A 20-year-old student from India's Tamil Nadu state has set the national record for the longest tongue. The Indian Book of Records now lists K Praveen's tongue as measuring 10.8cm እስከ አሁን አንዲት ጡቁር አሜሪካዊ ነበረች የአለም ሪኮርድ የየያዘቹ የምላስዋ ርዝመትም 9.7 ሴ.ሜ ነበር የዚህ ወንድማችን ግን የእውነት 11 ሳንቲ ሜትር ከሆነ ሪኮርዱ በእጁ ያስገቧል
የመጀመሪያ ሴት ኢትዮጵያዊ እድሜዋን በትክክል የተናገረች እንደ ፀጉርሽ እድሜሽም ይርዘም
How did you know that??? Lol 😝
@@genetasefa8364 yes you’re right!!
Endmamer
@@genetasefa8364 Endmamer
@@genetasefa8364 1q
ማሻ አላህ አቤት ፀጉር ሁሉም የአላሀ ስጦታ ነው ♥️♥️♥️♥️
ሰብስክራይብ አድርገኝ በቅንነት
Endmamer ehita
Alah yebarekesh set
ትንሾ ልጅ ግን ታስታውሱ እደሆን እሸ ላይ የቀረበች ድንቅ ልጆች አድት አለች ረዝም ፀጉር ያላት ለማንኛውም የኔ ተሳቀቀኮ 👍👍👍❤💋😍😘💋
የደብረብርሀንዋ
ትክክል
ትክክል
በጣም የሚገርም ነው የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ
ማሻ አላህ በራስ ነገር መዋብ ደስ ይላል እኔም አልሃምዱሊላህ የኔም በጣም ረጅም ነው ግን ሙስልም ነኝ ባዶ ፀጉር መሆን ሰለመልችል ነው እንጅ አሸናፊ እሆነብር 👍👌
ይቅርብሺ ማማየ ዉበት ለራሰ ነዉ በዲንሺ ጠንክሪ
ፕሮፋይልሽ ምንድነው🙄😊
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@@madinaali5732 እህት ሰብስክራይብ
@@madinaali5732 እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ሰይፉ በአላህ በፈጠረህ ጌታ በልጆክ ይዣሀለሁ
መቸም የልጅ አባት ነህ ትረዳኛለል እባክህ አባቴን አፈላልግኝ🥺
ኢቢኤስ ደውይ
😪😪😪😪
😢😢😢
sheger media lay mesi gar hiji
የኔዉድአላህ ያገናኝሽ
ስም: ሙሀመድ ﷺ
✔የአባት ስም አብደላህ
✔የእናት ስም አሚና
✔የትውልድ ቦታ መካ
✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
✔እድሜ 63
✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
የነብያቶችን ታሪክ
ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይቀላቀሉ
ሙሐመድ 'ነብይ' ፡ ለራሱ ከሰጣቸው ልዩ አስር መብቶች ዘጠኙን እነሆ ፥
፩ ምርጥ ምርጡን የዝርፊያ ቁሳቁሶች፤
፪ ከሁሉም ዝርፊያዎች አንድ አምስተኛ ድርሻ ፤
፫ ከአራት ሚስቶች በላይ ማግባት ፤
፬ ከሴት ጋር ለመሆን ማግባት አያስፈልገውም ፤
፭ ሴት ለማግባት የወላጆቿ ፈቃድ አያስፈልገውም ፤
፮ ከሴት ጋር ለመተኛት (ለወሲብ) መክፈል ግዴታ የለበትም ፤
፯ በካባ ዙሪያ ሆኖ ወሲብ ተፈቅዶለታል፤
፰ ለሚስቶቹ ሲል በሀሰት ቃል መግባት ይችላል ፤
፱ አይቶ የወደዳትን ሴት ፡ ከባሏ አፋቶ ለራሱ ማድረግ ይችላል ፤
፲ ፧
[ ታፍሲር አል ኩርቱቢ ] የምዕራፍ ፴፫ ቁጥር ፶ የቁርኣን አንቀጽ ማብራሪያ ፤
ከአረብኛ የተተረጎመ ። 🤔
@@tenalehulum ለያንዳዱ ፅሁፍህ ማስረጃ ማቅረብ ነበረብህ ። አላዋቂነት ችግር ሆነብን እኮ ።
አለሁመሶሊምአላነብይና ሙሀመስ ሱለላሁ አለይሂወሰለም
@@tenalehulum እወዶታለሁ የአላህ ነቢይ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
አሁን የሚወለዱ ልጆች ፀጉሬቸው እንዴት እንደሚያምር😍❤
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
ውዶቼ ደምሩኝ
@@hayatmeka3271 ውዴ ማስታወቂያ እይልኝ እኔ ልደምርሽ
@@hayatmeka3271 ፀጉርሽ ረጂም ከሆነ እደምርሻለው
አደል😂😂😂😂
የሰይፉ ንግግር እኮ ዝብሎ ያስቀኛል ታዳሚዎች እንዳውም ብዙ አይስቁም እኔ ኦዛ ብሆን ያለ እረፍት የምስቅ ይመስለኛል 😁😁😂😂 ሰይፍሾ የኛ ድምቀት ስወድሕ እኮ ነፍ አመት ኑርልኝ 👍❤
ፍቅር ሰብስክራይብ አድርጊኝ ♥️
😂
ፍቅር ደምሪኝ ማሬ
ይስቃሉእኮ ማይኩስለሚርቅነዉጅ ቀረብያሉትናቸዉየሚሠሙት ሚስቴ
Betam yasikegnal.
ሱበሃን አላህ በጣም የሚገርም ተዓምር ነው የወንድም አቡበከር
የእውነት ፡ በጣም ፡ ጥሩ ፡ ነገር ፡ ተጀምሯል ፡ ወገኖቼ ፡ እንኳን ፡ ደስ ፡ አላቹ የኔም ፡ አክስት በጣምእረጅም ፡ፀጉር ነው ያላት ለመወዳደር ፍቃደኛ ብትሆን ደስ ይለኛል
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ይገርማል 💚💛❤🙏
በጣም እውነት
ተመስገን የኔ ጌታ 👏
በቀንነት ደምሩኝ
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ተመስገን ጌታ ሆይ
አንዳንድ ሰዎች ጸጉራችሁ እንድረዝም ሽንኩርት ዝንጅብል ማር አቩካዶ ወዘተ... ተጠቀሙ እያሉ ይጫወቱብናል ግን ሁሉም ከፈጣሪ ሲስጥ ነዉ።
የኔም ልጅ ነበራት ተቆረጠ እንጂ ይህን ባውቅ ኖሮ አላስቆርጣትም ነበር የታዳጊዋም ፣የቃልኪዳንም የምላስ ትልቁም ይገርማል ተፈጥሮ ድንቅ ነው ተንከባከቡት 💚💛❤💕🌹😆
🤣🤣🤣🤣🤣
የእግዚአብሔር ስጦታ ደስሲል ተመሥገን ሠይፍሻ ተባረክ እደዚሕ ሚዲዚያውን ያላገኙ ድንቅ ስጦታ ያላቸውን ሥለምታቀርብልን እኔም አምላክ በሰጠኝ ሥጦታ ተመሥገን 🙏🙏🙏እኔ ደግሞ ከወደታች መንደር መሥሎ እረጅም ስትል ሰይፍሻ 🤔😀😀😀
😄😂😂😂
በቃ የዛን እርዝመት ነው ሰጠብቂ የነበርው🤭
keza wuch atawekim malet naw wey set 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
በእሱ ዙሪያ እንኳን እኔ ጋር አውሪ
እሺቱ ጋ /ዶንኪ ቱይብ/ አንዲት ህጻን ልጅም ቀርባ ጸጉራ እረጅምና ቆንጆ ነዉ ተመልከቷት እሷንም። ቆንጆ ናቸዉ ኢትዮጵያዊያን
በጣም የሚገርም ነው የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ግሩም ስራ እጅግ ይገርማል።
ቆንጆ ከፀጉርሽ የእድሚሽ አስደመመኝ ረጅም እድሜ ታማኝ ኢትዮጵያዊ ቆንጆ😍😘
በ16 ዓመቷ ዩኒቨርሲቲ መግባቷ ነው እኔን የገረመኝ
ሁሉ ነገር ስጦታው ከላይ ነው🙏
ትክክል በቀንነት ደምሪኝ ማሬ
@@hayatmeka3271 እሽ እማ እኔንም ነገ ደምርኝ 😍
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
ትክክክክክክክክክል
ዋው ቃልዬ ፀጉርሽ በጣም ደስ ይላል ምናልባት የእንዲ ቅልቅል አለብሽ ይሆን እንዲያዎች በጣም ፀጉራቸው በጣም ረጅም ነው የእግዚአብሔር ተፈጥሮ እኮ ድንቅ ነው
የባህር ዳር፡ፀጉሩ፡ያምራል፡በተፈጥሮ
እረ አልሀምዱሊላህ የኔ ከዚህ ይበልጣል ግን ከባሌ ውጭ ለማንም።አላሳይም አልሀምዱሊላህ።❤❤
Seifu I admire you are an intelligent person. your question is very interesting. God bless Ethiopia and you
Really?
ሰይፋ አመሰግናለሁ። የእኔ እና የእህቴ ፀጉር ረዘም ይላል እና የአንቺ አይደለም እያሉ የተፈጥሮ ፀጉሬን እያሸማቀቁት ነው እና የተፈጥሮን ፀጉር እያበረታታህ ስለሆነ አመሰግናለሁ❤❤❤
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊
ማሻአላህ የአላህ ስራ ድንቅ ነው ሱብሀን አላህ ጥራት ይገባው
እግዚአብሔር ይመስገን እንኻን በሰላም እህታችን ዋው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር❤❤❤።
ለትንሣኤ ዲን ሔኖክ ሐይሌ ይጋበዝልን ebakh sefu pls sle bealu ewket misten aynet sew ebakh
በቀንነት ደምሩኝ
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
Awo, betikikikil
ቢቀርብ በጣም ደስተኛ ነኝ 🙏🙏🙏
የእግዚአብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው ሁሌም ትክክል ነው ፈጣሪ ተመስገን የኔም ፀጉር ከጆሮዬ በላይ ግን በቂዬ ነው ተመስገን
የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው እናንተም በጣም አሪፍ ስራ ነው የጀመራችሁት ቀጥሉበት
Endmamer ehita
አቡበከር የሀርቡ የሀገሬ ልጅ ኡፍ ሰላምህ ይብዛ
Mashallah tabarak Allah 🇪🇹💃🇪🇹🚶🇪🇹💃👍👍👏👏👏👏👏🤲🤲🤲💝💝💝💝💝💝💝💝♥️♥️♥️♥️💋💋❤️❤️
Thanks Sayfu
ዋው ደስ የሚል ፕሮግራም በነገራችን ላይ እድሜዋን ከሃያ አመት በላይ አድርጋ እውነተኛውን እድሜ የተናግረች ብቼኛ ሰው ስይፉ እንኳን ደስ አለህ የፀጉር ስጦታ ሊበረከትልህ ነው 😀😀😀😍😍😘😍😘
ይህ የዩቱብ ቻናሌ ነው ድንቅ ድንቅ ቦታወች ገብተው ይመልከቱ፡፡
ዝግጅቱ አሪፍ ነው በታማኝነት ዘርፍ 200ሺ ዶላር የመለሱት ሰውየ ይቅረቡ በጣም ለኢትዮጵያ ህዝብ አስተማሪ ስለሚሆን ።።
Endmamer ehita
የኔ አባት 4 ጡት ነዉ ያለዉ ወላሂ ያአጅበኛል ግን የዚህ ልጅ ቲንሽ ነች ያባቴ 4 ቱም ተመጣጣኝ ናቸዉ አላህ ረጅም እድሜ ላባቶቻችን
እሚመለክክክ አለ እቢት ማለት እነደውቃቢ ያለ ገጠመኝኝኝ ስሚሚ ትጠቀሚያሽ
ሰብስክራይብ አድርገኝ በቅንነት
@@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ ይሄ የተከለከለ ነው የውቃቤ አምልኮ
@@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ ምን🤪
እረጅም እድሜ ለአባቶች ግን ጣት ነው ያልሽው !?ነው ጡት?
ይቺንኮሜንት የምታነቡ ዉድ ሙስሊም እህት ወድሞቸ
አላህ የዛሬ አመትን ከቤተሰቦቻችን ጋ የምንፆም ያድርገን
Ameen
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊
ውዶቼ ደምሩኝ
ቲቲደምሪኝ ቅርታላለሽ
አሚንንን
ፈጣሪ ይጠብቀን እድሚያችሁ ይብዛ
ይህው የኔ ከተወለድኩ ጀምሬ 25አመቴ ከጆረየ በታች እዳይወረድ ፈረሞል ይህው የመዳሜን አስቤዛ ጨረስኩ ለፀጉሬ እነዘይት እነእቁላል እረስቱ በረበሬ ብቻነው የቀረኝ ክክክክ
Kkkkkkk weyne besaq firis ine bicha mirir yaleny meslony neber
ክክክክ እኔም እዳቺ ነኝ ከበርበሪ ውጭ ያልተጠቀምኩት ነገር የለም ላያድግ ቃል ገብቷል
ክክክ
ክክክክ
ክክክክክክ አሳቅሽኝ
የጎጃም የ በህርዳሯ ውብ ፀጉርሽ ድንቅ ነው አቤት 50 እሽ እና 60 እሽ አውጣችሁ ምታጊጡት ይህን የተፈጥሮ ፀጉር ስታዩ ምን ትሆኑ😍😘❤ የፈጣሪ ድንቅ ስራ እረጂም ምላስ ሶስት ጡጥ በጣም ይገርማል🙏
Anam weloya mersa negi yanam rejim new
10q konjo
ምርጥ የሀገሬ ልጆች ይህን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ሰላም ጤና ፍቅር ይስጠችሁ!!
አሜን🥰
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊
ውዶቼ በቀንነት
ደምሩኝ
Amen.amen.amen
የፀጉሩ ነገር እንኳ ስንት ፀጉር ያላቸው ብዙሴቶች አሉ በተለይ በገጠሩሀገር በተፈጥሮተኬሚካል ነፃ የሆነ በውሀብቻየታጠበ ረጂም ፀጉር ያላቸው ነፍሴቶች አሉ
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊
ትክክል
አወ ከሱ የሚበልጥ ብዙ አሉ
ኡናት
@@selamlesewhulutube1992 አዋ እኔም ዞማ ፀጉርያላትአክስት አለችኝ እሪከርዱን እንድትሰብር አስመዘግባታለሁ የሷቢያንስ 1ከ50 ይሆናኔን በዛላይ ብዛቱ የመከርደዱን ነገርደግሞአጠይቁኝ ሽቦ በልት ትክክለኛየሀበሻፀጉርኖ
ኢትዮጵያ ውስጥ በሴፉ ሚዲያ ቀርባ እድሜዋንም ከሀያ አንድ አመት በላይ በትክክል በመናገር ሪከርድ ይዛለች😄😄
ሌላም አለች 50ኛ አመቴን ወደፊት አከብራለሁ ያለች ግን ፊቷ ልጅ ነው የሚመሥለው በጣም ደሥየምትል አይተሻት ከሆነ
ኪኪኪኪ አርቲስት ስላልሆነች ነው አርቲትቶቹእኮየመጀመሪየሰሩትፊልማቸው 21ሊያስቆጥርእያለ እነሱ ገና21ላይናቸው ኪኪኪኪ ገና በእናታቸው ሆድእያሉትወናየጀመሩእኮ ነውየሚመስሉት
@@ተሰፋአንቁርጥ አዎ ለምሳሌ ሄለን ሾ ትክክለኛውን እድሜዋን ነው የተናገረችው
ውቢቷ ጎጃሜ ፀጉሯ ብቻ ሳይሆን መልኳም ሸጋ ነው❤😘
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊
ውዶቼ ደምሩኝ
@@hayatmeka3271 እሺ እህቴዋ
@@Allkebulan እሺ
በጣም ዉብ ነች
👸የኔ ይበልጣል ከሷ ስደት ስለሆኩ እጂ 🥺😍
i love long hair(j love you)
አንቺስ ለምን አቀርቢም በለጡ
ግን ምነው ሚስጥሩ በለጡ ተፈጥሮ ነው ወይስ እክብካቤ የሚያረዝመው ሹክ በይኝ
@@beletulove688እወነት የምርሽን ነው እስት ሃይ በይኝ
ማርያምን የወድሜ ሚሥት ሥድሥት እጣት አላት💚💛💞💚💛💓💚💛💓
Ere ene getan ye eje tat 12 new kegnu 6 graw 6
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
@@hayatyoutube7172 እሽ ዉደ
ሰይፉዬ ኑርልን የሳቃችን ምንጭ ነህ😘
ፎረፎር ይመልጣል እንደ
ይገርማል ሱበሀነክ ያረብ የልጁ ምላስ የልጅቱ ጨዋነት አይናፋርነቷ ደስ ይላል
የእግዛአቢሔር ሰራ ደንቅ ነው 💚💛❤
የኔ ውድ እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዝመው
ፈጣሪ ይባርክሽ እድሜዋን ባለመደበቋ ደስ ብሎኛል
በቀንነት ደምሩኝ
እኔ 19 ነኝ😂😂😂😂
የበለጡ ፀጉር አይበልጥም ተዝች ❤
የጎጃም ሴት ፀጉር የላትም ያልከዉ ልጅ ደህና ነህ ግን!!
ሂደሽ ቴክቶክ ንገሪው😂😂😂😂👍👍
ሞልቶል ጎጃም እና ወሎ
እኛ ቤት የምታግዘን ዳሳሽ ግን የላትም በጣም ይገርመኝል ደግም አያድግም እንደ ምንም ብዬ እሰራት ነበር አንዱን ሳልጨርሰው ማሀል መሀሉ ግን እየላጩት ነው ይህ ባህል ይቁም
ዋውውው እውነት ለመናገር ዛሬግዜ አርቴፊሻል ጸጉር ይሄንንአይነትየሚያምርጸጉር ሀገራችንላይ ሲኖርን መበርታታትአለብን በርቱ
ከፕሮግራሙ ጋር ባይገናኝም እባካችሁ አሽከርካሪዎች በጣም በጥንቃቄ ንዱ የሺህ ቤተሰቦች ቤት በጨለማ ሀዘን ዉስጥ ነው‼️‼️ please please please please please please ‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
👌ትክክል ነህ\ሽ እህቴ\ወንድሜ
ውዶቼ ደምሩኝ
That is true please
ትክክል ከሳምንት በፊት ናዝሬት ላይ ሁለት ከባድ መኪና ተጋጭተው ሹፌር እና እረዳት ወዲያው ህይወታቸው ሲያልፍ አንደኛው ሹፌር እና እረዳት ከባድ አደጋ ደርሶባቸዋል
የት ሀገር ልጅ ነሽ
ዋው ደሰይላል👌👌👌
እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው!
ወወወወወ እግዚአብሔር ይመስገን
ለመጀመሪያ ግዜ ትክክለኛ እድሜዋን የተናገረች ሴት
ክክክክክ
ሰብስክራይብ አድርገኝ በቅንነት
@@መቅዲየክርስቶስባርያ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
በጣም ጎጀ እንቅጫ እንቅጭ እንቅጯን ነው የሚናገሩት
አርቲስት እኮ አይደለቺም ለምን ትደብቃለቺ
እነሱ ናቸው የሚደባብቁ
ማርያምን እኛ ሰፈር ያለች ልጅ ፀግሯ ተረከዝ ላይ ይደርሳል ብትመጣ እኔ አገፋፋታለው
የረጅም ፀጉር ሪኮርድ የያዙት የ60 ዓመቷ ወይዘሮ የሚኖሩት ፍሎሪዳ ውስጥ ነው:: በግሪጎሪያዊያኑ አቆጣጠር በኖቨምበር 11: 2009 ዓ/ም ፀጎራቸው ሲለካ እርዝማኔው 5.96ሜትር ነበር:: በዚህ ዓመት ደግሞ በኢንስታግራም ገፃቸው ላይ የሠፈረው የህይወት ታሪካቸው አሁን እርዝማኔው 33.5ሜትር ደርሷል ይላል::
ሱበሀን አላህ ☝
የኔ ምላስ በጣም አጭር ነው ከጥርሴ አልፎ አይወጣም ግን ስልካችሁን ከየት ላግኝ ስልኩን ምታውቁት በኮሜንት ለይ ፃፍልኝ
ዋው ድንቅ ነው የእርሱ ስራ🙏
ባለ ምላሱ የእባብ መንፈስ ነው የለብህ ወጋሁልህ በጌታ በእየሱስም
በእየሱስ ክርስቶስ ስም
ኑ የጎጃም ሴት ፀጉር የላትም ስትሉ የነበራችሁ ተመልከቱ
ትክክል
ትክክልውዴ
የጎጃም ሴቶች በጣም ቆንጆ ለስላሳ ፀጉር አላቸው ለምን ይላጫሉ ታሪክ ይኖራቸው ይሆን?
ውዶቼ ደምሩኝ
አንድ ፀጉር ያላት ጎጃሜ አገኘን😂😂አብዛኞቹ የጎጃም ሴቶች መላጣ ናቸው ጎጃም ሀገር ሄጄ አይቻለው
ሰይፉ የእናት የወ/ሮ አለሚቱ ፀጉር በጣም ቆንጆ ነው እንዲሁም የእህትየአዲስ የወንድምህ የጥላሁን እንደእድል ሆኖ ያንተ እና የኤርሚይስ ብቻ መላጣ ሆናችሁ እንጂ
አትዘን መላ አምጣ ናችሁ መላጣ አትባሉም
ፍረደብን ነገ ደሞ ከኛ ነው የሚሉት ኸረ ተው seyfiuከየት ነህ ከየት ነሽ አትበሉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናቸው!!
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊
ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት
እውነትሽ ነው እኔም እያልኩ ነበር
ሰይፉሻየ እድሜህን ያርዝምልን በስደት ሁነን ፈታ ታደርገን አለህ
የኔ ጸጉር ከሷ ይበልጣል የምር ሥተኮሰው በቃ ሠይፉ ጋ ምሄድበት መንገድ አገኘሁ ሰይፍዬ ከማዳም ኩሹና ከ 5 ወር በኋላ እመጣለሁ አደራ
ከከከከከ ለዛ ያድርስሽ ከከከከ ማማየ አብሽሪይ
መታደል እንዴት ያምራል
እንኳን በደና መጣክ ሴፍሻ የፈጣሪ ስራ ነው ማቅረባቹ አሪፍ ነው በርቱ
አማራዬ
ሰላም ሰላማችን ያብዛው ዋው ዋው ደስይላሉ ተመስገን ኢትዮጲያ ማእፀነለምለም
ሰይፉ እኔ በመዳቤት ባልሆነ አመጣ ነበር በአረቡ አገር እረጅም ፀጉር በጣም ከባድ ነው ሲያዩት እንዴት ኢትዮጽያዊ ሆነሽ ይይን ያህል ፀጉር አለሽ ይሉናል እእት አማች ነን በፀጊራችን ጉዳይ አረቦቹ ነፃነት አላገኝነምም ኢት ስለሆንን ሌላ ዜጎች አሉ እደኝ ፀጉረም ኢት ግን የመተናኮል አለ ለሀገሬ ሲያበቃኝ እመጣለሁ ሜትር አዘጋጅ ሴፊ
የህታችን ፀጉርማሻአላህ
ድንቅ ልጆች ላይ አንዲት የደብርብርሀን የ 9 አመት ልጅ ፅጉሯ በጣም ረጅም ነው እርግጠኛ ነኝ ይህንን ፕሮግራም አይታ ትቀርባለች ብዬ አስባለሁ ሪከርዱን እሷ ትረከበዋለች
አዉየእሦደግሞእብዛትጋርናዉ።የዝችለሥላሣነዉብዛትየለዉምማሻላህሁሉምያምራሉያገራችንልጆች
ልክነሽአይቻታለሁ በጣምእረጅምነው የዛች በዛ ላይ ህፃንናት
አውን እሸቱ ጋ ቀርባ ነበር
አዎ እሷም አለች
ቴክቶክም በለጡ የምትባለው ትበልጣታለች
ደስ ይላል ሰይፉና ማነው እናመሱግናችኃለን።
አርከዚች ሁለት እጥፍ እሚበልጥ. በስደትየምትኖር ኢትዮጲያዊ. እህታችንአለች. አለች.
ቲክቶክ የምትሰራውንነው አይደል በለጡ ነውስሟ ግን እደሷ በስርአት ብር ይዘው የዛች ይበልጣል
@@TUBE-rv9zs Endmamer
Endmamer ehita
ደምሪኝ አስተዋውቂኝ ደሞ
የሀገሬ ልጆች በርቱልኝ
subscribe bemargi yenem channale betsebe yihonu✅😊
ጎጃሜፀጉርየለዉምያልከዉልጂእደትናህደህናነህ
ሳህ
ንገሪልኝ እማ 😍
እኔም ልል ነበር ወላሂ
ንግሪልኛ እማ
😜😜😜🤣
masha allah 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ወላሂ ከዚህ ይሚበልጡ ፀጉሮች አሏቸው አብዛኞው የሙስሊም ሴቶች ግን አላሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደርገኝ ጌታ ሂጃብ ሂጃብ ሂጃብ ላደባባይ አደለም
ኸረ ውሸት የሙስሊም ሴቶች ደግሞ ምን ፀጉር አላቸው ደግሞ
@@samisahabi9011የት አይትህ ወደ ወሎ ህድ እሥኪ
ሳህ አልሀምዱሊላ ትክክል🎉
እኮ
@@samisahabi9011 ደሞ ለፀጉርም እምነት ከፈላችሁለት ጉድ
እኔም ተሰጦ አለኝ የት ነው እሚመዘገበው?
የተመኙትን ለማግኘት :-ጠንክሮ መማር,መሥራት!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹
በቀንነት ደምሩኝ
እረ ጉድ ሌላ አማራጭ የለም ይሄ አያዋጣም
@@yashiberihun22 ደምሪኝ
@@yashiberihun22 Endmamer ehita
Endmamer ehita
ከዚህ የሚበልጥ ያላት አቃለሁ ያገሬ ልጅ
አቤት የፈጣሪ ስራ ገራሚ ነው ደስ ትላላችው
Endmamer ehita
ሱብሀነክ ያረቢ🙏
እየሱስ ብቸኛ አዳኝ ነው ወደ ዘላለማዊ ህይወት በ እየሱስ በማመን ብቻ አግኙ ።እግዚአብሔር መንገዳችሁን ይባርክ ❤
አሜን እየሱስ ብቻውን ያድናል!!!!
ጀማሪ ጴንጤ
ምስኪን ጼንጤ
ፍሬሽ እረኛ ከብት አያስተኛ
ሞኝ ናችሁ ልበል የፃፋችሁት ኮመንት ምንም ትርጉም የለውም ምን ማለት ነው አዲስ ጴንጤ እኔ ለምሳሌ ግማሽ እድሜዬን በጌታ ቤት ነኝ ለዘላለምም ከእሱ ጋር እሆናለሁ ጳውሎስ እንዳለው ከክርስቶስ ፍቅር ማን ይለየኛል ? የክርስቶስን ፍቅር እስኪ መጀመሪያ ቅመሱት ከዛ በኋላ ታዩታላችሁ ልዩነታችን እኛ መፅሀፍ ቅዱስ እራሳችን ነን የምናነበው እናንተ ደግሞ ሰው ነው የሚያነብላችሁ ያ የሚያነብላችሁ ሰው ግን እውነተኛ የእግዚአብሔር ቃል ሳይሆን ራሱ የፃፈውን የተረት ተረት መፅሀፍ ነው ስለዚህ እውነትን መቼም ማወቅ አትችልሉም እነዛ ሰዎች ወይ ራሳቸው አልዳኑ ወይንም እናንተ እንድትድኑ አይፈቅዱላችሁም ግን እስከመቼ ? ስለዚህ የምመክራችሁ ነገር ቢኖር እባካችሁን መፅሀፍ ቅዱስ አንብቡ ‼️ እውነት ህይወት መንገድ እየሱስ ብቻ ነው ፀመኑ አልቋል እየሱስ ተመልሶ ሊመጣ በደጅ ነው ከዘላለም ሞት አምልጡ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅነት እና በአማላጅነቱ አምናችሁ ዳኑ ንሰሀ ግቡ የመዳን ቀን ዛሬ ነው ነገ የእናንተ አይደለም እየሱስ ይወዳችኋል።
አለኝ ወላሂ እረጂም ፀጉር ,🌹🌹🌹
ማሻአላህ ታድለሽ በጣም ነው የምወደው አግቢኝ
ሰላም ሰይፉ እባክህ ኮመንቴን ካነበብከዉ ኢትዮጵያ የመኪና አደጋ በጣም እየበዛ ነዉ እና እባክህ ስለመኪና አደጋ እያነሳችሁ ብትናግሩ ጡሩ ነዉ የጎደኛየ ባል ትላትና በመኪና አደጋ ሂወቱ አለፈ ወደ ናዝሬት እየሄዱ እየለ ሌሉችም ተሳፋሪ የሞቱ አሉ ልጇ መስሎኝ ነበር ደግሜ ደዉየ ግን ባሏ ነዉ ብለዉ ነገሩኝ በጣም ያሳዝናል ልክ እደዚሁ አቡበከር ከመጣበት አገር ሐርቡ ከተማ የምትባለዉ አገር ልክ እንደዝሁ ረክሻ የሚባሉት መኪናወች ትሕቅ ሰዉ እንደዚሁ በመኪና አደጋ ሂዉታቸዉ አለፈ እና እባካይሁ አንድ ነገር በሉዉ በጣም ያሳዝናል ሰይፊ መልክት አስተላልፍ እስከመቸ ሐዘን 😭😭😭
A 20-year-old student from India's Tamil Nadu state has set the national record for the longest tongue. The Indian Book of Records now lists K Praveen's tongue as measuring 10.8cm እስከ አሁን አንዲት ጡቁር አሜሪካዊ ነበረች የአለም ሪኮርድ የየያዘቹ የምላስዋ ርዝመትም 9.7 ሴ.ሜ ነበር የዚህ ወንድማችን ግን የእውነት 11 ሳንቲ ሜትር ከሆነ ሪኮርዱ በእጁ ያስገቧል
Endmamer ehita
Google 10.1cm
Google 10.1cm
Ere betam yameral sengrh yene konjo semhewn yemletkesw bzu set weh gn knathawn alehaleum egziyabhar yemesgn 😍😍💕 yameral
ምኑም ምኑም የኛ ሆኖ የምስክር ወረቀቱ በባዕድ ቋንቋ መሆኑ በጣም ያሳዝናል! ቢስተካከል‼
ቋንቋዉ ምን ሆነ
አቡበከር የሀርቡ ልጂነህሜሻአላህ
የቃልኪዳንን አለባበስም ሳላደንቅ አላልፍም!
አረ አይሳቅም አምላኬ ሆይ😢😢
እኛ ሙስሊሞች ብንከፍት ብዙ አሉ ዘመዶቼ ከዚህ የበለጠ ነው ያላቸዉ ሲቆርጡት 3 ወር አይፈጅም እድገቱ ይለያል የኔ በየ አመቱ ነበር የሚላጨው ለ 16 አመት አይን ስላለብኝ እየቆሰለ አሁን እልሃምዱሊላህ ሂጃብ መልበስ ከጀመርኩ በኃላ መቁሰል አቆመ ሂጃብ ነው መድሃኒቱ
እና ይሄ ከሀይማኖት ጋር ምን አገናኘው😂
Mayet bichal enayew nebera.
ትክክል ከዚህ የሜበልጥ ጽጉር አለ ግን እንኮን ሜዳያ ላይ እወንድ ፊት አይከፈትም ሀራም ነው
እውነትሸን ነው ወላሂ በጣም ቡዙ እህቶቻችን እንዳላቹህ በደምብ ነው የምናውቀው በቅርብ እህቶቻችንንና ዘመዶቻችንን እያየነው ስለሆነ እደግፍሻለሁ ሀሳብሸን በግልፀ አህቶቻችንም እንዳላቹህልን አደባባይ ወጥተሽ ስለነገርሽልን በጣም ደስ ብሎኛል
አማራዬ በሁሉ አንደኛ 🇨🇬🇪🇹🇪🇷🥰🥰
ግሩም ነው ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ሲያምሩ
እኛ ሰፈር ነጭ ተወልደዋል እህትማማች ናቸው