ስልካችሁ Memory Full እያለ ለሚያስቸግራችሁ ምርጥ መፍትሔ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 116

  • @GenetA1227
    @GenetA1227 Год назад +6

    አንተ ልጅ አድስ ነኝ ለቤትህ ፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ ከእዉቀት እዉቀት ላይ ፈጣሪ ይጨምርልህ በጣም ተቸግሪ ነበር ገላገልከኝ 😥👏ቃል እግባለሁ የሰራሀቸዉን ቭድው ሁሉንም ገብቸ ላይክ ላይክ አደርጋለሁ ሴቭም አድርጊሀለሁ ❤

  • @roziEthiotube
    @roziEthiotube Год назад +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ከልብ እናመሰግናለን በጣም አሪፍ ትምርት ነበር ብዙወቻችን እንጠቀምበታለን በዚሁ ቀጥልበት

  • @ሐበሻዊትዩቱብTube
    @ሐበሻዊትዩቱብTube Год назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን የምታስተምረው ትምህርተ በሚገባ መልኩ ስለሆነ በጣም ደስተኛ ነኝ

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Год назад +1

    አመሰግናለሁ በጣም ተቸግሬ ነበር ገላገልከኝ🥀🥀

  • @fatema7
    @fatema7 Год назад +1

    ወድም አብዱ በጣም ጠቃሚነገር እናመሰግናለን❤

  • @aregaabate5321
    @aregaabate5321 Месяц назад

    እናመስግናለን ወድማችን አላህ ይስጥልን በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ መረጃ ነው በርታልን

  • @hayat22-b2d
    @hayat22-b2d 2 месяца назад

    አላህ ይጠብቅህ በጣም ትክክልነህ እኔ ተጠቅሜበታለሁ

  • @LiyuArte
    @LiyuArte 2 месяца назад

    ተባረክ🙏

  • @mitatube8664
    @mitatube8664 Год назад

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ በጣም ነዉ የማመስግነዉ ተቸግሬ ነበር ፀደቅህብኝ በእዉነት በርታ ወንድሜ ❤❤❤

  • @እየሩሳሌምወለተሰላማ
    @እየሩሳሌምወለተሰላማ 10 месяцев назад

    በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ሰርቶልኛል በርታ ወንድም አለም❤👍👍👍👍👍👍

  • @Adil-u6w
    @Adil-u6w 2 месяца назад

    Masha allah ♥ 🙏 10q 👍 🙏 ♥

  • @Ate530
    @Ate530 Год назад

    Wawwwww btam Enamsgnale wondmachen 💚💛❤❤brta

  • @zayadhassan4228
    @zayadhassan4228 Год назад

    bexam amsegenalew xeru new bezihu qexel

  • @gessessenigusse7670
    @gessessenigusse7670 Год назад

    Sistem የሚልም ብዙ ነው እዴት ይጠፋል። Thank

  • @haset255
    @haset255 Год назад

    👌👌👌👌👌 በርታ ወንድሜ

  • @sart7050
    @sart7050 Год назад

    እናመሰግናለን👍👍👍👍

  • @AynaAlem
    @AynaAlem Год назад

    በጣም እናመሠግናለን ❤

  • @hayuhayat6715
    @hayuhayat6715 Год назад +2

    ለቤትክ አድሥ ነኚ ከቲክቶክ አይቸ ነው ወደዚ ከመጣሁት ክበርልን🙏

  • @Netsi-fv2il6ms6u
    @Netsi-fv2il6ms6u Год назад

    እናመሰግናለን

  • @ኤንያባቷልጅ
    @ኤንያባቷልጅ Год назад

    ወላሂ ተባረክልኝ ወድም

  • @Aamina-cu8cs
    @Aamina-cu8cs Год назад

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @TarekegnBekana
    @TarekegnBekana Год назад

    Ere tichlaleh... ketil aba🙏🙏

  • @ሀያትሰለምቴዋ
    @ሀያትሰለምቴዋ 5 месяцев назад

    ከ 63 ወደ 48 ገባሁ ጅዛኩም አሏሁ

  • @Betelehemsheme
    @Betelehemsheme Год назад

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @tileman1524
    @tileman1524 Год назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @TarikuTilahun-vf2hy
    @TarikuTilahun-vf2hy 9 месяцев назад

    አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @user-Ahmaa
    @user-Ahmaa Год назад

    Wawww thank you bro👌👌👌

  • @mulukentsige
    @mulukentsige 9 месяцев назад

    Apun kawerediku behuala home analiz primiem yemlewin ayametalighim wedesetingim aywesdegnim min ladrig

  • @tigisttigist7996
    @tigisttigist7996 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤️🥰❤️wowo ❤️❤️🥰🥰

  • @mirnatube6075
    @mirnatube6075 Год назад

    አሰላሙአለይኩም አብዲል ጀዛከላህ ኸይር በጣም የሚጠቅም ነገር ነው ያሳየከኝ ስልኬ ተጨናንቆ ነበረረ ክበርልን

  • @SebleAdane
    @SebleAdane Год назад

    Thanks a lot👍🏿👍🏿

  • @bosenaazale2351
    @bosenaazale2351 Год назад

    እናመሰ ግናለን ❤❤❤

  • @tigisttigist7996
    @tigisttigist7996 Год назад

    ታቻግር ናባር አምሳግናሎ ❤️❤️❤️❤️

  • @ematube8524
    @ematube8524 Год назад

    አሰላም አሊኩም ወንድም እደት እንደገለገልከኛ አላህ ይስጥህ ምርጥ ትምርት ነው በርታ ወንድሚ

  • @ኩንፈየኩን-ዠ2ቀ
    @ኩንፈየኩን-ዠ2ቀ Год назад

    ይመችህአቦ🥰🥰🥰🥰

  • @DawitAbo-tb5lg
    @DawitAbo-tb5lg Год назад

    thank you my brother

  • @lmuielnebirezene600
    @lmuielnebirezene600 6 месяцев назад

    Thanks alot

  • @SusuSusu-ro9hm
    @SusuSusu-ro9hm Год назад

    Jazak Allah khair❤

  • @meskeremdebela3697
    @meskeremdebela3697 Год назад

    የኔ ወንድም ክበርል😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔በጣም ጥሩ ትምህርት ነው

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas Год назад

    ምርጥ ነው አናመሠግናለን

  • @nasiradan1159
    @nasiradan1159 Год назад +1

    Thanks

  • @dagi_lyrics3
    @dagi_lyrics3 Год назад +1

    እናመሰግናለን ግን አትደጋግመው ወደ ዋና ሀሳብ ግባ

  • @aynalemngus-ri7cv
    @aynalemngus-ri7cv Год назад

    እናመስግናለን

  • @BontuKelbesa
    @BontuKelbesa Год назад

    Thanks 🥰

  • @GgGg-l7s9z
    @GgGg-l7s9z 10 месяцев назад

    ይመችክ አቦ ❤❤

  • @semirasemira2181
    @semirasemira2181 Год назад

    Betam techegire nebar amesaginalew

  • @haleemag6453
    @haleemag6453 Год назад

    ሹክራን

  • @abilove1451
    @abilove1451 Год назад

    ክበርልን❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @bashumulatupashu8206
    @bashumulatupashu8206 Год назад

    Amsginalo wadime

  • @OsamaOsama-co6dd
    @OsamaOsama-co6dd Год назад

    ዎላይ ማሸ አላ ዎንድም ሌላ ሌሎች ችጊር የምታቃዉን ንጋራን እናማሰጊናሌን

  • @semirasara134
    @semirasara134 Год назад

    አመሠግናለሁ በጣም ተቸግሬ ነበር ወንድም

  • @AyuMoha-yc4zp
    @AyuMoha-yc4zp 10 месяцев назад

    ❤❤ ገላግሌ ብያሻለው በያ

  • @tsegagh2919
    @tsegagh2919 Год назад

    Thank you

  • @tewodros7679
    @tewodros7679 Год назад

    Tnx bro 👍

  • @EndalkachewMekonen-z3m
    @EndalkachewMekonen-z3m Год назад

    Tnxs

  • @dubaiuae1908
    @dubaiuae1908 Год назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንዲም

  • @Demozbelhu
    @Demozbelhu 7 месяцев назад

    እግዚአብሄር እውቀትህን ይጨምርልህ አቦ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 Год назад +1

    Thanks bor.

  • @lucy6071
    @lucy6071 Год назад +1

    ስልኬ ስለሞላ አፑን መጫን አልችልም ለሱስ መፍትሔ አለህ

  • @TsehAneshi
    @TsehAneshi Год назад

    Take you my brother ❤

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 Год назад +1

    ሰላም ወዳጄ የሰራኸው ቪዲዮ ለማንኛውም ስማርት ፎን ይሆናል? ...የእኔ ቴክኔ 5ነው ለእርሱስ እንዴት መጠቀም እንችላለን

  • @jimmyabate4813
    @jimmyabate4813 11 месяцев назад

    Tnx

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g Год назад

    Wawwww betam enamesegnalen❤❤❤

  • @mussieaddisu9034
    @mussieaddisu9034 6 месяцев назад

    Abdul you show us in Samsung can show us in IPhone also please please?

  • @haseenakudusan9218
    @haseenakudusan9218 Год назад

    እስኪ እንየዉ❤❤❤❤❤❤

  • @MdSala-n9e
    @MdSala-n9e Месяц назад

    ሠላምወድሜ እኔጀዋሌምንምየለውም ግን ቲክቶክ ይቶብ ኢሞ ሁሉም አላሥገባኝአለ ምልስያረገኛል መፍትሄእዳለህ 😢😢😢😢ተባበረኝ

  • @IbroBoy-h7i
    @IbroBoy-h7i 3 месяца назад

    Yemecheh abo

  • @hawababotube2990
    @hawababotube2990 Год назад

    ጀዛከሏህ ወንድም ገላገልከኝ ተቸግሬ ነበር

  • @haseenakudusan9218
    @haseenakudusan9218 Год назад

    ክበርልኝ ወድም ጠደክብኝ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ووتت-ي4ث
    @ووتت-ي4ث Год назад

    ዋው በጣም ተማርሬ ነበር

  • @UMMUURAYYANyoutub
    @UMMUURAYYANyoutub Год назад

    Mashaa Allaah ❤❤👍

  • @kingo4BO
    @kingo4BO Год назад

    Abdu analayis kan jedhu na fidu dide

  • @ጋልትግራይ-ፐ7ገ
    @ጋልትግራይ-ፐ7ገ Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @eyerus-u2s
    @eyerus-u2s 6 месяцев назад

    23²@@@@thanku so much bro

  • @belchasheshoro4510
    @belchasheshoro4510 Год назад

    Aginchalaw

  • @Ababamida
    @Ababamida Год назад

    በእዉነት ጨንቆኛ ነበረ ተበረክ እንማሰግናሌን

  • @MYKingTDFYE
    @MYKingTDFYE Год назад

    🥰🥰🥰🥰

  • @astechtube
    @astechtube Год назад

    Good Job Bro

  • @Versa_Tub
    @Versa_Tub Год назад

    አመሰግናለሁ ወንድሜ ለአስተማሪ ቪዶዎችህ ## እናም ከቻልክ የ internal memory (other file ) ጠፎቶልኛል የ (memory card ) ግን አልጠፍልህ አለኝ የሚገርመው 9.5Gb ነው የያዘው እና እስኪ........

  • @emuumom7783
    @emuumom7783 Год назад

    apilikeshinochi ga yewesdengal

  • @AkkmiOromyaa66
    @AkkmiOromyaa66 Год назад

    Maashaa ❤❤

  • @samirajemal1709
    @samirajemal1709 Год назад

    Enaa masginalan wadim

  • @umizakariyachanalibetesewi3834

    👍👌🙏🙏🙏🙏

  • @abaydebebe8770
    @abaydebebe8770 Год назад

    Wow Nice !!!
    Keep it up!!

  • @aminaredi2764
    @aminaredi2764 Год назад

    ሰላም በጣም እናመሰግናለን
    ግን የኔን ሁሉንም ፋይሎች አላመጣልኝም እንዳልከው ምንም ቪዲዮና ፋይል ሳይኖረው ፉል ይላል አዘር ፋይል ብቻ ነው የሞላው ግን እየሰራልኝ አይደለም በኪሎ ባይት የተወሰኑትን አጥፍቶ ምንም የለም፡፡፡ ግን ማይ ፋይል ላይ ያሳየኛል ምን፡ይሆን ችግሩ ያልጠፋበት?? እባክህ መልስልኝ

  • @bethelehemabebe9173
    @bethelehemabebe9173 6 месяцев назад

    ለሰላም ለቴክኖ ስልክ አሳየኝ እባክህ

  • @ugfttiti3848
    @ugfttiti3848 Год назад +2

    አረ ወንድም የኔ ኣልሰራልኝም😢

  • @Hadrazaynu
    @Hadrazaynu 7 месяцев назад

    የኔ ምንም አላመጣልኝም ዜሮ ነው የሚለው ስልኬ ግን ፉል ነው

  • @seadaseadamuhamed8329
    @seadaseadamuhamed8329 Год назад

    Yenya demo sestm emlew new yemolabeg bnateh erdag

  • @delelegnderbe1137
    @delelegnderbe1137 Год назад

    ገላገልከኝ

  • @mohammedawel-d3b
    @mohammedawel-d3b 6 месяцев назад

    Thank you ነገር ግን የኔ 42 mb ከነበረዉ 5gb ብቻ አጥፍቶ ቀሪዉ other ላይ ያሳያል app ላይ 0 ነዉ የሚያሳየዉ ወይም ሁሉም clean እንደሆነ ያሳያል

  • @AnchiYeba
    @AnchiYeba 4 месяца назад

    እረ አለሰራም አለ ዲሌት ስለው ገን አዘር አልጠፉም

  • @MeronJuwana
    @MeronJuwana Год назад

    ግን እውነት ነው እህቴ😢

  • @yesufdawud6436
    @yesufdawud6436 Год назад

    ስለ አይፎንስ እንዴት እንጠቀም አፕ እስቶር ላይ የለም የተወሰነ ነገር እስቲ በለኝ

  • @habeshatube1395
    @habeshatube1395 Год назад

    other የሚለው ላይ 19.2 Gb አለው Storage space የሚለውን አፑን አውርጀ ሞከርኩት ግን ምንም ሊጠፋልኝ አልቻለም other የሚለውን ስጫነው ምንም የሚጠፋ ነግር አይመጣም !!!

  • @AbdulrezakmusteAbdulreza-sj7hf

    analysis የሚለው ዬለም home ብቻ ነው የለዉ

  • @Afraneahemaden
    @Afraneahemaden Год назад

    ከምሞሪ እንዴት ላሪግሂ pliss

  • @misganawayele
    @misganawayele Год назад

    ይመችህ ወንድም ገለገልከኝ እኮ

  • @حواءمحمد-ر5و
    @حواءمحمد-ر5و 7 месяцев назад

    አይስራ እንዳሞክሩ

  • @Samilove575
    @Samilove575 Год назад

    10q