Ethiopia ገንዘብ ወደ ውጭ መላክ ተፈቀደ !! ዱባይ ሥራ ያለበት ታወቀ !! Hawalla Information

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • ገንዘብ ወደ ውጭ መላክ ተፈቀደ !! ዱባይ ሥራ ያለበት ታወቀ !! Hawalla Information
    ነፃ ሀዋላ ተጀመረ ! የቱርክ ቪዛ በእጥፍ ጨመረ !Dollar Information
    ካሽ ጠፋ ! ብሔራዊ ባንክ አነጋጋሪ ሆነ ብድር ተከለከለ ! National Bank Information
    አዲስ አበባ ዙሪያ አዲስ የመሬት ህግ ወጣ ,ይሄውም ለመኖሪያ የሚሆነውን መሬት የመለየት የመመዝገብ ካድስተርን ይመለከታል።የቱን እንዴት ለመኖሪያ ቦታ እና ለእርሻ
    ይሁን የሚለውንም ይመለከታል። አዲስ አበባ ዙሪያ አዲስ የተቋቋመውን የሸገር ከተማ ቦታ በቀለበት መንገድ የማስሳሰርም ነውም ተብሏል። ባዶ ቦታ,የመኖሪያ ቦታ ,የእርሻ ቦ,የገበሬ ቦታ ,የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ,ህጋዊ ቦታዎችን እናም ደግሞ የካርታ ይዞታ ያላቸውን ቦታ አዲስ አበባ ዙሪያ የምገዙ መጠንቀቅ እና መረጃ ሊኖራችሁ ይገባል።
    Ethiopia ብሔራዊ ባንክ በጥቁር ገበያ ሊገዛ ነው ! ዲዛየር በጣም ቀነሰ ! Dollar Information ብሔራዊባንክ ጥቁር ገበያ እና ባንክ ላይ ያለውን ልዩነት በመሸፈን ለወርቅ አቅራቢዎች ሊከፍል ነ !! አዲሱ ሰነድ ከፀደቀ ባንኩ በጥቁር ገበያ ይገበያያል ::
    Ethiopia ጥቁር ገበያ ዶላር 120 ብር ገባ Black Market Information
    Ethiopia ዶላር ጨመረ Dollar Information
    ዶላር በባንክ ከ አንድ ብር በላይ ጨመረ። ቀስ እያለ የነበረው የዶላር ጭማሪ እየፈጠነ ነው :: በቀጣይ ከጥቁር ገበያ ጋር እኩል ይሆናል ተብሏል።።
    Ethiopia ምንዛሬ ተፈቀደ ! አዲስ ህግ ወጣ Dollar Information
    ከውጭ የሚገቡ ዕቃዎች ላይ ማሻሻያ ተደረገ::ገንዘብ ሚኒስቴር ህጉን ለብሔራዊ ባንክ እና ለ ጉምሩክ ልኳል። የጥቁር ገበያን ለመከላከል የወጣው ህግ የባንክ ምንዛሬን ለማበረታታት እና ህገ ወጥ ሀዋላን ለማስቀረት ነው::አዲስ የዶላር ህግ ሊወጣ ነው Dollar Information
    Ethiopia ሱዙኪ ዲዛየር ቀነሰ ! ኦንላይን ዕቁብ ተጀመረ ! Car Information
    Ethiopia ምንዛሬ ተፈቀደ ! አዲስ ህግ ወጣ Dollar Information
    ከውጭ የሚገቡ ዕቃዎች ላይ ማሻሻያ ተደረገ::ገንዘብ ሚኒስቴር ህጉን ለብሔራዊ ባንክ እና ለ ጉምሩክ ልኳል። የጥቁር ገበያን ለመከላከል የወጣው ህግ የባንክ ምንዛሬን ለማበረታታት እና ህገ ወጥ ሀዋላን ለማስቀረት ነው::አዲስ የዶላር ህግ ሊወጣ ነው Dollar Information
    መንግሥት በውጭ ሀገርም ሆነ ሀገር ቤት ያሉ የጥቁር ገበያ እና ሀዋላ ህገ ወጥ ዘርዛሪዎችን አስጠንቅቋል ::ጥቁር ገበያ የምትዘረዝሩ ተጠንቀቁ ! መንግሥት አመረረ !!Black Market Information|dollar information|black market in ethiopia |euro|dollar rate |new dollar rule|dollar payment|ጥቁር ገበያ|ዶላር ስንት ገባ|ዶላር ገበያ |የዶላር መረጃ|የሀዋላ መረጃ |ሀዋላ ሥራ |አዲሱ የመሬት ህግ ! መሬት እና ቤት በውክልና ተከለከለ::የኮንደሚንየም ዋጋ በጣም ቀንሷል ::ከውጭ ወደ ሀገር ቤት ገብታችሁ ቤት ለምትገዙ በጣም ጥሩ አማራጭ ስeለሆነ እንዳያመልጣችሁ !! በተለይ የሪልስቴት ቤቶች እየተወደዱ ባሉበት ወቅት ይህ ጥሩ ዕድል እንዳያልፋችሁ !! የቤት ዋጋ ለቤት ግዥ ወሳኝ ነው ::
    መንግሥት በውጭ ሀገርም ሆነ ሀገር ቤት ያሉ የጥቁር ገበያ እና ሀዋላ ህገ ወጥ ዘርዛሪዎችን አስጠንቅቋል ::ጥቁር ገበያ የምትዘረዝሩ ተጠንቀቁ ! መንግሥት አመረረ !!Black Market Information|dollar information|black market in ethiopia |euro|dollar rate |new dollar rule|dollar payment|ጥቁር ገበያ|ዶላር ስንት ገባ|ዶላር ገበያ |የዶላር መረጃ|የሀዋላ መረጃ |ሀዋላ ሥራ |አዲሱ የመሬት ህግ ! መሬት እና ቤት በውክልና ተከለከለ::የኮንደሚንየም ዋጋ በጣም ቀንሷል ::ከውጭ ወደ ሀገር ቤት ገብታችሁ ቤት ለምትገዙ በጣም ጥሩ አማራጭ ስeለሆነ እንዳያመልጣችሁ !! በተለይ የሪልስቴት ቤቶች እየተወደዱ ባሉበት ወቅት ይህ ጥሩ ዕድል እንዳያልፋችሁ !! የቤት ዋጋ ለቤት ግዥ ወሳኝ ነው ::

Комментарии • 23

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 Год назад +1

    I didn't get it can ETB have a value in those countries I mean can it exchangeable ETB to other currency?

    • @SayiTube
      @SayiTube  Год назад +1

      you can send from ethiopian m pessa to others m pessa using your phone ......they will accept by thier own local,currency .......transfer charges will be applied .....and also usd based transfers will be expected

    • @eyerusm721
      @eyerusm721 Год назад

      @@SayiTube understood many Thanks!

  • @abeldaba99
    @abeldaba99 Год назад

    ሆሌም ስለምትሰጠን መረጃ በጣም ነው ነምናመሰግነው !!

  • @Eba-k3c
    @Eba-k3c Год назад

    በርታ ጎበዝ በየቀኑ ለምታደርገው ነገር እናመሰግናለን !!

  • @bailanishmetekke8384
    @bailanishmetekke8384 Год назад

    እናመሰግናለን

  • @yonasshiferaw5449
    @yonasshiferaw5449 Год назад

    በርታልን ወንድሜ በተለይ የንግዱን ሁኔታ

  • @MhretKhsay
    @MhretKhsay 3 месяца назад

  • @meskirgetachew8479
    @meskirgetachew8479 4 месяца назад

    ቆይ ወንድሜ ከኢትዮጵያ ወደ ባህሬን መላክ አይቻልም

  • @baletube4641
    @baletube4641 Год назад

    ዋው በጣም ደስ ይላል ግን ስለ ኢትዮ መረጃ እየሰጠን ለምን የሊባኖስን ገንዘብ ተጠቀምክ ለታፕሌን ቀይ አሁን🙏

  • @yohannesgebre-sellassie5557
    @yohannesgebre-sellassie5557 Год назад +1

    IT'S GOOD TO BE TRUE, HEARING OF REMITTANCE OF ANY CURRENCY INCLUDING BIRR OUT OF ETHIOPIA. WITH THE CURRENT SITUATION OF DIRE SHORTAGE OF FOREIGN CURRENCY IN ETHIOPIA, IT IS HARD TO BELIEVE THIS REPORT. IT NEEDS MORE EXPLANATION.

  • @bege7778
    @bege7778 Год назад

    I have heard that Gumruk is holding materials that come from Dubai, can you please check ?

  • @hananomer8038
    @hananomer8038 Год назад

    Good info but our currency has value

  • @emebettesfaye-fn4gn
    @emebettesfaye-fn4gn Год назад

    Ebakeh bet meshet meche yejemeral

  • @lucitube5507
    @lucitube5507 Год назад

    ቆይ አልገባኝም የቤሩትን ብር ነበር ያስቀመጥ ከዉ መስራት ጀመረ እዴ

  • @yakuyaku3361
    @yakuyaku3361 Год назад

    ዶላር ከኢትዮጵያ ወደ ካናዳ መላክ ይችላል

    • @taffyyimer4742
      @taffyyimer4742 Год назад

      ,አይቻልም only ከላይ የጠቀሳቸው አገሮች ብቻ ነው

  • @yakuyaku3361
    @yakuyaku3361 Год назад

    ka Ethiopia was Canada dollar yechalil

  • @ngstipopo3749
    @ngstipopo3749 Год назад

    ውድ የኣገሬ ልጆች የምታውቁ ንገሩን ኸጆርዳን ወደ ዱባይ ለመሄድ ፈልጌ ነበር እና እንዴት ነው ስራ አለ ወገኔቼ

  • @mamush2245
    @mamush2245 Год назад

    ገና አንበሶቹ ከፓርኩ ይለቀቃሉ ዳያስፖራው ጥርስ ነክሷል

  • @fggfdgdgfdgffdgfrfdg
    @fggfdgdgfdgffdgfrfdg Год назад

    ሰፈሪ ኮም ጠንጋራ መንግስት እንቅፋት ከልሆነበት ብዙ አሰራር ያመጣል