Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ክበርልኝ ወንድሜ💚💛❤
በጣም አርፍ ነው ይመችክ nati በርታ
ናቲሻ ይመችህ ስታስረዳ በጣም ይገባል በርታ
ስፈልገው ነበር አመሰግናለሁ❤❤
ይመችሽ
@@natiappሚሞሪ እቢአለኝ
@@natiappአድስ ስልክገዝቸ
ጨንቅ ብሎኝ ነበር ተባረክ❤❤❤
ወድሜ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱን ይጨምርልህ እናመሰግና አለን ውውውውው ብየ አለሁ
ዋው ሥፈልገው የነበረ መረጃ እናመሠ ግናለን
በርታ
እናመሠግናለን ናቲ እንኳን ደናመጣሕ፡❤️❤️👍👍👍
አመሰግናለው በጣም ወንድሜ በጣም ነው የጠቀመኝ
በእውነት ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤
አመሰግናለው
እግዚአብሔር ይስጥልን አንድማችን❤❤❤
በጠም እነመሠግነለን በጠም ጥሩ ነው በርታ👏🙏
በጣም ምርጥ ትምህርት ነው
አቦ ይመችህ ስልክ አስቸግሮኝ ነበር
እናመሰግናለን ሚሞሪ ከሌለንስ ማድረግ ይቻላል
ሚሞሪ ከሌለ እዛው ቦታ መቀያየር ነው የሚቻለው
ተባረክ ወንድሜ
ማሻ አላህ በርታ ወንድም
እናመሰግናለን 👌
እናመሰግናለን ❤
ይመችክ
እናመሰግን አለን
thanks bro
Thank you
ትችላለ💪💪👍
እናመሰግናለን ወንድም
አሰላማለይኩም መዘናጋት ወንድም ሊንኩን የቱጋ ነው ያገኘው ቴሌግራም ላለማግባት አልቻልኩበትም የት እንዳለሁ አላወቅኩም እንዴት ነው
በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ናቲሻ
Thanks for you bro
Berta❤❤
ተባረክ
ያንተ የድሮው ስልክ ነው ችግር የለውም አዲስ የመጣው ስልክ ምንም ሚሞሪ አይቀበለም
Yante New Yezendro
ይመችሽ ማኛ ሰው
በጣምአመሠግናለሁ
እናመሰግናለን ወገናችን እኔ ቪድወና ፒክቸር ሙቭአድርጌ ስጭንበት ይጭናል ግን ጋላሪላይ አይጠፋም ጋላሪላይ ገብቸ ሳጥፋው አብሮ ይጠፋል ችግሩን አላውቅም መፍትሄ ካላቹ እናመሰግናል
እሺ በቴሌግራም አዋራኝ
እኔም እንደዚህ ነው የሚሆንብኝ
እናመሰግናለን
brother ❤brta
እናመሰግናለን 👍👍👍👍👍👌👌👌👌💕💜ይህ ነገር በጣም አስቸግሮኝ ነበር አሁን ግን ከታች አለ ሚሞሪ ጨምሬ ይቀይርልኛል አይደለ
አዎ
እናመስግናለን
🎉
moveየሚል አላመጣልኝም
እዳታልፈኝ ወድም እኔ ግን ሊጭንልኝ አልቻለም ፁህፍ እያመጣ ነው የሚመልሰው (Destintion Folder is same as source folder)እደዚህ ነው የሚመልስብኝ 😢
tnkyue
Betamm mert new gin MNM app kelelegnes fill manajer gin sell kefo lay ale mn laderg
File manager መጫን ትችላለክ
እደተገለበጠና እዳልተገለበጠ በምንማወቅ እችላለን እባክህወድሜእዳታልፈል ስልኬሞልቶተቸግሪለሁ😢😢
እየመለሰ እብይ አለኝ ሚሞሪ አዲስ ነው እንዴት አድርጊ ነው ማስተካከል እምችለው መልስልኝ እንዳታልፈኝ ወንድሜ
ምኑ ነው የሚመልሰው
wondime silke sim kard yelehum gin mimori alew ka kafo wode mimori move maderegi yechalal
እናመሠግናለን ወንድም
ሰላም ናቲ እንዴት ነህ የጠፉ ቪዲዮን መመለስ ይቻላል ወይ
በብዛት በ ኮምፒውተር ነው የሚሰራው የስልክ እየፈለኩ ነው በትክክል የሚሰራ
አው የሆነ አፕ አለ
ወንድሜ አድስ ስልክ ለመክፈት ብታሳየን❤❤❤❤❤
ገና እንደተገዛ አከፋፈቱን ነው
👍👍👍👍
አቦ ይመችክ
👍👍👍👌👌
👍👍👍👍👍👍👍
እባክህ ወንድም መልስልኝ እኔ 128 ጂቢ ሚሞሪ ከዝቸ 15ቪድወ ብቻ ይዞ ፉል አለኝ ምን ላድርግ እባክህ ቪድወ ስራልኝ ለስራ እምፈልጋቸው ናቸው ቪድወ
በውስጥ አናግረኝ
የቴሌግራም ወይም የዋሳፕ ቁጥር ላክልኝ ሊንኩን አላገኘውትም
እባክህ broye ወደ ሚሞሪ የጫንኩትን ተደልቶብኝ እንዴት እንደምወርድ ንገረኝ በፈጠረህ ቡዙ ፋይሎች ኣለኝ❤❤❤
በ ኮምፒውተር ሊመለስ ይችላል software ያስፈልግሻል ወይም ሞባይል ቤት ጠይቂ
@@natiapp እሺ ወንድሜ ልሞክሮው ኣመሰግናለው ቀጥልበት ኣንተም በረታ❤❤
ስልክ ፎርማት አድርጎ እዳድስ ለመክፈት አሳየን ወይም ሊንክ ካለ አስቀምጥልን
በውስጥ አናግሪኝ
First viewer
Ok ene tiyake alegne esum mimory card wode phone andande ayanebem chegeru mindenew?
እሺ በ ቴሌግራም አዋራኝ
እኔ እብይ አለኝ አዲስ ሚሞሪ ገዝቸ እየመለሰ እብይ አለኝ እንዴት አድርጊ ላስተካክልው
ምኑ ነው ሚመልሰው
ሰላም ናቲ እባክህ ከቻልክ መልስልኝ SD ካርድ የሚል አልመጣ አለኝ ምን ላድርግ
እሺ በቴሌግራም አናግሪኝ
የእኔ ወንድም ስልካችን ሲሰረቅ ቅንዳይስራ ማድረግ እንችላለን
አመሠግናለው
ሰልኬ ከላይ ሶስት ነጠብጣብ አልሰጠኝም ከስር ብቻ ነውየሰጠኝ
ክሰልክ ስልክ ይለያያል ቦታው
ውላሂበጣምነበረ የምንፋልገው
አብልኬሸን😊
የኔ ሚሞሬው አድስ ነበር ግን እቢ አለኝ እየመለሰ ምላርገገው😢
ምንድነው የሚመልሰው
@@natiapp የምልከውን ቨደወ
ቢድዮው ዘፈኑን ወዴ አውድ እንዴት ሌላውን እንኮ እችላለሁ / txn
ቪድዮ ወደ audio መቀየር ፈልገሽ ነው
@@natiapp አዎ ብሮ!!
ሙቭ የሚለን ስነከ ሚሞረው አይመጣልኝም
አሁን አሁን የመጣ ስልክ ኮፒ አያደርግም ልበል እን አለኚ
እኳንሠላምመጣህናትናትየአፓችንን እሚሞሪላይ ሴፍ ለማድረግ የሰራኸው አፕinstll ሳደርገው ኖትአፕኢንስታልነው የሚለኘ እምኑላይነው ችግሬ ላስቸግር ወድሜከይቅርታጋር
እዴትነሽ ሀቢቲ ሠላምነው።ደናነሽ ደሥብሎኛል ሥላየውሽ ኮሜት ለይ ❤️❤️🌹🌹😘😘😘
@@azizainternational9719 ሠላምነኘ ሀቢቢቲ ሠላምነኘ ሠላምሽ ይብዛልኘእኔም ደስብሎኛል ስላየሁሽ አችእደትነሽእህቴናፍቀሽኘነበር ተናፍቂዋ😘😘💞😍
@@የማሂሮታናሽቀሪውዘመኔይሁ እኔ እራሡ ንፍቅ ብለሽኝነበር ሀቢቲ እኔ ደናነኝ መዳም እሥክትመጣ?፡❤️💞💞💞❤️💞❤️😘😘😍
@@azizainternational9719 አይዞሽ እህቴ በፈጣሪፍቃድ መዳምም ስትመጣ ደህናትሆኒአለሽ ሀቢቢቲ🌹😍😘😘😘😘😍😘😍😍😍😘😘😘
@@የማሂሮታናሽቀሪውዘመኔይሁ አመሠግናለሁ እሕቴ ❤️❤️❤️😘😘❤️❤️😘💞💞💞😘😘🌹🌹😍😍💝👍👍👍👍
ለኔ ውዴ ሚሞር ሼር አይደረግም 😢ስልኬ እየሞላ አሰችግርኝ
የስልክሽ ሞዴል ምንድነው
Samseg
@@natiappመልስልኝ ከስልኬ ወደ ፍላሽ እንዴት መጫን ይቻላል
አዲስ ሚሞሪ እምቢ አለኝ መፍትሂ ካለህ
አከፋፈቱን የሰራውት ቪድዮ አለ ተመልከቺው
ላገኘዉ አልቻልኩም ወንክሜ
እኔ እቢ አኝ 10ሜጋ ብቻ ኮፒ አርጎ
ምናልባት ከኔትዎርኩ ሊሆን ይችላል በውስጥ አናግሪኝ
ኧረ አልሆነልኝም ብራዘር
ቨጣም ስፈልገው ነበር ግን እኔእቪ አለኝ 😭
ምኑ ነው እንቢ ያልከ
Er አፖቹ እሺ አይልም
ሠላምሠላም ከቀፎወደኒሞሪ እደት ይቻላልወዲምአሥረዳኝ
አለ የሰራውት ቪድዮ እዪው
@@natiapp ok thankyou ኒሞሪየ አይሠራም ፎረማት ሁኖነዉመሠል ምንምነገሰ አይዝም እደትላሥተካክለዉ መፍትሄካለህ
ለኔ ግን እቢ አለኝ 😢😢
ምኑ እንቢ አለሽ
@@natiapp አተ ባልከ መልኩ ወደ ሚሞሪዉ አልገለበጥ አለኝ
እኔ እቢለኝ 😢
የከበደሽን ንገሪኝ
እኔ አልጭን አለኝ
መጫን እኮ አይደለም ከቀፎ ወደ ሚሞሪ ወይም ከሚሞሪ ካርድ ወደ ቀፎ ማስተላለፍ ነው
እኔም እንዳልከው አድርግ በጣም አዴከመኝ አልተላለፈም ይመልሣል
ወንድሜ የኔ እምቢ አለኝ
ይሰራል በውስጥ አናግሪኝ
@@natiapp እሽ
የኔ እቢ አለኝ ስልኬ À13 ነበት
በትክክል ሞክሪው ከስልክ ስልክ ቦታው ስለሚለያይ ነው ወይም በውስጥ አናግሪኝ
አመሰግናለሁ ባባዬ እሞክራለሁ
ሞክሬው እቢ አለኝ
ብርቅ ነው ስንቱ ያውቀዋል
ብዙ ሰው ሊያውቀው ይችላል ግን ላልወቁት ይጠቅማቸዋል ብሮ
@@natiapp እኔ አላውቅም ለምሳሌ. አመሰግናለሁ
@@natiapp እናመሠግናለን
አወ ብርቅ ነው ለኛ ለማናቀው እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም የምፈልገው ነበር ወንድሜ❤❤❤❤❤❤ስልክህን ብሰጠኝ አስድ ስልክ እንደት እንደምከፍት ብነግረኝ

እኳንሠላምመጣህናት
ናትየአፓችንን እሚሞሪላይ ሴፍ ለማድረግ የሰራኸው አፕinstll ሳደርገው ኖትአፕኢንስታልነው የሚለኘ እምኑላይነው ችግሬ ላስቸግር ወድሜከይቅርታጋር
እዴትነሽ ሀቢቲ ሠላምነው።ደናነሽ ደሥብሎኛል ሥላየውሽ ኮሜት ለይ ❤️❤️🌹🌹😘😘😘
@@azizainternational9719 ሠላምነኘ ሀቢቢቲ ሠላምነኘ ሠላምሽ ይብዛልኘ
እኔም ደስብሎኛል ስላየሁሽ አችእደትነሽእህቴ
ናፍቀሽኘነበር ተናፍቂዋ😘😘💞😍