ወደ ካናዳም ሆነ አውሮፓ ለመጓዝ ያሰበ ይሄን ቪዲዮ ተመልክቶ የፈለገውን ጥያቄ ያቅርብ በ ሰከንድ መልስ አለው። እድሉን ተጠቀሙ ChatGPT

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024

Комментарии • 233

  • @yonigirrmagemda9367
    @yonigirrmagemda9367 Год назад +7

    ጌታ ይባርክህ መልካም ሰዉ

  • @Addistoday
    @Addistoday Год назад +1

    እናንተ ታድላችኋል ትመራመራላቹ እኛ እዚ ኢትዮጵያ ፖለቲከኞች አደነቆሩን🙊🙉

  • @Ibert299
    @Ibert299 Год назад

    ተሰፊሸ welcome back

  • @dagnewg.6181
    @dagnewg.6181 Год назад

    Thank my brother.

  • @Awet229
    @Awet229 Год назад

    ይመችህ❤❤❤

  • @derejetadesse281
    @derejetadesse281 Год назад

    10q tesfish for sharing us

  • @kenaskids3968
    @kenaskids3968 Год назад

    ተሰፈሺ መልካም ሰው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @teklemariamamare-qy9bp
    @teklemariamamare-qy9bp Год назад

    ት/ትም ፣ ስራ ልምድ አለኝ እና ወደ ካናዳም ሄጀ መስራ እፈልጋለሁ ግን ካናዳ ማቀው ዘመድም ሆነ ጓደኛ የለኝም እባክህ እንዴት ልትረዳኝ ትችላለህ??? አመሰግናለሁ

  • @dan-kk9de
    @dan-kk9de Год назад

    TESFISH the most trusted and pure heart man of principle. Thank you

  • @fantahundemissie6042
    @fantahundemissie6042 Год назад

    እኔ ከዱባይ ወደ ካናዳ ለመሄድ እፈልጋለሁና አንድ ካምፖኒ አግኝቻለሁ ያገኘሁትም በስራ አማካኝነት ነው እናም ቅድሚያ ብር ጠይቀውኛል ምን ማድረግ አለብኝ ልክፈል ወይ???? ምን ትመክረኛለህ

  • @yrgatomcreativeapp6276
    @yrgatomcreativeapp6276 10 месяцев назад

    ለሐቅ የቆምክ ጀግና ነህ

  • @tesfubisrat433
    @tesfubisrat433 Год назад

    Tesfish ke playstore new yeminawerdew

  • @elfiwagashmesfin8446
    @elfiwagashmesfin8446 Год назад

    Thankyou. you are passing your knowledge enlightening and teach us the latest tech

  • @Sanysany-y2t
    @Sanysany-y2t Год назад +3

    ሳስብህ ነው የመጣሃው ተስፍሽየ ለምን እንደሆነ ኣላቅም ተስፍሽን ከራሴ በላይ ኣምነዋለው ሰላምህ ይብዛ❤️❤️❤️ለጥያቄ ሰምቸ እመለሳለው

  • @woinshetkassaye7174
    @woinshetkassaye7174 Год назад +2

    ተስፍዬ እኛ ተጋሩ ከማንረሳቸው ሰዎች መሐል ነህ። ለትግራይ ሕዝብ በዚያ በጨለማ ጊዜ ከጎናችን ስለሆንክ እናመሰግንሀለን።ተባረክ።

    • @tsionbaheran468
      @tsionbaheran468 Год назад +1

      Betam cebezaTesfshina Abyi seb🙏❤️❤️❤️❤️

  • @kidan5256
    @kidan5256 Год назад +5

    ተስፍሽ በለ ህልና ሰው ተባረክ ረጅም ዕድሜከጥና ይስጥህ ንሩልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤😍😍😍😍

  • @hab3hmbeselambsl79
    @hab3hmbeselambsl79 Год назад +1

    Yet tefah please buzu yemiwedh temelkach timhrt felagi alèn.

  • @USAUS1986
    @USAUS1986 Год назад +6

    ተስፍሽዬ ከ5 አመት በላይ ያንተ ቨዲዎ እከታተላለው መልካም ሰው ነህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ❤ አክባሪህ ከዱባይ ❤

  • @teshomegebremeskel4492
    @teshomegebremeskel4492 Год назад +3

    በጣም እንወዳሃለን ፈጣሪ ሙሉ ዕድሜን የተባረከ ያድርግልክ እናክብርሃለን ተስፍሽ

  • @chachatube85
    @chachatube85 Год назад

    ፖለቲካው ውስጥ መግባትህ አያምርብህም በዚህ ነበር የምናውቅህ ይሄ ይሻልሀል።ዘረኝነትም ጥንብ ናት ከዘረኝነት ውጣ

    • @yohanneshagos5036
      @yohanneshagos5036 Год назад

      ቲሽ ዘረኛ አንተ ነህ እሱ ስለ እውነት ነው የቆመው ቁረጠው ፍለጠው አላለም አንተ የትግራይ ህዝብ ጥላቻ አለብህ።

  • @dawitmenberu
    @dawitmenberu Год назад +1

    Canada yemegegnu ethiopiawian wechiwun shefnen sponsership bitebaberun yemtagzegn ngr ale wendim

  • @weldantube23
    @weldantube23 Год назад

    እናማሰግናለን ወድማችን እበክህ እዴት sposor መግኛት እችለላዉ ግን የትምህርት ዶክመንቶች የለኝም

  • @ጓልወየንቲትግራይትግራይ

    እወነተኛ መሉ ስው ደምፅ ትግራይ ህዝበይ ስለ ሆንከ የቀነይለይ የቀነይልና ዝሓወይ ትግራይ ሀለይም ተመስግንህላች ❤🙏🙏

    • @kidan5256
      @kidan5256 Год назад

      👍👍👍👍❤❤❤❤😍😍😍💊💊💊💊

    • @ጓልወየንቲትግራይትግራይ
      @ጓልወየንቲትግራይትግራይ Год назад

      @@kidan5256 🙏❤

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 Год назад

      ❤❤✌️😍👏 💪 💛💛💕💊 Thank you brother 🙏 for you Always been voice for voice less people tigray God bless you and family Amen 🙏 🙏🙏

    • @kidan5256
      @kidan5256 Год назад +1

      @@sabagebru6850 ሳባየ ሰብስክራይብ ግበርለይ ጓል ዓደይ ማዓረይ🙏❤❤❤😍😍😍

    • @kidan5256
      @kidan5256 Год назад +1

      @@ጓልወየንቲትግራይትግራይ የቀንየለይ ዛሓፍተይ 🙏🙏🙏❤❤❤😍😍😍

  • @leul8625
    @leul8625 Год назад +1

    ተባረክ ተስፍሽ ጥሩ እውቀት አስጨበጥከን

  • @sweethemi369
    @sweethemi369 Год назад +3

    ተስፍሽ ባለ ህሊና ❤

  • @user-qu1mw1sf9z
    @user-qu1mw1sf9z Год назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቀናነትህን ቀጥልበት

  • @ZainabZainab-u6j
    @ZainabZainab-u6j Год назад

    ተስፍሽ ከአምስት አመት በፊት በጣም እከታተልህ ነበር ስምህ ጠፍቶብኝ ዳግም አስታወስኩህ በጣም ተቀይረሃል አላህ ይጠብቅህ ስላገኝሁህ ደስ ብሎኛል😊

  • @sobndad3369
    @sobndad3369 Год назад

    ተስፍሽ ጌታ ይባርክህ።በናትህ ተስፍሽ በጋብቻ የሚወስደኝ ሰው ጋር አገናኝኝ።የምሬን ነው የፈጣሪ ፍቃድ ከሆነ ማግባትም እፈልጋለሁ፣
    ካናዳም ደሞ ከወሰደኝ የበለጠ ደስ ይለኛል።ተስፍሽ እርግጥ ስጋ ዘመዴ አደለህም።ግን ደሞ መወለድ ቋንቋ ነው።እህት አድርገኝ እና በቃ ደግ ስራ ስራልኝ??

  • @tijtijtij2154
    @tijtijtij2154 Год назад

    ወደ ትክክለኛው መንገድህ ተመለስክ ፖለቲካው ያየነው ነው ስትቀባጠር ኖረህ ሰዎቹ ይሄው ታርቀው አድሳባ ናቸው ከአብይ ጋር በብዙ እትዮጵያዊያን ትወደድ ነበር አንተ ግን ባንዳ ነበርክ ከዛን ትግሬ ብቻ ነበር አንተን ማዳመጥ የጀመረው እንኳን ወደ መደበኛ ስራህ ተመለስክ ለሁለተኛ ባንዳ አትሁን

  • @Kedijahussin-mu1vg
    @Kedijahussin-mu1vg Год назад

    ዉይ ተስፍሺየ በስት ጊዜየ አየሁህ ለብዙ አመታት እከታተልህ ነበር በጣም ተቀይረሀን ሠላምህ ይብዛ ወድሜ

  • @buratube266
    @buratube266 Год назад

    ተስፍሽ አሁን ላይ ምን ስልክ ነው የምትጠቀመው note 20 ultra በጣም አሪፍ ስልክ ነው ልገዛው ፈልጌ ነበር

  • @islamismylife5437
    @islamismylife5437 Год назад

    ተስፍሽ መልካሙ ሰው ምነው ጠፋህ የሁሉም ሚድያ አላይህም እንደበፊቱ 4አመቴ እኔም ሳወቅህ

  • @toxidofiles
    @toxidofiles Год назад

    ተስፍሽ እኔ ኢ/ያ ነው ያለሁት መጠቀም አልቻልኩም የውጭ ስልክ ቁጥር ማግኘት ባለመቻሌ ምን ትረዳኛለህ ከዚህ በፊት በቴሌግራም bot እጠቀም ነበረ አሁን እሱንም ተዘጋ መጠቀም አልቻልኩም እባክህ መላ በለኝ።

  • @gebreamlakmetasebiya1151
    @gebreamlakmetasebiya1151 Год назад

    ተሥፍሽ አይ ከዘረኞች አንዱ አተ ነህ ስለ ቅማንት በየጊዜው መጨፍጨፍ አንድ ቀን ዘግበህ አታውቅም ። ዘረኛ ካልሆንክ አሁንም ይደርሳል

  • @elyasyeshwend182
    @elyasyeshwend182 Год назад +1

    ተስፍሽ እባክህ ወደ አውሮፓ በስራ መሄድ እፈልጋለሁ ታማኝ agency ንገረኝ

  • @abigiyamisrak2659
    @abigiyamisrak2659 Год назад

    account ለመክፈት ሞከርኩ ግን አልሰራም አለኝ ምን ላድርግ?

  • @dididagi641
    @dididagi641 Год назад +1

    ተስፍሽ እዉነት እግዚአብሔር ተዉ እዉነትን አክብረህ ይዘሀታልና ጌተ ይባርክህ

  • @sruae3060
    @sruae3060 Год назад

    ተሰፍሺለጉዳይላናግርህ፣ፈልጌ ነበረ?

  • @samsongebremariam6517
    @samsongebremariam6517 Год назад +1

    Tesfish welcome

  • @mequaninttesfa177
    @mequaninttesfa177 Год назад +1

    Tesfesh wow kalat yatergnal lanet Real man

  • @samsammaxamud5148
    @samsammaxamud5148 Год назад +1

    NeGran eseky

  • @awtaras4538
    @awtaras4538 Год назад +1

    ተሽፍሸይ እውነተኛ ሰው እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅክ

  • @TsegiWendmu
    @TsegiWendmu Год назад

    እባክህን ተስፋዬ በኢምቦክስ አዋራኝ😢

  • @EthiophiaHagere
    @EthiophiaHagere Год назад

    AI የወደፊቱ ሰዎችን የሚተካ መሳሪያ ነዉ

  • @Addistoday
    @Addistoday Год назад

    chat Gpt ኢትዮጵያ አይሰራም! ለነገሩ የሚሰሩ ነገሮች ጥቂት ናቸው😊

  • @aberadaniel7139
    @aberadaniel7139 Год назад +1

    Thank

  • @tazebewmoola1993
    @tazebewmoola1993 Год назад +9

    ተስፍሽ ደጉ ስው እግዚአብሔር በረከቱን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 Год назад +1

    ተስፍሽ 🤙🏻🤙🏻🤙🏻

  • @matusala8322
    @matusala8322 Год назад

    Chatgpt ኢንተርኔት ላይ የለለውን ወይም በራሱ file ላይ የለለውን ነገር ማወቅ አይችልም::
    ለሁሉም ሰው ጥያቄ የሚፅፈው Resume, essay, ተመሳሳይ ይዘት አለው::

  • @adaneali121
    @adaneali121 8 месяцев назад

    Your knowledge IS SUPPORTING TPLF and destroying Amhara

  • @arond.g1120
    @arond.g1120 Год назад +1

    Amizing bri

  • @TemesgenDaniel-l8c
    @TemesgenDaniel-l8c Год назад

    ቋንቋ አልችልም ግን ሙያ አለኝ እንዴት ነው መሄድ ምችለው

  • @berhanearaya537
    @berhanearaya537 Год назад

    ተስፊች እንደምን አለህ ትምህርትህ በጣም ነው እመወደው እና አመሰግናለሁ ጥያቄ አለኝ ሪከርድ ማድረግ የሚችሉ አፖች አምቢ ስላሉ ምን ልትማክረኝ ትችላለህ

  • @እኔነኝሃጥያቴየበዛ

    ተስፋይ ሓወይ

  • @ጓልወየንቲትግራይትግራይ

    ስላም ተስፍሽይ ❤🙏

  • @azebgchrist2751
    @azebgchrist2751 Год назад +2

    🤩 You're our STAR!

  • @dawitabyew2463
    @dawitabyew2463 Год назад +2

    እየሱስ ይባርክህ ተስፍሽ

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 Год назад

    ተስፍሽ አብይ አህመድን ተፍታህው እንዴ ?

  • @abrhakalayu936
    @abrhakalayu936 Год назад +1

    እን ኳን ደህና መጣህ ተስፍሽ
    ባለ ንፁህ ህሊና

  • @ibrahimjamal3591
    @ibrahimjamal3591 Год назад

    You're blocked iyaleng nw

  • @boraslewamedia-208
    @boraslewamedia-208 Год назад

    Tesfish, esti sle New Brunswick Critical worker pilot program yehone neger belen... please make a video regarding the New Brunswick Critical Worker Program, how to apply and the things to do and not to do

  • @LaboMastery
    @LaboMastery Год назад +1

    Welcome Tesfish. chatGPT does not work in Ethiopia. Thank you for the info brother!

  • @TerefeTerefe-c2k
    @TerefeTerefe-c2k Год назад

    link አስቀምጥልኝ በናት

  • @roozroozy6793
    @roozroozy6793 Год назад +1

    ተስፍሽ እንካን በሰላም መጣህ ወንድማችን መልካም ስው

  • @freehiwotyemane9870
    @freehiwotyemane9870 Год назад +1

    Wow it's amazing 😮

  • @ademmohammedademmohammed9042
    @ademmohammedademmohammed9042 Год назад +2

    👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Possibleyordanos
    @Possibleyordanos Год назад +1

    thank you tesfa!

  • @ejesera
    @ejesera Год назад +1

    ምርጥ ስው እናመስግናለን

  • @eyerusalemgebru
    @eyerusalemgebru Год назад

    Hi Tesfish, god bless you for helping all of your people. Please, I need your help. I am here in canada with a student visa for 5 months, please help me on how to ask for asylum papers. Pls let me know. Thank you so much.

  • @ayubeyene
    @ayubeyene Год назад

    Tesfesh thanks for your support us but, when I try to open it, it's says GPT is not available in my country its not working in Ethiopia!

  • @daveman3832
    @daveman3832 7 месяцев назад

    ተስፍዬ አንተልብ ቀናሰው

  • @getanezelalem2086
    @getanezelalem2086 Год назад

    OpenAI's services are not available in your country. edezih eyale ayiseram

  • @saraa.8672
    @saraa.8672 Год назад +1

    I love it!!! Thanks for sharing Bro.

  • @geyoh2551
    @geyoh2551 Год назад

    That is nice you are back to what you are good at, you were bias when you were talking politics.....

  • @deretile2673
    @deretile2673 Год назад

    Tesfshye wendme tebarkilgn !!!

  • @tesfaalemu7790
    @tesfaalemu7790 Год назад

    Wendim egziabher yistelne ❤

  • @merkebumanaye9141
    @merkebumanaye9141 Год назад

    ቀዳዳ ነህ ጎጠኛ ለማያውቅህ

  • @ShishayGebre-f6x
    @ShishayGebre-f6x Год назад

    It is possible to come to Canada with my family ? and what are the requirements for all us.

  • @MrEyerusalem100
    @MrEyerusalem100 Год назад

    ተስፍሽ የእዉነት ሰዉ ነክ እኮ

  • @solianasulamatis1482
    @solianasulamatis1482 Год назад

    ተስፍሽየ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን መልካምነትህ ከበቂ በላይ ነው እግዚአብሔር ያክብርልን!

  • @onelove9263
    @onelove9263 Год назад

    sew kemtabala yehn betsera yeshalal

  • @hafizmohammed389
    @hafizmohammed389 Год назад

    እናመሰግናለን ተስፍሽ

  • @huruyelias8320
    @huruyelias8320 Год назад

    ye watsap kutrhn tsafln bro?

  • @getomengistu3628
    @getomengistu3628 Год назад

    Great! you are blessed too much keep up the good work!! 10q

  • @emanfuad6971
    @emanfuad6971 Год назад

    Sponsor endate magegate echelalawe

  • @demekechbalcha
    @demekechbalcha Год назад

    የጠፋ ሰው ተስፍሽ

  • @ashu01244
    @ashu01244 Год назад

    እናመሰግናለን❗️❗️

  • @meminfotechtube8697
    @meminfotechtube8697 Год назад

    ተስፊሽ እንግዲህ ተከታይህ ከሆንኩ ወደ 10አመት ነው ምትለቃቸው ነገር በጣም አስተማር ናቸው በርታ ቀጥልበት እልካለሁ ወደ CHATGPT ስንሄድ በእኛ ሀገር ማለት ኢትዮጽያ ውስጥ አይሠራም ዉጪም የሚተባበረን ወይ የሚናቀው የሌለን ሠው ምን ማድረግ እንችላለን ?

  • @TAS27483
    @TAS27483 Год назад

    አመሰግናለሁ ጠቃሚ ትምህርት ነው ላይክ ወደ ካናዳ መምጣት እፈልጋለሁ አግዘኝ እስኪ ያለሁት ኢትዮጵያ ነኝ

  • @yrgatomcreativeapp6276
    @yrgatomcreativeapp6276 10 месяцев назад

    ውስጤ ነህ

  • @shagahailu2781
    @shagahailu2781 Год назад

    እኔ galaxce smsung sila hona ibialagn🙄🙄

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 Год назад

    አመሰግናለው

  • @luelabebe6271
    @luelabebe6271 Год назад

    ናመሰገናለን

  • @itsMe-kw4hn
    @itsMe-kw4hn Год назад +1

    Thank you so much 🙏

  • @tsehaytesfahun4564
    @tsehaytesfahun4564 Год назад +1

    Thank you Tesfish. I wish you can post more videos so, we can learn more about technology.

  • @habgebrish5067
    @habgebrish5067 Год назад

    tesfish do u mind helping me open chatGPT im in ethiopia

  • @jonathansemere7697
    @jonathansemere7697 Год назад

    ዕንቁ የሆንክ ሰው ነህ ተስፍሽ ካወቅኩህ ጊዜ ጀምሮ ምርጥና ድንቅ ሰው መሆንህን ልመሰክርልህ እወዳለሁ ።ዕድሜና ሙሉ ጤናን እመኝልሃለው ውድ ወንድሜ ።

  • @azeb9433
    @azeb9433 Год назад

    ተስፍሽ ምነው እንደዚህ የምትጠፋው? እባክህ አትጥፋ በጣም የምንወድህ ወንድማችን ነህ። Well come!

  • @sisaykasu2430
    @sisaykasu2430 Год назад +1

    Welcome, Tesfesh!!

  • @afeworkkak5934
    @afeworkkak5934 Год назад

    ተባረክ ደግ ሰው እድሜ ይጨሜር መልካም ሥራ ዋጋ ጌታ ይከፍላል