Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም ውዶቼ😍 subscribe, like & share አትርሱ😍🙏 ጠቃሚ ቪዲዮዎች👇ruclips.net/video/VWJMIO1tmwc/видео.htmlጤነኛ የልጅ ፀጉር አስተዳደግ👇ruclips.net/p/PL2IjiqffeHNuoULe6IA5t7KqL-U9EJzqF
Gn tolo tolo btiy arif new
@@eeeeebro858 እሽ የት አገር ነው የሚገኘው
እናመሰግናለን❤😊😊😊😊❤❤❤😮😮😮🎉🎉ዋወ
Meniye, ልጅሽ በጣም ጨዋ ነች በጣም ነዉ ፀጉሯም የሚያምረዉ በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ። ❤️👌👍👍👍
ነፂ የኔ ውድ ከኔ ወታ እኮ ነው😍 thank you my lovely sister😍
@@menitube-3685 አንቺም ጨዋ ነሽ የኔ ቆንጆ 💕
መኒዬ ልጅሽ ስታምር ቆንጆ ፀጉር ነው ያላት እግዚአብሔር ያሳድጋት እናመሰግናለን ስለሁሉም በርቺልኝ👌👌👍ሼር❤🙏
Bettuwaye Yene wid ihit betam new mameseginew E/r yakbrilign😘
መኒዬ በጣም ቆንጆ ነገር ያሳየሽን በርቺልኝ
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😍
Thank you so much for sharing, Meniye . ❤❤❤❤❤❤
ዋው እግዚአብሔር በሞገስ እና በፀጋ ያሳድግልሽ እህቴ
ሰላም መኒዬ,በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነዉ የዛሬዉም.ልጅሽ ጸጉሯ በጣም ነዉ የሚያምረዉ እደምትከባከቢላት ያስታዉቃል.እግዚአብሔር ያሳድግልሽ.ትክክል ነሽ እኔም ለልጄ Aveeno ነዉ የምጠቀምላት በጣም ምርጥ ማጠቢያ ነዉ.በርቺ እናመሰግናለን❤️ሼር
Maziye yene wid selamish yibzalign betam ameseginalehu tebarekilign😘🙏
አገር ውስጥ አለ? ብፈልግ ብፈልግ አጣሁ
Yet new yalew pls betam techegerialehu
Online or walmart
ማሻአላየሚጣፀጉር❤
ሰላም ሰላም ጥሩመረጃ ነው የሰጠሽን ለአንቹ የጠቀመሽን ሼር ስላደረሽን በጣም እናመስግናለን ብርቺ እኔም እሞክረዋለው 🙏🥰Share
Eduye tebarekilign betam new mameseginish yene melkam😘🙏
ሰላም ለዚህ ቤት ዋው ማማዬ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን ልጆችሽንም ፈጣሪ ያሳድጋጀው
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😍
በጣም የሚያምር ፀጉር ነው ያላት መኒዬ በጣም እናመሰግናለን ቆንጆ እድግ በይ 🥰🥰🥰
ገኒዬ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ😘😘
❤የፍቅርየትነወበናትሸ❤❤❤😊😊😊🎉ምነወያንችንፀጉርቢሰጠኒ❤
ዋው
አውይ የኔ ቆንጆ ስታምር ፀጉሯ እንዴት ያምራል እድግ ትበል thank you for sharing መኒዬ💖❤😍👍👍share
Bettye yene konjo tebarekilign thank you for every things😘
Thank you meni
መኒ ቆንጆ ነው ጸጉር በሰሀት እንደሚአም እና እንደ ያም አላውቅም ነበር በተመቸኝ ሰሀት ነው ይዣቸው ምቀመጠው እናመሰግናለን
Kaliye tebarekilign yene wid awon yamal mata inem yastewalikut zegur bet negrewign new😘
መኒዬ ልጅሽ ታምራለች እግዚአብሔር ያሳድግልሽ🙏 የሚያምር ፀጉር ነው ያላት!!
Hibstye betam aneseginalehu😘
መኒዬ በጣም ጠቃሚ ነው የኔ ማር እሷም ፀጉሯም ያምራሉ ፈጣሪ ያሳድግልሽ በርቺልኝ shared😍👌
Keluye yenewid betam new mameseginew tebarekilign thank you for every things😘🙏
መኒዬ ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን 🙏👍👌
ዮርዲ 🙏
ሸር💯🙏
ማንኛዉም፡ሤዴልያ፡ይገኛል❤❤
Thanks for sharing your tips .its looking healthy beautful hair
Ayniti thank you my dear😘🙏
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ በሞገስ ያሳድግልሽ😍😍😍😍😍በጣም እናመሰግናለን ስላካፈልሽን 😘😘😘😘
ዘሀበሻዬ😘🙏
I like it
Esey! Yenae Mar. Konjo tsegur ena gonez enat! Thanks for sharing with us! Tu tu tu!😊😆
Exoye😍 ameseginalehu yene wid ihit😍
Yene konjo Egzabher yebarkelesh 😍🥰🥰
የኔ ውድ ተባረኪልኝ😘
Meniye endit new yemitamrewu Lejesh. Thanks for sharing 😍
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ🙏
ዋዉ፡ሥንትብርነዉ፡እሚገዛዉ
እንዴት ነሽ ውዴ ቅባቱን አማዞን ላይ አግቺ 3 ዶላር ነው ዋጋው እንደዛ ነው ወይስ ደረጃ አለው እረከሰ
Awon wid aydelem
ማማየ የኔ ቆጆ ልጀን መሰለችኝ ይቅርብሽ ሚድያ ላይ አታውጫት አላህ ያሳድግልሽ❤❤❤
እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ💞🙏💞
እውይ የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግሽ 🙌🏽🙌🏽💝💝 thank you for sharing Menya I love her hair 👌🏾👍🏾 after 6pm 🤔🤔Like & Share
መንዬ የኔ ባለሙያ ልጅሽ ስታምር እግዚያብሔር ዬያሳድግልሽ ጸጉሮን በጥሩሁኔታ ሰርተሽዋል ቅባቱም ጥሩ ነው እጅሽ ይባረክ 👌
መኔ የኔወድ በጣም ደስ የሜል የልጅሽ ፀጉር በጣም ያምራል እግዜሔብር ያሳድግልሽ
የምር በጣም ያምራል ፀጉሯ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ላይክ አና ሼር አድርጌልሻለው በርቺ
የኔ ሸዋ ፍቅር😘 ተባረኪልኝ🙌🙏
Thank u dearr
የት ነው የምናገኘው
በጣም ውብና ፀባየ ሸጋ ልጅ አለችሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ 🙏🙏👍👍❤️❤️
Wibitye betam new mameseginew yene wid😘
ምንድ ነው ቅባቱ
መኒዬ የልጅሽ ፀጉር እጅግ በጣም ያምራል ። ቅባቱን ኧረ ለራሴም እጠቀመዋለሁ እስቲ። አመሠግናለሁ ስላካፈልሽን ።
Eskiye awon mokriw twejiwalesh😘
Wow very much needed thank you so much for sharing Meni tube💕🥰❤️
Yenewid widid new maregish😍🙏
Meniye yene kene enem betam newe yemiwedesh Elayenm silayehuat betam dese bilognal berchilegne yene gobez
😘😘🙏🌼
ሰላም ላንች ይሁን ማማዬ የኔ ማር ፈጣሪ ያሳድግልሽ ምርጥ ፀጉር ዋውው ደሰ እናመሰግን አለን
አመሰግናለሁ ለቁምነገር ያብቃልሽ ልጅሽን ፀጉራ ያምራል
ምስራቅዬ አመሰግናለሁ😍
Thanks for sharing us
Meni berchilen metaneshiachew ideawoch erasu betam arif new keteyibet ehete
ሀይልዬ የኔ ወንድም ከልብ አመሰግናለሁ😍🙏
ሰላም ላንች መኒዬ 🙏 ዋው ዋው ብያለሁ ልጅሽ ጸጉሮ ለዬ ነው ሣሙናውን እና ቅባትን ስላሣየሽን እናመሠግናለን እግዚአብሔር ያሣድግልሽ እናመሠግናለን 🙏🙏👍👍💖💖
እናመሰግናለን መኒዬ 👍👍👍😘😘
ሚዬ አመሰግናለሁ🙏
ሰላም መኒዬ ዛሬ መስኪ ላይቭ ላይ ያየሁሽ ወደ ቤትሽ መጥቻለሁ አንቻም ጎራ በይ🙏❤️
Selam endat nesh ...oil keyet new yegezashew amzone lay atahut ebakesh keshalsh betenegerge betam amesegenalew
Amazon Brand - Solimo Baby Oil with Aloe Vera & Vitamin E, 20 Fluid Ounces www.amazon.com/dp/B07XJ1N2JN/ref=cm_sw_r_apan_glt_fabc_CM7BDGGWYVA862B3AZTQ
www.walmart.com/ip/Equate-Baby-Hypoallergenic-Baby-Oil-20-fl-oz/36074115?wmlspartner=wlpa&selectedSellerId=0&wl13=5058&adid=2222222227836074115_117755028669_12420145346&wmlspartner=wmtlabs&wl0=&wl1=g&wl2=m&wl3=501107745824&wl4=pla-293946777986&wl5=9013074&wl6=&wl7=&wl8=&wl9=pla&wl10=120643079&wl11=local&wl12=36074115&wl13=5058&veh=sem_LIA&gclid=CjwKCAiAp8iMBhAqEiwAJb94zx2AHmQgIZoln0IQwTtuFU3ow9uXnploa3IyUXLbhyczptRqtzNDzRoCYakQAvD_BwE&gclsrc=aw.ds
Eshi betam amesegenalew
So Nice🌺🌺🌺stay connceted🌺🌺🙋
Thank you dear🙏
Wowww E/r yasadglshbgn kbatu le 1Amet lij yhonal wey?
አመሰግናለሁ😍 አው baby oil ነው
Wow
Enameseginalen
የት ነው የገዛሽው እህቴ
Lijochishn fetar yasadigilish wube silasayshgn Thnkes💗😘👍
አሜን የኔ ቆንጆ😍
❤❤❤🥰🥰🥰💖💖💖
ለወንዶች ልጆች ይሆናል ?
Awo baby oil iko new😍
ዋው🥰
thank you dear😍
ሰላም መኒዬ እህት አለሜ ሰላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ዋው ፀጉሯም ስያምር እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልሽ መኒዬ እህቴ 💚💛❤️
ጆንሰን የሚለውን በጠቀመው ምን ችግር አለው የኔ ቆንጆ? አንቺ ያሳየሽንን ማግኘት አልቻልኩም? አመሰግናለው
የት ነው የምትኖሪው? በፓንሰን ኦሊቬራ ተጠቀሚ ካ ገኘሽ😍 የኔ ውድ🙏
@@menitube-3685 የምኖረው ካናዳ ነው እነደውም ፎቶውን ለማሳየት ብዬ በፌስቡክ ማሴንጀር ልኬልሻለው እባክሽ ካላስቸገርኩሽ እይው
እሺ😍 ማነዉ የFB ስምሽ
@@menitube-3685 Sosi Love
Meni Tube lay Hi bey isti
የሚግርም ነገር ነው የነገርሽን የስዓት ልዩነት አለው ማለት ነው? የሚያማቸው እና የማያማቸው ስዓት እኔለመጀመሪያ ግዜ ነው የስማሁት እስክዛሬ ልጄን መጉዳቴ ተስማኝ የሚገርምሽ እኔ ማጥባት ሁልግዜ ማታ ማታ ነው ከዛሬ ጀምሮ የስዓት ለውጥ አረግ እና ለውጡን አየዋለሁ በጣም አመስግናልሁ ጠቃሚ መረጃ ነው ያገኘሁት
Fikirye ameseginalehu yeseat liyunet indalehu inem bewalanew yastewalikut sew kenegeregn bewala😘🙏
የት አገር ነው እሚገኝ
ፍሪዝ ሳደርግ በጣም ይደርቅባታል ከሙቀቱ ጋር ምን ልጠቀም ተቸገርኩ እድገቱም በጣም ቀንሷል thanks 🙏❤
እኔ የምፈርዝላቸው ቁጥርጥራቸውን ፈትቼ ነው ማታ ሰራና በነጋታው ፈርዤ ማታ መልሼ ሰርቼ ነው እንዳይደርቅ ማስቀምጠው😍
@@menitube-3685 አወ ግን ለመፈረዣ ምን ልጠቀም ትመክሪኛለሽ ውዴ አሁን ባሳየሽኝ ብቻ ነው ተጨማሪ ክሬም ነገር ካለ ብየ ነው
እኔ እስካሁን ምንም አልጠቀምም ቅባቱን ቀብቼ ነው በእርጥቡ የምሰራው ግን እኔ የምጠቀመውን living conditioner ሞክሪ ከፈለግሽ
@@menitube-3685 እሽ ማር አመሰግናለሁ በጣም በርቺ 👍💪❤
አቬኖ ሻምቦ አንድ ሱፐር ማርኬት አግኝቼ ኤክስ ፓየር ዴት የለውም ፈርቼ ተውኩት ዴት የለውም ?
መኒዬ ዉደ ቀጣይ ስንወልድ አይቀርም ኦሊቬራ አወ በጣም ጥሩ ነዉ እየተጠቀምኩት ነበረበጣም ፀጉሬን
በጣም ምርጥ ቅባት ነው🙏
ቅባቱን የት ነው የማገኘው
Ethiopia kehonsh online
በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🏣🏬🏬🏣🏫🏫🏨🏪🏛⛪️💒💒
የት ነሽ ሳኡድ ነሽ እንደ...?
አሜሪካ
Watching
Meni ልጅሽን አላህ ያሣድግልሽ!!!❤❤❤
Amen yene wid😘
ደበበ ደአገሰ
ሻንፖዉን እጠቀመዋለዉ ለልጄ ኮንድሸነርን እና ዘይቱን ካገኘዉት እሞክርላታለዉ እስኪ በተረፈ በጣም እናመሰግናለን
Aw walmart tagegniwalesh yene konjo😘
Thank you
Very nice video good your work is beautiful niceee good video amazing work and your welcome i live and thank you for sharing video amazing work and your welcome i
watching❤
መኑ ልጄ ገና 3 ወራ ነው ልጠቀመው?
የአራስ ህፃን ቅባት እኮነው አው ተጠቀሚው😍😘
የሚገርም ነገር ነው የነገርሽን የስዓት ልዩነት አለው ማለት ነው የሚያማቸውን የማያማቸውን እኔ ለመጀምሪያ ግዜ ነው የስማሁት እስከዛሬ ልጄን መጉዳቴ ተስማኝ እኔ ማጥባት ሁልግዜ ማታ ነው የሚገርምሽ ከዛሬ ጀምሬ ስዓት ለውጥ አደርግ እና እሞክረዋልሁ አመስግናለሁ ሼር ስላረግሽን
Salaye ameseginalehu awon liyunet alew inem yawekut kesew semiche new😘
የት ነዉ ምናገኘዉ ኢትዮጲያ ዉስጥ አለ
አማዞን ላይ አለ
ሰላም ለዝቤት ሰላምሽ ይብዛ እቴ እናመሠግናለን ውዲ ለልጆቼ ካቼ የተማርኩትን አደርጋለሁ ሰላምሽ ይብዛ
አለምዬ በጣም አመሰግናለሁ🙏
Kabey gezikiyo
አንቻም ወዴኔ ጉራ በይ መማይ
እሺ የኔ ውድ
Yene konjo,ene anchen ke ayhu behola gemerkulate lelge aychew wetting engershalu thankyou
አመሰግናለሁ ጀምሪ
👍👍👍👍😘💕
ሣቅ እንደጉድ /ኑ አብረን እንሣቅ / ጎራ ይበሉ!!!!!!!!👌👌👌
ኢትዮጵያ ይኖራልእዴሄማሬ
Linor yichilal online magzat kechalish gin online😘
Selmi kebatune magenyeti alchalekumi ebakeshi botuni weyemi selki tesecinyi
ኢትዮጵያ ሁሉም አለ እንዴ
ሀረብ ሀገራትሽላይ ያለነው ኬት ልናገኝ እንችላለን
እኔ እምለው ላገር ቤተ ነው ላለሽበት ቦታ ነው
ከተገኘ የትም ይጠቅማል
Became desylal
yet store new yalew
የት ነው የምትኖረው
Lewenidochi ligichi yihonal
Ethiopia endat enagenalen plies
Emtblachw mgboch eng kbat aymslgm.edglen
እባክሽ ተባበሪኝ ቅባቱን ላገኝው አልቻልኩም የት ነው የማገኝው
የት ነው የምትኖሪው😍🙏
@@menitube-3685 የምኖረው ኢንግላንድ
ቅባቱን መግዛት ከፈለጋቹ👇Amazon Brand - Solimo Baby Oil with Aloe Vera & Vitamin E, 20 Fluid Ounces www.amazon.com/dp/B07XJ1N2JN/ref=cm_sw_r_apan_glt_fabc_CM7BDGGWYVA862B3AZTQWalmartwww.walmart.com/ip/Equate-Baby-Hypoallergenic-Baby-Oil-20-fl-oz/36074115?wmlspartner=wlpa&selectedSellerId=0&wl13=5058&adid=2222222227836074115_117755028669_12420145346&wmlspartner=wmtlabs&wl0=&wl1=g&wl2=m&wl3=501107745824&wl4=pla-293946777986&wl5=9013074&wl6=&wl7=&wl8=&wl9=pla&wl10=120643079&wl11=local&wl12=36074115&wl13=5058&veh=sem_LIA&gclid=CjwKCAiAp8iMBhAqEiwAJb94zx2AHmQgIZoln0IQwTtuFU3ow9uXnploa3IyUXLbhyczptRqtzNDzRoCYakQAvD_BwE&gclsrc=aw.ds
ተባረኪ🙏❤
እባክሽ፡ለልጄጸጉርየሚያሳድግቅባትአሳይኝ
ለኔ ያሳደገልኝ ይሄ ነው ግን ማንኛውም OLIVERA Oil ሞክሪ
መኒ አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን ልጅሽ ታምራለች
Mesiye ameseginalehu😍🙏
ሰላም ውዶቼ😍 subscribe, like & share አትርሱ😍🙏 ጠቃሚ ቪዲዮዎች👇
ruclips.net/video/VWJMIO1tmwc/видео.html
ጤነኛ የልጅ ፀጉር አስተዳደግ👇
ruclips.net/p/PL2IjiqffeHNuoULe6IA5t7KqL-U9EJzqF
Gn tolo tolo btiy arif new
@@eeeeebro858 እሽ የት አገር ነው የሚገኘው
እናመሰግናለን❤
😊😊😊😊❤❤❤😮😮😮🎉🎉ዋወ
Meniye, ልጅሽ በጣም ጨዋ ነች በጣም ነዉ ፀጉሯም የሚያምረዉ በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ። ❤️👌👍👍👍
ነፂ የኔ ውድ ከኔ ወታ እኮ ነው😍 thank you my lovely sister😍
@@menitube-3685 አንቺም ጨዋ ነሽ የኔ ቆንጆ 💕
መኒዬ ልጅሽ ስታምር ቆንጆ ፀጉር ነው ያላት እግዚአብሔር ያሳድጋት እናመሰግናለን ስለሁሉም በርቺልኝ👌👌👍ሼር❤🙏
Bettuwaye Yene wid ihit betam new mameseginew E/r yakbrilign😘
መኒዬ በጣም ቆንጆ ነገር ያሳየሽን በርቺልኝ
አመሰግናለሁ የኔ ውድ😍
Thank you so much for sharing, Meniye . ❤❤❤❤❤❤
ዋው እግዚአብሔር በሞገስ እና በፀጋ ያሳድግልሽ እህቴ
ሰላም መኒዬ,በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነዉ የዛሬዉም.ልጅሽ ጸጉሯ በጣም ነዉ የሚያምረዉ እደምትከባከቢላት ያስታዉቃል.እግዚአብሔር ያሳድግልሽ.ትክክል ነሽ እኔም ለልጄ Aveeno ነዉ የምጠቀምላት በጣም ምርጥ ማጠቢያ ነዉ.በርቺ እናመሰግናለን❤️ሼር
Maziye yene wid selamish yibzalign betam ameseginalehu tebarekilign😘🙏
አገር ውስጥ አለ? ብፈልግ ብፈልግ አጣሁ
Yet new yalew pls betam techegerialehu
Online or walmart
ማሻአላየሚጣፀጉር❤
ሰላም ሰላም ጥሩመረጃ ነው የሰጠሽን ለአንቹ የጠቀመሽን ሼር ስላደረሽን በጣም እናመስግናለን ብርቺ እኔም እሞክረዋለው 🙏🥰Share
Eduye tebarekilign betam new mameseginish yene melkam😘🙏
ሰላም ለዚህ ቤት ዋው ማማዬ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን ልጆችሽንም ፈጣሪ ያሳድጋጀው
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😍
በጣም የሚያምር ፀጉር ነው ያላት መኒዬ በጣም እናመሰግናለን ቆንጆ እድግ በይ 🥰🥰🥰
ገኒዬ የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ😘😘
❤የፍቅርየትነወበናትሸ❤❤❤😊😊😊🎉ምነወያንችንፀጉርቢሰጠኒ❤
ዋው
አውይ የኔ ቆንጆ ስታምር ፀጉሯ እንዴት ያምራል እድግ ትበል thank you for sharing መኒዬ💖❤😍👍👍share
Bettye yene konjo tebarekilign thank you for every things😘
Thank you meni
መኒ ቆንጆ ነው ጸጉር በሰሀት እንደሚአም እና እንደ ያም አላውቅም ነበር በተመቸኝ ሰሀት ነው ይዣቸው ምቀመጠው እናመሰግናለን
Kaliye tebarekilign yene wid awon yamal mata inem yastewalikut zegur bet negrewign new😘
መኒዬ ልጅሽ ታምራለች እግዚአብሔር ያሳድግልሽ🙏 የሚያምር ፀጉር ነው ያላት!!
Hibstye betam aneseginalehu😘
መኒዬ በጣም ጠቃሚ ነው የኔ ማር እሷም ፀጉሯም ያምራሉ ፈጣሪ ያሳድግልሽ በርቺልኝ shared😍👌
Keluye yenewid betam new mameseginew tebarekilign thank you for every things😘🙏
መኒዬ ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን 🙏👍👌
ዮርዲ 🙏
ሸር💯🙏
ማንኛዉም፡ሤዴልያ፡ይገኛል❤❤
Thanks for sharing your tips .its looking healthy beautful hair
Ayniti thank you my dear😘🙏
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ በሞገስ ያሳድግልሽ😍😍😍😍😍በጣም እናመሰግናለን ስላካፈልሽን 😘😘😘😘
ዘሀበሻዬ😘🙏
I like it
Esey! Yenae Mar. Konjo tsegur ena gonez enat! Thanks for sharing with us! Tu tu tu!😊😆
Exoye😍 ameseginalehu yene wid ihit😍
Yene konjo Egzabher yebarkelesh 😍🥰🥰
የኔ ውድ ተባረኪልኝ😘
Meniye endit new yemitamrewu Lejesh. Thanks for sharing 😍
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ🙏
ዋዉ፡ሥንትብርነዉ፡እሚገዛዉ
እንዴት ነሽ ውዴ ቅባቱን አማዞን ላይ አግቺ 3 ዶላር ነው ዋጋው እንደዛ ነው ወይስ ደረጃ አለው እረከሰ
Awon wid aydelem
ማማየ የኔ ቆጆ ልጀን መሰለችኝ ይቅርብሽ ሚድያ ላይ አታውጫት አላህ ያሳድግልሽ❤❤❤
እሺ የኔ ውድ አመሰግናለሁ💞🙏💞
እውይ የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግሽ 🙌🏽🙌🏽💝💝 thank you for sharing Menya I love her hair 👌🏾👍🏾 after 6pm 🤔🤔Like & Share
መንዬ የኔ ባለሙያ ልጅሽ ስታምር እግዚያብሔር ዬያሳድግልሽ ጸጉሮን በጥሩሁኔታ ሰርተሽዋል ቅባቱም ጥሩ ነው እጅሽ ይባረክ 👌
መኔ የኔወድ በጣም ደስ የሜል የልጅሽ ፀጉር በጣም ያምራል እግዜሔብር ያሳድግልሽ
የምር በጣም ያምራል ፀጉሯ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ላይክ አና ሼር አድርጌልሻለው በርቺ
የኔ ሸዋ ፍቅር😘 ተባረኪልኝ🙌🙏
Thank u dearr
የት ነው የምናገኘው
በጣም ውብና ፀባየ ሸጋ ልጅ አለችሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ 🙏🙏👍👍❤️❤️
Wibitye betam new mameseginew yene wid😘
ምንድ ነው ቅባቱ
መኒዬ የልጅሽ ፀጉር እጅግ በጣም ያምራል ። ቅባቱን ኧረ ለራሴም እጠቀመዋለሁ እስቲ። አመሠግናለሁ ስላካፈልሽን ።
Eskiye awon mokriw twejiwalesh😘
Wow very much needed thank you so much for sharing Meni tube💕🥰❤️
Yenewid widid new maregish😍🙏
Meniye yene kene enem betam newe yemiwedesh Elayenm silayehuat betam dese bilognal berchilegne yene gobez
😘😘🙏🌼
ሰላም ላንች ይሁን ማማዬ የኔ ማር ፈጣሪ ያሳድግልሽ ምርጥ ፀጉር ዋውው ደሰ እናመሰግን አለን
አመሰግናለሁ ለቁምነገር ያብቃልሽ ልጅሽን ፀጉራ ያምራል
ምስራቅዬ አመሰግናለሁ😍
Thanks for sharing us
Meni berchilen metaneshiachew ideawoch erasu betam arif new keteyibet ehete
ሀይልዬ የኔ ወንድም ከልብ አመሰግናለሁ😍🙏
ሰላም ላንች መኒዬ 🙏 ዋው ዋው ብያለሁ ልጅሽ ጸጉሮ ለዬ ነው ሣሙናውን እና ቅባትን ስላሣየሽን እናመሠግናለን እግዚአብሔር ያሣድግልሽ እናመሠግናለን 🙏🙏👍👍💖💖
እናመሰግናለን መኒዬ 👍👍👍😘😘
ሚዬ አመሰግናለሁ🙏
ሰላም መኒዬ ዛሬ መስኪ ላይቭ ላይ ያየሁሽ ወደ ቤትሽ መጥቻለሁ አንቻም ጎራ በይ🙏❤️
Selam endat nesh ...oil keyet new yegezashew amzone lay atahut ebakesh keshalsh betenegerge betam amesegenalew
Amazon Brand - Solimo Baby Oil with Aloe Vera & Vitamin E, 20 Fluid Ounces www.amazon.com/dp/B07XJ1N2JN/ref=cm_sw_r_apan_glt_fabc_CM7BDGGWYVA862B3AZTQ
www.walmart.com/ip/Equate-Baby-Hypoallergenic-Baby-Oil-20-fl-oz/36074115?wmlspartner=wlpa&selectedSellerId=0&wl13=5058&adid=2222222227836074115_117755028669_12420145346&wmlspartner=wmtlabs&wl0=&wl1=g&wl2=m&wl3=501107745824&wl4=pla-293946777986&wl5=9013074&wl6=&wl7=&wl8=&wl9=pla&wl10=120643079&wl11=local&wl12=36074115&wl13=5058&veh=sem_LIA&gclid=CjwKCAiAp8iMBhAqEiwAJb94zx2AHmQgIZoln0IQwTtuFU3ow9uXnploa3IyUXLbhyczptRqtzNDzRoCYakQAvD_BwE&gclsrc=aw.ds
Eshi betam amesegenalew
So Nice🌺🌺🌺stay connceted🌺🌺🙋
Thank you dear🙏
Wowww E/r yasadglshbgn kbatu le 1Amet lij yhonal wey?
አመሰግናለሁ😍 አው baby oil ነው
Wow
Enameseginalen
የት ነው የገዛሽው እህቴ
Lijochishn fetar yasadigilish wube silasayshgn Thnkes💗😘👍
አሜን የኔ ቆንጆ😍
❤❤❤🥰🥰🥰💖💖💖
ለወንዶች ልጆች ይሆናል ?
Awo baby oil iko new😍
ዋው🥰
thank you dear😍
ሰላም መኒዬ እህት አለሜ ሰላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ዋው ፀጉሯም ስያምር እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልሽ መኒዬ እህቴ 💚💛❤️
ጆንሰን የሚለውን በጠቀመው ምን ችግር አለው የኔ ቆንጆ? አንቺ ያሳየሽንን ማግኘት አልቻልኩም? አመሰግናለው
የት ነው የምትኖሪው? በፓንሰን ኦሊቬራ ተጠቀሚ ካ ገኘሽ😍 የኔ ውድ🙏
@@menitube-3685 የምኖረው ካናዳ ነው እነደውም ፎቶውን ለማሳየት ብዬ በፌስቡክ ማሴንጀር ልኬልሻለው እባክሽ ካላስቸገርኩሽ እይው
እሺ😍 ማነዉ የFB ስምሽ
@@menitube-3685 Sosi Love
Meni Tube lay Hi bey isti
የሚግርም ነገር ነው የነገርሽን የስዓት ልዩነት አለው ማለት ነው? የሚያማቸው እና የማያማቸው ስዓት እኔለመጀመሪያ ግዜ ነው የስማሁት እስክዛሬ ልጄን መጉዳቴ ተስማኝ የሚገርምሽ እኔ ማጥባት ሁልግዜ ማታ ማታ ነው ከዛሬ ጀምሮ የስዓት ለውጥ አረግ እና ለውጡን አየዋለሁ በጣም አመስግናልሁ ጠቃሚ መረጃ ነው ያገኘሁት
Fikirye ameseginalehu yeseat liyunet indalehu inem bewalanew yastewalikut sew kenegeregn bewala😘🙏
የት አገር ነው እሚገኝ
ፍሪዝ ሳደርግ በጣም ይደርቅባታል ከሙቀቱ ጋር ምን ልጠቀም ተቸገርኩ እድገቱም በጣም ቀንሷል thanks 🙏❤
እኔ የምፈርዝላቸው ቁጥርጥራቸውን ፈትቼ ነው ማታ ሰራና በነጋታው ፈርዤ ማታ መልሼ ሰርቼ ነው እንዳይደርቅ ማስቀምጠው😍
@@menitube-3685 አወ ግን ለመፈረዣ ምን ልጠቀም ትመክሪኛለሽ ውዴ አሁን ባሳየሽኝ ብቻ ነው ተጨማሪ ክሬም ነገር ካለ ብየ ነው
እኔ እስካሁን ምንም አልጠቀምም ቅባቱን ቀብቼ ነው በእርጥቡ የምሰራው ግን እኔ የምጠቀመውን living conditioner ሞክሪ ከፈለግሽ
@@menitube-3685 እሽ ማር አመሰግናለሁ በጣም በርቺ 👍💪❤
አቬኖ ሻምቦ አንድ ሱፐር ማርኬት አግኝቼ ኤክስ ፓየር ዴት የለውም ፈርቼ ተውኩት ዴት የለውም ?
መኒዬ ዉደ ቀጣይ ስንወልድ አይቀርም ኦሊቬራ አወ በጣም ጥሩ ነዉ እየተጠቀምኩት ነበረበጣም ፀጉሬን
በጣም ምርጥ ቅባት ነው🙏
ቅባቱን የት ነው የማገኘው
Ethiopia kehonsh online
በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🏣🏬🏬🏣🏫🏫🏨🏪🏛⛪️💒💒
የት ነሽ ሳኡድ ነሽ እንደ...?
አሜሪካ
Watching
Meni ልጅሽን አላህ ያሣድግልሽ!!!❤❤❤
Amen yene wid😘
ደበበ ደአገሰ
ሻንፖዉን እጠቀመዋለዉ ለልጄ ኮንድሸነርን እና ዘይቱን ካገኘዉት እሞክርላታለዉ እስኪ በተረፈ በጣም እናመሰግናለን
Aw walmart tagegniwalesh yene konjo😘
Thank you
Very nice video good your work is beautiful niceee good video amazing work and your welcome i live and thank you for sharing video amazing work and your welcome i
watching❤
መኑ ልጄ ገና 3 ወራ ነው ልጠቀመው?
የአራስ ህፃን ቅባት እኮነው አው ተጠቀሚው😍😘
የሚገርም ነገር ነው የነገርሽን የስዓት ልዩነት አለው ማለት ነው የሚያማቸውን የማያማቸውን እኔ ለመጀምሪያ ግዜ ነው የስማሁት እስከዛሬ ልጄን መጉዳቴ ተስማኝ እኔ ማጥባት ሁልግዜ ማታ ነው የሚገርምሽ ከዛሬ ጀምሬ ስዓት ለውጥ አደርግ እና እሞክረዋልሁ አመስግናለሁ ሼር ስላረግሽን
Salaye ameseginalehu awon liyunet alew inem yawekut kesew semiche new😘
የት ነዉ ምናገኘዉ ኢትዮጲያ ዉስጥ አለ
አማዞን ላይ አለ
ሰላም ለዝቤት ሰላምሽ ይብዛ እቴ
እናመሠግናለን ውዲ ለልጆቼ ካቼ የተማርኩትን
አደርጋለሁ ሰላምሽ ይብዛ
አለምዬ በጣም አመሰግናለሁ🙏
Kabey gezikiyo
አንቻም ወዴኔ ጉራ በይ መማይ
እሺ የኔ ውድ
Yene konjo,ene anchen ke ayhu behola gemerkulate lelge aychew wetting engershalu thankyou
አመሰግናለሁ ጀምሪ
👍👍👍👍😘💕
ሣቅ እንደጉድ /ኑ አብረን እንሣቅ / ጎራ ይበሉ!!!!!!!!👌👌👌
ኢትዮጵያ ይኖራልእዴሄማሬ
Linor yichilal online magzat kechalish gin online😘
Selmi kebatune magenyeti alchalekumi ebakeshi botuni weyemi selki tesecinyi
ኢትዮጵያ ሁሉም አለ እንዴ
ሀረብ ሀገራትሽላይ ያለነው ኬት ልናገኝ እንችላለን
አማዞን ላይ አለ
እኔ እምለው ላገር ቤተ ነው ላለሽበት ቦታ ነው
ከተገኘ የትም ይጠቅማል
Became desylal
yet store new yalew
የት ነው የምትኖረው
Lewenidochi ligichi yihonal
Ethiopia endat enagenalen plies
Emtblachw mgboch eng kbat aymslgm.edglen
እባክሽ ተባበሪኝ ቅባቱን ላገኝው አልቻልኩም የት ነው የማገኝው
የት ነው የምትኖሪው😍🙏
@@menitube-3685 የምኖረው ኢንግላንድ
ቅባቱን መግዛት ከፈለጋቹ👇
Amazon Brand - Solimo Baby Oil with Aloe Vera & Vitamin E, 20 Fluid Ounces www.amazon.com/dp/B07XJ1N2JN/ref=cm_sw_r_apan_glt_fabc_CM7BDGGWYVA862B3AZTQ
Walmart