ከዘማሪት በረከት መገርሳ||Bereket Megersa|| ጋር በቤቲ ሾው||Beti Show|| Jesus

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 июн 2024
  • 👉ይህ እግዚአብሔር በእኔ ሊሠራ በወደደዉ ልክ እና መጠን የወንጌሉን መልዕክት የማሳይበት የዩቲዩብ ቻናሌ ነዉ፡፡ በአገልግሎትና በሕይወት መንገድ ለማታዉቁኝ ቅድስት ክፍሌ (ቤቲ) እባላለሁ፤ በክርስቶስ ኢየሱስ የደሙ ዋጋ የተገዛሁና ዳግም በመወለድ ከዳኑቱ ወገን የተቀላቀልኩ፣ የበራልኝን የሕይወት ብርሃንም ለሌሎች ለማድረስ መነሳሳቱና ልቡ ያለኝ አንድ እህታችሁ ነኝ፡፡
    ስለሆነም በዚህ ቻናል የምሰራቸዉን ስራዎቼን አይታችሁ እንድታበረታቱኝና ካጠገቤ በመሆን የወንጌሉን ሩጫ አብረን እንፈፅመዉ ዘንድ በጌታ ፍቅር ጠየኳችሁ፡፡
    ||||||||||||
    👉ለማንኛዉም ሃሳብ፣ አስተያየትና አብሮ ሠራተኝነት ልታናግሩኝ የምትወዱ ወንድምና እህቶች ካላችሁ በቻናሉ #ዲስክሪፕሽን ስር ያሉትን #የቴሌግራም፣ #የቲክቶክና #ፌስቡክ አድራሻዎቼን መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በአክብሮትና በፍቅር ልገልፅላችሀ እወዳለሁ፡፡
    ||||||||||||
    ኤፌሶን 1
    ³ በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።
    ⁴ ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን።
    ||||||||||||
    @zemarihabtamushibruofficial @PastorTekesteGetnet @NikodimosShow @PastorKassahunLemmaMinistries @Betishow6

Комментарии • 18

  • @Betishow6Gracelife
    @Betishow6Gracelife  Месяц назад +1

    👉ዘማሪት በረከት መገርሳ+251991542667 #ረቡኒ በሚለው ድንቅ ዝማሬ የምናውቃት ወጣት አገልጋይ #በቤቲሾው ባደረገችው ቆይታ ስለ #ኢየሱስ ውብ ዝማሬዋችንና መልዕክቶችን አስተላልፋለች።በሕይወቷ የሆነላትንም አካፍላናለች፡
    ✍በቆይታችን እንደተረዳሁት ይቺ ዘማሪት ከመዘመር ባለፈ የዝማሬ ግጥሞችን በመጻፍና ዜማም በማዘጋጀት ከግሏ ስራ አልፋ ከ"ሬማ" የዝማሬ ቡድን ጋር በመሆን በጥምረት አልበም እስከማዘጋጀት ደርሰዋል።
    ✍ባደገችበት ቤተክርስቲያን አሁንም በምታገለግልበት "#የማራናታ #መሰረተ #ክርስቶስ እንዲሁ በትጋትና በታማኝነት እያገለገለች፣#ሀሌል በተሰኘው የዝማሬ ቡድንም በመምራትና በጸጋዋ ያለመታከት እያገለግለች ያለች ጸባዬ መልካም፣ታዝዥና ትሁት አገልጋይ ናት🙏
    ✍አሁን ደግሞ# በአዲስ ነጠላ ዜማ ብቅ ልትል ነው።"የስጋቴን ታንኳ አስምጦ ውጦታል
    ነገዬ ስል ሁሌ ኢየሱስ ይቀድማል
    የለም የገዘፈ በህይወቴ ጎልቶ
    አለ ስል መኖሩ እምነቴን አጥርቶ
    #ኢየሱስ በዜማዋ ልትሠብክልን መንገድ ላይ ናት።
    ✍በስተመጨረሻም የዚችን በሳል ጸጋ የበዛላት ወጣት አገልጋይ ቃለ ምልልስ ሙሉውን እንድትከታተሉት በጌታ ፍቅር ጋበዝኳችሁ🙏
    ✍ከአገልግሎቷ ጎን በመሆን በሚያስፈልጋት ሁሉ በዚህ ስልክ በመደወል አለን እንድትሏት #+251991542667በጌታ ፍቅር አበረታታችኋለሁ🙏
    Subscribe and share #Bereket Megersa& #Beti Show you tube channel.
    ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛልን! #እወዳችኋለሁ🙏
    ይህን ጊዜ ስለእርሱ እንድናወራ እድልን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @fekeremaryamtesfaye3921
    @fekeremaryamtesfaye3921 29 дней назад +1

    ብሩካን ዘመናቹ የወደዳችሁን ጌታ በማገልገል ይለቅ

  • @bezasulamo7945
    @bezasulamo7945 Месяц назад +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ! አገልግሎታችሁ ይስፋ!

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n 3 дня назад

    ቤትዬ የኔ ልዩ በጣም ነው የምወድሽ አግልግሎትሽን ጌታ ያስፋልሽ እህቴ እህቴ በረከት ዘመንሽን ሁሉ ለሱ እያዘምሽ መጨረስ የምትችይበትን ፀጋ ያብዛልሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dp6mu2kv1p
    @user-dp6mu2kv1p 27 дней назад +1

    Berch Beti Show Betam Des Yilal Egzabher Yabezashal

  • @Abentheir6283
    @Abentheir6283 Месяц назад

    "አቤት የኔ ረቡኔ ሰትደንቅ" ሁሌ የሚያሰደንቅ የሚያሰገርም ከአምራችን በላይ የሆነ አምላካችን መዳኔታችን እየሱሰ ክርሰቶሰ ይመሰገን በረከትዬ ከእናትሽ ማህፀን ጀምሮ የተጠነቀቀልሽ ጌታ ይመሰገን ተባረኪልኝ እድሜ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ ቤትዬ አንቺም በእጥፍ ተባረክልኝ እጅግ ተባርካለው ❤

  • @selamselam366
    @selamselam366 Месяц назад +1

    ተባረኪ እንደ ስምሽ በረከት ሆነሽልናል ይብዛልሽ ❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙏

  • @MilkiyasDaniel-cv3ze
    @MilkiyasDaniel-cv3ze Месяц назад +1

    Beti show tebareku❤❤❤❤ enwedachwalen

  • @JOHNFIKRE1
    @JOHNFIKRE1 Месяц назад

    ቤክ ተባርከሻል! እግዚአብሔር አብዝቶ አሁንም በፀጋ ይባርክሽ፤ ጌታ ይጠብቅሽ።
    ቤቲ ሁሌም ስለ ኢየሱስ እንድንሰማ እንዴዚህ አይነት ድንቅ አገልጋዮችን ስለምታጋረን እናመሰግንሻለን

  • @lillyisac3386
    @lillyisac3386 20 дней назад +1

    Tebarki bakyaa

  • @tewoflosteferi8068
    @tewoflosteferi8068 Месяц назад +1

    ተባረኩ🙏

  • @hiromigs6044
    @hiromigs6044 Месяц назад

    🎀ቤኪዬ ረብኒ ያማልጠግበዉ መዝሙር ነዉ ብሩክ ነሽ💎 🩵💕

  • @alemayehuabebe1465
    @alemayehuabebe1465 24 дня назад +1

    😮Amen

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n 3 дня назад

    በእየሱስ ስም እዳልሽው እስከጥግ መሄድ ይሁንልሽ በሩ ካንች በጌታ ብርታት ብዙ እጠብቃለን

  • @tsegayineshlembamo3068
    @tsegayineshlembamo3068 11 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dp6mu2kv1p
    @user-dp6mu2kv1p 27 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ tebarku

  • @mebatmebat6305
    @mebatmebat6305 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @kmstube6385
    @kmstube6385 Месяц назад

    Its amazing Betiiiyyyy❤❤❤❤❤