Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
*ላይክ ሸርር አድርጉለት ከኢትዮጵያ ነዉ የሚለቀዉ🥰🥰*
አመሰግናለው ፋፊዬ
አሽቃበጥክ
ወላሂ ስልኬ አስቸግሮኝ ላሌ ስልክ ልገዛ ነበር ገላገልከኝ በርታ🥰🥰🥰🥰
የኔ በጣም ተስተካክሎል አመሰግናለሁ bro ትችላለህ እስከዛሬ የት ሂጀ ነው ከጠበኩት በላይ ነው የሆነልኝ ክበርልኝ🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀
አመሰግናለው
አመሰግናለሁ በጣም አስቸግሮኝ ነበር ስልኬ ተስተካከለልኝ❤
ደስ ብሎኛል ስለተስተካከለልሽ Thank you
ውይ የኔ ማር በጣም እናመሰግናለን በጣም ተቸግሬ ነበር
አር እኔ እንደኛ ነኝ በጣም ተቸግሬ ነበር ወንድሜ ከሰራልኝ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ እናመሰግንሃለን 😲🌹💞
በጣም ነው ማመሠግን ዋትሳብ እብኝ ብሎኝ ነበር አሁን ከፈተልኝ በእውነት ማህበር ስላለኝ በጣም ተደረሰ ነበር እግዚ አብሔር ይስጥህ ወድማችን
ይመችሽ
ቆንጆ ነውበርቀት እንዴት ስልክ መጥለፍ እችላለን ብሮዬ❤❤
እመጨረሻላይ ያሳየህን ስርቶልኛል🥰🥰
እናመሰግናለን ምርጥመረጅ
ዋው እናመሰግናል ናቲየ👍👍👍👍
ጣጠም አመሠግናለሁ ወንድም በጣምተቸጎሬነበር
,Tebarke wedema❤❤❤
እናመሰግናለን በጣም አስቻግሮኝ
ናቲየ ምርጥ
በጣም ነው እማመሰግናው ወድዌ❤❤
Thank you
እናመሰግናለን😍😍🤗
ጎበዝ እናመሠግናለን
እናመሰግናለን ናቲዬ
እግዚአብሐር የሰጥህ በእዉነት😮
Amen አመሰግናለው
Waw betam gobez nek kehulum yante seralgn.🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አቦ ፈጣሪ ይባርክ❤❤❤❤❤❤
Amen
ዋዉዉዉ ጥሩ ተምርትነዉ በኢሞ ሲደወል እንድመልስ ለማድረግ እንደትነዉ እያወራሁበት ይጠራል ወንድም
ትክክለኛውን imo ነው የምትጠቀሚው
አመሰግናለሁ !!!
Betam amesgenalew nati🙏🥰
አመሰግናለሁ ወንድሜ
ትችላለህ ናቲ
Betami arifi now saritolignali batemi tachgire nabariku thanks my best😘 God bless you Gini ine ba madada hulunimi delete arige Hulumi Appochi Tezegbigni 😐 Mengeri naberbiki🙄Ahuni hulunimi inde Adisi now mikafitow😏Gini silke faaaaaaa ala🤗🤗🤗🤗😂😂😂😂
አንዳንድ አፖች እንደ አዲስ መክፈት ይጠይቃሉ ልክ ነክ
እናመስግናለን
ናቲዬ መጀመሪያ ሰላም በመቀጠል አድናቂህነኝ በርታ🙏ጥያቄ አለኝ ኢሜሌን ሌላልጅ አብራኝ ትጠቀማለች እና እንዴትነው እሷን ማስወጣት የምችለው ኢሜሌን ሳልቀይር በጣም ተሳቀኩ 😭
አሜሉ የራስሽ ነው ባንቺ ስልክ ቁጥር ነው የከፈትሽው?
እናመሰግናለን ናታ
እናመሰግናለን 🙏 ግን እዛ በማጠፋበት ሰሀት ጋላሪ ላይ ያሉት አይጠፉም አደል
በጣም አመሰግናለሁ
ይመችክ
Thanks 🙏 nati
ላይክ አረኩህ እና እንዴት ነው በርቀት ኢሞ መጥልፍ ሚቻለ ????
🤣🤣😁😁
ይመችህ አቦ
Good job
System የሚለዉ ጋር በጣም ብዙ GB ይዟል ይለኛል እንዴት አድርጌ ላስተካክለው ?
Thanks
ይመችህ
ወንድሜ ከስንት አመት ቧሀላ ከ dls 23 ጋር አገናኘሀኝ ❤❤❤ አመሰግናለው tik tok ለምን አትሰራም ❤❤❤
እየሰራው ነው ብሮ እዛም ላይ አለው ከፈለክ ስሙን ነግርካለው
ይመችህ አባቱ
ከበረታቱት ሰብስክራይብ ላይክ ሸር። አድርጉ ለምትሰጠን ትምህርት ወንድሜ ከልብ አመሰግናለሁ
ሹኩራን
❤
Thank u bro
እናመሠግናለን ተቸግሬአለሁ ወላሂ
አመስፕግናለሀ ስለጠቀመኝ ስብስክራይብ አድርጌሀለሁ
Thanks for your support❤
ስኪ ወድሜ መልስልኝ ስልኬ በራሱ ግዜ እያወረውበት ጨለማ ይሆናል
ይዘጋል ወይስ እስታክ ነው የሚያደርገው ?
@@natiapptube እስታክ ያረግና ጨለማ ይሆና ከዛ ይዘጋልከደገና ስቾፍ ርጌ ነው የምከፍተው
ኧረ ናቲ እኔ ከሌላ ሰውጋ ያወራሁትን ወሬ ሌላ ሰው ሰምቶ ያወራሁትን በሙሉ እስከ ሰዓቱ ነገረኝ በምን መልኩ ነው እንደዛ የሆነው?
ምን ላይ
እናመሰግናል
Bro clear data ካልነውማ አስፈላጊ ፋይሎቻችንም አንድ ላይ ይጠፋ የለበተጨማሪም Android የሚለውን ፎልደር ሙሉ ለሙሉ ካጠፋነው እንደ ጌም ያሉ ፍይሎች እዛ ውስጥ አይደል የሚቀመጡት የጌሞች level አንድ ላይ ሊጠፋብን አይችልም?
አዎ ሁሉም አፕ አፕ አይደለም ሁሉም ጌምም አይጠፋም እና የ ጌሙን ፋይል ኮፒ አድርገክ ሌላውን ፋይል ማጥፋት ትችላለክ
ወይኔ 😢 ቲክቶኬ ነበር ብዙውን ቦታ የያዘው አሁን አጠፋብኝ 11k ሊገባ ነበር ፎሎዬ አሁን አጠፋብኝ😭😭
tnx bro
Betam amesegnalew kelb
What about if we clear the data on chrome,we may loose our important files,what is the solution.
አረ እኔ ግራ ገባኝ ሚሞሪ ከጨመርኩበት 2አመት ከምናምን ይሆናል ግን ምንም የለው ቪድዮቼ 25ብቻ ነው በጣት የሚቆጠሩ ናቸው ያወረድኳቸው አፖች ግን ፉልእያለ አዛ አረገኝ ሌላ ላወረድ ብፈልግ ያሉትን ካላጠፋሽ ይለኛለኛል ወደ ሚሞሪ እንዴት ማዘወር እዳለብኝ አላቅም ሀቂቃ ግራ ገባኝ እስቲ መላ ካለህ
ወደ ሚሞሪ ለማዛወር የሰራውት ቪድዮ አለ እዪው ካጣሽው በውስጥ አናግሪኝ
@@natiapptube አግኝቼዋለው በጣም አመሰግናለው በርታ ጎበዝ
ዳታ ካጠፋን እማ ፋይላችን ጠፋ ማለት እኮ ነው ታድያ ምን አተረፍን?ለምሳሌ እኔ የ tik tok ዳታ clear አድርጌው ሁሉም ፋይሎቼ አጠፋብኝ ስለዚ ምን ትላለህ ንገረን???
የማትፈልገውን ነው የምታጠፋው bro ለምሳሌ የምትጫወተው game ካለ የሱን አታጠፋም
Tleyalek
👍👍👍👍
የምር በጣም ነው የማመሰግነው ተስተካክሎልኛል
Thank u
ሰላም ወንድሜ የስልክ ከለር እዴት ነው የሚቀየረው ቢጫ ከለር ሆኖብኝ ነው ቪዶ ስራልኝ
👍❤
❤❤❤❤
ዉዴ ከዩቱብ ቪዶ መዉራጀ አልወርድ አለኝ
Abat ahun facebookn cler data bareg accountu ayxfam
ናቲየ እንክዋን በሰላም መጣህ ግን ጠፈህ በሰላም ነው
ሠለም ፈፊ ሙስጤ እንዴት ሆና
@@z.bintislam7920 ዜዷ ካገኝሁት ቆየሁ😭
@@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት አላህ ካይሩን ያሣማሽ
አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ሚሞሪ ላይ ያለ ፍቶ ሆነ ቪዲዩ ለማጥፋት ፋለጌ አልጠፋ አለኝ እንዴት ላጥፋው ?
እሺ በውስጥ አናግሪኝ
💐💐💐💐
የኔ ደሞ ኣዲስ ነው ግን ዋርኒግ ኣለኝ ገና 2 ሳምቱ ነው መፍትሄ ካለው😢
Manage account yamel endehum clear data yemel alemetalegem
ወድሚ app ከሊላ ስልክ ተቀብየ ኢንስታይል አላደርግም አለኝ
ብዙ ግዜ እንደሱ አይሰራም የግድ ለስልክክ የሚሆነውን ከ playstore ላይ መጫን አለብክ
@@natiapptube እሽ
Betam new madenkek
ለእኔ አልሰራልኝም እስኪ ሌላ አማራጭ ካለ ነገረኝ
Hi vido ስከፍት የምፈልገውን ትቶ በመሀል ሊላ vidio ይመጣል
clear catch ነው እኔ ላይ የሚለው
ሁለቱም አለ
እኔ ሁሌ አደርገዋለሁ ግን ያው ነው 😢😢
love
እኔ ኧረባደርገውም እዲህ ፉልነው የሚለኝ ገናከተገዛ 4ወሩ ባዶነው ምንም አፕየለው😥
በውስጥ አናሪኝ መፍትሄ አለው
@@natiapptube በአላህ ለኔም ንገረኝ brother mnm application yelewun full yilal
እር ሲቲጉ አልሰራ አለኝ ምድነው መፍትሄው
አንድሮይድ የሚል የለውም የኔ
ወድሜአትለፈኝየማታላይትአብረቸነበርሥልኬጨለማነውአብልኬሽኑይሣላቅአጠፍሁትተባበረኝ
በውስጥ አናግረኝ
እሺወድም
ሁሉምሠወቹሁሉምነገርፎቶምጥርሳቸውጥቁርእናአያስታዉቅምሠውሥጠይቅየማታላይትነውአሉኝየሆነነገረሣሌፌስቡክሌሎምስታይማስታወቂያበአንላይንማለትነውኦኬስለውፒሌስተርአሥገባኝአወረድኩት3ነገሮችአብረቸለሁከዛጨለማሆነእሚጠፋመሥሎችአቡንሣጠፍጨለማነውይቅረታእዲገባህብየነውአበዛሁብህ
*ላይክ ሸርር አድርጉለት ከኢትዮጵያ ነዉ የሚለቀዉ🥰🥰*
አመሰግናለው ፋፊዬ
አሽቃበጥክ
ወላሂ ስልኬ አስቸግሮኝ ላሌ ስልክ ልገዛ ነበር ገላገልከኝ በርታ🥰🥰🥰🥰
የኔ በጣም ተስተካክሎል አመሰግናለሁ bro ትችላለህ እስከዛሬ የት ሂጀ ነው ከጠበኩት በላይ ነው የሆነልኝ ክበርልኝ🙏🙏🙏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀
አመሰግናለው
አመሰግናለሁ በጣም አስቸግሮኝ ነበር ስልኬ ተስተካከለልኝ❤
ደስ ብሎኛል ስለተስተካከለልሽ Thank you
ውይ የኔ ማር በጣም እናመሰግናለን በጣም ተቸግሬ ነበር
አመሰግናለው
አር እኔ እንደኛ ነኝ በጣም ተቸግሬ ነበር ወንድሜ ከሰራልኝ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ እናመሰግንሃለን 😲🌹💞
በጣም ነው ማመሠግን ዋትሳብ እብኝ ብሎኝ ነበር አሁን ከፈተልኝ በእውነት ማህበር ስላለኝ በጣም ተደረሰ ነበር እግዚ አብሔር ይስጥህ ወድማችን
ይመችሽ
ቆንጆ ነው
በርቀት እንዴት ስልክ መጥለፍ እችላለን ብሮዬ❤❤
እመጨረሻላይ ያሳየህን ስርቶልኛል🥰🥰
እናመሰግናለን ምርጥመረጅ
ዋው እናመሰግናል ናቲየ👍👍👍👍
ጣጠም አመሠግናለሁ ወንድም በጣምተቸጎሬነበር
,Tebarke wedema❤❤❤
እናመሰግናለን በጣም አስቻግሮኝ
ናቲየ ምርጥ
በጣም ነው እማመሰግናው ወድዌ❤❤
Thank you
እናመሰግናለን😍😍🤗
ጎበዝ እናመሠግናለን
አመሰግናለው
እናመሰግናለን ናቲዬ
እግዚአብሐር የሰጥህ በእዉነት😮
Amen አመሰግናለው
Waw betam gobez nek kehulum yante seralgn.🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Thank you
አቦ ፈጣሪ ይባርክ❤❤❤❤❤❤
Amen
ዋዉዉዉ ጥሩ ተምርትነዉ በኢሞ ሲደወል እንድመልስ ለማድረግ እንደትነዉ እያወራሁበት ይጠራል ወንድም
ትክክለኛውን imo ነው የምትጠቀሚው
አመሰግናለሁ !!!
Betam amesgenalew nati🙏🥰
አመሰግናለሁ ወንድሜ
ትችላለህ ናቲ
Betami arifi now saritolignali batemi tachgire nabariku thanks my best😘 God bless you Gini ine ba madada hulunimi delete arige Hulumi Appochi Tezegbigni 😐 Mengeri naberbiki🙄Ahuni hulunimi inde Adisi now mikafitow😏Gini silke faaaaaaa ala🤗🤗🤗🤗😂😂😂😂
አንዳንድ አፖች እንደ አዲስ መክፈት ይጠይቃሉ ልክ ነክ
እናመስግናለን
ናቲዬ መጀመሪያ ሰላም በመቀጠል አድናቂህነኝ በርታ🙏ጥያቄ አለኝ ኢሜሌን ሌላልጅ አብራኝ ትጠቀማለች እና እንዴትነው እሷን ማስወጣት የምችለው ኢሜሌን ሳልቀይር በጣም ተሳቀኩ 😭
አሜሉ የራስሽ ነው ባንቺ ስልክ ቁጥር ነው የከፈትሽው?
እናመሰግናለን ናታ
እናመሰግናለን 🙏 ግን እዛ በማጠፋበት ሰሀት ጋላሪ ላይ ያሉት አይጠፉም አደል
በጣም አመሰግናለሁ
ይመችክ
Thanks 🙏 nati
ላይክ አረኩህ እና እንዴት ነው በርቀት ኢሞ መጥልፍ ሚቻለ ????
🤣🤣😁😁
ይመችህ አቦ
Thank you
Good job
System የሚለዉ ጋር በጣም ብዙ GB ይዟል ይለኛል እንዴት አድርጌ ላስተካክለው ?
Thanks
ይመችህ
ወንድሜ ከስንት አመት ቧሀላ ከ dls 23 ጋር አገናኘሀኝ ❤❤❤ አመሰግናለው tik tok ለምን አትሰራም ❤❤❤
እየሰራው ነው ብሮ እዛም ላይ አለው ከፈለክ ስሙን ነግርካለው
Thank you
አመሰግናለው
ይመችህ አባቱ
ከበረታቱት ሰብስክራይብ ላይክ ሸር። አድርጉ ለምትሰጠን ትምህርት ወንድሜ ከልብ አመሰግናለሁ
ሹኩራን
❤
Thank u bro
አመሰግናለው
እናመሠግናለን ተቸግሬአለሁ ወላሂ
ይመችሽ
አመስፕግናለሀ ስለጠቀመኝ ስብስክራይብ አድርጌሀለሁ
Thank you
Thanks for your support❤
ስኪ ወድሜ መልስልኝ ስልኬ በራሱ ግዜ እያወረውበት ጨለማ ይሆናል
ይዘጋል ወይስ እስታክ ነው የሚያደርገው ?
@@natiapptube እስታክ ያረግና ጨለማ ይሆና ከዛ ይዘጋልከደገና ስቾፍ ርጌ ነው የምከፍተው
ኧረ ናቲ እኔ ከሌላ ሰውጋ ያወራሁትን ወሬ ሌላ ሰው ሰምቶ ያወራሁትን በሙሉ እስከ ሰዓቱ ነገረኝ በምን መልኩ ነው እንደዛ የሆነው?
ምን ላይ
እናመሰግናል
Bro clear data ካልነውማ አስፈላጊ ፋይሎቻችንም አንድ ላይ ይጠፋ የለ
በተጨማሪም Android የሚለውን ፎልደር ሙሉ ለሙሉ ካጠፋነው እንደ ጌም ያሉ ፍይሎች እዛ ውስጥ አይደል የሚቀመጡት
የጌሞች level አንድ ላይ ሊጠፋብን አይችልም?
አዎ ሁሉም አፕ አፕ አይደለም ሁሉም ጌምም አይጠፋም እና የ ጌሙን ፋይል ኮፒ አድርገክ ሌላውን ፋይል ማጥፋት ትችላለክ
ወይኔ 😢 ቲክቶኬ ነበር ብዙውን ቦታ የያዘው አሁን አጠፋብኝ 11k ሊገባ ነበር ፎሎዬ አሁን አጠፋብኝ😭😭
tnx bro
Betam amesegnalew kelb
What about if we clear the data on chrome,we may loose our important files,what is the solution.
አረ እኔ ግራ ገባኝ ሚሞሪ ከጨመርኩበት 2አመት ከምናምን ይሆናል ግን ምንም የለው ቪድዮቼ 25ብቻ ነው በጣት የሚቆጠሩ ናቸው ያወረድኳቸው አፖች ግን ፉልእያለ አዛ አረገኝ ሌላ ላወረድ ብፈልግ ያሉትን ካላጠፋሽ ይለኛለኛል ወደ ሚሞሪ እንዴት ማዘወር እዳለብኝ አላቅም ሀቂቃ ግራ ገባኝ እስቲ መላ ካለህ
ወደ ሚሞሪ ለማዛወር የሰራውት ቪድዮ አለ እዪው ካጣሽው በውስጥ አናግሪኝ
@@natiapptube አግኝቼዋለው በጣም አመሰግናለው በርታ ጎበዝ
ዳታ ካጠፋን እማ ፋይላችን ጠፋ ማለት እኮ ነው ታድያ ምን አተረፍን?ለምሳሌ እኔ የ tik tok ዳታ clear አድርጌው ሁሉም ፋይሎቼ አጠፋብኝ ስለዚ ምን ትላለህ ንገረን???
የማትፈልገውን ነው የምታጠፋው bro ለምሳሌ የምትጫወተው game ካለ የሱን አታጠፋም
Tleyalek
Thank you
👍👍👍👍
Betam amesegnalew kelb
የምር በጣም ነው የማመሰግነው ተስተካክሎልኛል
Thank u
ሰላም ወንድሜ የስልክ ከለር እዴት ነው የሚቀየረው ቢጫ ከለር ሆኖብኝ ነው ቪዶ ስራልኝ
👍❤
❤❤❤❤
ዉዴ ከዩቱብ ቪዶ መዉራጀ አልወርድ አለኝ
Abat ahun facebookn cler data bareg accountu ayxfam
ናቲየ እንክዋን በሰላም መጣህ
ግን ጠፈህ በሰላም ነው