ከዘማሪ ሀብታሙ ሽብሩ ጋር የተደረገ ቆይታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ይህ እግዚአብሔር በእኔ ሊሠራ በወደደዉ ልክ እና መጠን የወንጌሉን መልዕክት የማሳይበት የዩቲዩብ ቻናሌ ነዉ፡፡ በአገልግሎትና በሕይወት መንገድ ለማታዉቁኝ ቅድስት ክፍሌ (ቤቲ) እባላለሁ፤ በክርስቶስ ኢየሱስ የደሙ ዋጋ የተገዛሁና ዳግም በመወለድ ከዳኑቱ ወገን የተቀላቀልኩ፣ የበራልኝን የሕይወት ብርሃንም ለሌሎች ለማድረስ መነሳሳቱና ልቡ ያለኝ አንድ እህታችሁ ነኝ፡፡
    ስለሆነም በዚህ ቻናል የምሰራቸዉን ስራዎቼን አይታችሁ እንድታበረታቱኝና ካጠገቤ በመሆን የወንጌሉን ሩጫ አብረን እንፈፅመዉ ዘንድ በጌታ ፍቅር ጠየኳችሁ፡፡
    ||||||||||||
    👉ለማንኛዉም ሃሳብ፣ አስተያየትና አብሮ ሠራተኝነት ልታናግሩኝ የምትወዱ ወንድምና እህቶች ካላችሁ በቻናሉ #ዲስክሪፕሽን ስር ያሉትን #የቴሌግራም፣ #የቲክቶክና #ፌስቡክ አድራሻዎቼን መጠቀም የምትችሉ መሆኑን በአክብሮትና በፍቅር ልገልፅላችሀ እወዳለሁ፡፡
    ||||||||||||
    ኤፌሶን 1
    ³ በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።
    ⁴ ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን።
    ||||||||||||
    @zemarihabtamushibruofficial @PastorTekesteGetnet @NikodimosShow @PastorKassahunLemmaMinistries @Betishow6@Betishow6Gracelife

Комментарии • 101

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 4 месяца назад

    ድንቅ ፕሮግራም ነው እግዚአብሔር ትልቅ ነው ደግሞም ሰለ ህያው ሰሙ ሉዓላዊ ነው አይዞአችሁ በርቱ የጌታ ሰም የሚታመንና የሚጠራው አያሳፍርም እናንተ ደግሞ ስለሰሙ ብዙ የተፈተናችሁ ጀግናዎች ናችሁ ከዚህ በላይ በርቱ, ጠንክሩ ለእግዚአብሔር ወንጌል አብረናችሁ ነን ጌታ ከእናንተ ጋር ነው ።😇😇😇😇❤❤
    አሁን ዘመናችሁ, ትዳራችሁና የእናንተ የሆነ ሁሉ በጌታ በእየሱስ ሰም በእጥፍ የባረክላችሁ። 😇😇😇❤❤❤❤❤❤😇😇

  • @zemarihabtamushibruofficial
    @zemarihabtamushibruofficial 4 месяца назад +21

    አሜን ጌታ በዚህ ፕሮግራም እኛንም ያለመጠን እየባረከን ነበር የቆየነው እጅግ እንደምትባረኩበትና ምስክር እንደምትሆኑ እምነቴ ነው ቤቲዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ በጌታ በሀይሉ ችሎት ወደ ፊት

    • @KmUr-xy7ur
      @KmUr-xy7ur 3 месяца назад

      Yeredah geta Eyesus ybarek ❤❤❤yetaredew beg getachn ybarek ❤mezemer wedalehu

  • @misrakgossaye8394
    @misrakgossaye8394 Месяц назад

    የተወደዳችሁ ጌታ ይባርካችሁ ተባረኩ ስለ ኢየሱስ እንድታወሩ እድል ሰለሰጣችሁ ጌታ ይባረክ

  • @Abentheir6283
    @Abentheir6283 Месяц назад

    አቤት ማማራችው መታደላችው መመረጣችው እኔ ሰለ እናንተ ጌታዬን እጅግ አመሰግናለው እረግጠኛ ነኝ እየሱሰ በእናንተ ሕይወት ደመቆ ልቆ ለትውልድ ይታያል ተባረኩልኝ❤❤

  • @hiwotassefa4556
    @hiwotassefa4556 4 месяца назад +9

    ❤❤ተባረኩ ጌታ ዘመናቹን ይባርክ በፀጋዉና በሃይሉ እየበረታቹ እየጨመራቹ እየሱስን ስትገልጡት ታዩ

  • @misrakgossaye8394
    @misrakgossaye8394 Месяц назад

    ለትውልድ በረከቶች ናችሁ ጌታ ከእናንተ ጋር ነው ውድድ ነው ያደረግኳቹ🎉🎉🎉🎉

  • @abinetabinet8923
    @abinetabinet8923 4 месяца назад +1

    ተባረኩ ቤቲዬና አብርሸ ዘመናችው ይባረክ አቤት ጌታ ኢየሱሰ በየዘመናቱ ልጅች አሉት ተባረኩ ተባረኩ በብዙ ፀጋው ይብዛላችው

  • @mesfinbekele3005
    @mesfinbekele3005 4 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተከናወኑ

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 3 месяца назад +1

    ተባሩኩ ለምልሙልን🎉🎉

  • @emebatbelaynh9668
    @emebatbelaynh9668 3 месяца назад

    በረከት ናቹ🥰🔥

  • @DrAlemayehuHotessa
    @DrAlemayehuHotessa 21 день назад

    ተባረኩ ቤትዬ እና ሀብትሽ። ጌታ ከእናንተ ጋር ነው። በርቱ❤

  • @MasiMasi-lz5iz
    @MasiMasi-lz5iz 4 месяца назад +2

    ጌታ ዘመናቸሁን ይባርከ ተባርኩ💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖👏🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍇🍇🍇🍇🍇🍇🙏

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 4 месяца назад +1

    በእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ የጌታ ጸጋ ይብዛላቹ ክፉ አይንካችሁ እወዳችኋለሁ ቤተሰቦቼ❤️🥰🌹

  • @Ye.kalu-gebeta.M
    @Ye.kalu-gebeta.M 4 месяца назад +4

    ተባረኩ ቤትዬ። እጅግ መሠረታዊ አሳቦች ናቸው። ተጠቅሜያለሁ።❤

  • @selamkiros7443
    @selamkiros7443 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በቲ ሀብትሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አገልግሎታቸሁን ይባረክ ....ከክብር ወደ ክብር❤❤❤❤

  • @Wine-y4q
    @Wine-y4q 4 месяца назад +1

    ተባረኩ ቀሪ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ

  • @hanamerawi
    @hanamerawi 4 месяца назад +4

    ተባረኩ ደስ ትላላችሁ ከናንተ ብዙ ተምሬአለሁ

  • @user-ev9dp5tf3
    @user-ev9dp5tf3 4 месяца назад +2

    🚾🚾🚾🚾🚾🚾🤝🤝🤝🤝🤝❤️ከጌታ የሆነ ሙሉ ስላም እና ፀጋ ለእናንተ ይሁን ክብር ለወደደን ላከበረን በደሙ ለዋጀን ለአባታችን ለአምላካችን ለልኡል እግዚአብሔር ይሁን አሜን ።🤝🤝🤝
    ስወድች ሁ አግዚአብሔር ይጠብቀች ሁ ❤❤❤

  • @kekutube1122
    @kekutube1122 4 месяца назад

    እናንተ ብሩካን በረከታችው ይገለጥ

  • @yoseftamiru6358
    @yoseftamiru6358 4 месяца назад

    ጌታ ዘመናቹን ይባርክ

  • @TarikuAshenafi-u7k
    @TarikuAshenafi-u7k 4 месяца назад

    Wudooooooochhhhhiiiiiii tebaaarrrreku

  • @gospelsingerbehaylubirihan3705
    @gospelsingerbehaylubirihan3705 4 месяца назад +2

    ወዳጆቼ ቡሩካን ናችሁ!

  • @desta9900
    @desta9900 4 месяца назад +1

    ተባረኩ ጌታ አገልግሎታችሁን ያስፋው በጣም ነው እምንወዳችሁ😍😍😍

  • @Sr.AsterMathewos
    @Sr.AsterMathewos 4 месяца назад +1

    በዘመናችን እግዝአብሔር ስለምያሰያው ሰው ልጅ መዳን በልጁ በጌታችን ኢየሱስ እናመሰግነዋለን
    ፀሎቴ በልጁ ነፍሳት እንድያርፍ እና ከዘላለም ፍርድ እንደያመልጡ ነዉ '''''

  • @fekrett6942
    @fekrett6942 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርካቹ 🙏 የተወደዳቹ ❤❤❤❤❤

  • @yabsrasami6551
    @yabsrasami6551 4 месяца назад

    በጣም ነው ደስ የምትሉት ፀጋው ይብዛላቹሁ

  • @FikerYibeltal-s4g
    @FikerYibeltal-s4g 4 месяца назад +2

    ጌታ ያለምልማቹ ዘራቹ ይባረክ

  • @tsegayeterefe872
    @tsegayeterefe872 4 месяца назад

    ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ጌታ ይባርካችሁ

  • @Sr.AsterMathewos
    @Sr.AsterMathewos 4 месяца назад +2

    ለኛ መረፍ ሆኖልናል አሜን አሜን

  • @samuelwoldetsadik4107
    @samuelwoldetsadik4107 4 месяца назад

    Amen In the mighty name of JESUS

  • @mestergirmay1441
    @mestergirmay1441 Месяц назад

    ተባረኩልኝ እልልልል 🙏🙏🙏❤️😍

  • @sunysuny8656
    @sunysuny8656 4 месяца назад

    Amazing testimony

  • @tesfugobena2344
    @tesfugobena2344 4 месяца назад

    ተባረካ ልን የተወደዳችሁ በብዙ ሰፉ ለአለም ዴረሱ ጌታ ዘመናችሁን ያለምልመወ ❤❤❤❤❤

  • @tsiontvethiopia1557
    @tsiontvethiopia1557 2 месяца назад

    Woww Ytewodedachihu❤❤❤

  • @NISIRACADEMY
    @NISIRACADEMY 4 месяца назад +1

    ደስ ይላል በርቱ አውቃለሁ ድካምና ፈተናው ብዙ አይዞአችሁ የቆረጣችሁለት ጌታ አይጥልም እንደ ሙሴ በዕምነት ብድራታችሁን ትኩር ብላችሁ አይታችኋልና ከእግዚአብሔር ሕዝብ ጋር መከራው እራሱ ውበቱ ከፈርኦን ጮማ ይልቅ ! ድመቁ ስፉ አብረቅርቁ ። ኢየሱስ ያድናል 🙏!!!

  • @sunysuny8656
    @sunysuny8656 4 месяца назад

    Amen Amen Amen tebareku

  • @burutujesas5336
    @burutujesas5336 4 месяца назад +2

    ኢየሱስ ❤️❤️❤️❤️👏👏

  • @eyobzemedabera7575
    @eyobzemedabera7575 4 месяца назад +2

    ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤

  • @NafnatAbdo-z3k
    @NafnatAbdo-z3k 2 месяца назад

    ❤❤❤Amen

  • @zainaba1174
    @zainaba1174 4 месяца назад +2

    ዋው❤❤✋✋👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @furtunakahesaye1374
    @furtunakahesaye1374 4 месяца назад

    ዋው ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @thomastesfaye8442
    @thomastesfaye8442 4 месяца назад +1

    ፀጋና ሠላም ይብዛላችሁ ተወዳጆች!

  • @sunysuny8656
    @sunysuny8656 4 месяца назад

    Tebareku

  • @abenezerteshome2516
    @abenezerteshome2516 4 месяца назад +3

    God bless you 🙏 ❤❤❤❤❤❤❤

  • @JemaShewa
    @JemaShewa 3 месяца назад

    God bless your vision

  • @LifeTutor600
    @LifeTutor600 4 месяца назад

    God bless you

  • @JOHNFIKRE1
    @JOHNFIKRE1 4 месяца назад

    ሀብትሽና ቤትዬ ጌታ ይባርካችሁ🙌 ህይወታችሁ ጌታ ኢየሱስን የምሸት ነው በርቱልን እንወዳችሁኃለን❤

  • @NafnatAbdo-z3k
    @NafnatAbdo-z3k 2 месяца назад

    Tadlachu❤❤❤

  • @joeking2028
    @joeking2028 4 месяца назад +1

    Amen Amen Amen ❤❤❤
    Gate EYSUS HOYE yemsgn ❤❤❤
    GOD bless you and your family brother ❤❤❤

  • @Kidustekle4166
    @Kidustekle4166 4 месяца назад

    ሀብትሽና ቤቲዬ ተባረኩ። እግዚአብሔር በእናንተ ላይ ባስቀመጠው ፀጋ እየተጠቀምን ነው። በርቱልን።

  • @rb2782
    @rb2782 4 месяца назад +1

    God bless this show, keep going guys God almighty continue to bless you in Jesus name Amen 🙏🏼 ❤❤❤

  • @sarasolomon-y4r
    @sarasolomon-y4r 4 месяца назад

    ተባረኩ

  • @nazi1655
    @nazi1655 4 месяца назад

    የተወደዳችሁ ፀጋው ይብዛላችሁ በብዙ ተባርኩ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @legesseadinew1121
    @legesseadinew1121 4 месяца назад +1

    ድንቅ ናችሁ 😍😍

  • @zewduhailemichael6567
    @zewduhailemichael6567 4 месяца назад

    Des Sile❤❤❤❤❤❤❤

  • @rakebasfaw2081
    @rakebasfaw2081 4 месяца назад

    des new yemitilut tebareku

  • @ababaamakononl4401
    @ababaamakononl4401 4 месяца назад

    Ameeeen Ameeen❤❤

  • @RachelZ-rj2pd
    @RachelZ-rj2pd 4 месяца назад +1

    Tebarku bebzu❤❤❤❤❤ geta melkamm newe ❤bertu😊

  • @fallaksamra4465
    @fallaksamra4465 4 месяца назад

    Zemenachu beysusem yebark tebarku ❤❤

  • @KassahunKebede-ol1us
    @KassahunKebede-ol1us 4 месяца назад +1

    "እግዚአብሔር ይባርካችሁ።"

  • @EtopiaTegist-eu6xo
    @EtopiaTegist-eu6xo 4 месяца назад +1

    Ameenn Ameenn Ameenn Ameenn Ameenn Ameenn 🥰 ♥️ ❤️ 💖 👌 😍 🥰 ♥️ ❤️ 💖 👌 😍 🥰 ♥️ ❤️ 💖 👌 😍 😍 Ameenn Ameenn Ameenn Ameenn Ameenn Ameenn Ameenn Ameenn Ameenn Ameenn Ameenn Ameenn Ameenn Ameenn Ameenn Ameenn 🥰 ♥️ ❤️ 💖 👌

  • @fevengirma-lt5ej
    @fevengirma-lt5ej 4 месяца назад

    ቤቲዬ እንኳን ጌታ ረዳችው ተባረኩ ❤❤❤❤

  • @kidistmekonnen5143
    @kidistmekonnen5143 4 месяца назад

    ❤😊😊😊😊 Blessed!!!

  • @Jitumideksa-7
    @Jitumideksa-7 Месяц назад

    ❤❤❤

  • @fekeremaryamtesfaye3921
    @fekeremaryamtesfaye3921 4 месяца назад

    ተባረኩልን በናንተ ብዙ እያተረፍን ነው በርቱልን 🙏

  • @TebarekJoel
    @TebarekJoel 4 месяца назад

    Wodachuwalw❤

  • @EtopiaTegist-eu6xo
    @EtopiaTegist-eu6xo 4 месяца назад +1

    Wowwwwtebarku❤

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 4 месяца назад

    ተባረኩ ቀሪ ዘመናቹ በመፅናት ይለቅ❤❤❤

  • @Selam-dj8wm
    @Selam-dj8wm 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ev.johnkebedemekuria2340
    @Ev.johnkebedemekuria2340 4 месяца назад +1

    ጸጋ ይብዛላችሁ

  • @GirumAlemayehuOfficial
    @GirumAlemayehuOfficial 4 месяца назад

    ተወዳጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏

  • @AldaKassa
    @AldaKassa 4 месяца назад +1

    Amen 🙏

  • @zainaba1174
    @zainaba1174 4 месяца назад +2

    1👍

  • @eyrusalemyohannes1862
    @eyrusalemyohannes1862 4 месяца назад

    Habtish and Beti blessed. Geta yakenawenachu tebareku 😇

  • @mebatmebat6305
    @mebatmebat6305 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏👍👍

  • @hanamerawi
    @hanamerawi 4 месяца назад +1

    አሜን

  • @girmamengistu4572
    @girmamengistu4572 4 месяца назад

    የተወደዳችሁ፣ በርቱልን እንወዳችኋለን!!!

  • @bethlehemseboka
    @bethlehemseboka 4 месяца назад

    ዘማሪ ቤቲ ተዘራ ጋብዥልን❤

    • @BetiChristianShow
      @BetiChristianShow  4 месяца назад

      አድራሻዋን ባገኝ በደስታ!አመሠግናለሁ።

  • @TinbitSamuel-p7h
    @TinbitSamuel-p7h 4 месяца назад

    Tebareku 🥰🥰🥰

  • @FerhwetMogges
    @FerhwetMogges 4 месяца назад

    ጌታ ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @sinishawuteshome5244
    @sinishawuteshome5244 4 месяца назад

    God Bless You!😍

  • @adanuugalataaadanuugalataa6655
    @adanuugalataaadanuugalataa6655 4 месяца назад

    WOW 🥰🥰🥰 ebbifamaa ❤️🎉

  • @EtopiaTegist-eu6xo
    @EtopiaTegist-eu6xo 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LivingRockministries2127
    @LivingRockministries2127 4 месяца назад

    keep shining ❤

  • @yonasbedilu
    @yonasbedilu 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samuelermeco
    @samuelermeco 4 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @sunysuny8656
    @sunysuny8656 4 месяца назад

    Like share subscribe

  • @tenuasrat8814
    @tenuasrat8814 4 месяца назад

    ጨለማ ያልከው ኦርቶዶክስ ነው
    ሶፍት መብላቱ ነው በረሃን 😮

    • @Elpisfilms2024
      @Elpisfilms2024 4 месяца назад +2

      ከክርስቶስ ውጪ ያለው ሁሉም ጨለማ ነው🙊 ስለሶፍቱ ምን ልበልህ? ግለሰብ ሲወርድ የማይወርድ አባት ጋር ነን ያለነው:: ጌታ እየሱስ ከዘላለም ጥፋት ይታደጋል, የሐይማኖተኝነትንም ቅጥር አፍርሶ ወደ ፍቅሩ ልጅ መንግስት ያፈልሳልና - የመርከቡ በር ሳይዘጋ ና ወደ ጌታና እረፍ🎉

  • @emnetagizaw1098
    @emnetagizaw1098 4 месяца назад

    አምላካችን ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን!
    ገና ስትጀምሪ ከኦርቶዶክስ ብለሽ ጀመርሽ ኦርቶዶክስ አሁንም እንደ ድሮ እንጀራችሁ ነው
    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቹ! ውስጣቹ ያለው ባዶነት ነው በዚ ልክ ..

  • @emebetaklilu341
    @emebetaklilu341 3 месяца назад

    የሚገርመኝ እየሱስን ክደህ ነበር እንዴ ኦርቶዶክስ ሆነህ?!ምን ጉድ ነህ?!ቢያንስ እዛም እግዚያብሄር አለ እዚህ የገባሁበት ምክንያት ሌላ ነው ብለህ ብትናገር ምን አለበት።ኦርቶዶክስ አንተ እዚህ ዝና ላይ እንትደርስ አስተዋፆ አድርጋለች።ለምን ከሀዲ ትሆናለህ?!

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 4 месяца назад

    አቤት ስትቀፍ ውይይይይ ሐይለኛ መንፈስ ነው ያለብክ ጉማሬ ነው የምትመስለው ውይ መናፍቅ 666 👹👹👹👹👹

    • @gabreelgabre6813
      @gabreelgabre6813 4 месяца назад

      ገና ስገባ ነው የዘጋከኝ እይይይይ

  • @tsegayineshlembamo3068
    @tsegayineshlembamo3068 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አዲስህይወት-ኀ1ኰ
    @አዲስህይወት-ኀ1ኰ 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @LidiyaTadesseJote-hb8fn
    @LidiyaTadesseJote-hb8fn 4 месяца назад

    ተባረኩ

  • @burtatigabu2062
    @burtatigabu2062 4 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @nazi1655
    @nazi1655 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤