ስልካችሁ ሚሞሪ full እያለ ላስቸገራችሁ ማስተካከያ መፍትሄ How to free up phone memory space on android 2021 |Nati App

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии •

  • @ne-ba1991
    @ne-ba1991 Год назад +3

    ዋዉ ትለያለህ በርታ

    • @natiapp
      @natiapp  Год назад

      አመሰግናለው

  • @omaxdessie3437
    @omaxdessie3437 3 года назад +3

    እናመሠግናለን ቀጥልበት በርታ የምንግዜም ተከታታይህ ነን በተለይ ደግሞ frp by pass ወይም በፓስወርድ የተዘጉ ስልኮችን ኢሞል የገቡ ስልኮችን አንዳንድ አስቸጋሪ ሞባይሎች እንቢ የሚሉኝ ስልኮች ስላሉ አንዳንድ ነገሮችን ብታሳየን

  • @natiapp
    @natiapp  4 года назад +9

    አፖችን እና ሌሎች ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት የ ቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ
    telegram.me/NatiApplink

    • @azizainternational9719
      @azizainternational9719 4 года назад +1

      እንኳንደናመጣሕ ናቲ አይዞሕ ጠቅርሕ ለበጎነው።

    • @azizainternational9719
      @azizainternational9719 4 года назад +1

      ናቲ ዛሬአደኛነኝ በላይክ በኮሜት የመዳም ቅመሞች ተቀድማችኋል፡❤️❤️❤️

    • @natiapp
      @natiapp  4 года назад +1

      አመሰግናለው ከልብ

    • @natiapp
      @natiapp  4 года назад +1

      በጣም አመሰግናለው

    • @mesfinhawi5639
      @mesfinhawi5639 2 года назад

      አመሰግናለው ናቲዬ በርታ

  • @zdtube2332
    @zdtube2332 4 года назад +14

    ወላሂ የምፈልገው ነገር ነበር ስልኬ ኢናፍ ሚሞሪ እያለ ያስቸግረኝ ነበር ያወቁትን ማሳወቅ ፍፁም በጎነት ነው

  • @sadaahmed1902
    @sadaahmed1902 3 года назад +2

    አሏህ እዉቀትን ይጨመርልክ ወንድሜ🌹

  • @adagnutech
    @adagnutech Год назад +2

    👍👍👍ይገባዋል Android 18 GB ነበር የያዘብኝ አመሰግናዉ ብሮ።

  • @meskeremtube2772
    @meskeremtube2772 2 года назад

    ፈጣሪ ይባረክ እኔ በጣም እንደዝ full ሆኖ እያሰቸገር ነበር

  • @sayedahmada5220
    @sayedahmada5220 2 года назад

    በርታ ናቲሻ👍👍👍👍

  • @MullerApp
    @MullerApp 4 года назад

    ናቲሻ አሪፍ ነው እናመሰግናለን ✌️

  • @hayderfentaw
    @hayderfentaw 2 года назад

    የፁሁፎችን መተርጎሚያው አሪፍ ነው የቪዲኦስ መተርጎሚያ እዴትነው ማግኘት እምችለው ስራዎች በሙሉ አሪፍ ናቸው ቀጥልበት

    • @natiapp
      @natiapp  2 года назад

      አመሰግናለው በውስጥ አናግረኝ

  • @hawlethussenyoutube6411
    @hawlethussenyoutube6411 4 года назад +1

    ሌላነዉዴ ዜድ ይሄዉ ላይክ ሰብ መጣሁልሽ መልሽ

  • @mesaytube3142
    @mesaytube3142 3 года назад +2

    እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @zinetahmed
    @zinetahmed 4 года назад +1

    ሠላም ለዚህ ቤት በርታ ወንድማችን እናመሠግናለን

    • @zinetahmed
      @zinetahmed 4 года назад

      @@የማሂሮታናሽቀሪውዘመኔይሁ 🍓🍓🍓

    • @natiapp
      @natiapp  4 года назад +1

      ሰላም ዜድ

    • @sihamtube9037
      @sihamtube9037 3 года назад

      ዜድ ደምሪኝ

  • @الحمداللهالحمدالله-ل2ق

    በጣም እናመሰግናለን ውድ ወንድማችን

  • @Rነኝስደተኛዋቤተሰቦችንና

    ከልብ አመሰግናለሁ ይሄ የኔ ጥያቄ ነበር

  • @mesfinhawi5639
    @mesfinhawi5639 2 года назад

    ሰላም ናቲ ።ሁሉ አማን ቴሌግራም not instal እያለ በተደጋጋሚ አስቸገረኝ መፍትሄውን በአፋጣኝ ብታደርሰኝ ደስ ይለኛል

    • @natiapp
      @natiapp  2 года назад

      ከ playstore ላይ አውርድ

  • @weynua-tube
    @weynua-tube 2 года назад

    በርታ ቴኪዩ ብሮየ

  • @MdSala-n9e
    @MdSala-n9e Месяц назад

    ሠላምወድሜ እኔጀዋሌቲኪቶክአላሥገባኝአለ ይቶብም 10,ደቂቃተጠቅሜያወጣኛል ኢሞምእደዛው መፍትሄእዳለህ በእግዚአብሔር እዳታልፈኝ ቪዶሥራልኝ 😢😢😢😢😢

  • @Ameer-jq7jl
    @Ameer-jq7jl Год назад

    ዎንድም አምሰግናለሁ 🙏🙏🙏♥️♥️

  • @WasihunAwoke-d5w
    @WasihunAwoke-d5w 2 месяца назад

    ወንድሜ ለኔ setting አይመጣልኝም እና ምን ላድርግ?

  • @nejattubechannel7855
    @nejattubechannel7855 4 года назад +1

    ሁሉንም አሟልቸ ቤተሰብ ሁኛለሁ👍👍

  • @kiyameko8363
    @kiyameko8363 2 года назад

    አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @adagnutech
    @adagnutech Год назад

    👍👍👍ያሰጣል Android 18gb የያዘብኝ

  • @ne-ba1991
    @ne-ba1991 Год назад

    የስልኬ vibration tfabgne Please

  • @yesufgashaw130
    @yesufgashaw130 2 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @ኢትዮጵያዉነኘ
    @ኢትዮጵያዉነኘ 4 года назад

    እረ እኔ አየግሮኛል👍👍👏👏

  • @mesitigi1478
    @mesitigi1478 2 года назад

    thank u Natiye

  • @GeilaYimar
    @GeilaYimar Год назад

    በርታ እናመሰግናለን

  • @sayidmohammed3478
    @sayidmohammed3478 4 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @hdhhdhchch9164
    @hdhhdhchch9164 2 года назад

    እናመሠግናል ጥሩትምርትነዉ

  • @shimelsdubre-qp9ex
    @shimelsdubre-qp9ex 5 месяцев назад

    ወንድሜ ሲም ካርዴን በኮድ ተጠቅሜ ዘጋብኝ በምን ይከፈታል።

    • @natiapp
      @natiapp  5 месяцев назад

      Tele ደውለክ ማስከፈት ትችላለክ

  • @kirubelsete4310
    @kirubelsete4310 Год назад

    ሰላም ናቲ እንደት ነህ ሳምሰንግ ስልክ ተጠቃሚ ነኝ 64GB ነበር እና 10GBየሚይዝ ቪድዮ ብደልትም 1GB እንኳን አልቀነሰልኝም Recyclbin ላይም ደልቼ ነበር አሁንም ያዉ ነዉመፍትሔ እጠብቃለሁ በናትህ

    • @natiapp
      @natiapp  Год назад

      በውስጥ አናግረኝ ይስተካከላል

  • @rossethiotube
    @rossethiotube 3 года назад

    Thank you biro

  • @ሳባውያን-ዠ2ቸ
    @ሳባውያን-ዠ2ቸ 3 года назад

    ተባረክ ወንድሜ

  • @alazaraklilu4398
    @alazaraklilu4398 2 года назад

    Android delete ካደረግን በ RUclips ያወረድነው video አይጠፋም bro ??

    • @natiapp
      @natiapp  2 года назад +1

      ይጠፋል ግን ውስጥ ገብተክ የምትፈልገውን መተው ትችላለክ

  • @adamsaleh929
    @adamsaleh929 3 года назад

    DES SILI 😂😁😘😘😘😘❤❤❤❤👍👌 LANITE NAT BETAM TECHIGIRE NEBURIKU

    • @natiapp
      @natiapp  3 года назад

      አመሰግናለው ለምታውቂያቸው ሼር አድርጊልኝ

  • @ahmeshatube744
    @ahmeshatube744 4 года назад +1

    ስላም መጥተናል በርታ

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 4 года назад

    ናቲ 3"ነጠብጣቡን ሥነካ ሢቲግየሚል አልመጣልኝም ምንባደርግ ይመጣልኛል ላሥቸግርሕ

    • @natiapp
      @natiapp  4 года назад

      እሺ በቴሌግራም አዋሪኝ

    • @azizainternational9719
      @azizainternational9719 4 года назад +1

      @@natiapp ቴሌግራም የለኝም ኢሞከሆነ ኦኬ በተረፈአመሠግናለው

    • @natiapp
      @natiapp  4 года назад +1

      እሺ ኢሞ ላይም አለው

    • @azizainternational9719
      @azizainternational9719 4 года назад +1

      @@natiapp እጅግ በጣም አመሠግናለው ናቲ፡❤️❤️❤️😘😘

    • @natiapp
      @natiapp  4 года назад +1

      ምንም ችግር የለውም

  • @MohammedAli-nt5bq
    @MohammedAli-nt5bq 4 года назад

    እናመሰግናለን በርታልን

  • @rinasjemal1725
    @rinasjemal1725 4 года назад +1

    tnx bro

    • @natiapp
      @natiapp  4 года назад

      በጣም አመሰግናለው ከልብ

  • @ሚካኤልወዳጅአባቴ
    @ሚካኤልወዳጅአባቴ 3 года назад

    Thanks bro

  • @Xfhsevvdfhr
    @Xfhsevvdfhr 2 года назад

    ይቱብገብቸ አድ የውነት ነገር ሰምቸ አላቅም የዛሬው ግን ይለያን 👍👍👍👍👍👍የስልኬን ቆሻሻ ጉዳጉዱን በውስጥ አገኘሁት

  • @rwkaiarwkaia1136
    @rwkaiarwkaia1136 Год назад

    ሽኩረን ወድወድምየ እፍፍፍ እኔም ስልኬም ተንፈስ አልን

  • @abdulfetakedir3104
    @abdulfetakedir3104 2 года назад

    Sistemብሎነውየሞላብኝ

  • @aminatkemal2723
    @aminatkemal2723 3 года назад

    እናመሠግን አለን ወድም

  • @rinasjemal1725
    @rinasjemal1725 4 года назад +1

    Ewekitun yechemirelik natiye

    • @natiapp
      @natiapp  4 года назад

      Amen አመሰግናለው በጣም

  • @ጌታእኮነው-ተ3ኰ
    @ጌታእኮነው-ተ3ኰ 3 года назад

    በርታ በርታ ውደጄ

  • @ፋፊfafiyoutube
    @ፋፊfafiyoutube 8 месяцев назад

    ደምሬሀለሁ

  • @ምንአዲስ-ሰ6ጸ
    @ምንአዲስ-ሰ6ጸ 2 года назад

    ፍቅር እኮ ነህ

  • @abshow5094
    @abshow5094 3 года назад

    hulunm file ena app,music andem sayker deleche ahunm full new yelegnal mn yshalal

    • @natiapp
      @natiapp  3 года назад

      እሺ በውስጥ አዋሪኝ

    • @abshow5094
      @abshow5094 3 года назад

      Ahun erasu belela sew selk new eyawerahuk yalewt yene selk free space selalegn mnm ngr mtkm alchelem yanten video ayche nbr semoker embi alegn

  • @የማሂሮታናሽቀሪውዘመኔይሁ

    ሠላምናት እናመሠግንአለን

  • @skkk4985
    @skkk4985 2 года назад +1

    የኔ ግን ኣልመጣም🥺🥺

  • @እግዚአብሔር-ሐ2ገ
    @እግዚአብሔር-ሐ2ገ 3 года назад

    ስልካችን እተርኔት አልቀበል ሲል ምክንያቱ ምንድነው?

  • @amanueltsegaye8755
    @amanueltsegaye8755 3 года назад

    Nice vid

  • @aa8751
    @aa8751 4 года назад

    በረቱ

  • @abduhassen2564
    @abduhassen2564 2 года назад

    በጣም አመረግናለሁ ኔቲየ በጣሞ ነበር የተረበሽኩት

  • @motherimissyou6719
    @motherimissyou6719 2 года назад

    ዋትሳብ ድሌት ሆኖ ግን መልሼ ሳወርድ መሴጆቹ የሉም😰

    • @natiapp
      @natiapp  2 года назад

      በውስጥ አናግሪኝ

  • @tewfikawel8949
    @tewfikawel8949 4 года назад +1

    ቤተሰብ ለመድረግ አንሰነፋም እርሶም ቤተችን ጎራ በመለት የቤተሰብ አገር የድርጉን

  • @Hikmaee
    @Hikmaee 2 года назад

    እቢ አለኝ የኔ

    • @natiapp
      @natiapp  2 года назад

      ምኑ ነው እንቢ ያለሽ?

  • @ዱዱዬፍቅር
    @ዱዱዬፍቅር 3 года назад

    ዋትሳፕ እስታተስ ስፖስት ለሰው እይታይም ምን ትለኛለህ

    • @natiapp
      @natiapp  3 года назад

      እሺ በውስጥ አናግሪኝ

  • @tadadamte3249
    @tadadamte3249 2 года назад

    subscribe shere ኣላደርግም ምክኒያቱም አዳዲስ ነገር እንዲደርሰኝ ስለማልፈልግ ምክኒያቱም ቦታ እየያዘብኝ memory full ስለሚለኝ

    • @tadadamte3249
      @tadadamte3249 2 года назад

      በጣም ይቅርታ ኡነት ስላልመሠለኝ ነው ። አንተ 1ኛ ነህ እውነት ነው

  • @zahraarshad5137
    @zahraarshad5137 4 года назад

    ሰልሰማ ኮሜት ላክ

  • @sihamtube9037
    @sihamtube9037 3 года назад

    በቅንነት እንደማርር

  • @ፋፊfafiyoutube
    @ፋፊfafiyoutube 8 месяцев назад

    ደምሩኝ

  • @appus525
    @appus525 3 года назад

    ወንድም እስኪ ተባበረኝ ስልኬ እንዲ google Keeps Storage የሚል እየመጣ አስቸገረኝ መፍቴ ካለህ ቪድዮ ስራልን

  • @zahraarshad5137
    @zahraarshad5137 4 года назад

    ሰምቸ እመለሳለሁ

  • @zkiya989
    @zkiya989 2 года назад

    እቢ አለኝ

  • @MsrakTeka
    @MsrakTeka Год назад

    Yards lij

  • @absalatteferiseyum5542
    @absalatteferiseyum5542 2 года назад

    Like like like

  • @kumeegbisee1542
    @kumeegbisee1542 Год назад

    salaam..imo..rport.iylyn.aschgryn.ibakii.mabt.sxyn.iqrtaa

    • @natiapp
      @natiapp  Год назад

      በውስጥ አናግረኝ

  • @hannafikade8299
    @hannafikade8299 2 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @ፅኑቃልነኝጎጃሜዋ
    @ፅኑቃልነኝጎጃሜዋ 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @ኤፍታህአመተኢየሱስ-ዀ4ጰ

    እናመሰግናለን