ስልኬ ሞላብኝ ብሎ ተረት ተረት የለም ከእንግዲህ ይህው መፍትሄው phone storage

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024

Комментарии • 402

  • @ወለተተክለሃይማኖት
    @ወለተተክለሃይማኖት 6 лет назад +98

    እንኳን ለናታችን ለልደታ ማርያም በተመቅደስ የግባችበት ቀን አደርሳችሁ

  • @hanaana1741
    @hanaana1741 6 лет назад

    ተስፍሺዬ እድሜ ይስጥክ ከጪንቀት ገላገልከኝ ልክ አድን ስትል እኔ እዛ ስገባ እዳልከው ሳጸዳ ሳስዳ ውዶጄ ስልኬ አዲስ ሆኖ ቁጪ እድሜክን ርዝም ያድርግልኝ የኔ ጌታ ሳላምክ ይብዛልኝ ባይ

  • @qonjo6613
    @qonjo6613 2 года назад

    ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ስከታተልህ ስልኬ ፉል ብሎ አስቸግሮኝ ነበር ግን የአንተን መርህ በመከታትል ስልኬን አስተካክየዋለሁ አመሰግናለሁ በጣም

  • @almazbekele8452
    @almazbekele8452 4 года назад +1

    Thank you very helpful. God Blessed 🙏

  • @nigistzwda8562
    @nigistzwda8562 5 лет назад +2

    Thank you so much ተስፍሽ

  • @genetkwt8817
    @genetkwt8817 6 лет назад +1

    Thank You so much Tesfish

  • @ethopiaethopia3273
    @ethopiaethopia3273 6 лет назад

    ዛሬ የምፈልገውን ነገረ ነው ያሥተማረከኝ በጣም ተቸግ ነበረ ተባረክ ተሥፍሺየ

  • @zedYouTube-yo9bh
    @zedYouTube-yo9bh 2 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @sinashsinash9400
    @sinashsinash9400 6 лет назад

    ተስፊሽዬ አመሰግናለሁ። ሰላምህን ይብልን

  • @hananlubaba8447
    @hananlubaba8447 6 лет назад

    በጣም አመሰግናለሁ፡ተስፍሽ ተባረክ

  • @ኤሚከሽሮሜዳሽሮሜዳ
    @ኤሚከሽሮሜዳሽሮሜዳ 6 лет назад +2

    ተስፍሽ መልካም ሰው እናመሰግናለንሰላምህ ይብዛ ገኒን ሰላም በልልኝ

  • @elsaelsa4410
    @elsaelsa4410 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይስጥህ

  • @እኔክርስቲያንነኝ-ከ8ጰ

    ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ተስፊሽ በጣም አድናቂህ ነኝ ብዙ ነገር ካንተ ተምርያለሁ እግዛብሄር አምላክ ከዚህህም በላይ እውቀቱን ያድልህ አሁን አንድ ነገር ልጠይቅህ ከዩትዩብ ላይ በቪውዶውደር ካወረድሁ በኋላ ወደሌላ ስልክ በዋሳፕ ለመላክ ስፈልግ ከ16 m በኋላ አልሄድም ነው የሚለኝ እና ምን ላድርገው ከሞባይሉ ነው እንዴ ችግሩ

  • @benayas5648
    @benayas5648 4 года назад +5

    ድምፅህን ቀንስ አስደነገጥከኝ እኮ

  • @የአረህማንባሪያእዉቀትብር

    ይህኮ እንደዉ ለኔ ነዉ አቦ ይመችችህ ዘጋግቶኝ ነበር ዛሬ አልሠራም ብሎኝ በጣምአመሠግናለሁ

  • @አጀኢባቢንትአወል
    @አጀኢባቢንትአወል 6 лет назад

    እጅግ እጅግ አመሳግነለው በእውነት ቦጎ ሰው ኡፍፍፍፍፍ ትምህርትክ ያጥሩ አስታመሪ ትምህርት ነው ታበራክ ታበራክ

  • @user-ji5hj2qt9b
    @user-ji5hj2qt9b 6 лет назад +6

    ተስፊሽ በጣም አናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም በጎነት ነው የኔ ቅመም እ/ር -- ይጠብቅህ

    • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
      @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 6 лет назад

      የተዋህዶ ልጅ ነኝ እ/ር እረኛዬ ነዉ
      ይቅር ይበለን የፈጣሪአችንን ስም እንደ ድርጅት ስም በምህጻረ ቃል ለምንጽፈው ንቀት¿¿¿ወይስ ድፍረር¿¿¿በእውነት ይደብራል ይስቀጥጣልም ሙሉ አካላችንን ሰቶ ግዜችንን ሳያጎልብን ስሙን ማጉደል የጤነኝነት ስሜት አይመስለኝምምም

  • @tesnattube1324
    @tesnattube1324 2 года назад +1

    አረ ቀስ አባ butጥሩ ነው 👌👌👌👌👌👌wow very good😍😍😍😍😘❤😊😊😊😊😊

  • @meseretdame3507
    @meseretdame3507 6 лет назад +1

    ዋውውው ወንድም አለም እግዚአሔር ይባረክህ ከልብ እናመሰግናለን

  • @afaTube
    @afaTube 6 лет назад

    Thanks brother

  • @kiduelove2425
    @kiduelove2425 6 лет назад

    Wow tespeshe it's one of my question tank you so muche you toooooo

  • @gebruhg
    @gebruhg 5 лет назад

    ተስፊሽ በጣም አናመሰግናሀለን እናከብርሃለን እንወድሃለን be Continue

  • @fatumaomar5329
    @fatumaomar5329 6 лет назад

    በጣም እናመሠግናለን ተፍስሽየ አላህ ይጠብቅህ

  • @yibralemmunier4693
    @yibralemmunier4693 4 года назад

    thank you

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ

    ሰላምህን ያብዛው የ#ድንግል #ልጅ ተስፍሽዬ እናመሰግናለን

  • @ማክዳማኪ
    @ማክዳማኪ 4 года назад

    ተሰፈሽዬ እናመሰግናለን ተባረክ

  • @user-ng8mq3hf9b
    @user-ng8mq3hf9b 6 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @እግዚአብሔርብርሃኔና-ወ5ወ

    ኧረ በጣም ነው የተቸገርሁት በዚህ ጉዳይ በተለይ ዋትሳብ መጠቀም አልቻልሁም ምን እንደማደርግ አላቅም

  • @zerihunbirhanu5703
    @zerihunbirhanu5703 6 лет назад

    tebarek ante sew!!!!!!! Betaaam new yemameseginik qin sew nek.

  • @bahrichtube2936
    @bahrichtube2936 5 лет назад

    arif info tnxs

  • @zahraamohammed4586
    @zahraamohammed4586 5 лет назад +1

    በጣም አመሠግናለሁ ሥልኬ በጣም አስቸግሮኝ ነበር

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 5 лет назад

    እናመሰግናለን ተስፊሽ ቆይ ዩቲቨ በማየት ስልክ ይሞላል እንዴ አንዳ አንዴ እያየው ይዘጋብኛል

  • @አይሻየኡስታዞችአድናቂነኝ

    ውይ ተስፍሽየ ስልኬ ሊፈነዳ ነበር ቴሌግራም ላይ ያለ ሜሴጅ ምን ላድርገው እያልኩ ነበር
    ሰላምክ ብዝት ይበል መልካም ሰው

  • @slym1174
    @slym1174 6 лет назад +1

    Hi, my bro Tesfish !! How are you? Excuse me, I have a short question. How to root my device?

  • @user-id9lq1kv1u
    @user-id9lq1kv1u 6 лет назад

    ተስፍሽ በጣም ነው አመሰግናሎ ግን አንድ ቀንም ጥያቄን መልሰልኝ አታቂም ቡዙ ነገር ነው የጠየኩት አንድም መልሰልኝ አታውቂም ለኛም አንድ በል

  • @user-rv4wh9gd6c
    @user-rv4wh9gd6c 6 лет назад

    ተስፍሽዬ አመሰግናለሁ ተቸግሬ ነበር እግዚአብሔር ን አሸጉልት እየመጣ ገላገልከኝ

  • @qqwrtu3479
    @qqwrtu3479 6 лет назад

    ተስፍሽ ምርጥ ሰው ኑርልን አመሰግን አለው

  • @sadatube686
    @sadatube686 3 года назад

    በር ታልን እናመሰግናለን እድግ በል መልካሞችን ማበረታታትነዉ በርቱ

  • @nanifiker4934
    @nanifiker4934 6 лет назад

    Thank u Tesfish

  • @ጥሩየብድሬ
    @ጥሩየብድሬ 6 лет назад

    Thank you tesfesh

  • @alsalansalan1681
    @alsalansalan1681 6 лет назад

    እናመሰግናለን ተስፊሽ ዋው

  • @babawgtech837
    @babawgtech837 2 года назад

    Nice Video thank you for sharing

  • @esmail5684
    @esmail5684 4 года назад +1

    Gallarye የፈለኩትንም ያልፈለኩትንም በራሡ ፍቃድ ያወርዳል ምንድን ነው መላው

  • @zeynbayalew6517
    @zeynbayalew6517 3 года назад

    እናመግናለን

  • @ከይተሻቕልዋነደይ
    @ከይተሻቕልዋነደይ 6 лет назад

    አናመሰግናለን ተስፍሽየ ኣንድ ያስችሀገረኚ ነገር ልጠይቅህ this font not sappotted አንዴት fixed አናድርጎው በናተ ተባበረኚ

  • @አዲስዘመን
    @አዲስዘመን 6 лет назад

    Thanks so much tesfsh

  • @zuzutube5271
    @zuzutube5271 4 года назад

    Tank you

  • @maba3ref768
    @maba3ref768 5 лет назад

    Thanks bro gen sitasrada kas bel esh wude betem betem ameseginalw teberaki

  • @bashiribrahimsalh2172
    @bashiribrahimsalh2172 4 года назад

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው ልትመሰገን ይገባል

  • @user-ns8bg6el4c
    @user-ns8bg6el4c 5 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን ወንድም

  • @zeynbayalew6517
    @zeynbayalew6517 3 года назад

    እናመሰግናለን ከልብ

  • @user-dy8dx6ll3w
    @user-dy8dx6ll3w 6 лет назад

    ተስፍሽዬ በጣም እናመሠግናለን

  • @user-pm2ny8pk1g
    @user-pm2ny8pk1g 6 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን ተስፍሽ
    በዚ አጋጣሚ ስለ ቴሌግራም አጠቃቀም ብትነግረን እባክህን

  • @bekalechhabetamo3446
    @bekalechhabetamo3446 6 лет назад

    እናመስግናለን ተስፈሺ !

  • @user-zt3yc9or9m
    @user-zt3yc9or9m 6 лет назад +4

    Thank you tesfishey mar

  • @mulutube1713
    @mulutube1713 6 лет назад

    ተስፍሽዬ በጣም እናመሰግናለን

  • @እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል

    ዎው ተስፈሽ እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ እናመሰግናለን

  • @abebechfenta1009
    @abebechfenta1009 6 лет назад

    እንዴው ተስፍሽ እናመሰግናለን
    ሚሞሪየ ፎርማት .እያለ አስቸገረኝ .መፍትሄ ካለህ ብትነግረኝ

  • @አጀኢባቢንትአወል
    @አጀኢባቢንትአወል 6 лет назад

    ተስፊሽ እስቲ ማለ ከላክ አንድ ጥያቄ ?ስልኬ ዝም ብሎ ትንሽ ደቂቃ ቆይቶ ቆይቶ ድምፅ ያሰመኛል ግን ሚሴጅ ታሊኮልኝ አይደለም ዝም ብሎ ናው ከቴሊም አይደል ከሚዲየም አይደል ባቃ ዝም ብሎ ይጮሃል በይ ደቂቃው እስቲ መፊቲህ ካለ ????

  • @sadiamohammed5738
    @sadiamohammed5738 6 лет назад +6

    ተስፍሽ የሚላክልኝ ሁሎም ስልኬ ቀፎ ዉስጥ ነዉ ይሚቀመጠዉ ወደ ሚሞር እንዴት ነዉ ይምቀይረዉ ? የምታቆ ካላቹ ንገሩኝ ስልኬን ከመስበሪ በፊት ድረሱልኝ

    • @fawziaseeed2157
      @fawziaseeed2157 6 лет назад

      sadia mohammed ሌላ ፍይል ከብላይስቶር አውርደሽ ወደሚሞር መላክ ትችያለሽ

    • @sadiamohammed5738
      @sadiamohammed5738 6 лет назад

      Fawzia Seeed የፋይሉ ስም ምን ይባላል?

    • @user-rl5dn5ni5n
      @user-rl5dn5ni5n 6 лет назад

      sadia mohammed ሚሞሪ ካለሽ እንደት እንደምት ልኪ እነግርሻለሁ

    • @logout1710
      @logout1710 6 лет назад +2

      Poto weym video kehone file manager lay gebtesh device,milew nektesh keza kelay more milew tnekina move milewn nektesh keza external storage sitneki yshagerlishal sis

    • @logout1710
      @logout1710 6 лет назад +1

      FILE MANAGER-DEVICE STORAGE-MORE-EDIT-ምትፈልጊውን select አድርገሽ-MOVE-SD STORAGE ከዛ ወደ ሚሞሪ ሄደልሽ ማለት ነው

  • @hamocell5982
    @hamocell5982 6 лет назад

    ተሰፍሽመልካም ሰው እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያደልህ

  • @hdhdhdhdhdhhd2909
    @hdhdhdhdhdhhd2909 6 лет назад

    አመሰግናለሁ

  • @እማወድሻሎኑርልኝለዘለዓለ

    Thanks tasfash

  • @merettadele2798
    @merettadele2798 6 лет назад

    እናመስግናለን ተስፋሽ

  • @user-vi2zj9ps9b
    @user-vi2zj9ps9b 6 лет назад

    Enamsegnalen.wendemcen

  • @hhsfhshsdhshshshsh7372
    @hhsfhshsdhshshshsh7372 6 лет назад

    እናመስግናለን ተስፍሽየ ግን አንድ ጥያቄ ነበረኝ ስልኬ ስው ሲደውልልኝም የነሱ ድምጽ ይስማኛል የኔ ለነሱ አይስማቸውም ሪከርድ ሳደርግ ደግሞ የኔ ለነሱ አይስማም የነሱ ደግሞ ለኔ ይስማኛል እና ምን ላድርገው አንዳንድ ቀን ደሞ ይስራል ምን አልባት እምታውቁም ካላችሁ መላ በሉኝ ጋይሶች

  • @ብቸኝንቴኩራቴ
    @ብቸኝንቴኩራቴ 6 лет назад

    Thanksss
    Tesfesh

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ፀ2ፐ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ፀ2ፐ 4 года назад

    ይመችህ አቦ ሰላምህ ይብዛ

  • @ruthgatenchruth6684
    @ruthgatenchruth6684 6 лет назад

    ትስፍሼ እድሜ ይስጥህ እንዳንተ አይነት ምድሪቱ ትሙላ።

  • @haishamohamade5530
    @haishamohamade5530 6 лет назад

    Thank You Tsfsh

  • @heymanotmesret6824
    @heymanotmesret6824 6 лет назад

    Enamesegenalen egezaaher balehebet bota selamehen yabezaw

  • @ድግልአንችታውቃለሽእናቴኑ

    እናመሰግናለን ተስፍሽየ

  • @herimaherima4720
    @herimaherima4720 5 лет назад

    እናመሰግናለን፡ተስፍሽ ።በጣም፡ስልኬ፡አስቸግሮኝ፡ነበር

  • @ሞትእያለክፋት
    @ሞትእያለክፋት 2 года назад

    ምርጥ ሰው ሰላምህ ይብዛ

  • @samueltesfaye8398
    @samueltesfaye8398 3 года назад

    Tesfsh Betam tebareklgn kante bzu temriyalehu🌟🌟👏👏👏🌟👏❤❤

  • @abyotdemisse187
    @abyotdemisse187 5 лет назад

    በቅድምያ ለምታሳውቀን ነገር ሁሉ በጣም አመሰግናለው፡፡ ከንግሊዘኛ ወደ አማርኛ የተተረጎመ ግራመር የሚያስተምር አፕ ካለ አሳየን እባክ

  • @እኔስአልፈራምድንግልይዤእ

    እናመሠግናለን በጣም

  • @alolo5553
    @alolo5553 6 лет назад +1

    Sitawera lmin tichokilalek kesi bilek awira beterefe amesginalew

  • @meseretmesi7711
    @meseretmesi7711 6 лет назад

    Thanks tesfsh

  • @ማረኝየአሏህs
    @ማረኝየአሏህs 6 лет назад

    Thanks btam tru temheret new wendem

  • @ከዲየጎንደሮቀበጥ
    @ከዲየጎንደሮቀበጥ 6 лет назад

    ባይበር ሳውዲዎች እሚሰራላችሁ
    ካላችሁ እሰኪ ንገሩኝ እኔጋ እቢ አለኝ
    አይከፍትም ጭራሸ ።ተሰፈሸ በጣም
    እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይሰጥህ
    ወንድሜ

  • @bbt911
    @bbt911 6 лет назад

    Tesefishe selam nw ? Yemefeligachewu photowech salasibewu delete aderekuwache restore lemadereg mokere neber alitesakalignem enedet nw memelese yemechilewu...?

  • @apdirahmanmanka7363
    @apdirahmanmanka7363 3 года назад

    ዋው ማሻ አላህ ወድጄዋለሁ

  • @user-lj9cl2sd6j
    @user-lj9cl2sd6j 6 лет назад +3

    enamsegnaln tesefesheye

  • @user-sp2ub6ov6i
    @user-sp2ub6ov6i 6 лет назад

    አሰላም ውአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ተስፍሽየ
    ላስቸግርህ ምንም ሜሴጅ እዳይወርድብኝ
    ለማስቆም እናም በዋሳብም ሆነ በኢሞ የተላከልኝን በውስጥ ሳልገባ ከላይ ማን እደላከ ለማያት በፊት ቀን አስተምረህዋል አዘጋጅቸ እየተጠቀምኩበት ነበር እደት አድርጌ እደፈታሁት አላቅም ሌላም አስተምሮታል ግን አኙን አውርዱ ብሌ ሞክሬው ነበር አልተመቸኝም ያ ካድ ስፍራ ነው የሚሸከፈው አተ ያስተማርከው በጣም ተመችቶኝ ነበር እናም ቢደወውን ልቀቅልን ወይም እዳድስ አስተምረው 🌷🌷🌷

  • @user-gf8xg1zd8u
    @user-gf8xg1zd8u 6 лет назад

    ተስፍሽ ሽኩርን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @መድሃኒአለምይክበር

    Thanks bro

  • @desselove9228
    @desselove9228 6 лет назад

    ስልኬ አዲስ ነው ገና 1ወር ነው ከገዛሁት ግን ጋለሪ አልከፍት ይለኛል ሙሉ ነዉ ፋይል አጥፊ ነው የሚለኘ እና እደነገርኩክ አዲስ ነዉ ምንም ያወረድኩት ነገር የለም እና መላ በለኝ

  • @misemise3654
    @misemise3654 6 лет назад

    Tsefesh ene adsi negn gena lmejemeriya geze seketatek new setaserda kesi belk aserda eski pejikin lmiketatelute hulu beterfe thx

  • @hanaayalew9297
    @hanaayalew9297 6 лет назад

    Thanks tst

  • @etagulove6197
    @etagulove6197 6 лет назад

    ተስፍሽ በጣም እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ ከስልኬ ላይ የማልፈልጋቸውን ፎቶዎች ድሌት ሳደርገው ለጊዜው ይጠፍና ተመልሶ ይመጣል? ማይ ፍይል ውስጥም ገብቼ ሳጠፍ ተመልሶ ይመጣል አይጠፍም ሚሞሪ ውስጥ ያለውን ድሌት ሳደርግ ድሌት ፊልድ ይለኛል እና ይሄን ጥያቄ ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል ወይም የምታውቁ ካላችሁ ንገሩኝ

    • @zabibahussain911
      @zabibahussain911 6 лет назад

      Etagu Love ልጅ ቢኒ ካሁን በፊት አሳይቶና እሱ ፔጅ ገብተሽ እይው እህት ፎቶ ሪሙቨር የሚባል አፕልኬሽን አለ አውርደሽ ሞክሪው

  • @አላህአንድነውአላህልጄንጠ

    እናመሠግናለን ተስፍሽ መልካሙ ሁሉ ላንተ ተመኘሁልህ::

  • @mssalma2829
    @mssalma2829 3 года назад

    ታዲያ።ምነው፡እሮጥክሳ፡ወተት፡ጠደህነው፡የመጣህው

  • @habibahassne9567
    @habibahassne9567 6 лет назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @hawamohammed9669
    @hawamohammed9669 2 года назад

    እሽ

  • @yisihakboss5447
    @yisihakboss5447 6 лет назад

    ሰላም ተስፍሽ አምላክ እውትህን ከዚህ በላይ ይጨምርልህ!!ግን ተስፍሼ የኔ ተሌግራም በሌላ ሰው ተጠልፎ የኔን መረጃ ሌላ ሰው እየሰማብኝ ነው ምን ላድርግ??????

  • @zmanaymary6321
    @zmanaymary6321 6 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @user-vd9lu9mm9j
    @user-vd9lu9mm9j 6 лет назад

    በጣም አመስግናለሁ ስርቶልኛል

  • @mama-xf1mw
    @mama-xf1mw 6 лет назад

    እናመሠግናለን ተስፍሽ በናታችሁ ስልኬ ካሜራው አላነሣ አለኝ የምታወቁ ንገሩኝ

  • @periperry7228
    @periperry7228 6 лет назад

    Mar Thanks Wde