"አማራውን መግፈት ይቅር" ሁሉም የኢትዮጵያ ደም ውስጥ ያለውን አማራ ገፍተህ ሀገርን ሀገር ማድረግ አይቻልም | መምህር ታዬ | Taye Bogale

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 79

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 2 года назад +12

    መምህር ታየ ቦጋለ የምንወድህ በምክንያት ነው እግዚአብሔር ከጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከጠላት ሴራ ሁሉ ይጠብቅህ🙏❤

  • @tadelechgebru4565
    @tadelechgebru4565 2 года назад +4

    እናመሰግናለን 🙏

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад +5

    ሠላምን ለሐገራችን
    ፍቅርን ለሕዝባችን
    ያድርግልን
    ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒👏👏👏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

  • @gashawfiseha2491
    @gashawfiseha2491 2 года назад +5

    በጣም የማደንቅህ እውነተኛ ኢ ት ዮ ጵ ያ ዊ !!! ለዘላለም ኑርልን!!!

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад +7

    ጀግኖቻችን እሸቴ ና ይታገሱ እሸቴ ሁሌም እናስባችኋለን
    ነፍሳችሁን በአፀደ ገነት ያኑርልን😭😭😭😭😭😭

  • @teshomebeshahad4935
    @teshomebeshahad4935 2 года назад +7

    አይ ታዪ እድሜና ጤና ይሰጥህ ጀግና ኑርልን

    • @Amharictube
      @Amharictube  2 года назад

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад +4

    መምህር ታዬ ቦጋለ ፈጣሪ አንተንና የአንተን አይነቶችን የእውነት ጮራዎችና
    የኢትዮጵያ ደካማ ጎኗን ፈጣሪ ይጠብቅልን።💚💛❤💒💒💒👏👏👏👏🕌🕌🕌🕌☝☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @teshomebeshahad4935
    @teshomebeshahad4935 2 года назад +8

    አይዞህ አንተ ገና ትልቅ ሰው ትሆናለህ መልካም ኢትዮጰያዊ ነህ ታዬ በሳል ሰው

    • @Amharictube
      @Amharictube  2 года назад

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @tamenebirehane2645
    @tamenebirehane2645 2 года назад +2

    ታዬ ኑርልኝ ተወካይ ምክርቤቶቸ ገብተህ አስተምርልን።

  • @eteneshseyoum4186
    @eteneshseyoum4186 2 года назад +2

    ጀግኖች ነህበእውነትነውየምትናገረው እግዝአብህርይጠብቅ

  • @danielgebrestadik5816
    @danielgebrestadik5816 2 года назад +4

    Well done, tell them this is what we all should do.

    • @Amharictube
      @Amharictube  2 года назад

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @amengetachew5963
    @amengetachew5963 2 года назад +5

    መምህር ታየ ታላቅ ሰውነህ ሉኡል እግዝአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን

  • @orthodoxy-s8z
    @orthodoxy-s8z 2 года назад +3

    THIS MAN IS A LEGEND IN THE HISTORY OF ETHIOPIA

  • @Aaa-yl8mm
    @Aaa-yl8mm 2 года назад +1

    መምህር ታየ የሀቅ ሰው ኑርልን ወንድም አለም

  • @meretwork
    @meretwork 2 года назад

    መምህር ቦጋለ እግዚአብሔር እድሜና ጤና የምትወዳት ሀገርህንና ፍትህን የምትወድ ውድ ወንድማችን እናመሠግናለን ከክፉ አድብቶ ሴራ ከሚጎነጉን ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏

  • @godolias8228
    @godolias8228 2 года назад +3

    We have one enocent and Brave Person from Oromo tribe, Taye Bogale

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu 2 года назад

      ያልታጠቁን ኒፅሃንን መግደል ለሚድራቺን ቲልቅ የደም እዳ ነው ሸኔ ፈጣሪ ያጥፋው የታርክ አተላ

  • @ssds463
    @ssds463 Год назад

    የኔአባት''የእውነትጀግና""ሽአመትኑርልን""እነኝሕንደቆሮ"""አምላኬሖይ"""እነኬኛንአጥፋልን""ግፋበዛ

  • @sameeraahmed5481
    @sameeraahmed5481 2 года назад

    የአማራዬጀግኖች አርበኞች ፋኖወቻችእሸቴ ሞገስ ይታገሳል እሸቴ ነብስ ይማር ጀግና ናችሁ ጀግና አይሞትም ስማችሁ ሲነሳ ሲታወስ ይኖራል 😍😭😭😭😭😭😭😭

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +1

    ጀግና የኦሮሞ ነፍጠኛ ነህ 😘😘💪🏿💪🏿
    እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏🏿

    • @Amharictube
      @Amharictube  2 года назад

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 2 года назад +1

    GOD BLESS YOU 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @wedyeyegzaw2793
    @wedyeyegzaw2793 2 года назад

    Thank my brother

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 2 года назад +2

    Thank you Teacher Taye!!
    The real Ethiopian & the truth person::
    Stop genocid Amhara ::

  • @hdghjklxchhj3050
    @hdghjklxchhj3050 2 года назад

    ፈጣሪ ይባርክህ ጀግናነህ

  • @huyu2490
    @huyu2490 Год назад

    አሏህ ይጠብቅህ ጀግናው

  • @solomon6733
    @solomon6733 2 года назад +1

    ባለቤት የሌለው ከተማ!!!!!

  • @munamehamed3100
    @munamehamed3100 2 года назад

    ታየንጹሁአማራአይጠላህም።የሚጠላህእገዳውሥጥየተገኝ።አማራለነፍሤብሎያሣደገውነው።ሥለዚህአይግረምህሰሀንላሹነውየሚጠላህጠላህአልጠላህምንያመጣል።ፈጣሪአይጥላህ።ሥለዚህበርታ

  • @ኢትዮጵያስላም
    @ኢትዮጵያስላም 2 года назад

    ትክክል

  • @k2910
    @k2910 Год назад

    ጀግናነህእኮ ግንአሏህይጠብቅህ እጅአይገባህም ነበርሽልማት እንጅእንዴት እህህህ

  • @tube6172
    @tube6172 2 года назад +2

    አሪፍ ሰው

    • @Amharictube
      @Amharictube  2 года назад

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @meniyesherif6429
    @meniyesherif6429 2 года назад

    ፈጣሪ ይጠብቅሕ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @አበራሰይድ
    @አበራሰይድ 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ውስጤ ነህ

  • @ማርታከበደ-ቐ8ዘ
    @ማርታከበደ-ቐ8ዘ 2 года назад +3

    እንዳንት ይል ሺዪ ወለድ

    • @Amharictube
      @Amharictube  2 года назад

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @teddysiyoum5612
    @teddysiyoum5612 2 года назад +1

    እሸቴ ሞገስ እና ይታገስ በሂወት ተርፈዉ ቢሆን ኖሮ ዛሬ በአብይ ገረዶች( በአዴኖች )ፅንፈኞች ተብለዉ ይሳደዱ ነበር፤
    እዉነታዉ ይሄዉ ነዉ!!
    ኢትዩጲያ ሀገሬ ሞኝነሽ ተላላ
    የሞተልሽ ………… መምህር ታዬ ጨርስልን!!
    ዛሬ ፋኖን የሚያሳድዱት ትናንት እነ እሸቴ ና ፋኖዎች ሀገር ሲያድኑ በአዴኖች ግን ገንዘብ ዘርፈዉ “ዝመት ለፓንፕ ዝመት ለትራክተር” ከሚል የአይምሮ በሽተኛ ጋር በሀገራችን ይቀልዱ ነበር ፣ 💚💛❤️

  • @genetwasse3542
    @genetwasse3542 2 года назад +2

    Mirt sew❤❤❤❤

    • @Amharictube
      @Amharictube  2 года назад +1

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @bsbdbdbsbbd9837
    @bsbdbdbsbbd9837 2 года назад +2

    አውነት ተናግሮሞሞት

  • @rahelbelete2594
    @rahelbelete2594 2 года назад

    Smart,tubarek

  • @haymanotamare6747
    @haymanotamare6747 2 года назад

    መምህር. ይቅርታ አድርግልኝና አማራ በርግጠኝነት አንተን ወይም ሀገሩን የሚወድን አይሰድብም እርግጥ ነው ስንት ባንዳ አለ አማራ ሳይሆን አማራ ነኝ የሚል

  • @HaniHani-u4q
    @HaniHani-u4q 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hailetibebu7669
    @hailetibebu7669 2 года назад

    My man well saying. 💯

  • @yonasabebe987
    @yonasabebe987 Год назад

  • @bsbdbdbsbbd9837
    @bsbdbdbsbbd9837 2 года назад

    እንኳደሰአለህ

  • @thgeneralservice6373
    @thgeneralservice6373 2 года назад

    እባካችሁ
    በምላሳችሁ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ
    የምትሉ የኢትዮጵያን ስም አቆሸሻችሁ
    ኢትዮጵያን አዋረዳችሁ
    የሞቱላትን የሰሩላትን ልጆቹዋን ያስተማሩላትን
    አብራችሁ የሚያወሩላትን ታሞግሳላችሁ

  • @ayaladine1400
    @ayaladine1400 2 года назад

    በጣም የሚገርመው ብዙ ሰው ታሪክ አለማዎቁ ነው፡፡ ስለ ሚኒሊክ ሲነሳ ምንም የማያውቁ ሰዎች ብዙ ናቸው ፡፡
    እውነቱ እንዲህ ነው፡፡
    1. በሚኒሊክ ዘመን ጡት ተቆርጧል? መልስ አዎ፡፡ ማነው ቆራጩ? ወምሼ፡፡ ማነው ወምሼ? ወለጋ እና ምእራብ ሸዋ፡፡
    2. በመለስ ዜናዊ ዘመን ጡት ተቆርጧል? ; መልስ አዎ ማነው ቆራጩ? ወምሼ፡፡ በደኖ፣ ምእራብ ወለጋ፣ አርባጉጉ
    3. በአብይ ዘመን በአንድ ቀን 6000 ንጹሀን ከመስጊድ እየተወሰዱ ተገድለዋል? ; አዎ የት ነው የተገደሉት ? ወለጋ፡፡
    በምድር ላይ እንደ ወለጋ ጨፍጫፊ የለም፡፡

  • @girmamogus4975
    @girmamogus4975 2 года назад +1

    Tell them like it is!

  • @hannabirhanu1504
    @hannabirhanu1504 2 года назад

    🙏🇨🇬🙏

  • @sofiamohabaw8814
    @sofiamohabaw8814 Год назад

    Mmhery tayeye bgale fterye ytbkhey berta

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina 2 года назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭 hagereee tesfa edme leAbiy techawetebin.

    • @Amharictube
      @Amharictube  2 года назад

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @samsonaddis229
    @samsonaddis229 2 года назад

    💚💛❤🙏🏾Memeher Taye bogale ye ethiopia yewenet abatachen areko asabe enwedehalen . anten yemesedeb Amhara yabede balege Amhara becha new weyem be Amahra sem yemeneged junta mehon alebet. Sorry .Ante bezemenachen talak ye tarek mehuer sew lek asetemerhenal Betam enamesegenhalen. egzabehair kegoneh hono ken betesebocheh yetebekeh Be heyeweteh ye ethiopian bego neger yasamah ayezoh wendeme 🦾🦾🦾🙏🏾💚💛❤🙏🏾

  • @blessed1914
    @blessed1914 2 года назад +1

    መርጦ ኣልቃሽ

  • @atsetewodros2881
    @atsetewodros2881 2 года назад

    abo ante tileyaleh

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu 2 года назад

    ሁሌም የህሊና ሰው ለሰመያዊ ቤትክ ለነፍስክትልቅ ስራ ነው ታሪክ የሌለው ሸኔ ግን ኒፅሃንን ገሎ የት ሊደረስ? አማራ እትዮጵያ አትፍረስ ስለሚል እንጂ መጀመርያ እኔ ልዳን ብሎ አንድ ሆኖ ቢነሳ እንዲ ባልተሆነ ነበር አማራ ክልል መሬቱ ሰፊ ነው ዳር ዳሩ ለም ነው እየሰፈሩ መከተም ይቻላል እኮ ለምን ይለቁ???

  • @eliasabebe4410
    @eliasabebe4410 2 года назад

    Taye Bogale is one of the individuals who are the agent of Abiy whose assignment is to confuse the Ethipianist,Amaharas and Addis residents. If Taye wants to unity of Ethiopian and the independence of Addis residents, he should teach the radicals young oromos who were preached hate against Amaharas a d Ethiopian since thier childhood.???

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 2 года назад

    Felashaa, ke’mant, Bulga, Argoba, Wey’too, Menzze, Awe, Ka’yela, shenashaa, Menjarr, Ku’nfel, Hemtie, GAFAT, etc (amhara ) identity’s !!! 😆 😂 😆 😂 mekonen leake 😂

  • @abnetsolomon3777
    @abnetsolomon3777 2 года назад

    Ende adisaba sew zerega yelm

  • @tsehaygirma6953
    @tsehaygirma6953 2 года назад

    የአማራ አምላክ አንድ ቀን ይነሳል ሌሎች በተራቸው አንገታቸውን ይደፋሉ በቀል የእግዚአብሔር ነው ሌላው ቢቀር ምንም ያላደረጉ ሕፃናት ደም ገና ይፍርዳል መልስም በቅርብ ይመጣል ማንም ተደስቶ ማንም አያዝንም ማንም በልቶ ማንም አይራብም ማንም ሞቶ ማንም አይኖርም ፍርዱን እንዲያሰማን እንፀልያለን ይፈርዳልም፡፡፡፡፡፡፡፡፡ አማራነት ኢትዮጵያዊነት ከአማራ ተማሩ ዘረኞች እውነት ሁልግዜ ፈተና ይበዛባታል ግን ታሸንፋለች እውነትን ማሸነፍ አይቻልም፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡

    • @legessehailu8690
      @legessehailu8690 2 года назад

      የሌባ ልጅ። በምላስ ሳይሆን በጀግንነት ተዋግተህ ስልጣን አግኝ።

  • @belinamerdasa3633
    @belinamerdasa3633 2 года назад

    Albaatii; Finfinneen kan Oromooti. beektes wallaltes waan fiddu hin qabdu.ofii faaggista malee.

  • @galetebekele3170
    @galetebekele3170 2 года назад +1

    ውሸታም ነህ ከአድሳበ ምን አለህ ስልቸ ውስጥ ተስረ መተ አሁን እንድስታወረ አታፍርም

    • @MN-xf8xu
      @MN-xf8xu 2 года назад

      መምሀር ሳይናገር የቀረበት የለም ውሸት ክህደት ሌቢነት ለቂማላም ቲግሬ ባህላቹ ነው ዚም በል አንቴ ጢንብ ቲግሬ ሲምከን ቀየር እናቴ ኢባቦች ሸኔ ወለጋ ተርቦ የሰፈረው ቲግሬ ነው ዛሬ እንድ ምታስቸግሩትአናንተ ናቹ የተረገማቹ አቡ ብጨከን ያጠፋቹ ነበር መጥፋትም አለባቹ የንፅሃን ደም መፍሰስ የማይገደክ ዘረ ሰይጣን እናተማ ምን አለባቹ ሎሮምያ የደም እዳ ነው እንጅ

  • @blessed1914
    @blessed1914 2 года назад

    ራስ ኣሉላ ፡ ሓጼ ዮውሃንስ፡ ባሻይ ሃጎስ፡ ዘራይ ደረስ ራእሲ ተሰማ፡ ራእሲ ወልደሚካኤል ወዘተ ኣታውቃቸውም።

  • @UmerYusuf-k8e
    @UmerYusuf-k8e 3 месяца назад

    ሰዉሁኖከሰዉበላይየማያስብእንዳንተለእዉነትየቆመበዚህጊዜማንምየለምፈጣሪይጠብቅህ=

  • @barcoteabenet1511
    @barcoteabenet1511 2 года назад

    በለው በለው ይሄ ደሞ የማንን ቀዳዳ ነው ኢትዮጵያን እያፈረሰ ያለው ጋብዛቹህ ያስገባችሁት የውጭ ወራሪን ሻኢቢያን አስወጡ ከዛ ስለአዲስ አበባ ታወራለህ

  • @berhanubirra7334
    @berhanubirra7334 2 года назад

    ድቃላ ዶማ ራስ ውሸት እንጅ እዉነት የማትወድ

  • @blessed1914
    @blessed1914 2 года назад

    በዚህ ዘመን እንደ ትግራይ ህዝብ የተገፋ ኣለ እንዴ ለምን ወጥተህ ኣልተናገርክም? ወይስ ያንተ ኢትዮጵያ ትግራይን ኣታጠቃልልም ወይም ትግራውያን ላንተ ሰዎች ኣይደሉም።
    ስለ ገፊ ስታለቅስ እስከመቸ?

    • @semira-g2r
      @semira-g2r 2 года назад +1

      ወያኔማ ፈልጋችሁት ነዉ የወሎና የአፍሪ እናቶች እባ ይፍረዳል ገና

  • @blessed1914
    @blessed1914 2 года назад

    ድሃ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ ኖሮ ደርቆ ይሞት ነበር ነው ያላችሁት። መብታቹ ነው በህልማቹ ያለማችሁትን ብትጽፉና ብትተርኩ። የውሸት ኣባት