Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ትክክለኛው የመምህር ፋንታሁን ዋቄ የዩቲዩብ ቻናልን Orthodoxy and Secularism ብለው ያገኙታል ሰብስክራይብ በማድረግም ሙሉ ቪዲዮዎቻቸውን መከታተል ይችላሉ
አስተያየት ሰጭው ወንድሜ በጣም ነው የማከብርስ ።እግዚአብሔር ልቦናህን ይባርክልህ።መምሕርም እውቀትና ጥበብን አንድዩ ባርኮና ቀድሶ ያብዛለወት።የእርስዎ ትምህርት ነው ሕወት ሆኖ የያዘኝ።
በጣም አስተማሪ ቃለምልልስ ሆኖ ነው ያገኛሁት።ሁለታችሁንም አመሰግናለሁ
ክብር ለመምህር ፋንታሁን❤❤❤❤
ድንቅ,የበሰለ,መደማመጥ ያለበት ውይይት ነው። ሁሌም በዚ መንፈስ መነጋገር ብንችል መፍትሔን እጃችን ላይ ማስቀመጥ እንችላለን። አለመግባባታችንና ለመግባባት አለመወያየታችን ዋጋ አስከፍሎናል መፍትሔም ከኛ እርቃለች። እግዚአብሔር ይርዳን🙏በርቱ። መምህር ብዙ ጊዜ አዳምጬሀለው ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ። እግዚአብሔር ያክብርህ🙏እመ ብርሀን ትጠብቅህ🙏
እኔ ሙስሊም አማራ ነኝ !.ሁሌ ነው የማዳምጣቸው አብዛሀኛውን ግዜ ስለ ኦርቶዶክስ ብቻ ቢሆንም የሚወራው ግን ይሄም ቢሆን ሀገርን ስለሚመለከት አዳምጠዋለሁ ምክንያቱም ስለ ሀገሬ ኦርቶዶክሶች ስለሆነ የሚነገረው !.ይሄን የሙስሊም ወንድሜን እንደ የእርሰዎን ስለ ሀገር ትምህርት አዳምጦ አስተያየትም ስለሰጠ በጣም ደስ ብሎኛል !ምክንያቱም ሙስሊም ሁኖ የርሰዎን ሀገራዊ ትምህርት የሚከታተል እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር ግን እንደኔ የሚያዳምጥ ሙስሊም ወንድም ስላገኘሁ.
በጣም ጥሩ ውይይት ነው በዚህ መልኩ መመካከር መወያየት ቢቻል ብዙ ነገር ተግባብቶ መስራት ይቻል ነበር ሁለታችሁንም እናመሰግናለን
መም ፈንታሁን ዋቄ እጀግ በጣም የተመቸኝ አመለካከት ሰንዝረሀል ።ምሁር አመለካከት በመሆኑ አመሰግንሀለሁ ።
ዋው ሁለታችሁንም እናደንበቃለንመምህር ቃለህይወትን ያሰማልንእንዲ በማስተዋል የሚጠይቅ ሰው ደስ ይላል
መምህር የቤተ ክር/ን አምላክ ይጠብቅዎት እኛ እንዘርፋታለን እርስዎ እንደ ዮሐንስ አፈወርቅ እስከ መሰደድ ደርሰው ዋጋ እየከፈሉ ነው ለሀገርዎ ያብቃዎ
perfect question and perfect answer .
መምህር እናመሰግናለን
መምህር ኑርልን ፈጣሪ አይለይህ ሁሉም ሰው ሰው አይደለምና ሰው የሆነ ብቻ ነው ጬኸትክን የሚረዳህ ትውልዱ አእምሮው በበረኪና ዘር ታጥቧልና አንተ ግን ለእውነት ስትል ተንከራተት ደስ ያለኝ የስደት መንገድ ጠራጊህ የዓለም ፈጣሪ ስለሆነ ነው "ከአንዱ ሀግር ሲአሳድዷችሁ ወደ ሌላው ሽሹ " ይላል ሌላው ተመየጥ ኀዳጠ እስከ የሀልፍ መዓቱ ለእግዚአብሔር የእግዚአብሔር መዓት እሰሚአልፍ ድረስ ወደ ሌላ ሀገር ሽሽ"
አንዳንድ ፅንፈኛ ሙስሊሞች ከነሱ ዕቃ እገዛቸዋለው እነሱ ግን ከእኛ አይገዙም ምክንያቱም ተምረው የሚመጡትን ነው እኔ በበኩሌ ከነሱ አልገዛም!😭
በትክክል እኔም አውቃለሁኝ በተለይ ስልጤዎች በጣም መሰሪዎች ናቸው እና እኛ ማለት እውነትም ፍቅር ሐይማኖት ነው ያለን ምንም ውስጣችን የሌለን ነን እና ልክ ነሽ /ነህ
በግልፅ አይደል እንዴ እናንተ በሚዲያ ከስልጤ ና ከሙስሊሙ እንዳትገዙ የምትሉት የኛን እስኪ አንድ ማስረጃ አምጣ ዘመድኩን በግልፅ ነው የተናገረው ለማንኛውም ኦርቶዶክስን አትወክሉም ምንምም አትጎዱም ብንከባበር ብቻ ነው የምንቀጥለው አንድ ከታሪክ አትማሩም እድሜ ልክ ኔጌቲቭ የጦርነት ወሬ
መምህር ሠላሞት ይብዛ ሰው በጠፋበት በዝህ ክፉ ጊዜ ሰው ሆነው ስለምያበረቱን ስለ ምያጠነክሩን በቤተክርስትያን ስም እናመሰግናለን ፈጣር ይጠብቆት
መምህር ምንም ያልተቀላቀለ ንፁህ የስላሴ ልጅ እድሜ ይስጥልን ❤❤
መምህር ፋንታሁን የቤተ ክርስቲያን አምላክ ይጠብቅዎት እኛ ምንደኞቹ እንዘርፋታለን እርስዎ ግን እንደ ዮሐንስ አፈወርቅ እስከ መሰደድ ደርሰው ዋጋ እየከፈሉ ስለሆነ የእውነት አምላክ ዋጋዎትን ይክፈልዎት
ብስለት+ትህትና+ክርስቲያናዊ እውቀት። እድሜ ከ ጤና ይስጥልን
መምህር ጥዑም አስተያየት ነው❤
Teyakim melashem endihe sihon dese yelale. Tebareku
Betam astaw teyaqi, thank youEnamesegnalen memeher
Brilliant comments and brilliant answers
Bertu wendem Memeher Fantahun
ሰላም ለሁላችን ይሁን በመጀመሪያ ጠያቂውን ወንድምን ሳላደንቅ አላልፍም በመቀጠል መምህር አውነት አውነት መንፈስ ቅዱስ በርሶ ላይ ሲሰራ ይታያል አግዚአብሔር ለዘላለም የትመሰገነ ይሁን ለርሶም ረጅም አድሜ ይስጥልን አሜንንን.
ሁለቱን እምነቶች እንዲከባበሩ መስራት ኢትዮጵያን ያድናል ።
Memihir EGZABIHER yibarkih Edmena Tenawin Abizto yisitih
የሐዋርያት ኦሪጅናሉ ትምህርት ! መምህር እኔ ብሳሳት ቤተ ክርስቲያን አትወቀስም ያሉት ስንቶች ይማሩበት ይሆን?
ያልገባችሁ ነገር እነ አቶ ሙጅብ አሚኖ እነ ጋሽ አህመድ ጀበል ...እነሱን ተከትለው የሚነጉዱ እስልምና ያልገባቸው ሙስሊም ነን የሚሉ ሰዎች ናቸው እንጅ ሙስሊም እውነተኛ ነው ..እንጅ በፖለቲካ በዘር በሰፈር አይለካም አይለካ'ም...አይደለም የሰውን ልጅና ለእንስሳት ብሎም ለእጽዋት ቦታ የሚሰጥ ነው እዝነት ያለው ነው የሠላም ሀይማኖት ነው ግን በነዚህ የፖለቲካ-ሙስሊም ነን ባዮች ይሄም እንዳልሆነ ታሪክ እያበላሹ ነው!.ይሄው በነሱ ስም እኛ ሙስሊሞች እየተሰደብን ነው .እባካችሁ እነዚህን ሰዎች ከሙስሊሙ ኡማ ወይም ማህበረሰብ ለይታችሁ ማየት አለባችሁ.በተለይ የኢትዮጵያ ሙስሊም በመተጋገዝ በመከባበር እንጅ በቆሻሻ ተግባር አይታወቅም ነበር!.
በተለይ ሙስሊም ወገኖቼ አትሞኙ ብልፅግና ጭር ሲል ስለማይወድ የሚቆሰቁሰውን ተንኮል ባትመቻቹለት። በእምነት ተቻችሎ የሚኖርባት ለአለም ምሳሌ የሆነች ሀገርን ስንት ዘመንስ ሙስሊም ከክርስቲያን ጋር በፍቅር የኖርንባትን ሀገር ዛሬ በጥባጩ ብልፅግና ፍላጎትን እናክሽፍበት።በሰፈሬም በሌላውም ሰፈር ክርስቲያኖች ከሙሲልሙ ጋ የአራስ ገንፎ በአንድ ትሪ በአንድነት በፍቅር አብረን እንበላለን ስለዚህ ለብልጽግና ተንኮል አንመቻች።
Endet eko endememechegn memehir Fantahun E/r yebarkeh
ለዚህ ቻነል ምስጋናዬን የማቀርበው: አንድም ምንጭ ጠቅሶ ስለሚያቀርብ ነው:: ሁሉም ቢለምድበት መልካም ነው!!!
እናመሰግናለን 😊
መምህርየ ሰዉኮ መረዳት ያቃተዉ ማለት ትላንትና በፈጠራ ትርክት ብሬን ወሽ የሆኑት ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ሃገር ገነባችና ህግን ያስተማረች አቃፊ የሆነች መሆኗን እና የተዋህዶ ሰላም ለሃገሪቱም ለማንኘዉም ህዝብ የሰላም መድረክ መሆኖን ያለመረዳታቸዉ ነዉ ደግሞም ማንም እየመጣ ኦርቶዶክስና አማራን ለማጥፋት የሚነሳዉ የኢትዮጵያ ዋና የሰላሟና የደህንነቷ መገለጫ ስለሆኑ ነዉ
ኢትዮጵያ ውስጥ በዘር ያልሆነ ነገር ካለ ንገሩኝ። የመኪና ታርጋ ባንክ ሁሉ ነገር ለምን አይቀርም
መምህር እንዲህ ቅንጭብ እያደረጉ እየወሰዱ እኮነው የሚያባሉን
ማንኛውም የውጭ ጠላት በመጣ ቁጥር ማጥፋት የሚፈልገው በዋናነት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ነው። ይሄንን ደግሞ በጽሑፋቸውም በድርጊታቸውም በገሃድ ገልጸውታል።
Ethiopia muslim are ethiopian not Arab
መምህር አንተም ጠያቂውም ለሀገር አሳቢዎች ናቹህ።
ትክክለኛው የመምህር ፋንታሁን ዋቄ የዩቲዩብ ቻናልን Orthodoxy and Secularism ብለው ያገኙታል ሰብስክራይብ በማድረግም ሙሉ ቪዲዮዎቻቸውን መከታተል ይችላሉ
አስተያየት ሰጭው ወንድሜ በጣም ነው የማከብርስ ።እግዚአብሔር ልቦናህን ይባርክልህ።መምሕርም እውቀትና ጥበብን አንድዩ ባርኮና ቀድሶ ያብዛለወት።የእርስዎ ትምህርት ነው ሕወት ሆኖ የያዘኝ።
በጣም አስተማሪ ቃለምልልስ ሆኖ ነው ያገኛሁት።
ሁለታችሁንም አመሰግናለሁ
ክብር ለመምህር ፋንታሁን❤❤❤❤
ድንቅ,የበሰለ,መደማመጥ ያለበት ውይይት ነው። ሁሌም በዚ መንፈስ መነጋገር ብንችል መፍትሔን እጃችን ላይ ማስቀመጥ እንችላለን። አለመግባባታችንና ለመግባባት አለመወያየታችን ዋጋ አስከፍሎናል መፍትሔም ከኛ እርቃለች። እግዚአብሔር ይርዳን🙏በርቱ። መምህር ብዙ ጊዜ አዳምጬሀለው ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ። እግዚአብሔር ያክብርህ🙏እመ ብርሀን ትጠብቅህ🙏
እኔ ሙስሊም አማራ ነኝ !.
ሁሌ ነው የማዳምጣቸው
አብዛሀኛውን ግዜ ስለ ኦርቶዶክስ ብቻ ቢሆንም የሚወራው ግን ይሄም ቢሆን ሀገርን ስለሚመለከት አዳምጠዋለሁ ምክንያቱም ስለ ሀገሬ ኦርቶዶክሶች ስለሆነ የሚነገረው !.
ይሄን የሙስሊም ወንድሜን እንደ የእርሰዎን ስለ ሀገር ትምህርት አዳምጦ አስተያየትም ስለሰጠ በጣም ደስ ብሎኛል !
ምክንያቱም ሙስሊም ሁኖ የርሰዎን ሀገራዊ ትምህርት የሚከታተል እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር ግን እንደኔ የሚያዳምጥ ሙስሊም ወንድም ስላገኘሁ.
በጣም ጥሩ ውይይት ነው በዚህ መልኩ መመካከር መወያየት ቢቻል ብዙ ነገር ተግባብቶ መስራት ይቻል ነበር ሁለታችሁንም እናመሰግናለን
መም ፈንታሁን ዋቄ እጀግ በጣም የተመቸኝ አመለካከት ሰንዝረሀል ።ምሁር አመለካከት በመሆኑ አመሰግንሀለሁ ።
ዋው ሁለታችሁንም እናደንበቃለን
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
እንዲ በማስተዋል የሚጠይቅ ሰው ደስ ይላል
መምህር የቤተ ክር/ን አምላክ ይጠብቅዎት እኛ እንዘርፋታለን እርስዎ እንደ ዮሐንስ አፈወርቅ እስከ መሰደድ ደርሰው ዋጋ እየከፈሉ ነው ለሀገርዎ ያብቃዎ
perfect question and perfect answer .
መምህር እናመሰግናለን
መምህር ኑርልን ፈጣሪ አይለይህ ሁሉም ሰው ሰው አይደለምና ሰው የሆነ ብቻ ነው ጬኸትክን የሚረዳህ ትውልዱ አእምሮው በበረኪና ዘር ታጥቧልና
አንተ ግን ለእውነት ስትል ተንከራተት ደስ ያለኝ የስደት መንገድ ጠራጊህ የዓለም ፈጣሪ ስለሆነ ነው "ከአንዱ ሀግር ሲአሳድዷችሁ ወደ ሌላው ሽሹ " ይላል ሌላው ተመየጥ ኀዳጠ እስከ የሀልፍ መዓቱ ለእግዚአብሔር የእግዚአብሔር መዓት እሰሚአልፍ ድረስ ወደ ሌላ ሀገር ሽሽ"
አንዳንድ ፅንፈኛ ሙስሊሞች ከነሱ ዕቃ እገዛቸዋለው እነሱ ግን ከእኛ አይገዙም ምክንያቱም ተምረው የሚመጡትን ነው እኔ በበኩሌ ከነሱ አልገዛም!😭
በትክክል እኔም አውቃለሁኝ በተለይ ስልጤዎች በጣም መሰሪዎች ናቸው እና እኛ ማለት እውነትም ፍቅር ሐይማኖት ነው ያለን ምንም ውስጣችን የሌለን ነን እና ልክ ነሽ /ነህ
በግልፅ አይደል እንዴ እናንተ በሚዲያ ከስልጤ ና ከሙስሊሙ እንዳትገዙ የምትሉት የኛን እስኪ አንድ ማስረጃ አምጣ ዘመድኩን በግልፅ ነው የተናገረው ለማንኛውም ኦርቶዶክስን አትወክሉም ምንምም አትጎዱም ብንከባበር ብቻ ነው የምንቀጥለው አንድ ከታሪክ አትማሩም እድሜ ልክ ኔጌቲቭ የጦርነት ወሬ
መምህር ሠላሞት ይብዛ ሰው በጠፋበት በዝህ ክፉ ጊዜ ሰው ሆነው ስለምያበረቱን ስለ ምያጠነክሩን በቤተክርስትያን ስም እናመሰግናለን ፈጣር ይጠብቆት
መምህር ምንም ያልተቀላቀለ ንፁህ የስላሴ ልጅ እድሜ ይስጥልን ❤❤
መምህር ፋንታሁን የቤተ ክርስቲያን አምላክ ይጠብቅዎት እኛ ምንደኞቹ እንዘርፋታለን እርስዎ ግን እንደ ዮሐንስ አፈወርቅ እስከ መሰደድ ደርሰው ዋጋ እየከፈሉ ስለሆነ የእውነት አምላክ ዋጋዎትን ይክፈልዎት
ብስለት+ትህትና+ክርስቲያናዊ እውቀት። እድሜ ከ ጤና ይስጥልን
መምህር ጥዑም አስተያየት ነው❤
Teyakim melashem endihe sihon dese yelale. Tebareku
Betam astaw teyaqi, thank you
Enamesegnalen memeher
Brilliant comments and brilliant answers
Bertu wendem Memeher Fantahun
ሰላም ለሁላችን ይሁን በመጀመሪያ ጠያቂውን ወንድምን ሳላደንቅ አላልፍም በመቀጠል መምህር አውነት አውነት መንፈስ ቅዱስ በርሶ ላይ ሲሰራ ይታያል አግዚአብሔር ለዘላለም የትመሰገነ ይሁን ለርሶም ረጅም አድሜ ይስጥልን አሜንንን.
ሁለቱን እምነቶች እንዲከባበሩ መስራት ኢትዮጵያን ያድናል ።
Memihir EGZABIHER yibarkih Edmena Tenawin Abizto yisitih
የሐዋርያት ኦሪጅናሉ ትምህርት !
መምህር እኔ ብሳሳት ቤተ ክርስቲያን አትወቀስም ያሉት ስንቶች ይማሩበት ይሆን?
ያልገባችሁ ነገር እነ አቶ ሙጅብ አሚኖ እነ ጋሽ አህመድ ጀበል ...እነሱን ተከትለው የሚነጉዱ እስልምና ያልገባቸው ሙስሊም ነን የሚሉ ሰዎች ናቸው እንጅ ሙስሊም እውነተኛ ነው ..እንጅ በፖለቲካ በዘር በሰፈር አይለካም አይለካ'ም...
አይደለም የሰውን ልጅና ለእንስሳት ብሎም ለእጽዋት ቦታ የሚሰጥ ነው
እዝነት ያለው ነው
የሠላም ሀይማኖት ነው ግን በነዚህ የፖለቲካ-ሙስሊም ነን ባዮች ይሄም እንዳልሆነ ታሪክ እያበላሹ ነው!.
ይሄው በነሱ ስም እኛ ሙስሊሞች እየተሰደብን ነው .
እባካችሁ እነዚህን ሰዎች ከሙስሊሙ ኡማ ወይም ማህበረሰብ ለይታችሁ ማየት አለባችሁ.
በተለይ የኢትዮጵያ ሙስሊም በመተጋገዝ በመከባበር እንጅ በቆሻሻ ተግባር አይታወቅም ነበር!.