አስደናቂ ጥንታዊ ቅርሶች የሚገኙበት የበዓታ ገዳም እና ንጉሥ ምኒልክ | ንድራ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 72

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete Месяц назад

    በእውነት ይህን ድንቅ የታሪክ ቅርስ በክብር እያቆየችልን ያለችውን ቅድስት ቤተክርስቲያንን ማመስገን ያስፈልጋል። ይህን ታላቅ ቅርስ ከነምሳሌው ያስጎበኙትን መምህር (መጋቢ) እጅግ እናመሰግናለን። አርት ቲቪዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይጠብቅልን። አሜን

  • @kassahundamita901
    @kassahundamita901 2 месяца назад +5

    መልካም ስራ ለዘላለም በመልካም ይነሳል
    ይገርማል ወደዃላ መሄድ
    ነብሳቸውን ሲያምኑት ሲፆሙ ሲፀልዩ የነበሩለት ፈጣሪ በገነት ያኑራቸው

  • @zortebo
    @zortebo 2 месяца назад +9

    ግሩም ድንቅ ነው። አሁንም እግዚአብሄር ኢትዮጵያን ይባርክ!

  • @berhanudagnew4402
    @berhanudagnew4402 2 месяца назад +8

    በሥላሴ ስም አሜን ። በዚህ አስጨናቂ ጊዜ የቤተ ክርስቲያንን ውድ ንዋዬቅድሳትንና ታሪካዊ ቅርሶችን ከሚገኙበት ቦታ እየጎረጎሩ በሚዲያ ላይ መዘገብ ፡ ለአጽራረ ቤተክርስቲያን ኑና ተረከቡ እንደ ማለት ይመስለኛል ። እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ይስጠን ።

    • @yosefetopia1528
      @yosefetopia1528 Месяц назад

      ሊያዘርፉት ነው ! ሌባውን መንግሥት እየጠሩት ነው, ወይም ቸብችበውት የተረፈውን ካስወሰዱ በዃላ ሁሉም በሌባው መንግሥት ተዘረፈ ሊጮሁ ነው, በህወሓት ዘመንም ብዙ ተዘርፏል, በወመዘክር ይገኙ የነበሩ ታሪካዊ መፅሐፎች ጭምር,.. እግዚኦ!እግዚኦ!እግዚኦ!

    • @ururur6108
      @ururur6108 Месяц назад

      ኢትዮጵያ ኖሮ እዝ ቦታ የልጎባኛ አለ ብዬ አልገምትም በአሁኑ ሰአት ግን አስፈለግ ነው ?

    • @Asfaw-wd8vd
      @Asfaw-wd8vd Месяц назад

      PPP p

    • @WondwosenAdmasu-pf1be
      @WondwosenAdmasu-pf1be Месяц назад

      49:50
      ​@@ururur6108

  • @melessaw5906
    @melessaw5906 2 месяца назад +2

    Amazing! Orthodox Tewahdo is beyond religion. Keppers, curators of nation's history, heritage, ....

  • @kitessemakit
    @kitessemakit 2 месяца назад +9

    ንግሥት ጣይቱ እና የንጉሠ ነገሥት እምዬ ምኒልክ የልደት ቀን Thank you so much for sharing this magnificent story.

  • @gashawmenberu6215
    @gashawmenberu6215 2 месяца назад +2

    ክብር ለሚገባው ክብር መስጠት በራሱ መሰጠት ነው፤ እውነት አይካድም፡፡

  • @genetmeaza1038
    @genetmeaza1038 2 месяца назад +7

    እናመሰግናለን 🙏
    ታዕካ ነገሥት በአታ ለማርያም ገዳም
    ቦታ አራት ኪሎ ቤተመንግሥቱ አጠገብ

  • @WisdomNectar_251
    @WisdomNectar_251 2 месяца назад +2

    ጋዜጠናውን ሳላደንቀው አላልፍም፤ የአምነት ቦታን ና ለአባቶች ያለውን ክብርና ትንቃዬ ከፊቱና ካንደበቱ ይነበባል።

  • @samjack9273
    @samjack9273 2 месяца назад

    Thanks! I am so happy to see my history. I translated to my friends the story. They couldn't believe these kind of history belonged to black people. Amazing, long live Ethiopia!!!!!@@

  • @TayeGezmu
    @TayeGezmu 2 месяца назад

    We are proud 0f our past history, thank you .

  • @zewditugreene2898
    @zewditugreene2898 2 дня назад

    Many thanks for sharing this place. I was always wondering were they are buried . It just let me know, God is first in there life and they left a story about being good to the people

  • @AkliBirh-lk2kt
    @AkliBirh-lk2kt 2 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @motherethiopiainblackandwh8210
    @motherethiopiainblackandwh8210 Месяц назад

    በጣም ይገርማል ኦርቶዶክስ ሚዝየም ያስፈልጋታል ሰፋ ያለ ምዝየም ያስፈልጋል ቡሩን እናዋጣለን አባቶቻችን አስትባቡሩን እባካቹ😊

  • @melessaw5906
    @melessaw5906 2 месяца назад

    Menelik is not just a king, he was king of kings and should be so addressed.

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 Месяц назад

    ታድለህ ወንድሜ እኞም ይህን ቦታ ለመርገጥ በረከት ለማግኘት አብቃን

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 2 месяца назад +5

    ምንም ዓይነት ዛፎች ላልነበሯት እንጦጦ ወይም አዲስ አበባ እጅግ አስበው ቶሎ የሚደርሱ የዛፍ ፍሬዎችን ከአውስትራሊያ አስመጥተው ችግኝ አስፈልተው በማስተከል ዛሬ በመላዋ ኢትዮጵያ የሚገኘውን ባሕር ዛፍ ያስለመዱ ዳግማዊ ምኒልክ መሆናቸውን ያውቃሉ?

  • @ETBeMore
    @ETBeMore 2 месяца назад +3

    This is one of the reasons we don't care about having a statue of the great Empress Taytu in the city. There are so many better historical artifacts telling the story !!
    Happy Bday, Emperor Menelik ም & Empress Taytu ❤

  • @yigzaw15
    @yigzaw15 2 месяца назад +3

    ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው!!❤

  • @AddThis-k3j
    @AddThis-k3j 2 месяца назад

    Thanks.

  • @tegegnmekuria3073
    @tegegnmekuria3073 2 месяца назад

    ድንቅ ነው

  • @michaelgetachew4683
    @michaelgetachew4683 2 месяца назад +3

    ሚኒልክ ዛሬም ንጉስ

  • @Lijsolmonyeshi
    @Lijsolmonyeshi Месяц назад

    ምን ማለት ነው የቅርስ ቦታ እያሳዩ ለጥፋት መተባበር?

  • @zewduastatke9259
    @zewduastatke9259 Месяц назад

    How do we get an access to the place?

  • @GenetJimma
    @GenetJimma Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tirsiteguale7628
    @tirsiteguale7628 2 месяца назад +1

    አንገት፡ላይ፡የሚደረገው፡ጌታ፡የተገረፈበት፡ጅራፍ፡ምሳሌ፡ነው፡

  • @selamselamh9666
    @selamselamh9666 2 месяца назад +1

    Very very lovely! Great history! Great respect!

  • @ZekariasAlemu-fp1ue
    @ZekariasAlemu-fp1ue 2 месяца назад

    ጥሩ አገላለጽ ነው ብዙ ነገር አውቀንበታል ነገር ግን የልጅ እያሱ ታሪክ በትክክለኛው መንገድ መገለጽ አለበት የተሳሳት ታሪክ ለትውልድ አታስተላልፉ ።

    • @tamiratestifanos6465
      @tamiratestifanos6465 2 месяца назад

      ለልጅ ኢያሱ ታሪክ የቅረና የቀብረቸው ስፍራም መጥፋት ገማጁ ቀ.ኃ.ሥ ናቸው

  • @K.T-mj9mj
    @K.T-mj9mj 2 месяца назад

    good memory

  • @Non-e8j
    @Non-e8j Месяц назад

    Unfortunately those don’t appreciate and with lack of knowledge disrespect the Ethiopian Orthodox Church that’s the foundation of the country. No wonder Ethiopia is where it’s now;(

  • @AwokeAbegaz
    @AwokeAbegaz 2 месяца назад

    እጂግ የሚገርምና የሚያስደንቅ ታሪክ ነው ::
    አሁንም ወደፊትም በኢትዮጵያውያዊነቴ ኮርቼ አለሁ::
    ማሳሳቢያ
    እባክህ እባክህ አስጎብኝው ጎብኝዎች ምንም ይሁኑ ማንም በእጃቼው እንዲነኩ አትፍቀድ::
    ምክንያቱም ታሪኮቹበእጂ ሲ ነኩ ከጊዜ ብዛትና መነካካት የመበላሸት እድላቼው ከፍተኛ ስለሆነ::

    • @Userxfj38535
      @Userxfj38535 2 месяца назад +1

      ትክክል ነህ ግን ከላይ የተቀባው ሰው ሊነካው እንደሚችል ታስቦ በሚታደር ቅብ ነው። ስለኃላፊነት አስተያየትህ ክብር ይገባሀል🙏ኢትዮጵያውያን ፭ቱን ስሜታችንን ካልተጠቀምን እርካታችን ስለማይሙዋላ አባቶቻችን ደሞ ስሜታችንን ለመጠበቅ ነው ዝም የሚሉን። በልጅነቴ ከጎበኘሁዋቸው ታላላቅ ቦታዎች አንዱ ነው የታዕካ ነገስት በአታ ለማርያም ገዳም🙏💚💛❤🙏

    • @AwokeAbegaz
      @AwokeAbegaz 2 месяца назад

      በጣም አመሰግናለሁ::

  • @SK-kx6uh
    @SK-kx6uh 2 месяца назад

    ምናለ ቅርሶቻችንን ድብቅ ብታረጉት በተለይ የቤተክርስታያን ጉዳይ

  • @Eyaasu
    @Eyaasu 2 месяца назад

    እቷጌ ጣይቱ የትወለደችበት አይታወቅም :: አሁን አዲስ ያመጣችሁትና የፈጠራችሁት ታሪክ ነው

  • @AcliluTelahun-j3e
    @AcliluTelahun-j3e Месяц назад

    Emeye menilik
    Benegerachu lay emeye ye Solomon serwomengest neguse ye Amhara zer mulu ethiopiawi jegnoch nachew

  • @GemechuWote
    @GemechuWote Месяц назад

    Kemqabri Amixxuna hagerii endemeru adrigut

  • @sofutameru6583
    @sofutameru6583 2 месяца назад +14

    ምኒልክ ተወልዶ ባያነሳ ጋሻ ግብሩ እንቁላል ነበር ይህንግዜ ሐበሻ

  • @bezakulu9440
    @bezakulu9440 2 месяца назад +6

    እሁን ለምን ድነው ሙዝየሙን መጎብኝት የተፈለገው ግዜው አይደለም ዳንኤል ክስርት የሚባለው እንዲህ እየሄደ ታሪክ እያነበበ ለህዝብ አቀርቦ ከዛ ማጥፋት የጀመርው ይሄ የናተ ም ድጋፍ አለው ለኮሪደር ልማት ብለው ያፍርሶታል

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 2 месяца назад +2

    አስጎብኝው እንግሊዝ አፍ ባይጠቀሙ ይስሻላል ቋንቋ ቸገራቸው እንዳይባል ቤተክርስትያን ምምህር ናቸው መቼ ነው አበሽ ከቀላዋጭነት ሚላቀቅ ?

  • @hundetafa4450
    @hundetafa4450 2 месяца назад

    እረ እናንተ ሰዎች ፅረ ኢትዮጵያ መንግስት ያፈርስባችኅል !!!

  • @yosefetopia1528
    @yosefetopia1528 Месяц назад

    አናመሰግንም! አናመሰግንም! አናመሰግንም! ሌባውን መንግሥት ናና ዝረፍ እያላችሁት ነው, ወይም ቸብችባችሁ የተረፈውን ውሰድና ሁሉም በአንተ ይሳበብ እያላችሁ ነውና አናመሰግንም! አናመሰግንም! አናመሰግንም!

  • @Egziab
    @Egziab 2 месяца назад

    እምየ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ

  • @aklilugb6412
    @aklilugb6412 Месяц назад

    አስጎብኚው ግርድፍ እውቀት ነው ያላቸው... እስኪ ቀድሞ ተጠናቆ መቅረብን ልመዱ።

  • @azebg328
    @azebg328 2 месяца назад +1

    ምን ቅርስ አለን ሌባዉ በዝቶ ሐገር ማለት ቀረ ኢሣየያስና መለስ ያመጡብን መከራ ዘርማንዘራቸዉ ይጥፋ ሐገሪቱን ካላፈራረሱ

  • @daadhigd893
    @daadhigd893 2 месяца назад

    ተረት ተረት ... ሞኣ አንበሳ እም ዘነገደ ይሁዳ! ... የእስራዔል ዘር ፈረንጆች ነን! 😆😆😆🤣🤣🤣😂😂😂

  • @RobelGebregziabher-d5h
    @RobelGebregziabher-d5h 2 месяца назад +1

    minilik and taytu go to hell

  • @fitsumMana
    @fitsumMana 2 месяца назад

    የተዘረፈ እንጂ ሚኒሊክ/ሸዋ/ ቅርስ የለውም::

    • @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
      @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ 2 месяца назад +2

      የሚገርመው ልብህ ኧሰኪጠፋ አዳምጠህ መሆኑ ነው የተናደድክው ቻለው አይዞህ 😂😂😂😂😂

    • @hailuyosef6722
      @hailuyosef6722 2 месяца назад +1

      keyet endetezerefu betenegren aba mehuru😅

    • @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
      @የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ 2 месяца назад +1

      @@hailuyosef6722 ኧሱ ምን ችግር አለበት ከጣልያን ይልሃል መሀይም ኧኮ ደፋር ነው

    • @genetmeaza1038
      @genetmeaza1038 2 месяца назад +4

      @@fitsumMana ጭፍን ጥላቻ የማይድን ህመም ነው ያንተ ደሞ ካንሰር ኾኖብሀል ይገልሀል ።

    • @jonejo8648
      @jonejo8648 2 месяца назад +1

      ሰገጤ ቅል ራስ