Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ይገርማል እኔ የምሰራበት ቤት ሰዎች ከሜራ ያደርጋሉ ብዬ አላስብም ነበር በ4 አመቴ ዛሬ አወኩ ለካ ክፍሌውስጥ ተለጥፎዋል ሱብሃነላህ ለዛውም ሁሌ አየዋለው ነገርግን በሶኬትነገር ተለጥፎ አገኜሁት ወንድማችን ተስፍሽ በጣም እናመሰግናለን
ማሻአላወድማችንምሥጥርነዉእሄእኛዬትእናቅነበርእኔምአላቅምነበርአሁንበሙካዬፉአዬሁትዴመቅብሎበቅጠልማያበራል
እኔ ግረምየምትሉኝ እኔ ካሜራቢኖር ምንጨነቀኝ የምትሉ እውነት ሺብትጠነቀቁ ሰውናችሁና ትሳሳታላችሁ መቼም አርብሀገርማዳም እደምትላችሁ ሁሉ አትሰሩም ሲደክማችሁ ተደብቃችሁ ማረፍ ሲርባችሁ ሰርቃችሁ መብላት እረብዙ አለ በእውነት ምን ብትጠነቀቁ መሳሳት አለና አላህ ከደዚህ አይነት ይጠብቀንበተለይ እኔ ስልኬና ምግብ ሲቃጠልብኝ በኪስአርጌ የምደብቀው እረስንቱ
Enem eko kebad sera serech gin ayetwet zim aluy ketaye gin amelak yawekale
ትክክል
ትክክል እኔም በኪስ አርጌ ጥየ አውቃለሁ ምግብ ሰርቄም በልቻለሁ ኧረስቱ
@@ፍቅር-ጘ9ወ አረ አውነትሺንነው ነፃየለም ሀሀሀ
Btame tkekli nshi ksew setet aytfme ena gne kli alklni selki uuuff weta setli selka eydbku ymjajlew
አንዳተ ያለውን በጎ ሰው ያበዛልን።!!💚💛❤💞👍👍
እኔደግሞ እበላለው እጠጣለው ፆሎት አደርግአለው አርፋለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ነው ደስ ሚል ትምህርት ነው ግን ለማያዉቁት ማሳወቅ ጥሩ ነው እናመሰግለን ወንድማችን ቀጥልበት
ዋው የኮፍያውና የቻርቹ ተመቸኝ ብሮዬ እናመሰግናለን ይሄ ለኛ ስደተኞች በጣም የሚጠቅም ትምህርታዊ መረጃ ነው በጣም እናመሰግናለን
አላህ ይጠብቀን ጓደኞቸ ወስዋሽን አላህ ይያዝልን ስለትምህርትህ በጣም ነው እማመሰግነው እኔ ግን 20ካሜራ ቢገጠም ሳበላ ሳልጠጣ ሞባይሌ ላይ ሳላፈጥ አልውልም መስርቅ እንኳ አልሀምዱሊላ ንክች አላደርግም ፀገራን የቆረጠቻት ማዳም ምላሷን ነበር መቆረጥ
ተስፍሽ አመሠግናለሁ እወነት ነው ሠላምሕ ይብዛልን በጣም አመሰግናለሁ
እር በሳቅ ገደልሽኝ በእውነት እኔም አልስርቅ እንጅ ሳልበላ ሳልጠጣ ሞባይሌን ሳሌዚ ግን ልብስ ስንቀይር ችግር ነው
Hana yemariyam lij Hana yemariyam lij ልብስ መቀየር ቀላል ነው ሀማም እንለብሳለን እዛ ካደርጉብን ምን ሊውጠን ነው
እማየ እሩጫየ ላንችው ነው ትክክል
እማየ እሩጫየ ላንችው ነው አቺ እምትጨነቂው ለሌቦች ነው ግን የሚያስጨንቀው ልብስ ስንቀይር ካሜራ ያነሳል ውይይይ ፍርጃ ነው
እናመሰግናለን ፡እኔ፡ቤት28ካሜራ፡አለ፡በእስክርቢቶም፡በሶኬትም፡በትልቁም፡እቃቤት፡ሳይቀር፡ግን፡ከመጣሁ፡አንድ፡አመት፡አለፈኝ።ፈርቼም፡አላቅም፡እምፈራው፡ካሜራ፡ሳይሆን፡ፈጣሪን፡ነው፡እግዚአብሔር፡ይመስገን፡እስካሁን፡ምንም፡አላሉኝም።
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። የፈጣሪ ያለህ 28 ሆሆ ምን ጉድ ነው
ዳርየ የጋሸ ልጅ አረ፡እኔ፡የቆጠርኩት፡ነው፡እጅ፡ይበልጣል፡ማር፡አድስ፡እያስገጠሙ፡ነው፡እበረዳው፡ላይ
+መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። ምን ጉድ ነው የት ነሽ ግን ወይኔ ጉዴ
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። እኔ እምልሽ፡አሚሮች፡ቤት፡ነሽ፡እንዴ፡ሆሆ፡እረ፡ጉድ፡ነው፡
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። ውይ ልክ እንደኔ አይዞሽ ማር እኔም አመት ሆነኝ ልክ እኔ ስመጣ ነው ካሜራውን የገጠሙት እነዚ ሽታሞች
እኔ እበላለሁ እጠጣለሁ እጨፍራለሁ ነገር ግን አልሠርቅም ልብሥ እንኳን ሣጥብ ብር ካገኘው እሠጣታለው ለመዳሜ በጣም ነው የሚያምኑኝ የሚወዱኝ
እኔ።ግን።ከሜረዉ።መዉረድ።እቢ።ቢሎኛል
😁😁😁የአረብ ወዳጅስ ይቅርብኝ ግን እኔም እበላለሁ እጠጣለዉ
አረ ወዳ አረብ ይወደኛል ማለት ከንቱነት ነው
አረ አረብ ይወድኛል ነገ እንዳይቀየርቡሽ አረብን አትመኚ
የነሱን መውደድ ተይው ጭፈራውን እንዴት አድርጌ እንደምተወዉ አላውቅም
በጣም አመሰግናለው 1000% ፈጣሪህን ይርዳልን
ጥሩ ስራህ እግዚኣብሄር ከኣንተ ጋር ይሁን ወንዲሜ በራስህ መጠነቅ እንጂ በካሜራ መጠነቅ የለበትም
እኔስ አልሰርቅም ግን ልጆች ስለሚያናድዱኝ እማታለሁ አላህ ይርዳኝ
ውይ እኔም በጣም ነው ምመታው
Yenie mokshe Allah yedirsln
ወላሂ እኔም ልጅ ያዥነት ነው የገባሁት የ 9 ወር ናት ከገባሁ ወር ከ 8 ቀኔ ስታናደኝ እመታታለሁ ከዛ ዛሬ ልጅቷን እኮ ፎቶ ስታነሳት እሄቴ አይቻታለሁ በካሜራየ አለችኝ ድግጥ ነው ያልኩት ደግሞ ቤት የለችም ነበር
እስቲ አፕልኬሽኑን ሊንኩን ላኩልኝ
ውይይይይ እኔ ነኝ ቀን የጎደለብኝ የኔዎቹ እንኳን ይሄን አይነት ካሜራ አግተው ብዙ ነገር ተንኮል የሚሰሩብኝ አምላኬ 1 ወር ነው የቀረኝ በሰላም መልሰኝ ሀገሬ ሁላችንንም
እህህህህህ ይህንን ስደት በበቃንና በሰላም በነፃነት ባገራችን በኖርነ
Muluwerek Miku ኡፉፉፉ፡እዉነት፡ነዉ፡😢😢
አሚንንን ያአላህ
Amin allah yiglaglen keswe bet tazajinti tazo kemenor
❤❤❤❤❤❤አንደኛ ወንድሜ እናመሰግናለን
ተሥፋ በጣም አመሠግናለሁ ግን አንድ ነገር አሳረዳኝ በናትህ አንድ ክፋል ካለ ሁሉም ቧታ አዝዋዉሯ ማየት ኢችላሉ ወይሠ እንዴት ነው 🙏🙏🙏😍
በጣም የሚገርም ነው ወይ ቴክኖሎጂ እግዚአብሔር ይጠብቀን!!
ይሄን ኮፍያ አይቼዋለሁ ሳሎን ውስጥ። በቃ ገሳላ ውስጥ አስገብቼ ዱቄት ነው ማደርግለት። ምነው ሸዋ!
Zuleykha Bint Turab Kkkkk Eneam BGegh Kamera Esebrewalehu Kkkk
Zuleykha Bint Turab kkkkkkkkkkk erebesak gedelishgni marr tiru hasab new
Zuleykha Bint Turab። እረ በሳቅ ገደልሽኝ
Zuleykha Bint Turab kkkkkkkk era basakeeee
ክክክክክክ
የሀገሬን ልጆች የእህቶቼን ታሪክ ከኮሜንት እያነበብኩ ሳዝን እና የሀገሬን ድህነት ጭካኔ እያሰብኩ ስቆጭ አንደገና ደግሞ የአንዳንድ እህቶቼ አስቂኝ ገጠመኝ ደግሞ ፈገግ እያረግ ትካዜዬን ያስረሳኛል: ወይ ህይወት! አንድ ቀን እግዚአብሔር ምድራችንን ጎብኝቶ እኛም እንደ ሌሎች ከሰው ሀገር ስራተኛ እናመጣ ይሆናል። ሁሉ ያልፋልና በርቱ: መፍራት ግን ፈጣሪን እንጂ ማዳምን መሆን የለበትም። 😊
እነመሰግነለን ወድማለምዬ ዋው በጣም ከባድነው እኔዝህ አርቦችይ ጠገቡው
በጣም የሚገርምም የሚደንቅም ነገር ነው ለማንኛው አድናቂህ ነኝ (wonderful)
ጉድ ነው ከዚህ ሁሉ መከራ አላህ ይጠብቀን ሰርቶ ማገኘት ተደሶቶ መኖር አላህ በሀገራችን ላይ ይወፍቀን ወላሂ የሰው ሀገር መከራው ብዙ ነው ውድ የኢቶጲያ ልጆች በሙሉ አላህ ይጠብቃችሁ ወላሂ እኔ በጣም ነው ያስጠላኘ የአረብ ሀገር ሲባል ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን
kemila Endiris rst
kemila Endiris 1234
kemila Endiris አይዞን ማር
አመሰግናለሁ እኔም ቤት አለች ሶኪት
ሀይ ተሥፍሽ መደወል ቁጥር እንዴትነዉ የሜደበቀዉ
በበኩሌ የፈለጉበት ካሜራ ቢያረጉ አልፈራም፣ልብሴን ሻወር ቤት እቀይራለሁ፣ሻወር ቤት ካሜራ የሚያረግ የለም፣አሰሪዎች ቢኖሩም ባይኖሩም የነሱን የሆነ ነገር አልነካም፣ስራየን ትቸ ወጣች ብየ አልቀመጥም።ራሳችሁን ጠብቁ ካሜራ በመፈለግ ሳይሆን የነሱን ሀቅ ባለመንካት።።።።።
ዱዲ ነኝ ዋው እንዴኔው ማር.የገለጉበት ቢያስቀምጡ ምንም አልፈራም
ዱዲ ነኝ እኔ፡ቤት፡ሁሉም፡አሉ፡እማቃቸው፡እኳን፡28ናቸው፡ግን፡አልፈራም፡እቃቤት፡አለ፡ግን፡እደፈለኩ፡ነው፡እምሆነው፡ምንም፡ብለውኝ፡አያቁም
ዱዲ ነኝ እህቴ ስንቶቻችን ደክሞን ቁጭ እንል ይሆናል ምግብ የለሌበት ቤት ተሰርቆ ይበላ ይሆናል በየቤቱ ብዙ ነገር አለ
ዱዲ ነኝ እር ባክሽሽ ይበልጥ የሚያርጉት ሽት ቤት እሽ
የፍቅር መምህሬ እራሱ ክርስቶስ ነው ከሌለ ምን ተሰርቆ ይበላል? እያዩ ከበላሽ ከፈለጉ ያሰራሉ ካልፈለጉ ያባርራሉ
ጉድ ፈላ እኔ ማ ፍሪጅ ውስጥ ፍራፍሬ እና ጁስ በጣምነው እምሰርቃት ውይይይይይይ
ከከከከከከከከከከ
😃😃😃😃😃
እረ ለሚበላ አትፍሪ መብላት ግድ ነው።
ከከከከከከከምግብማ እክት አድርገሽ ብይ ለዚህ አትጨነቂ ደግ አደረግሽ
ክክክ
ሀይ ተስፍሽ ሰላም ነህ ? እኔ ድሮ ድራማ ስትሰራ ነው የማወቅህ የምተሰራቸው ቪዲዮዎች ቀጣም አስተማሪዎች ናቸው በርታ በተለይ እህታችን ሰብለን ማረምህ ተገቢ ነው ተባረክ
ልጅ እደኔ ሥደተኛ የሆናችሁ እግዚአብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ አይዞአችሁ ያልፋል አረቦቹ ሠበባ ሠበብ እየፈለጎ እኛን ለመጉዳት ነዉ የሚፈልጉት አይዞን ሀገር አለን እገባለን የነሡን ድህነት እየጠበቅን ነዉ
አሚንን ኢንሻ አላህ ላገራችን ያበቃናል አበሻ ስማችን መራራ ነው ስራችንን ይወዱታል
ወይ አገር
ተሥፍሽ እግዚአብሄር ይጠብቅህ እኛንም የድንግል ማሪያም ልጅ በያለንበት ከኘ ጋር ይሁን
አይሰራም ዳውሎድስናረገው
አቤት ያንተ ደግነት ግን ምን ብዬ እንደምገልፅህ አላቅም ብቻ ፈጣሪ የልፋትህ ውጤት ይክፈልህ
EHLas EHLas Meret sew Allah yakuyeh wenidemachen
EHLas EHLas ኣሜን ማር
@@ትግራይዝዓደይ-ዀ4ጘ unvxuhfdeeeiyxm
እናመሰግናል መልካም ሰው ነህ ካተ ብዙ ነገር ተጠቅሜለሁ
የፈጣሪ ያለክ ቤቱ ሁሉ ካሜራ ብቻ ነው በጣም ይገርማል የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቀን አንተንም አላህ ከማታስበው መጥፎ ነገር ይጠብቅክ እናመሠግናለን ።
እግዛብሄር ይስጥክ አቦ ዕውቀቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥክ
ጉድ በል ጎንደር አለ ያገሬ ሰው ጉድ ሁነናላ😂
ተሥፍሽ ውድሠው አላህ ያቆይህ
ከጉድ ያውጣን እነሱ ምናቸውም አይታመንም በተለይ እህቶቼ ተጠቀቁ
ሀይሚ የብዙየ ልጅ kkkkkkkk
ቲጂ የማረያም ልጅ ነኝ እናመሠግናለን ቲጅየ ማር😘
Meme Meme mimiye yet new yaleshew mimi metebal guadrgnaye tefetagn new beirut negn ena esuam selkuan salekebelat kerehu ahun atehuat
አቦ አንተ ልጅ ሁሌም ይመችህ 💞💝💔💕💝💝💜💜💚💜💝💞💓💕💞💞💕💝💔💔💝💝💜💝💔💔💝💞ሰላምህ ብዝት ይበል
ሀስቡንአሏህ ወኒእመልወኪል እኔምጋአለበቻርቸትእሚመስለው ዋናውሳሎንላይ ከስልኳጋርየተያያዘነው በዋይፎንነውእሚሰራው እኔምንምአይመስለኝም ከስራናከስራዬበስተቀር ስበላምይፋንነውአንስቸእምበላው ማድረግየምፈልገውንም አደርጋለሁይፋ ፈጣሪዋንካልፈራች አሏህየስራዋንይስጣት።እኔግን ሁለዬምፈጣሬከኔጋነው አሏህ በሠላምለሀገሬ ያብቃኝ .ውድእህቶቼበስደትአለምላይያላችሁሉአሏህበሰላምለሀገራችንያብቃን... የሷንድሪቶማንይፈልጋል ።አሏህይስጥልን ወንድማችን በ
ተስፍሽየ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ
አለማችን የሚቆጣጠረው የሚያየው አላህ ያየኛል ብሎ የሚፈራ ሰው ካሜራ አይፈራም!!! ወንጀልም አይሰራም።
ወድማችን።ፈጣሪይስጥህ ውይ መሳ ቀ ቅአሁንስ
ከልብ እናመሰ ግንአለን። ወድም
ፍትህ ናፈቀን በትክክል
ጉረኛ ግድ መስረቅ ብቻ እኮ አይደለም ልብስ መቀየር አለ ሀማም መታጠብ አለ
ጉረኛ ሁላችንምእንሳሳታለን
ተስፍሽ መልካም ሰው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ
አላህ ይ ጠብቀን ሌላ አይደለም የምፈራው እሷ ስትወጣ እኔ ጀዋሌን ይዤ f b ዱቅ ስል እያየችኝ ከሆነ ውራይ ሲቀጥል ቤታቸው ከነ መስታዋት ብቻ ኖ በየቦታው መጨፈር ነው ስራውን ትቸ 😂😂😂
ሀዩፍቅር ኢሳም ሀበሻ ውስጤ ነው
Belaynesh Wondale ሚኖ
ሀዩፍቅር ኢሳም ሀበሻ ውስጤ ነው ክክክክክክክክክክክክ
ሀዩፍቅር ኢሳም ሀበሻ ውስጤ ነው yazi engdi 💃💃💃💃💃💃
ክክክክክክ ቤትሽ ይሳቅ
በጣም እናመሰግናለን ተስፋሽ እኔ እራሴ በካሜራ ተከብቤ ነው የምሰራው መስረቅ ብቻ ሳይሆን ለመብላት እራሱ ያሳቃል
Thanks dear brother. You are wise to help people. I am always happy to see your professional presentations. Stay blessed!!
እኔ ወተት ፍራፍሬ በደብ እሰርቃታለሁ ግን ሌላ አልሰርቅም ከፈለገች ትክሰሰኝ አልፈራም ሀቃቸውን አልካ እጂ
ራ ወሎየዋ የደሴ ልጂ ኧረ ያንንማ ማን ይተውላታል በምግብ ነገሮች እንኳን ያመጣችውን ታምጣ የወረደልኝ መውሰደ አይቀሬ ነው
ራ ወሎየዋ የደሴ ልጂ 😂😂😂😂😂😂😂👍👍 ይመችሽ
ራ ወሎየዋ የደሴ ልጂ 😄😄
ራ ወሎየዋ የደሴ ልጂ ከከከከከከከከ
ራ ወሎየዋ የደሴ ልጂ 😂😂😂😂😂እኔ ደሞ ለውበቴ የማልጠቀመው ነገር የለም ሌላ ግን አልነካም ካሜራ የለም
ኧር ወገኞቸ ዱአዋ እናድርግ ከዝህ ሁሉ ስቀቀን እንዳወጣን በቃችሁ ይበለን ይህን ስደት እናም ብዞወቻችን ይህን ካሜራ ሳይሆን አላህን ፈጣሪያችንን እንፍራ ወገኖች
ተስፍሽ እመሠግናለን እውነት ነውሠላምሕ ይብዛልን ተስፍሽ
ተስፍሽየ እናመሰግናለን
ተስፍሽይ እምይገርም ከንየ ከምስርአበት ኮፍያ ከስአልወን አለ እሁን አየሁት
በርግጥ ተጠንቅቅየ እስርአለሁ ግን በትርፍስአት ንየትልአይ ቁጭ እልአለሁ
ተስፊሽ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
Mes ተስፍዬ እግዚአብሔር ይባረክካሜራ ጉዳይ ከባድ ነው
ይገርማቺኋል እኔቤትካሜራ አለበጣምእኔደሞ ከምግብእናከመጠጥበቀርአልሠርቅም ግንሙዚቂሣዳምጥ እጨፍራለሁ አድቀንአይተዉትሥቀዉሊሞቱ
Sewaye Aberr kkkkk
ትክክል እኔም ገጥሞኛል
Kkkkkkk enen dgmo mayeflguten serch ayut keza zim blwale mechershwe gin fetari
ወይኔ በአላህ የአንፖሉን ካሜራ አይቸዋለሁ ግን አንፖል ነበር የሚመስለኝ ብዙ ጊዜ ይርበኛል እበላለሁ ሌላ እንኳን አልሀምዱ ሊላህ ኡፍፍፍፍ በጣሪየ ሆን ከክፉ ሁሉ ጠብቀን እናመሰግናለን ተስፍሽ
eri besmam eni ema guda fila yeni sewoch betachewun zayzgu new yemihdut kamera selale new ahun gina banenku
ሀዩ ነኝ ከወሎ የለጋምቦ ልጅ አብሽሪይ ውንድ አታምጭና እና መጥፎ ነገር አታድርጊይ በተረፊ ውጣ ሲሉልኝ ማግበሥበስ ነው ሥራዬ የኢትዩ ምግብ እሠራ አለሁ ለመስራት
Kidist Germa የኔውቹም አይዘጉም
ሀቢባ ዳውድ ከከከከከ
ተስፍሽ ዘመንህ በክርስቶስ እየሱሰ ይባርክ!!!!❤️
እረ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን እናመሰግናለን ወድማችን
እናመሰግናለን ተስፍሽዬ ከሁሉም ፈተና እግዚአብሔር ይጠብቀን
እኔ እርግጠኛ ነኝ ፊሊፒንሷ ናት ያረገችባት እነሱ ምላሳቸው ነው ከአረብ ጋር የሚያኖራቸው እኛ ደግሞ መናገር አይሆንልንም ሀሊማ በፍርሃት ተውጣለች። ያሏትን ብቻ እንደምትቀበል ግልፅ ነው ውይይይይይ ፊሊፒን ማለት ነጭ ሴይጣን ማለት ናቸው በተለይ ለሀበሻ አይተኙም የኔ ምስኪን እግዚአብሔር እውነቱን ያወጣል እርሱ ይፍረድ በእውነት
Elsabet Teshome እኔ ገነትን ነው የጠረጠርኩ
Shikuran
እኔ ደሞ ብሬን ነበር የሚሰርቁኝ ግን ጽጉራቹው ይመቸኛል እጀላይ ጠምጥሜ ጉሮሮዋን ስይዛት እዳትናገሪ ብለው ይመልሱልኝል እና ለነሱ ፊት አይሰጥም
Elsabet Teshome q
+Sintayehu dinku ልትሆንም ትችላለች ግን ልጅቷ ማለት አሊማ ለራስዋ ግራ ግብት ብሏታል በጣም ተደናግጣለች በሰሩባት ነገር እንደማታደርገው እሙን ነው
ተስፍሽ በwifi የሚሠራው እኔ ምሠራበት ቤት አለ እኔ ግን ካሜራ አልመሠለኝም ነበር ወዮ ጉድ😂 ተስፍሽ በጣም አመሠግናለው"!
በለው ጉድ በል ጎደር አሉ ማል ፊልም ቀረፃ ላይ ነን ማለትነው በቃ😂😂
Raheel Jamil እኔማ አበቃልኝ እኮ ስንት ነገሬ ተቀረፀብኝ መሠለሽ😂😂😂
እኛምቤትአለ ግን እዛአከባቢነውወይሥ ሻወርምሥንወሥዲ ይቀርፃል😂😂
ተያቸው ባክሽ እኔራሱ ተስፍሽ ካስተማረ ብሀላ ስንት እንዳየው ቤት ውስጥ ብታይ ጠብቄ በማላውቃቸው ነገሮች እውነት ይገርማሉ በጣም አይሶሽ ሁላችንም ጋር አለ ግን የተቀረፅንበትን በፊልም መልክ ደሞዛችላይ ይጨመርልን ማለት አለብ😂😂
Raheel Jamil 😂😂😂😂 ሣይሻልአይቀርም
ከልብ እናመሰግነለን በተለይ አራብ ሀገር ለላን ሴቶች እራጅም እድሜ እና ጤና ተመኜው
እናማሳግናላን
Tesfshe bgzabhir selki laye hidden camera tchenobtal endet latfaw ngrgn Please Please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ተስፊሽ እባክህ ተባበረኝ እኔ የምሰራበት ቤት በርግጥ ካሜራ አለ ግን መጀመሪያ አዲስ እንደሰኩት ፓወር ነበረዉ ቀይ መምራት ነበረዉ የቆየ ሲሄድ ምንም አይነት ፓወር መብራት የለዉም ምን ማድረጋቸዉ ነው አጥፍተዉት ይሆን ወይስ መብራቱን ተዘግቶ መቅረፅ ይችላል ወይ በነገራችን ላይ የሽንት ቤቱ ኮርኒስ ላይ ነው የተሰካዉ አይገርምም አልባነንኩም ነበር ልክ ሽንት ቤት ገብቼ መሬቱን ሳፀዳዉ የሆነ ቀይ መብራት በስሱ ይበራል ወለሉ ላይ ነው ያወ ሁሉም ወለሉ ሣይሆን በተሰካበት አቅጣጫ ብቻ ነው የሚበራዉ ምንድነው ብዬ አንገቴን አቅንቼ ሣይ አጅሬ እያየኝ ነው ። ግን ያም ሆነ ይህ መብራቱን አሁን እንደ በፊቱ አልበራም ግን ለም የምታቁ ካላችሁ እባካችሁ ተባበሩኝ ደሞ በሽንት ቤት ብቻ አይደለም ያለዉ በብዙ ቦታ ነው ግን የራሡ መብራት ነበረዉ አዲስ ሲተክሉት ትንሽ ከቆየ በላይ መብራቱ የለም እባካችሁ ያገሬ ልጆች ሚስጥሩን ሹክ በሉኝ
تينا التينا mebrate baynorem yeseral
Bayebarame Karathwe Ayakomme ese
እሽንትቤት.ካሜራ.አይተክሉም.እህቴ.እሌላቦት.ቢሆንእንጂ.አንችም.ክላስውሥጥአያርጉም.ከሥንት.አንድነቸው
እረ።።በጣምን።ድስ።መልካም
ባይበራም ይሰራል ግን መፀዳጃ ቤት እንደት ያደርጋሉ
እምለው ለምን ያገረ ካሜራ አይሰበሰብምእኔ በራሴ ተማምኝ ንጽህ ከሆኩ ምን አሻኝ
Tikili
አይባልም ሰው ነን እንሳሳታለን ግድ መዘሞትና መስረቅ አደለም ስተት ማለት እኮ ውዴ
መስረቅ ብቻ ነዉ እንዴ በነፃነት ቤት ዉስጥ መንቀሳቀሱ መብላት መጠጣት ሽንትቤት አለ ሻወር አለ ለዚህ ለዚህ ነገር ንፅህናሽ ብቻ ነዉ ከኩፉ ስራ የሚያወጣሽ የሆነ ነገር ሊተናኮልቡሽ ቢፈለጉስ
ውይ በእግዚአብሄር ተሣቀቅሁ ያለሁት እሀብታም ቤትነው ግን ቛጣሪናቸው ሢርበኝ ርቄ እበላለሁ ጉድሆኛለሁ በሉኛ
ሁሉ በርሡ ሆነ። የኔ ከርታታ ሲርበኝ ስትይ አሳዘንሽኝ ብይ ይቅረፁሽ በራብ ልትሞች ነውደ ገደል ይግቡ ሲፈልጉ ድብን አድርገሽ ብይ
ሁሉ በርሡ ሆነ Ayizosh enat
ሁሉ በርሡ ሆነ የኔ ማር ውድእህቴ መጀመሪያ ሰላም ላንች ሲቀጥል ለምግብ ስርቆትነው ሀጥያትኮ አይደለም መስራት እንዳለብሽ መብላትም አለብሽ ለምን ትፈሪያታለሽ ድብንንንን አድርገሽ ብይ እያዩሽ እኔን ባየሽኝ ብይ እራስዋ ስታላምጥ ትውላለች ታድራለች ግን አንች ብይ የሚል ነገር የለም እኔ እናትየ በስነስርአት ቁጭ ብየ እበላለሁ ያኔ ምትሆነው ይጠፋታል እኔደግሞ ሲሬስ ሁኜ ነዋ ምሰራናምበላ ወንድ ከሆነች ባፍዋ ትናገርሽ እራስሽን አስከብረሽ በልተሽ ሰሪ ባትበይም በላች ነው ምትባይ እስከሚርብሽ የሞኝ ነሽ በእውነት የኩላሊት በሽታ ይይዝሽል ብይብይብይብይይይይ
ዳርየ የጋሸ ልጅ አመሠግናለሁ ማር ግበጣምነው የምሣቀቀው አይሥደት ሥቱን ያሣያል ለሠውግ ላላየው ላልቀመሠው የተመቸን ይመሥላቸዋል
Gold Love አሜን አሜን አሜን ሠላም ለሁላችንም ይሁን አወማር እፈራለሁ በጣም እነሡ የሚበሉትን እኔ አልበላም ሣየውም ያሥጠላኛል እናም ሠራርቄነው ሆዴን የምሞላው በዛላይ የሠለጠኑ የተማሩናቸው እሥከዛሬ አይተውኛል ማለትነው ያልፋልግን አድቀን ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመሥገን
ድምፅ የሌለው ካሚራ መኖሮን እንደት ማወቅ።እንችላል ለምትሰጠን ምክር በጣም እናመሰግናለን ይህን። ተባበረኝ
እግዚ.ይባርክህ ትልቅ ነገር ነው እየነገርከን ያለኸው
እኔ እራሱ በጣም ነው የምጠራጠረው እኛ ቤት ሳይኖሩ ልብስ ስቀይር እሳቀቃለሁ ሽት ቤት ገብቸ ነው ምቀይር
ሀይሚ የብዙየ ልጅ እኔ ካሜራ አለበት ክላሥ ነው ልብስ የምቀይረው እህት አላህን ካልፈሩ ይዩኝ
remi remi አወ ግን ውይ ያስጠላል እንዳለ እያወቅሽ አልጨነቀሽም እህቴ
እዛስ መች ይቀራቸዋል
የናቲ ማን እና የአቢ ላቀው አድናቂ ነኝ ከጀመሩ አወ ተተቀቂ ማር
remi remi ኡፉፉ፡የስራቸዉን፡ይስጥ፡በእዉነት፡ምን፡አለ፡እንደ፡ራሳቸዉ፡ብያዩን😢😢
እነመሠግነአለን ታስፍሽ እኔ ፊሪጅ ውስጥ ከሌላ ዬትም ቢኖር ግድ ዬለኝ😂😂😂
ዜድ:ዜድ:ከወሎ 123 kkkkkkkkkkk
ዚናት:ወለዬዋ፧የናቴ፧ ልጅ ዚናት:ወለዬዋ፧የናቴ፧ልጅ leba sew hager westm hedschihu lebnet
ዚናት:ወለዬዋ፧የናቴ፧ ልጅ ዚናት:ወለዬዋ፧የናቴ፧ልጅ. 😂😂😂😂😂😂😂Btam asakeshegn yemchis
የበረዶ አፍቃሪ ነሽ?
kkkkkkkkkkkkkk
እፍፍፍፍፍፍ ተስፍሽ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅን
Thanks tesfsh fetar ytebken beselam lagerachn yabkan yewetanbetn alama anizenga
Thank you for sharing ❤️ ♥️ ❤❤
ተሥፍሽዬ እናመሠግናለን እኔ ግን አይዶንኬር አልሥረቅ ና ወንድ አላሥገባ እንጂ ሌላው ለምን ቤቱን ለመን በካሜራ ዲኮር አይሠሩም አይደንቀኝም አረቦች ቡዶች ናቸው
ኤልሢ ነኝ የደብረዘይቷ Kkkkkkkkkkk ለማንኛውም ጥንቃቄን የመሰለ የለም ጥንቃቄ ያስፈልግሻል ኢህታችን
ኤልሢ ነኝ የደብረዘይቷ betkkl ehte ene betm hulum bota camera aleh gin tata yelegnim sirayen be agbabu keseraw sefeligi madam girgidawun hulu camera tadrgibet 😂 idont care about camera
ኤልሢ ነኝ የደብረዘይቷ ባትስርቂ ራቆትሽ ስትጨፍሪ ጠንቀቅ
aba laAke እረ ቆንጆ የሄድኩት ራቁቴን ለመጨፈር አይደለም ለመሥራት እንጂ እናም አይመለከተኝም አላማ አለኝ ሻወር ቤት መኝታ ቤት ቢሥቅሉ አይገርመኝም ከሠው የተለየ የለኝም ሥፈጠርም ራቁቴን ነው ሠለዚ አይመለከተኝም
አይ አንች ትገርሚያለሽ ምን ለማለት ነው ግን እናመሰግናለን ብለሽ ዝም ብትይ አይሻልሽም እስከንግዜ ባንች ይበልጣል ጉረኛ ነሽ ጉረኛ ሰው ያስጠላኛል እሽ
እኔስ፡አሁንስ፡አገሬ፡እምገባበት፡ቀን፡ናፈቀኝ፡በጭንቀት፡ልሞት፡ነው
አይናድስ ትዋበ er enam hagery nafekegn
አይናድስ ትዋበ አይዞን አትብላና አትፍራ ነውአላማችን ሰርተን ለመብላት እንጂ ለመዝረፍ አልመጣንም
አይናድስ ትዋበ አይዞሽ እህት
ኧረ እህት እግዚአብሔርን ፍሪ ምንም አትፍሪ ልብሽን ንፁህ ይሁን
አይናድስ ትዋበ ayzon mair
የኔው ጉድ ነው ዙሪያዬ በካሜራ የታጠረ ነው ተስፍሽዬ በሰቀቀን አለኩኝ እኮ
wiz lina አይዞሽ😢😢😢😢😢ቦታውን፡ካወቅሽ፡ተጠንቀቂ
zuzu marr እሺ ማሬ አመሰግናለሁ
wiz lina እኔማ፡ያለውበት፡በርግጠኝነት፡የለም፡ግን፡ዛሬ፡በደብ፡አብጠርጥሬ፡ነው፡እምፈልገው
zuzu marr A አዎ እናት ፉልጊ ለጥንቃቄ ይሆንብኛል/ ይሆንሃል
wiz lina ayezoshe mar amilake yerdashe
ተስፍሽ በጣም በጣም ጥሩ ሰው ❤❤❤
መጀመሬያዬ ነው ያየሁክ ሰብ አደረኩህ አላህ ይጠብቀኝ ወይው
ተስፍሽ እኔ ግን ስለዚች ስለ ተዋናዩዋ ልጅ የሚሠማኝ ነገር አለ የሆነ ተንኮል የተሠራባት ይመሥለኛል ምክንያቱም ወንዱ ልጅ በዚያ ሁኔታ ላይ ሆኖ ሲቀረፅ ምንም ግድ የሠጠው አይመሥልም ደግሞም እንዳትቀርጻቸው ሁሉ ማድረግ እየቻለ ያንን ለማድረግ አለመሞከሩ የሆነ ጥርጣሬን ያጭራል፡፡ ይህ የኔ ግምት ነው፡፡
በትክክል መክኒቱም እኔ ባሊ ከተሳሳት በሚዲያአላወጣውም ለባሊክብር እፈራለው ምንአይነትአስተሳሰብ እዳላትአላውቅም
ምንድነው እስኪ ልዮው ንገሩኝ ምን ላይ አገኛታለው
ኧር ኡፍ ተስፍሽዬ ተሳቀን አለቅን እኮአይ የስው ቤት
አረ ተስፍሽ። ምን አለ መንግስታችን እን ደ እናንተ። ቢቆረግቆርልን
እናመሰግናለን ወገናችን አላህ ይጠብቀን ስቃያችን በዝቶል ግን ወንጀላችን መብዛቱን እንጂ አምላክ አላህ ሰውን በዳይ አይደለም ግን ማነው የሚታመነው
ተስፋሽየ እግዛብሄር ይስጥህ ወንድም እኔ በስክብርቶ ተቀምጦ ነበር ያንተን ትምርት ካየዉት በሃላ አገኘዉት ግን ምንም አላልኩም አዉጥቸ ጣልኩት ግን አሁንም ቀይ እያበራ ያጠፋል ማገኘት አልቻልኩም ቀይ ባበራ ቁጥር ተሳቅቄ መትኩኝ
ወይ ፈተና ጌታሆይ ጠብቀን
ተስፊሽ ሰላም በአላህ ተባበረኝ እኔ 8 ወር ሆነኝ ወግቤ አሞኛል ምን ይሻለኛል እባክህ አሳውቀኝ
አላህን ለምኚ ሰው ለራሱ
ተሥፍሽ ግን እኔን ብቻ ለይቶ አይቀርጵ እንጅ ለሌላው የራሣቼው ጉዳይ ከፈለገች ትዬኝ እንጅ ሥንቱን ጠርጥሬ እችላለሁ ያልከው ሁሉ አለ ሥንቱን ፈትሸ እችላለሁ ሥደት በቃ ይበለን ባጠቃላይ ሌላውን ባልችል የምወልዳቸውን እህቶቼን ሥደት በተለይ አረብ ሀገር እኔ እዳይመጡ የቻልኩትን አረጋለሁ
የሚገርም ነገር ነው እኔ ገምቼ አላውቅም እባክህ ወንድም ለሌሎች እልቶች አሳውቅ የኔ ክፍል የበር መዝጊያ የታሰረበት ብሎን እና ያልገመትኩት ዘመናዊ ቬንትሌተር ውስጥ እህቶቼ ተጠንቀቁ
Thank you👍👍💪💪💪💪😃😃
እኔስ ግራየገባኝ ነገር አፕሊኬሽኑን አወርቸ ስከፍተው ቤቱን ሙሉ እየዞርኩ ስፈትሽ ሁሉም ቦታ ቀይ እያበራ ይጮሀል ግን እምን ቦታ እዳለ ማወቅ አልቻልኩም የሚገርመው ነገር 11 አመት ኑሪአለሁ እዚህ ቤት መኖሩን አላወቅም ነበር በጣም ያሳዝናል እመኝታ ክላሴም አለ ግን የት እደተሰቀለ ማይት አልቻልኩም ብቻ ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው ልብስም ስቀይር ተጠቅቄ አላውቅም ምክኒያቱም እደለለነው የማቀው ብቻ እደዛሬ ደግጨ አላውቅም ኧረኔስ ሽትቤትም ያጠራጥረኛል እስቢላሁ ነኢማ ወኪል
ግራ ተገባን ውዴ እኔም እደዛ እየሆነ ነው የኔም።ሽንትቤቱ ሁሉ
እርጉድ እምኝታባቴ@@tube-wm9nf
ሺ ካሜራ ቢኖር ምን ጨነቀኝ ዋናዉ እራሴኔ ንጹሁ ይሁን
ካሜራላይ ስርቆትብቻነውዴ ማየት የሚችሉት ሲስቱ ተሳስተሻል
+Hygfg Vggdh እና ሌላ ምን አለ ካልሰረቅን ሆ
+Seada Kassaw ክክክክክክ
Lebese mekeyer ale
Seada Kassaw መኝታ ክፍልሽ ወሰጥ ቢኖር አያሳቅቅም
አልሀምዱሊላ እኔስ ምንም አካገጠመኝ እስካሁን ግን በጣም ነው የምጠነቀቅ እቃቸውን እኮ አገላብጭ አላይም
Tesfiye slkie teftobgnali gn Edte magegnet alebign plsss kechalil melsiign ,guwadegnoche kechalchut erdugn Mitawukut kalchu Ebakachut
esh bro gine kye becha kabra demet ke lilwu ebte wust camera al woyes yelme malte new ?
ተስፊሽ እግዚአብሔር ይስጥልን ውዳችንካሜራማ እግዚአብሔራቸው ነው ክክክ ለእነሱ እግድህ ስው እደሚኖረው እንኖራለን
እንደው ፈጣሪ ይጠብቅህ ተስፍሽ
ውይ በቃ አለቅን። አላህ ይጠብቀን እኔስ የምግብ ሌባነኝ ክክክክክ ወንዴው አላህ ይጠብቅህ ለዘላለም
Ismail Diredawa hahahahhahahaha
ዜዶ ነኝ ከቡታጀራ ዜዶ ነኝ ከቡታጀራ kkkkkkk yney yeneskafe
ክክክክክክክክክክክ
Tebarek Wendme Tesakke Motku Enes Serke Malet new Yembelaw Sbela Aywedum Enesu Kalu Albelam Kewrdet Adnegh Geta Hoy
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
በስመአብ ወይጎድ
በስመአብ ወይ ጎድ
ተስፍሽ፡ይችልጅ፡በድብቅ፡ካሜራ፡አይመስለኝም፡የተቀረፀችው፡የውነት፡ግን፡ግራይገባል፡እኛ፡ተቆርቋሪ፡እደሌለን፡አይተው፡ጢባጢቤ፡ይጫወቱብናል፡ብቻ፡እህታችን፡ፈጣሪ፡ይድረስልሽ፡፡
እኔስ ዉስጤ በጣሜ አዝኗ በእህታችን የደረሰዉ ግን ስደት አንገት ያስደፋል!!!
ሄሎ ተስፍሽ ሠላምክ ይብዛ እና ልጠይቅክ የፈለኩት ነገር ካሜራውን አውርጄ ልጠቀም ስፈልግ ማግኔት ይጠይቀኛል እንዴት ላድርግ???
Salam salam batami inamaseginaleni gin camera sonorous new kayi yamibarawi ?
ምንምአይጨንቅም እህትወች ካሜራ አለግን ሁሉቤትአይደለም ግን ስራችንን ጌታን ፈርተን ከሰራን ከአሀዛብእጂአይጥለንም ከተልከሰከስንግን ታማኚነትይኑር ቢኖርስ ምንአስጨነቃችሁ እህትወች የፈለጉትንያድርጉ
Ene gin atefech ayetewut zim aluy
አይ ተስፍሽ የማንምን ውጥንፍሽ ቀጭለብ እያለ ሲያወሩ ቪድዮ ሲሰሩ አንተ ግን ብርትርት አድርገህ አቀርብግው እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ጥበብን ይስጥህ ግን እኔ ላንተ ቃላት ያጥርኛል ምናለ ሁሉም እንዳንተ ፍትፍት አድርጒ ቢያኅርሰን ትምህርት ኡፍፍፍፍ ብቻ.. ....♥♥♥♥♦♦♦
ተስፍሽዬ እናመሰግናለን አላህ ከሰው ቤት ኑሮ በቃ ይበለንግን አንዳንድ እህቶች እክላሳችን ካለ ልብስ እደት እንቀይር ፈራን ትላላችሁ በእርግጥ ያስፈራል።ግን እርግጠኛ ነኝ እሰራተኛ ክላስና ሀማም ውስጥ አያደርጉም። ምክናዬቱም የሰራተኛ እክላሷ ስገባ ልብስ ትቀይራለይ ፀጉሯን ታበጥራለይ ከደከማት ትተኛለይ ይህን ሁሉ ስታረግ ታዷ ሊያዩነው? ክክክ ሀራም ስለሆነ አያደርጉትም አይዟችሁ ውዶች በረፍት ሰአታችሁ ዘና በሉ የምን መሸማቀቅ አላህን ካልፈሩ ደግሞ ይፈረጁን ታዳ የት እንሂድ ሆ
ሀራም ና ሀለሉን የቀሉ ግን አይጣቀሙበትም እኔ የለውበት ቤት ሼትቤትም ክፍሌይም መጥበም አለ እንድት እንደ ምሆን አለቅም
አይ አሣከኝ በረካ ሁን
Haram malet mn malet new sew yegedelk haram haram malet
Thankyou,tesfeshi,gen,inayemelwu,benze.camerawochi.idet.leyawun,yichilalu? ?
ተሥፋሽየ ምርጥ ሠው ሠላምህ ይብዛልን
ውይይይ እግዛብሄር። ያውጣን
በጣም ይገርማል እኔ የምሰራበት ቤት ሰዎች ከሜራ ያደርጋሉ ብዬ አላስብም ነበር በ4 አመቴ ዛሬ አወኩ ለካ ክፍሌውስጥ ተለጥፎዋል ሱብሃነላህ ለዛውም ሁሌ አየዋለው ነገርግን በሶኬትነገር ተለጥፎ አገኜሁት ወንድማችን ተስፍሽ በጣም እናመሰግናለን
ማሻአላወድማችንምሥጥርነዉእሄእኛዬትእናቅነበርእኔምአላቅምነበርአሁንበሙካዬፉአዬሁትዴመቅብሎበቅጠልማያበራል
እኔ ግረምየምትሉኝ እኔ ካሜራቢኖር ምንጨነቀኝ የምትሉ
እውነት ሺብትጠነቀቁ ሰውናችሁና ትሳሳታላችሁ መቼም አርብሀገር
ማዳም እደምትላችሁ ሁሉ አትሰሩም ሲደክማችሁ ተደብቃችሁ ማረፍ ሲርባችሁ ሰርቃችሁ መብላት እረብዙ አለ በእውነት
ምን ብትጠነቀቁ መሳሳት አለና አላህ ከደዚህ አይነት ይጠብቀን
በተለይ እኔ ስልኬና ምግብ ሲቃጠልብኝ በኪስአርጌ የምደብቀው እረስንቱ
Enem eko kebad sera serech gin ayetwet zim aluy ketaye gin amelak yawekale
ትክክል
ትክክል እኔም በኪስ አርጌ ጥየ አውቃለሁ ምግብ ሰርቄም በልቻለሁ ኧረስቱ
@@ፍቅር-ጘ9ወ አረ አውነትሺንነው ነፃየለም ሀሀሀ
Btame tkekli nshi ksew setet aytfme ena gne kli alklni selki uuuff weta setli selka eydbku ymjajlew
አንዳተ ያለውን በጎ ሰው ያበዛልን።!!💚💛❤💞👍👍
እኔደግሞ እበላለው እጠጣለው ፆሎት አደርግአለው አርፋለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ነው ደስ ሚል ትምህርት ነው ግን ለማያዉቁት ማሳወቅ ጥሩ ነው እናመሰግለን ወንድማችን ቀጥልበት
ዋው የኮፍያውና የቻርቹ ተመቸኝ ብሮዬ እናመሰግናለን ይሄ ለኛ ስደተኞች በጣም የሚጠቅም ትምህርታዊ መረጃ ነው በጣም እናመሰግናለን
አላህ ይጠብቀን ጓደኞቸ ወስዋሽን አላህ ይያዝልን ስለትምህርትህ በጣም ነው እማመሰግነው እኔ ግን 20ካሜራ ቢገጠም ሳበላ ሳልጠጣ ሞባይሌ ላይ ሳላፈጥ አልውልም መስርቅ እንኳ አልሀምዱሊላ ንክች አላደርግም ፀገራን የቆረጠቻት ማዳም ምላሷን ነበር መቆረጥ
ተስፍሽ አመሠግናለሁ እወነት ነው ሠላምሕ ይብዛልን በጣም አመሰግናለሁ
እር በሳቅ ገደልሽኝ በእውነት እኔም አልስርቅ እንጅ ሳልበላ ሳልጠጣ ሞባይሌን ሳሌዚ ግን ልብስ ስንቀይር ችግር ነው
Hana yemariyam lij Hana yemariyam lij ልብስ መቀየር ቀላል ነው ሀማም እንለብሳለን እዛ ካደርጉብን ምን ሊውጠን ነው
እማየ እሩጫየ ላንችው ነው ትክክል
እማየ እሩጫየ ላንችው ነው አቺ እምትጨነቂው ለሌቦች ነው ግን የሚያስጨንቀው ልብስ ስንቀይር ካሜራ ያነሳል ውይይይ ፍርጃ ነው
እናመሰግናለን ፡እኔ፡ቤት28ካሜራ፡አለ፡በእስክርቢቶም፡በሶኬትም፡በትልቁም፡እቃቤት፡ሳይቀር፡ግን፡ከመጣሁ፡አንድ፡አመት፡አለፈኝ።ፈርቼም፡አላቅም፡እምፈራው፡ካሜራ፡ሳይሆን፡ፈጣሪን፡ነው፡እግዚአብሔር፡ይመስገን፡እስካሁን፡ምንም፡አላሉኝም።
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። የፈጣሪ ያለህ 28 ሆሆ ምን ጉድ ነው
ዳርየ የጋሸ ልጅ አረ፡እኔ፡የቆጠርኩት፡ነው፡እጅ፡ይበልጣል፡ማር፡አድስ፡እያስገጠሙ፡ነው፡እበረዳው፡ላይ
+መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። ምን ጉድ ነው የት ነሽ ግን ወይኔ ጉዴ
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። እኔ እምልሽ፡አሚሮች፡ቤት፡ነሽ፡እንዴ፡ሆሆ፡እረ፡ጉድ፡ነው፡
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። ውይ ልክ እንደኔ አይዞሽ ማር እኔም አመት ሆነኝ ልክ እኔ ስመጣ ነው ካሜራውን የገጠሙት እነዚ ሽታሞች
እኔ እበላለሁ እጠጣለሁ እጨፍራለሁ ነገር ግን አልሠርቅም ልብሥ እንኳን ሣጥብ ብር ካገኘው እሠጣታለው ለመዳሜ በጣም ነው የሚያምኑኝ የሚወዱኝ
እኔ።ግን።ከሜረዉ።መዉረድ።እቢ።ቢሎኛል
😁😁😁የአረብ ወዳጅስ ይቅርብኝ ግን እኔም እበላለሁ እጠጣለዉ
አረ ወዳ አረብ ይወደኛል ማለት ከንቱነት ነው
አረ አረብ ይወድኛል ነገ እንዳይቀየርቡሽ አረብን አትመኚ
የነሱን መውደድ ተይው ጭፈራውን እንዴት አድርጌ እንደምተወዉ አላውቅም
በጣም አመሰግናለው 1000% ፈጣሪህን ይርዳልን
ጥሩ ስራህ እግዚኣብሄር ከኣንተ ጋር ይሁን ወንዲሜ በራስህ መጠነቅ እንጂ በካሜራ መጠነቅ የለበትም
እኔስ አልሰርቅም ግን ልጆች ስለሚያናድዱኝ እማታለሁ አላህ ይርዳኝ
ውይ እኔም በጣም ነው ምመታው
Yenie mokshe Allah yedirsln
ወላሂ እኔም ልጅ ያዥነት ነው የገባሁት የ 9 ወር ናት ከገባሁ ወር ከ 8 ቀኔ ስታናደኝ እመታታለሁ ከዛ ዛሬ ልጅቷን እኮ ፎቶ ስታነሳት እሄቴ አይቻታለሁ በካሜራየ አለችኝ ድግጥ ነው ያልኩት ደግሞ ቤት የለችም ነበር
እስቲ አፕልኬሽኑን ሊንኩን ላኩልኝ
ውይይይይ እኔ ነኝ ቀን የጎደለብኝ የኔዎቹ እንኳን ይሄን አይነት ካሜራ አግተው ብዙ ነገር ተንኮል የሚሰሩብኝ አምላኬ 1 ወር ነው የቀረኝ በሰላም መልሰኝ ሀገሬ ሁላችንንም
እህህህህህ ይህንን ስደት በበቃንና በሰላም በነፃነት ባገራችን በኖርነ
Muluwerek Miku ኡፉፉፉ፡እዉነት፡ነዉ፡😢😢
አሚንንን ያአላህ
Amin allah yiglaglen keswe bet tazajinti tazo kemenor
❤❤❤❤❤❤አንደኛ ወንድሜ እናመሰግናለን
ተሥፋ በጣም አመሠግናለሁ ግን አንድ ነገር አሳረዳኝ በናትህ አንድ ክፋል ካለ ሁሉም ቧታ አዝዋዉሯ ማየት ኢችላሉ ወይሠ እንዴት ነው 🙏🙏🙏😍
በጣም የሚገርም ነው ወይ ቴክኖሎጂ እግዚአብሔር ይጠብቀን!!
ይሄን ኮፍያ አይቼዋለሁ ሳሎን ውስጥ። በቃ ገሳላ ውስጥ አስገብቼ ዱቄት ነው ማደርግለት። ምነው ሸዋ!
Zuleykha Bint Turab Kkkkk Eneam BGegh Kamera Esebrewalehu Kkkk
Zuleykha Bint Turab kkkkkkkkkkk erebesak gedelishgni marr tiru hasab new
Zuleykha Bint Turab። እረ በሳቅ ገደልሽኝ
Zuleykha Bint Turab kkkkkkkk era basakeeee
ክክክክክክ
የሀገሬን ልጆች የእህቶቼን ታሪክ ከኮሜንት እያነበብኩ ሳዝን እና የሀገሬን ድህነት ጭካኔ እያሰብኩ ስቆጭ አንደገና ደግሞ የአንዳንድ እህቶቼ አስቂኝ ገጠመኝ ደግሞ ፈገግ እያረግ ትካዜዬን ያስረሳኛል: ወይ ህይወት! አንድ ቀን እግዚአብሔር ምድራችንን ጎብኝቶ እኛም እንደ ሌሎች ከሰው ሀገር ስራተኛ እናመጣ ይሆናል። ሁሉ ያልፋልና በርቱ: መፍራት ግን ፈጣሪን እንጂ ማዳምን መሆን የለበትም። 😊
እነመሰግነለን ወድማለምዬ ዋው በጣም ከባድነው እኔዝህ አርቦችይ ጠገቡው
በጣም የሚገርምም የሚደንቅም ነገር ነው
ለማንኛው አድናቂህ ነኝ (wonderful)
ጉድ ነው ከዚህ ሁሉ መከራ አላህ ይጠብቀን ሰርቶ ማገኘት ተደሶቶ መኖር አላህ በሀገራችን ላይ ይወፍቀን ወላሂ የሰው ሀገር መከራው ብዙ ነው ውድ የኢቶጲያ ልጆች በሙሉ አላህ ይጠብቃችሁ ወላሂ እኔ በጣም ነው ያስጠላኘ የአረብ ሀገር ሲባል ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን
kemila Endiris rst
kemila Endiris 1234
kemila Endiris አይዞን ማር
አመሰግናለሁ እኔም ቤት አለች ሶኪት
ሀይ ተሥፍሽ መደወል ቁጥር እንዴትነዉ የሜደበቀዉ
በበኩሌ የፈለጉበት ካሜራ ቢያረጉ አልፈራም፣ልብሴን ሻወር ቤት እቀይራለሁ፣ሻወር ቤት ካሜራ የሚያረግ የለም፣አሰሪዎች ቢኖሩም ባይኖሩም የነሱን የሆነ ነገር አልነካም፣ስራየን ትቸ ወጣች ብየ አልቀመጥም።ራሳችሁን ጠብቁ ካሜራ በመፈለግ ሳይሆን የነሱን ሀቅ ባለመንካት።።።።።
ዱዲ ነኝ ዋው እንዴኔው ማር.የገለጉበት ቢያስቀምጡ ምንም አልፈራም
ዱዲ ነኝ እኔ፡ቤት፡ሁሉም፡አሉ፡እማቃቸው፡እኳን፡28ናቸው፡ግን፡አልፈራም፡እቃቤት፡አለ፡ግን፡እደፈለኩ፡ነው፡እምሆነው፡ምንም፡ብለውኝ፡አያቁም
ዱዲ ነኝ እህቴ ስንቶቻችን ደክሞን ቁጭ እንል ይሆናል ምግብ የለሌበት ቤት ተሰርቆ ይበላ ይሆናል በየቤቱ ብዙ ነገር አለ
ዱዲ ነኝ እር ባክሽሽ ይበልጥ የሚያርጉት ሽት ቤት እሽ
የፍቅር መምህሬ እራሱ ክርስቶስ ነው ከሌለ ምን ተሰርቆ ይበላል? እያዩ ከበላሽ ከፈለጉ ያሰራሉ ካልፈለጉ ያባርራሉ
ጉድ ፈላ እኔ ማ ፍሪጅ ውስጥ ፍራፍሬ እና ጁስ በጣምነው እምሰርቃት ውይይይይይይ
ከከከከከከከከከከ
😃😃😃😃😃
እረ ለሚበላ አትፍሪ መብላት ግድ ነው።
ከከከከከከከ
ምግብማ እክት አድርገሽ ብይ ለዚህ አትጨነቂ ደግ አደረግሽ
ክክክ
ሀይ ተስፍሽ ሰላም ነህ ? እኔ ድሮ ድራማ ስትሰራ ነው የማወቅህ የምተሰራቸው ቪዲዮዎች ቀጣም አስተማሪዎች ናቸው በርታ በተለይ እህታችን ሰብለን ማረምህ ተገቢ ነው ተባረክ
ልጅ እደኔ ሥደተኛ የሆናችሁ እግዚአብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ አይዞአችሁ ያልፋል አረቦቹ ሠበባ ሠበብ እየፈለጎ እኛን ለመጉዳት ነዉ የሚፈልጉት አይዞን ሀገር አለን እገባለን የነሡን ድህነት እየጠበቅን ነዉ
አሚንን ኢንሻ አላህ ላገራችን ያበቃናል አበሻ ስማችን መራራ ነው ስራችንን ይወዱታል
ወይ አገር
ተሥፍሽ እግዚአብሄር ይጠብቅህ እኛንም የድንግል ማሪያም ልጅ በያለንበት ከኘ ጋር ይሁን
አይሰራም ዳውሎድስናረገው
አቤት ያንተ ደግነት ግን ምን ብዬ እንደምገልፅህ አላቅም ብቻ ፈጣሪ የልፋትህ ውጤት ይክፈልህ
EHLas EHLas
Meret sew Allah yakuyeh wenidemachen
EHLas EHLas ኣሜን ማር
@@ትግራይዝዓደይ-ዀ4ጘ unvxuhfdeeeiyxm
እናመሰግናል መልካም ሰው ነህ ካተ ብዙ ነገር ተጠቅሜለሁ
የፈጣሪ ያለክ ቤቱ ሁሉ ካሜራ ብቻ ነው በጣም ይገርማል የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቀን አንተንም አላህ ከማታስበው መጥፎ ነገር ይጠብቅክ እናመሠግናለን ።
እግዛብሄር ይስጥክ አቦ ዕውቀቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥክ
ጉድ በል ጎንደር አለ ያገሬ ሰው ጉድ ሁነናላ😂
ተሥፍሽ ውድሠው አላህ ያቆይህ
ከጉድ ያውጣን እነሱ ምናቸውም አይታመንም በተለይ እህቶቼ ተጠቀቁ
ሀይሚ የብዙየ ልጅ kkkkkkkk
ቲጂ የማረያም ልጅ ነኝ እናመሠግናለን ቲጅየ ማር😘
Meme Meme mimiye yet new yaleshew mimi metebal guadrgnaye tefetagn new beirut negn ena esuam selkuan salekebelat kerehu ahun atehuat
አቦ አንተ ልጅ ሁሌም ይመችህ 💞💝💔💕💝💝💜💜💚💜💝💞💓💕💞💞💕💝💔💔💝💝💜💝💔💔💝💞ሰላምህ ብዝት ይበል
ሀስቡንአሏህ ወኒእመልወኪል እኔምጋአለበቻርቸትእሚመስለው ዋናውሳሎንላይ ከስልኳጋርየተያያዘነው በዋይፎንነውእሚሰራው እኔምንምአይመስለኝም ከስራናከስራዬበስተቀር ስበላምይፋንነውአንስቸእምበላው ማድረግየምፈልገውንም አደርጋለሁይፋ ፈጣሪዋንካልፈራች አሏህየስራዋንይስጣት።እኔግን ሁለዬምፈጣሬከኔጋነው አሏህ በሠላምለሀገሬ ያብቃኝ .ውድእህቶቼበስደትአለምላይያላችሁሉአሏህበሰላምለሀገራችንያብቃን... የሷንድሪቶማንይፈልጋል ።አሏህይስጥልን ወንድማችን በ
ተስፍሽየ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ
አለማችን የሚቆጣጠረው የሚያየው አላህ ያየኛል ብሎ የሚፈራ ሰው ካሜራ አይፈራም!!! ወንጀልም አይሰራም።
ወድማችን።ፈጣሪይስጥህ ውይ መሳ ቀ ቅአሁንስ
ከልብ እናመሰ ግንአለን። ወድም
ፍትህ ናፈቀን በትክክል
ጉረኛ ግድ መስረቅ ብቻ እኮ አይደለም ልብስ መቀየር አለ ሀማም መታጠብ አለ
ጉረኛ ሁላችንምእንሳሳታለን
ተስፍሽ መልካም ሰው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ
አላህ ይ ጠብቀን ሌላ አይደለም የምፈራው እሷ ስትወጣ እኔ ጀዋሌን ይዤ f b ዱቅ ስል እያየችኝ ከሆነ ውራይ ሲቀጥል ቤታቸው ከነ መስታዋት ብቻ ኖ በየቦታው መጨፈር ነው ስራውን ትቸ 😂😂😂
ሀዩፍቅር ኢሳም ሀበሻ ውስጤ ነው
Belaynesh Wondale ሚኖ
ሀዩፍቅር ኢሳም ሀበሻ ውስጤ ነው ክክክክክክክክክክክክ
ሀዩፍቅር ኢሳም ሀበሻ ውስጤ ነው yazi engdi 💃💃💃💃💃💃
ክክክክክክ ቤትሽ ይሳቅ
በጣም እናመሰግናለን ተስፋሽ እኔ እራሴ በካሜራ ተከብቤ ነው የምሰራው መስረቅ ብቻ ሳይሆን ለመብላት እራሱ ያሳቃል
Thanks dear brother. You are wise to help people. I am always happy to see your professional presentations. Stay blessed!!
እኔ ወተት ፍራፍሬ በደብ እሰርቃታለሁ ግን ሌላ አልሰርቅም ከፈለገች ትክሰሰኝ አልፈራም ሀቃቸውን አልካ እጂ
ራ ወሎየዋ የደሴ ልጂ ኧረ ያንንማ ማን ይተውላታል በምግብ ነገሮች እንኳን ያመጣችውን ታምጣ የወረደልኝ መውሰደ አይቀሬ ነው
ራ ወሎየዋ የደሴ ልጂ 😂😂😂😂😂😂😂👍👍 ይመችሽ
ራ ወሎየዋ የደሴ ልጂ 😄😄
ራ ወሎየዋ የደሴ ልጂ ከከከከከከከከ
ራ ወሎየዋ የደሴ ልጂ 😂😂😂😂😂እኔ ደሞ ለውበቴ የማልጠቀመው ነገር የለም ሌላ ግን አልነካም ካሜራ የለም
ኧር ወገኞቸ ዱአዋ እናድርግ ከዝህ ሁሉ ስቀቀን እንዳወጣን በቃችሁ ይበለን ይህን ስደት እናም ብዞወቻችን ይህን ካሜራ ሳይሆን አላህን ፈጣሪያችንን እንፍራ ወገኖች
ተስፍሽ እመሠግናለን እውነት ነው
ሠላምሕ ይብዛልን ተስፍሽ
ተስፍሽየ እናመሰግናለን
ተስፍሽይ እምይገርም ከንየ ከምስርአበት ኮፍያ ከስአልወን አለ እሁን አየሁት
በርግጥ ተጠንቅቅየ እስርአለሁ ግን በትርፍስአት ንየትልአይ ቁጭ እልአለሁ
ተስፊሽ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥልን
Mes
ተስፍዬ እግዚአብሔር ይባረክ
ካሜራ ጉዳይ ከባድ ነው
ይገርማቺኋል እኔቤትካሜራ አለበጣምእኔደሞ ከምግብእናከመጠጥበቀርአልሠርቅም ግንሙዚቂሣዳምጥ እጨፍራለሁ አድቀንአይተዉትሥቀዉሊሞቱ
Sewaye Aberr kkkkk
ትክክል እኔም ገጥሞኛል
Kkkkkkk enen dgmo mayeflguten serch ayut keza zim blwale mechershwe gin fetari
ወይኔ በአላህ የአንፖሉን ካሜራ አይቸዋለሁ ግን አንፖል ነበር የሚመስለኝ ብዙ ጊዜ ይርበኛል እበላለሁ ሌላ እንኳን አልሀምዱ ሊላህ ኡፍፍፍፍ በጣሪየ ሆን ከክፉ ሁሉ ጠብቀን እናመሰግናለን ተስፍሽ
eri besmam eni ema guda fila yeni sewoch betachewun zayzgu new yemihdut kamera selale new ahun gina banenku
ሀዩ ነኝ ከወሎ የለጋምቦ ልጅ አብሽሪይ ውንድ አታምጭና እና መጥፎ ነገር አታድርጊይ በተረፊ ውጣ ሲሉልኝ ማግበሥበስ ነው ሥራዬ የኢትዩ ምግብ እሠራ አለሁ ለመስራት
Kidist Germa የኔውቹም አይዘጉም
ሀቢባ ዳውድ ከከከከከ
ተስፍሽ ዘመንህ በክርስቶስ እየሱሰ ይባርክ!!!!❤️
እረ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን እናመሰግናለን ወድማችን
እናመሰግናለን ተስፍሽዬ ከሁሉም ፈተና እግዚአብሔር ይጠብቀን
እኔ እርግጠኛ ነኝ ፊሊፒንሷ ናት ያረገችባት እነሱ ምላሳቸው ነው ከአረብ ጋር የሚያኖራቸው እኛ ደግሞ መናገር አይሆንልንም ሀሊማ በፍርሃት ተውጣለች። ያሏትን ብቻ እንደምትቀበል ግልፅ ነው ውይይይይይ ፊሊፒን ማለት ነጭ ሴይጣን ማለት ናቸው በተለይ ለሀበሻ አይተኙም የኔ ምስኪን እግዚአብሔር እውነቱን ያወጣል እርሱ ይፍረድ በእውነት
Elsabet Teshome እኔ ገነትን ነው የጠረጠርኩ
Shikuran
እኔ ደሞ ብሬን ነበር የሚሰርቁኝ ግን ጽጉራቹው ይመቸኛል እጀላይ ጠምጥሜ ጉሮሮዋን ስይዛት እዳትናገሪ ብለው ይመልሱልኝል እና ለነሱ ፊት አይሰጥም
Elsabet Teshome q
+Sintayehu dinku ልትሆንም ትችላለች ግን ልጅቷ ማለት አሊማ ለራስዋ ግራ ግብት ብሏታል በጣም ተደናግጣለች በሰሩባት ነገር እንደማታደርገው እሙን ነው
ተስፍሽ በwifi የሚሠራው እኔ ምሠራበት ቤት አለ እኔ ግን ካሜራ አልመሠለኝም ነበር ወዮ ጉድ😂 ተስፍሽ በጣም አመሠግናለው"!
በለው ጉድ በል ጎደር አሉ ማል ፊልም ቀረፃ ላይ ነን ማለትነው በቃ😂😂
Raheel Jamil እኔማ አበቃልኝ እኮ ስንት ነገሬ ተቀረፀብኝ መሠለሽ😂😂😂
እኛምቤትአለ ግን እዛአከባቢነውወይሥ ሻወርምሥንወሥዲ ይቀርፃል😂😂
ተያቸው ባክሽ እኔራሱ ተስፍሽ ካስተማረ ብሀላ ስንት እንዳየው ቤት ውስጥ ብታይ ጠብቄ በማላውቃቸው ነገሮች እውነት ይገርማሉ በጣም አይሶሽ ሁላችንም ጋር አለ ግን የተቀረፅንበትን በፊልም መልክ ደሞዛችላይ ይጨመርልን ማለት አለብ😂😂
Raheel Jamil 😂😂😂😂 ሣይሻልአይቀርም
ከልብ እናመሰግነለን በተለይ አራብ ሀገር ለላን ሴቶች እራጅም እድሜ እና ጤና ተመኜው
እናማሳግናላን
Tesfshe bgzabhir selki laye hidden camera tchenobtal endet latfaw ngrgn Please Please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ተስፊሽ እባክህ ተባበረኝ እኔ የምሰራበት ቤት በርግጥ ካሜራ አለ ግን መጀመሪያ አዲስ እንደሰኩት ፓወር ነበረዉ ቀይ መምራት ነበረዉ የቆየ ሲሄድ ምንም አይነት ፓወር መብራት የለዉም ምን ማድረጋቸዉ ነው አጥፍተዉት ይሆን ወይስ መብራቱን ተዘግቶ መቅረፅ ይችላል ወይ በነገራችን ላይ የሽንት ቤቱ ኮርኒስ ላይ ነው የተሰካዉ አይገርምም አልባነንኩም ነበር ልክ ሽንት ቤት ገብቼ መሬቱን ሳፀዳዉ የሆነ ቀይ መብራት በስሱ ይበራል ወለሉ ላይ ነው ያወ ሁሉም ወለሉ ሣይሆን በተሰካበት አቅጣጫ ብቻ ነው የሚበራዉ ምንድነው ብዬ አንገቴን አቅንቼ ሣይ አጅሬ እያየኝ ነው ። ግን ያም ሆነ ይህ መብራቱን አሁን እንደ በፊቱ አልበራም ግን ለም የምታቁ ካላችሁ እባካችሁ ተባበሩኝ ደሞ በሽንት ቤት ብቻ አይደለም ያለዉ በብዙ ቦታ ነው ግን የራሡ መብራት ነበረዉ አዲስ ሲተክሉት ትንሽ ከቆየ በላይ መብራቱ የለም እባካችሁ ያገሬ ልጆች ሚስጥሩን ሹክ በሉኝ
تينا التينا
mebrate baynorem yeseral
Bayebarame Karathwe Ayakomme ese
እሽንትቤት.ካሜራ.አይተክሉም.እህቴ.እሌላቦት.ቢሆንእንጂ.አንችም.ክላስውሥጥአያርጉም.ከሥንት.አንድነቸው
እረ።።በጣምን።ድስ።መልካም
ባይበራም ይሰራል ግን መፀዳጃ ቤት እንደት ያደርጋሉ
እምለው ለምን ያገረ ካሜራ አይሰበሰብም
እኔ በራሴ ተማምኝ ንጽህ ከሆኩ ምን አሻኝ
Tikili
አይባልም ሰው ነን እንሳሳታለን ግድ መዘሞትና መስረቅ አደለም ስተት ማለት እኮ ውዴ
መስረቅ ብቻ ነዉ እንዴ በነፃነት ቤት ዉስጥ መንቀሳቀሱ መብላት መጠጣት ሽንትቤት አለ ሻወር አለ ለዚህ ለዚህ ነገር ንፅህናሽ ብቻ ነዉ ከኩፉ ስራ የሚያወጣሽ የሆነ ነገር ሊተናኮልቡሽ ቢፈለጉስ
ውይ በእግዚአብሄር ተሣቀቅሁ ያለሁት እሀብታም ቤትነው ግን ቛጣሪናቸው ሢርበኝ ርቄ እበላለሁ ጉድሆኛለሁ በሉኛ
ሁሉ በርሡ ሆነ። የኔ ከርታታ ሲርበኝ ስትይ አሳዘንሽኝ ብይ ይቅረፁሽ በራብ ልትሞች ነውደ ገደል ይግቡ ሲፈልጉ ድብን አድርገሽ ብይ
ሁሉ በርሡ ሆነ Ayizosh enat
ሁሉ በርሡ ሆነ የኔ ማር ውድእህቴ መጀመሪያ ሰላም ላንች ሲቀጥል ለምግብ ስርቆትነው ሀጥያትኮ አይደለም መስራት እንዳለብሽ መብላትም አለብሽ ለምን ትፈሪያታለሽ ድብንንንን አድርገሽ ብይ እያዩሽ እኔን ባየሽኝ ብይ እራስዋ ስታላምጥ ትውላለች ታድራለች ግን አንች ብይ የሚል ነገር የለም እኔ እናትየ በስነስርአት ቁጭ ብየ እበላለሁ ያኔ ምትሆነው ይጠፋታል እኔደግሞ ሲሬስ ሁኜ ነዋ ምሰራናምበላ ወንድ ከሆነች ባፍዋ ትናገርሽ እራስሽን አስከብረሽ በልተሽ ሰሪ ባትበይም በላች ነው ምትባይ እስከሚርብሽ የሞኝ ነሽ በእውነት የኩላሊት በሽታ ይይዝሽል ብይብይብይብይይይይ
ዳርየ የጋሸ ልጅ አመሠግናለሁ ማር ግበጣምነው የምሣቀቀው አይሥደት ሥቱን ያሣያል ለሠውግ ላላየው ላልቀመሠው የተመቸን ይመሥላቸዋል
Gold Love አሜን አሜን አሜን ሠላም ለሁላችንም ይሁን አወማር እፈራለሁ በጣም እነሡ የሚበሉትን እኔ አልበላም ሣየውም ያሥጠላኛል እናም ሠራርቄነው ሆዴን የምሞላው በዛላይ የሠለጠኑ የተማሩናቸው እሥከዛሬ አይተውኛል ማለትነው ያልፋልግን አድቀን ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመሥገን
ድምፅ የሌለው ካሚራ መኖሮን እንደት ማወቅ።እንችላል ለምትሰጠን ምክር በጣም እናመሰግናለን ይህን። ተባበረኝ
እግዚ.ይባርክህ ትልቅ ነገር ነው እየነገርከን ያለኸው
እኔ እራሱ በጣም ነው የምጠራጠረው እኛ ቤት ሳይኖሩ ልብስ ስቀይር እሳቀቃለሁ ሽት ቤት ገብቸ ነው ምቀይር
ሀይሚ የብዙየ ልጅ እኔ ካሜራ አለበት ክላሥ ነው ልብስ የምቀይረው እህት አላህን ካልፈሩ ይዩኝ
remi remi አወ ግን ውይ ያስጠላል እንዳለ እያወቅሽ አልጨነቀሽም እህቴ
እዛስ መች ይቀራቸዋል
የናቲ ማን እና የአቢ ላቀው አድናቂ ነኝ ከጀመሩ አወ ተተቀቂ ማር
remi remi ኡፉፉ፡የስራቸዉን፡ይስጥ፡በእዉነት፡ምን፡አለ፡እንደ፡ራሳቸዉ፡ብያዩን😢😢
እነመሠግነአለን ታስፍሽ እኔ ፊሪጅ ውስጥ ከሌላ ዬትም ቢኖር ግድ ዬለኝ😂😂😂
ዜድ:ዜድ:ከወሎ 123 kkkkkkkkkkk
ዚናት:ወለዬዋ፧የናቴ፧ ልጅ ዚናት:ወለዬዋ፧የናቴ፧ልጅ leba sew hager westm hedschihu lebnet
ዚናት:ወለዬዋ፧የናቴ፧ ልጅ ዚናት:ወለዬዋ፧የናቴ፧ልጅ. 😂😂😂😂😂😂😂Btam asakeshegn yemchis
የበረዶ አፍቃሪ ነሽ?
kkkkkkkkkkkkkk
እፍፍፍፍፍፍ ተስፍሽ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅን
Thanks tesfsh fetar ytebken beselam lagerachn yabkan yewetanbetn alama anizenga
Thank you for sharing ❤️ ♥️ ❤❤
ተሥፍሽዬ እናመሠግናለን እኔ ግን አይዶንኬር አልሥረቅ ና ወንድ አላሥገባ እንጂ ሌላው ለምን ቤቱን ለመን በካሜራ ዲኮር አይሠሩም አይደንቀኝም አረቦች ቡዶች ናቸው
ኤልሢ ነኝ የደብረዘይቷ
Kkkkkkkkkkk ለማንኛውም ጥንቃቄን የመሰለ የለም ጥንቃቄ ያስፈልግሻል ኢህታችን
ኤልሢ ነኝ የደብረዘይቷ betkkl ehte ene betm hulum bota camera aleh gin tata yelegnim sirayen be agbabu keseraw sefeligi madam girgidawun hulu camera tadrgibet 😂 idont care about camera
ኤልሢ ነኝ የደብረዘይቷ
ባትስርቂ ራቆትሽ ስትጨፍሪ ጠንቀቅ
aba laAke እረ ቆንጆ የሄድኩት ራቁቴን ለመጨፈር አይደለም ለመሥራት እንጂ እናም አይመለከተኝም አላማ አለኝ ሻወር ቤት መኝታ ቤት ቢሥቅሉ አይገርመኝም ከሠው የተለየ የለኝም ሥፈጠርም ራቁቴን ነው ሠለዚ አይመለከተኝም
አይ አንች ትገርሚያለሽ ምን ለማለት ነው ግን እናመሰግናለን ብለሽ ዝም ብትይ አይሻልሽም እስከንግዜ ባንች ይበልጣል ጉረኛ ነሽ ጉረኛ ሰው ያስጠላኛል እሽ
እኔስ፡አሁንስ፡አገሬ፡እምገባበት፡ቀን፡ናፈቀኝ፡በጭንቀት፡ልሞት፡ነው
አይናድስ ትዋበ er enam hagery nafekegn
አይናድስ ትዋበ
አይዞን አትብላና አትፍራ ነው
አላማችን ሰርተን ለመብላት እንጂ ለመዝረፍ አልመጣንም
አይናድስ ትዋበ አይዞሽ እህት
ኧረ እህት እግዚአብሔርን ፍሪ ምንም አትፍሪ ልብሽን ንፁህ ይሁን
አይናድስ ትዋበ ayzon mair
የኔው ጉድ ነው ዙሪያዬ በካሜራ የታጠረ ነው ተስፍሽዬ በሰቀቀን አለኩኝ እኮ
wiz lina አይዞሽ😢😢😢😢😢ቦታውን፡ካወቅሽ፡ተጠንቀቂ
zuzu marr እሺ ማሬ አመሰግናለሁ
wiz lina እኔማ፡ያለውበት፡በርግጠኝነት፡የለም፡ግን፡ዛሬ፡በደብ፡አብጠርጥሬ፡ነው፡እምፈልገው
zuzu marr A አዎ እናት ፉልጊ ለጥንቃቄ ይሆንብኛል/ ይሆንሃል
wiz lina ayezoshe mar amilake yerdashe
ተስፍሽ በጣም በጣም ጥሩ ሰው ❤❤❤
መጀመሬያዬ ነው ያየሁክ ሰብ አደረኩህ አላህ ይጠብቀኝ ወይው
ተስፍሽ እኔ ግን ስለዚች ስለ ተዋናዩዋ ልጅ የሚሠማኝ ነገር አለ የሆነ ተንኮል የተሠራባት ይመሥለኛል ምክንያቱም ወንዱ ልጅ በዚያ ሁኔታ ላይ ሆኖ ሲቀረፅ ምንም ግድ የሠጠው አይመሥልም ደግሞም እንዳትቀርጻቸው ሁሉ ማድረግ እየቻለ ያንን ለማድረግ አለመሞከሩ የሆነ ጥርጣሬን ያጭራል፡፡ ይህ የኔ ግምት ነው፡፡
በትክክል መክኒቱም እኔ ባሊ ከተሳሳት በሚዲያአላወጣውም ለባሊክብር እፈራለው ምንአይነትአስተሳሰብ እዳላትአላውቅም
ምንድነው እስኪ ልዮው ንገሩኝ ምን ላይ አገኛታለው
ኧር ኡፍ ተስፍሽዬ ተሳቀን አለቅን እኮ
አይ የስው ቤት
አረ ተስፍሽ። ምን አለ መንግስታችን እን ደ እናንተ። ቢቆረግቆርልን
እናመሰግናለን ወገናችን አላህ ይጠብቀን ስቃያችን በዝቶል ግን ወንጀላችን መብዛቱን እንጂ አምላክ አላህ ሰውን በዳይ አይደለም ግን ማነው የሚታመነው
ተስፋሽየ እግዛብሄር ይስጥህ ወንድም እኔ በስክብርቶ ተቀምጦ ነበር ያንተን ትምርት ካየዉት በሃላ አገኘዉት ግን ምንም አላልኩም አዉጥቸ ጣልኩት ግን አሁንም ቀይ እያበራ ያጠፋል ማገኘት አልቻልኩም ቀይ ባበራ ቁጥር ተሳቅቄ መትኩኝ
ወይ ፈተና ጌታሆይ ጠብቀን
ተስፊሽ ሰላም በአላህ ተባበረኝ እኔ 8 ወር ሆነኝ ወግቤ አሞኛል ምን ይሻለኛል እባክህ አሳውቀኝ
አላህን ለምኚ ሰው ለራሱ
ተሥፍሽ ግን እኔን ብቻ ለይቶ አይቀርጵ እንጅ ለሌላው የራሣቼው ጉዳይ ከፈለገች ትዬኝ እንጅ ሥንቱን ጠርጥሬ እችላለሁ ያልከው ሁሉ አለ ሥንቱን ፈትሸ እችላለሁ ሥደት በቃ ይበለን ባጠቃላይ ሌላውን ባልችል የምወልዳቸውን እህቶቼን ሥደት በተለይ አረብ ሀገር እኔ እዳይመጡ የቻልኩትን አረጋለሁ
የሚገርም ነገር ነው እኔ ገምቼ አላውቅም እባክህ ወንድም ለሌሎች እልቶች አሳውቅ የኔ ክፍል የበር መዝጊያ የታሰረበት ብሎን እና ያልገመትኩት ዘመናዊ ቬንትሌተር ውስጥ እህቶቼ ተጠንቀቁ
Thank you👍👍💪💪💪💪😃😃
እኔስ ግራየገባኝ ነገር አፕሊኬሽኑን አወርቸ ስከፍተው ቤቱን ሙሉ እየዞርኩ ስፈትሽ ሁሉም ቦታ ቀይ እያበራ ይጮሀል ግን እምን ቦታ እዳለ ማወቅ አልቻልኩም የሚገርመው ነገር 11 አመት ኑሪአለሁ እዚህ ቤት መኖሩን አላወቅም ነበር በጣም ያሳዝናል እመኝታ ክላሴም አለ ግን የት እደተሰቀለ ማይት አልቻልኩም ብቻ ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው ልብስም ስቀይር ተጠቅቄ አላውቅም ምክኒያቱም እደለለነው የማቀው ብቻ እደዛሬ ደግጨ አላውቅም ኧረኔስ ሽትቤትም ያጠራጥረኛል እስቢላሁ ነኢማ ወኪል
ግራ ተገባን ውዴ እኔም እደዛ እየሆነ ነው የኔም።ሽንትቤቱ ሁሉ
እርጉድ እምኝታባቴ@@tube-wm9nf
ሺ ካሜራ ቢኖር ምን ጨነቀኝ ዋናዉ እራሴኔ ንጹሁ ይሁን
ካሜራላይ ስርቆትብቻነውዴ ማየት የሚችሉት ሲስቱ ተሳስተሻል
+Hygfg Vggdh እና ሌላ ምን አለ ካልሰረቅን ሆ
+Seada Kassaw ክክክክክክ
Lebese mekeyer ale
Seada Kassaw መኝታ ክፍልሽ ወሰጥ ቢኖር አያሳቅቅም
አልሀምዱሊላ እኔስ ምንም አካገጠመኝ እስካሁን
ግን በጣም ነው የምጠነቀቅ እቃቸውን እኮ አገላብጭ አላይም
Tesfiye slkie teftobgnali gn Edte magegnet alebign plsss kechalil melsiign ,guwadegnoche kechalchut erdugn Mitawukut kalchu Ebakachut
esh bro gine kye becha kabra demet ke lilwu ebte wust camera al woyes yelme malte new ?
ተስፊሽ እግዚአብሔር ይስጥልን ውዳችን
ካሜራማ እግዚአብሔራቸው ነው ክክክ ለእነሱ እግድህ ስው እደሚኖረው እንኖራለን
እንደው ፈጣሪ ይጠብቅህ ተስፍሽ
ውይ በቃ አለቅን። አላህ ይጠብቀን እኔስ የምግብ ሌባነኝ ክክክክክ ወንዴው አላህ ይጠብቅህ ለዘላለም
Ismail Diredawa hahahahhahahaha
ዜዶ ነኝ ከቡታጀራ ዜዶ ነኝ ከቡታጀራ kkkkkkk yney yeneskafe
ክክክክክክክክክክክ
Tebarek Wendme Tesakke Motku Enes Serke Malet new Yembelaw Sbela Aywedum Enesu Kalu Albelam Kewrdet Adnegh Geta Hoy
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
በስመአብ ወይጎድ
በስመአብ ወይ ጎድ
ተስፍሽ፡ይችልጅ፡በድብቅ፡ካሜራ፡አይመስለኝም፡የተቀረፀችው፡የውነት፡ግን፡ግራይገባል፡እኛ፡ተቆርቋሪ፡እደሌለን፡አይተው፡ጢባጢቤ፡ይጫወቱብናል፡ብቻ፡እህታችን፡ፈጣሪ፡ይድረስልሽ፡፡
እኔስ ዉስጤ በጣሜ አዝኗ በእህታችን የደረሰዉ ግን ስደት አንገት ያስደፋል!!!
ሄሎ ተስፍሽ ሠላምክ ይብዛ እና ልጠይቅክ የፈለኩት ነገር ካሜራውን አውርጄ ልጠቀም ስፈልግ ማግኔት ይጠይቀኛል እንዴት ላድርግ???
Salam salam batami inamaseginaleni gin camera sonorous new kayi yamibarawi ?
ምንምአይጨንቅም እህትወች ካሜራ አለግን ሁሉቤትአይደለም ግን ስራችንን ጌታን ፈርተን ከሰራን ከአሀዛብእጂአይጥለንም ከተልከሰከስንግን ታማኚነትይኑር ቢኖርስ ምንአስጨነቃችሁ እህትወች የፈለጉትንያድርጉ
Ene gin atefech ayetewut zim aluy
አይ ተስፍሽ የማንምን ውጥንፍሽ ቀጭለብ እያለ ሲያወሩ ቪድዮ ሲሰሩ አንተ ግን ብርትርት አድርገህ አቀርብግው እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ጥበብን ይስጥህ ግን እኔ ላንተ ቃላት ያጥርኛል ምናለ ሁሉም እንዳንተ ፍትፍት አድርጒ ቢያኅርሰን ትምህርት ኡፍፍፍፍ ብቻ.. ....♥♥♥♥♦♦♦
ተስፍሽዬ እናመሰግናለን አላህ ከሰው ቤት ኑሮ በቃ ይበለን
ግን አንዳንድ እህቶች እክላሳችን ካለ ልብስ እደት እንቀይር ፈራን ትላላችሁ በእርግጥ ያስፈራል።
ግን እርግጠኛ ነኝ እሰራተኛ ክላስና ሀማም ውስጥ አያደርጉም። ምክናዬቱም የሰራተኛ እክላሷ ስገባ ልብስ ትቀይራለይ ፀጉሯን ታበጥራለይ ከደከማት ትተኛለይ ይህን ሁሉ ስታረግ ታዷ ሊያዩነው? ክክክ ሀራም ስለሆነ አያደርጉትም አይዟችሁ ውዶች በረፍት ሰአታችሁ ዘና በሉ የምን መሸማቀቅ አላህን ካልፈሩ ደግሞ ይፈረጁን ታዳ የት እንሂድ ሆ
ሀራም ና ሀለሉን የቀሉ ግን አይጣቀሙበትም እኔ የለውበት ቤት ሼትቤትም ክፍሌይም መጥበም አለ
እንድት እንደ ምሆን አለቅም