Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለዚች ልጅ የትወና እድል ብታገኝ እሳት ነች
ልጀን በዚህ መልኩ ስላሳደኮት ደስታ ይሰማኛል እደጊልኝ ልጀ
በጣም
ማክቤልን ሀዩቲን ልትቦንሳቸዉ ነዉ
ደምሩኝ
በትክክል የኔ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ ያስድጋት በእውነት በአንድ ትወና ለይ ብያስገቦት በጣም በጡሩ ሁኔታ ትስራለች እባካችሁ እባካችሁ ተባበሮት
የዚህ ዘመን ልጆች ድንቅ ናቸው እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
እኔእዴዛሬውስቂአላውቅም
@@shewayetube-445 እሽ እማ
@@alemtube1150 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
እችን ልጅ ከአስር ግዜ በለይ አይቻታለው አትጠገብም❤ አለህ የሰድግሽ ቆንጆ
Hhhhhh
የዚህ ዘመን ልጆች ድንቅ ናቸው እውነት እግዚአብሔር በጥበቡ ያስድጋችሁ
@AFRAH family TUBE እንዛመድእህቴ
እሸቱ ይችን ጣፍጭ የሆነች ልጂ ድጋሚ አምጣት በፈጣሪ ወድጃት ልሞት ነው😘❤️❤️❤️❤️❤️
👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤🙏🙏🙏
Betemmm
👍👍👍👍👍💚💛❤️🙏🙏🙏
bexme😍😘👍
💯💋
ተባረኪ የነ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
ማነው እደኔ ደጋግሞ ያያት ይችን ጣፋጭ
Me too
wuleji mekdiye echimtmsl
እኔ
እኔ ነኝ አይቼ ሰምቼ መልጠግበት
ያረብ እንደዚች አይነትጣፋጭ ልጂ ስጠኝ❤❤
እሽቱ ግን እግዛቤር ይባርክህ
Ensha Allah ysteshiale mar
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏❤️❤️❤️❤️
አሜን ይስጥሽ።
Ameen
በእውነት ደስስ ይላሉ ልጆች ቅመም ናቸው. እሽ አቤት ግጥም ይደቃል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
😂😂😂😂😂😂😍😍😍ኧረ ራኬብን የሆነ ድራማ(ፊልም) አሰሯት ፈጣንና ቀልጣፋ ናት ደግሞ ስትጣፍጥ 😍😍😘😘😘
ኢትብያ።ስላምሺይብዚ
Betam
ቤተሰብ አድርጉኝ እንዛመድ
በትክክል
በጣም😂😂😂😂😂❤❤❤
አሼ አንተም ድንቅ ነህ እድሜ ይጨመርልህ !! የዛሬዋ ህፃን ደግሞ ከድንቅም ድንቅ ነች ፍጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሳት ትባረክ !!
ከአእምሮዬ በላይ የሆንሽ ቆንጆ ልጅ እ/ር በሞገስ ና ጥበብ ከክፉ ጠብቆ ያሳድግሽ ። እሼ Thank you
እሼ አንተ እራስህ የዚህ ዘመን ድንቅ ወጣት ነህ ዘመንህ ይባረክ!!
ውዴ ደምሪኝ እኔም ሰአቴን ጠብቄ እደምርሻለሁ
እድግ በይ ጣፋጭ ልጂ ❤️❤️❤️ እባክህ ፈጣሪየ ለእነዚህ ህፃናቶች ስትል ሀገራችንን ሰላም አድርግልን 💚💛❤️💚💛❤️
ውዴ እኔም ቤት ነይና ቤተሰብ ሁኝኝ
አሜን አሜን አሜን 🙏😢
Amen i really wish
Amen amen ❤️🙏🥰🙏👌
አሜን
ይችልጅ ደግማችሁ አቅርቡልን ስወድት♥
ኡፍፍፍፍፍፍ....ምን አይነት ቅመም የሆነች ጣፋጭ ልጅ ነች። ታድለዋል ወላጆችሽ ። ብቻ ጌታ እግዚአብሔር እንዲሁ በእውቀትና በሞገሱ ያሳድግሽ። የትንሽ ትልቅ ነሽ ። ተባረኪ !!!!
ቢናምምላ
ድፍረትዋ በጣም ደስ ይላል ቀልጣፋ የሆነች ልጅ ስታምር ደሞ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ የኔ ቆንጆ
በእውነት አመናችሁም አላመናችሁ ሁልጊዜ ማታማታ አያታለሁ ስወዳትትትትትትትትትትት እህ
ደግሜ ደጋግሜ እንደ ድሮ ሙዚቃ ሰማኋት የምትጣፍጥ ልጅ አላህ ያሳድግሽ
እኔም
የኔጣፋ ጭእድግበይ
እኔም አየሁት
ድራማ ብሰራ ትችላለች ተባበርዋት በእናታቹ ቅመም ጣፋጭ ነች
የልጆች አንደበት ጣፋጭ ነው እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ
ይች ጣፋጭ ልጅ❤❤መልሳ ትቅረብ የምትሉ ላይክ አድርጉ
ከአስር ጊዜ ባላይ ነወ ያየሁት ስወዳት ኧረ አቅርቡልኝ ሳልሞት በፋቅሯ ልጀን ልጀን መሰለችኝ። ለቁም ነገር ያብቃት አላህ
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ጨምሮ ያሳድግሽ
ይችን እዉነት የሆነች ግጥምህን የሁልጊዜ መክፈቻ እርጋታ ።ምርጥ
ትክክል
እኔ የማላቀውን ነው ልጆች የሚመልሱት ግሩም ነው እውነትም ድንቅ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ የኔ ማሮች
ወለሂ ማንነቴ ጣላሁት በጣም አስጋራሚ ልጅ ነች ሀጋርን ለህፃነት እንልልቃቅ
@@samilkader493 እኔ አፈርኩ እሷ የምታወራዉን እኔ አላቀዉም
አቤት እውቀት ግጥሞችህ እጅግ ናፍቆኝ ነበር እናመሰግናለን። እደጊ የኔ ጎበዝ ልጅ።
እውነትም ድቅልጅ ደጋግሜ ነዉ እደሙዚቃ የማያት❤❤❤
የጦረነት ዜና ውስጤን አስጭንቆት እዝህ ይልጆችን ጭዋታ ሳይ ደስ ይለኛ ለነዝህ ማረ ለሆኑ ልጆች ስንል ሀገራች ስላም እድትሆን በእየ እምነታችን ወደፍጣሪያችን እንጩህ
10 ጊዜ ነው ያየሁት የኔ ጣፋጭ እ/ር ያሣድግሽ
እኔም5ግዜ😁😁
እሸቱ አተን እግዚአብሔር የፈጠረሕ ልጆች ሕይወት እድትሰጥ ነው ተባረክ ዘመንሕ ይባረክክ 🙏🙏🙏 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
እሼ ምርጥ ልጅ ነች የቀረበችዉ ፈጣሪ ያሳድጋት
ውዴ እኔንም ጎብኝኝ
@@solami4708 ፈጣሪ በቸረነቱ ይጎብኝሽ
😂👏👏👏ልጅቷ አሸነፋሀለች በቃ እጅ ስጥ አሼ። አገሬ ተስፍ አላት ድንቅ ልጅ
🤣🤣🤣🤣
እሸቱ ቀጣም አመሰግናለሁ ደሞ አንተና ዲንቅ ልጆችህ ሳላደቃቸሁአላልፈም የኔ እቁወች 😍😍😍😍😍😍
ቅመም የሆነች ልጂ እግዚአብሔር ያሳድግሺ
አዎ በጣም ቅመም ናት እስኪ እኔም ቤት ነይና ጎብኝኝ ቤተሰብ አድርጉኝ
@@solami4708 Matchalahugi
@@iloveyoumoreethiopian3993 ኮመንት አስቀምጭልኝ ሰአቴን ጠብቄ እንድመጣ
@@solami4708 እሺ
@@iloveyoumoreethiopian3993 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
ወይ አንችን የወለደች ማህፀን የተባረከች ትሁን ዋው 💔💔💔💔💔
አሜንንንንንን
🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭🤲🤲🤲
ታዲያ የተሰበረ ልብ ለምን ተጠቀምሽ ???ስላልገባኝ ነው።ለደስታ መግለፅ አይደረግም
@@tigistadmasu3410 እሽ በጣም ደስ ስላለችኝ ጨዎታዋ ለግዜው አላስታዎስሁም ነበር ግን በጣም ገረምሽኝ ማለቴ እኔ ልብ ቅርፅ መሆኑን ነው ያይሁት😢
Thhvbg5pOj
እረ እሼ በጣም የሚገርም ታለንት አድናቂህ ነኝ በርታ.
ወይ የዘንድሮ ልጆች እኮ አይምሯቸው ምጡቅ ነው በስመአብ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@@shewayetube-445 እሽ🥰
ወይኔ መጣፈጧ እሼ በፈጠርህ በየ ሳምንቱ አቅርብልን ደስ ስትል 😘😘
የኔ ቆንጆ እደጊ እግዚአብሔር ያሳድግሽ በጣም ጣፋጭ 🥰🥰🥰🥰
ብናስተውል ከህፃናት አፍ የሚወጣው ቃል የእውነት ቃል ነው
ልክ
😂😂😂"እኔኮ መቀነስ አይገባኝም" 😍😘
😀😀😀😀😀😀😁😁😂
Enenm demiregn
በመደመር ዘመን ተወልዳ ነዉ😂😂😂😂
😁😁😁
ማርናት
ራኪቢየስወድሺ እድግበይልኝ የኔጣፋጭ👍👍👍👍
የልጂቷ ፋጥናቱዋ ይገረማል❤❤❤❤
@AFRAH family TUBE እሽ አለልሽ
እሼ ምርጥ ሰው
የኔ ቆንጆ እድግ በይ
አላህያሳድጋትማሻአላህፈጣንናት
👄👄👄👄💓💓💕💞💞😘😘
ኡፍፍፍ አንተ እኮ ትለያለህ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልህ የዛሬዋ ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ 😍😍😍💚💛❤
Dink ayglxatim
ወይ ጉድ እንደዚ አይነት እገራችን ውስጥ ልጅ አለች የወለደቻት እናት ታድላለች እድግ በይልኝ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ👍👏
በጣም ይገርማ ል ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው። በጣም ታፌጭ ልጅ ናት እግዚአብሔር ይሳድግሽ። እሼ አንተ ተባረክ ።
እሽዬ ወንድማለም አንተ ምርጥ ኢትዮጵይልዊ እውነት ነው ስራዎችህ ለመላው የኢትዮጵያ ቤተሰብ የሚመጥን ነውና እናመሰግናለን። በርታልን ብዙ እንጠብቃለን
❤️የኔ ጣፋጭ ስንት ጊዜ ደጋግሜ እዳየኋት ፈጣሪ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ
ኧረ ልጅቶ በሳቅ 😄😄😄😄😃😃😃እድሜዋ ይጣራ ለማንኛውም እደጊ 😍😍😍😍😍
በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም 👏🥰
@@rayabisoberi እሺ ውዴ
@@rayabisoberi እንደማመር
@@shewayetube-445 ወደ ደምሪኝ
😁😁
❤ሁሌም በልባችን❤👉ጥላቻ ሳይሆን ፍቅር👉ክፋት ሳይሆን ደግነት 👉ቅናት ሳይሆን ቸርነት👉ክህደት ሳይሆን እምነት👉ትቢት ሳይሆን ትህትና 👉ቂም ሳይሆን ይቅርታ እንድንወርስ ፈጣሪ ይርዳን🙏በቅንነት ቤተስብ ሁኑ🌷🌷🌷
ቤተሰብ እንሁን ቤቴ ኑና እዩኝ
.
ሰላም ቪዲዮዎችህን እወዳለሁ፣ በጣም ቆንጆ እና አዝናኝ ናቸው።
እሼ በፈጠረህ እቺን ልጅ በየሳምንቱ አቅርብልን የምትስማሙ እጅ ወደ ላይልክ እንደ ሙዚቃ ደጋግሜ ደጋግሜ አይቼዉ ልጠግበዉ አልቻልኵም የኔ ጣፋጭ እድግ በይልን ♥️♥️♥️💃💃💃💛💚♥️💪💋💋👌👌👌♥️♥️♥️♥️♥️
ዋው ሼ የሚገርም ግጥም ነው እግዚአብሔር ይስጥልን 👏👏👏👏👏ቅመም ነገር እደጊ
ራኬብዬ እጅግ በጣም የምትደነቅ አያት ናት ያለችሽ የኔ ቆንጆ። እድግ በይ ካይን ያውጣሽ።
ዋው በጣም ደስ የምትል ልጅ ነች ጣፉጭ አንደበት ፈጣሪ ያሳድግሽ ለቁም ነገር ያብቃት
ልጅቶ ቅመም ናት እግዚአብሔር ያሳድጋትፐ እሼ ግጥምህ ምርጥ ትምህርት ሰጭ ነው በርታልን ጀግናው
ፐየኔ መልካም ግጥምህ 😢 ማፋጭ ልጅ ናት እግዚአብሔር ይጠብቃት 😘
Seebza
Mare konjo
የኔ ማር አያትሽን በጣም አመሠግናቸዋለን 💚❤💛
በፈጣሪ ምን አይነት ጣፋጭ ልጅ ናት ከፍጥነቷ እያንዳንዱን ነገር ሰምታ መገንዘቧ መልሶቿ ሲገርም ራኪዬ ፈጣሪ ያሳድግሽ እውነትም የደርግ ልጅ ነሽ ❤🙏
በጣምነው
መንጌ❤የሀገርፍቅርነበረው
የአያቷ ልጅ ናት ፣ የምን ደርግ ነው ።
ከ ከ ለኪለ ሣ ነመ ነነ@
የምትደንቅ ልጅ ናት ያሳድጋት። ያቀረብከው ግጥም በጣም ደስ የሚል ነው ትክክለኛው የጊዜው አንገብጋቢ መልክት ነው። በርታ እሼ።
የኔ ቆንጆ እግዚኣብሄር በጥበቡ ያሳድግሽ💊💊💊💓💓💓
ግጥሙ በጣም በጣም አሪፍ ነው።ረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ
እዳዉ የኔ ጣፋጭ እዳዉ አፍሽ ሲጣፍጥ አችን ያሳደገች እናት ፈጣሪ እድሜዋን ያርዝመዉ የኔ ቅመም
ወይኔ የኔ ጥፍጭ ❤❤❤❤❤❤ደሥ ሥትል😂😂
እንደኔ ከ ኣስር፡ ግዜ ያየ ሰው ካለ በጣም እንደ ልቡ ነው የሳቀው
Hede ashekabat
Alehugn ezih
@@shewitenemshewit8103 mnew shewit
@@shewitenemshewit8103 በሰላም ነው
Eri zey tgedf
ራኬብዬ ስታምሪ💕💕💕💕💕💕💕🌺♥️
I don't understand who dislike this cute little kid 🤔🙉
Same question here bruh
Ap normal people
የቀበሌ ሰራተኞች ናቸው።(😂😂😂)
Juntawoch new mihonu. Bcs tplf they don't like good things
Manew be egzaber dislik yadergeln leb yestachuh
ግጥሙ ልብ ይነካል አላህ ሰላሙን ያውርድ ለምስኪኑ ህብርተሰብ የራሱን ልጂ እያዝናና የየዋሁን ህዝብ ልጂ አንገት ያስቀላል አላህ የኢትዮጽያእና ህዝባን ይጠብቃቸውውው 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ተነሳ ተራመድ ክድህን አበርታለሀገር ብልፅግና ለወገን መከታየናት ሀገራቺን ጥቃቷን አንወድምህዝቧ ተመድሎ ማየት አንፈልግምየዘር የሀይማኖት ልዩነት አንሻምይላሉ ልጆቺሺ ኢትዮጲያቺን ትቅደምወንዞቺ ይገዱቡ ይዋሉ ለልማትበከቱ ፈሰዋል ለብዙ ሺ አመታትይዉጡ መአድናት ለሀገራቺን ጥቅምህዝቧም ታጥቆ ይስራ በተቻለዉ ሀቅምሁሁ ይትዮጲያ ትቅደምሀሁ ይትዮጲያ ትቅደም
ደግሜ ደጋግሜ እንደ ድሮ ሙዚቃ ሰማኋት የምትጣፍጥ ልጅ
The One show, I can't stop watching again and again. What a genius and beautiful little girl. ❤❤❤❤
እሼ በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ የመጨረሻዉ ያደረግህልን ግጥም በዉነት ልቦና ይስጠን ♥
ድንቅ ልጅ ፈጣሪዬ ሆይ ለነዚህ ሀህፃናት ብለህ እትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይማርልኝ
ወይኔ ስንቴ ደጋግሜ እንዳየሁዋት ጣፋጭ ልጅ እሼ ድጋሚ አቅርባት
የሚገርም ነው ቅመም ናት በሳቅ ገደለችኝ ❤️❤️❤️
በእውነት ከእኛ ዘመን ልጆች ያአሁኑ ዘመን ልጆች እኮ አልተቻሉም እንዴት አይነት ስጦታ ነው ፕ
እኛኮእንደበግነበርያሁንልጆችእሳትናቸው
Kkkkkkkkkk I a m Somalia itobiya❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘
እሼ አንተ እኮ የልጆች የምታስተምራቸው ልክ እንድ እናት ወተት አእምሮን ይከፍታል ብቻ አንተ ለሁሉም ሰዎች ትልቅ ዋጋ አለህ ሺህ ዓመት ኑርልኝ ማርያም እንወድሀለን እኛ ኢትዮጵያዊያን!!💚💛❤
እሽዬ ተባረክ በእውነት ግሩም የሆነ ግጥም ሚጣዬ ደሞ ጣፋጭ የሆነች ልጅ
ዶንኪ ቱብን ያገዝኩ ስለሚመስለኝ ማስታወቂያዎችን አላሳልፍም በርቱልን እሼ💚💛❤
አላሁማ አንተ ሰላም ወሚንከ ሰላም ተባርክተ ያደል ጀላሊ ወል ኢክራም አላህሆይ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም ካንተ ነው አገራችንን ሰላም አርግልን እስረኞችን አንተ ነፃ አርጋቸው ያረብ
እውይ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ እሼ ተባረክልን🙏🏼🥰
እራኬብን በድጋሜ አቅርብልን እሸት ልዩ ነች
ወይ ስታስቅ አላህ ያሳድግሽ የኔ ማር ተሰምታ የማትጠገብ ፊልም ብሰራ ጎበዝ ናት 😍
እኔ የዚህ ዘምን ልጆች ሳይ የወድፊት ኢትዮጲያ ትናፍቀኛለች የምር የሚገርም አእምሮ ነው ያላቸው ማሻአሏህ እድግ በይ
Ewenet new enem enesun say selam yesemanale ❤🙏🤗
Hager new yemishetu
ውይውይ የኔ ማር ❤️ እግዚአብሔር ሐገራችንን ለነዚሕ የነገ አበባዎች ስትል ጠብቅልን ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ውድድድድድድድድድድ የኔቆጆ ልጅ እደጊጊጊጊ 🙏🙏🙏 💚💛❤️
Zu
Zana
እሼ ግጥሞችህን በተለያየ ቆንቃ እየተተረጎሙ ቢቀርቡ በጣም ደስ ይለኛል ትምርቱ ለሁሉም እንዲሆን በተለይየዛሬው ለሁሉም ትምህርት ይሆን ነበር
I can't stop my self from watching this show repeatedly. She is amazing. May God Bless her more🙏
ሰብስራይብ፡አርጉኝ
Me too watching
ወላሂ እሄን ፕሮግራም ስወደው ሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድሜ
Atmalu comment lay bahonw balhonaw please
@@busyline6114 ظيب
ሌላው በዝህ ዘመን ትልቁ መሀይም ትንሹ ሙሁራን የሆኑበት ዘመን እግዚአብሔር ካለ በነሱ ዘመን ኢትዮጵያ ታብባለች ዘረኝነት አይኖርም ፣❤❤❤❤
አሰይይይይይይ ልኡል እግዚአቢሔር በጥበቡ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ
እውነት እሼ የዘመኔ ምርጥ ሰው ከዘረኝነት የጸዳ አስተሳሰብ ያለህ አንተ ትለያለህ ስልህ በምክንያት ነው ልብ የሚነካ ግጥም ከጣፋጭ ልጅ ጋር።
ውዴ እስኪ እኔም ቤት ኑና ጎብኙኝ
አይገርምም እቺን ልጅ በጣም ነው የወደድኳት እና ባሁኑ አመት እኔ የምማርበት ትምህርት ቤት እሷም ተማሪ ነች እና ደስታዬ ከምነግራችሁ በላይ ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ
ጣፍጭ ውድድድ ያለች ልጅ ❤❤❤❤❤❤
እንኳን ለገናናው መልአክ ለቅዱስ ሩፋኤል በዓል በሰላም፥ በፍቅር፥ በጤና አደረሳችሁ/አደረሰን🙏
ጣፋጭ ልጅ እግዛብሄር ያሳድግሽ እሼ ስወድህ ስላምህ ይብዛ ግጥሙ ልብ ይነካል ለሀገራችን ስላሙን ያውርድልን
እናመሰግናለንእሸቱ ሺአመትኑርልን የኔመልካምሰዉ
አሪትረአዊ ነይ በውነት አማረኛ ብልችል ኖሮ ይቆችይ ነበር ዶኪይ ይቱብ በጣም ኖ ምወድው 🥰🥰🥰
እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላምን ለህዝባችን ፍቅርን አንድነትህን ይላክልን አሜን ❤️🇪🇹🙏እሼ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤️
እግዚአብሔር ያሳድግሺ የኔቅመም
አያትሽም ይባረኩ 🙏🏽🇪🇹❤️
ere enem alehu
ere ene eswan mayet honowal siraye kk
Ine
እኔ ከ6 ግዜ ቡላይ አዬሃት ወላሂ
ለዚች ልጅ የትወና እድል ብታገኝ እሳት ነች
ልጀን በዚህ መልኩ ስላሳደኮት ደስታ ይሰማኛል እደጊልኝ ልጀ
በጣም
ማክቤልን ሀዩቲን ልትቦንሳቸዉ ነዉ
ደምሩኝ
በትክክል የኔ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ ያስድጋት በእውነት በአንድ ትወና ለይ ብያስገቦት በጣም በጡሩ ሁኔታ ትስራለች እባካችሁ እባካችሁ ተባበሮት
የዚህ ዘመን ልጆች ድንቅ ናቸው እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
እኔእዴዛሬውስቂአላውቅም
@@shewayetube-445 እሽ እማ
@@alemtube1150 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
እችን ልጅ ከአስር ግዜ በለይ አይቻታለው አትጠገብም❤ አለህ የሰድግሽ ቆንጆ
Hhhhhh
የዚህ ዘመን ልጆች ድንቅ ናቸው እውነት እግዚአብሔር በጥበቡ ያስድጋችሁ
@AFRAH family TUBE እንዛመድእህቴ
እሸቱ ይችን ጣፍጭ የሆነች ልጂ ድጋሚ አምጣት በፈጣሪ ወድጃት ልሞት ነው😘❤️❤️❤️❤️❤️
👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤🙏🙏🙏
Betemmm
👍👍👍👍👍💚💛❤️🙏🙏🙏
bexme😍😘👍
💯💋
ተባረኪ የነ ቆንጆ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
ማነው እደኔ ደጋግሞ ያያት ይችን ጣፋጭ
Me too
wuleji mekdiye echimtmsl
እኔ
እኔ ነኝ አይቼ ሰምቼ መልጠግበት
እኔ
ያረብ እንደዚች አይነትጣፋጭ ልጂ ስጠኝ❤❤
እሽቱ ግን እግዛቤር ይባርክህ
Ensha Allah ysteshiale mar
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏❤️❤️❤️❤️
አሜን ይስጥሽ።
Ameen
በእውነት ደስስ ይላሉ ልጆች ቅመም ናቸው. እሽ አቤት ግጥም ይደቃል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
😂😂😂😂😂😂😍😍😍ኧረ ራኬብን የሆነ ድራማ(ፊልም) አሰሯት ፈጣንና ቀልጣፋ ናት ደግሞ ስትጣፍጥ 😍😍😘😘😘
ኢትብያ።ስላምሺይብዚ
Betam
ቤተሰብ አድርጉኝ እንዛመድ
በትክክል
በጣም😂😂😂😂😂❤❤❤
አሼ አንተም ድንቅ ነህ እድሜ ይጨመርልህ !! የዛሬዋ ህፃን ደግሞ ከድንቅም ድንቅ ነች ፍጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሳት ትባረክ !!
ከአእምሮዬ በላይ የሆንሽ ቆንጆ ልጅ እ/ር በሞገስ ና ጥበብ ከክፉ ጠብቆ ያሳድግሽ ።
እሼ Thank you
እሼ አንተ እራስህ የዚህ ዘመን ድንቅ ወጣት ነህ ዘመንህ ይባረክ!!
ውዴ ደምሪኝ እኔም ሰአቴን ጠብቄ እደምርሻለሁ
እድግ በይ ጣፋጭ ልጂ ❤️❤️❤️ እባክህ ፈጣሪየ ለእነዚህ ህፃናቶች ስትል ሀገራችንን ሰላም አድርግልን 💚💛❤️💚💛❤️
ውዴ እኔም ቤት ነይና ቤተሰብ ሁኝኝ
አሜን አሜን አሜን 🙏😢
Amen i really wish
Amen amen ❤️🙏🥰🙏👌
አሜን
ይችልጅ ደግማችሁ አቅርቡልን ስወድት♥
ኡፍፍፍፍፍፍ....ምን አይነት ቅመም የሆነች ጣፋጭ ልጅ ነች። ታድለዋል ወላጆችሽ ። ብቻ ጌታ እግዚአብሔር እንዲሁ በእውቀትና በሞገሱ ያሳድግሽ። የትንሽ ትልቅ ነሽ ። ተባረኪ !!!!
ቢናምምላ
ድፍረትዋ በጣም ደስ ይላል ቀልጣፋ የሆነች ልጅ ስታምር ደሞ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ የኔ ቆንጆ
በእውነት አመናችሁም አላመናችሁ ሁልጊዜ ማታማታ አያታለሁ ስወዳትትትትትትትትትትት እህ
ደግሜ ደጋግሜ እንደ ድሮ ሙዚቃ ሰማኋት የምትጣፍጥ ልጅ አላህ ያሳድግሽ
እኔም
የኔጣፋ ጭእድግበይ
እኔም
እኔም አየሁት
ድራማ ብሰራ ትችላለች ተባበርዋት በእናታቹ ቅመም ጣፋጭ ነች
የልጆች አንደበት ጣፋጭ ነው እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድግሽ
ይች ጣፋጭ ልጅ❤❤መልሳ ትቅረብ የምትሉ ላይክ አድርጉ
ከአስር ጊዜ ባላይ ነወ ያየሁት ስወዳት ኧረ አቅርቡልኝ ሳልሞት በፋቅሯ ልጀን ልጀን መሰለችኝ። ለቁም ነገር ያብቃት አላህ
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ጨምሮ ያሳድግሽ
ይችን እዉነት የሆነች ግጥምህን የሁልጊዜ መክፈቻ እርጋታ ።ምርጥ
ትክክል
እኔ የማላቀውን ነው ልጆች የሚመልሱት ግሩም ነው እውነትም ድንቅ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ የኔ ማሮች
ወለሂ ማንነቴ ጣላሁት በጣም አስጋራሚ ልጅ ነች ሀጋርን ለህፃነት እንልልቃቅ
@@samilkader493 እኔ አፈርኩ እሷ የምታወራዉን እኔ አላቀዉም
አቤት እውቀት ግጥሞችህ እጅግ ናፍቆኝ ነበር እናመሰግናለን።
እደጊ የኔ ጎበዝ ልጅ።
እውነትም ድቅልጅ ደጋግሜ ነዉ እደሙዚቃ የማያት❤❤❤
የጦረነት ዜና ውስጤን አስጭንቆት እዝህ ይልጆችን ጭዋታ ሳይ ደስ ይለኛ ለነዝህ ማረ ለሆኑ ልጆች ስንል ሀገራች ስላም እድትሆን በእየ እምነታችን ወደፍጣሪያችን እንጩህ
10 ጊዜ ነው ያየሁት የኔ ጣፋጭ እ/ር ያሣድግሽ
እኔም5ግዜ😁😁
እሸቱ አተን እግዚአብሔር የፈጠረሕ ልጆች ሕይወት እድትሰጥ ነው ተባረክ ዘመንሕ ይባረክክ 🙏🙏🙏 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
እሼ ምርጥ ልጅ ነች የቀረበችዉ ፈጣሪ ያሳድጋት
ውዴ እኔንም ጎብኝኝ
@@solami4708 ፈጣሪ በቸረነቱ ይጎብኝሽ
😂👏👏👏ልጅቷ አሸነፋሀለች በቃ እጅ ስጥ አሼ። አገሬ ተስፍ አላት ድንቅ ልጅ
🤣🤣🤣🤣
እሸቱ ቀጣም አመሰግናለሁ ደሞ አንተና ዲንቅ ልጆችህ ሳላደቃቸሁአላልፈም የኔ እቁወች 😍😍😍😍😍😍
ቅመም የሆነች ልጂ እግዚአብሔር ያሳድግሺ
አዎ በጣም ቅመም ናት እስኪ እኔም ቤት ነይና ጎብኝኝ ቤተሰብ አድርጉኝ
@@solami4708 Matchalahugi
@@iloveyoumoreethiopian3993 ኮመንት አስቀምጭልኝ ሰአቴን ጠብቄ እንድመጣ
@@solami4708 እሺ
@@iloveyoumoreethiopian3993 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
ወይ አንችን የወለደች ማህፀን የተባረከች ትሁን ዋው 💔💔💔💔💔
አሜንንንንንን
🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭🤲🤲🤲
ታዲያ የተሰበረ ልብ ለምን ተጠቀምሽ ???ስላልገባኝ ነው።
ለደስታ መግለፅ አይደረግም
@@tigistadmasu3410 እሽ በጣም ደስ ስላለችኝ ጨዎታዋ ለግዜው አላስታዎስሁም ነበር ግን በጣም ገረምሽኝ ማለቴ እኔ ልብ ቅርፅ መሆኑን ነው ያይሁት😢
Thhvbg5p
Oj
እረ እሼ በጣም የሚገርም ታለንት አድናቂህ ነኝ በርታ.
ወይ የዘንድሮ ልጆች እኮ አይምሯቸው ምጡቅ ነው በስመአብ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@@shewayetube-445 እሽ🥰
ወይኔ መጣፈጧ እሼ በፈጠርህ በየ ሳምንቱ አቅርብልን ደስ ስትል 😘😘
የኔ ቆንጆ እደጊ እግዚአብሔር ያሳድግሽ በጣም ጣፋጭ 🥰🥰🥰🥰
ብናስተውል ከህፃናት አፍ የሚወጣው ቃል የእውነት ቃል ነው
ልክ
😂😂😂"እኔኮ መቀነስ አይገባኝም"
😍😘
😀😀😀😀😀😀😁😁😂
Enenm demiregn
በመደመር ዘመን ተወልዳ ነዉ😂😂😂😂
😁😁😁
ማርናት
ራኪቢየስወድሺ እድግበይልኝ የኔጣፋጭ👍👍👍👍
የልጂቷ ፋጥናቱዋ ይገረማል❤❤❤❤
@AFRAH family TUBE እሽ አለልሽ
እሼ ምርጥ ሰው
የኔ ቆንጆ እድግ በይ
አላህያሳድጋት
ማሻአላህፈጣንናት
👄👄👄👄💓💓💕💞💞😘😘
ኡፍፍፍ አንተ እኮ ትለያለህ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልህ የዛሬዋ ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ 😍😍😍💚💛❤
Dink ayglxatim
ወይ ጉድ እንደዚ አይነት እገራችን ውስጥ ልጅ አለች የወለደቻት እናት ታድላለች እድግ በይልኝ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ👍👏
በጣም ይገርማ ል ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው። በጣም ታፌጭ ልጅ ናት እግዚአብሔር ይሳድግሽ። እሼ አንተ ተባረክ ።
እሽዬ ወንድማለም አንተ ምርጥ ኢትዮጵይልዊ እውነት ነው ስራዎችህ ለመላው የኢትዮጵያ ቤተሰብ የሚመጥን ነውና እናመሰግናለን። በርታልን ብዙ እንጠብቃለን
❤️የኔ ጣፋጭ ስንት ጊዜ ደጋግሜ እዳየኋት ፈጣሪ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ
ኧረ ልጅቶ በሳቅ 😄😄😄😄😃😃😃እድሜዋ ይጣራ ለማንኛውም እደጊ 😍😍😍😍😍
በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም 👏🥰
@@rayabisoberi እሺ ውዴ
@@rayabisoberi እንደማመር
@@shewayetube-445 ወደ ደምሪኝ
😁😁
❤ሁሌም በልባችን❤
👉ጥላቻ ሳይሆን ፍቅር
👉ክፋት ሳይሆን ደግነት
👉ቅናት ሳይሆን ቸርነት
👉ክህደት ሳይሆን እምነት
👉ትቢት ሳይሆን ትህትና
👉ቂም ሳይሆን ይቅርታ
እንድንወርስ ፈጣሪ ይርዳን🙏
በቅንነት ቤተስብ ሁኑ🌷🌷🌷
ቤተሰብ እንሁን ቤቴ ኑና እዩኝ
.
ሰላም ቪዲዮዎችህን እወዳለሁ፣ በጣም ቆንጆ እና አዝናኝ ናቸው።
እሼ በፈጠረህ እቺን ልጅ በየሳምንቱ አቅርብልን የምትስማሙ እጅ ወደ ላይ
ልክ እንደ ሙዚቃ ደጋግሜ ደጋግሜ አይቼዉ ልጠግበዉ አልቻልኵም የኔ ጣፋጭ እድግ በይልን ♥️♥️♥️💃💃💃💛💚♥️💪💋💋👌👌👌♥️♥️♥️♥️♥️
ዋው ሼ የሚገርም ግጥም ነው እግዚአብሔር ይስጥልን 👏👏👏👏👏ቅመም ነገር እደጊ
ራኬብዬ እጅግ በጣም የምትደነቅ አያት ናት ያለችሽ የኔ ቆንጆ። እድግ በይ ካይን ያውጣሽ።
ዋው በጣም ደስ የምትል ልጅ ነች ጣፉጭ አንደበት ፈጣሪ ያሳድግሽ ለቁም ነገር ያብቃት
ልጅቶ ቅመም ናት እግዚአብሔር ያሳድጋት
ፐ እሼ ግጥምህ ምርጥ ትምህርት ሰጭ ነው በርታልን ጀግናው
ፐየኔ መልካም ግጥምህ 😢 ማፋጭ ልጅ ናት እግዚአብሔር ይጠብቃት 😘
Seebza
Mare konjo
የኔ ማር አያትሽን በጣም አመሠግናቸዋለን 💚❤💛
በፈጣሪ ምን አይነት ጣፋጭ ልጅ ናት ከፍጥነቷ እያንዳንዱን ነገር ሰምታ መገንዘቧ መልሶቿ ሲገርም ራኪዬ ፈጣሪ ያሳድግሽ እውነትም የደርግ ልጅ ነሽ ❤🙏
በጣምነው
መንጌ❤የሀገርፍቅርነበረው
የአያቷ ልጅ ናት ፣ የምን ደርግ ነው ።
ከ ከ ለኪለ ሣ ነመ ነነ@
የምትደንቅ ልጅ ናት ያሳድጋት። ያቀረብከው ግጥም በጣም ደስ የሚል ነው ትክክለኛው የጊዜው አንገብጋቢ መልክት ነው። በርታ እሼ።
የኔ ቆንጆ እግዚኣብሄር በጥበቡ ያሳድግሽ💊💊💊💓💓💓
ግጥሙ በጣም በጣም አሪፍ ነው።ረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ
እዳዉ የኔ ጣፋጭ እዳዉ አፍሽ ሲጣፍጥ አችን ያሳደገች እናት ፈጣሪ እድሜዋን ያርዝመዉ የኔ ቅመም
ወይኔ የኔ ጥፍጭ ❤❤❤❤❤❤ደሥ ሥትል😂😂
እንደኔ ከ ኣስር፡ ግዜ ያየ ሰው ካለ በጣም እንደ ልቡ ነው የሳቀው
Hede ashekabat
Alehugn ezih
@@shewitenemshewit8103 mnew shewit
@@shewitenemshewit8103 በሰላም ነው
Eri zey tgedf
ራኬብዬ ስታምሪ💕💕💕💕💕💕💕🌺♥️
I don't understand who dislike this cute little kid 🤔🙉
Same question here bruh
Ap normal people
የቀበሌ ሰራተኞች ናቸው።
(😂😂😂)
Juntawoch new mihonu. Bcs tplf they don't like good things
Manew be egzaber dislik yadergeln leb yestachuh
ግጥሙ ልብ ይነካል አላህ ሰላሙን ያውርድ ለምስኪኑ ህብርተሰብ የራሱን ልጂ እያዝናና የየዋሁን ህዝብ ልጂ አንገት ያስቀላል አላህ የኢትዮጽያእና ህዝባን ይጠብቃቸውውው 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ተነሳ ተራመድ ክድህን አበርታ
ለሀገር ብልፅግና ለወገን መከታ
የናት ሀገራቺን ጥቃቷን አንወድም
ህዝቧ ተመድሎ ማየት አንፈልግም
የዘር የሀይማኖት ልዩነት አንሻም
ይላሉ ልጆቺሺ ኢትዮጲያቺን ትቅደም
ወንዞቺ ይገዱቡ ይዋሉ ለልማት
በከቱ ፈሰዋል ለብዙ ሺ አመታት
ይዉጡ መአድናት ለሀገራቺን ጥቅም
ህዝቧም ታጥቆ ይስራ በተቻለዉ ሀቅም
ሁሁ ይትዮጲያ ትቅደም
ሀሁ ይትዮጲያ ትቅደም
ደግሜ ደጋግሜ እንደ ድሮ ሙዚቃ ሰማኋት የምትጣፍጥ ልጅ
The One show, I can't stop watching again and again. What a genius and beautiful little girl. ❤❤❤❤
እሼ በጣም ነዉ የምናመሰግነዉ የመጨረሻዉ ያደረግህልን ግጥም በዉነት ልቦና ይስጠን ♥
ድንቅ ልጅ ፈጣሪዬ ሆይ ለነዚህ ሀህፃናት ብለህ እትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይማርልኝ
ወይኔ ስንቴ ደጋግሜ እንዳየሁዋት ጣፋጭ ልጅ እሼ ድጋሚ አቅርባት
የሚገርም ነው ቅመም ናት በሳቅ ገደለችኝ ❤️❤️❤️
በእውነት ከእኛ ዘመን ልጆች ያአሁኑ ዘመን ልጆች እኮ አልተቻሉም እንዴት አይነት ስጦታ ነው ፕ
እኛኮእንደበግነበር
ያሁንልጆችእሳትናቸው
Kkkkkkkkkk I a m Somalia itobiya❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘
እሼ አንተ እኮ የልጆች የምታስተምራቸው ልክ እንድ እናት ወተት አእምሮን ይከፍታል ብቻ አንተ ለሁሉም ሰዎች ትልቅ ዋጋ አለህ ሺህ ዓመት ኑርልኝ ማርያም እንወድሀለን እኛ ኢትዮጵያዊያን!!💚💛❤
እሽዬ ተባረክ በእውነት ግሩም የሆነ ግጥም
ሚጣዬ ደሞ ጣፋጭ የሆነች ልጅ
ዶንኪ ቱብን ያገዝኩ ስለሚመስለኝ ማስታወቂያዎችን አላሳልፍም በርቱልን እሼ💚💛❤
አላሁማ አንተ ሰላም ወሚንከ ሰላም ተባርክተ ያደል ጀላሊ ወል ኢክራም አላህሆይ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም ካንተ ነው አገራችንን ሰላም አርግልን እስረኞችን አንተ ነፃ አርጋቸው ያረብ
እውይ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ እሼ ተባረክልን🙏🏼🥰
እራኬብን በድጋሜ አቅርብልን እሸት ልዩ ነች
ወይ ስታስቅ አላህ ያሳድግሽ የኔ ማር ተሰምታ የማትጠገብ ፊልም ብሰራ ጎበዝ ናት 😍
እኔ የዚህ ዘምን ልጆች ሳይ የወድፊት ኢትዮጲያ ትናፍቀኛለች የምር የሚገርም አእምሮ ነው ያላቸው ማሻአሏህ እድግ በይ
Ewenet new enem enesun say selam yesemanale ❤🙏🤗
Hager new yemishetu
ውይውይ የኔ ማር ❤️ እግዚአብሔር ሐገራችንን ለነዚሕ የነገ አበባዎች ስትል ጠብቅልን ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ውድድድድድድድድድድ የኔቆጆ ልጅ እደጊጊጊጊ 🙏🙏🙏 💚💛❤️
Zu
Zana
እሼ ግጥሞችህን በተለያየ ቆንቃ እየተተረጎሙ ቢቀርቡ በጣም ደስ ይለኛል ትምርቱ ለሁሉም እንዲሆን በተለይየዛሬው ለሁሉም ትምህርት ይሆን ነበር
I can't stop my self from watching this show repeatedly. She is amazing. May God Bless her more🙏
Me too
Me too
Me too
ሰብስራይብ፡አርጉኝ
Me too watching
ወላሂ እሄን ፕሮግራም ስወደው ሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድሜ
Atmalu comment lay bahonw balhonaw please
@@busyline6114 ظيب
ሌላው በዝህ ዘመን ትልቁ መሀይም ትንሹ ሙሁራን የሆኑበት ዘመን እግዚአብሔር ካለ በነሱ ዘመን ኢትዮጵያ ታብባለች ዘረኝነት አይኖርም ፣❤❤❤❤
አሰይይይይይይ ልኡል እግዚአቢሔር በጥበቡ ያሳድግሽ የኔ ጣፋጭ
እውነት እሼ የዘመኔ ምርጥ ሰው ከዘረኝነት የጸዳ አስተሳሰብ ያለህ አንተ ትለያለህ ስልህ በምክንያት ነው ልብ የሚነካ ግጥም ከጣፋጭ ልጅ ጋር።
ውዴ እስኪ እኔም ቤት ኑና ጎብኙኝ
አይገርምም እቺን ልጅ በጣም ነው የወደድኳት እና ባሁኑ አመት እኔ የምማርበት ትምህርት ቤት እሷም ተማሪ ነች እና ደስታዬ ከምነግራችሁ በላይ ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ
ጣፍጭ ውድድድ ያለች ልጅ ❤❤❤❤❤❤
እንኳን ለገናናው መልአክ ለቅዱስ ሩፋኤል በዓል በሰላም፥ በፍቅር፥ በጤና አደረሳችሁ/አደረሰን🙏
ጣፋጭ ልጅ እግዛብሄር ያሳድግሽ እሼ ስወድህ ስላምህ ይብዛ ግጥሙ ልብ ይነካል ለሀገራችን ስላሙን ያውርድልን
እናመሰግናለንእሸቱ ሺአመትኑርልን የኔመልካምሰዉ
አሪትረአዊ ነይ በውነት አማረኛ ብልችል ኖሮ ይቆችይ ነበር ዶኪይ ይቱብ በጣም ኖ ምወድው 🥰🥰🥰
እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላምን ለህዝባችን ፍቅርን አንድነትህን ይላክልን አሜን ❤️🇪🇹🙏
እሼ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤️
እግዚአብሔር ያሳድግሺ የኔቅመም
አያትሽም ይባረኩ 🙏🏽🇪🇹❤️
ማነው እደኔ ደጋግሞ ያያት ይችን ጣፋጭ
እኔ
ere enem alehu
ere ene eswan mayet honowal siraye kk
Ine
እኔ ከ6 ግዜ ቡላይ አዬሃት ወላሂ