መከላከያችን ነፍጠኛ ነው መምህር ታዬ ቦጋለ Taye Bogale

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 сен 2024
  • የሀገር መከላከያ ብዕረኛው የሻለቃ ፈይሳ ናኔቻ " ብዕር ከጠብ-መንጃ " የተሰኘውን መጽሐፍ ቅዳሜ ሰኔ 25 ቀን 2014 ዓ.ም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር በድምቀት ተመረቀ፡፡
    መከላከያችን ነፍጠኛ ነው መምህር ታዬ ቦጋለ Taye Bogale
    ኢትዮጵያ ከነፍስና ስጋው ጋር የተሸመነቺው፣ የቀደምቶቼን የሀገር ፍቅር ስሜት የማይበት፣ ሻለቃ ፈይሳ ናኔቻ Feye Nanecha የግጥም ትሩፋቱን የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 25:ቀን 2014 ዓ.ም "ብዕር ከጠብ-መንጃ" በሚል ርዕስ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቲያትር ከቀኑ 7:00 ሰአት ያስመርቃል። በእለቱ ተገኝቼ አጭር መልእክት አስተላልፋለሁ። በስፍራው በመታደም አጋርነታችሁን ትገልፁ ዘንድ ለሁላችሁም የአክብሮት ግብዣዬ ከልብ የመነጨ ነው።
    በዛሬው እለት ሰኔ 25 መፅሐፉ የመከላከያ መኮንኖች፣ አድናቂዎቹ፣ የጥበብ ቤተሰቦች፣ የመከላከያ የሙዚቃ ባንድ፣ ሰምና ወርቅ ሚዲያ ኢንተርቴይንመት / Getachew Alemu፣ ዶክተር ወዳጄነህ መሐረነ፣ ደራሲ እና ከያኒት Aster Bedane፣ ጋዜጠኛ እና ደራሲ Tibebu Belete ... በተገኙበት በላቀ ድምቀት ተመርቋል። ዘረኝነትን በፅናት የሚፋለመው፣ ስለሀገር ፍቅርና ፈርጀ ብዙ ክንዋኔዎች የዳሰሰው ይህ የግጥም መፅሐፍ በርካቶች እጅ ገብቶ፣ ለትውልድ ፈውስ ይረዳ ዘንድ ምኞቴ ነው።
    "ብዕር ከጠብ-መንጃ" የተሰኘው የግጥም መድብል ተመረቀ።
    ሰም እና ወርቅ ሚዲያ እና ኢንተርቴይመንት ያሰናዳው
    የጋዜጠኛና ገጣሚ ሻለቃ ፈይሳ ናኔቻ"ብዕር ከጠብ-መንጃ" የተሰኘው የግጥም መድብል ዛሬ ሴኔ 25 ቀን 2014ዓ.ም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቲያትር ቤት ተመረቀ።
    ጋዜጠኛና ገጣሚ ሻለቃ ፈይሳ ናኔቻ በመከላከያ ሰራዊቱ ውስጥ በሚፅፋቸው የተለያዩ አጫጭር መጣጥፎችና ግጥሞች ተወዳጅ የሆነ ጋዜጠኛና ገጣሚ ሲሆን ዛሬ ለምረቃ የበቃው የግጥም መድብል 183 ገፆች ያሉት እና የተለያዩ ወታደራዊና ማህበራዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ መጽሐፍ ነው።
    በምረቃው ኘሮግራሙ ላይ የመከላከያ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክትሬት ዳይሬክተር ኮነሬል ጌትነት አዳነ ፣የአህዱ ሬዲዮ ስራ አስኪያጅ ጋዜጠኛና ደራሲ ጥበቡ በለጠ ጨምሮ ከፍተኛ የሰራዊቱ አመራሮች፣ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና የገጣሚው አድናቂዎች እና ቤተሰቦች ተገኝተዋል።
    Subscribe to our channel Amharic Tube and enjoy Ethiopian daily news, Ethiopian movies, Ethiopian drama and Ethiopian comedy

Комментарии • 82

  • @befikadudubale9021
    @befikadudubale9021 2 года назад +13

    መምህር ታዬ እግዚአብሔር ይባርክህ >

    • @Amharictube
      @Amharictube  2 года назад

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

    • @birukabate5455
      @birukabate5455 2 года назад

      Really you defined this genuine top Ethiopian intellectual man. Wishing him long life with his beloved families....

  • @samsonaddis229
    @samsonaddis229 2 года назад +4

    Egzabehair yetebekeh ye ethiopia abat I respect you so much. Realy ethiopia man. 🙏🏾🙏🏾🙏🏾💚💛❤

    • @Amharictube
      @Amharictube  2 года назад

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @neza6422
    @neza6422 2 года назад +9

    አበሳዉ ጀግናዉ በጣም እንወደሀለን ታየየየየየ አበሳየየየየየ

    • @Amharictube
      @Amharictube  2 года назад

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 2 года назад +4

    ወንድሜ ታዬ እናመሰግናለን ሁሌም አክባሪክ ነኝ

    • @Amharictube
      @Amharictube  2 года назад

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @yohanneshaileselassie8683
    @yohanneshaileselassie8683 2 года назад +10

    ታዬ፡-ዕውነተኛ ኢትዮጵደያዊ ነህ ሀቀኛ ነህ ምሁር ነህ ፈጣሪ ሁሉን የሟላልህ ነህና የላቀ ምስጋና አቀርብልሀለሁ፡፡

    • @Amharictube
      @Amharictube  2 года назад

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @TesfayeAleka
    @TesfayeAleka 2 месяца назад

    best Ethiopian teacher Taye

  • @tigistthearsema6716
    @tigistthearsema6716 2 года назад

    የአንተ ተማሪህ ስለነበርኩኝ ደስተኛነኝ እንኳን አተረፈክ መምህሪ

  • @kasahunabebe9733
    @kasahunabebe9733 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ክቡር ታዬ በጋለ እግዛብሄር ያኑርልን

  • @fasikaamelakyhagezka998
    @fasikaamelakyhagezka998 2 года назад +3

    He is great guy .you're man of God

    • @Amharictube
      @Amharictube  2 года назад

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @NY-kr5ni
    @NY-kr5ni 2 года назад +3

    Great respect memir Taye Bogale!!!

    • @Amharictube
      @Amharictube  2 года назад

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @haregetegegne6195
    @haregetegegne6195 2 года назад

    መምህር ክበርልን የእውነት የፀሀይ ጮራነህ ስለእውነት የቆምክ ልዩ ኢትዮጵያዊ ነህ

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 Год назад

    መምህር ታዬ ቦጋለ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @hdghjklxchhj3050
    @hdghjklxchhj3050 Год назад

    ነፍጠኛ ማለት ሀገር የሰራ ነዉ እንወድሀለን ታየ ቦጋለ

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ሰላማችን ይመልስልን!ከእርሱ መልስ እንጠብቃለን።

    • @Amharictube
      @Amharictube  2 года назад

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @asmare5631
    @asmare5631 2 года назад +3

    መምህር ታየ ቦጋለ ድንገት ሚሰሙ ከሆነ የሀገራችን ግሩም ታሪኮችን እና ሰባዊነትን ፍትህን ለፖለቲከኞች በፓርላማ በሳምን 2/3 ጊዜ ብታስተምራቸው መልካም ነበር

    • @Amharictube
      @Amharictube  2 года назад

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @mezmurorthodox5099
    @mezmurorthodox5099 2 года назад

    የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅ

  • @ShiliyewKifetew-pl4pq
    @ShiliyewKifetew-pl4pq Год назад

    እግዚአብሔር.....ይከተልህ!!!

  • @getahunasfaw2509
    @getahunasfaw2509 2 года назад +6

    የነ ጃጋማ ኬሎ የደም ቅጅ ስላለበዎት ነዋ መምህር❗️

    • @Amharictube
      @Amharictube  2 года назад

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @manbaby3400
    @manbaby3400 2 года назад

    አድናቂነኛ።ከአርሲ።አቦምሳ

  • @antenehshimelis8909
    @antenehshimelis8909 Год назад

    ወንዱ ታየ ቦጋለ የሚናገረው 100ፐርሰንት ትክክል ነው፡ ታየ እንወድሃለን፡

  • @DinkudinkuBekele
    @DinkudinkuBekele 3 месяца назад

    መምህር እባክዎትን እንደድፍረት እንዳይቆጠርብኝ። ሰለሞንሾውላይ አንድ ሰውመሰል (እንደሰው ልብስ ለብሶ) መናገር እንጂ ማዳመጥ የማይችል 🎉😢 ሰለትልቁ አባታችን ጀግናውአርበኛ ጃካማኬኖ የተናገረው ያየሰይጣንቁራጭ በባለጌአፉእምዬምኒልክን''''እንደዚህ አይነት ይገልፀው ከሆነ ያባለጌ(እኩይ)😭😭😭

  • @birhanuateka5035
    @birhanuateka5035 2 года назад

    ጋሽ ታየ እረጅም እድሜ ከፈጣሪ ይቸርህ

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 2 года назад +1

    #MEMHER#TAYE #BOGALE The MAN OF #PRINCIPLE AND #INTEGRITY EGZIABHER REGIM EDMEA ENNA TENNA YESTEH ✅

  • @tesfayemola9297
    @tesfayemola9297 2 года назад

    ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልን ኢትዮጵያችን እንዳንተ አይነት ሙሁር ያስፈልጓታል!!!

  • @aumerebabu7712
    @aumerebabu7712 2 года назад

    ታማኝ በየነን መ/ርታዬን ኡማግሚቶን ሲሳይአየናን ደ/ር አብይን ባየውግዜ ኢትጲያ ትታየኝአለች እድሚችሁን ያርዝምልን

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c 2 года назад

    Fexari bitintin Argo beye sefreu ya ynuren leyi bada be qedada
    Yarabi 1

  • @adadnech122
    @adadnech122 2 года назад

    ታዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @seyoumteferi1231
    @seyoumteferi1231 2 года назад

    God bless you.

  • @antenehshimelis8909
    @antenehshimelis8909 Год назад

    ታየ ማለት አንድ ቤተመፃሕፍት ማለት ነው፡ ከሱ እንማር፡

  • @wenyasrat4101
    @wenyasrat4101 2 года назад

    Great man!

  • @user-dw5lw9ww5w
    @user-dw5lw9ww5w 2 года назад

    ትክክል

  • @LoveLove-re1dj
    @LoveLove-re1dj 2 года назад

    👍👍👍

  • @user-yl5ss4qg7z
    @user-yl5ss4qg7z Год назад

    correction M/R Taye ....neftegna ena gotegna yeleyayalu ke tesastiku yeqerta....neftegna hagerun alasdefirem bilo yemitagel yemimot sihon ahun yalew mekelakeya gin Neftegna libal aychalem. mekelakeyaw yegotegnoch tirqem silehone. ke yeqerta gar....

  • @WebalemAlehegn-xx8py
    @WebalemAlehegn-xx8py 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 2 года назад +4

    አሁን የአማራ ልዩ ሀይል የሚባል የለም ያለው የቅማንት፣ የከሚሴ ፅንፈኛ ኦሮሞ፣ ፅንፈኛ አገው ናቸው በአማራ ልዩ ሀይል ስም ፋኖን፣ ተማሪዎችን፣ የሚገልጽ የሚያፍን ይህ አሁን ያለው እውነታ ነው የሸዋሮቢት ዋና ማሳያ ነው ህፃናት ለወለጋ ጬፍጨፋ ሐዘናቸውን የሚገልፁ ትን በጭንቅላታቸው ጥይት ሰዶ የወለጋን ጭፍጨፋ በሸዋ ሮቢት የደገመው። የራሱን ህዝብ በሚጨፈጭፍ የአማራ ልዩሀይል የለም።

    • @user-ct4yh9er3e
      @user-ct4yh9er3e 2 года назад

      በትክክል

    • @Amharictube
      @Amharictube  2 года назад

      @@user-ct4yh9er3e ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

    • @Amharictube
      @Amharictube  2 года назад

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @Hope-nh6ho
    @Hope-nh6ho 2 года назад

    Lefelafe akame yelelehe. Mene mekelakeya ale. Werega. Yehe hulue sewe semite yante mekelakeya yetale taffeta.

  • @md_furnitur
    @md_furnitur 2 года назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @antenehshimelis8909
    @antenehshimelis8909 Год назад

    ታየን የሚጠሉ ሰወች ምንም ምክንያት የለቸውም ፡ ትልቁ ችግራቸው ዕውቀት ነው፡ ይማሩ፡

  • @ahmedmohammed-ou8kf
    @ahmedmohammed-ou8kf Год назад

    Lebaaaaaaa, tesfsfiiiiiii, diqaaalaaaaa

  • @qabsoobalemedia485
    @qabsoobalemedia485 2 года назад

    Naftenga zarenga new

  • @ambayaambaya605
    @ambayaambaya605 2 года назад

    #abiy Ahmed siltan yilkek!ye netsuhan amarawochin chifchefa liaskom alchalem weyim alfelegem. Enem amhara negn!

  • @marthak8268
    @marthak8268 2 года назад

    Hows he a man of God, if he preaching hate.

  • @user-qn6ns4cz4x
    @user-qn6ns4cz4x 2 года назад

    እውነትነው የምትለውሁሉ ታዳምን ይባላን የሚገባን ጢቂቶችነን

  • @abimarksam1727
    @abimarksam1727 2 года назад

    ታዬ ሀቀኛ

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 2 года назад

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡነፈሰአድኑአባካቺሁ
    ሸመልሰአብዲሳአማራንአሰጨረሱን
    ያገረያለህነፈሰአድኑ

  • @ssbatesfaye8333
    @ssbatesfaye8333 2 года назад

    Yeha kedad yehone eyeweta betekeded kuter tashekabetalehe ayedele amhara le egz endehe betelemen yete bederseke lensu wetew betekededu kutere kemetashekabet

  • @maiklbaly2524
    @maiklbaly2524 2 года назад

    💙💙💙💙💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebetaddesse4953
    @abebetaddesse4953 2 года назад +1

    ...ዕውነት ለመናገር፤ እንደ ታዬ ቦጋለ ያሉ ለመድረክ ብቻ የሚመቸውን የሚያወሩ ሰዎች ብር ዕውነት ሲሸመጥጡ እናያለን 'ና ታዬም ኾነ አስቴር «መከላከያ ሠራዊታችን» ሲሉ ስሰማ ይገርመኛል!
    ሀገራዊ ስሜት ያለው፤ ለሕዝብ ወገንተኛ የኾነ ኢትዮጵያዊ መከላከያ እንዳለን እኮ ነው የሚያወሩት 'ና መከላከያ ቢኖር እኮ የኾነብንም - እየኾነብንም ያለው መች ይኾን ነበር? ከዚህ በላይ ሐሰት አለ?

    • @Amharictube
      @Amharictube  2 года назад

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @qabsoobalemedia485
    @qabsoobalemedia485 2 года назад

    Amara Hulu naftenga new

  • @mimicherinet948
    @mimicherinet948 2 года назад

    ታድያ የኦሮሞ የክልል መዝሙር ለምን ነፍጠኛን ያወግዛል? ሽመልስ አብዲሳ ነፍጠኛን አንበረከክነው ብለውም ንፕበር። የኮድ ስም ሆኖ ይህው ያገዳድላል አዴፓ እንክዋ ይህ አይገባም ብሎ አልታገለም። እግዚአብሔር ይመስገን ይህን በማለትዎ እርሱም እንዳይታሰሩ።

  • @user-dw5lw9ww5w
    @user-dw5lw9ww5w 2 года назад

    አተን ሚህል የለም

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 2 года назад +1

    Beher Beharseb yetleyaye Tarik Alen enje Melkachenmaa Andee Nen!! Ante gin Bulga, Menjar, Felashaa Neh 😂 😂

    • @Amharictube
      @Amharictube  2 года назад

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 2 года назад +1

    ነፍጠኛባለመሳርያማለትነውእዚጋመከላከያንትምሰልሀገራችንየሁላችንልጆችየሁላችንምደራሾችየሁላችንምአለታማገሮችመከላከያችንሁሉንችግርእግዛብሄርፈቶእናተንምአደራያቅላችሁዝናቡጸሀዩስጋቱእግዛብሄርያቅልላችሁእኛንምቀናያርገንዋጋእየተከፈለልንእየሆነለደቂቃምአንርሳአንዘጋእናመሰግንሀለንእግዛብሄርከናተጋርይሁን

    • @Amharictube
      @Amharictube  2 года назад

      ውድ የAmharic Tube ቤተሰቦች የተሰማቸሁን ወዳቸሁ እና ፈቅዳቸሁ አስተያየት ስለ ሰጣችሁን ከልብ እናመሰግናለን። ሼር እና ስብስክራይብ ማድረጎን አይርሱ።

    • @filimonyemane2131
      @filimonyemane2131 2 года назад

      Bro u don't have soace in ur keyboard 😂

  • @user-sp2jy5fk3k
    @user-sp2jy5fk3k 2 года назад

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 Год назад

    የወይጦ ፈላሻ ምንጃር አዊ አርጎባ ቅማንት ብሄርቤረሰብ መደበቂያዉ የማትታወቅ ‘ኢትዩዽያ 😂

  • @jemalreda4391
    @jemalreda4391 2 года назад

    ፌክክክክክክክ

  • @elyasmatiyas
    @elyasmatiyas Год назад

    Talk and work two different things. 🐒🦍🐒

  • @johnykid1532
    @johnykid1532 2 года назад

    አንተ መንታ ምላስ ብዳታም ገና ትቀበጣጥራለለሆ