አሜሪካ በሰው 150$ ብሠራም ሀገሬ ላይ 50 ብር አስከፍል ነበር! | DR. SELAM AKLILU|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 209

  • @eliasmiskir5990
    @eliasmiskir5990 Год назад +28

    ዶ/ር ሰላም ላይሽ በመቻሌ በጣም በጣም ተደስቻለሁ። በአንድ ወቅት ታካሚሽ ነበርኩ ከአክብሮትና ከትህትና ጋር በሚገባ ያደረግሽልኝ ሕክምናና ምክር እስከዛሬ እየተጠቀምኩበት ነው። እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሽ።

  • @derejebelete2346
    @derejebelete2346 Год назад +41

    የምትናገረውን የእውነት የምትኖር ልዩ ደግ እናት እንደ ስሟ ሰላም ነች እግዚአብሄር ❤እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልሽ🙏🏾

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Год назад +4

      በጣም ትክክል!! ከ አስራ አራት አመት በፊት ለ ስድስት አመት Assist እያደረኳት አብሬያት ሰርቻለሁ ሰላሜ እያልኩኝ ነበር የምጠራት ምንም ሳልከፍልበት በደንብ እየተከፈለኝ ከእሷ የተማርኩት ትምህርት አሁን ለምኖረዉ ኑሮ እጅግ በጣም ጠቅሞኛል!!የማትቀየር ብርቅ ሰዉ ዶ/ር ሰላም አክሊሉ!! ፈጣሪ ዘመኗን ያለምልመዉ!!

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Год назад +6

    እንዳንቺ ለማሰብ እና ለማስተዋል እንደገና መፈጠር ቢቻል እንዴት ደስ ባለኝ ነበር ሰላምዬ!! ባለማወቅና በደንብ መረዳት ባለመቻል ብዙ ነገር አበላሽተናል ፈጣሪ ይቅር ይበለን!!

  • @samsontesfaye4538
    @samsontesfaye4538 Год назад +15

    Dr. Selam you are full of wisdom. I can see your heart and brain are coherent. God bless you and your family. Live long.

  • @alem983
    @alem983 Год назад +6

    አንዴት ንፁህ ልብ ያላት ሴት ናት። I appreciate her . I saw it 3 times. Her children are lucky .i want to be like her

  • @user-tg7vb9wk1e
    @user-tg7vb9wk1e Год назад +13

    ጀግና እናት የትውልድ ተስፋ ና አንቂ ናት እማ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤

  • @adanechmelese4824
    @adanechmelese4824 Год назад +12

    የዘመናት የትውልድ ጀግኒት!!!
    የህክምና ፣ የልብና የአህምሮ !!!
    የፍቅር ፣ የህይወት ጀግኒት!!!
    እግዚአብሔር ጤናና እድሜ አብዝቶ ይስጥሽ
    ዳዊት ድሪም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ !!!!!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zelekeshode4032
    @zelekeshode4032 Год назад +21

    ፍቅር የሆኑ ትልቅ እናት፤ ጎረቤታቸው በሆንኩ ብዬ ቀናሁ። እግዚአብሔር ጤናና ዕድሜ ይስጥልኝ።

    • @mesaykebede7814
      @mesaykebede7814 Год назад

      36 amete new aluk eko

    • @ethiopian6561
      @ethiopian6561 Год назад

      Alalalechim. Ledante aynet madamet lemaychil sew adelem timihirtu

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Год назад

      @@mesaykebede7814 ከ 36 አመት በፊት እንደተማርኩት አለች እንጂ እድሜ 36 ነው አላለችም!! ይታረም!!

    • @Rizzyohioedits23
      @Rizzyohioedits23 Год назад

      Be sira newu 36

  • @meseretameha1385
    @meseretameha1385 Год назад +6

    ዶ/ር ሰላም እናትነት: ትህትና ፍቅር ፡ እውቀት እንዲሁም ደግ ሴት ናት :: ዶ/ርዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘው ::

  • @girmagmichael7603
    @girmagmichael7603 Год назад +9

    Dr Selam is exemplary person for kindness. She walks her talk.

  • @edenabera3
    @edenabera3 Год назад +7

    ዶክተር የእውነት እጅግ የተለየሽ መልካም ሰው ነሽ እግዚያብሔር እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር የስጥሽ፡፡

  • @HaymanotMihrete
    @HaymanotMihrete Год назад +5

    በጣም የሚገርም የህይወት ትምህርት ነው የሰጠሽን ዶ/ ር በጣም እናመሰግናለን

  • @geteneshbenti1798
    @geteneshbenti1798 Год назад +1

    በጣም ድንቅ እናት ነሽ እድሜ ከጤና ያድልሽ

  • @wudeshiferaw9104
    @wudeshiferaw9104 Год назад +6

    አሰተማሪ የሆነ ውይይት ቀጥሉበት ፈጣሪ ፍቅሩን ይሰጠን ::

  • @yonasdemsie
    @yonasdemsie 9 месяцев назад

    ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ኑሪልን...በጣም የሚጣፍጥ:ነፍስና ስጋን የሚያረሰርስ የትምህርት ነው::ትምህርት ቤት እንጋብዝሽ እባክሽን ዶክተርዬ

  • @ethiomemo
    @ethiomemo 8 месяцев назад +1

    ሠላም
    እኔ ዶ/ር ሠላም አንድ የሳተችው ነገር ያለ ይመስለኛል ፣ አብዛኛውን ስለ እስትንፋስ አስተምራ ፣ ግን አየር ወደ ውስጥ በአፍንጫ ይሳባል ፣ እሱን ለማውጣት ደግሞ በአፍ ብቻ ይወጣል ፣ የሳብነው አየር ለስንት ሴኮንዶች ማቆየትን የመሳሰሉ ወሳኝ
    ቁም ነገርን አልጠቀሰችም ! ይህ ትምህርቱን ጎዶሎ ያደርገዋል ፣ ምክንያቱም እጅግ በጣም ትልቁ ጉዳይ እሱ ስለሆነ !

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq 2 месяца назад

      ትንፋሻችንን ለስንት ሴኮንዶች ማቆየት አለብን ። እስዋ የረሳችውን ደግሞ መጨመር ትችላላችሁ ።

  • @meirwandie3712
    @meirwandie3712 Год назад +5

    አሰተማሪ የሆነ ውይይት ቀጥሉበት ፈጣሪ ፍቅሩን ይሰጠን

  • @habtamugugssa8946
    @habtamugugssa8946 Год назад +4

    ዶክተር ሰላም ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ቤትሽን ቢሮሽን አገር ቤት ስትመለሽ አሳምሬልሻለው የሚገርም ስብህና ❤ቆንጆ ሽሮ😂😂😂በልቻለው

  • @ccvcf7964
    @ccvcf7964 11 месяцев назад

    የሄን ትምህርት ለ ሶሶተኛ ገዜ ደጋግሜ ሰማሁት በጣም ደንቅ ነው ነፃነት ዴቭ ሁሉቹሁንም በጣም ነው ማመሰግነው

  • @amanwendesen8229
    @amanwendesen8229 6 месяцев назад

    ዶ/ር ሰላም በጣም የምወዳትና ብቸኛዋ እናታችን ነች እደዚኸ አይነት ምሑር መጠቀምነው ።

  • @showakebretkebret4454
    @showakebretkebret4454 11 месяцев назад

    እናመስግናለን ፣ዶ/ር ስላም ረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @tensayshebru-rm5ho
    @tensayshebru-rm5ho Год назад +2

    እድሜና ጤና ይስጥልኝ ዶክተርዬ

  • @selmeu6605
    @selmeu6605 Год назад +1

    ዶ/ር ሰላም በጣም ምትገርም ሴት ነሽ እንዴት ድንቅ እንደሆንን እና ኣምላካችን እንዴት ድንቅ ኣድርጎ እንደፈጠረን ነው ያስታወስሽኝ እና ተባረኪ ኣምላኬ ተመኣገን ድንቅ እና መኣተንክር ኣርገህ ስለፈጠርከኝ።

  • @Alem844
    @Alem844 Год назад +2

    ዶክተር ሰላም ድንቅ ትምህርት ነውለብዙዎቻችን አስተማሪ ነውእጅግ በጣም እናመሰግናለን ከዚህ በፊትም በዳዊት ድሪምስ ሰምቼሻለሁ ♥️♥️♥️👌

  • @helenbaryagabr9964
    @helenbaryagabr9964 Год назад +1

    ኣዉ በጣም ምርጥ ሃሳብ ነዉ የሰጠችን እድመና ጤና ይስጥሽ የነ እናት

  • @MeseretJiru-ho5jw
    @MeseretJiru-ho5jw Год назад +4

    ተወዳጇ እህታችን ዶ/ር ሰላም ዘመንሽ ይባረክልን

  • @medhanitsolomon3293
    @medhanitsolomon3293 Год назад

    ፍቅር ነሽ!! ውብ ኑሽ!!ድንቅ ነሽ!! ምሁር ነሽ!! ካውቅኩሽ ጀምሮ እሳሳሻለሁ ከምትናገሪው በላይ ማንነት እንዳለሽ አይቻለሁ ግሩም ሰው አክባሪ ፥ አዋቂ ኢትዮጵያ አገሬ ልትኮራብሽ የሚገባ ድንቅ እንስት!!!!! በእውነት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ከደስታ ከሰላም ጋር!!! እንደስምሽ ሰላምሽ ይብዛ እደንቅብሻሁ!!!! ብዙ ዘመን ኑሪ!!!❤❤❤አብርሽ ድንቅ ልጅ አሁንም እያየንሕ እደግ!!!! ❤ ዴቭ ከብዙ እውቀት በላይ ከ
    ..ድንቅ.. ድንቅ እንቁ ሰዎች አስተዋውቀኸናል እናመሰግናለን!!!🎉🎉

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Год назад +2

    Enate, Enate, Ema, Enkuwan ayehush, betam ewedishalehu!
    I thank God about you always......!
    I wish long live!
    You are a great blessing for us!

  • @amirahassen1370
    @amirahassen1370 Год назад +3

    Thanks Mother, betam gizuf timhrt new⚘️

  • @altudz4055
    @altudz4055 Год назад +4

    ዶክተር 🥰🥰🥰እንዴት እንደምወድሽ ኑሪልን

  • @yohannesGebre-rk9wl
    @yohannesGebre-rk9wl Год назад +4

    Dr. Selam ሩሩህ እና ደግ እናት ነሽ አመሰግናለው ፈጥሪ ይባርክሽ

  • @Hagos6
    @Hagos6 Год назад +2

    ዱክተር ሰላም ብዙ ግዜ በሱሻል ሚድያ ስትጠየቂ ነው የማየው በጣም ደስተኛ አስተማሪ ነገር ነው የምታቀርቢው እኔ የምፈልገው የህክምና ቡታሽን ባውቅ ብዬ ነው አመሰግናለሁ

    • @netseredawit4201
      @netseredawit4201 Год назад

      ከወዴት አቅጣጫ ከአዲስ አበባ ሆነ ከአ / አ ውጭ ብታመላክች የትኛው ክሊኒክ እንደሚቀርብሽ ማመላከት ይቻላል ። ፍላጎትሽን ፈጣሪ እንዲያሟላልሽ እንለምነዋለን።

    • @fevenlemma9042
      @fevenlemma9042 Год назад

      አዲስ አበባ

    • @fevenlemma9042
      @fevenlemma9042 Год назад

      እኔም ስለምፈልግ ነው pls?

    • @Hagos6
      @Hagos6 Год назад

      አዲስ አበባ ያለውን አድራሻ ብትነግረን ጥሩ ነው

  • @seareseare1990
    @seareseare1990 Год назад +1

    Thanks dawi dreams Thank you so much doctor selam for sharing your kindness Thanks so much god bless you ❤

  • @haile-j3f
    @haile-j3f Год назад +1

    አንቺ የፍቅር እናት love love love u

  • @WerdihussenAbdella
    @WerdihussenAbdella Год назад +8

    በመጸሀፍ ቢዘጋጅልን የልብና የአይምሮ ግንኙነት ያም ሆኖ ምርጥ ምርጥ ነሽ

  • @Selam-k1u
    @Selam-k1u Год назад +7

    እባካቹ በሰፊው ስለ ቤተሰብ በሰፊው ጋብዟት።ትልቅ ት/ት ይሰጣል

  • @hermelayemane2171
    @hermelayemane2171 Год назад +6

    So inspirational. Thank you Dr Selam. It’s was an amazing podcast

  • @BetyHeriakos-db4fj
    @BetyHeriakos-db4fj 9 месяцев назад

    Dr. You're love and loved anyways. Be blessed and the Host. Amazing presentations for all of human being. I wish I can visit your place when I come to Addis. Tebarekulegn ❤❤

  • @frehiwotbizuayehu5186
    @frehiwotbizuayehu5186 Год назад +2

    Sooo interesting thank you Dr.Selam, Abresh nd dreams family ❤

  • @addisabebayehu9918
    @addisabebayehu9918 Год назад +1

    a very nice discussion! Thank You so much both.

  • @tgagegnagegn9661
    @tgagegnagegn9661 Год назад +1

    አብርሽዬ ሁላቹውንም በጣም ነው እምወዳቹ ።ምናልባት ኮሜቴን ካያቹውት ልዩነህን ድጋሚ አቅርቡልን ሒወቴን የቀየረውሠው❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ነው እማመሠግነው

  • @BashayeBirbo
    @BashayeBirbo Год назад +2

    Galatoomaa Dr Selam

  • @GehYejc-ek6cf
    @GehYejc-ek6cf Год назад +2

    Dr selam Tina & edme yestsh ❤❤❤❤

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Год назад +3

    Wow beautiful message thank you mama ❤

  • @meseretgebira8149
    @meseretgebira8149 Год назад

    ማሚዬ የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጦት እናቴ ሺአመት እመኛለሁ ኑሩልን

  • @rosynegash405
    @rosynegash405 Год назад +1

    Thank you what’s amazing message Selam.

  • @abebesolomon6519
    @abebesolomon6519 Год назад

    ዶ/ር ሰላም በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የሠጠሽኝ 1 ሰው አግኝተሻል 9,999,999 ሰዉ ነው ሚቀርሽ
    ፈጣሪ ዕድሜ ከጤንነት ጋር ያድልልኝ

  • @adugnawalameneh4385
    @adugnawalameneh4385 Год назад +2

    How lovely you are , long live for her!!

  • @GermaAdebeb
    @GermaAdebeb Год назад +5

    Wow amazing dr.Selam🙏

    • @besu6850
      @besu6850 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤🧓
      🏃🚄💨💨💨 መጣሁ!

  • @yerusalemokube4352
    @yerusalemokube4352 Год назад +1

    Doctor you are humble ❤ feker yalew meaza yalew negeger
    You are à beautiful perssone and à beautiful heart I hope all mother learn from you ❤❤❤❤❤

  • @alemaboye1603
    @alemaboye1603 Год назад +1

    ጀግና እናት ነሽ

  • @KiMak-21
    @KiMak-21 Год назад +2

    wow amazing podcast thanks Dr Selam ❤❤❤

  • @girmaashebir2020
    @girmaashebir2020 Год назад +1

    Insightful thought dr selam

  • @ellenieellenie5941
    @ellenieellenie5941 8 месяцев назад

    Sense & sensibility.

  • @poopie.zoomer5986
    @poopie.zoomer5986 Год назад

    Alhamdulillah I'm so happy that God make me to love and care for every thing around me. Thank you dr 🙏 for sharing. I hope one day I will move back to Ethiopia. ❤

  • @abebamekonnen3436
    @abebamekonnen3436 Год назад +3

    ውድ እህቴ እግዚአብሔር የሚባለውን አምላክ ሳያነሱ ቀሩ። በሀዘን በደስታ ከፍ ይበል እግዚአብሔር አምላክ። የሰዉ ልጅ የመጨረሻ እጣ ፈንታ ምነዉ ተዋት።

  • @liliahemed-db3lh
    @liliahemed-db3lh Год назад +1

    የኔ.ቆንጆ.ደስ.የሚል.ትምህርት.ነው❤❤❤❤❤

  • @teferikebede8899
    @teferikebede8899 Год назад +1

    God bless you dr salam it's great news

  • @sosnaassegdew5868
    @sosnaassegdew5868 Год назад

    She’s very smart we thank you Dr. ❤

  • @teferagetahun4208
    @teferagetahun4208 Год назад +1

    የሚገርም እይታ ነዉ thx dav❤

  • @dinkg.mariam4279
    @dinkg.mariam4279 Год назад

    God bless you for your words very teaching 🙏 you are Natura. ❤❤❤I like you

  • @BruktawitWerkalemahu
    @BruktawitWerkalemahu Год назад +2

    yemr betam bzu new yetemarkubet amesegnalew

  • @merik2813
    @merik2813 Год назад +2

    Jegena enat, your children’s are lucky

  • @hagebe5437
    @hagebe5437 Год назад +1

    you are telling a tale to this poor people !!!!❤

  • @seventhdayadventistchurchg2843
    @seventhdayadventistchurchg2843 Год назад +1

    very good teaching

  • @Abinetmilkias
    @Abinetmilkias 9 месяцев назад

    እናትኔት ፍትሽ ላይ መንፈስሽ ላይ ይነበባል ❤❤❤

  • @user-Hareg
    @user-Hareg Год назад +2

    So sweet mother❤❤❤❤❤

  • @enyeshadmassu9368
    @enyeshadmassu9368 Год назад

    ዶክተር ሰላም አንቺ እኮ ልዩነሽ
    ስምን መልአክ ያወጣዋል የተባለውን አባባል በአንቺ አይቼዋለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ/እንይሽ

  • @birhanereta7662
    @birhanereta7662 10 месяцев назад

    እድሜ ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤

  • @tigistassefa5577
    @tigistassefa5577 Год назад +2

    የምወድሽ

  • @liliahemed-db3lh
    @liliahemed-db3lh Год назад +1

    ብርቅዬ.ነሽ❤❤❤❤

  • @AlmazTube1
    @AlmazTube1 5 дней назад

    Thanks so much Dr selam❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ for sharing

  • @HelenSeifu-r9n
    @HelenSeifu-r9n 3 месяца назад +1

    betam des mtl sew naw kelbua enat nat

  • @amanuelteklemariam3676
    @amanuelteklemariam3676 Год назад +2

    both of you are amaizing ❤❤❤

  • @fevenadam6015
    @fevenadam6015 Год назад +4

    Befqr new mwedsh 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 nuriln

  • @bethelhemsemu6757
    @bethelhemsemu6757 Год назад

    የሕይወት መውጫ ናትና አጥብቀህ ልብእን ጠብቅ

  • @fikremariamgebregiorgis60
    @fikremariamgebregiorgis60 Год назад +2

    "Heart n Brain cohrance" thank you Dr Selam & we love you n the Almighty bless you !

  • @BerhaneYohannes-y5b
    @BerhaneYohannes-y5b Год назад

    ተባረኪ ዶክተር

  • @Jesusismyfather12
    @Jesusismyfather12 Год назад +1

    God bless you all and family 🙏🙏🙏❤️♥️♥️

  • @bezawitgetachew5700
    @bezawitgetachew5700 Год назад +1

    The way she took ❤❤leba mingergn edisaka amenalehu ❤Thanks dr semaya🥰

  • @daneilbelayneh
    @daneilbelayneh Год назад

    How it is amazing men! I thank you a lot.

  • @Ethiopiansoccerlovers
    @Ethiopiansoccerlovers Год назад

    My dear auntie last time i saw you in Italy😊😍2017. I love talking with you🙏💟

  • @netsanetabera2490
    @netsanetabera2490 Год назад

    Wow d/r selamiy inamesgnalen

  • @rahmatidrees-ds9fy
    @rahmatidrees-ds9fy Год назад +1

    Eeee 36 amate new alu inde be sirachew lay jalilu bizu seru masha allah

  • @naneamen4825
    @naneamen4825 Год назад

    ውይይይ ምነው ከካሊፎርኒያ ባልሄድሽ ኖሮ Dr እድሜ እና ጤና ይስጥሽ አፌን ከፍቼ ነው የተከታተልኩሽ

  • @sahayshebro
    @sahayshebro Год назад +1

    እናመሰግናለን

  • @TsedKig21
    @TsedKig21 Год назад +3

    ፕሬዝዳንት መሆን ያለባት ጀግኒት ዶክተር

  • @fevenadam6015
    @fevenadam6015 Год назад +4

    Pls asayn 10 letena lenam litekmen ychlal

  • @fisoneden7750
    @fisoneden7750 Год назад +1

    ሰላም የፍቅር ሰው ❤❤❤

  • @RihanaMohammed-e5d
    @RihanaMohammed-e5d Год назад +70

    የሰውን ልጅ አከበርነው ብሏል አላህ በቁርአኑ አሁን እየተነቃነው እና አለም በእስልምና ትጥለቀለቃለች ኢንሻአሏህ

    • @EmanMohamed-s4n
      @EmanMohamed-s4n Год назад +3

      ❤ኢንሻ አላህ አይቀርም

    • @Saraሳራቲውብ
      @Saraሳራቲውብ Год назад +13

      ስለምንድነው እምታወሪው 😂

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 Год назад

      ​@@Saraሳራቲውብsilachey ( silat

    • @user-tg7vb9wk1e
      @user-tg7vb9wk1e Год назад +13

      ይህን ድቁርና ና ድድብና ይዘን እንዴት ነው ምንቀየረው አሁን ከዚህም ስለ እምነት ማን ጠየቀሽ ?

    • @TibebWisdom
      @TibebWisdom Год назад +10

      ወደ ቀልብሽ ተመለሽ ዶክተር እየተናገረችው ያለውን አድምጭ መጀመሪያ የአእምሮሽ ፕሮግራም ተዘበራርቆ ከ ርዕስ ውጪ እያወራሽ ነው። ደሞ እስልምና ምን ጥሩ ነገር አለው ? ዝሙት እና ግድያ ነው ውስጡ።።

  • @erukyaerukya2174
    @erukyaerukya2174 Год назад +4

    1nge zare🎉🎉

  • @DhDj-k9i
    @DhDj-k9i 11 месяцев назад

    Wooow amazing!!! ❤❤❤

  • @Mulievisionary
    @Mulievisionary Год назад

    Dr ,enamesgenalen and alle dreamers ❤❤❤

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Год назад +1

    የሚገርም እውቀት

  • @zedzed-c7b
    @zedzed-c7b Год назад

    አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም እኛ የሱብሂ ሶላት አ

  • @gizawbayuhie
    @gizawbayuhie Год назад +1

    ጀግኒት!

  • @azebetesfaye9818
    @azebetesfaye9818 11 месяцев назад

    እባክሽን ዶክተር በጣም እያመመኝ ነው የትነው የምትሰሪው

  • @biruktib4689
    @biruktib4689 Год назад +1

    Yene enat eski degami asadgigne

  • @haimanotnasser8935
    @haimanotnasser8935 Год назад

    Bless you 🙏 ♥️

  • @mhertgizaw4879
    @mhertgizaw4879 Год назад +1

    30:22