues good or bad , to solve the problems and make citizens live in peace. The intellectuals' dishonesty cannot be easly understood by the majority of ethiopians, as they are honest , natural , trustworthy etc ,. The educational system, in Ethiopia for the last 50 yesrs were misguided, mischives and illmanered for the country called Ethiopia, Ethiopia. Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!! Unity the source of Strengths !!! Anyways, " they fight, we can Shout " !!!
Lij ..i just ordered your book. Kibere amhara. I can't wait to get hands on it. ....any way, your track record is clean. So, don't be frustrated , for being attacked , or due to any defamation, and or by mudslinging . These maliciousness come from enemy, misunderstanding, or ignorance, so these ought to remind you , that you are in nothing but in a struggle. So go along with the rough ride
Today the Amharas next the other, other, unless there is the rule of law and justice. We must live together by the rule of law and justice !!! "Beheggee Amlak", it means at least by the natural law and/or mutually made rule of law. If the rule of law does not work or nonexistance , "The Moshe Dayan Way", "heggee yemygezawen haele yegezewall " , you fight not to die, the just cause !!!
Lij Tedla, you are the pinnacle of Amhara success. Your dedication, knowledge, and commitment to Amhara struggles are timely and much needed. As an Amhara, everyone of us should never allow spoilers and sabotagers to hijack our success. That's how the TPLF, EPRP, OLF, MIASON, and others have been doing for rears, numbing and preparing our people for impoverishment and the receiving end of the onslaught.
Tedla studied philosophy and sociology he took up a lot in him sacrificed a lot to stay committed in this politics ! You do not realise his contribution in a time where tplf had all the power in the world he stood by raising Amhara history reminding the youth generation about his past present and how we must stand for the future !!! He raised the diaspora for finance he wrote book and gave money to fano !!!! I cannot stand people like you who have only negative comments when this young man at an age where he should be elsewhere took upon his shoulder what many thousands Amhara s hilarious did not do !!!! If you are Amhara you need to stop criticizing and rather fo your own share publicly like Lij Tedla is doing !!! If you are not go to another media !
lij Tedela Melaku, your knowledge and contribution in Amhara struggle, its priceless. I am really amazed by your wisdom,dedication , courage and determination . Thank you for your lecture.
My brother please keep the good fight you r the only person that can save our people. Talk to our fanos. I know you a very good communicator inform the world what happening to Amhara people. We really need you my brother.
Lij Tedla. You speak the truth. The aim is to UNITE it is that simple. I am proud to be amhara. Thank you for all you do and you are doing and you have done. We need you so badly right now. Keep the fight.God Bless you.🙏🏽
በጣም በጨዋነት በእውቀት ይተደገፈ በጣም ጥሩ ትንታኔ ነው። ሁሉንም የፋኖ መሪዎችንና በማክበር ችግርም ካለ እነርሱ እንዲፈቱ ያቀርብከው በጣም ያስመስግናሀል። እግዚአብሔር ይባርክህ ።
ጆሮ ያለው ይስማ ያስተውልም ጥልቅ በሆነ ዕውቀት የተሞላ ድንቅ መልዕክት, ተግሣፅ, መልስ የሚፈልግ ጥያቄ, ምክርም ነው ተጠቀሙበት
ልጅ ተድላ እናመሰግናለን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ
ድል ለዐማራ ፋኖ💪💪💪💚💛❤
የህሊና ልዕልናህን እግዚአብሔር ያጽናልህ!1
የፋኖ መሪ መሆን ከፍተኛ ሀላፊነት ነው።መሪ የምትሆናቸው ፋኖዎች በጣም የሚያውቁህ አንተም እያንዳዳቸውን በሚገባ ማወቅ አለብህ።በስም ማወቅ ብቻ በቂ አይደለም።
የአማራ ወይም የአኢትዮጵያ ህዝብ የሚፈልገው የስርአት ለውጥ ነው።
አብይ ለስርአት ለውጥ አይደራደርም።
እስክንድር ምንድን ነው የምትደራደረው?
ልጅ ተድላ መላኩ በእውቀት የአማራ ትግል በእግሩ እንዲቆም ካደረጉ ባለውለታዎች አንዱ ነህ እንወድሀለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ❤❤❤
ልጅ ተድላ መላኩ አንተ በእውቀት የተገነባ የአማራን ትግል በግልጽ ያራመድክ ጀግና ነህ ለአሉባልተኞች ቦታ አትሰጥ ከትግሉ ጋር ወደፊት በርታ ❤
አይ የወለደችህ እናት ትባረክ ሺህ ቢወልዱ ሺህ ነው ጉዱ አንዱ ይበቃል የልጅ ተድላ አይነቱ
አይ የወለደችህ እናት ትባረክ ሺህ ቢወልዱ ሺህ ነው ጉዱ አንዱ ይበቃል የልጅ ተድላ አይነቱ
በውነት ለምታደርገው እውነትኛ ንግግር እግዚ አብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ልጅ ተድላ
አሜን❤
Lij Tedla we know you in Amhara struggle for many years 🩷 highly intelligent Amhara advocate & scholar! We thank you for the books you wrote & your endless effort to enlighten Amhara ppl. The struggle is at its peak & winning on the ground all thanks to ppl like Lij Tedla 🩷
What is the title of the book please?
ክቡር አማራ
@@Jebena9797ክብረ አምሓራ
ወንድማችን ልጅ ተድላ መልአኩ በጣም ትልልቅ ነገር ነው እያቅረብክ ያለኸውና በርታ በጣም ብዙ ህዝብ ነው እየተከታተለህ ያለው።
ለአማራው ትግል ፈር ቀዳጅ የሆነው: አቶ ታዲዎስ ታንቱ ስለመሆኑ ያየነው ሃቅ ነው:: ዛሬም በ 84 ዓመቱ እስር ላይ የሚማቅቀው አማራ አማራ እያለ ነው: የቀረው ታጋይ ከርሱ ቦሗላ ናቸው:::
ኢትዮጵያ ወስጥ ሓቅ ሕቅ ነዉ ገንዛቤ ሌለዉ ሕዝብ አድነት ለሌለዉ ሕዝብ ዝም ብሎ ለሚያይ ሕዝብ ሓቅ እየተናገሩ መስዎት መሖን አያስፈልግም ። እሳቸዉ ሰለዉነት በመጋፈጥ በእስር እየማቀቁ ናቸዉ።
ሀሳብህ ጥሩ ነዉ ሆኖም አንዳንድ ያነሳሀቸዉ ነጥቦች ገና ያልተጀመሩ ናቸዉ ስለዚህ ቢያንስ የአማራ ሙሀራኖችን አንተ ጥሪ ብታቀርብላቸዉ የአማራ የምሁራን ስብስብ ማህበር ቢቋቋምና ሲስተም ቢፈጠር እና ርዮት ያልከዉና የመሳሰሉት ነገሮች ስራ ብታስጀምር በጣም ጥሩ ነዉ
ዋው ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ !!!
ሰይጣንን እና ሴራውን ጌታ ያፍርስልን
ለሁሉም ሁላችሁም ሁላችንም ንስሀ እንግባ !!!
ልጅ ተድላ አንተ ጥልቅ የታሪክ እና የፖለቲካ እውቀት ና ችሎታ ያለህ ምርጥ የአማራ ምሁር ነህ
አንዳንድ ግለሰቦች በሕዝብ ቁስልና ስቃይ ላየ እንጨት የምትሰዱ ግለሰቦች የሰውነት ባሕሪ የላችሁም የሚሠቃየውና በየቀኑ የሚፈሰው ደም ይፍረድባችሁ:: መታየት ያለበት ሕዝቡ እንጂ የግለሰቦች ስልጣን አይደለም:: ከአሁን በሀኇላ የእገሌ በድንን ደግፋችሁ ሌላውን የምታጥላሉ ስለእግዚአብሄር ብላችሁ አቁሙ:: ለወደፊት ስለሕዝብ የማታስቡ ከሆነ ከነገዘባችሁ ገደል ግቡ:: ሕዝቡን ያነሳሳው ብሶቱና መሬት ላይ ያለው ብሶት እንጂ የእናንተ በርቀት ሆናችሁ የምትለፈልፉት አይደለም:: በምታምኑት ሐይማኖት ይሁንባችሁ አባካችሁ አትከፋፍሏቸው ቢያንስ ዝም በሉ::
በጣም ብዙ ነገር ግልፅ እንዲሆንልኝ ያደረገ ፕሮግራም ነው ። በተለይ የፖለቲካ ትምህርቱ አሁን ላይ ትግሉን እንመራለን ለሚሉ ወንድሞች ያስፈልጋል ። ወንድማችን ተድላ እናመሰግናለን 🙏🙏
ያቀረብከውን ሐሣብ በሙሉ ወደጀዋለሁ በገራ የሚሠሩበትንና አንድ የሚሆኑበት መንገድ ነው መጠናከር ያለበት:: ችግር የሚፈጥሩትን እንደዚህ ማጋለጥ ነው:: ጥላቶቹን ሕዝቡ እንደዚህ ይወቅ
ልጅ ተድላ፡ እጅግ አክባሪህና አድናቂህ ነኝ። በልጅነትህ በእውቀትህ ብዙ አስተዋጽኦ ያደረክና እየጣርክ ያለህ በራሱ የሚተማመን ዕንቁ እና ውድ የአማራ ልጅ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ። አንድ ነገር ብቻ ልለምንህ፡ ክፉ ሰዎች በሚያነሱት እኩይ ትችት ሳትበገር፡ በስሱ ወይም በአጭሩ መልስ እየሰጠህ ፤ " አለም አቀፍ የአማራ ምሁራን መማክርት ጉባዔ/ማህበር " ማቋቋም ላይ ትልቁን ድርሻ እንድትወጣ አደራ እልሀለሁ።
ውድ ልጅ ተድላ ተባረክ ! ለአማራ ህዝብ ዋጋ እየከፈልክ ነው እናመሰግናለን !! አይዞህ አትበሳጭ ዋጋ የከፈልክበት ትግል ፍሬ ማፍራቱ አይቀርም ተስፋ እንዳትቆርጥ አደራ ወንድሜ!!!
ነገሩ እንዲጠራ ጥረትህን አታቁም ምክንያቱም ትግሉን ለማጨናገፍ የሚሰራ ሀይል አለ እሱላይ መድረስ ነው ዋናው ።
እስክንድር በየጊዜው ድርጅት መሰረትኩ ይላል ግን ሁሌ ሲፈርስ ነው የምንሰማው ስለዚህ የዚህ ሰው አላማ መታወቅ አለበት
እዚህ ላይ ይሰራ ። ቆም ተብሎ እውነተኛ የትግሉ ልጆችን መለየት ያሰፈልጋል ።
በርታ ጥሩ ማብራሪያ ነው የሰጠኸው ! እናመሰግናለን !!😍
አሰክድር ከእስር ተፈቶ በቀጥታ ወደ አማራ ክልል ነዉ የተላከዉ ቀጥሎም በአማራ ክልል ስልጣን ካለገኘሁ እያለ የመከፋፈል ስራ እየሰራ ነዉ
Lij Tedla you are a person who made me to know more about my country, I hope there are lots of people like me. I know you know better but let me say this, those people shouldn't take your attention & draw your energy, those kind of people will be there which ever way you go, the best way to handle them is ignoring them and focusing on your points...Let the Lord bring peace to our country.
Lige Tedla, God bless you! I AM PROUD OF YOU!
Thank you!
The poll. The ethiopian people deserve respect and justice. With this in mind, the just cause to the Truth is a big strength. The ethiopian intellectuals have the responsibilities to deal with all issues good or bad , to solve the problems and make citizens live in peace. The intellectuals' dishonesty cannot be easly understood by the majority of ethiopians, as they are honest , natural , trustworthy etc ,. The educational system, in Ethiopia for the last 50 yesrs were misguided, mischives and illmanered for the country called Ethiopia, Ethiopia. Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow !!! Unity the source of Strengths !!! Anyways, " they fight, we can Shout " !!!
ለክቡር ልጅ ተድላ መልአኩ እጅግ በጣም እግዚአብሔር ይስጥህ፤ ክብረ አምሓራን ገዝቼ እያነበብኩኝ ነው፤ በትክክል ማንነትህን አውቀህ እኛንም ማንነታችንን እንድናውቅ ለማድረግ በምታደረገው ጥረት እጅግ በጣም የማመሰግንህና የማከብርህ ሰው ነህ፤ እወቅ ያለው በአርባ ቀኑ ያውቃል እንዲሉ፤ አንተ በለጋ እድሜህ፤ የተማርከውን ትምህርት በሚገባ በሥራ ላይ አውለህ፤በአለም አቀፍ ምሁራን ተቀባይነት ባላቸው የመመዘኛ ነጥቦች ላይ በመመርኮዝ፤ ስለ አማራነት የምታዘጋቸው ጽሑፎች፤ በወቅቱ ላሉ የአማራ ተወላጆችና ወደ ፊት ለሚወለዱ ሁሉ እጅግ በጣም አስተማሪም ከመሆኑም በላይ፤ በደርግ ዘመን ያደግንና ከዛ በኋላም የመጣው ትውልድ፤ስለማንነታችን የሚነግሩንን ጽሑፎች በሙሉ አጥፍተውና፤ እነሱ በፈጠሩት የውሸት ታሪክ አማራ ሰው በላው፤ ጨቋኝ፤ አቆርቋዥ፤ እያሉ የግራ ፖለቲካ አራማጆች ሲሳደቡ፤ በማንነታችን እየተሸማቀቀን እንድንኖር በመደረጋችን፤ አሁን ግን በተለይ የፋኖ ትግል ከተጀመረ ወዲህ፤ የአንተን የሐተታ ቻናል ማግኘቴና፤ ከላይ እንዳልኩት መጽሐፍህን ማግኘቴ አይኔን የገለጠልኝ ሲሆን፤ አሁንም የእኔ ጌታ ብዙ ሀላፊነቶች እንዳለብህ ብረዳም፤ ወደፊትም አማራነትን አስመልከቶ የሚደረጉ ጥናቶችን በመምራትም ይሁን በማዘጋጀት የአማራን ሕዝብ ለወደፊቱ ጭምር እንድትታደግ በታላቅ ትህትና እየጠየኩኝ፤ እኔም እንደ አንተ የአማራን ነገሥታት ግርማዊ ቀዳማዊ ሐይለስላሴን ጭምር የሚሳደቡ ሰዎች፤ በሌሎች አርእስቶች ላይ የሚናገሩትን እውነት አድርጌ ለመቀበል ፍላጎት የለኝም። አንዱ ትልቁ ችግራችን ላለፈው 50 አመት በአገራችን ላይ የነበረው ስርአተ ትምህርት፤የሰውን ልጅ የማመዛዘን ችሎታ እንዲያዳብር ሳይሆን፤ የተነገረውን ብቻ አሜን ብሎ እንዲቀበል የሚያደርግ በመሆኑ፤ በግራ ፖለቲካ በተቀረጸ ሥርአተ ትምህርት ውስጥ ያለፈ ትውልድ፤ ያዳበረው ነገር ቢኖር ያለምንም ምክኒያት አንድን ግለሰብም ይሁን፤ ሕዝብን ምንም ሳይበድላቸው ከእነሱ የሚሻል ነው ብለው ካሰቡ፤በጥላቻ መርዞ መያዝ/resentment ና፤ ስም ማጥፋት/character assassination፤ የጥላቻ ዘመቻ/hate campaign ማካሄድና፤ ለሰዎች ሊጠቅሙ የሚችሉ በጎ የሆነ አቋም ይዘው የተነሱ እንቅስቃሲዎችን ደግሞ፤ ደጋፊ መስለው ገብተው ማፍረስ የተለመደ ነው። ስለዚህ በአማራ ጉዳይ ያገባናል የሚል ሁሉ፤ በተለይ በውጪ ነዋሪ የሆነ ሁሉ፤ ከእንደዚህ አይነት እኩይ የሆነ ተግባር እራስን ነጻ ማድረግና ገንቢ የሆነ አስተዋጾ ለማድረግ የሚፈልግ ሰው ሁሉ እድሉ በመኖሩ፤ አስቀድሞ ትምህርት የእድሜ ልክ መሆኑን መቀበለና፤ ከዛ በኋላ ደግሞ ማንኛውንም ነገር ለመማር ያለፈውን ሁሉ ትቶ፤ አዲስና ገንቢ የሆኑ ነገሮችን መማር እንዲቻል፤ በመጀመሪያ ደረጃ የበፊቱ ትምህርት የተቀሰመበትን መንገድ በመተው፤ እንደ አዲስ ማንኛውንም ነገር ለመማር ከመጀመር በፊት እንዴት መማር እንደሚቻል/learning How to learn እራሱን መማር ያስፈልጋል። ከዛ በኋላ ደግሞ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትም ሆኑ ሌሎች የትምህርት ሰጪ አካላት፤ አለም አቀፍ ተቀባይነት ባላቸው መመዘኛዎች የተዘጋጁና፤ ስለ ማህበረሰብ፤ ስለ ታሪክ፤ ስለ ፖለቲካ፤ ወዘተ የመሳሰሉን ትምህርቶች በመቅሰም፤ በፈጠራ ላይ የተመሠረተ ሳይሆን፤ በእውነት ላይ በተመሠረተ እውቀት ላይ ተመሥርቶ አስተዋጾ ማድረግ አለበለዛ፤ ገንቢ የሆነ አስተዋጾ የሚያደርጉን ሰዎች ጊዜም ሆነ ስም ከማጥፋት መቆጠብ በእራሱ ትልቅ አስተዋጽኦ ነው። ይሄንን ሁሉ ያልኩበት ምክኒያት፤ destructve behaviour/አፍራሽ የሆነ ስብእነት ያላቸውን ሰዎች፤ ችግሩን ከመፍጠራቸው በፊት አስቀድሞ የማወቂያ መንገድ ስለሌለ፤ ከዚህ ቪዲዮህ እንደተረዳሁት፤ በመጀመሪያ እንደ ድፍረት እንዳይቆጠርብኝ ይቅርታ እየጠየኩኝ፤ ልጅ ተድላ አንተ በቅንነት በመነሳሳት የምታደርገውን ጥረት፤ ከእንግዲህ በኋላ ላለው የአንተ አስተዋጽኦ ምን ሊሆን እንደሚገባው በደምብ አስበህበት፤የአማራን ታሪክና እሴቶችን በተመለከተም ሆነ፤ በፋኖዎች በምድር ላይ ያለውን ውጊያም ይሁን፤ ማንኛውንም ሥራዎች በዝርዝር፤ ለተዋጊ ፋኖዎችና እነሱን በውጪ ሀገር ለሚወክሉ ሁሉ፤ በትክክል በጹሁፍ አሳውቀህ ብትሠራ ነው የሚሻለው፤ አለበለዛ አለማወቃቸውን ከማያውቁና፤ምን ኧይነት ችግር ሊያስከትል ይችል ይሆን የሚል ስጋት የሚባል ህሊና የሌላቸውና፤ እንደመጣላቸው ከሚያወሩ ሰዎች ጋር፤እንካ ሰላምቲያ አላማቸው፤ they aim to wear you down/ሰልችተህ እንድተተወው የሚፈልጉ መሆናቸውን ለማስታወስ ያህል ሲሆን፤ ለማሳወቅ ለምታደርጋቸው ጥረቶች በድጋሚ እግዚአብሔ ይስጥልን። እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድልህ፤ እንደ አንተ ያሉትን ፈጣሪ ያብዛልን፤
ልጂ ተድላ በጣም ጀግና ነህ ጎበዘ እና የፀዳህ ኢትዮጲያዊ በመሆንህ ታኮራኛለህ።
ልጅ ተድላ መላኩ በጣም እጅግ በጣም ከምወዳቸው ሰዎች አንዱ አንተ ነህ ምክንያት ከዚህ ትግል ጀርባ እውቀትን መሰረት አድርገህ ከመጀመሪያው በመታገል ትግሉ እዚህ ካደረሱት ሰዎች ግንባር ቀደም ነህ ይህ መረጃ ያለው እውነት ነው, በማንም ተራ ንፋሳም ወሬ አንዲች ስንዝር ወደ ኋላ እንደማትል እርግጠኛ ነኝ, ወደ ፊት ብቻ, በጣም ነው የምወድህ ወንድሜ ላንተ ለመስከረም አበራ ለፕሮፍ ትንግርቱ መዓዚ እና እናንተን ለመሰሉት ሁሉ ያለኝ መውደድ የተለየ ነው ኑሩልን.
እድሜ +ጤና+አሁን ያለህ አንደበተ ርቱዕነትህን ያ ትልቁና ኃያሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይጨምርልህ።ልጅ ተድላ አመሰግናለሁ ።
ልጅ ተድላ እንዳንተ ያለ ሙሁር እግዚአብሔር ያብዛልን ለአንተም አምላክ ሰላም ጤና ረጅም እድሜ ይስጥህ እናመሠግናለን ።
ትክክክል። ከፋፋወች በጣም ነው ዋን አማራወች። ያለባቸው ጥላቻ። አይን ያወጣ ነው። ለአማራ ህዝብ ትግል። እነ። ዋን አማራ። መጥፍ ከፋፍይ እደሆኑ። የገባው ገብቶታል። ልጅ። ተድላ በረታ። መልካም ሰው ነህ❤
ሰውን። እሚሳደቡ አፍቸውን እሚከፍቱ። ደካሞች ናቸው። ከስድብ ውጭ።
እግዚ አብሄር እነዚህን ከፋፋወች ህልማቸውን። ያፍርስባቸው
በርታ ጎበዝ አማራ
Thank you for sharing & uploading this very crucial video content on RUclips, King! We love & respect you🙏
ወድማችን ተድላ መላኩ የአንተ ዋነኛው ስራህ ሸዋን አንድ አድርገህ ውለታ ዋልልን ❤❤❤❤❤❤
ወንድማችን በርታ የበኩልህን ከማድረግ አትቆጠብ ምንም ነገር አይበግርህ
በሚገባ ዘመድኩን የሚባል ምላሳም እኮ ተጫወተብን
ልጅ ተድላ ክብር ምስጋና ይገበሀል እናመሰግናለን!!!
Thank you very much for everything you do. We are proud of you
ልጅ ተድላ በጣም የማከብር ሰዉ ስለ ሰዎች ሚዲያ ላይ የግለሰቦችን ባህርያትን
መነገሩ አስፈላጊ አይመስለኝም በዉስጥ
በኩል መነጋገር ይቻላል የዉስጥ ችግራችን
ፀሐይ ላይ ማስጣት አያስፈልግም
ለጠላት ቀደ ዳ ወይም ምንጩን መስጠት ነዉ በጣም ይቅርታ እጠይቃለሁ🎉🎉🎉
ብርቅ እና ድንቅ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ
በርታ በርታ ድል ለፋኖ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ነፃነት ለመላዉ ኢትዮጽያዊያን
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
I appreciate your thoughts though your words, and I learned a lot.
1ዋው እንዲህ አይነት ኢትዮጵያዊ በመኖሩ ኮርቻለሁ ያ በቂ ነው ማለት አይደለም በዕርግጥ እስከዛሬም የ360ዎቹ እነ ሀብታሙ ጄሪ እና ብሩክ በአጠቃላ ቲሙ በጣም የምኮራባቸው ቢሆንም ያንተ ምሉዕ የሆነ ትንታኔ ግን ደስ ይላል ለፋኖዎችም ሄ በጣም ጥሩ ትንታኔ ነው በተለይ ኢትዮጵያን ለማዳን በንፁህ ደምና አጥንታቸውን እየከሰከሱ ላሉ እጅግ እናመሰግናለን ትንታኔህ ቀጣይ ይሁን፡፡
ልጂ ተድላ የኢትዮጵያ የታሪክ አለትና የተገፋዉ የሚሳደደዉ የአማራዉ ፈርጥና የእዉነት ምጭ ነህ ኑርልን ዘላለም ምክንያቱም ባንዳዉ ስርአትና ባለተራዉ አላማ ብሎ የተነሳዉ 50 አመት ሲጸነሰስ የኖረዉ ኢትዮጵያን ለማጥፋት አማራን ማጥፋት ተብሎ ነዉና ከዛ ማይኖሪቲ የሆኑትን ህዝቦቿን አፉን ከፋቶ ለማጥፋት አሁንም በየ ተራ እየዋጣቸዉ ነዉ ግን እዉነት ትመነምናለች እንዲ አትበጠስም ልጂ ተድላ እንደ አንተ 100 ቢኖር ኑሮ ማንም ባንዳ ባልፈነጨባት ነበር አሁንም የቀን ጉዳይ ነዉ እንጂ አማራ ያሸንፋል ኢትዮጵያ ወደ ቀደመዉ ክብሯ ትመለሳለች!!!!
Amen , may Almighty God help us to have more like him .
ሁልጊዜ ከመጣህ ጥሩ ነው በወር ና በሳምንት እየመጣህ አይሆንም በርታ ካረፈድህ ችገር ነው
በርታ ልጅ ተድላ እግዚአብሄር ብርታቱን ይስጥህ! እውቀትን እይመነዘርህ እውኑትን ተመርኩዘህ የምታድርገው አስተዋፅፆ ገንቢ ነው በርታ🙏🏾 ዝቅ ብለው ሲፈትኑህ በከፍታ እለፋቸው
በጣም አመሰግናለሁ ሀቀኛው ወንድማችን እውነቱን ፍርጥ አድርገህ ስለነገርከን አመሰግናለሁ:: ጌታ ይጠብቅህ!
አማራው እዚህ የደረሰበት ምክንያቱም ትግሉ እያደገና ማን ማን መሆኑ መጣራት ደረጃ ላይ በመድረሱ ነው:: አንተከኋላህ አዝለህና ማንነትህንና ችሎታህን ደብቀህ የመጣህ አይደለህም:: ግንብዙ ድብቅ አጀንዳ ከኋላቸው አዝለው ለአመታት የደንቆሮ ፖለቲካ ሲያመነዥጉ በአማራ ስም የተደበቁ ለአማራው እንቅፋት ለመዘርጋት የሚሯሯጡ አሉ:: የሁሉንም background በደንብ ማጣሪያ ዪስፈልጋል::
My beloved Brother Lije Tedla Melaku ! Much Love & Respect !
ልጅ ተድላ መላኩ ተስፋ አለኝ እነ ስም አይጠሬ ስለ ኢትዮዽያ ታሪክ ፃፍን የሚሉ ጎጠኝነታቸው ካልያዛቸው ከአንተ ብዙ ይማራሉ በብዙ ተባረክልን ።
❤
ልጅ ተድላ አንተ ብዙ ገንቢ ሚናዎችን መጫዎት የምትችል አስተዋይና ጨዋ ሠው መሆንህን በተለያዩ ጊዜያቶች የሠጠሀቸውን አስተያየቶችና ሀሣቦች አዳምጫቸዋለሁ!ፋኖ ከግል ኢጎ ወጥቶ ራሱን ለህዝቡ አሣልፎ ዝቅ ብሎ ትግሉን ወደፊት ከፍ እንዲያደርግ (አንድ እንዲሆን)ወሳኝ ሠው ነህና በርታልን!
ልጅ ተድላ መላኩ ወረደ እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ይስጥህ አንተና ጥቂት መሰሎችህ የአማራ ትግል ምሰሶዎች ናችሁ። የትልቅ ሰው ልጅ ምንጊዜም ትልቅ ነው።
My God what a brilliant idea!!! Ante neberk ye ethiopian mere with your tehetena.
የትልቅ ሰዉ ዘር ትልቅ ነዉ አንደበተ ርቱ የእዉቀት አለት
የእዉነት መሰረት ነህና!!!
Tetenkek shaleka dawyt yeyet.ager amara new tiwlddun nigereng ?
@@sahirsanam1551አማራ አማራ ነው ግዛቱ ምን ያደርግልሀል ::
@@sahirsanam1551የ እዲስ እበባ
@@sahirsanam1551መንዜ ነው
ግን ጎጠኛ እንዳትሆን አማራና አማራ ብቻ ሁን።
You are a rare breed! My respects and admiration for your integrity and courage! More power to you! በርታልን ስለእውነት!
እናመስግናለን አማራ የሌላውን መብት መደፍጠጥ አያቅበትም ጀግንነቱ ብቻ መብቱን ማስጠበቅ ያስገድደዋል
I feel hope ! When you Speak the truth ! Keep it up my Brother !
እናመሰግናለን ልጅ ተድላ ።እንዲህ አይነት ሰው ነው ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ።ኢትዮጵያ ወደ ኢምፔሪያል መመለስ አለባት ።እግዚአብሔር ረድቶን ይህ ካልሆነ መቼም ሰላም ይኖር አይመስለኝም ።
ፍፁም አማራ ትድላን ነው ። እናቅዋልነ ስለዚህ ውርኞች አድብ ገዙ
ልብ የሚነካ እይታ:ጥልቅ ትንታኔ ቀጥተኛ እና ትክክለኛ መንገድ አመልካች አባት
ልጅ ተድላ ተባረክ አኪላ ሚሉት ልጂ እኔ እንደዉም አማራ መሆኑ ያጠራጥረኛል ሁሌ የርስ በርስ ጥል ሲያስነሳ ነዉ ማቀዉ
በርታ ውድ ወንድማችን እንደዚህ በእውቀት ሞግትልን።
እስክንድርም ሆነ ዘመነ ፍኖተ ካርታቸውን ግልጽ ሊደርጉ ይገባል። ህዝብ አይቶ እንዲረዳና እንዲደግፍ።
ያለ ፍኖተ ካርታማ ከአብይ አህመድ በምን ተለዩ! ወዴት እንደሚሄዱ እንዴት እንወቅ?
በጭፍን መደገፍ ፤ ሰው ማምለክ ይቁም!!!!!
እናመሰግናለን ልጅ ተድላ❤ ሞግታቸው እንዳትለቃቸው
@@tsedalemariamhailu8063 አንተ ጂንጎ የወንበዴው ፋኖ ፍኖተ ካርታ ሌብነትና ማጅራት መምታት ነው ! ቁሬማም 😅
አንደበትህ ይባረክ ልጅ ተድላ በጣም ግልፅ የሆነ ማብራሪያ ነው የሰጠህው እነዚህ ለይቱይብና ለቲክቶክ ማዳመቂያ የሆኑ አማራ መሳይ ፀረ አማራ ፋኖዎቻችንን ከፋፋዮች እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸው ድል ለፍትህ ለሰላም ለእኩልነት ለህልውና ለሚፋለመው የአማራ ህዝብ ፋኖ🙏🙏🙏💚💚💛💛❤️❤️
Lij ..i just ordered your book. Kibere amhara. I can't wait to get hands on it.
....any way, your track record is clean.
So, don't be frustrated , for being attacked , or due to any defamation, and or by mudslinging .
These maliciousness come from enemy, misunderstanding, or ignorance, so these ought to remind you , that you are in nothing but in a struggle. So go along with the rough ride
Thanks!!
Lij Tedla.
We have to stand together to protect the Amhara genocide in Ethiopia.
Thank you, Sir 🙏🏼
Today the Amharas next the other, other, unless there is the rule of law and justice. We must live together by the rule of law and justice !!! "Beheggee Amlak", it means at least by the natural law and/or mutually made rule of law. If the rule of law does not work or nonexistance , "The Moshe Dayan Way", "heggee yemygezawen haele yegezewall " , you fight not to die, the just cause !!!
Unity the source of Strengths !!! Unity makes the time of all miseries shorter for the resudents and citizens !!!
አመሰግናለሁ ወነድሜ ልጅ ተድላ።እንቆቅልሽ የሆኑብኝን ነገሮች አብራራህልኝ። እውነትን መስማት እጅግ ደስ ይላል። አንቱታን መስማት ብርቅ ሆኖብኝ ነበር። አንተ ትሁት ምሁር፣ ተባረክ ወንድሜ። በእርግጥም የተስፋን ዘር እየዘራህ ነው። እግዚአብሔር በዕውቀት ባርኮኃልና በርታልን። ሠላምና ጤና የሕይወት በረከትህ ይሁን።
Lij Tedla, you are the pinnacle of Amhara success. Your dedication, knowledge, and commitment to Amhara struggles are timely and much needed. As an Amhara, everyone of us should never allow spoilers and sabotagers to hijack our success. That's how the TPLF, EPRP, OLF, MIASON, and others have been doing for rears, numbing and preparing our people for impoverishment and the receiving end of the onslaught.
Thank you, Lig.Tedla. keep up your great work 👏 👍🏻 💪 👌
ልጅ ተድላ የሚያሳዝነው በጣም ኋላ ቀር የሆነ አስተሳሰብ የያዙ ከሚታሰበው በላይ በጣም ብዙ ናቸው። አብዛኛው ሰው ቀደም ሲል በደርግ ከዚያም በኋላ በወያኔ በጣም የተሠራበት ትውልድን በእውቀት የማቀጨጭ ደባ ሰለባ ነው። በእርጋታና በመከባበር ሃሳብን ከመለዋወጥ ይልቅ በመሰዳደብ ውጤት የሚያመጣ የሚመስለው በጣም ብዙ ነው። ሴራና ተንኮል በቋሚነት መጎንጎን እውቀት የሚመስለው የትየለሌ ነው። አለመከባበር፣ መናናቅ ኖርማል የሚመስለው እጅግ እጅግ ብዙ ነው። ይሄ ደግሞ በጣም የሚብሰው ከወጣባት መንደር ውጪ ሌላ ዓለም ያለ ሳይመስለው (ምንም ሰፊ exposure ሳይኖረው) ያደገውና ግን ደግሞ ከአቅሙ በላይ ለራሱ ግምት ባለው ደካማ ላይ ነው። ጊዜ ቢጠይቅም የግድ ትልቅ የአስተሳሰብ ለውጥ አብዮት ማካሄድ ያስፈልጋል።
ለትምህርት የእ/ር ቃል ቁም ነገር አለው እግዚአብሔር ይባርክህ
ዕድሜ ጤንነት ይስጥህ ተባረክ
እናመሰግናለን, አሉባልታ እያራገቡ ግራ ከሚያጋቡን እንደዚህ በሂደት ምን እንደተፈጠረ እና ምን እንደሚሻለን አስተያየትህን መግለፅህ ጠቃሚ ነው. ሌሎችም ይህን ፈለግ ሊከተሉ ይገባል
ሃሳብ እና አስተያየትህን አከብራለሁ ነገር ግን እንዲሁ ሳይህ ከሃላፊነት ራስህን ማራቅ ትፈልጋለህ .... ለምን ጎላ ብልህ ወጠህ Doinate ለማድረግና ትግሉ ላይ Practical የሆነ ለውጥ ለማምጣት ብትሞከር ጥሩ ነው......have a leadership mind set
በግንባሩ ዉስጥ ሀላፊነት ወስዶ እኮ ነበር…,ነገር ግን እነ ጋሽ ዶላሬ …..አን የአማራ ኮዝ ገብቶህ ወደፊት መጥተህ ለመታገል ስትሞክር ከጎንህ አብረዉህ የተሰለፉ ሆዳሞች ትግሉንም አንተንም ጠልፈዉ ይጥሉሀል….ግንባሩ ዉስጥ የደረሰበት ይኸ ነዉ…በርግጥ ተስፋ መቁረጥ አይገባም…ምክንያቱም ላይጨረስ የተጀመረ ትግል አይደለም….ከመታገልና ከማሸነፍ ዉጭም ሌላ አማራጭ የለም….
Tedla studied philosophy and sociology he took up a lot in him sacrificed a lot to stay committed in this politics ! You do not realise his contribution in a time where tplf had all the power in the world he stood by raising Amhara history reminding the youth generation about his past present and how we must stand for the future !!! He raised the diaspora for finance he wrote book and gave money to fano !!!! I cannot stand people like you who have only negative comments when this young man at an age where he should be elsewhere took upon his shoulder what many thousands Amhara s hilarious did not do !!!! If you are Amhara you need to stop criticizing and rather fo your own share publicly like Lij Tedla is doing !!! If you are not go to another media !
ወንድማችን የእውነት አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ። እውነት ነው በሰዎች የተነገሩትና አፈንጋጭ የመሰሉ አስተሳሰቦችን በውስጥ መስመር ብቻ በመነጋገር ለማስተካከል ቢቻል ተገቢ ይሆናል።
እስክንድር ለመዓዛ በሰጠው ቃለ ምልልስ ላይ ፋኖን ለስልጣን መወጣጫ አድርጎና ዝቅ አድርጎ የገለጸበትና የተናገረውን ግልጽ ማድረግ አለበት ከፋኖ ጋር መቀጠል ከፈለገ።
ልጅ ተድላ መላኩ አክባሪህ አድናቂህ ነኝ።እግዚያብሔር ይባርክ አንተን የወለዱልን በስርአት በእውቀት ያሣደግሁን ቤተሠቦች ይባርካቸው❤❤❤❤❤
I consider you like my little brother and talk with people like I grown up with you. It is a blessing to know you brother. Love with respect
ልጅ ተድላ መላኩ በእዉነት አመሰግንሃለሁ በርታ የመስራት አቅም አለህ ሁሌም በሰዉ መካከል ጥላቻን የሚዘራ ሰይጣን ብቻ ነዉ
ልጅ ተድላ ኑርልን እናመሰግናለን።እንዲህ ተንትነህ እያስረዳኸን ሁሉንም እንድናውቅ አትድከም ማወቅ የምንፈልግ አእላፍ ነን በርታልን።እኛም ሙሉ እንድንሆን አስተምረን።
ተባረክ ጀግናውን የሚያዋርድ የተዋረደ ሰው ነው ።ተድላ ትንንሾችን ተዋቸው ቤቱን ልጆቹን በትኖ ደሙን የሚያፈሱትን ወንድሞችህን አሰብ የምታለቅሰ እናት ቤተሰብ አልባ ህፃናትን የተደፈሩ አማራ በመሆናቸው ብቻ ታፍነው ተወሰደው የት እንደደረሱ የማይታወቁ ወንድሞች ብዙናቸው
ከአቻምየለህ ቀጥሎ የአማራዉ ትግልና ታሪክ ላይ ብዙ እንደሰራህ አዉቃለሁ…ለዉጥም አምጥታችሗል….ግንዛቤ ፈጥራችሗል#አንቅታችሗል#ክብርም አለኝ….በርታ…
Thank you I am prying my fanos become one and keep going Amara will have victory soon with God’s grace 🙏🏽👍🙌
ጀግናችን አንተ መልካም አድርጋሃል
ስሌሎች ሰዉ አትጨነቅ ሁሉም ሥራዉ
ያዉጣዉ። አሁን መጠንቅ የለብንየዉስ ችግራች ዉጪ እያወጣን ማሰማት ጠላትን ማስደሰበት ነዉ ችግራችንን በዉስጥቐ መስማማት ይሻላል
የፋኖ ኃይል የሚመራ ዉ "የፈጣሪ"በመለካታዊ ኃይል!!!ነዉ።
ፋኖን የሚረዳ የአባቶቻን አምላክ እርደታ ነዉ መጨረሻዉን ያሳምረዉ
ድል ድል ድል ለፋኖ🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ወድም ተድላ ምን ያህል እደምትደክምና እደምትለፋ መገዘብ የሚችል ሁሉ ይረደሀል። እባክህ ወድሜ ተስፋ አትቁረጥ
ሚስኪኑን የአማራን ህዝብ ፣መከራውን የሚያውን ህዝብ ተመልከት። በርታ ወድሜ እግዚያሔር ይርዳህ። ለአማራህዝብ ታስፈልገናለህ።አደራ ወድማችን!!
ልጅ ተድላ ወላሂ አአዕምሮየ ላይ ሚመላለስ የነበረውን ጥያቄ ነው ቁልጭ አድርገህ የተናገርከው ትክኬለኛ አውነተኛ የአማራ ልጅ ነህ ብቃት ያለህ ሰው ነህ አቦ በረካ አላህ ያድርግህ እድሜህ ይርወም ሌላ ምለው የለኝም። በዚሁ አላማህ ቀጥልበት።
እውነት ነው ዝምታን አለማወቅ,አድርገው የሚያዩ ብዙዎች ናቸው በተለይ አውቃለሁ የሚሉ በልኩ መመለስ ተገቢነው በርታ
Graceful & intelligent patriot !
💚💛❤ፋኖ ማለት እደአተ ነው
💚💛❤በርታ ጀግናየ
Thanks, Lig Tedla for your input,as always, we appreciate your work. We will do our best to get your books!!❤❤❤
ልጅ ተድላ እኔ በግሌ አድናቂህ ነኝ ወንድሜ ለያንዳንዱ ተራ ጥያቄ ለመመለስ ጊዜ ማጥፋት የለብህም እንደበፊትህ አስተማሪ ለሆነና ለአማራ በሚጠቅም ሃሳብ ላይ አተኩር በርታልን ፈጣሪ ይርዳህ🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤
ሀሳብህን በጣም ነው የማከብርው ሁሉም የምታቀርባቸው ሃሳቦችህ አንድነትን የሚያጠናክር ነው በዚህ አንደበትህ እስክንድር ነጋ ከፋኖ ትግል ዞር እንዲል የምትችለውን አድርግ እባክህ ልጅ ተድላ
አንድ አማራን ሁሉም አማራ ሊያወግዝና ሚዲያቸዉን አለማየት ነወ የሚያስፈልገው አማራም እንዳልሆኑ ነዉ የማነገረዉ አማራ የሆነ እነሱን አትከተሏቸዉ ቀድመን ይሆንን የተገነዘብን ሰዎች አለን
እናመሰግናለን ልጅ ተድላ መላኩ ክብረት ይስጥልን💚💛❤️
እውነትም ጆሮ ያለው ይስማ እንደዝህ በእውቀት ላይ የተመሰረተ ትንታኔ መስማት ምንኛ ያስደስታ ልዩነትን መፍታት በመነጋገርና በመደማመጥ እንጂ በሴራ አይደለም እድሜና ጤና ይስጥልን።
አማራ ስትል እንዴት እንደሚያምርብህ!!!!!
ተባረክ!!
መልክህም የዓማራ፣
ልሳንህ የዓማራ፣
አንተም አማራ፣
ልጅ ተድላ ቀብራራ።
lij Tedela Melaku, your knowledge and contribution in Amhara struggle, its priceless.
I am really amazed by your wisdom,dedication , courage and determination .
Thank you for your lecture.
ልጅ ተድላ በጣም የምኮራብህ አንደበተ ርዕቱ እዉቀትህን አካፋይ የሆንክ ምርጥ የአማራ ልጅ በርታ ወንድምጋሻ ከጎንህ ነ ን
ጀግናው በርታልን ማነትህን ማስቀጠል ግዲታህ ነው።
ጉዳዩ በአንጻራዊ ግልፅ በሆነበት ጊዜ ዪሄን ማብራሪያ ማቅረብህ በጣም ጥሩ ነው
ልጅ ተድላ በርታ ብዙ ስራ ይጠበቅብካል። በርታ
የተከበሩ ልጅ ተድላ የዕውቀት መሠረት የያዘ ድንቅ ድንቅ ትምህርት ሰጭ ሀሳብ ነው።
ወንድም ስሰማሀ የመጀመሪያየ ነህ:: ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ:: በርታ!!!
ጀግናችን ዛሬ በደንብ ጠንከር ብለሃል
የስፈልጋል እንደ አንተያሉትን ያብዛልን
በአንዳዶቹ ቸለትነት ሃላፊነት አለመሰዉድ
ወደ ሆላ የሚጎትቱን በፋኖች መሃል እየገቡ አንዱን ከፍ አንዱን ዝቅ የሚደርጉ ትግሉንየሚያጎቱቱ መታረም
አለባቸዉ "ፈጣሪ" አንድነቱንና ሰላሙን
ያምጣልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ድል ድል ድል ለፋኖ❤️❤️❤️
ነፃነት ለመላዉ አማራ ነገድ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ጥሩ ስራ ነው በርታ ግን ራስህን አስተዋውቅ የትምህርት ዝግጅትህን ግለጽ ብዙ ሰው ሚዛናዊ አይደለም በጭፍን ነው እሚፈርጀው ከስር መሰረቱ ደጋግመህ አስረዳልኝ ቀስ እያለ ይበስላል ይህ የማይመረምር ህዝብ አማራ ራሱን ማስከበር አለበት semetic ህዝብ ነው ለአለም ማስተዋወቅ ግድ ይላል ጠንክረህ ግፋ ።
“ክብረ ዓምሓራ” 🩸♥️
Lij tedla u are outstanding amhara patriot, keep doing it th,amhara enemies,trying to upset u to stop your contributions, please be patient
ልጅ ተድላ መላኩ በርታ በርታ ሀሳብህ ግሩም ነው:: የአማራውን ርዕዬተ አለም ( ማኔፊስቶ) ሁሉንም አማራ የሚቀበለው ማውጣት ይገባል:: የአማራው ጠላት ብዙ ነው:: መከታውም አሰግድም ለአማራው ቀደምት አርበኞቻችን ናቸው:: በመሀል እየገቡ የሚያላያዩት ፀረ አማሮች ናቸው:: ፍኖው እስክንድርን ማውጣት አለበት::
❤❤❤❤❤
በርታ!! እንበርታ!!
My brother please keep the good fight you r the only person that can save our people. Talk to our fanos. I know you a very good communicator inform the world what happening to Amhara people. We really need you my brother.
❤❤❤❤❤ተዲላወዬ አንተ ምርጥ የአማራ ልጂ ነህ ይሄሁሉ ያረገው ይሄ ባንዳ እስክድር ነው እስየሚፈልገወ ሲልጣን ነው መኬ ምርጥ ጀግና ነው ይሄ ባዳ እያወንበደ በአማራ ደም እየንገደ የአማራን ትግል እይጎተተ ነው ይሄሁሉ የእስክደር ሴራ ነው እስከድር መወገድ አለበት
አተ ታላቅ ሰው በርታ ድል ለአመራ ፋኖ 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️
Wow, God blessed you it is a very interesting topic, and it is very understandable
I learned from you a lot of things. I don't think I get tired even if I listen to you all day .
Lije Tedla Melaku Loking nice
We Derme our perime mensetrr
በፋኖ ማህል ያለውን ጉንጭ አልፋ ጩህት ሚዛናዊ አስተያየት ነው። በዚህ መመስገን ይገባሀል❤❤❤❤
Lij Tedla. You speak the truth. The aim is to UNITE it is that simple. I am proud to be amhara. Thank you for all you do and you are doing and you have done. We need you so badly right now. Keep the fight.God Bless you.🙏🏽
ልጅ ተድላ መላኩ በጣም ነው የማ ደንቅህ ግን እስክንድር እራስህ ለምን ኢንተርቪው አታደርገውም ከአክብሮት ጋር