Ethiopia: አስደሳች መልስ ሀደ ሀገር ምን ያህል የዉጭ ሀገር ገንዘብ ይዞ መግባት ይቻላል እንዴት እናድርግ ዝርዝር መረጃ kef tube informaion

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • Ethiopia: አስደሳች መልስ ሀደ ሀገር ምን ያህል የዉጭ ሀገር ገንዘብ ይዞ መግባት ይቻላል እንዴት እናድርግ ዝርዝር መረጃ kef tube informaion
    Ethiopia: እባካችሁ በስደት ያላችሁ ተጠንቀቁ ብር ወደ አካዉንት ከመላካችሁ በፊት ይሄንን ቪዲዮ ተመልከቱ kef tube information
    Ethiopia: መልእክት በስደት ላሉ ኢትዮጵያዉያን-ከብር መቀየር ጋር በተያያዘ ሊገጥም የሚችል አደጋ መታየት ያለበት kef tube information
    Ethiopia፡ ከአሁን በኋላ ብር ስትልኩ ተጠንቀቁ! የብላክ ማርኬት ነገር እና ሌሎች ከባንክና ዉክልና ጋር የተያያዘ ዝርዝር መረጃ kef tube info
    Ethiopia: ብር መቀየሩ በስደት ሂወት ላሉ ኢትዮጵያዉያን የሚኖረዉ ተጽእኖ ምንነትና መደረግ የሚገባዉ ጥንቃቄ kef tube travel information
    #የጉዞመረጃ#ሀገር ቤትየሚሰራስራ#ምንዛሬ#የመኪናመሸጫዋጋ#የባጃጅዋጋ#የአረብሀገርመረጃዎች#በረራመቼይጀመራል#

Комментарии • 230

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i 4 года назад +2

    መልካም መረጃ ነው ከልብ እናመሰግናለን ወንድሜ🇪🇹🇪🇹🙏🙏👍👍

  • @ሀይሚ-ሀ
    @ሀይሚ-ሀ 3 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ወንድም በርታ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @abentbirs3310
    @abentbirs3310 4 года назад +29

    የኔ ጥያቄ ዋውውው አንተ ልጅ እኮ መንግስት ብትሆን የህዝብን ጥያቄ መመልስ ትችል ነብር ኢትዮጽያ ውስጥ ብዙ የህዝብ ጥያቄውች ስላሉ አይደለም እንዴት እናመስገናልን የኛ ቅምም

    • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
      @ጎመንበጤና-ጰ7አ 4 года назад

      ምን በወጣዉ ያሁሉ የተጠራቀመ ሲመልስ አናቱን ሊያዞሩት 😂😅😅

    • @ኢትዩጵያሀገሬ
      @ኢትዩጵያሀገሬ 4 года назад

      ሀሀሀ

    • @rahelfantahun8684
      @rahelfantahun8684 4 года назад

      Kkkkk💪💪

    • @abentbirs3310
      @abentbirs3310 4 года назад

      @@ጎመንበጤና-ጰ7አ አሁንም ያው እኮ ነው እናም አንዴ እንቁላል ካርጉ ጥይቅልን አልንው አይድል ክክክክ

    • @almgbr1245
      @almgbr1245 4 года назад

      ሠላም ጤና ይሥጥል አሥኬ እቃ ሞባይል ምን ያክል ይዢ መግባት አችላለህ አሥኬ ጠይቅና ንጌረኝ በእጌዛብሒረ

  • @እግዚአብሔረእረኛዩነው

    ሰላምህ ይብዛልኝ ወንድማችን ለመረጃዉ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🙏

  • @zirgizirgi6424
    @zirgizirgi6424 4 года назад +2

    ሰላምህ ይብዛልን ወንድሜ ሰላም ነው
    በጣም እና በጣም አመሰግናለሁ ሲያስጨንቀኝ ሲያሳስበኝ የነበረው ተመልሶልኛል ፈጣሪ ሰላምህን ጤናህን ያብዛልህ

  • @bezebeze2553
    @bezebeze2553 4 года назад +1

    በጣም ደስ የሚል ነው አገላለጽህ እናመሰግናለህ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @nawal5119
    @nawal5119 4 года назад +14

    ኤጭ አሁንሰ የኢትዮ ነገረ አሰጠላኝ ነፃነት የለም የደከምኩበትን ብር ሀገሬ ላይ ይጂ ብገባ ምን ችግር አለው ብፈልግ ባቃጥል ብፈልግ ባሰቀምጥ ኦ ይደብራል

    • @sofianu5122
      @sofianu5122 4 года назад

      ውሸቱን ነው እኔ ይዤ ገብቻለው መንዝሬያለው አዲስ ህግ ወጣ እንዴ ውሸታም የለፋሁበትን እንደፈለኩ ማድረግ መብት አለኝ እሱ ስለሚፈራ ነው

    • @nawal5119
      @nawal5119 4 года назад

      @@sofianu5122 መቼ ነው ይዘሽ የገባሸው ሰንት ነው ይዘሽ የገባሽው እባክሽ መልሽ

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    1ኛ ነኝ ተቀድማችኋል አነ ሳዱሊት👌

  • @felieyihunlebegonew814
    @felieyihunlebegonew814 4 года назад

    ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን ወንድማቺን

  • @adeszebene5185
    @adeszebene5185 4 года назад +2

    ሠላም ወንድም ሠላምህ ይብዛ 👍👍👍👍

  • @user-rp2hg1ur2p
    @user-rp2hg1ur2p 4 года назад +2

    ጎበዝ በርታ ጥያቄዎችን ቶሎ ትመልሣለህ ጎበዝ እኔ ደግሞ ቀኔ እየደረሠ እጠይቃለሁ በተረፈ በርታ

  • @hadisell2162
    @hadisell2162 4 года назад +2

    ስለመረጃሕ አመሰግናለሁ ወንድምአችን ግን ኤርፖርት ውስጥ በርካሽ አይሆንብንም ለምሳሌ ዶላር ለመመንዘር ወይስ እንዴት ነው

    • @لارالارا-ر8ب
      @لارالارا-ر8ب 4 года назад +3

      ከዚ ሁሉ ጣጣ ለምን ከዚዉ በባንክ አንልከዉም ከመሄዳችን በፊት ምንዛሪዉ ያዉ አይደል

    • @hadisell2162
      @hadisell2162 4 года назад

      @@لارالارا-ر8ب አዎ ካላስያዙ እንደዛ ሳይሻል አይቀርም ምክንያቱም ኤርፖርት ውስጥ ብር ለማስዘርዘር አስተማማኝ አይመስለኝም ብቻ ጌታ ያቃል ።

    • @የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
      @የወለላይቷእመቤትልጅነኝ 4 года назад

      @@hadisell2162 ይጎምዳሉ እኛ መከራ በልተን የሠራነውን ያሣዝናል ብቻ

  • @solomonfasil4405
    @solomonfasil4405 4 года назад

    መረጃው ጎደሎ ነው

  • @ማዘርቲዩብ
    @ማዘርቲዩብ 4 года назад +2

    ሰላም ከፍ ከፋ ቲዩብ
    ይህን ጥያቄ እደምትመልስልኝ ተስፋ አረጋለሁ
    1ኛ በባክ እደትነዉ መበደር የሚቻለዉ?
    2ኛ ባክ 20% ፣30% ከከፈልክ ቤት፣መኪና ፣ወዘተ ይገዘልሀን የሚባል ወሬ ስምቸነበር ይህስ እደት ነዉ?
    3ኛ መኪና ለመግዛት የማስፈልገዉ ፕሮሰስ ምን ምን ያስፈልጋል?

  • @rihannadino2677
    @rihannadino2677 4 года назад

    እናመሰግናለን👌😍

  • @መስከረምመስከረም-ኰ7ቀ

    ስለ መረጃ አመሰግናለሁ

  • @yesharegferede4100
    @yesharegferede4100 4 года назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን 👍👍👍

  • @tigisttigist8445
    @tigisttigist8445 4 года назад

    Eseyi enameseginalen tebarek wandima

  • @abtameshaweke9828
    @abtameshaweke9828 4 года назад

    እውነትነውእናመሰግናለን

  • @mastwale..704
    @mastwale..704 4 года назад +1

    ደኩተራችን፣በጣም፣እናመስግናለን፣እዳትቀየረብን

  • @nourasultan5619
    @nourasultan5619 4 года назад

    እስኪ ኮመንታተሮይ ይሄ ምርጥ ወንድማችን ፍፁምን ይመስላል የምትሉ ወይ ለኔብቻነው
    የተመሳሰለብኝ ፍፁም ቅንልቦችላይ የሚሰራው አርቲስት ወይም ታዋኒያን

    • @hajerihajer2879
      @hajerihajer2879 4 года назад

      እንዴ ላቤን ጠብ እርግፍ አድርጌ ሰርቸ ላመጣሁት ብር ባቃጥለዉስ መብቴ አይደል

  • @usamasid5267
    @usamasid5267 4 года назад

    Ok xuru nw gine ka ayeri inde woredeni wode bank hideni iske minmexa Shanxachhin or iqachhin wodeti new mihonew ??

  • @ፋጡማሰይድአህመድ
    @ፋጡማሰይድአህመድ 4 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @unikh5530
    @unikh5530 4 года назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @amiti5809
    @amiti5809 4 года назад

    አመሰግናለሁ

  • @ሶሊያናእናቴ
    @ሶሊያናእናቴ 4 года назад

    አጠር ምጥን ያለ ግልጥ መረጃ ነው እናመሰግናለን🇲🇱

  • @tigisttigist8445
    @tigisttigist8445 4 года назад

    Sitebikik nebeber tebarek

  • @hananhanun4531
    @hananhanun4531 4 года назад +1

    ወንድም ጥርስ ለማሳሰር ስንት ብር ይፈጃል እባክህ መልስልኝ ታስሮ ለስንት ጊዜ ይቆያል እና ሕመሙስ በጣም ይቆያል ወይ

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 4 года назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን !በእውነቱ ከሆነ አብያችን እገወጦችን ለመያዝ በሎ አኛን በመሀል እየጎዳን ነው!መመንዘር የማይፈልግ ሰው አለ ግዴታ መንዝሩ አይነፍም! በህጋዊ የሰራ ነውን ገንዘብ ህገ ወጥ?

  • @seidyeimer3579
    @seidyeimer3579 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ወድሜ

  • @zekarias
    @zekarias 4 года назад +3

    ወንድሜ እኔ የምኖረው አውስትራልያ ነው ባለፈውም ጠይቄህ ነበር ባንክ ስንት ብር ወለድ እንደሚሰጥ ለምሳሌ እኔ ሃምሳ ሺ ብር ቢኖረኝ በወር ምን ያህል ይወልዳል አመሰግናለው

  • @nidomindo5836
    @nidomindo5836 4 года назад +1

    አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ እኔ ያለሁት ዱባይ ነው የባህሪን ዲናር ይዞ መሄድ ይቻላል ማለት የሌላ ሀገር ብር ከየት መጣ ተብሎ ይባላል

  • @m9987
    @m9987 4 года назад

    እናመሰግናለን ወድም አንድጥያቄ ልጠይቅህ ተቻልክ ጥርስን ለማሳሰር ስንት ብር እደሁ ልትነግርኝትችላለህ?

  • @hykk4101
    @hykk4101 4 года назад

    ሰላም ወንድሜችን እኔ ምለው ጥቁር ገበያ ይቀራል ወይስ ይቀጥላል?

  • @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
    @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 4 года назад +1

    ዌል ከፍዮ እንዴት ነህ
    ዲስ ላይክ እምታደርጉ
    ልጆች ወይጤነኛ አመስሉኝም😏😏

  • @peterberhanu6778
    @peterberhanu6778 4 года назад

    እናመስግናል

  • @tamer8965
    @tamer8965 4 года назад

    እናመስግናለን የኛ ውድ ግን ጠፍተሃል ክፍየ አትጥፋ ዲስላይክ እምታርጉ ስወች አምሮችሁ ይደፍን። ድፍን ምስር ነው አምሮችሁ ብራ በርታልን ስጠብቅ ነበር በጉጉት እስክመጨርሻው ነው ያንተን ቻይናል እምክታተላት በርታ

  • @tagestbab5861
    @tagestbab5861 4 года назад

    እናመሠግን አለን ምርጥ

  • @kababmamo2527
    @kababmamo2527 4 года назад +2

    ሰላም ወንድሜ ምንዛሬ ስንትገባ ዶላር እባክህ ንገረኝ

  • @bsbsnsbshsjsssjjd8290
    @bsbsnsbshsjsssjjd8290 4 года назад

    Thanksso

  • @adeszebene5185
    @adeszebene5185 4 года назад

    ፈጣሪ ሠላሙን ያብዛልህ

  • @kadijaasafa4709
    @kadijaasafa4709 4 года назад

    ስለ መረጃክ እናመሰግናለን ጥያቀ አለኝ እነ ያለዉት ሰውድ ነው የእትዬጲያ ብር አለኝ ወደ አገር ስሄድ ይዤ መሄድ እችላለው የት ነው በአድሶ ብር የምቀየረው

  • @belayayele5253
    @belayayele5253 4 года назад

    ጥያቄየን ስለመለስክልኝ አመሰግናለሁ ሰላምክ ብዝት ይበልልኝ

  • @hirutgetachwu5959
    @hirutgetachwu5959 4 года назад +2

    ይቅረታ ብሮ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ
    ዶላሩን ወርቅ ብገዛበት ወረቁን ይወስዱብኛል ?

  • @SaraSara-xe3ed
    @SaraSara-xe3ed 4 года назад

    Ena milwa wodma dubya lahedi min aneta worqate yesfaliga be marame

  • @φγπφ
    @φγπφ 3 года назад

    Let's do it for BLACK MARKET.

  • @HayatHayat-cb1bz
    @HayatHayat-cb1bz 4 года назад

    ወንድም እናመሰግናለን ስለምታቀርብልን መርጃ
    አላህ ያቆይህ ግን የሳኡዲስ የለም ምን ያህል ይዞ መግባት ይቻላል መቼስ ነው የሚከፈተው ለመሄድ ከተሰናዳሁ አመት ሆነኝ የምታቀው ነገር ካለ ከይቅርታ ጋር

  • @bifbdu732
    @bifbdu732 4 года назад

    Hi selam late yhun e dollar be banki senti geba

  • @ayatiiitobiya7068
    @ayatiiitobiya7068 4 года назад

    እነ አመሰግናለሁ

  • @jawaraakoo5094
    @jawaraakoo5094 4 года назад

    Ok Thank you like 💞💞🛎🛎🛎👈👈

  • @امينةحمزة-ظ5ه
    @امينةحمزة-ظ5ه 4 года назад

    በናትህ ከፍ ትዮብ ይችን ጥያቄዬን በግል መልስልኝ እኔ የ2025 ኮንዶንይም ቤት ተመዝግቤ ደብተሩ ከራሴ ጋር ነው ያለው ማለት ስደት ላይ ነው ያለውት እናም አካውንቱላይ ብር ባስገባ ችግር አለው ግንደብተሩ ከኔው ጋር ነው በናትህ መልስልኝ

  • @aleyy7381
    @aleyy7381 4 года назад

    Kef tuBe ሠላም ነው ውንድሜ ባለህበት ሠላምህ ይብዛልህ ውንድሜ አንደ ጥያቄ ላስቸግርህ ኢቴቤየ በሰንት ነው ዶላር የሚመንዝሩት ምክንያቱም አያሳልፉንም በሰንት ሊዘረዝሩለን ነው ውንድሜ

  • @kiyazegeye1962
    @kiyazegeye1962 4 года назад

    Teru mereja new betam enamesegnalen bro

  • @kasanchfeseha2901
    @kasanchfeseha2901 4 года назад

    የኔየዋህበረታ

  • @kaleabwondimu7581
    @kaleabwondimu7581 4 года назад +1

    Hey, guys you do not need to change the foreign currency such as us dollar, euro, dram etc at the air port bole. What you need to do is to declare the amount of dollar, euro etc you have with you bole custom, and you can change the foreign currency latter in the city (bank )when you need and make sure to receive receipt And you can bring the extra dollar with you in the return out of ethiopia, this especially for those of you in europe, usa, canada etc

  • @martasamsung9573
    @martasamsung9573 4 года назад

    አመሰግናለሁ 1ጥያቄ አለ ይህም እኔ ያለው በሩት በእጀ ለላ አገር( የየመን ብር አለ ይዠ መሄድ እችላለው ተባረከ

  • @Tube-fm9pf
    @Tube-fm9pf 4 года назад

    Kef enamsegenalen

  • @የመኖሬምስጢርእናትናአባቴ

    እኔስ ሰኞለታ በ12ብር ከ50ሳንቲም ሂሳብ ልካለሁ እቤተሰብም በሰላም ደርሶልኛል ብዙ ብር ይዠ አልገባም ግን መንግስት ለድሀ ቢአስብ ጥሩ ነው እዛ ኤርፖርት በርካሽ ነው እሚመነዝረው እኛ በሰው አገር እየለፋን ጥቅም ከሌለው ምን ዋጋ አለው

    • @helenitayemariyamlij101
      @helenitayemariyamlij101 4 года назад

      Be mariyam melshilegn be mendnew ye lakeshiw

    • @የመኖሬምስጢርእናትናአባቴ
      @የመኖሬምስጢርእናትናአባቴ 4 года назад

      @@helenitayemariyamlij101 እህቴዋ ከመጣሁ ጀምሬ እምልክባት ልጅ አለች እናም እኔም ጓደኛየም አንድ ቀን ነው የላክነው በሰው ማለት ነው እናም ወዳው ነው ያስተላለፈችልን ቤተሰብምጋ ስደውል ደርሷል ካካውንት ወደ አካውንት ነው ያስተላለፈችልኝ ያስተላለፈችበትን ወረቀት ስትልክልኝ እኔ ዱባይ ነኝ ከፈለግሽ ልጅቱን አገናኝሻለሁ እኔ ጠለብነኝ ግን

    • @ወለተሐና-ኈ9ሰ
      @ወለተሐና-ኈ9ሰ 4 года назад

      @@የመኖሬምስጢርእናትናአባቴ አሁን ደግሞ ይጨምራል

    • @የመኖሬምስጢርእናትናአባቴ
      @የመኖሬምስጢርእናትናአባቴ 4 года назад

      @@ወለተሐና-ኈ9ሰ እሱማ ትክክል ነሽ እየጨመረ ነው እሚሄደው ግን ኢትዮጵያ ያሉት በሰው አትላኩ እያሉ ሲአስፈራሩ የሆነው ይሁን ብየ ላኩኝ እንጅ መጨመሩስ እማይቀር ነው እህት

    • @helenitayemariyamlij101
      @helenitayemariyamlij101 4 года назад

      Ay enem ekoo enelkbet lij nbr gin ahun black market kertwal silugn ferche new gin amsgenalew ehte enem dubai negn

  • @jamilaabdulrahaman7295
    @jamilaabdulrahaman7295 4 года назад

    ሰላም ወንድም እኳንደህና መጣህ

  • @ናናዬናናዬ
    @ናናዬናናዬ 4 года назад

    Waw.dese.Yelela.weda.wenadem.ena....Amesgenalh.konjo.sew.Ketalebeta.

  • @hirutgetachwu5959
    @hirutgetachwu5959 4 года назад +2

    አዬ እድሌ
    የዶላሯ ጉዳይ እኔ 5 ወር ነው የቀረኝ
    እስከዛ አዲስ ነገር ይፈጠር እንጂ
    ዶላሬን በጄ ነው መያዝ እምፈልገው ግን ፀጉሬ ውስጥ ሹርባ ብሰራው ፀጉር ይፈትሹ ይሆን ወይ ጣጣ

    • @murrservices2147
      @murrservices2147 4 года назад

      ኧረ አታስቄኝ እንደኔ ጨንቆሻል አይዞሽ እኔም አምስት ወር ነው የቀረን እስከዛ ፈጣሪ ያዉቅልናል ልከንም ቢሆን እንገባለን

    • @hirutgetachwu5959
      @hirutgetachwu5959 4 года назад +1

      አዎ ውዴ በጣም ጨቆኛል
      ግን መንግስታችን ያሳዝናል ለምን
      ከዬት እደመጣን ቢጠይቀን ምን አለበት
      አረብ ሀገር ሽንት ቤት አጠበን ያገኘናትን
      ከሚወስዳት ለምን ከትልልቅ ሀገራት ተጭኖ የሚወጣውን ገንዘብ አይወርስም ከሀረብ ሀገር ሴት ለይ እጁን ያንሳ በህግ አምላክ አብይ

    • @murrservices2147
      @murrservices2147 4 года назад +1

      @@hirutgetachwu5959 በጣም ብቻ ፈጣሪ ይፋረደው የሰው ፊት እንደሣት ግርፎን ነው የምናመጣው በውጭ መላክ ከተቻለ ከመግባታችን በፊት ልከን መግባት ነው

    • @zenatberihun9324
      @zenatberihun9324 4 года назад

      በጣም ያሳቅሺኝ እኔም አሰቤ ናበር አርዳ

    • @murrservices2147
      @murrservices2147 4 года назад

      @@zenatberihun9324 እኔም ያላሰብኩት ነገር የለም ደግም ማሽን ካወጣው እከስራለው ብየ ፈራው

  • @kajidya4703
    @kajidya4703 4 года назад

    እረ እባካቹ እስቲ ጉሙር የሚሰሩ አድ መላ እንበል እቃ ሲላክ አገርላያ ያለዉ ስቃይ ሲያመናጭቁ ቲቢ ፍሪጅ ተመሳሳይ እቃ ካለ በጣም ካልተገዛበት በላይ ይጠይቃሉ ማመንጨቃቸዉ ገዘብም የወጣበት አይመስላቸዉም እዴት እየወረወሩ ነዉ የሚፈትሹት ያለዉ ስቃይ እቃ ለማዉጣት ያለዉ ስቃይ በስነስራት አያስነግዱም ስቴ ትመላለሳለህ ቤቱ እሩቅ ያለዉሰዉ ጠዋት ቢሄድ ፋታም የማያገኝበት ሰአት አለ እቃ ስንልክ ተሰቃየን ያለዉን እግርት

  • @saeedhassan6328
    @saeedhassan6328 4 года назад

    ወንድሜ በናትህ መልስልኝ እባክህ 2004 ዓም ላይ ቡክ አካውንት ከፍቸ ነው ወደ ስደት የመጣሁት እና እሄን ሁግዜ ብር አስገብቸበት አላቅም አሁን ባስገባበት ችግር አለው እንደ አለመበላሸቱን እንደት ላረጋግጥ ማለቴ ዘግተውት እደሁ ብየ ነው እደት ማወቅ እችላለሁ እባክህ የኔ ወንድም ንገረኝ

  • @aleyy7381
    @aleyy7381 4 года назад +1

    ሠላም ነው ውንድሜ እንዴት አለህልኝ ይቅርታ አንድ ጥያቂ ልጠየቅህ ዶላር በስንት ነው ኢቴቢየ የሚመንዝሩት በ36 70 ነው ወይስ በ46 ነው ውንድሜ ከተመቸህ መልስልኝ ውንድሜ

    • @لارالارا-ر8ب
      @لارالارا-ر8ب 4 года назад

      በብላክ ማርኬት ነዉ ወይስ በባንክ 46

    • @aleyy7381
      @aleyy7381 4 года назад

      @@لارالارا-ر8ب እኔ ከአንድ ወር በዊላ ነው ኢቴቢያ የምገበው እና ዶላር የዠው ስሄድ በስንት ነው የሚመንዘረው ምክኔያቱም ስለማያሳልፉን እንሱ በሰንት ነው የሚመንዝሩት

    • @لارالارا-ر8ب
      @لارالارا-ر8ب 4 года назад +1

      @@aleyy7381 እሱን አላዉቅም እህቴ እኔም በዚ ወር አሄዳለዉ ብዬ ነበር መዳሜ አንዛዛችብኝ እንጂ እንደ ሚመስለኝ ግን በባንክ ሂሣብ ሣይሆን አይቀርም የሚመነዝሩት ኤርፖርት አጣሪ ለማንኛዉም

  • @eduethio1259
    @eduethio1259 4 года назад

    እባክህ አጣራልኝ ደብተሩ ላይ ካልተመዘገበ ወለድ አይኖረውም የሚሉት እውነት ነው እንዴ

  • @ethioloveloveloveethiopia5480
    @ethioloveloveloveethiopia5480 4 года назад

    Selam Kef

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 4 года назад +1

    በነገራችል ላይ ወንድማችን በአካውንት አስገብተናል እያሏቸው በሌላ አኳውንት እየተጭበረበረ ተቸግረናል

  • @zewdituwajifo8856
    @zewdituwajifo8856 3 года назад

    Inamesegnalen

  • @ጎመንበጤና-ጰ7አ
    @ጎመንበጤና-ጰ7አ 4 года назад

    እኔ እዲፈርምልኝ ለወድሜ ዉክልና ሰጥቼ ነበር

  • @AzaloAljariri
    @AzaloAljariri 4 месяца назад

    ereiport tekur gebya melak ychalal

  • @AzaloAljariri
    @AzaloAljariri 4 месяца назад

    betkur gebeya melak ychalal

  • @hawaendrish5553
    @hawaendrish5553 4 года назад

    ሰላም ወዲሜ ጥያቄየ እኔና የትዳር አጋሬ በጋራ አካውንት አለን ስልክ በርት ቆይቸ አለሁ አሁን ችግር አለው ብልክበት አሁንየለውም።

  • @dollobadore3501
    @dollobadore3501 4 года назад

    Batam inamasaginalegn

  • @halimamehamed8479
    @halimamehamed8479 4 года назад

    ለምንድን ነው የባህሬን ድናር ኢትዮጵያ እማይመነዘረው

  • @meseretbiranu2685
    @meseretbiranu2685 4 года назад

    Welcome

  • @iehs468
    @iehs468 4 года назад

    set geba menezari pleas

  • @konju283
    @konju283 4 года назад +2

    እብክ። ወድሜ እኔ። የምጠይቅክ ስለከርጎ ነው ታማማሰይ እቃ ይወረሰል ይለሉ። እስት ምን አይነት እቃ ነው ታማሰሰይ የምወረሰው ኤልትርክ። ነኮች

    • @desstayrga2780
      @desstayrga2780 4 года назад

      አዎ ተመሳሳይ ማለት 2 ቲቪ 2 ፍርጅ ብቻ ከሁለት በላይ ከሆኑ ይወረሳሉ ወይም ሳባ እትዮ የሚል ቻናል ገብተሽ እይ ይጠቅምሻል ብዬ ነው

    • @እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ
      @እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ 4 года назад

      ካሁን ፊት የሰራው አለ ገብተሽ ማየት ትችያለሽ ቻናሉ ውስጥ

    • @hayathussan2909
      @hayathussan2909 4 года назад

      @@desstayrga2780 ለምሳሌ ብድልብ 5በላይ ብንልክስ ይወረሳል ወይ የቡነመፊጫ የልብስ መተኮሻ ብንልክስ እስቲመልሽልኝ

    • @desstayrga2780
      @desstayrga2780 4 года назад

      @@hayathussan2909 እዴ አዎ ከምስ በላይ ቀላል ወይ ቀረጥ ያስከፍልሻል ከገዛሽበት በላይ ነው የሚያስከፍልሽ ሁሉም እቃ በሚፃፈው ሊስት ውስጥ የምትሊካቸው እቃወች ከአድ በላይ ማለፍ የለበት ካለበዚያ ከፈለሽ ነው የምታወጭው የሚጠይቁሽን ብር

    • @zzzzh9723
      @zzzzh9723 4 года назад

      4 ብርድልብስ መያዝ ይቻላል ወይ እንድሁም ደርዘን ደርዘን እቃ መያዝ ይቻላል ወይ መልሱልኝ በአላህ

  • @vaabsb6341
    @vaabsb6341 4 года назад

    babaye.tabareki..hamasaginalo..marii.hikone.hante.bartaa.wandimee

  • @alhamdulillahallakuluhal6428
    @alhamdulillahallakuluhal6428 4 года назад

    ዙሮዙሮ መግባዉጭራሮ ኣላ ያገሬልጅ ሂደን በባክመዘርዘርገሆነ ለምን እዚሁሁነን ኣልከዉም ለመረጃህ ኣመሰግናለሁ

  • @kasanchfeseha2901
    @kasanchfeseha2901 4 года назад

    የኔወንድምእሁድእገባለውአገሬእነምለይቶማቆያእቆያለውእነምገነስገባነውየምመነዝረውማለትነውበነትህአብራረተህንገረኘ

  • @mabhetmabhet885
    @mabhetmabhet885 4 года назад +1

    MBRHiT

  • @mastwale..704
    @mastwale..704 4 года назад

    ወድም፣የቡና፣ማሺን፣ካውያአራት፣አምስት፣ብይዝ፣ይቀሙኛል፣ይህን፣አስረዳኝ፣እናቲሊብጂን፣ቀርጥ፣42ኢች፣ይህንም፣ጠይቅልኝ፣በጥያቂ፣አደረኩህ፣ይቅርታ

  • @martamarta582
    @martamarta582 4 года назад +2

    ሰላም ላንተ የሁን ወድሚ
    እኔ ያልገባኝ ነገር ምንም ዶላር ውዴ ከተማ ይዞ መግባት አይቻልም ማለት ነው

    • @sofianu5122
      @sofianu5122 4 года назад

      ውሸቱን ነው ይቻላል

    • @የወለላይቷእመቤትልጅነኝ
      @የወለላይቷእመቤትልጅነኝ 4 года назад

      @@sofianu5122 ዶላር ይዘሽ ወተሻል ከኤርፖርት

    • @sofianu5122
      @sofianu5122 4 года назад

      @@የወለላይቷእመቤትልጅነኝ ሪያል ይዤ ገብቻለው እሱ ያለው ሁሉንም አይነት የውጭ ገንዘብ ይዞ መግባት አይቻልም ነው ያለው አይደለል

  • @pamelahamoush2043
    @pamelahamoush2043 4 года назад

    እኔ ይምለው እና ዶላር ይዞ መግባት አይቻልም እያልክ ነው

  • @tegitube8384
    @tegitube8384 4 года назад +1

    Woooooooow des yilal temesegen new

  • @adeszebene5185
    @adeszebene5185 4 года назад

    በዌሥተር ዩኒየን ለሠው ልኬ ያሠው ወደኔ አካውንት ማስገባት ይችላል ወንድም ተባበረኝ 👍

  • @bemewodushetube6327
    @bemewodushetube6327 4 года назад

    አባ በጣም አመሰግናለሁ ለምታደርገው ግንዛቤ ማስጨጰጥ ተግባር !!
    ውጭ የሚኖሩ ወገኖች ማለትም ዜግነታቸውን የቀየሩ ትውልደ ኢትዮጽያውያን Dollars ይዘው መግባት ይችላሉ ነገር ግን የያዙትን Dollars ሁሉ ግዴታ መመንዘር አለባቸው ማለት ነው??? ይቅርታ ስላልገባኝ ነው እባክህ ግልፅ አድርግልኝ ካላስቸገርኩህ

  • @melesechiterkaso563
    @melesechiterkaso563 4 года назад

    ሰላም ልዓተ ይሁን ዉዲ ዎድማቺን እኔ ለምተያቅ የፋልኩት ጥያቄ እኔ ምኞራው ቤሩት ጊን ካዝም ሳዉስ አፍርክህ ላምሄድ ፈልጌ ነብርህ ቃጥታ ባራርህ ይኖር ይቺላል ቢኖርም ትኬት ዋግሕ ሲንት እድሆን ልታውቅ ትችላለህ ካልስቻግርት ፍልስ 🙏

  • @merimeri9003
    @merimeri9003 3 года назад

    Hi

  • @abayneshbuta4004
    @abayneshbuta4004 4 года назад

    በጣም የምዎድ ዎንድሜ ተባረክ በጣም አመሰግናለሁ ምስጋና እያቀረቡህ አንድ ዮሆነ አስፈላጊ ነገር ዎደ አንቴ ለማደርስ መትቺያለዉ ኤሄ ደግሞ ዎደ አራብ ሀገር ዎይነም ቤሩት ያሉት ጥንቃቄ ለማደርጉት በጣም አስፈላጊ ነገር ነው ብር sitiliku cheki aderigu inen yagateme neger inaniten indayigetimachu malet ነው ባንክ ቤት ሄዳችሁ ይሁን ዎይም አሰሩዋ ስትለኩት ይሁን በጣም በጣም ቼክ አደርጉ የገተመይኝ ምንድነዉ ካላችሁ ሰዉዮ ከኔ ጋር ሄዶ ባንክ ቤት ገብቶ ብሩ አስገባልኝ ካስገባያኝ ቦሃል ርስትያዉ ሰጣይኛና ሕጂ አለ እሽ ብዬ ከ ባንክ ቤት ዞር ሲል እሱ ደግሞ የራሱ አካዉንት ለ ባንክ ቤት ሰዉዮ ይነገራል ጀመረ ደንግጬ ዞር ሲል ለካ የራሱ አካዉንት ይነገራል ነበር ሚገርም ምንድነዉ ካላችሁ መጀመሪያ እኔ ምሰረዉ 200መቶ ዶላር ነዉ በ ሁለት ዎር 400መቶ ዶላር አልከፈልሽም ብር የለይኚም ብሎ ተከራክሮ ነበር 300መቶ ዶላር ከፍልሻለዉ ብሎይኝ ማለት ነዉ አሁን ደግሞ እኔ እንብ ስሎት ብሩን ይዞ ሄዶ ከ ባንክ ቤት ሰዉዮ ጋር ተመካክሮ 100መቶ ዶላር በራሱ አካዉንት ሲያስዞር ተያዘ ስለዝ እህቶቼ በጣም ተጠንቀቁ

  • @tinaTina-mw6kn
    @tinaTina-mw6kn 4 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ፋፉነኝወድሜንወዳጅ
    @ፋፉነኝወድሜንወዳጅ 4 года назад

    ሰላም ወድሜ ሰላምህን በጥፍዪብዛ እባህን ከቻልክ መልስልኝ ሀገር ላዪ አካውት አለኝ ግን ከአካውቴ ውጭ ሰውጋ ብር አለኝ የራሴ አካውት ሰጥቼው ወደ እራሴ አካውት ማስተላለፍ አዪችልም ? መልስ እጠብቃለው። ☝️☝️☝️☝️

  • @zizijalgha8438
    @zizijalgha8438 4 года назад +1

    ወንድም በአካውንቴ አስገብቼ በማግስቱ ብሳፈርና ቡኬን ይዤ ሄጄ ማረጋገጥ ይቻላል ከዛስ እሽ ያስገባሁትን የገንዘብ መጠን እቡኬላይ አይሞሉልኝም መልስልኝ በናትህ ሳምንት ተሳፋሪነኝ

  • @hirutzewga6281
    @hirutzewga6281 4 года назад

    ኤራ ሁሌም ባአካውንቴ እልካለሁ አሁን ግን ባአካውንትሽ መላክ አትችይም አሉ ሳውድ ነኝ

  • @freyedigillij1549
    @freyedigillij1549 4 года назад

    Karaschagarkut ahun ethiop gefitena sira le mesirat sinta bira yasifeligal

  • @ሐበሻዊትዩቱብTube
    @ሐበሻዊትዩቱብTube 4 года назад

    ምንዛሬው በባንክ ስንት ሆነ ከፍዬ ???

  • @HiHi-cg2ux
    @HiHi-cg2ux 4 года назад

    Fenky einym akawet debtry teftu.begnal gin.7000$ bej aly .ahun asegbch akwent kaltf bey bechnkt.lemut nber tensh des aly gin

  • @aymanolebanon537
    @aymanolebanon537 4 года назад

    Are gud wedagerm berr masegenatm kekel new

  • @tsehaytg1380
    @tsehaytg1380 4 года назад

    ይቅርታ air port ውስጥ account ማክፋት ይቻላል እንዴ?

  • @ሚሱፍቅር
    @ሚሱፍቅር 4 года назад

    ሰላም ነክ ወንድሜ በአካሁንቴ ለመላክ ባንክ ኤጄ እስከ አስር ቀን ኤደሽ ካላወጣሽ ኤክስፓየርድ ይሆናል አሉኝ ሳውዲ ነኝ እኔጋር ቢቀመጥ ስሳፈር ብልከው ምንዛሪ አይቀንስም ወይ