ስልኬ ተበላሸ ማን ይስራልኝ አዲስ ገዛው ማን ያስተካክልልኝ ቀረ ከንግዲህ ወዲህ ይህው መፍትሄው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 440

  • @rehmarehma4215
    @rehmarehma4215 3 года назад

    ወሏሂ በጣም ነው የማመሰግነው እውቀትህን ይጨምርልህ ስልኬ ተበላሽቶ አልከፍትም ብሎኝ ነበር እቢ ሲለኝ ሌላ ገዛሁ አሁን ቪደወህን እያየሁ አተ እምነካውን እየነካው ከፈተልኝ ይመችህ አቦ

  • @ማክዳማኪ
    @ማክዳማኪ 5 лет назад

    ባልከኝ መሰረት ተጠቅሚ ስልኬን አሰተኵልኩት ልክ እንደ አዲሰ ስልክ ወነልኝ በጠም ነው ማመስግነው ተሰፈሽዬ ተባረክ

  • @behaylutadele
    @behaylutadele 7 лет назад

    tesfish betam enamesegnalen ,gin bizuw (almost all) videoh sile silk bicha new gin be computerm beteley window 7,8,10, lay endet appn metekem endelebin bitasayen des yilegnal.tesfishye betam amesegnalehu THANKYOU!!

  • @sadatube686
    @sadatube686 2 года назад

    እኔ ራሱ እነማዳም ላብቶብ ሰልክ ሲገዙ እቤትነዉ የሚሰተካክሉት እናመሰግናለን ተሰፍሺ አረብ ሀገር ሁሉነገር ሲገዙ እዚሁ ከፍተዉነዉ የሚሰተካክሉት እኛ ሀገር ብር ተከፍሎነዉ ግን ለምን አናቅም እያልኩ እገረማለሁ

  • @ሮዛሰብስቤ
    @ሮዛሰብስቤ 5 лет назад

    Egzaber yesxike wandeme wenatiisilkee tabalashitoo nabar bazii kafatkugni thanks

  • @trunichlebanon3721
    @trunichlebanon3721 7 лет назад

    ተስፍሽ መልካም ሰው እናመሰግናለን
    እንትተርኒት ኮድ እንድት እንደሚገኝ ንገረኝ
    ማለት ስልክ ገዝቼ ብዙ እምፈልጋቸው ያልወርደልኝ አፕ አለ እና እቤት ውስጥ እኔ ለማዉረድ wifi ኮድ እምቢ አሉኝ እንደት ማወቅ ይቻላል

  • @Bemnet947
    @Bemnet947 7 лет назад +31

    ሰላም ሰወችዬ እንዴት ናችሁ እንግሊዝኛ ትምህርትን በቀላሉ መማር ለምትፈልጉ እንዲሁም ከ5 እስከ 10 ትምህርታችሁን ካቆረጣችሁ አሁን ላይ መቀጠል ከፈለጋችሁ ወይም ለምትፈልጉ ማለትም በርቀት መማር ለምትፈልጉ አረብ ሃገርም ይሁን ሌላ ቦታ ያላችሁ ልጆች AK tubeን ሰብስክራይብ አድርጉ ከዛ ሁሉንም መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ የማይሆን ነገሮችን እያያን ጊዜያችንን ከምናባክን ቁም ነገር እንያዝበት ብዬ ነው ሰወችዬ እኔም እየተጠቀምኩበት ስለሆነ እናንተም ተጠቀሙ ብዬ አስቤ ነው ያልገባችሁ ነገር ካለ ሪፕላይ አድርጋችሁ ጠይቁኝ አስረዳችሆለሁ

    • @helenlove2251
      @helenlove2251 7 лет назад

      በእምነት እግዚአብሔር የረዳት betam des yilegnal gin Ke 10gna kifl belayi yichalal?

    • @debora-9344
      @debora-9344 7 лет назад

      በእምነት እግዚአብሔር የረዳት። እኔፈልጋለሁ ግን እንዴት

    • @Bemnet947
      @Bemnet947 7 лет назад +1

      ውዴ እኔ የተረዳሁት ከ5 እስከ 10 ማንዴላ የርቀት ትምህርት ከAK TUBE ጋር በመተባበር በአረብ ሃገራት እና ሌሎችን መማር እየፈለጉ ላልቻሉ ልጆችን ለመደገፍ የተደረገ ስምምነት ነው እና ሌላ መረጃ ከፈለጋችሁ ሰብስክራይብ አድርጉት እና አብርሃም ይባላል ልጁ ከሱ ሃር ተነጋገሩ ያስረዳችሆል ሁሉንም በዝርዝር እንዲሁም እንግሊዘኛን በሚገባን መልኩ በአማረኛ እየተረጎመ ያስተምራል

    • @Bemnet947
      @Bemnet947 7 лет назад

      Debora - ውዴ AK TUBEን ሰብስክራይብ አድርጊ ሁሉንም ነገር ያስረዱሻል

    • @helenlove2251
      @helenlove2251 7 лет назад

      በእምነት እግዚአብሔር የረዳት Okay ye Abrehamn slk yemtawukiw kehone Lakilgn please yenie konjo

  • @ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ
    @ሰላምንሀገረይ-ቀ5ለ 7 лет назад +1

    ዎው በጣም ይገሪማል የሄ ቺግሪ ሲንተየ ኖው ያጋጠመጝ ኖው ና በጣም ጡሩ ኖው ተሲፊሺ ኤናመሰግናለን

  • @ፀሐይሐበሻዊት
    @ፀሐይሐበሻዊት 6 лет назад

    ተስፍሺየ ሰላም ነህ እኔ ያንተን ትምህርት በጣም ነው እምወደው ስልክ የያስኩት በቅርቡ ነው እና የሌሎች ትምህርት ምንም አልገባ አለኝ ዳውሎድ ሳደርግም አይሰራም ያንተ ግን ይሰራሉ ላስቸግርህ ተስፍሺ ቪድዮ እማወርድበት አፕ አሳየኝ በተረፈ ሰላምህ ብዝት ይበል

  • @hananbini2985
    @hananbini2985 7 лет назад

    Tesfesh screen lock passworden resechew selken metekem alchalkum mn yeshalegnal meftehe kaleh plz

  • @sebilayemikayeliliji114
    @sebilayemikayeliliji114 2 года назад

    እናመሰግናለን ወንድሜ የምፈልገው የነበር

  • @abammohamod6954
    @abammohamod6954 7 лет назад

    Tnx tesifishiye yesew manga eko nehi

  • @asenkonjoo880
    @asenkonjoo880 6 лет назад

    Tesefishey betam enmesgnalen.

  • @elsatesfaye6037
    @elsatesfaye6037 7 лет назад

    እናመስግናለን ተስፍሽ ምርጥ ስው ትላት ፕሮቶን ተበላሽቶብኝ የመጨርሻውን ተጠቅሜ ፎርማት አርጌዋለው

  • @mogestadesse5781
    @mogestadesse5781 2 года назад

    Tesfshe amesgenalew ena selka zegtobeg quter saytfa mekft felga neber

  • @arseamabrhane1563
    @arseamabrhane1563 6 лет назад

    Yenye mobiley iPhone 5 ydro new ahun gn setting up date alegn password alawukewum Amharic language demodleat hunebgnal setting up date sayhon Amharic metsafm alchlm mn larg bakh tebaberegn mobile beat demo alawukewum blognal

  • @mekdesethiopia1108
    @mekdesethiopia1108 7 лет назад

    Enamesegenalen tesfesh melkam sew selameh yebeza

  • @ሀበሻቻናል-ኰ4ቀ
    @ሀበሻቻናል-ኰ4ቀ 6 лет назад

    ሰላምነው ተስፍሽ እናመሰግናለን ግን ኢሜሌንም ሆነ ፓስቦርደን አላቀውም ዘግቶብኛል ምን ማድግ እችላለሁ

  • @tirsitsahleantero9974
    @tirsitsahleantero9974 4 года назад

    ሰላም ላንተ ይሁን ሰልካቺን በንሰርቅ ቢጠፋብን እንዴት ማግኘት እንችል ይሁን ከዚህ በፊት አስተመርህ ነበር ግን ላገኘው አልቻልኩም?

  • @ኑርእናቴንናፋቂየተውሂድተ

    እና እንዴት ላርገው ኢሜል ባስገባ ምን ብል ምንም ወደ ስልኩ መግባት አልቻልኩም በጣም ከባድ ነው መላ በለኝ

  • @ሮዛሰብስቤ
    @ሮዛሰብስቤ 5 лет назад +4

    ከተበላሸ እዴት ይከፈታል ዬኔ ስልክ እየሰራ ዘገብኚ ስከፍትዉ ዪሸከረክረል አይከፈትም

  • @netsiseid9242
    @netsiseid9242 7 лет назад

    Thank you T Egziabher Edemena tena yesiteh.....

  • @እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል

    ዎው ወድማቹን እግዚአብሔር ይስጥልን ምስጋናየ ከልብ ከልብ ነው እግዚአብሔር ያክብረልን ከልብ እናመሰግናለን ተስፈሽ

  • @mamitoo8418
    @mamitoo8418 7 лет назад

    yamilagni your I pone could not activated b/e the activation server can not be reached

  • @ሀውለትብንትመሀመድየረሱል

    ሳልነካው ገና ያላልኩበት ይሄዳል ተቹ ይዘባርቃል እዴት ላድርገው ተስፉሺየ ፖስወርዴ ተዘግቶ አተ ባልከው መሰረት ከፈትኩት ግን ተቹ ይዘባርቃል

  • @belyuabebebelyuabebe3972
    @belyuabebebelyuabebe3972 5 лет назад

    ተስፍሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥህ ስልኬን ባስተማርከው ስልኬን አስተካከልኩ አመሰግንሀለው

  • @jemilaweloro8244
    @jemilaweloro8244 2 года назад

    ሀይ ሠላም ነሕ ተሥፍሽ እሥኪ ተባበረኝ የLG ሥልክ አሣየኝ

  • @haimigerma2356
    @haimigerma2356 7 лет назад

    wow tasefya tank you so much

  • @madinahussen8629
    @madinahussen8629 7 лет назад

    Thank you betam desi yilali timirtihi sewu. Bemigebawu meliku new emitastemirew betam gobez melikam sewu neh !

  • @alemgetu3814
    @alemgetu3814 7 лет назад

    እግዚአብሔር ያኑርልን እጂግ አደጌ አመስግንሀለሁ ውንድማችን ትልቅ ትምህርት

  • @rahatube1805
    @rahatube1805 5 лет назад

    Plz ye I email password resahut enedet magegnet echelalwu plz

  • @ame7696
    @ame7696 7 лет назад +1

    ተስፍሽ መልካም ሰው እናመሰግናለን ገኒን ሰላም በልልኝ አጥብቀህ

  • @amarch5236
    @amarch5236 7 лет назад

    ተስፊሽ፡በጣም፡ጡሩ፡ትምህርትነው እናመሰግናለን

  • @jimabiyajalala3696
    @jimabiyajalala3696 7 лет назад

    Tasfeshiye ine iwunatim bexam nawu miyamasaginowu silke saraliny thankyou iwunatim awaqinehk alha yixabiqik

  • @jamilaadhameadhame8476
    @jamilaadhameadhame8476 7 лет назад

    Tesfu betame inameseginaleni pls I have one questions....... Laptope laye Microsoft alikefet bilognal email yeteqal basigebame zem nw bateqalaye menem aywerdilignime pls can you help me?

    • @dawetdebkulu2698
      @dawetdebkulu2698 6 лет назад

      ሰላም ተስፍሽ እኔ ፎርማት አድርጌው ተስተካክሎልኛል አመስግናለሁ። ግን ሊንክ ሸር ሆኖብኛል እሱን ብትነግረኝ ?

    • @ሀረግወይኒዋስሁን
      @ሀረግወይኒዋስሁን 6 лет назад

      በጣም ጥሩ ነው አመሰግናላሁ ሰልኬ ግን ዳታ እምቢ አለ

  • @kidejaumer7655
    @kidejaumer7655 7 лет назад

    እናመሰግናለን በተያዬ ነገር ተቸግረ ነበር አሁንማ ድራሹን ማጠፋው በራሱ ግዜ Apelock ለምለው መፍተሄ ይሆንልኝ ይሁን ተቸገርኩኝ

  • @tsiongetachew6767
    @tsiongetachew6767 7 лет назад

    wow! very helpful thankyou very much

  • @ልዩየኢትዪጵያልጂ
    @ልዩየኢትዪጵያልጂ 7 лет назад

    እናመስግናለን ወድም ፍጣር እውቀትህን ይጨምርልህ

  • @hananlubaba8447
    @hananlubaba8447 7 лет назад

    በጣም አሪፍ ነው ተስፍሽ አመሰግናለሁ ተባረክ

  • @ethiopiatekedemethiopiatek1055
    @ethiopiatekedemethiopiatek1055 7 лет назад +1

    Thank you!

  • @ekramhyruekramhyru6901
    @ekramhyruekramhyru6901 6 лет назад

    ለሁሉም ነገር አመሠግናለሁ ተሥፊሽዬ አድ ነገር ላሥቸግርህ ተባበረኝ አዲሥ ሥልክ ገዝቼ እንተርኔት አልቀበልም አልኝ በዷታም ሥሞክረው አይሠራም ሥሙ ጀተል ነው ተባበረኝ መልሥህን እጠብቃለሁ

  • @mediyube353
    @mediyube353 3 года назад

    እስኪ ለኔ ሌላ ስልክ ላይ የጠፍብንን ፓስወርድ እና ኤሜል እንደት ማገኘት ይቻላል

  • @ቃልኪዳንየድንግልልጅ-ከ3ቐ

    እረ። ተስፍሽዬ ስልኬ ምንም ሳይሆን ዘጋብኝ samsung Galaxy ብሎ ለመብራት ይልና መልሶ ይጠፋል ድንጋዩን ካላወጣሁት ጭራሽ ሙሉ ቀን እንዲሁ ይውላል ወይ አይከፍት ፎርማት ለማድረግም ጭራሽ እንቢ አለኝ ምን ይሻለኝ። በማርያም መላ በሉኝ መንፈሳዊ ማህበራት አሉኝ ካለ እግዚአብሔር ቃል መኖር እንዴት ከባድ ነው እፍፍፍፍፍፍፍ

  • @kidesthailu4700
    @kidesthailu4700 6 лет назад

    ተስፍሽ በጣም በጣም አመሰግናለሁ መልካም ስራነው ተባረክ፡፡

  • @ekramm2122
    @ekramm2122 7 лет назад

    በጣም ጥሩ ትምርት ነው ቀጥልበት በጣም እናመሰግናል አድ ጥያቄ ነበረኝ ዋትሳፔ ተበላሽቶ ብኝ መልሸአውርጀው ግን አይከፍትም ማለቴ ስድስት ድጅቶችን ይጠይቀኝና በሚሴጅ የሚመጣውን ቁጥሮች ከሞላሆቸው ቡሁአላግን አይሰራም ሮንግፒን ኮድ ይለኛል ከላይ ደግሞ ቱው ስቴፕ የሚል ፅሁፍ አለው

  • @nurelgnalemayehu8134
    @nurelgnalemayehu8134 6 лет назад

    tiru silk aleh malete hak yemayidrg ?

  • @ያልተፈታውህልሜታሪኩብዙነ

    መጣም አሪፍነው እናምርሰግናለን የHuawei ጀዋል እደት ነው የምናደርገው

  • @addisuzemen5800
    @addisuzemen5800 7 лет назад

    weyinie silikie, betam emigerim new, yenie silik endezi hunobign sebabirie talikut, betebelashe kutir 800 birr eyekefeliku anadidogn sebaberikut. lemanignawum betam ameseginalehu tesifish. 10Q

  • @loveislove6089
    @loveislove6089 6 лет назад

    ወንድም ከይቅርታጋ ፎርማት ካረኩት ቡሗል አዳድስ ነበር የፈለኩት ግን or create a new acconnt የሚል የለም forgot email የሚል ነው ያለው ቁጥርና ኤሜል ስጨምር ምንም ልከፍት አልቻለም ምን ማረግ አለብኝ።

  • @sudibiya4408
    @sudibiya4408 6 лет назад

    በጣም አመስግናሌው ስንት ወር የተዘጋ ስልክ ክፍትኩት

  • @Eyou653
    @Eyou653 2 года назад

    የስልኬ ፓስወረድ ጠፋብኝ እና ጠፍተቡኝም አይደለም ግን የነበረውን ፓስወርድ ሳስገባው እንቢ አለኝ ስልኩ ደሞ LG ነዉ ከሃላውን ነው ደምፅ መጨመርያ እና ኦን ኦፍ ማረገያውን አንድላይ ነዉ ምን ማረግ አለብኝ

  • @ጎዳናውጎዳናው
    @ጎዳናውጎዳናው 7 лет назад

    ተስፍሽዬ የዛሬ አመት ይመስለኛል አይመንታ ልክ እዳንተ አስተምሮን ነበር ከዛን ግን ሚሞሪ ካርዴን አላወጣሁትም ነበር እናም አሁን ፎቶ ሆነም ማንኛውም ነገር ወዳውኑ ፎርማት ያደርግብኛል እናም ምን ልልህ ፈልጌ ነው ሚሞሪው ካሁንቦሀላ አይሰራም ልጣለው ወይስ ማስተካከል ይቻላል እስቲ ከቻልክ ብታስረዳኝ በተረፈ በጣም ነው ምወድክ ማከብር ሰላምህን ብዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝት ይበልልህ

  • @eteneshdessie84
    @eteneshdessie84 7 лет назад

    በጣም ከልብ አመሰግናለሁ ተሰፈሸ መረጥ አሰተማሪይ

  • @sarabacha2496
    @sarabacha2496 7 лет назад

    በጣም አመሰግናለሁ በዚ ግዜ እቸገር ነበር....ስለረዳሕኝ በጣም አመሰግናለሁ....ወንድሜ

  • @ሊሊየማርያምልጅሂወቴማርያ

    Tsfish enameseginalen egziyabher yebarkihi

  • @fikertatholeha4020
    @fikertatholeha4020 3 года назад

    Tasefeshi bakehine paswired asredage

  • @belaynehgebeyehu983
    @belaynehgebeyehu983 2 года назад

    wedaje benath app aysaym yemtaweraw beglze new edt enastekakel

  • @mamitoo8418
    @mamitoo8418 7 лет назад

    tesifu hulem commente malisi yelewum ahunis bazaa enen bichaa new maatimalisew gin lamin shem

  • @hewanbekele4102
    @hewanbekele4102 7 лет назад

    Thank you Tsefeshe

  • @mdinaseid4606
    @mdinaseid4606 7 лет назад

    መጀመርያ በኮድ የተዘጋ ሥልክ እንደት መክፈት ይቻላል ኮድ ጠፍቶብኝ ነው

  • @egziyabherfikirnew2824
    @egziyabherfikirnew2824 6 лет назад

    Tasfish iphon5 format honebigniko endet likfet

  • @mussietesfamicael4740
    @mussietesfamicael4740 6 лет назад

    Iphone ኮድ ቢጠፋብን እንዴት መክፈት እንችል አለን ልክ እንደ Samsung

  • @zaytonahhussen1042
    @zaytonahhussen1042 5 лет назад

    ሰለም ተስፊሽ ስልኬ ድምፅ አለሳመም ቢሎኛል ምን መድራግ አለብኝ እንዴት መክፋት እችላለው

  • @የማርያምልጅነኝየማርያም

    እረኡኡኡኡኡኡ ተስፍሽ #መላ በልኝ ስልኬ #እሪከርድ አልክክ ብሎኛል #can,t set up recrder now please try agani later #ይለኛል ምንድንው ???

  • @mollashumuye7034
    @mollashumuye7034 6 лет назад

    ሃይ ሞላ እባላሎ ሰላም እንዴት ነህ ስለ ሞባይል ችግሮች ኣፈታት የምታቀርቦው በጣም ወዲጀዋሎ ኣሁን የሚጠይቅህ ስለ ሚሞሪ ካርድ 16GB ነው ኣዲስ እያለ ግን ኣይከፍትም ፤ ዳታ ከያዘም በሞባይል ኬብል ኣይከፍትም ስለዚ እንዴት ልክፈተው? thank u

  • @almazabebe7185
    @almazabebe7185 6 лет назад

    Thank you! Wendimachin

  • @dawitsalehegn9024
    @dawitsalehegn9024 7 лет назад

    betam enmasgnalen tasfesh tabarki wandimachin

  • @علمملمبمبم
    @علمملمبمبم 2 года назад

    Tesfyyy endat nak wendmy

  • @abeyhogose816
    @abeyhogose816 7 лет назад

    Thanks my bather

  • @allahwakil4549
    @allahwakil4549 5 лет назад

    ሀዋዊን ስልክ እንደት ነው አጥፍተን መመለስ የምንችለው የምታውቁ እስኪ

  • @shewagate5874
    @shewagate5874 3 года назад

    ያይፕዴ ፕስወርድ ጠፍቶብኛል እዴት ልክፈተው

  • @ናርዶስከሃዋሳ
    @ናርዶስከሃዋሳ 7 лет назад

    እናመስግናለን ተስፍሽ
    ግን አንደ ጥያቄ አለኝ ተስፍሽ iphone እንዴት ነው ፍርማት ማደርግ የምንችለው እባክህን ትስፍሽ ንገርን

  • @mollash6647
    @mollash6647 6 лет назад

    ተሥፍሺየ ሥልኬ ሲፍ ሙድ ብሉ ዘጋብኝ ምን ላርገዉ??ከብላሥቱር ያወርዳል ግን ከጃህዙ የለም ዳዉሉዳ ይሆናል ግን ከጃህዙ የለም ምን ላርገዉ ወድሜ

  • @zeyinbayesuf4947
    @zeyinbayesuf4947 7 лет назад

    ተስፍሽ አድሮዳፕ ስልክ እንደት ፎርማት ላድርግ እባክህን መልስልኝ

  • @jesussalvation2035
    @jesussalvation2035 7 лет назад

    Thank you Tesfish

  • @mekdsamekdsa5539
    @mekdsamekdsa5539 7 лет назад

    Woyina passport taftobgni silk zaga endit aderga lekfat

  • @kukihiggins9825
    @kukihiggins9825 3 года назад

    ታብሌቴ ሚሞሪ ባስገባበትም ምንም
    ሊጪን አልቻለም መፍትሔው ምንድን ነው?

  • @haniah836
    @haniah836 7 лет назад

    Tesefsh bot frree tzega enda?

  • @tewachewmekete9800
    @tewachewmekete9800 7 лет назад

    ዋው በጣም ወሳኝ ትምህርት እናመሰግናለን ተስፍሽየ

  • @hash3196
    @hash3196 2 года назад

    የሆነ ሰለክ ተበላሸቶበኛል ማለት ባሰዋረደ አረጌ ልከፈተወ እምቢ አለ

  • @mremebrahim2217
    @mremebrahim2217 6 лет назад

    ሰላምነህ አንድጥያቄ አለኝ ስልኪ በስህተት ፎርማት ሆነብኝ እና ልከፍተው ስል ኢሜሊ ጠየቀኝ ኢሜሊ ደግሞ እኔ አይደለም የከፈትኩት እና ኢሚሊ ፓስዋርዱን አላውቀውም ስለዚህ መፍትሄ ካለህ በትረዳኝ

  • @senaitababu9760
    @senaitababu9760 6 лет назад

    Tasfsheya Nokya a7 nabrane takolfobenale endate large

  • @yodityoditbe4258
    @yodityoditbe4258 6 лет назад

    እሜሌ አቀዋለው ግን ፖሰወዴን አላቀም ስልክ ቁጥሬን ቀይሬዋለው

  • @Genet747
    @Genet747 7 лет назад

    እናመሰግናለን ተስፍሸ😍#ግን ያልገባኝ ነገር አለ አሁን እምጠቀምበትን ስልክ አልፈልገዉም አድስ ልገዛ ነበር ከዚላይ ያሉትን ፋይሎቸን በሙሉ ወደአድሱ ስልክ ለማዘዋወር ኢሜሌን ከነፓስወርዱ አቀዋለሁ እችላለሁ በናታችሁ እምታዉቁም ንገሩኝ

  • @saramercy567
    @saramercy567 7 лет назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ጥበቡን ያብዛልክ

  • @masikonjo7305
    @masikonjo7305 7 лет назад

    ተስፍሽዬ ስልክን ያለ ዋይፋይ ፎርማት ማረግው ይቻላልዲ?

  • @ላምሪየናቷ
    @ላምሪየናቷ 5 лет назад

    ተስፍሽ ባስወርድ የጠፈብን እንዴት ልንከፍተው ኦንችላለን

  • @kinfeberega8617
    @kinfeberega8617 6 лет назад

    wow ተስፍሽ ቪድዮህ በጣም አስተማሪ ነው በዚህ ቀጥል:: የኔ ሃሳብ ቪድዮ ፎርማትህ mp4 ቢሆን download ለማድረግ ምቹ ነበር::

  • @brhankuwait4845
    @brhankuwait4845 7 лет назад

    ዋው ተስፍሽ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ደስ የሚል ርምህርት ነው

  • @rahelrihek9148
    @rahelrihek9148 5 лет назад

    tasfshi ebkhi erdgn ena paswrdan erschawi bezu geza mokrawi 254 minute satognal anta balking semoker Eswchi alhonim algn

  • @fatimamohammed5724
    @fatimamohammed5724 7 лет назад

    Thanks my brother tesfeshey

  • @ዲኔነውሂይውትዲኔነውሂይው

    ተፍስሽዬ ወሳፕ ላይ የጠፋ ምሴጅ ማገኘትኘ መመለስ የቻላል ወይ ፕሊስ ነገረኝ

  • @gjg4332
    @gjg4332 7 лет назад

    ተሰፍሽ አመሰግን አለው ግን ተሰፍሽ እሰኪ የሰልኬ ካሜረው ብላክ ሆነብኝ ማለት ጥቁር ጭጋግሆነብኝ እሰኪ መላ በለኝ ወይም የምታውቁ ንገሩኝ

  • @ሰላምለሀገሬኢቲዩ
    @ሰላምለሀገሬኢቲዩ 7 лет назад

    ተስፍሽዬ በጣም እናመሰግናለን ከልብ ግን የኒ ስልክ ያስቸገረኝ እስቶፖ እያለ ነዉ ምንም አይነት ቪዲዩም ሆነ ሙዚቃ ከጥቂት ደቂቃ በሗላ እየቆመ ወለ ዩቱብ እራሱ እባክህ ተስፍሽ ተባበረኝ በፈጠረክ

    • @evaphone2002
      @evaphone2002 7 лет назад

      tesfeshe enamsegenaln erbakhi selki estop new mileng hulem. Facebookm telo telo yezgabengal betam techegrialhu tesefesh ebakehi tbaberng woedmi

  • @ganamhabshi3472
    @ganamhabshi3472 4 года назад

    ሰላም ተስፍሽ ስልኬ ድምፅ አላሰማ አለኝ በሰመዐ ካልሆነ መስማት አልችልም

  • @redeah7165
    @redeah7165 5 лет назад

    በአይፎን አሳየን ፎርማት ላድርግ ነበር ግን ፕስወር እየጠየቀኝ ነው እረስቸው አላውቀውም ካቻልክአሳየን በናትህ

  • @አዲሳለምፅጌማርያም

    Enamsegnaln
    Tesfsh

  • @gashawtadesse5443
    @gashawtadesse5443 7 лет назад

    Tesfish yni selk sony new gin format lemaderg eby aleg

  • @kubrakubra9735
    @kubrakubra9735 6 лет назад

    ይቅርታ ተስፍሽ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ
    መዳም የስልኬን አፕልኬሽን ስም በአረበኛ ቀይራብኛለች እንዴት አድርጌ ወደ ኢንጊሊዘኛ መቀየር እችላለሁ ፕሊስ ተባበረኝ በጣም ተቸግራለሁ
    ጥያቄየን እንደምትመልሥ ተስፍ አደርጋለሁ

  • @ሉቤዋሉቤዋ
    @ሉቤዋሉቤዋ 7 лет назад

    ዋው እነመሠግነለን ሠላምህን ያብዛው ተሥፍሽ