እግዚአብሔር የሚወደን እስከምን ድረስ፤ የድፍረት ሃጢያት ብናደርግስ ድነታችን ይወሰድብን ይሆን?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 окт 2023
  • እግዚአብሔር የሚወደን እስከምን ድረስ፤ የድፍረት ሃጢያት ብናደርግስ ድነታችን ይወሰድብን ይሆን?
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 19

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv 8 месяцев назад +1

    ዕብራውያን አብርሀማውያን

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv 8 месяцев назад +1

    ለሁሉ የሚበቃ ሙሉዕ የሆነ ፅድቅ

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv 8 месяцев назад +1

    ተባረክ !

  • @derejemekonnen1006
    @derejemekonnen1006 8 месяцев назад

    God bless you and your family. It was wonderful teaching. Thank you. Amen !!!

  • @lichigmichael155
    @lichigmichael155 8 месяцев назад

    Accepted in the beloved

  • @bejegume893
    @bejegume893 8 месяцев назад

    Accepted in the beloved!

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv 8 месяцев назад +1

    አመሠግናለሁ ዛሬ ግልፅ ነው!

  • @user-hq1tz4vf9j
    @user-hq1tz4vf9j 8 месяцев назад

    ሮሜ5...19

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv 8 месяцев назад +1

    Wow! ፅድቄ ክርስቶስ ነው!

  • @biniyambini6682
    @biniyambini6682 8 месяцев назад

    ስለረዳህን ጌታ ይባረክህ

  • @hannaasresahegn884
    @hannaasresahegn884 8 месяцев назад

    “አትሳቱ፤ እግዚአብሔር አይዘበትበትም። ሰው የሚዘራውን ሁሉ ያንኑ ደግሞ ያጭዳልና፤በገዛ ሥጋው የሚዘራ ከሥጋ መበስበስን ያጭዳልና፥ በመንፈስ ግን የሚዘራው ከመንፈስ የዘላለምን ሕይወት ያጭዳል።”
    - ገላትያ 6፥7-8

  • @aalemwube3741
    @aalemwube3741 8 месяцев назад

    Great

  • @asalandmekonnen5478
    @asalandmekonnen5478 8 месяцев назад

    haileye I love your everything including your preaching system! But Let me ask you a question.
    Why the demons inserted in the body of christian? Thanks

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv 8 месяцев назад +1

    ማድረግ መብቴ ነው ግን ምን ይጠቅመኛል???????
    ማባከን ነው ! ያለሥፍራዬ አልገኝም ..እኔ የክርስቶስ ነኝ ቤተመቅደሡም ንፁህ ፤ በበጉ ደም የታጠበና የእርሡ ብቻ ......

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv 8 месяцев назад +1

    ኃይሉሻ ከ55 ደቂቃው 1 ነገር አገኘሁ ለውጥ ነው!

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv 8 месяцев назад +1

    የድፍረት ሀጢአት ብንሠራ ድነታችን እናጣለን ወይ??? (ደቂቃ 46.) ትእግስቴ ሲያልቅ መልሡን መለሥክ

  • @GezahegnWedajo-fs6uv
    @GezahegnWedajo-fs6uv 8 месяцев назад

    ተባረክ

  • @misganawfaye8067
    @misganawfaye8067 8 месяцев назад

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም ሐይሉ። ሐጢያት ብናደረግ መንፈሳዊ ሕይወታችን ምንም እንደማይሆንና ምድራዊ ህይወታችን እንደሚጎዳ ገልፀሃል። ግን ይሄ ነገር መፅሐፍ ቅዱስ ከሚያስተምረው እውነት ጋር እንዴት ነው? መንፈሳዊ ህይወታችን ነው የምድራዊ ህይወታችን የሚመራው፣ እንደ ክርሰቲያን። አንተ እንዳለከው ከሆነ ሰው አንዴ ጌታ ተቀብሎ የዘላለም ህይወት ማግኘቱን ካረጋገጠ፣ ሐጢያት መስራቱ የምድሩን ህይወት ብቻ የሚጎዳ ከሆነ፣ በቃ ደስ ያለውን ማድረግ ይችላል ማለት ነው። ታዲያ ይሄ አስተሳሰብ ሰዎችን ወዴት ያመራል? ክርስትና የህይወት ለውጥ መሰለኝ፣ ክርስቲያን የተጠራው ለምንድ ነው? እንደዚህ ብለን እንድናስተምር ነው እንዴ? እናንተ የአለም ብርሐን ናችሁ ሲል የቱ ብርሐናችን ነው? የክርስትና አስተምሮ ሐጢያትን እንድንፀየፍ ነው። ይህ አስተምሮ ልክ አይመስለኝም።
    ከ 45-50 ደቂቃ ያለው ሐሳብህ ይሄን የተናገርክበት ነው።

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv 8 месяцев назад +1

    አዳም ከሳተ እኔም ማልሥትበት ምንም ምክንያት የለም...ወልድ ያለው ህ ይ ወ ት አ ለ ው።