ልጅ ፊት አትጨቃጨቁ!!! | Comedian Eshetu 2022 | @Comedian Eshetu- OFFICIAL ​

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 2 тыс.

  • @susutube360
    @susutube360 2 года назад +67

    ይች ልጅ የተለየች ነች ምስጋና ከአላህ ጀመረች ብዙዎቹ ፈጣሪያቼውን ይረሳሉ🥺🥺🥰

  • @zebibamuhammed9398
    @zebibamuhammed9398 2 года назад +71

    ሱበሀነሏህ ባለ ፈጣን አእምሮ ናት አሏህ ሷሊህ አርጎ ያሳድግሽ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ 😘የኔ ቄንጆ ❤

    • @nejbahussain9936
      @nejbahussain9936 2 года назад

      በጣም ያውን ጊዜ ልጆች አይምሮዋቸው ኮምፒውተር ነው

  • @anjagranja
    @anjagranja 2 года назад +141

    ምርጥ እና ድንቅ የሆነች ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማማ ውድድድድድድድድ

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 2 года назад +7

    ሱባሀን አላህ በጣም ድንቅ ልጅ ነሽ ለሰው ያለሽ ክብር ያው ይህ ውጤት የቤተሰብ እደሆነ ምንም ጥርጥር የለውም አላህ ይጨምርላችሁ

  • @kids23386
    @kids23386 2 года назад

    ለሁላችሁም መልካም ዕድል ተመኝተናል ማስፈንጠሪያ ሊንኩን ተጭናችሁ ሞክሩት!!
    ruclips.net/channel/UCInkc9ftfk8POnLaMZgtC3g

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 2 года назад +222

    ለእናንተ ሲል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ህፃናቶች ለሀገራቸው ሲያስቡ እኛ ደግሞ ጠላት ሆነናታል የህፃናቶች አምላክ ለሀገራችን ሰላም ይስጠን ብልህ ልጂ መጨረሻሽን ያሳምርልን ❤️❤️❤️❤️

    • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
      @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 2 года назад +1

      አሚን ያረብ

    • @userphone6540
      @userphone6540 2 года назад +2

      @@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ m e J

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj 2 года назад +1

      እግዚያብሔር ያሳድግሽ የኔ ቅመም እናትሽ ስታምር❤️❤🙏

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj 2 года назад +3

      ጌታ ይባርክሽ በልጆችሽ አግኚ መልካም እናት❤️❤️❤🙏

    • @በትእግስትያልፋል
      @በትእግስትያልፋል 2 года назад

      አሜን

  • @hayatwollotube4154
    @hayatwollotube4154 2 года назад +217

    ከዚህ ዘመን ባለ ስልጣን ህፃናት ይበልጣሉ እውነትም ድንቅ ልጆች ጣፋጭ ፍቅር ናቸው እነሱን ስሰማ ልቤ ይረካል

  • @ወለተኪሮስየድንግልማርያም

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግሽ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ማማየ የኔ ቆንጆ❤
    እናቷ ስለ ቤት ሰራተኛ የተናገረችው በጣም ያስደስታል ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ መልካም ስት ነሽ ታስታውቂያለሽ❤

  • @seadialitube8295
    @seadialitube8295 2 года назад +13

    የሶብሪ እናት በጣም አሪፍ ነገር ነው ያስተላለፍሽው ሰራተኛም አሰሪም ሁላችንም አንድ ነን የኑሮ ሁኔታ ዝቅና ከፍ ማለት ብቻ ነው ልዩነታችን

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 года назад +3

    እውነትም ድንቅልጅነሺ አንቺን የወለዱ እናትናአባት የታደሉናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yodiemeru203
    @yodiemeru203 2 года назад +20

    አላ ያሳድግሽ እናትና አባት እናመሰግናለን እንዲች አልማዝ የወለዳችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ።❤❤❤❤❤❤

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 2 года назад +62

    ጣፋጭ የሆንሺ ልጂ እግዚአብሔር ያሳድግሺ እንደዚህ አድርገው ያሳደጉሺ ቤተሰቦቺሺ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቸው ❤❤❤❤❤👌🙏

  • @hayat.712
    @hayat.712 2 года назад +176

    የዛሬዉ ደግሞ በምርቃን የተበሻበሸ
    ነዉ😂😂😂😂😂
    አላህ ያሣዲግሽሽሽሽ ያረብ ለቁምነገር ያብቃሽ💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

    • @zeezazeeza4167
      @zeezazeeza4167 2 года назад

      Subhanii.allah....mashallah...pirfkt.nat.....Allah.yhafzsh

  • @masaretteti1085
    @masaretteti1085 2 года назад +2

    ዋው የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባረክሽ በእውነት ተባረክ😍😍😍😍😍😍

  • @محمداحمد-ف2ب2م
    @محمداحمد-ف2ب2م 2 года назад +20

    ሰብሪና አላህ ያሳድግሽ እውነትም መልካም ወላጆች አሉሽ መላው የኢትዮጲያ ህዝብ ሊያየው ሊሰማው ይገባልልልልልል። ልጆቻቸውን በምን ሁኔታላይ ነው እያሳደጉ ያሉት
    ሰብሪና ለኔ የድንቅ ልጆች ድንቅ ናት

    • @nuhaminmesfin1293
      @nuhaminmesfin1293 2 года назад

      አጅግ በጣም ድንቅ ድንቅ እናቶ ታድላ የኔ ልጆች ትልልቅ ናቸው ቀናሁኝ በሰብሪና ምርጥ ልጅ

    • @bfblfamily939
      @bfblfamily939 2 года назад

      Mashallah Beautiful so true 👍 ❤️ 💖

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 2 года назад +7

    ወይኔ የዚች ደግሞ የተለየ ነው እውነት! ከሷ ጀርባ ቤተሰቦቿን ነበር የማየው ልጅ የቤተሰብ ነፀብራቅ ነው ተባረኪ አቦ ፍፃሜሽ ያማረ ይሁን ♥♥♥የነገዋንም ኢት/ያ ባንቺ ውስጥ አየኋት

  • @hirutalemu6267
    @hirutalemu6267 2 года назад +425

    እስኪ ትልልቅ ሰዎች ከህፃናት ልጆች ፍቅርን ተማሩ

  • @efremdebiso7724
    @efremdebiso7724 2 года назад +8

    በጣም በጣም ምትገሪም ልጅ ነት በአዉነት እግዚ/ር አምለክ የኢትዮጲያን ሠለምና ደስታ አድሪሶ የሰያት በጣም ድንቅ ነት❤❤❤❤

  • @GffhKlhvg-np8wb
    @GffhKlhvg-np8wb Год назад +1

    ባለፈው የሆነችልጅቀረባ ሠራተኛሺ ምንስሰራነውእምታናድድሺ ስትባል ሥልክ ስታወራ አለች ኡፍፍፍ አለችአሉ ምናምንአለች ይችድቃላ ሣብሪናማሪቱ ሀያእያላት የደግሰው ዘረ የኔጣፋጭ ሠራተኛ እና እኛ እኩልነንአለች የኔጣፋጭ አላህያሣድግሺ ይጠውል ኡምርሺ እናትሺም ዘላለምትኑረልሺ የኔቅመም ❤❤❤❤❤❤

  • @sdesta1327
    @sdesta1327 2 года назад +2

    እሷ አፍቃሪ ፣ አስተዋይ ፣ አሳቢ እና እስከ መጨረሻው ቆንጆ ልጅ ነች። ምነው ያገራችን መሪዋች የዚችን ልጅ ያህል ግንዛቤ ቢኖራቸው:: ይህን ፕሮግራም ስመለከት የኢትዮጵያ ሁኔታ ልጆቻችንን ሁሉ እንዳሳሰበና : እንደአስጨነቀ: ተገነዘብኩ። ሰላም ለሀገራችን!

  • @maryamrafida8991
    @maryamrafida8991 2 года назад +24

    እና ለሶብሪና እናትና አባት ትልቅ ምስጋና አቀርባለሁ አላህ ያሳድግሽ የኔ ውድ

  • @fanatube196
    @fanatube196 2 года назад +32

    ቅመም የሆነች ልጅ ናት ባያት ባያት አልጠግብም የመዳም ጭቅጭቅ ልቤን ሲሰብቀው እየገባሁ ፈታ እላለሁ ፈጣሪ ያሳድግሽ የኔ ማር 😘😘

  • @almazalmaz1031
    @almazalmaz1031 2 года назад +13

    እውነትም ድንቅ ልጅ ጌታ በሁሉም ነገር ያሰድግሽ የኔ ጣፋጭ❤❤❤❤

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 2 года назад +15

    የድንግል ማርያም ልጅ ለነዚህ ህፃናቶች ስትል ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን።

  • @darrayoutube6029
    @darrayoutube6029 2 года назад +1

    እሽዬ እኔ መችም አራት ጌዜ ዩቱብ ብትከፍት አልሰለችህም ሰ.ብ አደርግሀለሁ ግን ምን ይደረጋል አደ ብቻ ነው ሰ.ብ ምነው ብዙ ጌዜ መደረግ ቢቻል ኖሮ ሚሊዮኑን ሙሉ እኔ አደርገው ነበር እሽዬ ከነ ባል ደረቦችህ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤👌👌👌

  • @mitu-lj9yv
    @mitu-lj9yv 2 года назад +75

    መጣሁ በዚህም ክክክ ከዛ ስጨርስ ወደዝህ ደስስስ ስትል እሼ እናመሰግናለን እንደነዚህ አይነት ጣፋጭ የሆኑ ልጆች ስለምታቀርብልን

  • @buyegetu2142
    @buyegetu2142 2 года назад +131

    ክፍል4 እራሱ ቢቀጥል ደስ ይላል

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 2 года назад +11

    ሃሃሃሃሃሃ አጥና አላለችም ማሪያምን ገራሚ ልጂ ናት ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ አሜንንንንንን የኔ ጣፋጭ ማሚዬ ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @zizibaltena5439
    @zizibaltena5439 2 года назад +1

    በተለይ አ አ አብዛኛው ሰራተኛ ሰው አይመስላቸውም አላህ ያክብርሽ ሳአዲዬ ታስተውቂያለሽ ደርባባ ነሽ የኔ ቆንጆ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 2 года назад +2

    እሼ በጣም ጎበዝ ልጅ ነች ሀይምሮዋ ከእድሜዋ በላይ ነው።። ወላጆቿ በጣም የሚመሰገኑ ናቸው በጥሩ ነው ያሳደጓት የሚመሰገኑ ናቸው ።

  • @berhanubogale5768
    @berhanubogale5768 2 года назад +72

    የወደፊት ተስፋዎቻችን እውነትም ድንቅ ልጅ

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 года назад +145

    ቤተሰቦቾ መልካም ናቸው እውነት እኔም ሙስሊም ሰው ጋር ሰርቻለሁ መልካም ሰው ነበረች አረብ ሃገር ብመጣም ሁልጊዜ እንደዋወላለን

    • @ያልተኖረልጅነት-መ3ቸ
      @ያልተኖረልጅነት-መ3ቸ 2 года назад +7

      የኔቆጆ አችምኮ መልካምስለሆሽነዉ ፈጣሪባለሽበትይጠብቅሽ የድሮፍቅራችንን ይመልስልን አገራችንን ሠላምያርግልን

    • @kegetahun3445
      @kegetahun3445 2 года назад +3

      @@ያልተኖረልጅነት-መ3ቸ አሜን እህት አወ እውነት ፍቅር የሆነች ሙስሊም እናት ነበረች እሷንም ይጠብቅልኝ

    • @ያልተኖረልጅነት-መ3ቸ
      @ያልተኖረልጅነት-መ3ቸ 2 года назад +1

      @@kegetahun3445 እማእኔተወልጀ ያደኩትእስላምክሪስቲኑ ተከባብሮየሚኖርበትባድበልተንጠጥተን በሰርግባዘን አብረነውየምናሣልፈዉ ዛሬግን በማይረባዘረኝነትና ፖለቲካ ምንምየማያቀዉንህዝብ ማስጨረሥ በስደትየምንኖረዉም ሁሉባይባል አብዛኛዉሰዉ የዘቀጡ ሁነዋል የሚያዋጣን ፍቅርሰላምአድነትነዉ አገራችለራሷችግረኛናት ሌላችግርባንጨምርባት ጥሩነዉ የሀይማኖትአባቶችፍቅርንመስበክ ወጣቱ አገሩንመጠበቅ ዘረኝነትን ማጥፍትሲቻል ትንሽትልቁ ፖለቲካሆነ የኔቢጤደሀዉ አለስራዉ ፊዳዉንይበላል

    • @kegetahun3445
      @kegetahun3445 2 года назад +1

      @@ያልተኖረልጅነት-መ3ቸ በጣም እውነት በነበር እንዳንቀር እርሱ ፈጣሪ ይርዳን ይመልስልን እናም እንኑር ለዚች ትንሽ እድሜ አብሮ መኖር ይሻለናል አይ አርብ ሃገር ያለንው ጩህን ብቻ ነው እምንቀረው ማን ይሰማናል ኢትዮጵያ አብዛኛው ቦታ እንደነበር ነው ሰለጠን ያሉት ከተማ እንጅ እያበላሹት ያሉት ነገር አለሙን

    • @ያልተኖረልጅነት-መ3ቸ
      @ያልተኖረልጅነት-መ3ቸ 2 года назад +1

      @@kegetahun3445 በኛአከባቢ አብይማንደሆን ፖለቲካምንደሆንምንምየማያቁትናቸዉ ባለፈዉ ያለቁትብቻ አሁንምሰላምያጣልን ፈጣሪ

  • @anjagranja
    @anjagranja 2 года назад +35

    አሜን የኔ ቅመም እደጊ ተመንደጊ ሀገር ወገንሽን የምታኮሪ ልጅ ያድርግሽ እናትና አባትሽን ወንድም ዘመዶችሽን ጠቅላላ ቤተሰብ ሀገርሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ በእድሜ በጤና በፍቅር ያኑራችሁ ዘንድ ምኞቴ ነው እናም ሶብሪናዬ አላህ የልብሽን መሻት ይስጥሽ የኔ ቅመም one love Ethiopia♥

    • @mahitube8080
      @mahitube8080 2 года назад

      አሚን❤❤❤

    • @anjagranja
      @anjagranja 2 года назад

      @@mahitube8080 እንዴ ማማ አለሽልኝ

  • @ጊዜለኩሉ-ፐ2ተ
    @ጊዜለኩሉ-ፐ2ተ 2 года назад +3

    በእውነት የሰብሪ እናት ጀግና ነሽ በደምብ ቀርፀሽ ነው ያሳደክሻት አላህ ይባርክሽ

  • @selamhailu4448
    @selamhailu4448 2 года назад

    ወይ ስብሪና በድጋሚ ዛሬ አየሁሽ ላይክ አንዴ ብቻ ሰለሆነ ኮሜንት በድጋሚ ስጠሁ በእውነት ድንቅ ልጅ ነሽ የሆንሽ ጣፋጭ ነሽ ተባረኪ እሼ ብዙ የወደፊት አገር ተረካቢዎችን ታፈራለህ ሁላችሁም ተባረኩ እኔም አሜን ብያለሁ ስብሪና 😍😍👏👏👌

  • @endawokedesta4304
    @endawokedesta4304 2 года назад +9

    በእውነት አስተማርዎቿን እና ቤተሰቦቿን በጣም ስናመሰግን ይገባል። ምርጥ ኢትዮጵያ ልጅ ናት👏👏

  • @habihabesheya1128
    @habihabesheya1128 2 года назад +50

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ ቅመም የሆነች ልጅ ለቤተስቦችሽ ትልቅ ክብር አለኝ ልጆቻችን እንድህ አሳድጉ 💚💛❤

  • @kahsaihaile6285
    @kahsaihaile6285 2 года назад +8

    በጣም ጣፋጭ ፡ፍቅር፡ምርጥ የሀኖች ልጅ። እግዚኣብሔር በጤና እና ጸጋ ይሳድጋት። ለ ድንቅ ልጆሽ በ ጉጉት የምጠብቀው ወንድማቹ ከ ኤርትራ።

  • @tekluwoldegebreal8880
    @tekluwoldegebreal8880 2 года назад

    በጣም ድንቅና አስተማሪ ልጅ ናት ። ሳብሪና መልካም ነገርና እውቀት ያዘለ ንግግርሽ አስደስቶኛል። ከሰባት አመት ልጅ የሚወጣ ቃል አይመስልም!!!!!!! ይገርማል ። አነቺ ከድንቅም አልፎ ድንቃድንቅ ነሽ ።እደጊልን ። ንሮሽ የተባረከ ይሁን ። ለኔ አንቺ የአመቱ ምርጥና ምርጥ ልጅ ነሽ ።

  • @ኢትዮጲያዊነትሱስነው
    @ኢትዮጲያዊነትሱስነው 2 года назад +3

    ፈቅር የሆነች ልጅ እድግበይ ማማዬ❣️😘❣️😘😘😘😘

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 2 года назад +6

    ወይ ዘንድሮ ልጆች ይገርማሉ እች ደግሞ ትለያለች እድግ በይልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾💐💐💐🙏🏾🙏🏾💐💐💐

  • @ዙዙነ
    @ዙዙነ 2 года назад +18

    ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ አላህ ያሳድጋት ወላሂ በጣም በጣም ጀግና የጀግና ልጅ ነች ቅመም ነች 3 ቱም ተከታትያለሁ ግን 4 ቢደገም ደስ ይለኛል

  • @iloveislam6161
    @iloveislam6161 2 года назад +10

    እቺ ልጅ ፍቅቅቅርርርር። የሆነች ልጅ ናት እሽዬ እናመሠግናለን በጣም ነው ፈታታታታታ ያረከን

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 года назад +6

    ማርያምን ንግግሯ አንጀትን ያርሳል በማርያም ስም እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በተለይ ስለ ሀገር ስለ ሰላም ስትናገር ውስጤን በላችኝ እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልን ማሬ

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 2 года назад +47

    I really wanted to go to “Goal Academy” right now and learn again because of this beautiful 😍 kid! What a kid!! Her teachers should be very proud of her!

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 2 года назад +4

    ዋው የኔ ቆንጆ አንቺ ከአይምሮ በላይ ነሽ እናተ የአገር ተስፉ ናቸሁ ተባረኪ ተባረኪ ማር ነሽ ቅመም❤❤❤❤❤

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 года назад +64

    እግዚአብሔር አምላክ እምዬ አገራችንን ሰላምዋን ያምጣልን ስለእፃናቱ ብሎ ወገኖቼ🤲🤲🤲🤲🤲🤲የኔ ቅመም ፈጣሪ ያሳድግሽ 🤲🤲🤲🤲❤❤❤እሼ የኔ ጀግና ምርጡ ኢትዮጵያዊ ሁሌም ፈጣሪ ከፊትክ ይቅደም የኔ መልካም🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤

    • @qqww6017
      @qqww6017 2 года назад

      መሽአላ፣አላህያሳድግሽ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +15

    በጣም ልዩ ጣፋጭ ልጅ ነች አምላክ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ማማየ🥰ምን አይነት ጨዋ ቤተሰብ ነው ያሣደገሽ 🇪🇹❤😘

  • @yordanosmetshat6700
    @yordanosmetshat6700 2 года назад +36

    እኔ ግን ከነገሯ ሁሉ የገረመኝ ለእናቷ ያላት ፍቅር አድናቆት እና አመስጋኝነቷ ❤️💛❤️💛

  • @mesaratfevan493
    @mesaratfevan493 2 года назад +1

    በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @Mekitube321
    @Mekitube321 2 года назад +16

    ሰብሪና አሏህ ያሳድግሽ እውቀትን ይጨምርልሽ የኔ ውድ

  • @mulukengetachew1232
    @mulukengetachew1232 2 года назад +7

    ሁሉኑም ክፍል ደስ ብሎኝ ነው ያየሁት እድግ በይ እናትዋም ተባረኪ

  • @dessalegngetachew7341
    @dessalegngetachew7341 2 года назад +25

    She is marvelous
    She is unique
    She is amazing
    God bless her!💚🥰💖

  • @euist7290
    @euist7290 2 года назад +4

    አላህ ያሳድግሽ አቦ አላህ ለነዚ ንፁ ልቦች ሲል ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ደስታ ያብዛልን ያጣ ያግኝ የታመመ ይዳን የተቸገረ ሁሉ ከችግር ነፃ ይሁንልን 😃

  • @naserweday9319
    @naserweday9319 2 года назад +2

    ዋው እድግ በይ አቦ ክፉ አይነካሽ ከነቤተሰብሽ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 года назад +29

    ከሁሉም ልጆች አብልጬ የወደድኳት ልጅ በእዉነትጣፋጭ የሆነች

  • @seadatube6699
    @seadatube6699 2 года назад +12

    ሥንት ልጅ እንዲኖርሽ ትፈልጊያለሽ የኔ ቅመም😍😍 አላህ የሠጠኝ አለች በርግጥም ትክክል ነሽ ።አላህ ሡብሀነ ወተአላ ነው ሠጭም ነሺም👌👌 ።አላህ ሆይ ለሁላችንም ሧሊህ ሧሊህ የሆኑ ልጆችን ይወፍቀን ።ልክ እነዴ ልጄ ቅመም የኔነች ልጅ ናት አላህ ያሣድግሽ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 2 года назад +79

    ልጆች የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች ማር የሆነች ልጂ ያሳድግሽ❤😍

  • @saedaseda4036
    @saedaseda4036 2 года назад +5

    በጣም ልዩ ልጅ ቤተሰቦችሺ የፍቅር ሰዎች ናቸው💚💛❤

  • @cucinaitalianaa
    @cucinaitalianaa 2 года назад

    እሸቱ ተባረክ በእውነት የልጆች ፀሐይ ነሕ ከዚሕ በላይ በምድር ምንም ደስታ የለም ለልጆች ደስታ ትሰጣለሕ እኛን ታዝናናለሕ ለብዙ ቤተሰብ ትምሕርት ትሰጣለሕ አተም በሕይወትሕ የሚያስደስትሕ ስራ ነው የምትሰራ ከልጆች ጋር መዋል ትልቅ ደስታነው በእውነት አስደናቄ ስራ ነው የመረጥከው በርታልን የኢትዮጵያ ልጆች ዘመናችሁ ይባረክ ሐገራችንን ሕዝባችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልንን 🙏🙏🙏🙏🙏
    💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @7onlinestore379
    @7onlinestore379 2 года назад +17

    ሶብርዬ ማማየ💞💞💞
    የኔ ልዩ 💚፣
    የኔ ቅመም 💛፣
    የኔ ሁሉነገር ❤️፣
    አላህ ያሳድግልኝ ።

    • @muhammedseid9250
      @muhammedseid9250 2 года назад +2

      ማአሚየ ለሁሉም ነገር የአንች ውጤት ነው
      ማአሚየ አላህ ያስደስት ሺ ፡
      ማአሻአላ ብያለሁ ፡
      ሦብሪየ የኔውድልጅ
      ሙአዜ የኔጀግና ልጅ
      አንተም ከጀግናዋ እህትክ
      በደንብ እንምትማር
      እተማመናለሁ።
      ማአሚ እረጅም እድሜ ከነመላው ቤተሰብሺ
      ይስጥሺ ማአሚየ።

    • @ሀዩ-ረ5ኈ
      @ሀዩ-ረ5ኈ 2 года назад

      አላህ ያሳድጋት የኔ ፍልቅልቅ ግን ቁረአ አሥቀሯት የድን ትምርት በዚህ እደሜዋ ብትማር ማሻ አላህ ነው 😍😘😘

    • @ararsoseifu1453
      @ararsoseifu1453 2 года назад

      Ur job u raise adorable and lovely child God bless u and thank u thank u

  • @marizatube5186
    @marizatube5186 2 года назад +11

    እውይ ደስ ስትል መሸአላህ ተባረከላህ ምስጋናዋን ቀድማ ለአላህ ሰጠች ኡፍፍፍ ልጀ ብትሆን ብየ ተመኘሁ

  • @እምዮእውድሻለሁ
    @እምዮእውድሻለሁ 2 года назад +21

    ደስ እምትል ቆንጂየ ልጂ እደጊ ውብ እናት መልካም ሰራተኛ

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 2 года назад

    እኛም አሜን ብለናል😂😂😂ተባረኪ የኔ ቆንጆ እደጊ የኔ መካሪ👏👏👏👏

  • @zewdealem4905
    @zewdealem4905 2 года назад +1

    ጣፋጭ እድግ በይልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️
    ቁም ነገር ነው ያስተላለፍሽዉ

  • @ሩቅያጀማል
    @ሩቅያጀማል 2 года назад +3

    ማሻአላህ የኔ ቆንጆ አላህ አሁንም በጥበቡ ያሳድግሽ አገራችንም አላህ ለናት ሲል ሰላም ያርገልን እኛስ ወንጀላችን ብዙ ነዉ

  • @gizawnegash6180
    @gizawnegash6180 2 года назад +9

    በአሁኑ ጊዜ በአገራችን የምንሰማውና የምናየው ነገር ሁሉ ተስፋችንን የሚያጨልም ነው። ሠብሪና ተስፋዬን መልሳልኛለች። ፈጣሪ ይጠብቃት!!! ድንቅ እና ንፁህ አዕምሮ የተቸረች! ፈጣሪ ለትልቅ ደረጃ ያብቃት! ይባርካት!!! እሼ አግዛብሔር ይስጥህ! ይጠብቅህ!!!

  • @aynimoke9859
    @aynimoke9859 2 года назад +4

    ዋው ምርጥ ልጅ ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ አቦ ይመቻችሁ እሼ ቀጥልብት ብወድህ ብወድህ የማልጠግብህ ምርጥ ሰው ነህ

  • @የሀይሉልጅyouTube5
    @የሀይሉልጅyouTube5 2 года назад +1

    ውይኔ ምን አይነት ጣፋጭ ናት ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 2 года назад +2

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ ድንቅ እና ጣፋጭ የሆነች ልጅ አላህ ለቁምነገር ያብቃሺ የኔ ቆንጆ

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n 2 года назад +34

    ወይ ዘንድሮ ምናለ ዘንድሮ በተወለድኩ 😃

    • @GMSMFAGFBRF
      @GMSMFAGFBRF 2 года назад +1

      Kkkkkkkkk

    • @madi8643
      @madi8643 2 года назад +4

      ዘንድሮ ውለጅ መወለዱ አልፎብሻል ክክክክ

    • @Didi-2016-n
      @Didi-2016-n 2 года назад +1

      @@madi8643 ኢንሻአላህ አሪፍ ሀሳብ ነው😁😁

    • @w.w9330
      @w.w9330 2 года назад +1

      ክክክክክክክ

    • @w.w9330
      @w.w9330 2 года назад

      😀😀😀😀

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 2 года назад +18

    ነዘንድሮ ልጆች ይገርማሉ ማሻ አላህ ይሆንን የመሰሉ ጭንቅላቶች ለሀገር እንዲጠቅሙ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @eiduseidu8404
      @eiduseidu8404 2 года назад

      ፈጣሪ ያሳድግሽ የኔ ቅመም

  • @sumiyateyub9901
    @sumiyateyub9901 2 года назад +12

    የኔ ቆጆ ማሻኣላህ ተባረክ አረጘሟን ኤድግ ብይልኝ

  • @tenayedigillij6188
    @tenayedigillij6188 2 года назад +2

    ይች ልጅ ትመርመር የምር ውስጧማ ብቻዋማ አደለችም እመብርሃን ታሳድግሽ ትልቅ ደረጃ ታድርስሽ በስመአብ ጣፋጭ የሆነች 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ferekiya3078
    @ferekiya3078 2 года назад

    እሼ ማሪያምን በጣም ነው ያስገረመችኝም ያስደሰተችኝም በጣም ጣፋጭ ልጅ ናት በዛ ላይ ስርዓቷ አሁንም ፈጣሪ ያሳድጋት

  • @ENTube-vi5km
    @ENTube-vi5km 2 года назад +7

    ወይ ጌታ የተባረከች ልጅ እድግ በይልኝ የኔ ማር ሳብሪናዬ ውድድድድድድድድድድ ነው ያደረኩሽ!

  • @emmaethiopia8227
    @emmaethiopia8227 2 года назад +4

    እስከ ዛሬ ካየኆቸው ልጆች የተለየች ልጅ ነች እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሳት ለሀገራችን እንደሰዋ ያለውን ያብዛልን::

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 2 года назад +6

    አቤት እችልጂ ማሽአላህ አላህ ያሳድግሽ ምርጥ ልጂ አላህ ይጨምርልችምሽ የልጂ አዋቂ😂

  • @Hayu2260
    @Hayu2260 2 года назад

    የኔማር ሰራተኛዋን ስታመሠግን እንዴት ደሥ እዳለችኝ እናቷም ስለሰራተኛ የተናገረችውን ብቻ ብቻ ደሥ ይላል

  • @tesfayeassefa4621
    @tesfayeassefa4621 2 года назад +2

    The brightest girl in the world. Such a blessed girl. May you grow up to be the best of the best. Your parents are really blessed to have you as their daughter. Long live my little queen.

  • @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ

    ደስ እምትል ቅመም የሆነች ልጅ ናት❤🥰🥰🥰🥰 ፈጣሪ ያሳድጋት

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 года назад +9

    ሰብሪናዬ እድግ በይ ማር እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይሰጥሽ ትምህርትሽን ጨርሰሽ ለምርቃትሽ ብሎም ለሰርግሽ ያብቃልን እናትሽን አባትሽን ቤተሰብሽንም ፈጣሪ ይጠብቅልን !!!

  • @hawi5630
    @hawi5630 2 года назад +5

    በድጋሜ እንድታቀርብልን ሶብሪናዬ አላህ ያሳድግሽ ለቤተሰብሽ እና ለሀገርሽ የምትጠቅሚ ያድርግሽ ለኛም ሷሊህ የሆነ ልጅ ይወፍቀን ኢንሻአላህ አሚን

  • @fatmamahamad527
    @fatmamahamad527 2 года назад +2

    አላህየ በነዝህ ምንም በማያቁ ህፃናት ይሁንብህ አገራችንን ሰላም አርግልን እንደኛ ክፋት ሳይሆን እንዳንት እዝነት እሼ ሺ አመት ኑርልን የኛ መልካም ሰው

  • @መውዲፍቅር
    @መውዲፍቅር 2 года назад +1

    ሆሆሆሆሆ የምትገርም ልጅ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ 🥰😘

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 года назад +16

    የኔ ማር እግዚአብሔር ያሳድግሽ እውነት ምርጥ ልጅ ነሽ ሀሳብሽን ፈጣሪ ይሙላልሽ 🥰🥰🥰

  • @ትግስትበጌታደስይላታል

    እስኳሁን ካዬዃቸዉ ድንቅልጆች ያንቺለዬት ይላል

  • @መሲየዕብናት
    @መሲየዕብናት 2 года назад +5

    የኔ ጣፋጭ ልጅ ፈጣሪ ያሳድግሽ የእናትሽ ፍቅር ይገርማል የአባት እና ወንዶች ላይ ግን በደንብ መስራት አለብሽ እናቷ አስቢበት

  • @zizibaltena5439
    @zizibaltena5439 2 года назад +1

    የኔ ቅመም አላህ ያሳድግሽ ኡፍ ሰብሪናዬ በጣም ነው የወደድኳት ማሻአላህ ማሻአላህ ከአይን አላህ ይጠብቅሽ

  • @መሳቅነዉአመሌ-ኰ9ሰ
    @መሳቅነዉአመሌ-ኰ9ሰ 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆ እድግ በይ እግዚአብሔር ከሰዉ አይን ያዉጣሽ
    እግዚአብሔር አምላክ ያንቺን ሰምቶ ሰላሙን ያዉርድልኝ

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 2 года назад +279

    ዋው ምረጥ ልጅ ናት ቅመም ናት ... የዛሬ ልጆች መራቂዎችም ናቸው 🤣😂🤣

    • @zulfaabdulla105
      @zulfaabdulla105 2 года назад +10

      ቅመም ልጅ ናት ማሻአላህ

    • @ኤማንዳቲናYouTube
      @ኤማንዳቲናYouTube 2 года назад +10

      እኛ በሷ እድሜ ጭቃ ነበር ምናቦካው😂😂😂😂😂

    • @kedijamohamed6791
      @kedijamohamed6791 2 года назад +4

      አረ አንጀቴ ቆሰለ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 2 года назад +5

      የመጠረሻ ምርጥ ነች

    • @ydidyaydidya1253
      @ydidyaydidya1253 2 года назад +4

      @@ኤማንዳቲናRUclips ቀላል ከመዝለል ውጪ ምን እናውቃለን ያሁኑ ትውልዶች እኮ ይለያሉ ወይ ጉድ😂😂😂

  • @ቲና
    @ቲና 2 года назад +8

    የኔ ቅመም ፈጣሪ በሞገሡ ያሣድግሽ😍🙏❤ እሼ ክበርልኝ ❤❤❤

  • @Rወሎየዋ-p8v
    @Rወሎየዋ-p8v 2 года назад +7

    ወይኔ ስትመርቅ እምባየ መጣ አገራችንን ሰላም ያርግልን😥😥

  • @sofitube6902
    @sofitube6902 2 года назад +2

    ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገናችን አላህ ያድርግልን የኔ ቆንጆ አላህ ያሳድግሽ እሼ መልካም ሰው በርታ

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 2 года назад +2

    ለናተ የሠጠዉ ንጹ ልብ ለኛም ያድልን እደጊ ተባረኪ የኔ ቆጆ

  • @ዘማሪትትግስትደምሴ
    @ዘማሪትትግስትደምሴ 2 года назад +18

    አምላኬ ሆይ ለነዚህ ህፃናት ስትል ሀገራችንን ሰላም አድርግልን😭😭🌺🌺🌺🌺ቃላት የለኝም ለነዚህ ህፃናት ፈጣሪ ሆይ ህፃናትን ጠብቅልን❤❤❤

    • @zeezazeeza4167
      @zeezazeeza4167 2 года назад

      😭😭😭

    • @zeezazeeza4167
      @zeezazeeza4167 2 года назад

      Subhanii.allah..........yelji.lejochachwen.amismut.poltkgwch.min
      Ysmachw.yhon.....ensum.adgew.halfnit.bewsduu...agedadeluniiiiii

  • @Mekitube321
    @Mekitube321 2 года назад +13

    ሰብሪናዬ ትለያለሽ በጣም ነው የወደድኩሽ

    • @elsishamoshe8835
      @elsishamoshe8835 2 года назад

      ልጅቷ መራቂ ናት👩‍👩‍👧‍👧👫👭👬💑👩‍❤️‍👩

  • @yimertube6444
    @yimertube6444 2 года назад +19

    አገራችን ሰላም የሁንልን ያረብ እንደው እነዚህ ንፁህ ህፃናቶች ይደጉ ያረቢ በሀሳብ ሞቱ እኮ 😭😭😭😭

    • @amenatahmed243
      @amenatahmed243 2 года назад

      🥰🥰🥰😍😍😍😍🤩🥰🥰

  • @አልሀምድሊላህአልሀምድሊላ

    ወይኔ ይች ልጅ ማሻ አላህ ትልቅ ሰው አይናገረውም የምትናገረውን አላህ ያሳድግሽ ማማዪዪ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsyonmaryam4708
    @tsyonmaryam4708 2 года назад +1

    Ameeeeeeeen yena fikir betam wbbbb lj nesh..🥰🥰🥰