ዳዊት ፅጌን ሲያውቁት ምን አሉት ? | ክፍል 2 | Comedian Eshetu Melese | Donkey tube 2022 |

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 3 тыс.

  • @AbdulAziz-vr8mi
    @AbdulAziz-vr8mi 2 года назад +920

    ዳዊት ፂጌ እውነት በጣም ጨዋ ሰው ነህ ፈጠር ይባርክህ እድሜህ ይርዘም ድንቅ ልጆች ❤️😭🤙❤️

    • @lolisahalka8461
      @lolisahalka8461 2 года назад

      👍👍👍❤❤❤❤❤❤🤩🤩

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад

      ደምሩኝ ውዶቹ እመልሳለሁ ኮሜት አስቀምጡ

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 года назад

      @@BirukTuba5335 እንደማመር እህት

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 года назад +1

      @@tubemelat እንደማመር እህት

    • @medi9725
      @medi9725 2 года назад

      ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @zuloveehio141
    @zuloveehio141 2 года назад +726

    በጉጉት ነበር የምጠብቀው አላህ የአይን ብርሀናችሁን ያብርላችሁ የኔ ጣፋጮች🥰🥰🥰

    • @tube7403
      @tube7403 2 года назад +1

      አሜን

    • @AAs-nf8ex
      @AAs-nf8ex 2 года назад +1

      አሜን እመብርሃን ትርዳቸው

    • @tube7403
      @tube7403 2 года назад +1

      @@AAs-nf8ex አሜን

    • @tube7403
      @tube7403 2 года назад +1

      @@ewnettube2001 ነይ እህት

    • @zahabaahmed
      @zahabaahmed 2 года назад +1

      አሚን ያረብ

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 2 года назад +221

    ወላሂ ደጋግሜ ነው ያየኋቸው አሏህ ያሳድጋቹ ብርሃናቸውን ፈጣሪ ይክፈትላቹ ፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም እና 😢😢😢

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 года назад +417

    ዳዊት ፅጌ ምርጥ ሰው አክበረሀቸዉ
    ተገኝተህ እነሱን ስላሰደሰትካቸዉ
    ዘመንህ ሁሉ የደስታ ያረግልህ

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 2 года назад +351

    አላህ አይናቸውን ያብራው እውነትም ድንቅ ልጆች
    🙏🏽🙏🏽🥰👍👍

  • @susubintbaba2745
    @susubintbaba2745 2 года назад +74

    አላህየ ምናለ ለአንደየ አይናቸውን ገልጠህላቸው ቢያዩት😢😢😢 አንተ የሚቸግርህ የለምና ስራህ ድንቅ ነው ብራሀናቸውን ተካላቸው የኔ ውዶች ደስ ሲሉ

  • @sarah-kp8uu
    @sarah-kp8uu 2 года назад +524

    አቤት እሸ ልባችን ሊፍነዳ እኮነው እፍፍፍ ተባረክ ዳዊትየ በእውነት አንዳንድ አርትስቶች እንደዚህ ስትፈልጉ ተገኙ እመብርሃን ትደብሳችሁ 😘😘😘

    • @mdesselri8581
      @mdesselri8581 2 года назад

      ተባረክ

    • @almetube5688
      @almetube5688 2 года назад

      @@mdesselri8581 ቤተሰብ እንውን ❤❤☝

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 года назад

      @@ewnettube2001 ሰብስክራይብ አድርጉኝ ውዶች

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 года назад

      @@ewnettube2001 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

    • @sinedeyoutube9974
      @sinedeyoutube9974 2 года назад

      @@mdesselri8581 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ

  • @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ
    @እናቴህይወቴ-ቀ3ጸ 2 года назад +361

    መቼም እሼ የእነዚህ ልጆች አምላክ እግዚአብሔር ከፍፍፍ እንደሚያደርግህ ምንም ጥርጥር የለኝም በፍጹም ፍቅርና ለቅሶ ነው ያየሁ እናንተ እንቁ ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ እናታችሁን በእድሜና በጤና ያቆይላችሁ ወጣቱ ድምጻዊ ዳዊትንም እናመሰግናለን

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 2 года назад +93

    የማሪያምን ስም እየጠሩ ፈጣሪ ስለናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብፅእት ብለህ አይነብርሀናቸውን እንደበርጠሚዮስ አብራላቸው ድረስላቸው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kalkidantesfaye1216
    @kalkidantesfaye1216 2 года назад +264

    ስታምሩ ምርጥ ልጆች እመቤቴ የአይን ብርሀናቹን ትመልስላቹ እሼ ፈጣሪ ያክብር ዳዊት ድምፀ መረዋ

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 года назад

      አሜን🙏

    • @almetube5688
      @almetube5688 2 года назад +1

      ቤተሰብ አድርጊኝ❤❤❤👆

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад

      ደምሩኝ የኔ ማሮቹ እኔም እመልሳለሁ ኮሜት አስቀምጡ

    • @almetube5688
      @almetube5688 2 года назад

      ቤተሰብ አድርጊኝ🙏🙏🙏❤❤☝

    • @hayatyoutube7172
      @hayatyoutube7172 2 года назад

      @@ewnettube2001 ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @sofan-c5v
    @sofan-c5v 2 года назад +183

    I can't stop crying here😭😭😭😭 እመብርሃን እናቴ እንደው ላንቺ ምንም አይሳንሽ የነዚህን ልጆች ብርሃን መልሽላቸው😘😍😍

  • @alisultan3799
    @alisultan3799 2 года назад +171

    የዳዊት ስነስርዓት ትህትና ሰው አክባሪነት ባጠቃላይ ኢትዮጵያዊ ጨዋነት በጣም ደስ ይላል🙌🙌👏👏

  • @tedaskwwdas6958
    @tedaskwwdas6958 2 года назад +229

    እረ በአላህ የራሳቸው ይቱብ ክፈቱና ሁሌ እንያቸው ወላሂ አይጠገቡም ጣፋጭ ናቸው 🥰🥰🥰😍😍

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 года назад +57

    ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው እግዚአብሔር መልካም ዛፍ ሁነን መልካም ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ዳዊት ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ረቢረቢአሽረህሊሠድሪ
    @ረቢረቢአሽረህሊሠድሪ 2 года назад +32

    ወይኔ ማነው እንደኔ ደጋግሞ እያየው ያለ ያረብ ከእነሡ ጣፍጭ አንደበት የዳውይት አክባሪነት መልካምነትን ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም

  • @ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ
    @ተመስገንአምላኬ-ቀ2ጐ 2 года назад +257

    ዳዊትን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ያክብርህ በእውነት የነዚህን ህፃናት አይን ብርሀን እመ ብርሀን ወላዲ አምላክ ታብራላቸው

  • @መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ
    @መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ 2 года назад +51

    ዳዊት ፀጌ በእውነት እግዚአብሄር ያክብርህ
    አሽዬ ምርጥ ሰው ነህ እንኳን አገናኛሀቸው 🌾🌾ማር የሆኑ ልጆች እግዚአብሄር ያሳድጋችሁ🌻

  • @alembogale9481
    @alembogale9481 2 года назад +2

    ዳዊት ጽጌ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ተባረክ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @darularqemhabeshamuslim9301
    @darularqemhabeshamuslim9301 2 года назад +43

    የፅናት ተምሳሌት እናቲቱ በጣም ልትመሰገን ይገባታል በርች እናታቸው ልጆችሽን አላህ ለቁም ነገር ያብቃልሽ

    • @zed7360
      @zed7360 2 года назад

      ❤💯👈

  • @እናቴሁሌምእወድሽአለሁእና

    እንኳን ሰላም መጣችሁልን ማነው እደኔ በጉጉት የጠበቀው 😘😘😘

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 года назад

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @فوزيه-ح7و
      @فوزيه-ح7و 2 года назад +2

      እኔ

    • @hoahwa1414
      @hoahwa1414 2 года назад +1

      እኔ

    • @hanagerma9528
      @hanagerma9528 2 года назад +1

      እኔ በእዉነት

    • @1231-p4f
      @1231-p4f 2 года назад +1

      እኔ

  • @aynalme5362
    @aynalme5362 2 года назад +2

    በእዉነት ዳዊትዬ ፅጌ እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ሰዉ አክባሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ እመብረሐን ትጠብቅህ ዉይይይይ

  • @habihabesheya1128
    @habihabesheya1128 2 года назад +103

    እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ 😥😥😥 አርቲስት ዳዊት ፅጌ እግዚአብሔር ያክብርህ ተባረክ የህዝብ ልጅ 🙏 ኮሜዲያን እሽቱ መለስ አንተ አለ ማድነቅም ሆነ አለ መውደድም አይቻልም 😍አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወጣትነህን ለበጎነት መጠቀምን ከእሽቱ ተማሩ ዘረኞች

    • @mesfinhaile1802
      @mesfinhaile1802 2 года назад

      የኔ ማሮች እ/ር ያሳድጋቹህ

  • @ወለተእየሱስ
    @ወለተእየሱስ 2 года назад +345

    እናንተ ልበ ብርሃኖች እግዝብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ
    ዳዊት ፅጌ እነዚህን ህፃናቶች እንዳከበርካቸው እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድሜ

    • @yeamanuellej2721
      @yeamanuellej2721 2 года назад +3

      እውነት ህፅናቱ እንዳሉ የተባራከ ልጅ ነው እግዚአብሔር ያክብረው እንዳዚ የሕፃናትን ጥሪ ተቀብሎ ቦታ ድረስ የሚሄድ ሰው አይቸው አላውቅም 💚💛❤️

    • @zed7360
      @zed7360 2 года назад

      🤲🤲😭👈

    • @aminatahmed-nz1xw
      @aminatahmed-nz1xw 2 года назад +1

      ፈጣረያሳድጋችሁ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 года назад

    ኡፍፍፍፍ እግዚብሔር ያሳድጋችሁ ልበ ብርሀን ናችሁ እሸ ተባረክ እነዚህን ድንቅ ልጆች ስላመጣሀቸው ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ ተባረክ በእነዚህ ድንቅ ልጆች መወደድ መባረክ ነው አክብሮትህ የሰጠሀቸው ፍቅር ከምንም በላይ ነው የአንተንም ታላቅነት ያሳያል

  • @tsegazeab19
    @tsegazeab19 2 года назад +94

    ዴቭ ፈጣሪ ያክብርህ 🙏
    እሼ ተባረክ 🙏
    ምን አለ በሉኝ እነዚህ ልጆች ትልቅ ቦታ ላይ ይደርሳሉ 😍
    ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤️

  • @ميري-ج5ف
    @ميري-ج5ف 2 года назад +173

    ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር 💚💛♥ ማንም አይሙት የማንም ደም አይፍሰስ ፈጣሪ የናቶቻችንን እባ አብስልን የህፃናቱን ጩኸት ተመልከት 😭😭🙏🙏

  • @mesirdeme7316
    @mesirdeme7316 2 года назад +6

    ...እንዴት የሚያሳዝኑ ልበ_ብርሀን ልጆች ናቸው እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድጋችሁ ተባረኩ ! እሸቱ መለሰ ተባረክ ከፍ ያለ እንጀራ ይስጥህ!

  • @workneshdese2644
    @workneshdese2644 2 года назад +40

    ወይይይይ መድኃኒአለም እንዴት እንደምጣፍጡ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ደግም አ 10 ማርያምን ማርያምን ስሉ ሲጣፍጡጡጡ❤️❤️ እግዚአብሔር በሰላም በጤና በፍቅር ያኑራችው ያሳድጋችው❤️

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      ወርቅነሽ ማር ሠብሥክራይብ አርጊኝ ውዴ

  • @amlesumehari8513
    @amlesumehari8513 2 года назад +63

    ውይ ስያሳሱ በማርያም አምላኬ ሆይ እባክህ በእጆችህ ዳብሳቸው❤❤

  • @yoditabebe4948
    @yoditabebe4948 2 года назад +4

    ስታምሩ ዕግዚአብሔር አምላክ ለትልቅ ደረጃ ያብቃችሁ እናታችሁን እድሜ እና ጤና ይስጥላችሁ ክፉ አይንካባችሁ ዳዊትም ተባረክ ስላስደሰትካቸው ።

  • @efobka5974
    @efobka5974 2 года назад +75

    እሸቱም ዳዊትም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሙሉ ስብእና እግዚአብሔርመፍራት በውስጣቹ ያለ ድንቅ ኢትዮጵያውያን ተባረኩልን ቀጥሉበት

  • @ቲጂየእናቷ
    @ቲጂየእናቷ 2 года назад +45

    ዳዊት ፈጣሪ ይጠብቅህ እፍፍፍ እመብርሀን ያይናችሁን ብርሀን ትመልስላችሁ ♥️❤️♥️🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 2 года назад +6

    በጣም ደስ የሚሉ ልጆች😘
    ዳዊቴ ድሮም ላንተ ትልቅ ክብር ነበረኝ አሁን ደግሞ የበለጠ አከበርኩህ❤ እንዲህ ሰውን እንዳከበርክ እግዚአብሔር ያክብርህ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 😘💚💛❤💚💛❤እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ 💚💛❤

  • @አስካለማርያም-ኀ4ጨ
    @አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 года назад +133

    እግዚአብሔር አምላክ እናንተ አይነ ልቦናችን ያብራልን ።ለእኛ ኢትዮጵያዊያን በዘር ጥላቻ አይናችን ለታወረው።
    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ።🥰

    • @zed7360
      @zed7360 2 года назад +2

      🤲🤲😭👈

    • @A14-m1j
      @A14-m1j 2 года назад +1

      🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @shabeshawi6170
    @shabeshawi6170 2 года назад +46

    እድግ በሉ እውነትም ድንቅ ልጆች❤❤❤አይነ ልቦናችሁን ያብራላችሁ

  • @rabiajemal1560
    @rabiajemal1560 2 года назад +19

    Can’t stop crying 😢 big respect for you dawit god bless you all 🥰😘

  • @chaipcool6563
    @chaipcool6563 2 года назад +31

    ዳዊት ፅጌ ተባረክ የደሰታቸዉ ምንጭ ሰለሆን ፍቅር የሆኑ ልጆች ፈጣሪ ያሳድጋችሁ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      ውዴ ደምርኝ በቅንነት ቤተሠብ እንሁንማር

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 2 года назад +177

    ኡፍፍፍ እዉነተኛ ብርሀን መድኃኔዓለም ሆይ ዓይናቸዉ አብራላቸዉ አሜን (፫) እሼና ዳዊት መልካምነታቹ ያቆይላቹ

  • @mesiyehosanawa1734
    @mesiyehosanawa1734 2 года назад +3

    አቤት ጌታ ድንቅ ልጆች እግዛብሔር በጥበብ ያሳድጋችሁ ደስ ሲሉ

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 2 года назад +180

    ድንቅ ልጆች ይሄን ግሩም ፕሮግራም ሳይ መንፈሴ ይታደሳል የዛሬዉ ደሞ ልዪ ነዉ አልቅሸለ ሞትኩ ፈጣሪ ያክብርህ ዳዊት ጽጌ💖💖💖💖💖

    • @tube6676
      @tube6676 2 года назад +1

      በጣምምምምምም

    • @genitube2016
      @genitube2016 2 года назад +1

      በጣም ሰው አክባሪ ነው ዳዊት ጽጌ።

    • @tibaremu1357
      @tibaremu1357 2 года назад +1

      E/r yebarkachu
      Dawit kin sew neh tebarek

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад

      ደምሩኝ የኔ ቅኖቹ ኮሜት አስቀምጡ እኔም ከቤታችሁ በባጃጅ ከቹ እላለሁ

    • @novaentertainment9081
      @novaentertainment9081 2 года назад

      New video post gaba gaba balu

  • @ፀዋርኩንልበይ-ቘ4ተ
    @ፀዋርኩንልበይ-ቘ4ተ 2 года назад +32

    የኔ ማሮች ወላዲት አምላክ ታሳድጋችሁ አይናችሁ ታብራላችሁ ለቁም ነገር ታብቃችሁ🙏 ዳዊትየ ለነዚህ ህፃኖች እንዳከበርካቸው ላንተም እግዚአብሔር አምላክ ያክብርህ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም በስመአብ😥ኮመንቱ ግን ከቪዶው ጋር አብሮ ነው እንዴ የሚለቀቀው🙆🤔

  • @muluterfePvrjg
    @muluterfePvrjg Месяц назад

    ዳዊት ምርጥ ሰዉ ጠንካራ እናት ነሽ ፈጣሪ ብርሀናቸዉን ይስጣቸዉ ምርጥ ልጆች ናቸዉ 😊😊

  • @sirajjemal8086
    @sirajjemal8086 2 года назад +15

    የመጀመሪ ቀን ፕሮግራም ላይ የዳዊትን ስም ሲጠሩት በርግጠኝነት በአካል እንደምታገናኛቸው ገምቼ ነበር እሼ ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም ዳዊት ትልቅ ክብር እና ምስጋና ለአንት!!! እነሱ ሲደሰቱ ማየት እንዴት ደስ ይላል

  • @ኡሙአብደለህቱዩብ
    @ኡሙአብደለህቱዩብ 2 года назад +86

    😭😭😭😭😭💔ዋላሂ አስለቃሱኝ አላህ አይነቹን ይክፈትለቹ ለሱ ምንም አይሰነውም አይይ የኔ ውዶች እfffffffffff

  • @tedyg4775
    @tedyg4775 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆወች ልኡል እግዚአብሄር አይናችሁን ያብራላችሁ ዴቭ የኔ ልዪ አንተ እኮ ትለያለህ በእውነት የኔ እንቁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yusgsh6416
    @yusgsh6416 2 года назад +103

    የኔ ውድ ቆጆ ልጆች እመቤቴ በተአምራ ሲጠሩዋት ሁሌም ጆሮዋ ክፍት የሆነችው ተአምሩዋን በእናተ ትስራ

    • @Eden_Mekuriya_19
      @Eden_Mekuriya_19 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @fiqerkonjo9790
      @fiqerkonjo9790 2 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን ስሞ ሲጠራ ልቤ ፍንድቅ ነው የሚለው

    • @misrakgezahegn3731
      @misrakgezahegn3731 2 года назад

      አሜን (፫)

    • @genet485
      @genet485 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @raheltegegn4896
    @raheltegegn4896 2 года назад +24

    ሐሙስ አልደርስ ብሎኝ በጉጉት ልሞት ነበረ ❤❤ዳዊት ፅጌ🇪🇹🇪🇹 በጣም መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ሶሌያናና ሄራን የኔ ቆንጆዎች በጣም ታወራላችሁ💖💖💖💖💖💖

    • @almetube5688
      @almetube5688 2 года назад +1

      ቤተሰብ አሮጊኝ ❤❤❤🙏🙏🙏☝☝

    • @raheltegegn4896
      @raheltegegn4896 2 года назад

      እሺ

    • @almetube5688
      @almetube5688 2 года назад

      @@raheltegegn4896 እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏🙏🙏

  • @veinsole3620
    @veinsole3620 2 года назад

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ተባረኩ እሼ ሁሌም አከብርሀለሁ ተባረክ ዳዊትንም እግዚአብሔር ይባርከው በጣም ጨዋና ስው አክባሪ ወጣት እናታቸውም ታድላለች እነኚህን ልጆች አምላክ ስለሰጠሽ ሁሌም ደስተኛ ሁኚ

  • @ስላምሰላም
    @ስላምሰላም 2 года назад +12

    ኡፍፍ በእውነት ብሩ የሆኑ ልጆች ቃላት አጠርኝ በእውነት እግዚአብሔር የዓይናችሁን ብርሃናን ይምልስላችሁ ዳዊት እነዚህን ልጆች እንዳከብርክ እግዚአብሔር አምላክ ያክብርህ ❤️🙏

  • @abigubigu3261
    @abigubigu3261 2 года назад +22

    ዳዊት ፅጌ እውነት እግዚሀብሄር ያክብርህ አክብረሀቸው በመምጣትህ በጣም ነው ያደነኩህ በጣም ነው ምወድህ

  • @mitikewondimu4968
    @mitikewondimu4968 2 года назад

    በእዉነት በጣም ነው ደስ የሚልሎ ልጆች ናቸው እግዚአብሔር የማይሳነው ነገር የለምምና አይናቸውን ያበራላቸው በእዉነት ስያሳዚኖ በጣም ደግሞ ከሁሉም በላይ ያስደሰተ ዳዊት ፂገ እነሱን አክብሮ በመምጣቱ እጂግ በጣም ነው ያስደሰተኝ

  • @ወለተኪሮስየድንግልማርያም

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም አይናችሁን እንደ ልባችሁ ብሩህ ታድርግላችሁ የኔ ጣፋጮች❤❤❤❤

  • @bezaazeb4944
    @bezaazeb4944 2 года назад +64

    በጉጉት ነበር የምጠብቀው እግዚአብሔር የአይን ብርሀላችሁን የብርላችሁ የኔ ጣፋጮች❤❤❤😘😘😘 😭

  • @ፋሲካነኝየእናቷናፋቂ
    @ፋሲካነኝየእናቷናፋቂ 2 года назад +2

    በጣም ደሰ የሚሉ ልጆች ናቸው ❤❤ፈጣሪ ያሳድጋቹ❤😘🙏🙏🙏ዳዊት የኔ ጀግና ❤❤👌በጣም መልካም ሰው ነህ❤❤

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 2 года назад +33

    🤩🤩🤩🤩💯💯💯🤲🤲🙏🙏🙏እንኳን አደረሳችሁ ለኪዳነምህረት ወራዊ በኃል አሜን ፈጣሪ እነዚህን ልጆች ያሳድጋቸዉ አምን በሉ

  • @selam801
    @selam801 2 года назад +18

    ዳዊት ፅጌ ተባረክ እነዚህ ህፃናቶች የወደዱህ እንደ መልአክት ተልከው ሊሆን ይችላል ጌታ ዐይን ባይፈጥርላቸውም ልባቸውን እጥፍ ብርአን አርጎላቸዋል አድገው ለቁም ነገር ያብቃቸው።

  • @ribkazeneberibkazenebe5078
    @ribkazeneberibkazenebe5078 2 года назад +1

    ዳዊት ጽጌ በጣም ጥሩ ድምጽ አለክ ዘፈኖችሕ በጣም ደስ ይላሉ በዚሕ ድምጸሕ ዘፈኑን ትተክ መዝሙር ብዘምር ለንስሐ ያብቃሕ

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 года назад +48

    ማርያምን እንዴት እንዳለቀስኩ 😢😢 ዳዊትዬ እግዚአብሔር ያክብርህ አክባሪ አትጣ የኔ ማሮች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ

    • @tube7403
      @tube7403 2 года назад +1

      አሜን

    • @alaabdr1428
      @alaabdr1428 2 года назад

      እግዚያብ ሂሬያሳድጋቺ😘😘

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 года назад

      @@tube7403 ደምሪኝ እስኪ ውድ

  • @እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል

    የእኔንን ብረሀን ለእናተ ወይኔ ድንግል ማርያም አብዝቶ ልለምንሽ ከብረሀን የበለጠ ምንም የለም አረ ዳብሽልን እማ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @astuesrael897
    @astuesrael897 2 года назад

    ዳዊት እውነትምም የተባረከ መልካም ልብ የለው አክባሪነት ያደለው በሁሉም የተወደደ ሰው ነዉ ።እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጠው፡🙏

  • @Rutatube7595
    @Rutatube7595 2 года назад +34

    ውይይይ ቃል አጣሁኝ በውነት😍😍 እግዚአብሔር አይናቹን ያብራላቹ 🙏ዳውት ፅጌ እግዚአበሔር ያክብር !!!

  • @habele780
    @habele780 2 года назад +87

    ፈጣሪ ሆይ የሀገራችን ሰላም መልስልን 🙏የተፈናቀሉትን ወደቦታቸው ይመልስልን
    የታሰሩትንም አስፈታልን 🙏😭😭🥰🥰🥰

  • @biniyamishetu2431
    @biniyamishetu2431 2 года назад

    ዳዊት ድሮ ነው የማውቀው አብረን ሰርተናል ዳዊት ፅጌ
    በጣም ጥሩ ሰው ስነስረዓት ያለው የተባረከ ልጅ ነው
    ሁሌም እግዚያብሔር ከአንተ ከነመለው ቤተሰቦችህ ጋር
    ይሁን አሜን

  • @hannaGtube
    @hannaGtube 2 года назад +23

    ዳዊት ፅጌ እግዚአብህር ያክብርህ የኔ ጣፋጮች እመብርሀን ታሳድጋችሁ እንዴት እንደምታምሩ

    • @elcelc2278
      @elcelc2278 2 года назад

      ዳይትዬ ታድለሀል በጣም እድለኛነህ በጣም።ምክናቱም በነዚህ ልጇች መወደድህ ሳያዩህ ወደዱክ እኔም እወድሀለው

  • @ter2065
    @ter2065 2 года назад +69

    የኔ ማሮች አላህ ያሳድጋችሁ ያይናችሁን ብረሀን አላህ ይመልስላችሁ 😭😭😭😭🤲🤲🤲

    • @SSs-xs5pz
      @SSs-xs5pz 2 года назад

      اللهم امين😭😭يربበጣምነው እሚያሳዝኑኝ

  • @zizuebirahim2292
    @zizuebirahim2292 2 года назад +4

    እውይ ስታምሩ 😍ቃላት የለኝ የምር 😘ሁሉ ያማይሳነው ጌታ አይናችሁን ያብራላችሁ

  • @ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ
    @ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ 2 года назад +34

    ያአላህ ያከሪም አተ ምንም አይቸግርህምና እኔህን ህፃናት አይናቸውን ኑር አድርገው ያረብ ጀግና ህፃኖች ናቸው አላህ ያሳድጋቺሁ ያረብ በራህመትህ እያቸው

  • @medu_290
    @medu_290 2 года назад +37

    ትልቅ ቦታ እንደሚደርሱ ተስፋ አደርጋለሁ አላህ ያሳድጋችሁ💚💚

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 2 года назад +1

    ዳዊት ፅጌ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ እነዚህን የመሰሉ ውብ ልጆች መተህ ስላገኛካቸው በጣም ደስ ይላል ክብር ይገባካል 🙏

  • @solalatube
    @solalatube 2 года назад +10

    የዓይን አምላክ የነዚህን ህፃናት ብርሀን መልስላቸው Dave እግዚአብሔር ጤና እና ከረጅም እድሜ ይስጥክ Eshatu ተባረክ

  • @zedotube6461
    @zedotube6461 2 года назад +23

    ኢላሂ ለሁሉም ነገር ምክኛት አለክ
    አላህ ሆይ ላይናቸው ብርሀን ስጣቸው ያረቢ ኢሽፊኩም ❤❤❤❤❤

  • @abreakforamom6335
    @abreakforamom6335 2 года назад +25

    እሼ የምርጦች ምርጥ! እናትህ ወርቅ ወለዱ! ዳዊትዬ ልዩ ትህትናህ ለአለም ይተርፋል! እናንተ እንቁ መንትዮች እድግ በሉ! ሁላችሁንም እግዚአብሔር ጠብቃችሁ .... አስለቀሳችሁን በፍቅር

    • @zed7360
      @zed7360 2 года назад

      🤲🤲😭👈

  • @merona8161
    @merona8161 2 года назад +11

    ድቅ ልጆች እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳደጋችሁ እንደዛሪ አልቅሼ አላቅም እሼ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 2 года назад +75

    እመብርሀን ትዳብሳችሁ ብርሀናችሁን ትመልስላችሁ የኔ ልጆች♥♥

  • @fatumaali8439
    @fatumaali8439 2 года назад +8

    I couldn't stop crying the moment they hear his voice they both got quite such a heart touching moment Dawit Tsege you are my hero May Allah showers his blessings up on you and family.

  • @aminahsen9676
    @aminahsen9676 2 года назад +26

    አፈርልብላ በጃቸው ሲዳብሱ አንጀቴተሰፈሰፈኡፉፉፉፉፉ😭😭😭😭ዳውትፅጌ እንኳንመጣህላቸው😭😭😭

  • @kokalama1004
    @kokalama1004 2 года назад +58

    ውይይይይ እደት ደስ የሚሉ ልዩ ልጆች ናቸው ፈጣሪ ያሳድጋችሁ ስወዳችሁ 💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹💐🌹💐✋

  • @fekadualemu6495
    @fekadualemu6495 2 года назад +1

    እውነት ጥሩ ሠው ነህ ዳዊት ክብር ሁሌም ይከተልህ።ለነገሩ እናቱን የሚወድ ምንጊዜም ፍቅር በልቡ አይጠፋም እናም ያለህን እየሰጠህ በመሆኑ ደስ ይበልህ።እሼ አድርስልኝ።

  • @maidphone8462
    @maidphone8462 2 года назад +11

    ውይ በማርያም እንዴት ደስስስ ይላሉ ከአፋቹ የማጠፋው ማር ወለላይቱ እመቤቴ ድንግል ማርያም ብርሀናቹን ታብራላቹ

  • @Genitube-r6m
    @Genitube-r6m 2 года назад +40

    ማርያምን እምባዬ ፈሰሰ አምላክ ሆይ እባክህን አይን ብርሃናቸውን አብራላቸው😭😭😭

  • @tsehaygtsadik8427
    @tsehaygtsadik8427 2 года назад

    ዉይ ተባረክ እኔ protestant ነኝ ነገር ስለመጣክ ስለአገኘካቸዉ በጣም አመሰግናለዉ ቅን ሰዉ ነክ❤❤

  • @freweinikidane8947
    @freweinikidane8947 2 года назад +36

    🇪🇷OMG Hieri & Soli i really love you💕💕💕. You are so adorable & blessed kids. And Singer Dawit May God bless you abundantly🙏🙏.

  • @mahigeta5765
    @mahigeta5765 2 года назад +8

    በጣም በጉጉት ነበር ስጠብቀው የነበረው.. ግን ትንሽ ውስጤ ተረበሸ ፈጣሪ ያሳድጋቹ የኔ ቆንጆዎች😘😘ዳዊቴ ፈጣሪ ያክብርክ አሁንም.መልካም ነገር ነው ያረከው በጣም ነው ምወድክና ማደንቅክ❤❤

  • @lebegonew8477
    @lebegonew8477 2 года назад

    ዳዊት የእውነት ጨዋ እግዚአብሔር የባረከህ ነህ ተባረክ እናንተም እደግ በሉ ጣፋጮች

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 года назад +7

    የኔ ቆንጆዎች😍❤ ባለ ብሩህ አእምሮ መንታዎች‼ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው ትልቅ ሁኑ‼ ዳዊት ፅጌ ጌታ ያክብርህ‼ ችሼ መልካም ሰው ተባረክ‼😍😍👏🙏👏😍

  • @ad1187
    @ad1187 2 года назад +40

    ኡፍ የኔ ፍቅር ምን ላድትጋችሁ 😭😭😭😭
    የጦቢትን አይን ያበራህ ቅዱስ እሩፍኤል ያብራልን ።

  • @zanebfenta6841
    @zanebfenta6841 2 года назад +2

    የኔ ጣፋጮች እንዴት ደስ 😘😍😍😍እንደሚሉ ፈጣሪ በሞገስን እና በጥበቡ ያዳድጋቹሁ ዳዊት ፅጌ በጣም ሰው አክባሪህ ሰው ነህ ፈጣሪ ያክብርህ ❤❤❤

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 года назад +21

    እነዚህን ልጆች እንዴት እንደወደድኳቸው ለዳዊት ያላቸውን ፍቅር ሳይ በጣም ነው ያስለቀሱኝ

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад +1

      ሠላምየ ደምርኝ ውዴ በቅንነት

    • @tube-sc6ns
      @tube-sc6ns 2 года назад +1

      አዎ እኔምሆድ ነው የባሰኝ ወላሂ ትክክለኛ ወዳጅ ናቸው አሏህ አይናቸው ይክፈትላቸው ያረብ

  • @birtukanasfaw9510
    @birtukanasfaw9510 2 года назад +15

    አቤት አምላኬ የደስታ ለቅሶ አነባው ልበ ብርሀኖች እድሜአችሁን ያርዝመው ።ዴቫ እግዚአብሔር ያክብርህ እንዳከበርካቼው።

  • @asedeficadu1676
    @asedeficadu1676 2 года назад +1

    ዳዊት ፅጌ ታዋቂ ነኝ ብለህ የማትኩራራ ጎበዝ ሰዉ ነህ እግዛብሄር ይባርክ 👏👏👍

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 2 года назад +17

    የኔ ማሮች እድግ በሉ ዳዊት እንዳከበርካቸው እግዛብሔ ያክብርክ እግዛብሔር አይናቹን ይዳብሰው አይናቹ በርቶ በድጋሚ እንደምናያቹ ተስፋ አደርጋለው ምን ይሳነዋል እሼ ክበርልኝ 🙏🏼🥰🥰

  • @missmariam9273
    @missmariam9273 2 года назад +3

    ልባቸው ብሩህ የሆኑ ልጆች። እግዚኣብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። ዳዊት ጽጌ እነዚህ ልጆ እንዲህ እንዳስደሰትካቸው እግዚኣብሔር ይባርክህ። great show Donkey TUBE. Deserve 1M view a day .

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 года назад

    በእውነት በጣም ደስ ይላል። ዳዊት ፅጌ እግዚአብሔር ያክብርህ እናታቸውን ያኑርልን

  • @ቅድስትአርሴማእናቴ-ከ6ሠ

    የኔ ማሮች ኡፍፍፍፍፍ እመብርሐን ታሣድጋችሁ ማርያምን ስትል የየኔ ውድ ለእግዚአብሔር የሚሣነው ነገር የለምና አይናችሁን ያብራላችሁ❤

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ

    በጣም በጉጉት ነበር የምጠብቀው ደስ ሲሉ የኔ ማሮች❤️❤️❤️

  • @አፀዴማርያም21
    @አፀዴማርያም21 2 года назад +1

    ዳዊትዬ በእዉነት የህጻናት አምላክ ይጠብቅህ ያክብርህ🙏 እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ አተኮ ምህረትህ ብዙ ነዉ እና የነዝህ ህጻናት ልጆች ብረሃናቸዉን ስጣቸዉ 🙏🙏😍😍😍

  • @addisalem7810
    @addisalem7810 2 года назад +17

    የኔ እናቶች አስለቀሳችሁኝ እኮ እደጉልን🙏😘😘😘😘ዳዊት አምላክ አሁንም በክብር በሞገስ ከፍ ያድርግህ🙏😘😘😘እሼ የኔ ባለ መልካም ልብ ተባረክ🙏😘😘😘

  • @አጸደማርያምዘተዋሕዶ
    @አጸደማርያምዘተዋሕዶ 2 года назад +8

    እሼ የእውነት የምኖረው አረብ ሃገር ነው ሲከፋኝ ድንቅ ልጆችን ሳይ ሁሉንም እረሳዋለሁ በርታ በዚሁ ቀጥል

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      ውዴ ደምርኝ በቅንነት ሠብሥክራይብ ማር

  • @familytubebelyu151
    @familytubebelyu151 2 года назад

    ዳዊትፅጌ እነዚህ ልጆች በጣም ነው የሚውዱህ እናም ኦክቶዶክሶችናቸው እና ከቻልክ አብረሀቸው ከጎናቸውሆነህ ውደፀበልም ብታዘወትር ሊድኑ ይችላሉ ፈጣሪኮ በትንሽ ይገለጣል

  • @eyerusleulsegede7076
    @eyerusleulsegede7076 2 года назад +60

    ደም እንባ ነው ያለቀስኩት የኔ ማሮች ሲያሳዝኑ ሁፍፍፍ ፈጣሪ የአይን ብርሃናቹሁን ይመልስላቹ

    • @almetube5688
      @almetube5688 2 года назад

      ቤተሰብ አድርጊኝ ስወድሽ🙏🙏❤❤❤☝

    • @uaepp8703
      @uaepp8703 2 года назад

      ወላሂ እኔም

    • @medi9725
      @medi9725 2 года назад

      Amen amen 🙏🙏