#ETHIOPIA

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 547

  • @hfesdr9194
    @hfesdr9194 3 месяца назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ይጠብቅልን

  • @AbebBeso-x7w
    @AbebBeso-x7w 3 месяца назад +2

    ሀገሬ ኢትዮጲያ የአባቶሽን ፀሎትና የእመቤታችንን ፀጋና በረከት ያድልልን ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 7 месяцев назад +1

    አዎ እጅግድንቅ ትምህርት ነውና እንፌልጋሌንቀሠሌሕይወት ያሴማልንአሜን

  • @YeshiAlem
    @YeshiAlem 3 месяца назад +2

    ቃለህወት ያሰማልን ቀጣይ ይለቀቅ

  • @yemareyamlijselam5112
    @yemareyamlijselam5112 4 года назад +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ሌላው ቢቀር ይሄንን እንኳን እንስማ ቀጣዩንም እንጠብቃለን እናመሰግናለን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 4 года назад +26

    ሰላም
    ሰላም
    ሰላም
    እንደት ወላችሁ ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ስለምታቀርቡልን ታሪክ እናመሰግናለን

  • @tensuwahde1228
    @tensuwahde1228 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ቀጣዪን ይዘህልን ና

  • @getaneheniyew
    @getaneheniyew 4 года назад +36

    ቀጣዩን ይዘህልን ና
    አሜን አሜን አሜን

    • @yeshemebetdejene4463
      @yeshemebetdejene4463 4 года назад

      አዎ ይዘህልን ና አሜን

    • @SamirahAlie
      @SamirahAlie 4 года назад

      እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለህይወት ይስጥልን

    • @KB-wp6tl
      @KB-wp6tl 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን እንዴት ደስ የሜል አጥንትን የሚያለመልም እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ነው ወንድሜ ቃለሕይወት ያሠማልን ለሎኦል እግዚያቤር ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን አሜን አሜን በጉጉት ነው የምጠብቀው ተከታይ ትምሕርቶን እድሜና ጢና አብዠቶ ይስጥክ የእናታችን የእምያ ብፅያት ድንግል ማሬያም አማላጅነቷ በረከቷ አይለይክ አሜን አሜን አሜን🙏🏾🤲🏿🙏🤲💙💛❤💙💛❤🙏🏾🤲🏿

  • @amareaklog3965
    @amareaklog3965 4 года назад

    ቀጣዩን በጉገት እጠብቃለሁ ተባረክ

  • @eyouladdis6407
    @eyouladdis6407 4 года назад

    ቀጣዩን ከፍል ይዘህልን ና ፡አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 2 года назад

    ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን ይቀጥልልን

  • @miniliktolla3745
    @miniliktolla3745 4 года назад +12

    በእውነት እጅግ በጣም ደስ የሚል አጥንትን የሚያለመልም ነው ወደጄዋለሁኝ በዚሁ ቀጥሉበት

    • @ימיקרוורקו
      @ימיקרוורקו 3 года назад

      እናመሠግናለን ቀጣዩን ይዘህልን ና ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በስመ ስላሴ

    • @aselefechme
      @aselefechme 3 года назад

      Aman Aman Aman 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭❤

  • @senaytkahsay7939
    @senaytkahsay7939 4 года назад +12

    የሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏ኣቤቱ ለንስሃ ሞት ለስጋወ ደምህ ክብር ኣብቃን 🙏🙏🙏የኣባታችን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏ቃለሂወት ያሰማልን ፈጣሪ ፀጋ በረከቱ ያብዛልህ 🙏🙏🙏በቀጣይም ለመገናኘት ያብቃን🙏🙏🙏

  • @fantaayelin3961
    @fantaayelin3961 4 года назад +30

    እግዚአብሔር ያክብርልን አሜን ሁለተኛውን ዙር በስም ነው የምፈልገው በእግዚአብሔርም ፉቃድ በተሰፍ እጠብቅ አለሁ እግዚአብሔር ይባርክልን አሜን አሜን አሜን

    • @ימיקרוורקו
      @ימיקרוורקו 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያኑርልን ቃለ ሂወት ያሠማልን እንደ እግዚአብሔር እርዳታ ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን

    • @yeworkabebaemnetu1062
      @yeworkabebaemnetu1062 3 года назад +1

      @@ימיקרוורקו
      Z¡wwlwlw¡wďa .

  • @amsaletsegaye5672
    @amsaletsegaye5672 2 года назад

    አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን ቀጣዩነ አሠመን

  • @debresina3685
    @debresina3685 4 года назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡በልባችን ያሳድሮ
    ሊዚህ ህይወት ያብቃን ኣምላካችን
    እግዚኣብሄር ኣሜን

  • @meazaguda572
    @meazaguda572 4 года назад

    ቃለእይወት ያሰማልን
    ቀጣዩን ይዘእልና

  • @frihiwot4166
    @frihiwot4166 4 года назад

    ቀጣዩን ይዘህልን ቅረሽ ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርታላቅነውl

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን አሜን፫

  • @emudani3282
    @emudani3282 4 года назад +1

    መንኛ መታደል ነዉ እችን ቤሔረ ብሀን ናፋካት ቃለሕወት ያሰማልን ቀጣዩን በናፍቆት እጠብቃለሁ ከነቤሰቦቼ

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 3 года назад

    ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋርንያድልልን አሜን አሜን ንቀጣዩን ያቅርቡልን

  • @nolawimusse1807
    @nolawimusse1807 4 года назад

    ቀጣዪን አሰማን ቃለሂወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @jwayacell6812
    @jwayacell6812 4 года назад

    ቀጣዩን ይዘህልን ና ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 4 года назад

    በረከታቸው ይደርብን ቀጣዮን ይዘህልን ና

  • @mamow.9185
    @mamow.9185 3 года назад

    አሜን አምላክ ያክብርልን እናመሰግናለን። በቀጣዩ በሰላም ይግጠመን።

  • @mimisirgute3798
    @mimisirgute3798 4 года назад

    እግዛብሄር ይእመስገን ሁሌም ና ቀጣዩን እጠብቃለን

  • @almazkebebew3234
    @almazkebebew3234 4 года назад

    አግዚአብሄር ባርክህ ቀጣዩን ይዘህልን ና

  • @TewodrosWolde-oi9nf
    @TewodrosWolde-oi9nf 11 месяцев назад

    ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክህ
    ቀጣዩን እንጠብቃለን እንደእግዚአብሔር ፈቃድ

  • @warkeshamisu4578
    @warkeshamisu4578 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድም አለም እግዚአብሔር አምላካችን እረጅም እድሜ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አሜን አሜን አዎ ወንድም አለም እንፈልጋለን እደእግዚሐብኤር ፈቃድ

  • @martamullu1317
    @martamullu1317 2 года назад

    አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለድንግል ልጅ ይሁን ቃለ ሂወት ያሰማልን ቀጣዩ ን ለመስማት በጉጉት እንጠብቃለን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 9 месяцев назад

    ቃሌ ሕይወት ያሴማልን አሜን እጅግ ድንቅነው

  • @ribkaaaassefa23
    @ribkaaaassefa23 3 года назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልነ ቀጣዩን አቅርብልን

  • @lenarawashdeh4269
    @lenarawashdeh4269 2 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀጣዊን ለመስማት ፈቃዱ ይሁን

  • @helenkeflekefle9766
    @helenkeflekefle9766 4 года назад

    በጣም ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው የሰማሁት እባክህ ቀጥልበት በነገራችን ላይ ለመግለጽ ቃላት አጣሁበት

  • @fanielsolomon5532
    @fanielsolomon5532 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እባክህ ቀጣዩን ክፍል ይዘህልን ና

  • @ggrandarchitects834
    @ggrandarchitects834 4 года назад +4

    እባክህ ወንድሜ ቀጣዬን ይዘህ ና የምመኛትን አገር አሳየሀኝ ዘመንክ ይባረክ

  • @fresnaygetachewbelete1771
    @fresnaygetachewbelete1771 4 года назад +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል....ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን።

  • @soliyanatamrat4284
    @soliyanatamrat4284 4 года назад +6

    ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር መታዘዝን ያስተምረን ኡፍፍፍፍ እንደ ማር የሚጣፍጥ የክርስቶስ ድንቅ ስር

    • @belinshmohg4688
      @belinshmohg4688 4 года назад +1

      👍👍👍👍❤❤❤💒💒☝☝☝☝❤❤❤💋💋💋💋💋👍👍👍💋💋💋💋💒💒

    • @tekluhailu8018
      @tekluhailu8018 2 года назад

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀጣዩን ክፍል አሰማን፡፡

  • @muluworkwoldemariam1689
    @muluworkwoldemariam1689 4 года назад

    እግዚያብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልዎት በጣ ም ደስ ይላል እኛ በአለም ስላለን በጣምም ያስፈራል ሁለተኛውን ለመስማት በጣም እፈልጋለሁ

  • @tigistkassa3353
    @tigistkassa3353 4 года назад +5

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳኑ በረከት በኛ ላይ ይደር !!! ቀጣዩን ይዘህልን ና

  • @mkedse1435
    @mkedse1435 4 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    በጣም እናመሰግናለን ሥለምትለቅልን መልካም ታሪኮች
    ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @netsanethailegiorgies5600
    @netsanethailegiorgies5600 4 года назад

    እባክህን ቀጣዩን ይዘህልንና ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @mekdes9155
    @mekdes9155 4 года назад

    ልኡል እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለ ህይወት ያሰማልን... በእውነት ይቀጥል ዘንድ ታላቅ ጉጉቴ ነው ሁሌም ማወቅ የምፈልገው እውቀት ነው ስለ ብሄረ ብጹአን።

  • @molatoomulatwa2346
    @molatoomulatwa2346 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቅል ህይወት ያስማልን

  • @mkvivjvhhgohofh5976
    @mkvivjvhhgohofh5976 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን አዎ መስማት እንፈልጋለን

  • @tsigehalafi1755
    @tsigehalafi1755 4 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ክብሩ ይስፋ መድሃኔዓለም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mekedemlema2387
    @mekedemlema2387 4 года назад

    መልካም ነገርን ያሰማክ አምላከ ቅዱሳን

  • @ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ
    @ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በንፁሀኑ በቅዱሳኑ በአባ ዞሲማስ ፀሎት ይማረን

  • @belaybelete9693
    @belaybelete9693 3 года назад

    አሜን ቃለሂዉት ያሰማልን የነፍስ ዋጋ ያርግልን ቀጣዩን እንፈልጋለን

  • @سلامهالعبدلي
    @سلامهالعبدلي 2 года назад

    ቀጣይ ይዘህልን ና ቃለ ህይወት ያሰማልን የብፁኣን ኣባቶቻችን በረከታቸው ከእኛ ጋር ይደር አሜን አሜን አሜን

  • @sisaymulu8799
    @sisaymulu8799 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ቀጣዩን እንድታሠማን የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን

  • @nadabarakat50
    @nadabarakat50 3 года назад

    ቀጣዬን አሠማን ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @woseneyeyis12
    @woseneyeyis12 4 года назад +1

    ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እንዴት ደስ የሚል ነው ቀጣዪን ክፍል ይዘህልንና

  • @HaregeFikadu
    @HaregeFikadu 3 месяца назад

    ቀጣዩን ፕሮግራም ይዘህልን ናበጣም መሣጭ እና ድንቅ ነበር ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @semiramohammed390
    @semiramohammed390 4 года назад +2

    ቀጣዩን ክፍል ይዘህልን ና ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይ ያዋርስልን

  • @nikodimosyohannes8236
    @nikodimosyohannes8236 4 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ ቀጣዩን ክፍል ይዘህልን ና አመሰግናለሁ ቃለ ህዮት ያሰማልን።

  • @fanayenegash3862
    @fanayenegash3862 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ለንስሀ ጊዜ ያድርስንእግዝህብሂር ይመስገን ቃለህይውትን ያስማልን እኛንም ይህንን ገዳም ለማየት በእውነት ያብቃን ውንድሜ ቀጣዬን ክፍል አስማን እባክህን

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab8047 4 года назад +6

    የኦረቶዶክስ ፀጋ ተወርቶ አያልቅ እግዛቤሔር ታላቅ ነው ዘላለም የአባቶቻችን በረከት ለኛም ይድረስ አሜን አሜን አሜን

  • @olve-tf2ol
    @olve-tf2ol 4 года назад +2

    ቃልሂወትያሰማልንአሜንአሜንአሜን
    እናመሰግናለንመምህር

  • @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም

    አቤቱ እግዚአቢሄር ሆይየ ዪቅር በለን አቤቱ ደካማነን አተ
    የሰራዪት ጌታ አምላኬ አምላኬ ጌታየ ሆይ ማረን ዪቅር በለን ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜና በጸጋ ያኑረልን
    አባቶቻችን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @amneshketema3734
    @amneshketema3734 2 года назад

    Amen amen amen 🙏
    Klahyewat ysmlen
    Yekatlelne

  • @ወይኩንፍቃድከእደፍቃዴህይ

    በእውነት በጣም ምሰጥ ብየ ነው የሰማሁት እግዚአብሔር ይሰጥልኝ ህይወት ነው ምንም ባልተገብረውም ግን ደሰሰሰ የሚል ሰሜት ከውሰጤ ይሰማኛል ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን እሸ ቀጣዩን👏

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @almazdelelu1510
    @almazdelelu1510 4 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ቀጣዩን እንጠብቃለን።

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 2 года назад

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ደንቅ የእግዚአብሔር ስራ🙏🙏🙏

  • @ortodhoxtewahdochannel7192
    @ortodhoxtewahdochannel7192 4 года назад

    Amen kalehiwet yasemalin

  • @tsinatorthodoxgal2512
    @tsinatorthodoxgal2512 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ቀጣዩን ይዘህልን ና

  • @sagiialfenish1719
    @sagiialfenish1719 3 года назад

    በጠምበጠም.ጥሩ.ትምህርት.ነው.በዝው.ቀጥሉበት.እግዝያቤሔር.ጤናናእድሜ.እሢጣቹ

  • @Yaredasaminewyared
    @Yaredasaminewyared 8 месяцев назад

    አሜን አሜንአሜን ቀጣዩን ይዘህልን ና

  • @TsahaySefu
    @TsahaySefu 7 месяцев назад

    ቀጣዬን.ይዘእልንናናቃለህይወት.ያሰማልን

  • @tinamekonnen3338
    @tinamekonnen3338 4 года назад

    Abeto endechernthe byetejaw seraye khale hiweten yasemalen amen amen amen

  • @tibebesolomon7840
    @tibebesolomon7840 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ቀጣዩን ክፍል ይዘው ልብ ይምጡ

    • @martahaliu2856
      @martahaliu2856 3 года назад

      ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን ቃለ ሕይወት ያሠማልን።

  • @fantaayelin3961
    @fantaayelin3961 4 года назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @alemakefyitbarekhabtemaria6474
    @alemakefyitbarekhabtemaria6474 4 года назад +2

    ለቃሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአባቶቻችን በረከታቸእ ይደርብን አሜን ።በእውነት እጅግ ግሩም እና ድንቅ ነው እናመሰግናለን ቀጣዮን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @udhush8661
    @udhush8661 3 года назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንዲማችን ሁለተኛው

  • @molatoomulatwa2346
    @molatoomulatwa2346 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን

  • @fikerlove5960
    @fikerlove5960 Год назад

    ቀጧዬን ክፍል አሰማን እባክህ በጣም መንፈስን ያለመልማል እግዚአብሄር ይመስገን

  • @ሰርካምነኚአበሻዋ

    በዉነት ቃለሂወት ቃለበርከትን ያሰማልን ምንኛ ደስስስስ ይላል ሁሊም መፈሳዋይ ነገሮቺን አሰሙን በርከታቺሁ ይደርብን🤲💙💙💙

  • @ፈንታነሽየተዋህዶልጅ-ኈ5ሰ

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር ወንዳችን ሁለት ኛውን ይለቀቅልን

  • @tasewsimur7321
    @tasewsimur7321 4 года назад

    አሜን በረከታቸዉ አይለየን

  • @msretmeme1433
    @msretmeme1433 4 года назад

    እናምሠገናለን ቅጣዩም ይዘህለን ና ቃልህይውት ያሠማልን ውድማችን የአግለግሎት ዘመንህ ይባርክልን ያርዝምልን

  • @kalkidanabera1571
    @kalkidanabera1571 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን 🤲🤲🤲

  • @emihaile1626
    @emihaile1626 4 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።ቀጣዩን እንፈልጋለን

  • @ቋንቋየነሽድንግል-ሐ4ቘ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን

  • @ጋልወየንቲ-ለ2ከ
    @ጋልወየንቲ-ለ2ከ 4 года назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ምሕረታቸዉና በረከታቸው ከኛ ጋ ይሁን 🙏🙏🙏ቀጥሉበት

  • @yosefdinkneh5356
    @yosefdinkneh5356 3 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ትምህርት እና ፅናት ስላገኘሁበት ሁሉንም ትምህርት ለመማር ዝግጁ ነኝ።

  • @fyttftuyrt951
    @fyttftuyrt951 3 года назад

    ቃለሄወት፣ያሰማልን መግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @merryangmty4921
    @merryangmty4921 4 года назад

    አሜንን ቃለሂወት ያሰማልን!!!
    ቀጣዮንም አሰማን

  • @እሕተመድኅንእናሠፈሚካኤል

    በእውነት እግዚአቤሔር ያክብርልን መግስተ ሠማያትን ያውርስል ያውርሠን አሜን ፫ ወድማችን ቀጣዩን ለመስማት በተስፋ እየጠበቅን ስለሆነ ባክህን ለኛም በለከት ላተም በረከት ነውና ልቀቅልን👏👏👏

  • @frhewothailu9840
    @frhewothailu9840 4 года назад

    ስለ ብሔረ ህያዋንም ተርኩልን ያክብርልን

  • @jhyytrtt737
    @jhyytrtt737 4 года назад

    ቀጣዩን ይዘህሌን ና
    አሜን አሜን አሜን

  • @tsehayreta6197
    @tsehayreta6197 4 года назад

    ቀቃለ ህይወት ያሠማልንመንግሥተ ሰማያትን ያወርሥለን ቀጣይዩ ይቅረብልን ሥለቃሉ አግዚያብሔር ይመሥገን ይክበር አሜን አሜን አሜን

  • @temesgenadferes8962
    @temesgenadferes8962 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አምላከ ቅዱሳን ይርዳን !
    ቀጣዮን ይዘህልን ና

  • @hahajaja1898
    @hahajaja1898 4 года назад

    ቃለሂወት ያሰማልን ቀጣያንም ጨምርልን

  • @aaaass2462
    @aaaass2462 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር።

  • @iseyaslove3169
    @iseyaslove3169 4 года назад +1

    ቀጣይውን ይዘህልን ና አሜን አሜን አሜን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 4 года назад

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @tigabebe2863
    @tigabebe2863 4 года назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀጣይውን ክፍል ይዘህልን ና

  • @debrituberihanu3339
    @debrituberihanu3339 4 года назад

    ቀጣዩን ይዘህልን ና እባክህን

  • @selamtesfay8911
    @selamtesfay8911 4 года назад

    Amen Amen Amen kale hiwet yesmaalna🤲🏼🙏❤