Ethiopia: በዚህ ሰአት ስለ ሀዋላ ማወቅ የሚገባችሁ ነገሮች፡ ብር ለመቀየር በሰዉ ወደ አካዉንት ማስገባት ይቻላል - መታየት ያለበት መረጃ kef tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 сен 2020
  • Ethiopia: በዚህ ሰአት ስለ ሀዋላ ማወቅ የሚገባችሁ ነገሮች፡ ብር ለመቀየር በሰዉ ወደ አካዉንት ማስገባት ይቻላል - መታየት ያለበት መረጃ kef tube
    Ethiopia: ጠፍታችሁ የምትሰሩ ወደሀገር ብር ስትልኩ ተጠንቀቁ፡ ዛሬም ለብዙ ሰዎች ለጥያቄዎቻቸዉ ምልሽ ተሰቷል kef tube information
    Ethiopia፡ ከአሁን በኋላ ብር ስትልኩ ተጠንቀቁ! የብላክ ማርኬት ነገር እና ሌሎች ከባንክና ዉክልና ጋር የተያያዘ ዝርዝር መረጃ kef tube info
    Ethiopia: ብር መቀየሩ በስደት ሂወት ላሉ ኢትዮጵያዉያን የሚኖረዉ ተጽእኖ ምንነትና መደረግ የሚገባዉ ጥንቃቄ kef tube travel information
    #የጉዞመረጃ#ሀገር ቤትየሚሰራስራ#ምንዛሬ#የመኪናመሸጫዋጋ#የባጃጅዋጋ#የአረብሀገርመረጃዎች#በረራመቼይጀመራል#
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 237

  • @Bedriya-pt4oy
    @Bedriya-pt4oy 3 года назад +1

    ባለህበት ሰላምህ ይብዛ እናመሰግናለን አዳዲስ መረጃዎች ሲኖሩ አቅርብልን መልካም ምሽት ወንድም አለም

  • @unikh5530
    @unikh5530 3 года назад +2

    ከፍየ እውነት የቸገረኝን ታውቃለህ ኑርልን ለስደተኞች ከልብ ነው የማመሰግን

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 3 года назад +1

    ስላምህ ይብዛ ወንድማችን እነመስግነለን ለመርጃህ

  • @kalkidanmerak3298
    @kalkidanmerak3298 3 года назад

    ክንፈ ወንድማችን እናመሰግናለን
    ሰላምታ አሰጣጥህ ጀምሮ ደስስስስ ይላል

  • @meme3059
    @meme3059 3 года назад

    ሰላምህ ብዝት ይበል ወድም ከልብ እናመሰግናለን እርጋታህ ደግሞ ደስ ይላል ዘመንህ ይባረክ

  • @seble4558
    @seble4558 3 года назад

    እሺ ወንድሜ እግዛብሄር ያክብርህ በጣም አመሠግናለሁ

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 3 года назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን ለመረጃው

  • @hshshsisjsj7416
    @hshshsisjsj7416 3 года назад

    አመሰግናለሁ ጤናይስጥልን

  • @ritaabera4400
    @ritaabera4400 3 года назад

    እናመሰግናለን እመብርሀን ካተጋ ትሆን ሁሌም አንጣህ

  • @saraa5936
    @saraa5936 3 года назад +1

    እናመሠግናለን ወንድማችን

  • @user-mw2rg5go7n
    @user-mw2rg5go7n 3 года назад

    ሰላም ከፍዩ
    በጣም እናመሠግናለን
    ስለመረጃህ🙏🙏

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 3 года назад

    ስለምትሰጠን መረጃ በጣም ነው የምናመሰግ ነው የኛ ውድ ወንድም እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @RaniRani-xb3no
    @RaniRani-xb3no 3 года назад

    Tnxs wendme 🙏🙏👍

  • @user-ci4dl6xj6s
    @user-ci4dl6xj6s 3 года назад

    እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i 3 года назад +1

    ሠላም እንኳን ሰላም መጣህ እናመሰግናለን

  • @fadinobad591
    @fadinobad591 3 года назад

    ሰላምህ ይብዛ ኬፍ እናመሰግናለን

  • @haga3687
    @haga3687 3 года назад

    ተባረክልን ወድም

  • @fouziahussein5105
    @fouziahussein5105 3 года назад

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @user-kq9zw2mo7k
    @user-kq9zw2mo7k 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @htube4935
    @htube4935 3 года назад

    Thanks kef

  • @user-sw5ge1jl6k
    @user-sw5ge1jl6k 3 года назад

    እናመስግናለን ውድሜ

  • @houho7800
    @houho7800 3 года назад

    Tebarki brother 🙏🙏🙏

  • @yeglegetu6020
    @yeglegetu6020 3 года назад

    Tnx

  • @foziyafoziya8715
    @foziyafoziya8715 3 года назад

    Good Evening Welcome Wondimachi Thanks You Shukran 👍🌱⚘

  • @khadijasaudi4367
    @khadijasaudi4367 3 года назад

    ሰላም ነዉ ወንድሜ በጣም ኢነመሰግናለን

  • @sida6035
    @sida6035 3 года назад

    Tiru mereja newu betam enameseginalen berirat

  • @mekdiyoutubu4834
    @mekdiyoutubu4834 3 года назад

    ሰለመረጃህ እናመስግናለን

  • @alemitu.erdedoerdedo7971
    @alemitu.erdedoerdedo7971 3 года назад

    Thanks

  • @fatumayousif9309
    @fatumayousif9309 3 года назад

    እናመሰግናለንወድም

  • @jsidbehx6813
    @jsidbehx6813 3 года назад

    በጣም አደቅሀለሁ በቀደም ሀገር ቤት ገብታቺሁ እዴት እደምትኖር ብለህ ስላስማርከዉ ቪደወህም ተምሬበታለሁ ተባር የዛሬዉም ድቅ ነዉአብሽር በርታ ወድሜ ስለአካዉትኳን እኔም አልሳካ ብሎኛል በጄ ታቅፌ የ3 አመት ደመወዝ እዠዋለሁ ደሞ አሁን ሀዋለ የተከለከለነዉ ብርቱ እህት ወድሞቼ በስዴት ያሊቺሁ 💚💛❤

  • @kwtkuwt8367
    @kwtkuwt8367 3 года назад

    መረጃዎችህ ወሣኝ ናቸው ወንድሜ ከልብ አመሠግናለሁ

    • @jfjfxbhx5516
      @jfjfxbhx5516 3 года назад

      ሀዳ አሁንመሀ ዎል አይቻልይቻላል

  • @lomiabinezer9244
    @lomiabinezer9244 3 года назад

    Tebarek

  • @user-sb2vd6su9i
    @user-sb2vd6su9i 8 месяцев назад

    ዕናመሠግናለን

  • @bsbsnsbshsjsssjjd8290
    @bsbsnsbshsjsssjjd8290 3 года назад

    Tthankssomuce

  • @astercailler8709
    @astercailler8709 3 года назад

    Betam enamesegenalen

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 3 года назад

    Enamesegnalen wendmachn.

  • @tigisttigist8445
    @tigisttigist8445 3 года назад

    Tebarek betam teru neger new tebarek

  • @nurazeleke2258
    @nurazeleke2258 3 года назад

    Amesegenalew 👍

  • @user-hf5gw8pc8r
    @user-hf5gw8pc8r 3 года назад

    አመሰግናለሁ ግን አልሰማሁትም ስራ ስጨርስ እሰማለሁ! የኔስ አእምሮ በጭንቀት ተወጥሮ ነበር

  • @user-ee5sl1em9n
    @user-ee5sl1em9n 3 года назад

    ሰላም ወድሜ እዴት ነህ ዶላር እስከስት ይዠ መግባት እችላለሁ ሰላምህ ይብዛልኝ

  • @user-wy3dl2ze4p
    @user-wy3dl2ze4p 3 года назад

    👍

  • @asaminchdama2606
    @asaminchdama2606 3 года назад

    እድሜክ ይርዘም በየሱስም ወንድሜ ሁሉንም ሳማው ስወድክ 😘

  • @saraestifon5459
    @saraestifon5459 3 года назад

    ሰላምህ ይብዛ መልካም ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርህ።
    እኔ እምጠይቅህ ጥያቄ ከቻልክ መልስልኝ ኖርማል ወይም ቀጥታ በረራ ኦማን መች ነው ? የትኬትዋጋስ? ለረፍትሄዶ መመለስስ ይቻላል ወይ ? ዶላርስ እስከስት ይቻላል? ስንገባስ ብርስለመያዛችን ጥያቄይኖረውይሆን
    ወንድሜ እግዚአብሔር ያክብርልኝ።

  • @enrichingandthenyou2934
    @enrichingandthenyou2934 3 года назад

    ♥️♥️♥️

  • @user-ot4yn5is5y
    @user-ot4yn5is5y 3 года назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን ያአረብ ሀገር ን ብር በዶላር ለመቀየን ባንግ ሄደን ነው እንዴ እምንቀይረው

  • @mekdeshailay3004
    @mekdeshailay3004 3 года назад

    ዋው ስታስረዳ በጣም ደስትላለክ እዲገባን አድርገክ ነው ። 1ጥያቄ ልጠይቅክ በባንክ ልልክ ብዮ አይባንክ ጠየቁኝ እኔ አላውቀውም ኢ/ት ባንክ ኮድን

  • @lailalaila-pn6vz
    @lailalaila-pn6vz 3 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @saraestifon5459
    @saraestifon5459 3 года назад

    አረመቼም አይሰለቸን ችግር የለም እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @kikikiki5355
    @kikikiki5355 3 года назад +15

    ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ወደ ሀገር ቤት ስንገበ ምን ያህል ዶላር ይዜን መግበት ይቻላል በእግ/ር ንገረኝ

    • @geteethiopiawit4642
      @geteethiopiawit4642 3 года назад +1

      1000 ዶላር ብቻ ይቻላል

    • @user-yv2bs2iz2u
      @user-yv2bs2iz2u 3 года назад +1

      @@geteethiopiawit4642 እኔ ምንም አልዝም

    • @amiti5809
      @amiti5809 3 года назад +1

      @@geteethiopiawit4642
      አንድ ሺ ብቻነው የሚቻለው ወይ?
      በቀደም ጠይቄ 10,000 ነው ያሉት

    • @geteethiopiawit4642
      @geteethiopiawit4642 3 года назад

      @@amiti5809 ከዚህ በላይ ከተያዘ ጣጣ አለዉ ማስመዝገብ ምናምን ይላሉ ደሞ አስር በጣም ብዙ ነዉ ሌላዉ ብዙ ብር በእጂ ይዞ ከቦሌ መዉጣት በጤም ያስፈራል ስንት ሌባ አለ እናም አልመክርም ብዙ ብር መያዝ በህግም ጥብቅ ነዉ ለሌባም ያሰጋል

    • @geteethiopiawit4642
      @geteethiopiawit4642 3 года назад

      @@user-yv2bs2iz2u ለእጃችን 1000_1500 በቂ ነዉ ደሞ ለመሳፈሪያ ቤተሰብ ይዘዉ ይምጡ ቦሌ ዉስጥ አትመንዝሩ ዉድ ነዉ

  • @user-en3bk9ml5v
    @user-en3bk9ml5v 3 года назад

    ሰለምምምም

  • @user-di7sh5dv3i
    @user-di7sh5dv3i 3 года назад

    ሰላም

  • @user-re1id2kb3n
    @user-re1id2kb3n 3 года назад +1

    ወንዲምፈጣሪ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ በጣም የሚሥደሥቱ መልሶች ነው የምመልሠው እና የምልህ ነገር አሁን ህገ ወጥ ነው ብዙው በሀረብ ሀገር ያለነው በባክ መላክ አንችልም ሥለዚህ መፈተሄው ምንዲን ነው ይሄ ሁሉንም ህገወጥ የሚሠራውን ይመለከተው ይመሥለኝል ????

    • @bettyhussen3913
      @bettyhussen3913 3 года назад

      የኔ ቆንጆ እረጋ በይ ብሩ ተቀይሮ ወሬው ሲረጋጋ ትልክያለሽ ብርሽን ያዝ አድርጊ

    • @user-re1id2kb3n
      @user-re1id2kb3n 3 года назад

      @@bettyhussen3913 ማለት ግዜው ኤኔ ባልክም ሥንት ወንዲሞች እህቶች አሉ ኢትዪ በተለያዪ ነገሮች ሥራም ቤተሠብም ብቻ የተለያዪ ነገሮች ሥላሉ ግዲ መላክ ያለባቸው አሉ በሚል ነው

    • @bettyhussen3913
      @bettyhussen3913 3 года назад

      @@user-re1id2kb3n ትክክል ነሽ እኔ ባለፈው ብዙ ዶላር ነው የከሰርኩት ዶላር ባንክ አስገቡ የተባለ ግዜ የሚያናፍሱትን ወሬ ሰምቼ ለዛ ነው የኔ ቆንጆ

  • @sameerauae4271
    @sameerauae4271 3 года назад

    Inamesaginalan wandimachin

  • @workieeyeye2557
    @workieeyeye2557 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመሰገነ እንዴት አመሽችሁ

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 3 года назад

    ተባረክ የኔ ቅን አዳዶቻቹ ችግር አለባቹ በማሪያም አታጣድፉት

  • @sunnyzenbe9711
    @sunnyzenbe9711 3 года назад

    Berta

  • @user-df6fo1yk1b
    @user-df6fo1yk1b 3 года назад +2

    የ24 ሰዓት ልፋቴን የሚያካክስልኝ ሀዋ ነበር ሲቀጥል በዎጭ ለምንሰራውስ ???

  • @maithaalktbe2177
    @maithaalktbe2177 3 года назад

    የኔማር

  • @hanaethiopian2949
    @hanaethiopian2949 3 года назад

    Ewunkan dena metak

  • @user-nb1yj7hs8z
    @user-nb1yj7hs8z 3 года назад

    ምርጥና ግልፅ የሆነ ነው መልስህ. ደቂቃ ቢረዝምም አዲ

  • @user-pn9xv8ze5z
    @user-pn9xv8ze5z 3 года назад +3

    ጥሎብኝ ስወድህ

  • @degidejene7881
    @degidejene7881 3 года назад

    Hy wodime selam nw

  • @geteethiopiawit4642
    @geteethiopiawit4642 3 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥህ መልካም ወንድሜ በአካዉንቴ እንዴት መላክ እንደምችል ተረድቻለሁ እንዲሁም ስዊፍት ኮድ ያልከዉንም አባይ ባንክ ስለምጠቀም ፔጃቸዉ ዉስጥ ገብቼ አገኘሁት እናመሰግናለን

  • @emilyabcdef6228
    @emilyabcdef6228 3 года назад +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍

  • @Me-gq1jj
    @Me-gq1jj 3 года назад

    በሀዋላ መላክ ይቻላል ወይ ??

  • @kidstkidst4809
    @kidstkidst4809 3 года назад

    እንኳን ደህና መጣህ ከፍ

  • @Mm-nb5iy
    @Mm-nb5iy 3 года назад

    በመጀመሪያ ሠላምታየ ይድረስሕ ወድሜ እባክሕ እምታቅ ከሖነ ሥለፖስፔረት እድሣት አሣውቀን

    • @hayahaya1869
      @hayahaya1869 3 года назад

      ሠላም የት ነው ያለሽው

  • @yaseratljochiyoutubechanne898
    @yaseratljochiyoutubechanne898 3 года назад +3

    እኔ ግራ ገብቶኛል ነገ ዛሬ እያልኩ አንድ አመት ሙሉ አልልም ነበር እና በጣም ነው ያዘኩት ሀዋላ ስለተቋርጠ ባህሬን ያላቹሁ እረዱኝ የምር መላክ እፈልጋለው

    • @aminatabdu6905
      @aminatabdu6905 3 года назад +1

      መቸነዉ የምፈልጊዉ

    • @yaseratljochiyoutubechanne898
      @yaseratljochiyoutubechanne898 3 года назад

      @@aminatabdu6905 ይህ ወር ሲያልቅ መላክ እፈልጋለው ግን የሚልክልኝ ልጂ አቁሚያለው አለኝ

    • @user-es9dq8mr3w
      @user-es9dq8mr3w 3 года назад

      @@yaseratljochiyoutubechanne898 አረ አሉ እህት

    • @tube4732
      @tube4732 3 года назад

      @@yaseratljochiyoutubechanne898 ማሬ እየላኩ ነዉ እኔ ሰሞኑን ልኬለሁ

    • @yaseratljochiyoutubechanne898
      @yaseratljochiyoutubechanne898 3 года назад

      @@tube4732 end at
      Lagignachew mamaye

  • @belamariye6897
    @belamariye6897 3 года назад

    Engas bet yelelen bemin meliku new 40/60 yemibalewin maginget yeminichilew??

  • @ggyy7113
    @ggyy7113 3 года назад

    ሰላምህ ይብዛ ከይቅርታ ጋር ላስቸግርህ እምልከው በእህቴ ስም ነው እስዋ ናት አውጥታ ወደኔ አካወንት እምቴስገባው በዝህ ላይ ከበፊቱ የተለየ ምን አለ አይቻልም ወይስ ይቻላል

  • @haregnegash6634
    @haregnegash6634 3 года назад

    Selam lant

  • @user-qb1lr7rd1z
    @user-qb1lr7rd1z 3 года назад +1

    ሰላምህ ብዛልኝ ወንድም ብላክማርኬትስ ምንላይደረሰች የሷስ አዲስነገር አላትእንዴ

    • @DimaDima-hs1el
      @DimaDima-hs1el 3 года назад

      Amesegnalewu le buzu negeroch melsi.Aginchiyalewu

  • @haregnegash6634
    @haregnegash6634 3 года назад

    Ahun bezi gize sint kilo new yemyasalifut wendime sostegna tinshow shanta meyaz ichalal

  • @aminatmohammed8231
    @aminatmohammed8231 3 года назад

    ወደ ቻናልህ የመጣሁት አሁን ነው ማሻ አሏህ ለጥያቄወች ሁሉ መልስ በመስጠትህ በጣም ነው ደስ ያልከኝ ተባረክ

  • @abrehettsehaye6622
    @abrehettsehaye6622 3 года назад

    ሰላም ወንድሜ ኣንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ኤኔ በይሩት ነኝ ያለሁት እናም ካሁን በፊት በሃዋላ ልኬ ቤተሰቦቼ ደሞ በባንክ ያወጡት ነበርና ኣሁን ኣልችልም ማለትነዉ
    እናም ይዤዉ የመጣሁት ብር ነበረኝ የት ላስቀይረዉ እባክህ ንገረኝ በጭንቀት ልሞት ነዉ ኣመሰግናለዉ❤❤❤

  • @yrjrdhdh4614
    @yrjrdhdh4614 3 года назад

    የሀዋለውንአሣውቀኝመላክይቻላል

  • @liyagebretsadik4637
    @liyagebretsadik4637 3 года назад

    እንዴት ነህ ውንድሜ አንድ ጥያቄ ልጥይክህ ትናት ዱባይ አድስ ህግ አውጥተዋል ስለ visit visa አና ምንም ነገር አልገባኝም አና አጣርተህ የሁነ ነገር ብትለን

  • @bts-in2nu
    @bts-in2nu 3 года назад

    እኔ ያለውት ውጭ ነው እንዴት ብዬ ነው የላኩትን የብር መጠን ማወቅ የምችለው በሞባይል

  • @hanabintahmedin5409
    @hanabintahmedin5409 3 года назад

    በርታ ወንድሚ እዚጋ በዉክልና ያልከዉ በፈጣሪ መልስልኝ በዉክልና ቡክ ማዉጣት ይቻላል ማለትነኹ ?እኔ ስለሌኝ ፈልጌ ነዉ ይቻላል ማለት ነዉ?

    • @geteethiopiawit4642
      @geteethiopiawit4642 3 года назад +1

      በዉክልና ቡክ ማዉጣት አይቻልም አንች በአካል ተገኝተሽ መታወቂያ አዉተሽ ከዛ ቡክ ታወጫለሽ ሀገር ቤት ሆነሽ ወይም ተሰደሽ ያንን ቡክ ዉክልና መስጠት ትችያለሽ ተሰደሽ ዉክልና የሚቻለዉ ካለሽበት ሀገር ኢንባሲ ወረቀት አሰርተሽ መላክ ነዉ

  • @user-px7zg9ck9s
    @user-px7zg9ck9s 3 года назад

    selam Wedama Ena Hult Amet Hontal Gin Masegbat Atceyam Beoks Aykebalm Alog Lamdenew Edaza Ylog Hiwes Bak New

  • @bitilhimm1680
    @bitilhimm1680 3 года назад

    በባክ እዴት ብር እደሚላክ ንገረኝ ይቻላል አይቻልም?

  • @kidanemhret7472
    @kidanemhret7472 3 года назад

    በድርሀም ስንት ይፈቅዳል

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 3 года назад

    ወድምአድጥያቄአለኝኘሊሥመልሥልኝእኔየዛሬ5አመትላበይግድብማሠሪያእያሉ100ዶላርከፈልንየሚለውቦዱ5አመትይቆያልከዚያይመለሣልብለዋልእውነትነው።የምታውቀውነገርካለኘሊሥ

  • @user-yv2bs2iz2u
    @user-yv2bs2iz2u 3 года назад

    ቆይ በርራ መቼ ነው የሚጀምር

  • @ccethihh9454
    @ccethihh9454 3 года назад +1

    Ere yerezeme edia lemerdate

    • @yordanosmamo6642
      @yordanosmamo6642 3 года назад +1

      እነሱ ፊልም ና ድራማ ቢሆን 5 ሰዓት ብሆን ደስታቸዉ ወሰን የለዉም ቁም ነገር ላይ ትግስት የላቸዉም

  • @user-zh2el7zm1g
    @user-zh2el7zm1g 3 года назад

    ወይድሜዋይቅርታናይችጥያቄመልሥልኝ።እኔአካውቴላይብርአለኝግንፊርማውተሣሥቶብኝአታወጭምብለውኛልምንይሻለኛልመፍቲሄንገረኝ።ፊርማየተሣሥቶኛልእደትማረግይሻለኛል?

  • @turunashadefris8089
    @turunashadefris8089 3 года назад

    Enmseginalen wandime ene 28weda ager ligeba new sint dollar yizo megbat yichalal???

  • @belamariye6897
    @belamariye6897 3 года назад

    Bakih wendime ene birr be accounte endigeba felige neber ye Ethiopia Nigid Bank swifft codun alakewim bakih kechalik ataraling

  • @bsratgebrel6477
    @bsratgebrel6477 3 года назад

    የኔ ጥያቄ በቦሪሳየ ይዘዊ የመጣሁ ብሪ ነበሪ አሁን ደግሞ ሰዉ የምሄድ የለም እንደት ይቀየራል ?2000ብሪ ነበረኝ?

  • @user-gm3bs8dv4c
    @user-gm3bs8dv4c 3 года назад +1

    አይርዝምም ጡሩ ነው እና አሁን ወደሀገር ብርመላከ አይቻልም ማለት ነው

  • @user-vg1gk3ur6s
    @user-vg1gk3ur6s 3 года назад +1

    እኛስ በሳኡድ አረቤያ አምንሰራው ህገወጥ ነን እደት ነው እምንልከው

    • @user-yo4dc5br7u
      @user-yo4dc5br7u 3 года назад +1

      ትንሽ ታገሺ ይጀምራሉ ነገደዬች

  • @KedirSultan-bc2dm
    @KedirSultan-bc2dm 4 месяца назад

    ወንዶች በህጋዊ መንገድ ወደ ውጪ መኤድ ይችላሉ ወይ

  • @taipajeyi9943
    @taipajeyi9943 3 года назад

    Enukan denah mex wendimee

  • @bekelukejela2212
    @bekelukejela2212 3 года назад

    ወንድሜ የኔ ጥያቄ ነበር የብሩ ነገር ግን አልመለክልኝም እንጀ እኔም በሌላ ሰው አካውንት ነበር የላኩት እናም አሁን አካውንት አለኝ አሁን ወደ እኔ አካውንት ማስገባት ይችላሉ ወይ እኔ እዚህ ሆኜ ውክልና መሰጠት እችላለሁ ማለት ነው

    • @user-to4ws2pi2h
      @user-to4ws2pi2h 3 года назад

      Bekelu ዉጭ ሀገር ሁነን የባንክ አካዉንት መክፈት ይቻላል please ምታቂ ከሆነ 🙏😍

  • @mastwale..704
    @mastwale..704 3 года назад

    ስላም፣ለዜህ፣ቤት ደኮተራችን፣መጣህልን

  • @TV-db2wb
    @TV-db2wb 3 года назад

    ሰላም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴፍቲ ኮድ እንዴት ነው ማግኘት የምችለው ????

    • @berhanyoutube3491
      @berhanyoutube3491 3 года назад

      ቤተሰብ ደውለሽ አካውት የከፈትሽበት ባንክ ነው ሚሰጥሽ

  • @user-kj4ss6pr5m
    @user-kj4ss6pr5m 3 года назад +1

    እባክህን አንድ ነገር እርዳኝ ኮንድምንዬም መመዝገብ ፈልጌ ነበር እንዴት አድርጌ ነው ምመዘገበዉ

    • @bettyhussen3913
      @bettyhussen3913 3 года назад +1

      ኮንደሚንየም ምዝገባ የለም ለተመዘገቡትም ለሁሉም አልደረሰ ትንሽ ቦታ ግዢ

    • @binthassen4764
      @binthassen4764 3 года назад

      የኔም ጥያቄ ነው

  • @rawanalbathali9312
    @rawanalbathali9312 3 года назад +1

    ወይ በማርያም ቤት ልገዛ ፈልጌ ላሙስ ቀጠሮ ተይዟል እና ብሩን ልኬ በእጅ አዉተዉ ሊዋዋሉ ነዉእና ምን ተሻለኝ ?በባክ ትራን እስፈር የሚባለዉን አያዉቁም ምክንያቱም ክፍለ ሀገር ነዉ

    • @richfikir8259
      @richfikir8259 3 года назад

      አካውንት መክፈት ነዋ እንደተባለው

  • @hodanoor5773
    @hodanoor5773 3 года назад

    እባክ ለእኔም ንገረኝ እኔ የለዉት ወጭኔኝ ወክልና ለወንድሜ ሰጥቼ አለው ግን የእኔ መታወቂያ ጊዜ አልፎባታል ችግረ አለው ወይ እኔም ትንሺ ቆይቼ አገሬ እገለዉ ውክልና ለቤት ነው

    • @bettyhussen3913
      @bettyhussen3913 3 года назад +1

      ውክልና ከላክሽ መታወቅያ አያስፈልግም

  • @jamirahjamirah901
    @jamirahjamirah901 2 года назад

    ድረሀምበኢትዮ ሀዋላስንትነው