ቡና መቁላት፣ፖፖ ላይ መፀዳዳት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025
  • ቡና መቁላት፣ፖፖ ላይ መፀዳዳት

Комментарии • 15

  • @zabibaali9470
    @zabibaali9470 2 года назад +1

    Bewunet egzabhar tsegawun yabzalsh. ❤❤❤
    🙏🙏🙏

  • @ወይኒራያ-ዘ8በ
    @ወይኒራያ-ዘ8በ 2 года назад

    ቤትየ አመሰግናለሁ

  • @ዉድነኝለናቴ
    @ዉድነኝለናቴ 2 года назад

    ኣመሰግናለሁ ቤቲየ ረጀም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @yuotub-
    @yuotub- 2 года назад

    ቤትዬ አመሰግናለው ፀጋውን ያብዛልሽ🙏🙏🙏

  • @mimogemechu6237
    @mimogemechu6237 2 года назад

    ሰላም ቤቲዬ ይመስለኛል ብርዝ ለማዘጋጀት ብዬ ማሩ በጣም ትንሽ ነዉ ዉሃ ደሞ በጣም ብዙ ነዉ ግን ማሩን ዉሃዉ ዉስጥ በጠብጥኩት ስቀምሰዉ ጣፋጭ ነዉ ከዛ እንጀራ ደሞ በላለዉ ምንድነዉ

  • @zufanzerihun2344
    @zufanzerihun2344 2 года назад

    ሰላም ነዉ ቤቲዬ

  • @happymeme7598
    @happymeme7598 2 года назад

    Batiye enkuani dena metash eliman fichilign yefikiregnaye wedimi ebati meto migibi bila sibali bekagn bilo yihedali fichilign ema

  • @bizuneshabera2930
    @bizuneshabera2930 2 года назад

    ቤቲዬ ሰላም ነሽ ህልሜን ፍቺልኝ ባለፈው ዘለልሽው ከጡቴ ወተት መሰል ቀጭን (እንገር) ሲወጣኝ ሲፈስ አየሁ አልወለድኩም

  • @danielmk688
    @danielmk688 2 года назад

    ቤቲ ሰላም ነው ከጓደኞቼ ጋ ጥሬ ስጋ ና ቀይ ወጥ የተቀላቀለ ምግብ እየበላን ነበረ እና እኔ በጣም ስበላ አንደኛው ጓደኛየ እየሳቀብኝ ሊያሸማቅቀኝ ይፈልጋል ከዛ የሆነ ቃላት ስናገረው አንገቱን ደፍቶ ጥሎኝ ይሄዳል

  • @DhvgHdfg
    @DhvgHdfg Год назад

    ሰሳም ላችይሁን የተጣላሁት ፍቅርኛዬእና እኔ ሁለት ሴት ጓደኞቸ ሆነን የተቆለለልብስ ወደኔ በርሜል ስናስገባዉ አየሁት እዳታልፊዉ ፍችልኚ

  • @mimogemechu6237
    @mimogemechu6237 2 года назад

    ቤትዬ ህልሙን ያየችዉ ጓደኛዬ ነች መጀመሪያ ከምትኖርበት ቤት ወታ ወደ ሌላ ቤት ትቀይራለች ግማሽ አቃዋን ካስገባች በኋላ ቤቱን ስላልወደደችዉ ወደቀድሞ ቤትዋ ትመለሳለች

  • @ሁሉምያልፋል-ደ3ዠ
    @ሁሉምያልፋል-ደ3ዠ 2 года назад

    ሰላም ላንች ይሁን ቤቲየ አንድ ህልም ፍችልኝ ህልሜ ምን መሰለሽ ከባለቤቴጋ በስራ ምክንያት ተራርቀን ነው እምንኖረው በዚህ መሀል ግን ተጣልተን አንነጋገርም እና እኔ ህልም አየሁ የሱ ዘመድ እምትሆን በውኔ አላውቃትም ከአንዲት ሴትዮ ቤት እግድነት ህደን ይመስለኛን እዛው እያለን ባለቤቴን በጣም ያስታውከዋል እኔም ደንግጬ ደገፍኩት ብዙ ካስታወከው ቡሀላ ሲጨርስ አይ አሁን እንደት ነው እማፀዳው እያልኩ ተጨንቄ ይመስለኛል ከዛ እዛው አካባቢ ትንሽየ ትቦ ጉድጓድ ነገር አየሁ በቃ ውሀ እየደፋሁበት ወደውስጥ ላስገባው እያልኩ ነቃሁ ምን ይሆን እጠብቃለሁ

  • @freweyniafewerki766
    @freweyniafewerki766 2 года назад

    ሰላም ቤቲየ እንዴት ነሽ ቆንጆ ክፍት ነጭ ጫማ አድርጌ ስሄድ(ስንሸራተት)ልክ እንደ በበረዶ የሚሽቀዳደሙ አይነት ስሜት እፈጥናለሁ መሬቱን ደግሞ ኮረኮንች ድንጋያማና ቁልቁለት ነው ከዛ ባቡር ተሳፍሬ የበናና ጭማቂ ቫንጤየ ውስጥ ፈስሶ ስጠርገው ሌባ ከቦርሳየን ገንዘቦ ሊሰርቀኝ ሲል እጁን ጠምዚዜ እየጮህኩ ነቃሁ(ከባለቤቴ)ተለያይተናል ረጅም አመታት አስቆጥረናል

  • @الحمداللهعلكلىعحل
    @الحمداللهعلكلىعحل 2 года назад

    እስኪ ላድምፅ የኔን ፈተሽልኝ እንደሁ

  • @puremam9359
    @puremam9359 2 года назад

    ቢቲየ እንዴት ነሽ ሁሌ እከታተልሻለሁ ሰሞኑን ያየሁት ህልም ግን አስጨንቆኛል በእናትሽ ፍችልኝ ስለ ጫማ ነው ያየሁት ፈተሽው አይቻለሁ ግን የኔ ይለያል ሄል ጫማ አድርጌ ይመስለኛል መንገድ ላይ ቁሜ አንድ እግሩ ይስበርብኛል ሀይስኩል አብራኝ የተማረች ጥቁር ጓደኛየ ከርቀት ትስቅብኛለች ሌላው ደግሞ ጎረቤታችን ሴቱዬ አፉ የተሼረፈ ጄበና ልስጥሽ ትለኛለች እኔ ግን አይ አዲስ አለኝ ከፈለግሽ እሱን ልስጥሽ. እላታለሁ ሳትወስደው ነቃሁ