እንኳን ደስ አለን 8 ቁጥር ተርባይን ስራ ጀመረ ግብጾች ደቡብ ሱዳን ጉድ ሰራችን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024

Комментарии • 270

  • @meselechagidew7546
    @meselechagidew7546 Месяц назад +48

    ውዱ ኡስታዛችን ስለ አገርህ ጥቅም መከበር ስለምታረገው ጥረት እየከፈልክ ስላለሄው መስዋእትነት ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ።እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @ayugebre4253
    @ayugebre4253 Месяц назад +26

    እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ፣ እንኳን ደስ አለን ኢትዮጵያ !!!! እልልልልልልልልልለ !!! ያንተ ፊሬ በየቀኑ እያየህ ደስ ይበልህ ጀማል ወንድሜ እናመሰግንሃለን ፡፡

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. Месяц назад +22

    Congrats Ethiopians! Congrats Ustaz Jemal! We are still at the beginning. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

    • @esaid9829
      @esaid9829 Месяц назад +1

      💪💪🇪🇹💪💪

  • @user-cp6qv3jm6f
    @user-cp6qv3jm6f Месяц назад +13

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ አንተ ጉዳቸውን በየጊዚው እያሳወከን ነህ ጀግና ነህ ቱልቱላ ናቸው

  • @genanawtesema1552
    @genanawtesema1552 Месяц назад +10

    መምህር እንኳን ደስ አለን!!! በርታ ወንድሜ የእናቴ ልጅ የማማ ኢትዬጵያዬ

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 Месяц назад +6

    አንት ጀግና ነህ ለእውነትና እውነት ብቻ የቆምክ ስው ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ። ዘርህ ይልምልም።

  • @lualamero9126
    @lualamero9126 Месяц назад +7

    ወንድሜ ለዚች ውድ ለሆነች ወርቅ አገራችን የምታደርገው የተቀደስ ሐሳብህ እግዚሐቤር ይባርክህ።

  • @mollamestawetie9180
    @mollamestawetie9180 Месяц назад +27

    ጀማል ወንድሜ ታሪክ የማይረሳህ ድንቅ ኢትዮጵያዊ አንተንና አንተን የመሰሉ ወንድሞቻችን በጋራ ሁናችሁ ለሀገራችሁ ክብር ወኪል ሆናችሁ እየከፈላችሁ ላለው ውለታ ፈጣሪ ይክፈላችሁ ኑሩልን ወንድሞቸ

    • @EshetuChabo
      @EshetuChabo Месяц назад

      @@mollamestawetie9180 ሠላም ለወገን ሐገር ልጅ ሑሉ
      ወንድሜ ጥሩ ተክለሠዉነት ኢትዮጵያዊኛ ቢኖርሕ ነዉ ለጋራ ቤታችን መቆርቆርሕ...ሁሌም በጎመሆን ጉዳት የለዉም
      ከመጠላለፍ መተቃቀፉ ፋይዳ አያጣመምአቶ እሸቱ ጫቦ
      የመንግሥቱ መንግሥት በሣይንሥና ቴክ የሕግ አማካሪ

    • @esaid9829
      @esaid9829 Месяц назад

      🇪🇹Millions of us share your view about this powerful brother of ours.
      Well said!
      Thank you 🇪🇹

  • @yemegnushal
    @yemegnushal Месяц назад +15

    እንኳን ደስ አለን !!! እግዚአብሔር ይክበር !!! ስለ ሰላሙም እግዚአብሔር መልካም ነገር ያሰማናል !!!

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z Месяц назад +7

    ምርጡ ኢትዮጵያዊ ኡስታዝ ታሪክ አይረሳህም ቆምጬዎቹ ለማያገኙት ስልጣን እርስበርስ እየተገዳደሉ ባሉበት አንተ ግን ለአገርህ ሌት ተቀን ትለፋለህ !ዘርህ ይባረክ !❤❤❤❤❤

  • @umuabuketube3002
    @umuabuketube3002 Месяц назад +13

    እእእእእእእእእእእእእእእ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞እንኳን ደስ አለን አገራች ንን ሰላም ያርግልን

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Месяц назад +8

    Thanks ETHIOPIA Thanks so much Ustas Gemal beshr and then Long life For you and your family Have A good night Ethiopia.

  • @asnimola77
    @asnimola77 Месяц назад +5

    እንኳን ደስ አለን ኡስታዛችን❤ ፈጣሪ በብዛት ጤናና ጥበብ ይባርክህ❤❤❤ ኢትዮጵያ ሁሌም ታመሰግንሀለች❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @saratesfaye5906
    @saratesfaye5906 Месяц назад +6

    ትችላለህ ኡስታዝ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ❤🙏

  • @selmtwtube8458
    @selmtwtube8458 Месяц назад +12

    ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @atnafmedia1927
    @atnafmedia1927 Месяц назад +13

    Congratulation ወንድማችን ኡስታዝ።

  • @freedomedlawte9067
    @freedomedlawte9067 Месяц назад +3

    ግብፅ ታሪካዊው ጠላታችን ናት።እኛ ኢትዮጵያውያን ነቅተን መኖር አለብን የውስጥ ሰላማችንን ማስጠበቅ አለብን።

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Месяц назад +8

    Thanks ETHIOPIA Thanks Ustas Gemal beshr you guys may God bless you or Alha and your family .

  • @elsinagirma7535
    @elsinagirma7535 Месяц назад +24

    ውሾቹ እነሱ ናቸው እኛ ኢትዮጵያኖች ውሾች አይደለንም ውሻ ደሞ ከግብፆች የተሻለ እነስሳ ነው loyal animal ነው ሰለዚህ ከግብፆች የተሻለ እንስሳ ነው። 💚💛❤️🙏

  • @ArmyGod-xd3pt
    @ArmyGod-xd3pt Месяц назад +5

    ወንድማችን ለእናት ሃገር የምታደርገውን መልካም ነገር ብድራትህን የፍትህ አምላክ ይከፍልሃል

  • @mulugetashibeshi1350
    @mulugetashibeshi1350 Месяц назад +3

    በጊዜ እርዝማኔ የማይደበዝዝ ታሪክ እየፃፍክ ነውና በርታልን ጀግናችን ❤

  • @seidkase8283
    @seidkase8283 Месяц назад +3

    መሻላህ ተባርክ አላህ አልሀምድሊላ ላላህ ምስጋና ይገባዉ እኳን ደስስስስ አለን እኳን ደስ አለህ ኡስታዜ ጀዛከ አላህ ኸይር ሽኩራን እቁ ዉድ የኢትዮጵያ የህዝብ ቆራጥ ቀን ልጅ ናችሁ አተና ሙሀመድ አል አሩሲ እደናተ ያሉትን አላህ ያብዛልን አይዞህ በርታ ጀግናችን

  • @DinkneshAdeme
    @DinkneshAdeme Месяц назад +3

    እንዴ ጀግና ነሕ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ተባረክ❤❤

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 Месяц назад +6

    ወንድሜ እንዴት ሰነበትክ የአባይ ጀግናችን ጤናና ሰላምን እመኛለሁ።

  • @sebrenjemil9102
    @sebrenjemil9102 Месяц назад +11

    እንኳን ሁላችንም ደስ አለን

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Месяц назад +2

    አሜን አሜን ፈጣሪ ከኢትዮጵያችን ጋር ስለሆነ ሁሉ እየተሳካልን ነዉ እልልልልልልልልልል🙏🙏🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
    @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Месяц назад +10

    ማሻአላህ ሀገራችንን ሠላም አርጎልን ከምቀኛ ይጠብቅልን አላህ ያሣልፍልን

  • @Birhanukitesa
    @Birhanukitesa Месяц назад +1

    ተባረክ ፈጣር ይርዳህ የሃገር ባለውለታ ነህ

  • @huda._.010
    @huda._.010 Месяц назад

    ኡስታዝ ጀማል እውቀትም ስነምግባርም ሀገር ወዳድነትም ኢማንም አላህ ሰጥቶሀል ማሻአላህ አሁንም ይጨምርልህ የሀገር ወዳዳዶች ነጅማ ነህ ጀዛአከላሁ ኸይረን

  • @yayahala615
    @yayahala615 Месяц назад +9

    እልልልልልልልልልልልልል🎉 እግዚአብሔር ይመሰገን ።።።ምቀኛን ያርቅልን ።።።ግብፀ እራሰ ምታት ተጨመረባት 😁

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh7171 Месяц назад +1

    ደቡብ ሱዳን እንኳን ደስ አለሽ!!! እንኳን ደህና መጣሽ!!!

  • @solomon-iy8km
    @solomon-iy8km Месяц назад +8

    አንተ በሕዳሴው ዙሪያ ከመንግሥት ከግል በቴሌቪዥንና ራዲዮን በላይ የምትሰራ ጀግና ነህ። በርታ

    • @assefazerfu
      @assefazerfu Месяц назад

      የሚገርመው የመንግሥት ሚዲያዎች ሰለ ግድባችን ትንፍሽ አለማለታቸው የተከለከሉ ይመስላል። አንድ ለእናቱ አንተ ስለሆንክ በርታልን ።

  • @yeshilemma4596
    @yeshilemma4596 Месяц назад +2

    እንኴን አብሮ ደስ ያለን ሀገሬ እንዳንተ አይነቱ ስላላት ተስፋ አንቆርጥም ምንም እንኴን ችግሯ ቢበዛም.

  • @user-qe2rk3uh5w
    @user-qe2rk3uh5w Месяц назад +6

    አልሃምዱሊላህ !!! የኢትዮጵያ ወደፊት ብሩህ ነው ኢንሻ አላህ!

  • @ferejadessalegn9211
    @ferejadessalegn9211 Месяц назад +1

    የአባይ ንጉስ ጌታ ይባርክህ። በጣም እንወድሃለን።

  • @Mez-g2x
    @Mez-g2x Месяц назад +17

    የደቡብ ሱዳን መፈረም በጣም ትልቅ እድገት ነው

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 Месяц назад +21

    ሰብስክራይብ ሼር ላይክ እያደረግን ወንድማችንን እናግዘው

  • @huda._.010
    @huda._.010 Месяц назад +1

    ደቡብ ሱዳን ለደረሰችበት ውሳኔ የመንግስታችን ከፍተና የዲፕሎማሲ ውጤት በመሆኑ መንግስታችን ቨጣም ሊመሰገን ይገባል

  • @muludestametaferia7439
    @muludestametaferia7439 Месяц назад +1

    ጀግናው አገር ወዳድ ስንወድህ ባለውለታችን ነህ

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Месяц назад

    ❤እንኳን ደስ አለህ ኡስታዝ እንኳን ደስ አለን ኢትዮጵያውያን ሁላችን ❤ ከግብፅ መሰርነት እግዚአብሔር አገራችን ይጠብቅ

  • @semumekonnen7949
    @semumekonnen7949 Месяц назад +3

    ኃይል የእግዚአብሔር ነው።

  • @fuigjj
    @fuigjj Месяц назад +5

    አላህይጠብቅህኡሥታዝጀማልመሸአላህ
    ❤❤❤❤👍👍👍👍💜💛💜💛💜💗💓💜

  • @huda._.010
    @huda._.010 Месяц назад

    ኡስታዝ ጀማል አህለን ቢክ እነዚህ ግብፆች ለዘመናት በሀገራችን ላይ በሰሩብን ግፍ አላህ የጃቸውን ሊሰጣቸው የጀመረ ይመስለኛል

  • @fechasakebede87
    @fechasakebede87 Месяц назад +1

    እኔ የአንተን ቻናል በጣም እወዳለሁ። አላህ ጤና እና ሰላም እመኝልሀለሁ። እውነተኛ ሃገር ወዳድና ኢትዮጵያ ነህ። አላህ ይጠብቅህ።

  • @bitewhilina206
    @bitewhilina206 Месяц назад +1

    ኡስታዛችን እድሜና ጤና ይስጣችሁ፤በርቱልን፡፡

  • @melkamnew5050
    @melkamnew5050 Месяц назад +1

    ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ በርታልን ኡስታዝ

  • @user-ni5dc3ki6k
    @user-ni5dc3ki6k Месяц назад

    ጀማልዬ ስለአንተ ለመግለፅ ቃላት አጣውልክ መልካም ስው እድሜና ጤናውን ይስጥክ ፈጣሪ እንካን አብሮደስ አለን ጀግናቺን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemayehuwerku5955
    @alemayehuwerku5955 Месяц назад +8

    ወድሜ በርታ

  • @gezahagnwalelign4619
    @gezahagnwalelign4619 Месяц назад +3

    ውድ ወንድማችን እንኳን አብሮ ደስ አለን

  • @ነኢመት
    @ነኢመት Месяц назад +3

    መቸ ነው አድ ሚሊየን የምናስገባው ኡዝታዝን የት ናቸው የኢትዮጵያ ልጆች ምን አለ ብናሳድገው 😢😢😢 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐💐💐💐💐

  • @nanny3146
    @nanny3146 Месяц назад +1

    Ustaz ur real Ethiopians son keep up berta fetare yebarkeh amen 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 Месяц назад +10

    ኡስታዝ ምናለበት ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደ አንተ ቢሆን? ዘርህ ይባረክ🙏🙏🙏

    • @rebka5068
      @rebka5068 Месяц назад

      አሚን አሚን አሚን

    • @user-bm2zc2sg8d
      @user-bm2zc2sg8d Месяц назад

      Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @adnewdebell9650
    @adnewdebell9650 Месяц назад +5

    ምንም ማድረግ አይቻልም ኢትየጲያ ትችላለች ደስ ደስ ይለኛል አፍሪካም እንኳን ደስ አለሽ

  • @tamratmulu3615
    @tamratmulu3615 Месяц назад +2

    Ustaz Jemal you are doing an amazing job. Keep on doing the same.

  • @shawitnuru1116
    @shawitnuru1116 Месяц назад

    ጀግና.ወንድማችን.ኡስቷዝ.ጀማል.በርታ.አላህ.ይገዝህ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Месяц назад +8

    It's ok ጀማል በሺር መስሪዎችን እናውቃቸዋለን ግብፆችን ማለቴ ነው ኦስታዝ ላንተ አይደለም ትርጁሙ ለሚያነቡኝ ነው 😅 ከምሬ ነው ግብፆች ውሽታሞች አስመሳዮች በፍፁም ኢትዮጵያውያንን እንደማይፎካከሩ ያውቃሉ By Every thing በእውቀት ከፈለጉ ጦርነት ይክፈቱ አይችሉም ኢትዮጵያን ሐገሬን ደግፌ አይደለም በእውነት ነው የምፅፈው ።

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema415 Месяц назад +1

    ከደቡብ ሱዳን ህዝቦች ጋር ከ10 ዓመት በላይ ኖሬያለሁ እድሜ ለኮረኔል መንግስቱ ኃይለማሪያም ለኢትዮጵያ ሕዝብና መንግስት በጣም ጠንካራ ፍቅርና አክብሮት አላቸው። በማንም ፕሮፖጋንዳና ጊዜያዊ ጥቅም አይለውጡም። በተለይ ትልቁን ብሔር የሚወክሉት የዲንካ ብሔር ህዝቦችን ማለቴ ነው። የግብዖች ችግር ይህን አለማወቃቸው ነው። በተጨማሪም የደቡብ ሱዳን ዲንካ ብሔር ህዝቦች በጃንሆይ ዘመን እንደነበሩት የኢትዮጵያ ህዝቦች አይነት በጣም ጨዋዎች፣ቃላቸውን የማያጥፉ ቁምነገሮች ስለሆን ለኢትዮጵያ የአለት ግርግዳዎቻችን ስለሆኑ እተማመንባቸዋለሁ።

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Месяц назад

    በርታ ኡስታዝ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይጨምርልህ

  • @user-mz8nb7qq8u
    @user-mz8nb7qq8u Месяц назад +6

    ውሾቹ ግብፆች የሚፈነጬብን እኛ አንድ ባለመሆናችን ነዉ። ስለዚህ አንድ መሆንና ሰላምን በሀገራችን ማስፈን ይገባል። ነፍጥ ማንገብ ዳር ድንበርን ለመጠበቅ እንጂ እርስ በእርስ ለመገዳደል መሆን የለበትም። ልዪነቶችን በመወያየት መፍትሄ ላይ መድረስና ሰላምን ማረጋገጥ የሁላችንም ኃላፊነት መሆን አለበት። ኡስታዝ አመሰግናለሁ።

  • @arrarsodelel
    @arrarsodelel Месяц назад

    My dear brother, you are a part of this accomplishment!!!
    Thank you so much for your an outstanding contribution to finish the Abay (Blue Nile) dam.
    ETHIOPIA WILL NEVER FORGET WHAT YOU HAVE DONE FOR THIS DAM!!!
    God bless you!!!

  • @zewdutilahun4822
    @zewdutilahun4822 Месяц назад

    It is great that you are not be forgotten in Ethiopian history as you are doing very basic issue for our generation. Thank you so much

  • @WeldeYohannesGebre
    @WeldeYohannesGebre Месяц назад

    ኡስታዝ ስለዝግጅትህ በጣም አመሰግናለሁ

  • @TsigeredaTade-
    @TsigeredaTade- Месяц назад +2

    እንኳን ደስ ያለን!! ደስ ብሎናል!

  • @zenebesisay4130
    @zenebesisay4130 Месяц назад +11

    ፈገግታህና ሞራልህ ራሱ የኢትዮዺያ ሀብት ነው።ተባረክ

  • @jigsagoro6481
    @jigsagoro6481 Месяц назад +1

    I think South Sudan has decided the right decision. Well done s.Sudan.

  • @rebka5068
    @rebka5068 Месяц назад

    ስላም ወንድማችን እውነተኛው ኢትዮጵያዊ ለአንተም እንኳ ደስ አለህ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Месяц назад +7

    አዎ ኦስታዝ ጀማል አከብርሐለሑ ሐቅን ስለምታውቅ ኤሪቲሪያ ድሮ ሳይሖንቅርብ ጊዜ ነው የኢትዮያ ግዛት ነች ቅርብ ያልኩት እኔ በሕይወት ስላለሑ ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ በመከላከያ ሰራዊት የቀድምው የባሕር ሐይል ነኝ አትጠራጠር ከራስ ካሳር እስከ እራስ ዱሜራ በጦር መርከቦች ዘብ ቆሜአለሑ ማለት የፈለኩት ሸሐብያምለት እኮ ሕዝብ ማለት ነው በአረቢኛ እናም ኤርትራን ከአረቦች ነፃ እናውጣ ስለ ሱማሌ አይመለከተኝም ።

  • @AdmasuLakew-bo5vh
    @AdmasuLakew-bo5vh 23 дня назад +1

    ኢትዮጵያዊን አንድ እንሁን አንድነት ኃይል ነው ያለውም ለእወነት

  • @milliontaye8027
    @milliontaye8027 Месяц назад +1

    በጣም ያመለጠኝ ሰው ነህ!

  • @user-vt7xl6oy7s
    @user-vt7xl6oy7s Месяц назад

    ኡስታዝ ጀማል ሁሌም እንኮራብሀለን አላህማአክ

  • @antenehgobena6994
    @antenehgobena6994 Месяц назад +2

    Welcome back brother 🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹❤️🇪🇹💪💪💪

  • @nanny3146
    @nanny3146 Месяц назад +1

    Congratulations our great hero brother wellcome always inquwan des yalachew amen 🎉🎉🎉🎉

  • @epherembayisa4912
    @epherembayisa4912 Месяц назад +1

    ወንድሜ ተባረክ፣ አገር ወዳድ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ነህ። 49:31 49:32

  • @SisayTadese-eh3kg
    @SisayTadese-eh3kg Месяц назад +2

    ይኬ የእግዚአብሔር ሥራ የአባይ ግድብ ማንም ማስቆም አይችልም

  • @yacinjamal7063
    @yacinjamal7063 Месяц назад +1

    The African resources for Africans. All Africans are brothers and sisters. Long live Africa !!!

    • @yacinjamal7063
      @yacinjamal7063 Месяц назад

      O !!! God Make Africa Great Again !!!

  • @Black-2024
    @Black-2024 Месяц назад +8

    @1:45:00▪️▫️ስልክ ደዋይ (#ቢኒ) 💯% ትክክል ነህ !!!
    ▪️▫️💰የ"ርІА" እና የግብθ ዲቃሎች 👉 #ጀብሓ = #ሻዕቢያ = #ወያኔ = #ሸኔ = #ጃዊሳ = …

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 Месяц назад

      ሁሉም.ወደጉድጓድ.አትዮጵያ.ወደ.ከፍታዋ.ናተ

  • @geze.burayu2946
    @geze.burayu2946 Месяц назад

    የኔ ኡስታዝ በዚህ nihilistሀይማኖትና የሞራል ዕሴቶችና መልካም ነገሮችን ሁሉ የሚቃወሙ ማለት ነዉ እንኳን አባረርከዉ።ከፈለጉ ወደ ግልብጥና ዥልጥ ሚዲያዎቻቸዉ ይሂዱ ይሄ ሚዲያ የኛ የኢትዮጵያዉያን ሚዲያ ነዉ።እምቢ ካላችሁ ኳኮር ዳዊትን እንጠራባችኋለን።

  • @Mez-g2x
    @Mez-g2x Месяц назад +2

    This is a monumental development:
    Finally! the Nile Basin Cooperative Framework Agreement Enters into Force.
    In a stunning development, the Republic of South Sudan announced on Monday 8 July 2024

  • @eyuelatnaw
    @eyuelatnaw 12 дней назад

    እንካን አብሮ ደስ አለን ለመላው ኢትዮጵያን

  • @solmimila3780
    @solmimila3780 Месяц назад +1

    ጀምሮ እስኪጨርስ እራሱ የውሻ ልጅ ነው ኡስታዝ ጀማል ፈጣሪ አንተን ይጠብቅ

  • @DerejeMengstu-jd9fd
    @DerejeMengstu-jd9fd Месяц назад +1

    በእዉነት ቅን ሰዉ ነክ በጣም ነዉ የምወድክ❤❤❤❤

  • @engidashetzeleke6243
    @engidashetzeleke6243 Месяц назад

    ኡስዝ ፈጣሪ ዕድሜ እና ጤና ይሰጥህ

  • @shawitnuru1116
    @shawitnuru1116 Месяц назад

    ዋአለይኩምሠላም.ወረሕመቱላህ.ወበረካቱ.ባረከላሁፊክ.ሐፊዘከላህ

  • @alemayehuwerku5955
    @alemayehuwerku5955 Месяц назад +3

    በርታ

  • @user-gu9cw4oy9v
    @user-gu9cw4oy9v Месяц назад +1

    ባንተ ፕሮግራም ግብጽን አወኳት ተባረክ

  • @zewdityetbarek6371
    @zewdityetbarek6371 Месяц назад

    በጣም በደግነት ተሞላች በርቺ ለራስሽ መሆኑን ከአንቺ በፊት እናውቃለን

  • @atogondar2640
    @atogondar2640 Месяц назад

    Bravo brother. Keep doing what you’re doing.

  • @getachewbati723
    @getachewbati723 Месяц назад +1

    ወንድሜ በርቱ ይህች አገር መቼም እንደ እናንተ ያለ ብርቱ አታጣም።

  • @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326
    @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326 Месяц назад +2

    Bemegemery lwed 2wndemoca kenig abayen lale aruse lemelaw etyiopyan enkn dese alcew🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @adnewdebell9650
    @adnewdebell9650 Месяц назад +2

    ዋው ይችላል አቢይ ይችላል ህዝባችን ይችላል

  • @kebedefekadu62
    @kebedefekadu62 Месяц назад

    አንተንም እግዚአብሔር ይክፈልህ ፣ ዶሩን ዋጋቸውነ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ስላሳወክ ደስ ብሎናል።

  • @assefamulu1116
    @assefamulu1116 Месяц назад +2

    እንኳን ደስ አለን! Veto right on Nile river is seriously challenged by most riparian countries & finally burried in South Sudan.

  • @FerenjeGalee-be9mq
    @FerenjeGalee-be9mq Месяц назад +3

    ustazi jamail ambasane

  • @Deff-notella
    @Deff-notella Месяц назад +1

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    እንኳን አብሮ ደስ አለን

  • @user-kh6xj1xt9n
    @user-kh6xj1xt9n Месяц назад +1

    ማርምን ተመቸኸኝ ሸማ እየሰራሁ ነው ምሰማክ ። እና ደስ ብሎኛል በርታ

  • @user-mu3er3yr7v
    @user-mu3er3yr7v Месяц назад

    ❤❤❤❤❤አላህ አገራችንም ሠላም ያርጋት ያረብ አንድ ያርገን አላህ ይጠብቃት አገሬ ያረብ

  • @AbebeKinfemichael
    @AbebeKinfemichael Месяц назад +1

    እኛም እንወድሃለን።

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Месяц назад +2

    God bless you

  • @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326
    @eyyhhfwpeyyhhfwpp7326 Месяц назад +2

    Amen egezybehr yemesegen ellllllll

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Месяц назад

    Blessed 🙏🙏🙏🙏 ጉዞ ወደ ከፍታ ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን blessed day